ሳዳት ከማል ሆይ! ኧረ ተማር!!ነብዩን አይጠቅሙም እያለ አፉን የሚከፍተዉ ጃሂሉ ሳዳት ከማል ይሰማ እንደሁ ንገሩት!!
Вставка
- Опубліковано 6 лис 2024
- #ለተጨማሪ_ትምህርቶች_ቻናላችንን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ
┏━ 💗 ━━━━ 💗━
አድራሻችን👇👇
*telegram.me/ni...
On UA-cam👇👇👇
www.youtube.co....
www.youtube.co....
Facebook / nusaulmesharie* /
┗━ 💗 ━━━━ 💓━
#የኔ_መንገድ #yene_menged#Yasin_Nuru#Halal_arts #Sadat_Kemal#ስልክ ጠለፋ #ከእርቀት_ስልክ_ጠለፋ #የሰው_ስልክ_ጠለፋ #ኢሞ_ጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic #ጉድ_እስከ_እሁድ #ሃላል_አርትስ #Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianAr mtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #mikishow #senseletdrama #HuluDaily #Seifufantahun #seifufantahunonebs #As/[7hurka #ashr #Halal_Media ,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha TV,#አፍሪካ
ኡስታዝ ስዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታው 👍👍👍👍
አላህ የህፈዝክ ሳዳትየ አቡ መሬምዋየ ኑርልን አላህ ከነቤተሠብህ ከክፉ ይጠብቅህ ያረብ
ሰደትን እነ የመሰሉት እውነት ምነገሩት አለህ ይጠብቅ❤❤❤❤❤❤
ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ
ሳዳት ጀግና ነህ አላህ ያፅናህ ወንድምችን
አተራሥህ ተማር ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም መሥጠትም መሣትም መግደልም ማዳንም ስልጣን የላቸዉም አሏህ ብቻ ቢሆንጂ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የአሏህ መልእክተኛና ባሪያ ናቸዉ የልስልጣናቸዉ ስልጣን መሥጠትም እሳቸዉም ተናግረዋል ከፍ ከፍ አታድርጉኝ ኢሣ አለይሂ ሠላምን ነሳራወች ከፍ ክፍ እንዳረጉት ብለዋል የቢደአ ሰወች አሺሩኝ ዉሠዱኝ ስጡኝ የምትሉት ነብዩንስለሆነ ለዛ ነዉ አይጠቅሙም ያልህ እጂ ጂህልና የቤቱዉን የሠራዉ የቢደአ ሰወች ላይ ነዉ
ምርጥ የዘመናችን ጃሂል ነህ እሽ ሳዳት አላህ ይጠብቀዉ ሽርካቹ አተሪምሱ የሽርክ መናኸሪ ናቹ ደሞ ወሀብያ ዬላሉ ዉሀ ዬብላቹ
አሰማም ለነገሩ ጆሮ ብቻውን ምን ያረጋል
ሳአዳት ከማል አቡ መርየም የተውሂድ አርበኛ አንት የሚጠሉት ጥመታቸውን ስለምታጋልጥ ነው አላህ በኻቅ ላይ ያፅናህ
አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ዘፍኞች
ኡስታዝ ሳዳት الا يحفظك الله يطول عمرك الله يخليك جزاك الله خيرا في الدنيا وفي الاخره
ኡስታዝ ሰደት አላህ ይጣብቅክ
አህበሾች ጨርሰችሁ ለሰት ፊደል ሁኑ እሱ ወሸተችሁን ስለ ሚየገልጥበችሁ አትወዱት እሱ ግን መቼም ቢሆን ጀግነ ነው💪💪👈
ሳዳቴ ከማል አላህ ይጠብቅህ
ሳዳትከማልን አላህይጠብቀው
ኡሳዝስዳትከማል ስንወድህኮ የኛጀግና
ኡስታዝ ሳሣትእዉነትተናሀቅንነዉየሚያስተምርዉ ጀግና ከሆነችሁበሺርክ የሚጨማለቅ ወገናችሁንአስተምሩአስታዝ ሣዳትበቁረአንናበሀዲስ ደሊልይዞነዉየሚናገረዉ
አላህ ሂዳይስጣችሁ እራሳችሁ ናችሁ ጃሂሎች ሳዳት ከማልን አላህ ከናተና ከመሠሎቻችሁ ሸር አላህ ይጠብቀው አታፍሩም ደግሞ
አሚንንንንን ያርብ
ጀዛኩሙሏሁ ከይርን ኡስታዝ ሳዳት።አላህ ከሸራቸው ይጠብቅህ
ሳዳት ከማል ለዲኑ ጠበቃ አላህ ይጠብቅህ
ሁስታዝ ሳዳት ጀግናነዉ እዉነቱን ቢመራቹም ዋጡት።
አንዋር ከሰለፍዮች የሚነሳውን ጥያቄ ረምርሞት አለፈ ይልቅ ሀቅን ብትይዝ በልበ ሙሉነት ታስተምር ነበር አላህ መልካሙን መንገድ ይምራህ እኛንም ያፅናን
እውነቱን አሏህ ከናንተ ሴራ ይጠብቀው ሳዳትን
👹
ከነፍሱ ከሸይጣንም እና ከየሁያ ሴራ አላህ ያፅዳው !!
አሚንንንንንንንንንን
የኛ ጀግኖች አሏህ ይጠብቅልን😘😘😘😘🐅
እናት አህ ባሽ የጥምት አንጃ ቁር አን እና ሀዲስን አትክትሉም እኮ አላህነም ትቃር ናላችሁ ታሻር ካላችሁ ሳዳት ከማል ሰለፍያ የተውሂድ አብሳ ነው እ
የሱንያህል ብታቁ እማ እደዚህ አደነቁሩም ነበር አላህ አረጂምእደሚ ይሰጠው ሳድሰ ከማል እናተ ሺረክላይ ተዘፍቃቹሁ ሞት እዳይቀድማቹሁ
ሳዳታችን አቡመሬም አላህ ከፍያድርግህ ያረብ የተውሂድ አርበኛ ።ያሰላም እዴት እደሚ መራቸው ተመልከቱ ሳዳታችንንንንንን ያሰላምአላህ መሰለሎችክን ያብዛልን ።እነኝህ ጅቦች
ሳዳት ላይ ወረድ በል የተዉሂድ ጀግና ነዉ
ማሽ አለሀ ማሽ አለሀ የኛ ጀግና ለዚህ መሃይም ላከ ልኩን ነገሩት ስደት ሆይ ልምከርህ መጀመር ትማር ከዛ ትናገር የ ጃሂል ምንም ምትዉቅው ነገር የለም ግን አዋቂ አዋቂ ትሆናላ
አንቴ ቅድምየ ሰለም በንቴ ለይ ይሁን ምማክርክ ነጋር አንድን ነጋር ለመፍረድ አትቾክል በእውቅነ መን እንደምበዛ ሶስቴ አረቴ ቼክ መረግ አለብክ እኔ ለሰደት መጋዝ ሰይሆን ሰደትን እንደምተጋዝ ምየረጋው እውቃቱነው ሰደት መለት በእትዮጵየ በእወቅነ የታየነው እሄንን ልጅ ማማሩን ቀርቶ ብሄሩን እንኳን ምን እንደሆነ አለቅም በእዉቅነ ሰደት ወይ የልጅ እንደምበዛ አንቴ መጀማርያ እወቅ ከዘ ትፈርደሌክ አሰለመሌይኩም ሰ ዐ ወ
እባካችሁ
አተነህ ጃሂል ሳዳት ጀግናነው
ከአላህ ዉጭ መድረስ የሚችል የለም ሣዳት 1000 አመት አሏህ ይስጥልን የሽርክ አጥፊ ነህ አላህ ይወደድህ
ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تباك الله
አኡዙቢላህ ከእናንተ ከስይጣን ቁራጮች አላህ ይጠብቀን ኡስታዝ ሳዳት በእናንተ በጫት በከረፋ አፍ የሚነሳ አደለም። የኛ ጀግና ኡስታዝ ሳዳት የተውሂድ አንበሳ አላህ ይጠብቅልን 🙌🙌🌹🌹🌹💐💐
👍🍇🍇🍇🍇🍇✅✅✅✅✅✅✅
👍🍇🍇🍇🍇🍇✅✅✅
ወላህ የልበዬኖው ያወረሹ እስታዝ የተውሕድ ኣርበኛ ወደፍት
ጠለቶችህ ሁሌም ይዋረዳሉ አንተ የዲን ጀግና
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ተአላ ወበረካትሁ ባረከሏህ ፊኩም ኡስታዝ
ሣዳት ይለያል አላህ ይጠብቀው
አሏህ ከናንተ ሸር ይጠብቀን ኡስታዝንም ረበል አለሚን ይጠብቅልን ደሞ ሀዲሱን ታዟዙሩታለቹ ኣ ቀጣፊ ሁላ አንተን ብሎ ኡስታዝ ሀርፍ በደንብ ቅራ መኻሪጀል ሁሩፍ ሌላው ላይ ትደርሳለክ
قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: حَيَاتِي خَيْرٌ لَكُمْ ؛ تُحدثُونَ وَيُحدثُ لَكُمْ، وَوَفَاتِي خَيْرٌ لَكُمْ ؛ تُعْرَضُ عَلَيَّ أَعْمَالُكُمْ، فَمَا رَأَيْتُ مِنَ خَيْرٍ حَمِدْتُ اللَّهَ عَلَيْهِ، وَمَا رَأَيْتُ مِنَ شَرٍّ اسْتَغْفَرْتُ اللَّهَ لَكُمْ
ኡኡኡኡኡኡ ኢነንተ ጠመመዉች አለ ይመልሰቹ። አሁን ሼኪ የምቲሉት በዉነት ሼኪ ነዉ ሣደት አለሀ የጥነህ በርተልን የኘ ጀጊነ። ኢንሸአለ በለሀ ፍቀዲ ተዊዲ የበለይ ትሆነለች ጥርጢር ዬለዉም ኢናንተ ለጭፈረ ብለቹ ወይንም ለሲሜተቹ ብለቹ ነው ተዊዲ ለጭፈረ አይመቺም። ኢዘ ህደቹ ጨተቹን አኝኮ ሰደት መለት ሰይጠንኒ አይጠረም ኢሱ ጊን ሚንም የለቹ ነገረ ዬለም
اللهم اهدنا واهد الضالين والمضلين.آمين. يارب العالمين.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዉሀብያ የሚባል በኢስላም የለም ትከክለኛ ውን ሰለፍያ ምን ግድ ነው አታ ሻርኩ ስትባሉ አላህ አይቅ ብለም ሚሻርክ ተኢስላም ያ ሶ ጣል እናት ኮ ተውሂድ የም ባልጨየለም ነው የምትሉት ሙሽሪክ ናችሁ
ክክክክክክክክ አይ አለመታደላቹሁ ጂህልናቹሁ በዛ አላህ ይመልሳቹሁ በሰ
መሰልችህን አላህ የብዘልን ኡስታዝ አንዋር ሀቅሀቅነዉ አቸም አየደበቅም
قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: إِنَّ مِنْ أَفْضَلِ أَيَّامِكُمْ يَوْمَ الْجُمُعَةِ ؛ فِيهِ خُلِقَ آدَمُ ، وَفِيهِ قُبِضَ، وَفِيهِ النَّفْخَةُ، وَفِيهِ الصَّعْقَةُ، فَأَكْثِرُوا عَلَيَّ مِنَ الصَّلَاةِ فِيهِ، فَإِنَّ صَلَاتَكُمْ مَعْرُوضَةٌ عَلَيَّ ، قَالَ: قَالُوا: يَا رَسُولَ اللَّهِ ، وَكَيْفَ تُعْرَضُ صَلَاتُنَا عَلَيْكَ وَقَدْ أَرِمْتَ - يَقُولُونَ: بَلِيتَ -؟
فَقَالَ: إِنَّ اللَّهَ عَزَّ وَجَلَّ حَرَّمَ عَلَى الْأَرْضِ أَجْسَادَ الْأَنْبِيَاءِ
😢😢😢ሱብሀነ አለሀ ነብየችን ሰ አ ወ ልየድኑ አይችሉም ወሸት ነው አፍህን የዝ ትታሰረለህ ምንም መረጀ ብታመጠ አልቀበልም ሰደት መቼም እውነት ነው ምነገረው
ወላሂ በጣም እየቀጠፈ ነው ጉድጉድጉድጉድ። ይሄሰውየ ጭራሽ ነብዩ ሙሀመድን ሰላሁ አለይሂ ወሰለምን ተጣራ ሻረ አላለም ያአላህ አላህ ይምራው ሚስኪኖች ለሚከተሉት እኔ የገረመችኝ ጃሂል ብላ እምትሳደበው ሰትዮ
አለህ ህዳያ ይስጣቹህ
ሀሀሀሀሀሀሀ እሲለምን ተወኪለለቹ?ቁረአንን
ለ የጎጀም በረንደ ለይ የለወ የህዚብ መፀደጀ
ወሲጥ የከተተቹ ከፈሮቺ ሰረተወል
ለመለተ አሲበቹ ነወ በእጀቹ ተገኛለቹ
ሰደትን አትሰድቡት ጀግነዉ እነንታ ነዉ ጀህል
ሳዳትዬ አሏህ ይጠብቀህ ከነዚህ ከጥመት አንጃዎች
Masha Allah Allah yezagabachwo gonqoru Allah yekfatelat hedayawon yestawo Sadat tabeyeo
እናተ ተማሩ እጂ እሠሐ አላህ ይጠብቀዉ ዉድ ኡሥታዛችን ሣዳት አለላህ ይጠብቀዉ እናተ ተምራችሀሐ እደጃሂል የሆናችሁ ቀሙሉ አላህ ሂዳ ይሥጣችሁ ተማሩ ተምራችሁ ያለአዋቂ አትሁኑ አሥተንትኑ ሥትማሩ
አንተነህ ጃሂል ቅድሚያ አንተ ጃሂል ስለሆንክ እንጂ ኡስታዛችን ሳዳት ከማል የኛ ጀግናነው አላህ እድሜውን ያርዝምልን እንደሱ አይነት ሰው አላህ ያብዛልን እንደናንተ ጠማሞች አላህ ይጠብቀን
ከሳዳት ላይ ወረድ በሉ
🌺🌺🌺🌺🌺🌹
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጃሒል ጀሂልም ነዉ የሚያደንቀዉ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
كذلك أسيادي لو تقدمون في كل دروسكم كله شرح الكلمات التي يناقشون عليها لأن المستمعين إن فهموا الأصل يسهل عليهم ما دونه، من باب المثل إذا كان النقاش حول تنزيه الله عن المكان نقدم تعريف المكان وإن كان الموضوع حول التوسل نقدم تعريف التوسل مع مقارنة ما تقوله الوهابية من أنه شرك كالتالي الفرق بين التوسل والشرك بالله وفي الاستغاثة والتبرك والزيارة نفس الأمر رفعتم رؤوسنا بارك الله فيكم الله يجزيكم خيرا
ኡሥታዝ ሣዳት ጀዛካሏሕ ኸይረ ሽረክን እሚቃወሙ መሻይሒወች ኡለሞች አሏሕ ጀዛኩም አሏሕ ኸይራን
ስለነብያችን ምንታውቃለህ የጥመት አጃ ጃሂል
ሀቁን ነው እሜዋራው እሡ
እናተ ሠው ከመሳደብ መጀመሪያ ተማሩ ታውራችሁ ጫቱ እና መዙማችሁ አደንቁሯችኋል ሳዳትን ተሳደባችሁ አልተሳደባችሁ ምኑንም አጎዱትም እናተ ለቪዝነስ ነው እኑ ለሀቅ ነው ለፍልፉ አንሠማችሁም
አረ በሳዳትማ ድምፅ አታንሡ አሡ ሀቅን ለምን አወራ ነው ያቀጠቀጣችሁ
አልቀረባችሁም ኡስጣዝ እረዝምብላችሁ አለፍልፉ እረእንተን አላህ ይምራችሁ ወይም ያጥፍችሁ
Tereu new masha Allah. Beqedmiya estates emailed qalen bemabrarat betjeman lewedefit yeteshale yemeslegnal
ኧረአተወረዲበል አጨብጫቢ
አህለን የኛ እቁወች
ሳዳት ጃሂል ነዉ
ኧእውቀት አልበው መዙመ አለህ ህደየ ይስጠቹ ሙስልም አሰደብወች አይ ወሎ በሽርክ ተዘፈክ ሆደመች
❤❤❤❤❤❤
ሠለፍዩችየ ለሁላችሁም ጀዛከላህ እንኳንም ነገራችሁት ታውረው አንገባቼው ሳዳትን ሲሰሙ ያማቼዋል እሩቃ ይሂዱ ክክክክክ
መጀመሪያ አንተ ተማርና አውራ ዲንን መለያየት የትኛው ሀዲስ ነው የፈቀደው ቅጠላም ሁላ እረፉ አላሕ ይይባችሁ ጦሱን ውጡ
እሄ ሰደት ሚበል ሰውዬ ከልክ የለፈ ቀል ዝም ብሎ የሰነዝረል ሁለችንም አልላህ ይመልሰን
👊
Barta wandemachien 🌹
እነታ ያጫት ቀሚሆች ኡስታዘችንንን ሰደትን አትንኩብን
Tesadabi
وانشروا لينك الذي ترسلونه في قنواة من تردون عليه وهذه أسرع انتشارا
Allah ytebkachu 😍😍
sadatnm Allah ymelsew sntun sew yzot gedel geba
Solelahu aleyhi weselem
ስንትን ሰው ከገደል አወጣ ብትዪ አይሻልሽም የማይመስል ነገር ከመቅጠፍሽ ምደረ ቀጣፊ
@@bahrushrefaአይደል?
እረወየው ያሣፍራል የፈትዋው መልስጭራሽ ሙታንን እርዳታ ይጠየቅትላለህ እኔለመስማት አፈርኩ አደለም ልቀበልህ
እኔምለው ሳዳት ጃሒል ከተባለ እናንተምንልትባሉ መቸም አሊም አትሉኝም ጥቅም እና ስምፈላጊ አስመሣይመች አጭበርባሪ በአላህ ድንላይ የምትዋ ሹ ኸዋሪጅ የሚለው ስም ይገባችሁ ይመስለኛል
ጃሂል ምን ያቃል ብለሽ ነው የሠይጣን ደረሰ ነው
❌❌❌❌❌
እውነት ጃሂል ነው መጀመርያ ካኡለማወች ተማር ቦሀላ ተስተምራለህ
ኧረ አተሰውየ ተው አታጃጂላቸው ማያውቁቱን የመካ ሙሽር ኮችኳን በጭቅ ጊዜ አላህን ጥርት አድርገው ነው የሚጣሩት ተው ግንአንተ በችግር ጊዜ ነብዩ ሙሀመድን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምን መጣራት ይቻላል እያልክ ነውን ??? አላህ ይምራህ። እኔኮ ግርም እምትሉኝ ሰውን ጃሂል እምትሉት ነገር
አላሕንፍሩ
እንዴ ነብዩ ሰ ዐወ ሰለዋት ሲባል መልሰ ይሠጣሉ አልተባለም
እዉነት ነዉ ሐዲስም አለ ራሳቸዉ የተናገሩት
አይ በጭፈራ ነዉዴ ታዲያ?? በማንኛዉም ሠዐት ሰለዋት ማዉረድ ይቻላል በነብያቺን ላይ ሰለዋት ለማዉረድ የግድ ዱቤ እና ጭብጫቦ ክራር እና ዱላ መሸከም አያስፈልግም እየሄዳቹ ገለቴ
ዋዳት ቅማል የቁርአንን ተርጉም በቅዠቱ እየተረገመ ለብሱ ገደልገብቶ ሰዉንም ገደል ዶለ
ያሠላምምምምሀያትትትትትአሏህይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳዳት የጅህልና ጥግ🙃🙃
አላሕ እድሜሕ ያርዝመው ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀቅ
ሲጀመር ሳዳት እሚባለው ሰውየ ኢልም የለው የለው አይመስለኚም ዝብሎ መጮህ ብች
ዝም ብለህ አዘባርቅ መጀመሪያ ተማር ጀሂል
መረጃው ልክ አይደለም ፣ ወይስ ለተክሲሱ ማለቴ ( በሂወት ያለ በሚችለው ) ብቻ ይቻላል ለሚለው መረጃ አለሽ
እ ኧረ ይሄ ሰውየ እና ነብዩን ሙሀመድ ሰላሁ አለይሂ ወሰለምን መጥራት ይቻላል እያልክ ነው አላህ ይጠብቀን ከናንተ ተንኮል የሩቅን ሚስጥር የሚያውቀው አንድ አላህ ብቻ ነው ከላህ ውጭ የሩቅን ሚስጥር የሚያውቅ የለም
አች ደግሞ ሰውን አትተች የፖሰሰትሽው እህት መጀመሪያ ቁጭ ብለሽ ተማሪ የእህትነቴን ነው የምመክርሽ
OK
መጀመርያ ለሠወፈ ከ መምከር እራስህ ካወክ በቃን አያስፈልገንም
Ante kftaf afhn kfet Sadat gahilu bida newu ylal Buda yblawuna behayatu almetam Andi yenbi Sunh mujesima
ባረከሏህ ፊኩም ኡስታዝ ወጀዛኩሙሏህ ኸይረን እኛም በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያድርገን
Allah yibarksh
አሁን አብ ሃይደርን ጃሂል ካልን አሊሙ ማነዉ በአላህ ምድረጫታም
መገን ጃሂል 🙄
አሊማ በለዉሲል
Mejmriya Shirkna bida ewek antejahil
ሱባሀን አሏህ አሏህ ይጠብቀን ወላሂ ከውሀብያ ተኮል አሏህ ሂድያ ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
ክክክክክክክ አይደል
😂😂😂😂😂ጭራሽ
አላህ ይጠብቃቹ ከነዝም ሙሸቢህ ሰር አላህ ይጠብቀን
ይህ ሰው የኮፒተርሰውኮነው ምላስ እንጂ እውቀት የለውም ውሀብያ ከመሆን አሏህ ይጠብቀን
አሚን አሚን ያረብ ላአለሚን
ጉድ አንድ ሰዉ ለሰዉ ስጠራ እንዴት ከእስልምና ይወጣል ይባላል ዓጅብ ነዉ ባራከላሁ ፍክም ኡስታዜ አንዋር
የኛ ጀግኖች አሏህ ይጠብቅልን😍💚
እንደሣዳት እኮ ጅህልና ያጃጃለዉ የለም መርዞታል አቅሉን!
ያአላህ አላህን አትፈሩም ጅህልና ሰትል ከሸርክ ተጠንቀቁ ሰላለ አላህ ሂድያ ይሰጣችሁ የጥመት መድረክ ናችሁ ፎቶውንሰ ሰለጥፈ አላህን አይፈሩም
እደዚህ የሚሎቱው እኮ ሺርክላይ ሰለተዘፍቁነው ሰድብው ለራሳቹውነው
@@tube-ms3iq 👹👹
አተ ለራስህ የተጃጃልክ ነህ
ምኑ ላይ ነው ስተቱ ሳዳት ከማል እስኪ ንገሪኝ እ የኛ እንቁ
ዲቢህንቀጥቅጥከሠዓዳትጋ አትወዳደርም
አወ ዝምብላችሁ በመውሊድ አሣባችሁ ለመውሊድ የቀረበውን አጥንት ቆርጥም ሆዳም ሁላ መቸም ጫትና ድቤ ተነክቶብህነው አ
አላህ የአወርድህ አት ጅአሂለ
ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም
አሏህ ይመልሰው ጀሂሉ ሳዳት
ጃሂል የሆነበት ወይም ያደረገውን ከቁረአን ወይም ከነብያችን አለይሂሰላቱ ወሠላም ሀድስ ማስረጃ እፈልጋለሁ