ታቦት ፡ ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @hibstdamte5199
    @hibstdamte5199 7 років тому +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ይኑሩልን ኣሜን መሀበረ ቅድሳን የቅድሳን አምላክ ይጠብቅልን ኑሩልን ኣሜን!!!

  • @annieabraham3103
    @annieabraham3103 7 років тому +2

    አባታታን ቃለሂወትን ያሠሜልን ማሆበረ ቅዱሣንን እግዚአብሔር ያሥፋና ያቆይልን ግራ ለገባው ሁሉ መልሥ ነው

  • @mesim5494
    @mesim5494 7 років тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ኣባታችን በድሜና በጸጋ ያኑርልን

  • @ድንግልጠባቂዬጠባቂዬ
    @ድንግልጠባቂዬጠባቂዬ 7 років тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 7 років тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ግልፅ አደርጋችሁ ስላስተማራችሁን ና ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን ታቦት ወርቅ ነው እንጨት ነው እያሉ ግልፅ ሳያድርጉልን ግራ ስናጋባ ኖረናል ካለማወቃችን ና ግልፅ ስላሆነልንም የምናመልከው ወርቅ ና እንጨት ነው እንዴ እያልን ራሳችን ስንጠይቅ ኖረናል ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያስፋችሁ ትውልዱን ወደ የሀይማኖቱ እየመላሳችሁን ነው በርቱ።

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 7 років тому +1

    ላአባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ማህበረ ቅዱሣን እግዚአብሄር ይሥጥልን

  • @Butu07
    @Butu07 7 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን! በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @abebalemaabebalema632
    @abebalemaabebalema632 6 років тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ላስተማሩን ጥሩ ትምህርቱን ቃለ እግዚአብሔር

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ 7 років тому

    በእውነት አባታችን እንዴት አድርገው ሚሥጥሩን ሁሉ በሚገባን መልኩ ገልፀው አሥተማሩን እግዚአብሄር ይመሥገን በርሶአድሮ ያሥተማረን አምላካችን የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን፡፡
    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሄር ያቆይልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!!"

  • @sewbemebtubenetsanetutesaq7987
    @sewbemebtubenetsanetutesaq7987 7 років тому +2

    እኝህን አባት ስወዳቸው ግልፅ ግልፅልፅ ፍትፍት አድርገው ላስተናሩን በውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልልን የእርሶ የሆነውን ሁሉ ይባርክ መድሃኔዓለም እንደ እርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን!!!

    • @ayalneshmulugeta3390
      @ayalneshmulugeta3390 7 років тому

      sew bemebtu benetsanetu tesaqo ynoral {{{{Amen Amen Amen
      sewdachew..marr..xgawn yabzalot

  • @sanan4441
    @sanan4441 7 років тому

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln.

  • @احمدالعتيبي-د2ع
    @احمدالعتيبي-د2ع 7 років тому

    ለአባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @johnw5432
    @johnw5432 7 років тому

    Amen Amen Amen kaalehiiwot yassemalen mengist semayat yaworsiln

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 7 років тому

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @Tsahey
    @Tsahey 7 років тому

    AMEN AMEN AMEN Kale hiwot yasemalen

  • @ተመስገንጌታዬ-ጠ8ሰ
    @ተመስገንጌታዬ-ጠ8ሰ 7 років тому

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ያማታልፍውን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!

  • @yezelalemabatye35
    @yezelalemabatye35 7 років тому

    Lbatachin Egziabhier ytebkilin kale hiwet ysemalin Amiennn

  • @kibruassefa3691
    @kibruassefa3691 7 років тому

    kale hiwot yasemalin. le hulum endigeba argew nwu yastemarun !

  • @eneneshaalemu6440
    @eneneshaalemu6440 6 років тому

    የቅዱሳን አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት የልቤን ነው የገለፁት ጥፍጥ፡ብሎኝ ነው የተመገብኩት አባቴ ።

  • @genetberecha1271
    @genetberecha1271 7 років тому

    Kalehiwet yasemalen Abatachen!!!

  • @derejemengist7746
    @derejemengist7746 7 років тому

    kale hiwot yasemalen le abatachin

  • @ሃገሬኢትዬጵያ
    @ሃገሬኢትዬጵያ 7 років тому +2

    ያስተማረን:የተስወረውን:ምስጢር:የገለጸልን:አምላካችን:ስሙ:የተመሰገነ:ይሁን።አባታችን:ቃለሕይወት:ያሰማልን:በዕድሜ:በጤና:ይጠብቅልን።ማ/ሕ/ቅዱሳን:ኑሩልን:እግዚአብሔር:ይጠብቃችሁ።

    • @Eman-mw1jx
      @Eman-mw1jx 5 років тому

      ` እውነት #የሙሴ #ጽላት(ታቦት)
      ሀገራችን ነው ያለው?
      የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ የሙሴ ጽላት እኔ ጋር አለ ወደ ኢትዮጵያም የገባው በንጉሱ ሰለሞን ጊዜ ነው ብላ ታስተምራለች
      መፅሐፍ ቅዱስ ደግሞ ከሰለሞን በኋላ 16ኛ ንጉስ በሆነው በኢዮስያስ ዘመነ-መንግስት ታቦቱ እዛው እስራኤል ውስጥ መኖሩን በመፅሐፈ ዜና መዋዕል ላይ ተዘግቧል፦
      ዜና መዋዕል ካልዕ 35፥3 እስራኤልንም ሁሉ ያስተምሩ ለነበሩት፥ ለእግዚአብሔርም ለተቀደሱት ሌዋውያን እንዲህ አለ፦ ቅዱሱን ታቦት የእስራኤል ንጉሥ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን በሠራው ቤት ውስጥ #አኑሩት፤ ከዚህም በኋላ በትከሻችሁ ላይ ሸክም አይሆንባችሁም፤
      ከእዮሲያስ በፊት ደግሞ ምናሴ በነገሰበት ዘመን ቤተ መቅደሱ ያሉትን እቃወች በሙሉ አውጥቶ ጣኦት አስቀመጠበት
      "7፤8፤ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የሠራውን የጣዖት የተቀረጸውን ምስል አቆመ።"(መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 33:78)
      ካህናቱ ታቦቱን ተሸክመው በቤቶቻቸው ይዞሩ ነበር በዚህ ምክኒያት ነው በትክሻችሁ ሸክም አይሁንባችሁ ያለው (መፅሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 35:3)
      እንግዲህ ኢዮሲያስ የነገሰው ከሰለሞን ሞት ወደ 300 አመት በኃላ ማለት ነው ታቦቱ በዚህ ዘመን እስራኤል ውስጥ ከነበረ ወደ ኢትዮጵያ በሰለሞን ጊዜ ገባ እያለች ምትሰብከን የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ እንዴት ነው ልታስረዳን ምትችለው?
      #2 በሀገራችን የኦርቶዶክስ አማኞች ብቻ ተቀባይነት ያለው የብሉይ ኪዳን ተጨማሪ መፅሐፍ በሆነው በመፅሐፈ ዕዝራ ላይ ደግሞ ታቦቱ ከዛ በኃላ እስራኤል በባቢሎን ምርኮ ጊዜ እንደጠፍ ይናገራል
      መፅሐፈ እዝራ ሱቱኤል ምዕራፍ 9
      ቁጥር 21_23
      21 ቤተ መቅደሳችን እንደፈረሰ አታይም
      22 ግናይቱ እንደጠፍ ምስጋናችን እንደቀረ ዘመራ ዘውዳችን እንደወደቀ ተድላ ደስታችን እንደጠፍ የህጋች ማደሪያ #ታቦተ #ፅዮን #እንደተማረከች ንዋየ ቅዱሳት አንዳደፉ ምልኮታችን እንደቀረ
      23 ከዚህ ሁሉ የሚበልጥ #ታቦተ #ፅዮን #እንደጠፍች #ቀረች ከሷም ንዋየ ቅድሳቱ ተማርኮ ሄደ በጠላቶቻችን በባቢሎን እጅ ወደቅን
      ታዲያ ታቦቱ በምርኮው ጊዜ ተወስዶ ከጠፋ ዛሬም ከኔ ጋር ነው ብላ ቤተክርስቲያኗ ምዕመኑን ምታታልለው ለምንድን ነው?