ትንቢተ ዳንኤል ክፍል 5 ~ ምዕራፍ 4 ~ ፓስተር አስፋው በቀለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 70

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 4 роки тому +10

    የቃሉ ባለቤት እግዚሃብሔር የተባረከ ይሁን መገለጥን እውቀትንና ጥበብን ለባሪያዎቹ የሚሰጥ ደግ አባት ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ፓስተር አስፋው በእውነት ግሩም ነው ትምህርትህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ልዩ እውቀትና መረዳትን አግኝተናል እግዚአብሔር አገልግሎትህን ዘመንህ ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በጌታ ፍቅር እንወድሃለን።

  • @marthayohannes536
    @marthayohannes536 4 роки тому +2

    ስለቃሉ እግዚአብሔር ይባረክ አንተንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክልን

  • @sisuabate4756
    @sisuabate4756 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉትን እውነተኛውን ወንጌል የሚሰብኩትን ቅሬታዎች ስላስቀመጠልን ስሙ ይባረክ እድሜክ ይለምለም ዘመንህ ይባረክ ፓስተር

  • @tirsitthomas4535
    @tirsitthomas4535 4 роки тому +4

    ኦ ጌታሆይ እባክህን እርዳን !!የሚገርም ትምህርት ነው ወድሜ ፓስተር አስፋው ጌታ ይባርክህ።🙏🙏🙏🙏😇😇😇

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 4 роки тому +2

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ከዚህም በላይ አዕምሮህን ይባርከው እኔ ብቻ ሳልሆ ንትምህርቶችህን እየላኩላቸው ያሉ ሰዋች በጣም እየተጠቀሙ ነው ምን እላለው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 роки тому

    አሜሜሜሜን እግዚአብሔር ከውሰችን ትዕቢት ያሰወገድልኝ ተባረኩ ፓስተር ዬ

  • @lulgallicchio1473
    @lulgallicchio1473 4 роки тому +2

    ፖስተር የሰማይ አምላክ ይባርክህ : በጣም ጌታ እያስተማረኝ ነዉ : ምሳልዎችን በጣም እወደዋለዉ: በመመሰጥ ነዉ የመሰማህ:: ያብዛልህ ያብዛልህ ተባረክ ተባረክ

  • @liyavero8555
    @liyavero8555 4 роки тому +2

    ጌታ እየሱስ ይባረክ ስለትምህረቶት ፓስተር ዘመኖት ሁሉ ብሩክ ይሁን በጣም እየተስራሁበት ነው

  • @abebechwalelegn8388
    @abebechwalelegn8388 4 роки тому +1

    ዋውውው በእግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ግሩም ነው እግዚአብሔር
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @amarechgensa3925
    @amarechgensa3925 4 роки тому +1

    ዘመንህ ይለምልም ጉልበትህም ይብዛ

  • @ዓለምአየለ
    @ዓለምአየለ 4 роки тому +1

    አመሰግናለሁ እጅግ ብዙ ተማርሁ
    የቃሉ ባለቤት የክብር አምላክ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

  • @senayitbulo4025
    @senayitbulo4025 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፖስተርይ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይለምልም !!!

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 3 роки тому

    mercy on me father for the pride in my heart ! Lord i don't want to fail from your grace !

  • @bezawittadesse9609
    @bezawittadesse9609 4 роки тому +2

    God bless u Pastor, it’s amazing teaching, I can’t stop listening...... God bless u... እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ

  • @birukarbas5484
    @birukarbas5484 2 роки тому

    Eye opening teaching thank you God bless

  • @kokebsisay2055
    @kokebsisay2055 3 роки тому

    በነገር ሁሉ ተባረክ በጣም ተጠቅሜአለሁ

  • @bethelihembiru986
    @bethelihembiru986 2 роки тому

    Thank you paser you are blessed

  • @alula961
    @alula961 4 роки тому +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ:: ምን አለበት እንዳንተ እውነትን የሚነግሩን ጌታ ቢያበዛልን

  • @raheleshetu6578
    @raheleshetu6578 4 роки тому

    ዘመኖትይባረክ ፓስተር የጌታ ፀጋ ይብዛሎት

  • @getaredate2153
    @getaredate2153 4 роки тому +10

    How lucky we are to have such a wonderful teaching at this time! May God Bless you! Please please keep on teaching on this live program!

  • @selamgrace2968
    @selamgrace2968 Місяць тому

    God bless you Pastor 🙏🙏

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Рік тому

    አሜን ተባረክልኝ ፓስተር

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 4 роки тому +2

    ወይኔ ምናለበት ይህን የመሰለ የጊዜውን ትምህርት የሃገሬ ህዝብ መስማት ቢችል? እባክህን የእግዚአብሔር ሰው በሲድ እየታተመ ኢንተርኔት በሌለባቸው የሃገራችን ክፍሎች ማሰራጨት የሚቻልበት መንገድ ቢመቻች እጅግ በጣም ብዙ ለሚድን ህዝብ ምክንያት ይሆናልና ቢታሰብበት እኛም የተቻለንን አስተዋፆ እናደርጋለን። ጌታ ሞገሱን ያብዛልህ!

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 4 роки тому +1

    ነጻ የሚያወጣ ትምህርት እግዚእ አብዝቶ ይባርክህ paster Asfaw

  • @brutedebebe2006
    @brutedebebe2006 4 роки тому +1

    ልዩ አስተምሮት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ በተሩፈ ፖስተር ሊንኩን ላክልን ለጥፌዋለው ያልከውን መረጃዎች ።ዘግይቼ ነው የጀመርኩት ትምርቱን በባይበር ግሩፑ ላይ ነው ያገኝሁት ትምሕርትሕን በፍቅር ነው የምከታተለው ። አሁንም የምንችል ሁሉ ለሌሎች እናዳርስ እንደዚሕ የጌታን ቃል በትክክል የሚያስተምሩትን ለእራሳችን ብቻ አናስቀር ከአላስፈላጊ አስተምሮ እንታደግ እሕትና ወንድሞቻችን

  • @fitsumregassa8113
    @fitsumregassa8113 4 роки тому

    I can’t stop listening 🙉 pastor geta yibarikih

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 роки тому

    እግዚአብሄር ይባርክ ፓስተርዬ

  • @mekdeseabera1567
    @mekdeseabera1567 4 роки тому

    Paster Asfew Father God bless you more. Really worthy full lessons.

  • @mikisisay6167
    @mikisisay6167 2 роки тому

    God bless you more 🙏 ❤ 🙌

  • @genetsenbeto4041
    @genetsenbeto4041 4 роки тому +1

    God bless u pastor.

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 4 роки тому +1

    God bless you pastor this is the right time to tell the truth!
    "When Pride comes then comes disgrace...prov 11

  • @zematube8985
    @zematube8985 4 роки тому

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @profnahyo9092
    @profnahyo9092 4 роки тому +1

    Your preaching is very useful God bless u

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 4 роки тому +2

    God bless you Pastore. Thank you for teaching.

  • @zedasefa1687
    @zedasefa1687 2 роки тому

    amen amen amen beysus seme bzihe temehret btame tetkemiyalew amesgenale poster zemeneh yebark segawe yebzalek lemelemelegn

  • @rasalula1127
    @rasalula1127 4 роки тому +1

    ራሴን እንደመስታወት እንዳየው እና ንስሀ እንድገባ አርጎኛል ጌታ ይባርክህ

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 4 роки тому

    God bless you pastor

  • @darmyelshtessema3313
    @darmyelshtessema3313 3 роки тому +1

    ፓአስተር ጌታ ይባርክህ በእውነት አምላኬን አይቼበታለሁ ተመክሬበታለሁ ምህረቱምን ፍልጌባታለሁ አምላኬ ይመስገን።
    ተባረክ ቤትህን ይባርክ።

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 роки тому

    Geta Yebarekeh!!!!

  • @liyasahle2379
    @liyasahle2379 4 роки тому +1

    My God bless you

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 4 роки тому +1

    God blesse you pastor so powerful

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 4 роки тому +1

    God bless you awesome teaching!!!

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 4 роки тому

    Thank you so much Amazing message God bless you all the family again

  • @TruemanAyalew
    @TruemanAyalew 6 місяців тому

    God bless you more

  • @juddy908
    @juddy908 4 роки тому

    ፓስተር አስፋው I don't have enough Words to Thank you . I learn a lot from you GBU more & more 🙏🏽

  • @liyasahle2379
    @liyasahle2379 4 роки тому

    Wow wow Thanks you

  • @mehretabbelay3016
    @mehretabbelay3016 4 роки тому

    May God bless you Reverend Asfaw.

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 роки тому

    እድሜ ይስጥክ ታስፈልገናለክ

  • @xahletgetachew6330
    @xahletgetachew6330 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @greeceathens9187
    @greeceathens9187 3 роки тому

    Tebarek

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 3 роки тому

    ታዲያ ማን ይተርፋል ይህ ሁሉ በዚህ ዘመን የምናየው ብቻ ሳይሆን የምናደርገው አይደለም እንዴ:: እንዲህ ግልጥልጥ አርገህ ስላስተማርከን ጌታ ይባርክህ:: እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ::

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 місяці тому

    ብሩክ ነህ

  • @sinanusinanu6457
    @sinanusinanu6457 4 роки тому +1

    Blessed pastor!!

  • @etamamo8058
    @etamamo8058 4 роки тому +1

    God bless you

  • @aslihundessa8904
    @aslihundessa8904 4 роки тому +1

    Amazing!! ወንድሜ የምድርና የሰማያት አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @tayeterefe779
    @tayeterefe779 4 роки тому

    waw GODBLESS brother

  • @habtamuboke8651
    @habtamuboke8651 14 днів тому

    wow

  • @tamratbekele7804
    @tamratbekele7804 4 роки тому

    thank you for the teachings pastor if God well iwant you to preach us issah

  • @14MELODIES
    @14MELODIES 4 роки тому

    thank you pastor i followed you by downloading the videos, GOD bless you

  • @amenabiti5080
    @amenabiti5080 4 роки тому

    ክብሪ ንእግዚኣብሄር ጎይታ ሰራዊት ይኹን። ፓስተር ኣስፋው ስለቲ በብመዓልቱ ተቅርበልና ዘለካ ትምህርቲ፡ ኣምላኽ ኣዕዚዙ ይባርኽካ፡ ጸጋኡን ምግላጹን ፍልጠቱን ይወስኸልካ። መንፈሳዊ ኣዒንተይ ንክኽፈት መገዲ ኮይንካኒ ኣለኻ። ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካን ዘፍቅረካን።

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 11 місяців тому

    የእግዚአብሔር ሰው የዳንኤል እድሜ 35 ነው ስትል ወደ ባቢሎን የገባበት እና የቆየበት ዓመት ነው?ወይንስ ከተወለደ ጊዜ ያለውን ነው?

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 4 роки тому

    Shalom Shalom Pastor God Bless You and Your Family, Pastor Sorry You Bible Teaching program Ethiopian Time pleas send it and I am whiting. Thank you For Everything

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 роки тому

    ፓስተር አሦር አሁን የት አገር ነች?

  • @Grace-kz6uu
    @Grace-kz6uu 4 роки тому

    God bless you pastor