በ 15 ቀን ለውጥ ይሄንን ተጠቀሙት ፀጉር ያለማቋረጥ ያሳድጋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 80

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga  7 місяців тому +7

    ua-cam.com/video/YxEQToHyB5A/v-deo.htmlsi=HiDxPhDAJuZ34dqN

  • @lulutube885
    @lulutube885 7 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን አሰራሩን ስላሳየሽን 🎉🎉

  • @SweetiePeace-pw4ef
    @SweetiePeace-pw4ef 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን እህትየ ❤❤❤❤

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 7 місяців тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሮዛየ ማሻአላህ ነሽ ዋ ውው ነው በጣምጎበዝነሽ እናመሰግናለን❤❤

  • @Khadija30-m8v
    @Khadija30-m8v Місяць тому

    ማሻአላህእናመሰግናለን❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 місяців тому

    እናመሰግናለን በርቺልን👍👍👍❤️❤️

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  7 місяців тому

      አመሰግናለው

  • @hanichotube
    @hanichotube 7 місяців тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ሮዚ እንኳን አደረስሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ዛይት ነው የስራሽው ❤❤❤

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 7 місяців тому

    As we wb ሮዝዬ አህለን እናመሰግናለን በርቺልኝ❤❤❤❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 7 місяців тому

    ዋዉ የኔ ባለሙያ በሌላ እንጠብቅሻለን❤❤

  • @Ksa-nd6zv
    @Ksa-nd6zv 10 днів тому

    ያደረቃልማረእኔእተጠቀምኩቱነበረደረቀብኝዉዴ

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 7 місяців тому

    ማሻላይ ሮዚሻ❤❤ሼር

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 місяців тому

    ሮዛዬ አረ አልተቻልሽም ይሄ ደግሞ በጣም ጉደኛ ነው ይሞከራል👏👏👏👏🌹🌹🌹

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  7 місяців тому

      የኔ ብርታት አመሰግናለው

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 7 місяців тому

    ሮዝዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው እናመሰግናለን❤❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 7 місяців тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሮዚ በጣም የምፈልገው ውህድ ነው በጣም ነው የምወደው እሞክረዋለው ቀረፋ ቅሩንፉድ የስጋ መጥበሻ አድርገሽ አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

  • @Fafimedia
    @Fafimedia 7 місяців тому

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @KsaKsa-ri7zb
    @KsaKsa-ri7zb 2 місяці тому

    Mashaalla ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 7 місяців тому

    Rozanye weda enkowan dena mateshi yemer gibaze kateyebat❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 7 місяців тому

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን 🎉

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 7 місяців тому +1

    ሮዝዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ አንደኛ የሚገርም ነዉ ሞክራለሁ ከለሩ ሲያምር ዉዴ እጅሽ ይባረክ እሺ ፍሬሽ ስለሆነ ፍርጅ የሚያስፈልገዉ እናመሰግናለን እሺ 👌❤🙏

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 7 місяців тому

    አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዚዬ ማሻአሏህ ውህድ ነው ፀጉሬ የአቺን ዘይቶች መጠቀም ከጀመርኩ በኋሏ ለውጥ አይቼበታለሁ አመሰግናለሁ ሮዚዬ😍

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 7 місяців тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሮዚ ውድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ በርቺልኝ 👍👍👍😍😘 ላይክ ሼር

  • @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
    @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ 3 місяці тому +5

    እረ 15 ቀን ልሞክረዉ ከሰራ ላይክ አረግሽ አለሁ አትዋሹ ያረብ

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 7 місяців тому

    ሰላም ሰላም ውዴ እዴት ነሽ በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን ❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 місяців тому

    Like and share👍👍❤️❤️❤️

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  7 місяців тому

      ሉላዬ ቃላት የለኝም ዩቱብ ከጀመርኩ ጀምትምረሽ እስከዛሬ ድረስ ሼር እያረግሽልኝ መልካም ውለታሽ ከፈጣሪ አግኝው

  • @Halima-pn9wz
    @Halima-pn9wz 7 місяців тому

    ማሸአላህ

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 3 місяці тому

    ዋው

  • @meram123
    @meram123 7 місяців тому

    ❤❤❤እሸ እናመሠግናለን ሠላም ሠላም ሁላችሁም

  • @ሀምዲያቢትከማል
    @ሀምዲያቢትከማል 7 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሮዛዬዬ❤❤❤❤

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad 7 місяців тому

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ማሻአላህ ነው ብረቻ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮዛዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ የፀጉር እስብረይ ነው እናመሰግንአለን

  • @EldanaBefkadu
    @EldanaBefkadu 25 днів тому

    firij wust baykemet mn yihonal pls nigerign

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z 6 місяців тому

    🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 місяців тому

    እናመሰግንሻለን እህቴ

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 7 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካቱሁ አሀል ሮዚ ወዲህ ማሸላህ😍

  • @Om_omer-z
    @Om_omer-z 7 місяців тому

    يعطيكم العافيه دمتم بخير

  • @MameNas-ri3ix
    @MameNas-ri3ix 4 місяці тому

    ❤❤ሠላምነወ❤

  • @selamlove7d
    @selamlove7d 7 місяців тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል ውደ

  • @Hwii-j2i
    @Hwii-j2i 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 7 місяців тому

    👌👌💪

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 7 місяців тому

    ሰላምሸ ይብዛ ዋውውውው

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube 7 місяців тому

    አሰላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ማሻ አላህ

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 7 місяців тому

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉🎉😊😊

  • @TyDh-fk7zz
    @TyDh-fk7zz 2 дні тому

    😂😂ስራሽ ጥሩ ነው ግን በ15ቀን የማይታመን ነገር ነው 15 ወር ለማለት ፈልገሽ እንደሆነ ተስፋ አለን😊

  • @EjigAssefa
    @EjigAssefa 4 місяці тому

    ሰላም የትነዉ የሚሸጠው

  • @AdeyDemek
    @AdeyDemek Місяць тому

    አየተጠቀም በየቀኑ ምታጠብ አያስፈልግም,??

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 7 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ አሪፍ ከሆነ እሞክረዋለሁ የኔ ቅን ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 7 місяців тому

    ሰላም ሮዚ ሰላምሽ ይብዛ
    ቁርንፍድ ቀረፋ ሩዝ ሜሪ ለአስር ደቂቃ አንተከተክሽው ከለሩ ያምራል
    ዝንጅብሉ ለብቻ ፈቅፍቀሽ አወጣሽው ውሀውን
    የዝንጅብ ውሀና የቀለልሽውን ውህድ ውሀን አጥለሽ አቀላቀልሽው በነገራችን ላይ ቢጠጣም ለውጥ አለው ማለቴ ዘይት ከማድረግሽ በፊት😅😅😅
    ዘይት አድርጎ ደሞ ለፀጉር ምርጥ ነው ሁለት መሆናችሁ ደሞ እርስ በራሳችሁ ደሞ መሳጅ ትደራረጋላችሁ
    ይመችሽ ሁልግዜም የምትሰሪው ትሪት መንት ጥሩ ነው

  • @getachewgebire
    @getachewgebire 2 місяці тому

    yekerta roziy zengebeli yashebetali mibalew mendenew

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 3 місяці тому

    ቁሩንፋድ ትንሽ ቀርፋ ቀቅዬ ያስቀመጥኩት ውሐነበር ለሶስትአመትልጄ እና ዝንጅብሎን ልቀላቅልበት መልሺልኝ

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 7 місяців тому +1

    ሮዚ፡አባክሸ፡ወረቃገሬየሚባለውቅጠል፡ በአማርኛ፡ምን፡ይባላል፡እባከቨንሰሙንንገሬኝ

    • @SHiSHiG
      @SHiSHiG 8 днів тому

      የወይን ቅጠል

  • @SafyaAli-p1o
    @SafyaAli-p1o 3 місяці тому

    as Wr wb rozi leforofhr ymion negrig

  • @MhiratTadele
    @MhiratTadele Місяць тому

    ለውጥ የለውም

  • @feke2tube
    @feke2tube 7 місяців тому

    ማሻአለህ ሮዝዬ ዋውውውውውውውውው በጣም አሪፍነውውውውውውው እናመሰግናለን

    • @fathimasila6910
      @fathimasila6910 7 місяців тому

      መቼ ሞከርሹ😂

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  7 місяців тому

      ❤❤❤😂

    • @feke2tube
      @feke2tube 7 місяців тому

      @@fathimasila6910 ላላላ 😍አሰራሩሰለተቸኘነወ😍😍😍

  • @EmebetSisay-t2y
    @EmebetSisay-t2y 3 місяці тому

    የሚረጋው ኮኮናት ይሆናል

  • @MameNas-ri3ix
    @MameNas-ri3ix 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @SUMERAMohammad-d6e
    @SUMERAMohammad-d6e 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Ameena-b7m
    @Ameena-b7m 20 днів тому

    ❤❤❤❤