😂😂 ፎቶ እየተነሳ ፎቶ ሀራም ነዉ የሚለዉ የዉሀብያ ሙፍቲ ሷሊህ ፈውዛን || ሳቃችሁን መቆጣጠር አትችሉም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 350

  • @abukalifa8396
    @abukalifa8396 2 роки тому +6

    ፎቶ ሀራም ያሉት እሳችው ብቻ ሳይሁን ተላሊኽ አለሙች ብሉዋል

  • @jemalredi1592
    @jemalredi1592 2 роки тому +24

    እጃብ ማረግ ከብዶሽ ሳለ ረድ ጎበዝ ነሽ በዚ ቁ.ደውልኝ እንወያያለን አለህ የት እንደሆነ አሰረዳሻለሁ የጫት ኡለማ ተከታይ ነሽ እኛ ግን የእልም ኡለማ ነው ምንከተለው

  • @muhammedmuhammed2023
    @muhammedmuhammed2023 2 роки тому +3

    እስኪ በፎቶ ዙሪያ የመጡትን ሀዲሶች ጥቀሻቸው

  • @nifitanifita7758
    @nifitanifita7758 2 роки тому +9

    አንችን ማነዉ አዊጥቶ የላቃቃሽ አኡዙብላህ አች ካርፈፈ የእስት ቃብር የምማልክ ነዉ ዎይስ ዬታኛነዉ ሽርክንነ ታዊህድን ላይቴሽ አታቅም ቆይ ጣብቅኝ ማልስ ሰጥሻለው

  • @amienyemam7327
    @amienyemam7327 2 роки тому +8

    አድ። ኪታብ። የማትጥፊ። ሴት። ዝም። ብለሺ። ትቀደጃለሺ። ወጋር። ጠማማ። ወልጋዳ። ጥመታም። ነሺ

  • @አብዱአሊ-ቀ1ጐ
    @አብዱአሊ-ቀ1ጐ 2 роки тому +8

    ደቆሮ ላቺነው ምክሩ ሞኝሲምክሩት የቀኑበትይመስላል

  • @zuzubinte
    @zuzubinte 12 днів тому +1

    አችስ ምን ልሁን ነዉ ምትይዉ ዝም ብለሽ እዳመጠልሽ በድነልእስለም አትቅጠፊ አሏህ ህዳየ ይስጥሽ

  • @abdrezaqkedr7514
    @abdrezaqkedr7514 11 місяців тому +4

    አላህ ሒዳያ ይስጥሽ አፍሽን ዝም ብለሽ አትክፈቺ

  • @nefisaahmedtube8288
    @nefisaahmedtube8288 2 роки тому +13

    አሁን አንች ሼይኽ ሳልህ አልፈውዛንን የመናገር ሞራሉስ አለሽ ?? ሱበሀን አላህ የሚገርመው ኮመንታተሮች ነገሩ ቢጤወችሽ ናቸው ሰውን በመዝለፍ የተካናችሁ

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 Рік тому +1

      እኮ

    • @ቢንትኡመርየሱኒዮችወዳጅ
      @ቢንትኡመርየሱኒዮችወዳጅ Рік тому +1

      ወላሂ አጀቴ አረረ ጃሂሏ ተራ ሰዎ በዚ ታላቅ አሊም ስታላግጥ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን የሷ አሊሞች እኮ ቁቡር አምላኪዎች ናቸው የጫት የነሺዳ የመዙማ አፍቃሪ የሆኑ ናቸው ለሷ አሊም ሱበሀነከ ረበና

    • @thamarhassenwello8485
      @thamarhassenwello8485 11 місяців тому +1

      @@ቢንትኡመርየሱኒዮችወዳጅ የአኼሩ ዘመን ደርሶል
      በዚች ወዳቂ መተቸት ያማል እረ አፈር ትብላ ወላሂ ታቃጥላለች

    • @Kind-m4f
      @Kind-m4f 7 місяців тому +1

      አችጠማማ መወለድ አክባሪ ጠማማ መጀመሪያ ተማሪ አች አህባሺ

    • @tamirnab474
      @tamirnab474 6 місяців тому

      ​@@Kind-m4f ወዬው በሳቅ የለሁም የስድብ ድግሪ እኮ እዳላችሁ እናቅ ነበር ባትነግሩንም ወላሂ እህት ማኢዳ ጀግና ናት ሁሉንም ጠቅቃ ታውቃለች ተሳድበህ ሙተሀል አህባሽ አላልክም መጀመሪያ አህባሽ የሚለውን ትርጉም እወቀው ምን አይነት ጉድ ነህ የአእምሮ ደሃ ማለት አተ ነህ

  • @ruman1850
    @ruman1850 11 місяців тому +2

    አላህ ሂዲያ ይስጥሽ እሳቸውን አላህ ይጠብቅልን የሣቸውን ኢልም እሮብ እካን የለሽም

  • @ggfhgjighh5178
    @ggfhgjighh5178 Рік тому +4

    አላህ ለሁላችሁም ሂዳያ ይስጣቹ አላህን ፍሩ አትከፋፍሉን አቺ ሰዉን አታበላሺ አላህን ፍሪ ደሞ ሚዲያላይ ማን ልትወጪ ፈቀደልሽ አረ ዝም በይ የሆሽ ጀናዛ ስታስጠይ

  • @zuzubinte
    @zuzubinte 12 днів тому +1

    ዋሀብየ ዋሀብየ ትለለች ዋሀብየ ምን እዳሆና ቱሩጉሙን ሰተቅ

  • @saedatube954
    @saedatube954 2 роки тому +4

    አለህ የስቱ አለህ የህዲኪ ኡኩታ አንቺ በወረሹ ወስጤ ቢየርም አልሰድብሽም እደሰቅሽ እደተለቅሺ ተውበት አድርጊ አለህ ይምረሽ

  • @Abubeker9949
    @Abubeker9949 2 роки тому +2

    ጃሂል ለዝሙት ልትጣሪ ሚድያ ላይ ተገላልጠሽ ከምትወጪ ቤትሽ ተቀመጪ

  • @asiaebrahim4038
    @asiaebrahim4038 2 роки тому +5

    ቁጥረሽን ላኪ ማማ ስቡለሽ ብዙ አታውሬ
    አ ይድኔ አሁን ደግሙ ለዚህ ሽክ ወሬ ፈለጋቹ
    አች መጀመሬ ቁራን ቅሬ አች ደግሞ ለሸኩ ፈትዎ ለሰጭ ነው ጉድ እኩነው እር ውሀ ያሳጣሽ
    አጀብ እና አንች ምን እያርግሽ ነው ሲጀመረ
    አንች አሏህን ፋሬ ማነው የፈቀደለሽ ላች ሴትሚዲያ ላይ ??????
    ማስርጃ አምጭ እደገና የሰው ስም አታጥፍ
    ስለፎቱ በቁራአን ላይ ስላለ ወስታዙች ሽረክነው አይሉም። እነል ምሰዌሬነ ወለምሰውራት አደል እሜለው
    እና አንች የታመጣሽው ሽረክ የሚለውን ወሬ ማስረጃ አምጭ
    እና ፎቱ እና ቤዶወ ይለያያል እሽ እነሱ እያስተማሩ
    አችስ ወላሂ እተ ሴቱች በሚድያ አሏሀን ፋሩ
    እኛን እራሱ ወሰወሳቹሁን። ዝምበላቹ ለብጣሽ ዶረለ በላቹሁ
    ጃሀነም የምረጣቹሁ እስትመስሉ ደርስ አታፋሩም
    50አመት 60 ወይም ከዛበላይ እድሚቸውን ከጨርሱት ጋረ እኩል እነሁናለን ስትሉ አታፈሩም አሏህ
    ጉድ ዘድሩ ሀያ እኪ መጀመሬ ይኑራቹ ሁ ሴቱች
    አች ኒቃብ ሳትለበሽ እስኪ የወጣሽበት ማስርጃ አምጭ
    እደግና ኒቃም ስለበስም ሙሉን ፍሽን ሹ ሳይሁን
    ሴቱች ሀያ ይኑርን ወላህ ሀያ የሊለው ሰው ባድ ጀሬካነው???

  • @zabebahahmad5712
    @zabebahahmad5712 Рік тому +2

    የአዋቂዎች ንግግር ለሙሀይሞች ስለማይገባ ነው እንጂ አያስቅም ነበር ደደቧ

  • @Ada-b5l
    @Ada-b5l 4 місяці тому +1

    አላሕይሕድኪ

  • @ደግነትለራስነዉወዳጆቸ

    አሏሕ ሒዳያ ይሥጥሽ ሌላ ምን እልሽ አለሑ በጣም ታሣዝኚ አለሽ ያአሏሕ

  • @rozihabeshiyah2266
    @rozihabeshiyah2266 2 роки тому +3

    😂😂😂😂 ወየዉ ወየዉ ኧረ ወየዉ ወየዉ

  • @aaag7527
    @aaag7527 9 місяців тому +1

    ውሀግቢ ውሀብኛማለት ምንማለትነው ተገላልጠሽ የአንች ረድ ማረግምንምንድነው

  • @اموعباسانشالله
    @اموعباسانشالله 2 роки тому +3

    ያረቢ በድናገት አግቸሽ ነው ያየሁሽ ካንች ድድብና ኮሜታተሮች ጎበዝ ጎበዝ እሚሉት መብዛታቸው አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @gfhdfj2210
    @gfhdfj2210 2 роки тому +1

    አሏህ የዲክ ያ ጃሂል የሰዉን ቀደር የማታቂ ተጎታች ሸህ ሷሊህ ፈዛን የዘመናችን አላማ ናቼዉ እነሱ ቀርጡኝ አሉ እንዴ አትቀርጡኝ ከሉ ከዚህ በላይ ሰይፍ ይምዘዙ የሚጠበቅባቸዉ የተጠየቁትን መመለስ ነዉ ቁርአን ሀዲስ የከለከለዉን ይከለክላሉ ባዘዘዉ ያዛለ ነዉ እንደ አህባሽ ሸህ ተብየወች ጫት በጉጫቸዉ ካልያዙ ነዉ መቼም አያደርጉትም ካሁን በፊትም አላደረጉትም ያ ከቢሳ

    • @لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب
      @لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب 2 роки тому

      በጣም አልታያትም ፈሴን በሰማአ አዳምጡልኝ አለች ልትዋረድ ፈልጓት ነው በሷ አፍ ደሞ ጭራሽ መጀመሪያ ሰው ከማስተማሯ በፊት ሴት ልጅ በሚዲያ አትውጣ የሚለውን ትዛዝ ትፈፅም

  • @EsaHamid-f2w
    @EsaHamid-f2w 9 місяців тому +1

    የኔናት ተይ ተይ ትፈርጫለሽ ከተራራጋር አትጋጭ ገና ልጅነሽ እደጊ ውይ አይዞሽ ትደርሻለሽ በርች ግን መጀመሪያ እደጊ

  • @fuadshemsu6276
    @fuadshemsu6276 9 місяців тому +1

    አስውፊረላህ ወላሂ ለኔና ላንቺ ነው ማዘን እህት አንድ ያልተረዳሽው ነገር አለ ምክንያቱም የዳዕዋ video እየሰሩ ነው እንጂ ፎቶ እየተነሱ አይደለም እንዳልኩሽ አንቺና እኔ ይቀረናል።

  • @ጎራብቻ
    @ጎራብቻ 2 роки тому +3

    የምታስቂ አንቺ ነሺ
    ምክንያቱም ጥቂት ጠባብ ጭንቅላት እንዳለሺ ነው የገባኚ
    የሳኩኚ በአንቺ ነው

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +3

    ልክ ነሺ ማማዬ 💕💕💕

  • @LakiYibaro
    @LakiYibaro 6 місяців тому +1

    አለሀ ይመልስሽ

  • @سوفيانسعيد-ص3ذ
    @سوفيانسعيد-ص3ذ 2 роки тому +5

    አላህ ሂድያ ይሥጥሽ

  • @SadikAbdelaSuleyman
    @SadikAbdelaSuleyman 5 місяців тому +1

    መጀመሪያ ሂጃብሽን ሙሉ አድርገሽ ረድ ለማድረግ ሞክሪ

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 5 місяців тому

      ሂጃብ ብለብስም እኳ ሴት ልጂ ሚዲያ መውጣት የለባትም ድምፃን ማሰማት የለባትም አላህ ይመልሳት እጂ

  • @Rahma-i8w9e
    @Rahma-i8w9e Рік тому +1

    አላህ የድያሽን ይስጥሽ

  • @rozihabeshiyah2266
    @rozihabeshiyah2266 2 роки тому +4

    የት ሄጄ ልሳቅ በአላህ 😂😂 በሲዋክክክክክ

    • @fatumayenus3170
      @fatumayenus3170 9 місяців тому +1

      አሀታህቼን አርስ በርስ ከመሃለፈ ይልቅ ምን አለ አነድ ለማደርግ ብትጥሪ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ

  • @seada2638
    @seada2638 10 місяців тому +1

    ላኢላሀኢለላህ ማለት ትርጉሙን ንገሪኝ አንች አላህን አፈሪም ሱብሀን አላህ ምን አይነት ጉድ ነው ለራስሽ ተሰተሪ ሴት ልጅ በሚዳዲያ አትወጣም በስ አላህ ሂዲያ ይስጠን እንዳዴ የምንናገረዉን አናቀዉ አትሳሳች መጀመሪያ ቆም ብለሽ አስቢ የት ቦታ እዳለሽ እወቂ

  • @maruftemam856
    @maruftemam856 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ጀግኒት 💚💚💚

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    መጀመሪያ ውሀብያ ማለት ምን ማለት ነው ውሀ ይውሰድሽ

  • @jolyniky2649
    @jolyniky2649 2 роки тому +2

    ፎቶ ሀላል ነው ያለሽ ማነው አሥተውለሽ ሙተሻል እና በዚ ተገላልጠሽ ወንድሞችሽን እየፈተንሽ ነው የምታሥተምሪው አሁን ሣቂ ነገ ታለቅሻታለሽ አንቺ ዛሬ ለላይክ ለሠብሥክራይብና ለትንሽ ብር ብለሽ እዚ በተበሩጅ ተገላልጠሽና እራሥሽን አዋርደሽ ያንዱን ጥፋት ለማረም ትጥሪያለሽ መጀመሪያ አቺ ራሥሽን እረሚ ፎቶ አንሺወችም ተነሽወችም የተረገሙ ናቸው ተብሏል ። ሡባሀን አሏህ አሏህ ሂዳያ ይሥጥሽ በጣም ነው ያናደድሽኝ ሀያዕ የሚባል ነገር አለ እሥኪ ሥለ ሀያዕሽ ተማሪ መጀመሪያ

  • @brothersister-g5k
    @brothersister-g5k 8 днів тому

    ስለ ረዱ ከመሄዲሽ በፊት ስለ ሴቶች ነቢያችን (ሷ ዐ ወ) ምን አሉ የሚለዉን ተማሪ.

  • @عبدالصمدالسلفي
    @عبدالصمدالسلفي Рік тому +2

    ወላሂ ነው እምልሽ ሚስቴብትሆኝ እማደርግሽን ወላሂ አላህያቅነበር

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol Рік тому +1

    አላህ ይምራሽ

  • @zinetfentaw3380
    @zinetfentaw3380 2 роки тому +1

    ኧረ ተውግን አቅልይስጣችሁ እዳው በምንኛውነው የኛ ጀግና የምትሉት እንኳንስ የአካል ሂጃብ ሊኖራትቀርቶ የንግግር ሂጃብየላትም አዋቂነን ከምንል አላዋቂነት ብንኖር ሀጢያት አይደለም

  • @Sነኝስደተኛዋ-h3w
    @Sነኝስደተኛዋ-h3w 2 роки тому +1

    ባረከሏሁ ፊኪ እህቴ

  • @عليعلي-ت1ظ8و
    @عليعلي-ت1ظ8و 2 роки тому +2

    አሏህ. ከሸራችው ይጠብቀን.

  • @جمالاثيوبي-ج3ز
    @جمالاثيوبي-ج3ز 2 роки тому +1

    الشيخ الصالح فوزان في هذه الوقت ثمانينا علم الرباني والمحدث والفقيه في الحديث والقران النبي صلى الله عليه وسلم في السنه لكن كثيره في الصوفيه لا يعرفها جدا ا

  • @kedijayoutube4835
    @kedijayoutube4835 2 роки тому +2

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻአሏህ ማሻአሏህ እህት በረች

  • @abideramato
    @abideramato 3 місяці тому

    ሼኽፈውዛን የኛጀግናአላህ ይጠብቃችሁ

  • @melakbintebrahim3089
    @melakbintebrahim3089 2 роки тому +1

    ይሆማ ቀላል ነው
    እኔ የሚገርመኝ እና የሚያዛዝነኝ ነገር ለሙስሊም ካፈሪ ነው ሙሽሪኽ ነው የሚሉት
    ደሞ ሓራም ሓላል ነው?
    ሓላል ሓራም ነው ?
    ሽርኪ ተውሒድ ነው ይላሉ ?
    ግዜው በጣም ያስፈራል።

  • @wendealeba1
    @wendealeba1 Рік тому +1

    እናንተ ከየት የመጣችሁት ናችሁ ፈጠራ ብቻ አዲስ እምነት ነው እኮ የናንተ ቢድዓ ብቻ ናችሁ ከተውሂድ እና ከሱና የራቃችሁ ሰዎች አህለል ቢድዓ

  • @አዒሸትይማም
    @አዒሸትይማም 2 роки тому +2

    😂😂😂😂

  • @kaka4x666
    @kaka4x666 2 роки тому +2

    بارك الله فيك الله يحفظك ويطول عمرك حبيبتي الغالية سيدتي النساء حياتي ابشري إلى الأمام
    صلى الله عليه وسلم 👍😂♥🌹

  • @brothersister-g5k
    @brothersister-g5k 8 днів тому

    ጉሊቻ ቢቀያየር ወጥ አያጠፍጥም.ፎቶ ፎቶ ነዉ.እህቴ ለሴቶ ሜበር ላይ ወጥተዉ ማዉራት አይቻልላቸዉም.

  • @rozihabeshiyah2266
    @rozihabeshiyah2266 2 роки тому +2

    ወየዉ ገና ሳላየዉ አሳቅሽኝ

  • @asiaebrahim4038
    @asiaebrahim4038 2 роки тому +1

    ሸኩ ሳይኋነው እኔ ማስረጃ ስለራስሽ ልላክል ሽ ቁጥረሽን ላኪ እውነት አች ሀቀን ፈላጊ ከሁንሽ
    ቁጥረሽን ላኪ ??

  • @yusramuhamed7917
    @yusramuhamed7917 5 місяців тому

    ድሮም የሴት አዋቂ አገር አጥፊ ነዉ የሚሉት የአንችን አይነቷን ገማሞ ነዉ አላህ ይምራሽ በተረፈ

  • @rahwaabday6329
    @rahwaabday6329 2 роки тому +1

    Allah fri ehte subhanellah dfretsh Allahul mustean

  • @ShiferawShife-e5u
    @ShiferawShife-e5u Місяць тому

    አሏህ ይጠብቅሽ እህቴ

  • @amenata500
    @amenata500 2 роки тому +3

    ባረካረካላሁ ፊኩም ማኢየ

  • @feridaabdulkadir3775
    @feridaabdulkadir3775 Рік тому +4

    حفظه الله شيخنا الشيخ فوزان

  • @sikosilo7220
    @sikosilo7220 2 роки тому +4

    እህለን ጀግናይቱ እህታችን ✅✅👍👍💪

  • @حسنجمالامارا
    @حسنجمالامارا 4 місяці тому

    ባረከላህ

  • @daruselam9418
    @daruselam9418 2 роки тому +1

    Wahibiya 😂 😂 😂

  • @fatumaedris9161
    @fatumaedris9161 2 місяці тому

    ሽርክ ሽርክ ያምሻል ሽርክ ነው ብሏል

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 роки тому +1

    የሴት ሌባ ነሽ ተይ አላህን ፍሪ ቀብር ውስጥ ማንም ደጋፊ እንደሌለ እወቂ

  • @melakbintebrahim3089
    @melakbintebrahim3089 2 роки тому +2

    بارك الله فيك يزادك الله علما وشرفا

  • @QuibUhbb-dg1zl
    @QuibUhbb-dg1zl 5 місяців тому

    ❤❤❤❤😊😊😊😊ماشا ءالله❤❤❤

  • @YimamBeshir-o2o
    @YimamBeshir-o2o 14 днів тому

    የኛ ሙፍቲ

  • @fatumaahmed4763
    @fatumaahmed4763 Рік тому

    ❤❤❤ የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅሽ

  • @amnitbnitabdu5309
    @amnitbnitabdu5309 2 роки тому +4

    አላህን ፍሪ አህቴ የጎመዘር ፍሬ የማታክል እውቀትይዘሽ የዘመናችንን አሌሞች አትተች ሸህ ፈውዛን አላህ ረጅም እድሜ ከጤላጋ ይስጣቸው ለኛስሊ አላህ ያቆይልን አህባሽ ድን አፍራሽ

  • @abideramato
    @abideramato 3 місяці тому

    ቀብለን ቀውሊወልአመሊ ማለት ትርጉሙ ከንግግር ከስራምበፊት እውቀትይቀድማል ማለትነው

  • @hanakamil5593
    @hanakamil5593 2 роки тому +1

    Barakelahu fiki💖💖

  • @saedatube954
    @saedatube954 2 роки тому +1

    አረ ስለመን እየወረሽ እደሆነ እወቂ

  • @የኡምአማርቻናል

    😂😂😂 የኔ ዉድ ኑሪልኝ

  • @RukeyaAbdu
    @RukeyaAbdu 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂

    • @asiyakemal3573
      @asiyakemal3573 2 роки тому

      ሲጀመር ከየት ነው ፈተው የለቀቁሽ አንቺን ብሎ ታዛቢ እኚህ ሼህ እንደተቀረጹ አያውቁም አንቺ ጫታም ይሄን መገናዘብ ያልቻለ ጭንቅላት ይዘሽ አኚህን ምድር የተሸከመቻቸው፡ሁለማ በዳንቺ አይነቱ ሰካራም አይሰደቡም ሞራሉም የለሽም ተደበቂ

  • @salisnur1071
    @salisnur1071 2 роки тому +1

    በመፋቅያ ነው እንዴ የቀረፁት አግኝቶታል😂😂

  • @Amina-xx6mw
    @Amina-xx6mw 5 місяців тому

    አረተው አላህን እንፍራ እስልምናን ምን አሥከፍፈለን ብቻ ቀጥተኛውን መገዲ ይምራን

  • @አዒሸትይማም
    @አዒሸትይማም 2 роки тому +1

    አሏህ ሂዴያ ይስጣቸው ያረቢ

  • @mehamedseide-ml3mq
    @mehamedseide-ml3mq 9 місяців тому

    ቂንጥራም ክብርሽን ጠብቂ ቁቡሪይ

  • @abufewz9177
    @abufewz9177 Рік тому

    አላህ ሂዲያ ይስጥሽ እኛ ሀዲሱ ልክ ነው ወይንስ አይደለም በሚለው እናስብ በነሱ ወንጀል አንቺ ተጠያቂ አይደለሽም

  • @ContentBurger-yd6fj
    @ContentBurger-yd6fj 6 місяців тому

    እህቴ መጀመርያ ውሃብያ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሳታቂ ውሃብያ ወሀብያ ብለሽ ባታወሪ ደግ አላህ ሂዳያውን ይስጥሽ ስልክሽ ላኪልኝ እስኪ ለዲኑ ከተቆረቆርሽ አውሪኝ

  • @hayasaeed2533
    @hayasaeed2533 Рік тому

    ዝበይ አሮግት አህባሸ ደነቆሮ የአብደላ ሀረር ብችላ ደሞ እናተ ሰዉናሁ የአላህ ጥላት

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Рік тому +1

    ስታስጠይ ለራስሽ ማን ፈቀደለሽ ከዚጋ መላላጥ

  • @እሙሱምያ
    @እሙሱምያ 2 роки тому +9

    አላህ አትፈሪም የትኛዉ እዉቀትሽ ነዉ ሸህ ፈዉዛን ለመናገርአላህ ሂዳያ ይስጣችሁ አህባሾች ሱበሀን አላህ

  • @RukeyaAbdu
    @RukeyaAbdu 2 роки тому +3

    ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ባረከሏሁ ፊኪ ማኢዳየ አሏህ ይጠብቅሽ ውሀብያወች ሁሌም ውረደት ነው😂ጮትም እየቃሙ ሀራም ነው ይላሉ ፎቶም ለመነሳት አደኛ ናቸው😂

  • @ሲሀምነኝአብድሪዋ
    @ሲሀምነኝአብድሪዋ 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንሁቤ ማኢዳ አህመድ መገን ሙጀሲም የነሱ ነገር😄😄😄😄😄😄😄

    • @لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب
      @لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب 2 роки тому

      ማጭዳአህመድ ናትጂ ደሞ የሷ ማኢዳ

    • @ሲሀምነኝአብድሪዋ
      @ሲሀምነኝአብድሪዋ 2 роки тому

      @@لَوْكَانَفِيالأرضالجنةفهيأ-ش6ب አይመለከታችሁም እናተ ሙጀሲማወች አወን ጀግና ማኢዳ አህመድ የወሀብያ ዉሸት አጋላጭ መቸስ እነተ ከማጭበረበረና ከዉሽት ሌላ ምንታዉቃላችሁ ምድረ ወሀብያ እጭጭጭ

  • @Kemila-g4m
    @Kemila-g4m 4 місяці тому

    አይአህባሺአሏህሂድያይስጣችሁልባችሁተደፍኗልማስተንንአቅቷችሁአቅላችሁንእየተከተላችሁ

  • @AaAa-g4e9r
    @AaAa-g4e9r 3 години тому

    አንች ፍየል ምላስ ትንሽ ሃያእ የለሽም ዘመድ የሚመክርሽ የለም
    ኡለማወችን በህል ምላሽ ትውጊያቼው አለሽ በጣም ነው
    እምትገርሚው የኡለማውችን
    ስም በመጥፎ ማንሳት መርዝ ነው እነሱን ከመሳደብና ከአንቺ
    ምላስ አሏህ ይጠብቃቼው አንቺን
    በማንሳት

  • @rabia7019
    @rabia7019 2 роки тому +1

    ጉድ ነው እሚገርም ነው 😁😁😁

  • @ftya803
    @ftya803 2 роки тому

    ምነቶበት ኣላት የህባሽ አቀንቃኝ አላህ ህዳያ የስጥሽ

  • @عمرإبراهيم-ز1ت2م
    @عمرإبراهيم-ز1ت2م 2 роки тому +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @zinetfentaw3380
    @zinetfentaw3380 2 роки тому

    እኔ ምንአደርጋታለሁ አሏህ ይስቱር ብቻ አፎንእንኮ ትሸፍነው ተቂያምምልክቶች አዱናት እሷ እናተግን አልመሠላችሁም
    ውሀብያ አስረየ ብትሉት ፋኢዳው ምንእደሆነ አላውቅላችሁም
    ወይ አላገባችሁ ብሎይሆናል

  • @umeynaemad6158
    @umeynaemad6158 2 місяці тому

    ከንአርሽን ምንድነው የቀባሺው

  • @nurukassa9444
    @nurukassa9444 Рік тому

    ወላሂ ሸክ ፈውዛን አያውቁም እኔ በጭራሽ አላቅም ነው ያሉት አድ እብድ የመሰለ ቲክቶከር ተናገረ ብለሽ ዝም ብለሽ አታውሪ የኔሂት መጀመሪያ አጣሪ እስኪ እሱነው የሚበጀው ቶሎ ለመፖሰት አትቸኩይ

  • @Fafi-i8n
    @Fafi-i8n Місяць тому +1

    ወይ አንች አስቄሽ ሞቴሽል ጀል ሄጅ ወደዘ እኔ ደሞ ቁምነገር ይመስለኛል ኧረ አላህ ሃደያ ይስጥሽ ለራስሸ ምክር 👎👎👎👎👎👎😅😅

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Рік тому

    ውሃብያ ውሃብያ ተፋቺን እባክሽ ወሃ ይውሱድሽ ኢንሻአላህ 😢
    ምክሩመጀመሪያ ለራስዎ ብመክሩስ

  • @HayatRidwan-k7f
    @HayatRidwan-k7f 11 місяців тому

    አላህ የስራሽን ይስጥሽ የነሱን ደረጃ ብታውቂ እንዲ ባላልሽ ነበር

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 2 роки тому

    እኔስየገረመኝ
    ሁሉም አውቃለሁ አለታዳማንይታመንአንችራሱበቪዶማንፈቀድልሽመብትቢኖርሽምድኑመይፈቅዳል??????????????

  • @MudesirAbdulselam
    @MudesirAbdulselam 16 днів тому

    ከጅምሩ ወሃያ ማለት ምንመለትነው

    • @MudesirAbdulselam
      @MudesirAbdulselam 16 днів тому

      ከናጭራሽ ሴትን ልጅማነው ፈትዋሰጪ የደረገው ዋላሂ ጃሂልነሽ አላህ ህዳያ ይስጥሽ

  • @medukemal2233
    @medukemal2233 2 роки тому +3

    ባረከሏሁ ፊኪ ጀግናየ

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 роки тому +1

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @SeyfudenHussen
    @SeyfudenHussen 4 місяці тому

    ሙስሊም አይደለሽም
    መጀመርያ ስለምታወሪዉ ነገር እዉቀት ይኑርሽ
    ስቀጥል የምታወርበትንም ሰዉ እወቅ
    ቁዉራን አስተካክለሽ መቅራት ሳችይ

  • @SaffiyahMohammed
    @SaffiyahMohammed 8 місяців тому

    ሣቂ ሣቂ ጂሎች እና ቂላ ቂሎች በምን እደሚሥቁ ሥለማያዉቁ ግን ሣይማሩ ማሥተማረ እደት አልከበደሽም አላዋቂ ነሸ

  • @KalidIbnuzeyn
    @KalidIbnuzeyn 5 місяців тому

    አላህን ፍሪ