Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የአዲሱ ቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ua-cam.com/video/E7d1GyBz-kQ/v-deo.html
ቴዲዬ በአዲሱ አርጌሐለዉኝ እቦክህ ቴዲ ቻናሌ አዲስ ነዉ አስተዋዉቅልይ በእግዚአብሔር ከቨዲዮክ እታች አርገህ ስሞትል
Bteme asatshene tekekelegn ysdegle
የኔ ነው ትክክል የነሱ ትክክል አይደለም አይባሉም ሁሉም የየራሱን እንጀራ ነው ሚበላው
ደምርኝ ማማየ
ልክነሽ እህቴ
@@ጓልትግራይለምለምግጀት በቅንት ደምሪኝ
እውነትሽን ነው እረ
@@lloveethiopa7130 መጥቻቻቸሁ ወደቤትሽ ወደቤቴ ነይ እማ
ትክክል አደለም አይባልም አሰራርሽን አሳይ እንጅ እህቴ አረፍ ነው በረቺ
U
Xxxxxx
Zzzzzzzzzzz
Ask
ሥራሽ ጥሩ ሊሆን ይችላል ነገር ግን እኛ ሐበሾች ምቀኝነታችን ስለሚጎላ የራሳችንን ፍጹም እናደርግና የሌላውን ማጥላላት ተገቢ አይደለም።
የኔውድዛሬልጀምርነው.ጥሩአጠቃቀምእደሆነተስፋአለኝ🎉🎉🎉🎉🎉
የሰው ስራ ትክክል አይደለም አይባል ሲቀጥል በራስሽ ፀጉር ሳትሞክሪ ሞክሩት ማለት ተገቢ አይደለም
እውነት ነው እኔ እየተጠቀምኩት ነው ፀጉሬ በጣም ልዩነት አለው ከበፊቱ👍👍👍
ቀቅለሽ ነው አጥበሽ?
W×wwww××2w×
@@ኡሙአይመን-ኰ9ቈ wmkjjwm?m
እንዴት ናው የተጠቀምሽው??
አው በጣም ለውጥ አለው
en ብቻ ትክክለኛ ማለት ጥሩ አይደለም ሁሉም ለራሱ ትክክል ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ❤
ታድያ የምንደባልቀው ከሆነ ማጠብ ለምን አስፈለገ
የራስን ሲቆርሱ አያሳንሱ አሉ የሌላወቹ ልክ አይደለም 😂😂😂😂
ለእኔም አስቆኛል ይሄ ንግግር
ክክክክ
እኔም ገርሞኝ
ትክክልእህቴ
Kkkkk betam emtegermnat
በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለው
ጥሩ ልሆን ይችላል
WOWthank you somouch Sister every
አሰፍፈርሽ እራሱ ሁለት ያልሽውን አንድ ብታደርጊው ይሆናል
Blasikuma tenafake endehon new?
የኔ ነው የሚያምር አይባልም ማኔ
አይ ተጥቅሙ ይልቅ ድካሙ እቃውን ጨሪሰሽ አውጣሽው እደመዳም ማጠቡም እንድ ስራ ሆነ የቃው አዬዬዬ ስው በሪበሬ ሽሮ ነው የቀራችሁ ኮሎሮክስም ለፍቅር መዳኔት ሆነ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እውነትሽ ነው ቃረያም እኮ ተብሎሎአል ወፍራም ቃረያ በጣም ነው ሚገረመው
ክክክክክ
@@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ ክክክክክኬ ይላሉ ደፈሪ ናቸው ጉድ ነው እኮ 😳😳
ክክክክክ እኮ
ሀሀሀ
betam arif new
Laa ijino hendee yee sarashuu inate bay
Ok❤❤❤❤❤❤
Aseraresh teru ymeselal thanks
Wow Tnx
Selam selam bexam harf seranew bertulen enamesegen alen
አቺግን እህታችን ትክክ ለኛ በተረ ጋጋ መፈስ ነው የም ታስ ረጂው መጣደፋ የለ ተባረኪ
ጠያቄ አለኝ እሩዙ ከተጠበ ለምን መልሠሺ አፈላሺው እረ በናትሺ ላች ተቀቢው ይጠቅምሻል የታጠበ የሩዝ ውሀ ከንፁህ ጋር ለምን ይጨመራል
እንደው ልፊ ቢልሽ ነው ምን ልዩነት አለው አጥበሽ መጨረሻላይ ደባለቅሺው እኮ ጥቅሙ ምድነው የውሃው ለየብቻ መደረግ
ኪኪኪ አረ እኔ ም ገርሞኛል
ልፋት ብቻ 3እቃ ለምን እንዳስፈለገት አየ ጉድ
ልዩነት አለዉ
Ewnet new yene yibeltal aybalim
አሬፍ ነው በርች ግን ለሚነቃቀል ይሆናል
እናመሠግናለን
እሺ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ለምሳሌ ብርቱካን ባይኖረኝሰ ምን ልጠቀም
እሽ እናመሰግናለን
👍❤
K aref nw gen enate raschu lay mokerachu lmn atasayum
እሺ እሞክረዋለው❤❤❤❤❤
Waw mashalah beq beq bey beteseb hugyelshalew anchim beq bey
thank U.
እናመስግናልን
ለረመዳን አፍጥር ሾርባ ያቀረብሽ ነው ሚመስለው
Wow grum new❤❤❤❤✌
Reffensa gogee Malii gonne laffisuu dandenyaa?
Oboleti koo cocnt zeyiti fayadmi
Hair mask mndnew
የኔ ፀጉር ችግር አለበት እሱም ምንድነው አንድ ፀጉር ሁለትና ሶት አረት መንታ ናቸው አያድግልኝ መፍተው ምንድነው ልቆረጥም አስበ ደግሞም ይበላሻል ብየ ዝም አልኩ ?
ቀረጪው ጫፍ ጫፋን
thank u. plese I ve questions 1. maskemet yeleben frije west new weys? 2. banetatebew metfo new weys?
firje weset bikemet arif new Betam mekoyet yelebetem
@@AbugidaMedia thank u
Ehe mn ylutal xegurachin kishne bet hone beka🤔🤔
😂😂
Yetbshwen mkelakel ylbshm mknyatum le tsegur ayasflgm
Ymegmeryawen yeruz embe bendfaw ayshlem bzu koshasha alw eko astyayt know?
እቃውን ማንሊያጥብ ነው ይህ እማ የመዳምን ነገር አመጠሽው እኮ
Oiuim
😀😀😀😀😀😀😀😀
አረይመቺሺ የመዳብ እቃ አቅቶናል ደም እስምጨመረቺልን😂😂😂
እውነትሽን ነው
😅😅😅😅ወየው
Endagersh new men luynet alew. Endesu aybalm.
እህቴ እኔ 22 አመቴ ነዉ ፀጉሬ ግን ካሁኑ እየሳሳብኝ ተቸግሬያለሁ.. ያልተጠከምኩት oil የለም አንቺ ምን ትመክሪኛለሽ?
ሙዝ እና እንቁላል በጣም ጥሩ ነው ያበዛል
ኦይል ከሆነ ካስተር ልትታጠቢ ስትይ ተቀብተሽ አሳድረሽ በማግስቱ መታጠብ ግን ውድ ነው ቅባቱ
እዉጪ ነዉ ወለ ከተላጃ የሚቀመጠዉ እህት ከጨርሰን ቡሀላ
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ለውጥ አይቼበታለሁ ግን ፀጉሬ እየደረቀ ይነቃቀላል አጠቃቀሜ ግን ቀን በቀን ነው የምቀባው ችግረ አለው እህቴ
Isua yemitihedaow mangad fistum tikikil aydalam taxanqaqu
እሷ የምትሄድበት መንገድ ጥሩ አይደለም ከምትይ ለጠየኩሽ ጥያቄ ምላሽ መስጠት ነው እንጂ ተጠንቀቁ ምን ያስብላል እኔ ጥያቄ ነው የጠየኩሽ እህት
@@abebebethelehem2731 Inna Antee ba Lela mangad mokir Ina iy majamariya
አዎ ችግር አለው በቀን በቀን አትጠቀሚ ፕሮቲን ትሪትመንት ስለሆነ ያደርቅብሻል ይነቃቅልብሻል እንደ ፀጉርሽ አይነት በ15 ወይም በወር 1 በቂ ነው ውዴ። ለበለጠ መረጃ ሪታ ኤልዱ ቻናል ላይ ገብተሽ ማየት ትችያለሽ
Wow
Thanks
Good
Salma Salma wowww
Leyunat yalawum atakabeji
በስትቀንነውየምንጠቀመው ንገራን
በሳምን አንድ ጊዜ ነዉ ይቅናሽ
እናመሰግናለን
የብርቱካን ከለለንስ ሎሚ መጠቀም አንቺልም እንዴ
አሪፍ ነዉ ሞክሬዉዋለሁግን ባዴ እጣቢ በቂነዉ
እዴትአድርገሽነው።በጣቢውብቻነው።ፀጉሬእረዝምነውግንሥሥነው፡ከግባሬአጫጭርአለ፡አጠቃቀምሽንንገሪኝ፡መዳምቤትአይመችምየተቀቀለ፡ውሀውንብቻከሆነችግርየለም፡ከቻልሽመልሽልኝሀቢቲ
@@azizainternational9719 ውዶችእባካችሁፀጉሬእየተነቃቀለአለቀብኝምንላድርገውእባካችሁምክራችሁንለገሱኝ
@@abelkassahun6168 እኔ የመዳም እሮዝ ስሠራ1:30 ውሀውሥጥ አቆየውት ከዚያ ውሀውን አጥልየ የብርቱካን ልጣጭ ጨመርኩና ትንሽ አፈለውት ከዚያ ሁሌም እየተቀበው ከሁለት እጎነጉነዋለው ሣምት ተጠቀምኩት ሥታጠብ ብዙም አረገፈም ሁሌም ሥታጠብ በጣም ነው።ፀጉሬ የሚነቃቀል ግን የሮዙን ውሀ ተጠቅሜ ሥታጠብ ትንሽ ነው።የረገፈ መዳም ሁሌም ሮዝ አትሠራም አጠቃቀሙ እደዚሕ አይደለም ግን እኔ ሥለማይመቸኝ ነው።መዳም ቤት መሢን ይውቲበር እይናተጠቀሚ
ውሀውን ለእጅሽ ነው እንዴ የሠራሽው
ግን የመጣም ቅመሞቺ ወላሂ እኔ የዛሬ እመት ይቶበሮቺን እየተከታተልክ ያረጎትንነው የማርገውነበር ግን አምና ተምሜ ልሞት አላህነው ያተርፍኚ በግዲ ሃኪምገብቸነው የዳንኩት
Hi ihte eshi❤❤❤❤❤❤❤
Wooooow
be netsu weha becha new mecheresha lay mentatebew weys be condishiner bihon cheger alew?
አታነካኪ ዝምብለሽ መደባለቅሽ ካልቀረ ለምን አጠብሽው 😋
ለእጂሽ ነው የሰራሺው
አረ መዳም ዬት ነሽ በንሮ ውድነት ውውውውው😊
ሰወችየ የጠቆርን ሰውነት በምን ይጠፋል ሰውነኔን ያሳከኛል ሳከው ይደማል ከዛ ይቆስላል ይድናል ከዛ ይጠቁራል እር መላ በሉኚ ጎደኞቸ ባአላህ
ሎሚና ስኳር ተጠቀሚ ግማሽ ሎሚ ከዛ ስኳር ነስንሰሽ ማሸት እደዛ ሞክሪው እህት
@@betlhmbetlhm9263 እሺ ሁቢ
እይኔም እዳች ነኝ ምን ይሻላል
Gn Kaladegelign ekesishalew
❤❤❤❤❤❤
OK ok
Beshanfo nawu woyes besabuna nawu min tatebewu ?
አውልክንሸ ገን የሰው እንጀራ አታበላሸ
betam lehitochachin yemitekim video new enameseginihalen
Amesegenalehu brother
ቅባቱን የት ይገኛል
lewend ayihonm?
ሎሚብናረግሥ ብርቱካንባይሆን ምችግርአለው
Wooow
በጣምጥሩነወ
የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ አሉ ያገሬ ሰዎች
ባንታጠበው ንጹህ በሆነ ጸጉር ብንቀባው
Selam eheta Enpuan dena metashi 💚💛❤🙏
ሳንተጠብ ሶስት ቀን ባናቆየው ችግር አለው
የእኔም ጥያቄ ነው እኔ ሁሌም ማታ ማታ እየተቀባሁ ነው ማድር ፀጉሬን ደግሞ በሳምንት ነው ምታጠብ ያ ማለት ስህተት እየሰራሁ ነው ባለት ነው
It that is true it grows hair
Wowwww
ብረትድስትሽን ቀይሪው
Ena msgenleni
በቀን በቀን ናው ወይስ
እየምከርሺዉ አሳይን😂😂😂 በሰዉእጀራአትግቢየነሱጡሩአደለምየኔነዉትያለሽ
ግን ይቅርታ ከዝ ሁሉ ሊፍት አንድ ላይ ማቃቀል
❤❤❤🎉🎉🎉
TEKEKEL.HULUM.YENESIBUN.NEW.MIBELA.
ሥራዉን ማን እየሠራልሺነዉ እረ እረሣሺዉ የመዳምን ሥራ
ሀሪፍ ነው
ሳይታጠብ ቢቀቀልስ፣ እጣቢውን ከመውሰድ፣
Hi❤❤❤❤hulu
ኪለሲከሉ ቢቃርስ ጆሮዬ ደማ😢😢😢
Kelelochu men lyunet alew.
ሰላም እህቴ አዲሰ ዩቱበር ነኝ አበረታችኝ ሼር አርጊኝ እህቴ አመሰግናለዉ
As wr wb selmnew
ብንጠጣው ችግር አለዉ
ክክክክ አይ ችግር የለውም
😍😍
የአዲሱ ቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ua-cam.com/video/E7d1GyBz-kQ/v-deo.html
ቴዲዬ በአዲሱ አርጌሐለዉኝ እቦክህ ቴዲ ቻናሌ አዲስ ነዉ አስተዋዉቅልይ በእግዚአብሔር ከቨዲዮክ እታች አርገህ ስሞትል
Bteme asatshene tekekelegn ysdegle
የኔ ነው ትክክል የነሱ ትክክል አይደለም አይባሉም ሁሉም የየራሱን እንጀራ ነው ሚበላው
ደምርኝ ማማየ
ልክነሽ እህቴ
@@ጓልትግራይለምለምግጀት በቅንት ደምሪኝ
እውነትሽን ነው እረ
@@lloveethiopa7130 መጥቻቻቸሁ ወደቤትሽ ወደቤቴ ነይ እማ
ትክክል አደለም አይባልም አሰራርሽን አሳይ እንጅ እህቴ አረፍ ነው በረቺ
U
Xxxxxx
Zzzzzzzzzzz
Ask
ሥራሽ ጥሩ ሊሆን ይችላል ነገር ግን እኛ ሐበሾች ምቀኝነታችን ስለሚጎላ የራሳችንን ፍጹም እናደርግና የሌላውን ማጥላላት ተገቢ አይደለም።
የኔውድዛሬልጀምርነው.ጥሩአጠቃቀምእደሆነተስፋአለኝ🎉🎉🎉🎉🎉
የሰው ስራ ትክክል አይደለም አይባል ሲቀጥል በራስሽ ፀጉር ሳትሞክሪ ሞክሩት ማለት ተገቢ አይደለም
እውነት ነው እኔ እየተጠቀምኩት ነው ፀጉሬ በጣም ልዩነት አለው ከበፊቱ👍👍👍
ቀቅለሽ ነው አጥበሽ?
W×wwww××2w×
@@ኡሙአይመን-ኰ9ቈ wmkjjwm?m
እንዴት ናው የተጠቀምሽው??
አው በጣም ለውጥ አለው
en ብቻ ትክክለኛ ማለት ጥሩ አይደለም ሁሉም ለራሱ ትክክል ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ❤
ታድያ የምንደባልቀው ከሆነ ማጠብ ለምን አስፈለገ
የራስን ሲቆርሱ አያሳንሱ አሉ የሌላወቹ ልክ አይደለም 😂😂😂😂
ለእኔም አስቆኛል ይሄ ንግግር
ክክክክ
እኔም ገርሞኝ
ትክክልእህቴ
Kkkkk betam emtegermnat
በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለው
ጥሩ ልሆን ይችላል
WOWthank you somouch
Sister every
አሰፍፈርሽ እራሱ ሁለት ያልሽውን አንድ ብታደርጊው ይሆናል
Blasikuma tenafake endehon new?
የኔ ነው የሚያምር አይባልም ማኔ
አይ ተጥቅሙ ይልቅ ድካሙ እቃውን ጨሪሰሽ አውጣሽው እደመዳም ማጠቡም እንድ ስራ ሆነ የቃው አዬዬዬ ስው በሪበሬ ሽሮ ነው የቀራችሁ ኮሎሮክስም ለፍቅር መዳኔት ሆነ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እውነትሽ ነው ቃረያም እኮ ተብሎሎአል ወፍራም ቃረያ በጣም ነው ሚገረመው
ክክክክክ
@@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ ክክክክክኬ ይላሉ ደፈሪ ናቸው ጉድ ነው እኮ 😳😳
ክክክክክ እኮ
ሀሀሀ
betam arif new
Laa ijino hendee yee sarashuu inate bay
Ok❤❤❤❤❤❤
Aseraresh teru ymeselal thanks
Wow Tnx
Selam selam bexam harf seranew bertulen enamesegen alen
አቺግን እህታችን ትክክ ለኛ በተረ ጋጋ መፈስ ነው የም ታስ ረጂው መጣደፋ የለ ተባረኪ
ጠያቄ አለኝ እሩዙ ከተጠበ ለምን መልሠሺ አፈላሺው እረ በናትሺ ላች ተቀቢው ይጠቅምሻል የታጠበ የሩዝ ውሀ ከንፁህ ጋር ለምን ይጨመራል
እንደው ልፊ ቢልሽ ነው ምን ልዩነት አለው አጥበሽ መጨረሻላይ ደባለቅሺው እኮ ጥቅሙ ምድነው የውሃው ለየብቻ መደረግ
ኪኪኪ አረ እኔ ም ገርሞኛል
ልፋት ብቻ 3እቃ ለምን እንዳስፈለገት አየ ጉድ
ልዩነት አለዉ
Ewnet new yene yibeltal aybalim
አሬፍ ነው በርች ግን ለሚነቃቀል ይሆናል
እናመሠግናለን
እሺ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ለምሳሌ ብርቱካን ባይኖረኝሰ ምን ልጠቀም
እሽ እናመሰግናለን
👍❤
K aref nw gen enate raschu lay mokerachu lmn atasayum
እሺ እሞክረዋለው❤❤❤❤❤
Waw mashalah beq beq bey beteseb hugyelshalew anchim beq bey
thank U.
እናመስግናልን
ለረመዳን አፍጥር ሾርባ ያቀረብሽ ነው ሚመስለው
Wow grum new❤❤❤❤✌
Reffensa gogee Malii gonne laffisuu dandenyaa?
Oboleti koo cocnt zeyiti fayadmi
Hair mask mndnew
የኔ ፀጉር ችግር አለበት እሱም ምንድነው አንድ ፀጉር ሁለትና ሶት አረት መንታ ናቸው አያድግልኝ መፍተው ምንድነው ልቆረጥም አስበ ደግሞም ይበላሻል ብየ ዝም አልኩ ?
ቀረጪው ጫፍ ጫፋን
thank u. plese I ve questions
1. maskemet yeleben frije west new weys?
2. banetatebew metfo new weys?
firje weset bikemet arif new
Betam mekoyet yelebetem