Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Pastor Mesfine very good explanation and concrete information ❤🎉I don’t think so what the other brother speaking
ሚዲያውንና ስኬቶሎጂ የሚመጥኑ ሰዎችን በዚሁ ርዕስ ላይ ቢትጋብዙን በትህትና እንጠይቃለን
ተወያዮቹ ስለ ዮሐንስ ራዕይ እና ስለ ታሪካዊ መጽሐፍት / ነገሥት/ ሥነአፈታት በቂ ግንዛቤ ቢኖራቸው
ሴቲቱ የወለደቻቸው መንፈሳዊ መሪዎች ከሆኑ 12 አክልል; ፀሓይ ጨረቃ ወዘተ ትርጉማቸው ምንድነው?
ወደ ዙፋኑ የተነጠቀውን ወንድ ልጅ የወለደችው ሴቲቱ( በሃገር ደረጃ እስራኤልን ሊያጠፋ የህዝብ ወይንም የጦር ማዕበል ላከባት እግዚአብሔር ከለላት ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ወደ ፈት የሚሆን ስለሆነ ጌታን የገለፀው የተነጠቀው ያለፈ ግዜ ስለሆነ ።ያንን ጠቅሶ የወደፊቱን በእስራኤል ላይ የሚደርሰውን እንደገለፀ እረዳለሁ ።
ያለኝንችግር ለመግለጥ እፈልግአለሁ
የአዉሬው ቁጥር የሌለብት ሊገዛ ሊሸጥ አይችልም ከተባለ መለያ ነው እንጂ የብዛትሕ ጉዳይ አይደለም።
ለምንድን ነው መጀመሪያ ቁጥሮችን ተርጉማችሁ የማታዩት? . ቤተክርስቲያን የቱ ጋር ነች? . ድርሻዋስ ምንድን ነው?
Algebanm
ዴጋፊነኝ
Ato tesfaye NOPastor mesfin YES
ፓስተር ምነካው
የአውሬው ቁጥር ስድስት(6) መቶ(100) ስልሳ (60) ስድስት(6) ማለት 6100606 እንጂ 666 አይደለም። በአሜሪካ በዚህ ቁጥር የተመዘገበ ድርጅት አለ። IS0 group ነው Defense and Aer0space Sustainment Partner ይላል። ዳግም ምጽዓትን ለመከላከል(defense) ብሎም ጠፈር ሄደን የእግዚአብሔርን መንግሥት ሄደን እንወጋለን (aerospace sustainment ) ብለው የተደራጁ ናቸው።በዝርዝር ለማውራት የሚፈልግ ካለ ዝግጁ ነኝ
Pastor Mesfine very good explanation and concrete information ❤🎉I don’t think so what the other brother speaking
ሚዲያውንና ስኬቶሎጂ የሚመጥኑ ሰዎችን በዚሁ ርዕስ ላይ ቢትጋብዙን በትህትና እንጠይቃለን
ተወያዮቹ ስለ ዮሐንስ ራዕይ እና ስለ ታሪካዊ መጽሐፍት / ነገሥት/ ሥነአፈታት በቂ ግንዛቤ ቢኖራቸው
ሴቲቱ የወለደቻቸው መንፈሳዊ መሪዎች ከሆኑ 12 አክልል; ፀሓይ ጨረቃ ወዘተ ትርጉማቸው ምንድነው?
ወደ ዙፋኑ የተነጠቀውን ወንድ ልጅ የወለደችው ሴቲቱ( በሃገር ደረጃ እስራኤልን ሊያጠፋ የህዝብ ወይንም የጦር ማዕበል ላከባት እግዚአብሔር ከለላት ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ወደ ፈት የሚሆን ስለሆነ ጌታን የገለፀው የተነጠቀው ያለፈ ግዜ ስለሆነ ።ያንን ጠቅሶ የወደፊቱን በእስራኤል ላይ የሚደርሰውን እንደገለፀ እረዳለሁ ።
ያለኝንችግር ለመግለጥ እፈልግአለሁ
የአዉሬው ቁጥር የሌለብት ሊገዛ ሊሸጥ አይችልም ከተባለ መለያ ነው እንጂ የብዛትሕ ጉዳይ አይደለም።
ለምንድን ነው መጀመሪያ ቁጥሮችን ተርጉማችሁ የማታዩት?
. ቤተክርስቲያን የቱ ጋር ነች?
. ድርሻዋስ ምንድን ነው?
Algebanm
ዴጋፊነኝ
Ato tesfaye NO
Pastor mesfin YES
ፓስተር ምነካው
የአውሬው ቁጥር ስድስት(6) መቶ(100) ስልሳ (60) ስድስት(6) ማለት 6100606 እንጂ 666 አይደለም።
በአሜሪካ በዚህ ቁጥር የተመዘገበ ድርጅት አለ። IS0 group ነው Defense and Aer0space Sustainment Partner ይላል። ዳግም ምጽዓትን ለመከላከል(defense) ብሎም ጠፈር ሄደን የእግዚአብሔርን መንግሥት ሄደን እንወጋለን (aerospace sustainment ) ብለው የተደራጁ ናቸው።
በዝርዝር ለማውራት የሚፈልግ ካለ ዝግጁ ነኝ