አባትየዉ ሀዎሳም ተገኝቶል አዝናኝ ፕራንክ | Miko Mikee 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #miko_mikee #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #like #share #comment Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    for more video check the link
    👇👇👇👇👇
    • ኮሜድያን ዜዶ ሚኮ ማይክን ሀዎሳ ላ...

КОМЕНТАРІ • 984

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  4 роки тому +248

    አሁን አሜሪካ መግባቴን አመናችሁ✍

    • @mekdestefera1676
      @mekdestefera1676 4 роки тому +18

      እሽ ወንድማችን ግን ሀገራችን ሰላም ነዉ እስኪ ንገረን

    • @minasevgeny300
      @minasevgeny300 4 роки тому +4

      How did you acces to upload a video without a network

    • @user-kx5po3iq8r
      @user-kx5po3iq8r 4 роки тому +26

      ያርግልህ አባቴ ግን ዳውን ዳውን እዳትለን እዛ ሲገቡ ሚቀየሩት ነገር ክክ

    • @altaseb8055
      @altaseb8055 4 роки тому +7

      ሚኮዬ ኒትወርክ ተለቀቀ እንደ ?

    • @hawwatube3925
      @hawwatube3925 4 роки тому +3

      😄😄

  • @martatube5156
    @martatube5156 4 роки тому +158

    ቤት የሌለው ጉረቤት ሄዶ ያድራል ሀገር ከሌለ ወዴት ይሸሻል ሀገር ሲኖር እኛም እንኖራለን ሀገር ከሌለ እኛም የለንም እናም እምዬ ኢትዮጵያ ሰላሟ የናፈቃቹ❤🇪🇹👍

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 роки тому +1

      marta endemer

    • @hamh3998
      @hamh3998 4 роки тому

      ምነው ተውኩት ብዙ ልልሽ ነበር? ግን ተውኩት

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 4 роки тому +1

      @@hamh3998 ewunetuan eko nw hooo minewu ete alech mamite

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up 4 роки тому

      Ewnet bleshal hagerachn selam yargln

    • @user-zc7bf5br4i
      @user-zc7bf5br4i 4 роки тому

      merta tadeln

  • @honorhi8646
    @honorhi8646 4 роки тому +62

    እስኪ የሚኪ አድናቂወች ዱአ አድርጉልኝ ጭንቅ ብሎኛል በስደት የሠራኋት ገንዘቤን ሠው ሊበላብኝ ነው የሀቅ ገዘቤን ልፋቱን ድክመቱን ታቁት አላችሁ በለቅሶ ልሞት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @_abella2475
      @_abella2475 4 роки тому

      እህት አይዞሽ ማማዬ ሀቅሽ የትም አይህድም ☝️

    • @saedabelay4908
      @saedabelay4908 4 роки тому

      አላህ ያግዝሽ

    • @kamilatube865
      @kamilatube865 4 роки тому

      አይዞሺ

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 4 роки тому +1

      Down down endatihogni enji enitseliyalen

    • @user-qy9qk5bo8e
      @user-qy9qk5bo8e 4 роки тому

      አላህ ያግዝሽ እህቴ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +18

    ዘረኝነትን ከምድረ
    ገፅ ያጥፋልን ethiopia ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይጥፉ አሜን

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 4 роки тому +43

    አይ ማይኮ ፕራንክ ታረጋለህ አይገልፀውም እኮ 🤣🤣🤣ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +47

    የኛ ሰው የዋህ ነው እኮ 😂😂😂😂 ዘረኝነት ኮረና ድራሹ በጠፍ👍

  • @user-ub2bp4se8b
    @user-ub2bp4se8b 4 роки тому +29

    ወይኔ ሚኮ ምርጥ ልጅ አባትየው ግን የሌለ ድምፁ ይመቻል አንድ 50 ሺ ብር ቦጨቅ አርግለት ይመቻችሁ

  • @ehr4610
    @ehr4610 4 роки тому +39

    ፕራንክ ለምታደርጋቸው ሰዎች የሆነ ስጦታ ልትሰጣቸው ይገባል በትህትና ለሚያናግሩህ ሽልማት ይገባቸዋል አንዳንዴ ስጦታ ይልመድባችሁ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 роки тому +17

    ዘረኝነት ይውደም ኮሮና ይጥፋ
    #ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን💚💛💘

  • @esifantilahun9281
    @esifantilahun9281 4 роки тому +12

    ሚኪ አ.አ ብትሆን ይሄኔ ልሂድ ስትለው ብሩን አምጣ ይልህ ነበር። አይ የሀዋሳ ሰው... ይገርማል እቺ ናት ሀዋሳ😘😘

  • @leweityehuabeje7691
    @leweityehuabeje7691 3 роки тому +2

    ፕራንክ ካደረክ በዋላ ፕራንክ የተደረጉትን ስዎች ስሜት /reaction / ብትጠይቅ እና በቪድዬው ብታካትተው ይበልጥ ያምራል።ቆንጆ ስራ ነው keep it up miyko!

  • @er3137
    @er3137 4 роки тому +3

    From Eritrea l love you people Ethiopia , miko ሁሉም ግዜ ነው ምካታተልህ ያንተ video ደስተኛ ሁኜ ኣዳምጣለው ይመቻቹ like💯✔

  • @diborab7820
    @diborab7820 4 роки тому +8

    እስቲ እባክህ በያዘ እጅህ ወገኔ እየኖረ ያለውን ኑሮ
    💚💛❤️ ፕራንክ ነዉ በለን 😭😭😭😭 ሰላም ለ ምድሬ !!

  • @Beautyinnature2
    @Beautyinnature2 4 роки тому +12

    ኣይ የኢትዮጵያ ሰው በጣም መልካም እኮ ነው

  • @ezukomedi438
    @ezukomedi438 4 роки тому +11

    ሚኮ ስወድህኮ ስራህ ይመቸናል አባቴ እንወድሀለን እስኪ ሚኮን የምትወዱት

  • @leyuetesfaye5663
    @leyuetesfaye5663 4 роки тому +8

    ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት
    ለሀገሬ ሰላም ለህዝቤ ፍቅር ፈጣሪ ያድለን

  • @user-kx5po3iq8r
    @user-kx5po3iq8r 4 роки тому +65

    ማይኮ ምንሼ ነው ለብቻህ ኔት አስገጠምክ እዴ ከየት ተከሰትክ ባክ

  • @HananHanan-qe5cb
    @HananHanan-qe5cb 4 роки тому +10

    ሚኪዬ ስወድህ ትመቸኝላህ ይመችህ💓
    አሪፍ ነው እዩት 💞

  • @oumerdessietube_
    @oumerdessietube_ 4 роки тому +3

    አይ ሚኪ አገር ተረብሾ አንተ ትዝናናለክ እ ይመችክ በዚህ እንኩዋን ፈታ እንበል እንጂ በሀሳብ አለቅን እኮ ፈጣሪ እርስ በእርሳችን እምንዋደድ ያድርገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Jw-qs6cm
    @Jw-qs6cm 4 роки тому +3

    ማይኮ ምርጥ ሰዉ ስዎድህ እኮ ያንተ ፕራንኮች ይመቹኛል ይመችህ ያራድ ልጅ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 4 роки тому +9

    ድህነት ክፉ ነው:: ምንም ያላሰበውን ልጅ ሀምሳ ሺህ ልስጥህ ምናምን ብላችሁ .., ኧረ ደስ አይልም ሰውን ማጏጏት

    • @melatmelat7972
      @melatmelat7972 3 роки тому

      Yemn dihnet habtams bihon ymrewal ende ho😁

  • @user-vw3nf2hn3l
    @user-vw3nf2hn3l 4 роки тому +8

    ኡፍፍፍ አንተ አድርቅ የሆንክ ልጅ ስወድህ 😘😘

  • @kiya5806
    @kiya5806 4 роки тому +22

    Network ተለቀቀ እንዴ ሚኪሾ miss you so much የናፍቀው👍👍👍👍

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +10

    ሰላም ሚኮ 😍 ምንም ሳቄ😂 አልመጣልኝም 😣 🇪🇹😭 እኛን ያደህይን ዘረኝነት ነው ዘረኝነት ከጠፍ እንበለፀጋለን 💪🇪🇹አገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ክፍሸን😭 አልሰማ😍 ዘረኝነት ጠብነት ነው የሚሰማማ👍👍
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +20

    ሚኮ እንኳን በደና መጣክ ባንክ ቤት ኔት ይሰራል አሉ ለማንኛውም ይመችህ

    • @user-fs7rt6io4z
      @user-fs7rt6io4z 4 роки тому

      Ena lemn bala aleseraletm

    • @user-zc2ko8bw9e
      @user-zc2ko8bw9e 4 роки тому

      የኔ ማር. ኽይሩን.ነገር ይስጥሽ አቦ. ለቤተሰብ ልኬብር እኔ እዳወጡ ግን አልሰማሁም ሰወቸ እቤት የሉም ስልኬም ብርጨርሳ ካርድም መግዛት አልችልም እጠለብ ቤትስለሆንኩ ከግቢ መውጣት አይፈቀድም ምንም የቆየሁ ቢሆን የሰው ሀገር ያው የሰው ነው ሁልጊዜ እግደኝነት ነው እሚሰማኝ ከወጣሁ ብቆይም

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому

      @@user-zc2ko8bw9e እኔ ድውይ እጠይቃለሁ የቤተሰብ ስልክ ስጪኝ በፌሰቡክ ኩዌት ከሆንሽ እልካለሁ

    • @user-zc2ko8bw9e
      @user-zc2ko8bw9e 4 роки тому +1

      @@user-lv4oc9ll8l
      ባንክ ቤት ክፍት መሆኑን ስለነገርሽኝ እሱን ነበር ማወቅእምፈልገው ደስይላል አመሰግናለሁ ሁቢ አልጠቀምም ኢፍቢ ዛሬ ይመጡልኛል

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому

      @@user-zc2ko8bw9e እሺ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 роки тому +2

    አቤት ሚኪ ስወድህ እኮ ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @glad5038
    @glad5038 4 роки тому +6

    ለምነው ገዘብ ልስጥ ምናምን እውነት መስሎት ደስ ይለዋል የማትሰጡትን ሰው ማጐጐት እጭ

  • @aron5741
    @aron5741 4 роки тому +11

    ችኳ ሲያምር ሰውነቷ

  • @firdostube6337
    @firdostube6337 4 роки тому +6

    🤗ይሄ ፖራክ እኛ ሰፍር እግሪ እግር ነው የሚለው

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 роки тому +2

    ሚኪዬ አባቴ እስቲ የተጨናነቀውን አፅምሮየን ፈታ አድርግ ይመችህ

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h 4 роки тому +6

    ወይኔ አባትነው የገባቸው ናቸው ግን ችክ ላይ ሊሞቱ ነው እንዴ 😂😂😂

  • @keerutube8328
    @keerutube8328 4 роки тому +2

    ማሻ አላህ ዉብ ሀገር ሀዋሳ ዉስጥ ነሽ ናፈቅሽኝ

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው

    የኔ ጌታ እሺ ካልክ አለ 😂😂😂

  • @hannayotube7817
    @hannayotube7817 4 роки тому +2

    ዋዉ ያምራል ኣዋሳ ዉድ ዬ ኣጋሬ ልጆች ሳላም ላ ኣጋራችን ያረግልን

  • @danieltemamo6398
    @danieltemamo6398 4 роки тому +3

    ሚክ በጣም ነፍቀሄኝ ነበረ እንኳን ደህና መጣክህ
    ደሞ አንድ ቀን ፋራ አጋጥሞክህ በድንገት ጦሽህ እንዳያረኩ ክክክክ

  • @amsalaamsala6763
    @amsalaamsala6763 4 роки тому +1

    እውነት ለመናገር ልጅ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ሊላ ስው ቢህነ ኔሬ ይዜት ነበር የሜሮጠው

  • @promisepicturesabush6527
    @promisepicturesabush6527 4 роки тому +4

    አቦ ይመችህ ምርጥ ፕራንክ🤣🤣👏👏👏

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 4 роки тому +2

    ውይ ሚኮዬ ጦጣዎችን ሳይ የኛ ሰፈርን አስታወስከኝ 😭😭😭😭

  • @hesanaytbe9017
    @hesanaytbe9017 4 роки тому +6

    እደው ይሄልጂ በባሌም በቦሌም ብሎ ከይቱብ አይጠፋም 🤣

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e 4 роки тому +1

    የማንም ቢሄር ከማንም አያንስም አይበልጥም ።ኢትዮጵያ ግን ከሁሉም ትበልጣለች።

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 4 роки тому +3

    ሚኪሻ ዌልካም አባቴ ከውዴት ዱቅ አልክ አር ውይኔ ኢትዮ ኔት ሲዝጋ ሁሉ ነገር አስጠላኝ እኮ

  • @hewethewethewethewet969
    @hewethewethewethewet969 4 роки тому +2

    አባ የተባለው ስውዬ አነጋገሩ ምንም አይነፋም ትልቅ ስው ከተባለ እንደትልቅ ስው ማውራት አለቦት አባባ አባ

  • @user-ke2or9sl8z
    @user-ke2or9sl8z 4 роки тому +4

    😂😂ካልክ እሽ አላለም ብር እንደዋዛ የምር ግን ተመቹኝ የዋህ ናቸው ሃዋሶች እኔ ብሆን በ ጥፊ ነበር እማጠናግርክ😂

  • @addistube8191
    @addistube8191 4 роки тому +1

    ማይኮ በርታ አሪፍ ነው !! የጸጉር አቆራረጥህን ግን አስተካክለው አብሮ አይሄድም ደግሞ አክስቶ የፉጨት አስተማሪ አስመስሎሀል 😆😆😆

  • @user-zv6pk6do5p
    @user-zv6pk6do5p 4 роки тому +10

    ሶሸል ሚድየ የለ እትዮጵየዊን ይቱበሮች ይደብረል

  • @stube3784
    @stube3784 4 роки тому +1

    ጉበዝ በርቱ መቸም ከመቃም ከማጨስ ከስንፍና ሀሪፍ ነው በርቱ እና ቤተሰብ እንሁን የሚኮ ቤተሰባች???

  • @gebrezewde
    @gebrezewde 4 роки тому +4

    ቆይ ግን አንተ በአስማት ነው እንዴ ኔትወርክ የሚስራልህ

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e 4 роки тому +2

    ሀሀሀሀሀሀሀ ኧረ አያስፈልግም ችግር የለውም እሺ አረንግድህ አንተ ካልክ አምጣው ሀሀሀሀሀ 50 ሺ ሊዝቅ ልቡን በትርታ ገደላችሁትኮ

  • @selamsorie4500
    @selamsorie4500 4 роки тому +5

    How did u uploaded this video without network 🥴

  • @user-jf4wq3sl2i
    @user-jf4wq3sl2i 4 роки тому +2

    I miss you Hawassa my beautiful city specially Amora gedil and hosese😍😍😍

  • @mekdestefera1676
    @mekdestefera1676 4 роки тому +6

    ኮኔክሽን ተለቀቀ እንዴ እፍፍፍፍፍፍፍ እኛ በስደት ተጨነቅን

  • @Choxechannel
    @Choxechannel 4 роки тому +1

    Am from somalia i love only intro music one love ethiopia ❤

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 4 роки тому +9

    አረ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላም የምትሆንበት ቀን እንደኔ የጓጓ ብቻ እንደማመር እኔም አረጋለሁ አብረን እንደገና ውዶችua-cam.com/video/8-ZLsRq23vg/v-deo.html

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 4 роки тому

      ua-cam.com/video/gDHzHLgA1w0/v-deo.html endemere

    • @seaditube6197
      @seaditube6197 4 роки тому

      ደምሪኝ እሽ እኔም እድ

  • @allamallamallammery492
    @allamallamallammery492 4 роки тому +2

    እንደት ነው ድምፂክ ትክክለኛ የአባት ድምፂ ይመስላል በጣም ትገረማለክ።

  • @user-nq6yk8dj4h
    @user-nq6yk8dj4h 4 роки тому +5

    🤣🤣🤣🤣 ወይኔ አባትየው ክክክክክ

  • @fshamsshams9336
    @fshamsshams9336 4 роки тому

    እኛ አዋሳዎች እኮ ጨዋ እንግዳ አክባሪ ነን እናመሰግናለን ሚኮ አስመሠከርክልን

  • @logout1710
    @logout1710 4 роки тому +3

    እኔ ወደ ባኞ ቤት እሱ ወደ ሸኖ ቤት ስንሔድ ተለያየን እያለው አልጋ አስይዘው ይለዋል😁😁ቤት የሌለው ሸኖና ባኞ ቤት የት ነው ያለው🤔🤔🤔😋😋😋በዛ ላይ ድምጽህን/ሽን ሳየው😁😁
    😁ይታያል እንዴ?😯

  • @lijjzinabuzinabudegu6803
    @lijjzinabuzinabudegu6803 4 роки тому +2

    Wow my best so amazing vedio thank you god protect you!!

  • @marymmarymali4220
    @marymmarymali4220 4 роки тому +7

    ልጁን አጓግታችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @user-ko2mz9vp9d
    @user-ko2mz9vp9d 4 роки тому +2

    ማይኮ ስወድህ ኮ ይመችክ ኣቦ እናም ኔትወርክ ተለቀቀ እንዴ የት

  • @ekrutube9639
    @ekrutube9639 4 роки тому +5

    ክክክክክ ወይ ጉድ አምሰ ሺ ስጣው አለላም

    • @hayatwolloyoutb3278
      @hayatwolloyoutb3278 4 роки тому

      ክክክክክእኔማበሣቅነዉየወደኩትክክክክክ

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 роки тому +2

    ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኸን ነበር እንዴት መጣህ ደሞ ኔትወርክ አለ እንዴ??

  • @user-ul4qc9ot7j
    @user-ul4qc9ot7j 4 роки тому +6

    50 ሺ ልበላ ውዮዮ እብደት🤣

  • @hananhabshawit9811
    @hananhabshawit9811 4 роки тому

    አባትዮው ዩቱብ ቻናል የለወትምዴ😜?

  • @user-qc8jj4vi3v
    @user-qc8jj4vi3v 4 роки тому +11

    አባትየው ንፉቅ ብለኸኝ ነበር😂😂😂ሚኮ እንኩዋን ደህና መጣህልኝ አባትየው ግን አልተቻለም 😂😂😂😂😂ልዩ ተሰጥዎ አለው በበራንክ ድምጽህን አታባክን እረዘም ያለ ፊልም ስራበት እና ሸቅሉበት

  • @meritamerita5004
    @meritamerita5004 4 роки тому +1

    Mayko enkuan dena metak eski sle hagerachn shuk belen network telekk ende?

  • @user-ov2he5xz2p
    @user-ov2he5xz2p 4 роки тому +4

    ኒት ተለቀቀ ወይ

  • @user-pi6wh6fl9s
    @user-pi6wh6fl9s 4 роки тому +1

    ማይኮ እኳን ሠላም መጣህበጣምነው የምታስቀው 👍👍👍😂😂😂

  • @lubababasher2420
    @lubababasher2420 4 роки тому +5

    ሄሎ አቤት ፋዘር ክክክክክ አይ እናንተ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @user-ly2ei2jh6x
    @user-ly2ei2jh6x 4 роки тому

    ኧረ #ማይኮዬ ኔት ተለቀቀ እንዴ ንፍቅ ብለከኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣክልን የምንወድክ ወንድማችን ሰላምክ ብዝት ይበልልን😍😍😍😍👌👌👌👌

  • @user-xc3fm1gf6b
    @user-xc3fm1gf6b 4 роки тому +3

    ይሄ ባለፍው ሀዋሳ እንደሄድክ የቀርፀከው ነው ግን እንደት ልትለቀው ቻልክ ኔት የለም አ

    • @user-vi7nn7yd8r
      @user-vi7nn7yd8r 4 роки тому

      እኔም እግራ ገብቶኛል እንደት እንደለቀቀው

  • @user-li3iv5np1j
    @user-li3iv5np1j 4 роки тому +1

    አባትየው ሲመች ይመችህ አቦ ድምፁ

  • @user-yv4ho9be6b
    @user-yv4ho9be6b 4 роки тому +10

    ሰላም ፍቅር ለአኢትዩ ደምሩኝ 10ቀረኝ 😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinet273
    @zinet273 4 роки тому +2

    የአባትዮዉ ተብየዉ በሳቅ😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍

  • @user-jm9ir1ry6p
    @user-jm9ir1ry6p 4 роки тому +3

    ክክክክክክ እረ ጀንጃኙ ተመቼኝ😂😂😂😂

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 4 роки тому +2

    ወይኔ በሳቅ አባትየው ድሩዬ ድመት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetwoldetekle4742
    @genetwoldetekle4742 4 роки тому +4

    አረ በናትክ ልጁን በሌለ 50ሺ ብር ሆዱን ታጮክበታለክ!

  • @user-wd9xw8bo4c
    @user-wd9xw8bo4c 4 роки тому +1

    ሚኪዬ የኔ አሳቂ እንኳን ደህና መጣህ ♥♥♥♥♥

  • @user-ry4tb2xq5o
    @user-ry4tb2xq5o 4 роки тому +7

    ኔትወርኩ የተዘጋው ለድሃው ነው፣አንተ ከባለግዜዎቹ ቤተሰብ ነህ ማለት ነው😄ፓስተሩ ዘመድህ ነውንደ😛

  • @kiya4454
    @kiya4454 4 роки тому +2

    አተልጅ ግን የት ነክ 😳😳😳
    ኢትዮ ኔት የለማ ?? እዴት ተከሰትክ

  • @zuzutube7852
    @zuzutube7852 4 роки тому +17

    ማይኮ ኔቶርክ ተለቀቀ እዴ

  • @kdhd9014
    @kdhd9014 3 роки тому

    Pls miko tell me the instrumental that u use for background pls boss

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому +3

    💚💛❤️

  • @galglesidetyawyedingilmari3961
    @galglesidetyawyedingilmari3961 4 роки тому +1

    Abo mirt gize meta yemch debrion nbr network selelel miko 😍😘😅😅

  • @zemenengamedia9472
    @zemenengamedia9472 4 роки тому +4

    አረ ሚኮ የስራህን ይስጥህ! ከዚ በህኾላ መንገድ የሚያሳዩን ቆንጆ ቺኮች ልታሳጣን ነው! ጉድ ነው! ችኳ ግን ተመችታኛለች ሁለት ሚሊዮን አይደለም ሃያ ሚሊዮን ብትላት አትሰማም!

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 роки тому +1

    ክክክክክክክክክ ወድ የአገሬ ልጆች ዩቱቤ ተዘግቶብኝ በአድስ መጣቻለሁ እቤቴ ግቦልኝ

  • @user-ul4qc9ot7j
    @user-ul4qc9ot7j 4 роки тому +4

    ሚኮ Network ተለቀቀ ወይ ?? ደግሞ ቭድዮ ሳላይ Like አደርኩ 😘

  • @habtamzfasele4355
    @habtamzfasele4355 4 роки тому +3

    ኔት ተለቀቀ ካልተለቀቀ መቸ ይለቀቃል ይባላል ሹክ በለን ሚኮየ

    • @enukaye6592
      @enukaye6592 4 роки тому

      Ba hidatet nw yemle ngr samitenale mertoche ka alitnegrme est family yenfke slm lahgre🇪🇹🇪🇹👍 mikosho ka embasswochu talifo yehonle

    • @user-mb2sg8ic4e
      @user-mb2sg8ic4e 4 роки тому +1

      እተርኔት መለቀቅና አለመለቀቁን መቸ ይለቀቃል የሚለውን አቤል ብርሀኑ እድሁም ወሎ ይቶብን ተከታተሉ ትናት ቢዶ ሠርተዋል

  • @ahydudgitysdufucu5612
    @ahydudgitysdufucu5612 4 роки тому +4

    Assገራሚ ፕራንክ😂😂😂🤞🏾

  • @legehamzayoutubelegehamzay8265
    @legehamzayoutubelegehamzay8265 4 роки тому +2

    ሚኮ አያቴ አዴት ነህ
    ጎረቤት ሀገር ገባህ እዴ ወይ ጅቡቲ ወይም ኬኒያ ሆነህ ይሆናል የሰራሀው

  • @user-kr3bm3ig3p
    @user-kr3bm3ig3p 4 роки тому +3

    በየት ሾልከህ መጣህ

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 4 роки тому +2

    Yeega sawe Eko yaweah naww fetary ethiopia yabrke❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v 4 роки тому +4

    ሚኮእቱርኔት ተለቀቀ እዴይ

  • @Waldba_Media
    @Waldba_Media 4 роки тому +1

    ስውድህ እኮ የኔ ጅግና ሚኪዬ

  • @tgtilahum9915
    @tgtilahum9915 4 роки тому

    ሚኮ ከምልክ በላይ ነው የምወድክ ከስደት ስመለስ ሀዋሳ እንገናኛለን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 4 роки тому

    ሚኪሻዬ ብራክ አይገልፀህም ለጉድ ነው እኮ የምስራው እደናፍክኝ እኮን ስላም መጣህ አባትዬው ደሞ ባሳቅ ቆጆ ኮርዳ አላለም

  • @user-cp4rf8fm6l
    @user-cp4rf8fm6l 3 роки тому

    ሰዎቹ ኢትዮጵያዊነታቸውን አሳይተዋል ።ኢትዮጵያዊነት ይህ ነዉ ። አንተ ግን ልክ አንደቁመትህ ሃሳብህ ያጠረ ሙት ስለሆንህ ከዚህ ተማር

  • @hayatal-ale9192
    @hayatal-ale9192 4 роки тому

    እንኩዋን ዴና መጣል ሚኮየ ሁቢ ተመችቶኛል ፕራንኩ ክፉ አይንካህ ሚኮየ

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 роки тому +2

    ድምጹን እንዴት ነው ሚቀይረው😳😳😳😱😍😍👌

  • @martamarta1565
    @martamarta1565 4 роки тому +1

    Enamesegenalen mikoye sel metazinanan