Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ከአድማስ ባሻገር | በዓሉ ግርማ | ትዕይንተ መጽሐፍት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2022
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 40

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 Рік тому +13

    የእራሳችንን ደራሲያን ድንቅ ሥራዎች ወደ ትእይንተ ምስል መቀየር ደስ የሚል ሥራ ነው። ሰመመን፣ አምሳል፣ ቃልኪዳን፣ ፍቅር እስከ መቃብር፣ ዶሰኛው ወዘተ... ድርሰቶች እንደዚህ ቢሰሩ አንባቢ ትውልድ ይቀርጻል። ይህን የሰራችሁ በሙሉ ክብር ለእናንተ ይሁን!
    ነፍስ ይማር ጋሽ ፍቃዱ ተ/ማሪያም ነበር ትረካን እንድወድ ያደረገኝ።

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 Рік тому +2

    ጋሽ ደበበ እድሜና ጤናይስጥህ በአሌክስ አብርሃም ዙቤይዳ አስደምማችሁኝ ነበር ይሄ ደሞ ድንቅ ነው ሌሎቹንም መፅሃፎች እንደዚሁ ጎብኙልን እውነትም አርትስ ቲቪ እናመሠግናለን በትረካም በምስልም በካሜራም ለተሳተፋችሁ ሁሉ

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Рік тому +6

    የእውነትም አርትስ ቲv

  • @minabstudio
    @minabstudio Рік тому +5

    This is a masterpiece that levels and matches the work and the story of the legendary Bealu Girma!

  • @sarakasim6912
    @sarakasim6912 3 місяці тому +1

    ቃላት የለኝም❤❤❤❤

  • @girmashegute6587
    @girmashegute6587 Рік тому +1

    Let God bless you all! The retold story reminded me of the actions and its implications. ARTS TV you helped me to revisit my past. Thanks you!

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Рік тому +9

    መፅሀፍ ላይ ህይወት መዝራት እንዲህ ነው

  • @habtamuengidawu3083
    @habtamuengidawu3083 Рік тому +1

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ሌላ አለም ውስጥ ነበርኩ ፤ እንዲህ አይነት ስራዎችን ማበረታታት: የመላው ኪነ- ጥበብ ወዳጅ ግዴታ ነው!

  • @merejatube3744
    @merejatube3744 Рік тому +3

    ዋው ግራም ነው

  • @RelatorinAddis
    @RelatorinAddis Рік тому +1

    ያልኖርኩበት ያ ዘመን የሚናፍቀኝ እኔን ብቻ ነዉ?

  • @havtamuhabtamu6047
    @havtamuhabtamu6047 Рік тому

    የሚገርም ስራ እጃቹ ይባረክ

  • @habhabshi9457
    @habhabshi9457 10 місяців тому

    ዋው ሰላም ይሰጣል እርእሱ ምድነው 😢😢❤❤ ዋዉዉዉ

  • @edmealemyigzaw5253
    @edmealemyigzaw5253 Рік тому

    Arts for arts, i am feeling ill, but when i unfortunately watch this my pain goes away. U deserve watching keep on this timeless job!!

  • @boyetube6279
    @boyetube6279 Рік тому

    ቅድስት ይልማ በጣም በጣም ትችያለሽ እጅሽ ይባረክ

  • @AA-114
    @AA-114 Рік тому +4

    Yes you can produce movies.
    Setting
    Custom
    Light
    Music
    Synchronization
    Go for it and show what you can do.
    I'm so impressed

  • @abdurahmanabewa3108
    @abdurahmanabewa3108 Рік тому

    ግሩም ድንቅ!

  • @kukulu99
    @kukulu99 Рік тому

    መፀሐፍ ለማንበብ ያበረታታል በርቱ

  • @Hiwi333
    @Hiwi333 Рік тому

    Thank you , please don’t discontinue

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 Рік тому

    እውነት ነው ድምፅህ ተአምር አለውኮ ❤️🙏🏽😘

  • @chernettemesgen2690
    @chernettemesgen2690 2 місяці тому

    wow

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Рік тому +6

    ብቻ ልታቆሙት እንዳይሆን እነደ 3አመት በፊቱ

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Рік тому +4

    ልተርኩልን ከሆነ ታሪክ ሰራቹህ በተለይ በዚህ ድምፅ

  • @godislove1692
    @godislove1692 Рік тому +1

    Wow! Ewnet yemigerm neger new yegermal yetarik Hail Liyu new yidenkal, eni bezih Tiwlid endezih aynet Tarik bemayeti ena bemesmati betam ekoralew benante 😘😘😘🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @fereda6372
    @fereda6372 Рік тому

    Thats amaizing,the next will be by dereje Haile..I know both you has agreat capability!

  • @Dnhsads
    @Dnhsads 4 місяці тому

    አብድሮማን ዳውድ ሳይህ እንዴት አንደምደሰት እኔ ብቻ ነኝ ማቀው ብቻ ትለያለህ ልጅ ያለህም አውቅሃለሁና አብረንም ተምረናልና ስኬትህ ያስፈነድቀኛል ❤️❤️❤️❤️

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 Рік тому

    wow / really amazing work so.....real and yet so artistic ...

  • @bisratalebachew6719
    @bisratalebachew6719 Рік тому +1

    Dont stop it please

  • @tessemabiniam3921
    @tessemabiniam3921 Рік тому

    🙏🙏🙏❤

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Рік тому +2

    የበዓሉን ግርማን መጽሀፍ አንብቦ የስነ ጽሁፍ ውበትን የማያደንቅ ማን አለ?

  • @user-pj8xg4nr1b
    @user-pj8xg4nr1b Рік тому

    ልቀቁልን ሁሌም

  • @azibazib9038
    @azibazib9038 Рік тому +1

    ከዛስ እባካቹ ቀጠሉበት

  • @Solomon852
    @Solomon852 Рік тому

    Metsihafun sayhon Bealun....hiwot...adelew

  • @HopeofGlory7773
    @HopeofGlory7773 Рік тому

    አሁን ላይ ደግመ አንብብ አሰኘኝ

  • @user-dl8sv4sp6n
    @user-dl8sv4sp6n Рік тому

    እንጠብቃለን እንደምታስደስቱን እንወዳቸዋለን

  • @user-ll7ff2dx2s
    @user-ll7ff2dx2s 7 місяців тому

    😮😮😮

  • @Pampamtutu221
    @Pampamtutu221 Рік тому +1

    አርትስ ቲቪ በቃ አርት ነው ።

  • @habeshamovies5168
    @habeshamovies5168 Рік тому +1

    lemin bedigami.... kezi befit ayichew nbr.

  • @a.k3752
    @a.k3752 Рік тому

    betame nafkachugne neber

  • @woldeamlakendale4823
    @woldeamlakendale4823 Рік тому

    please stop the background music

  • @zrfukiru13
    @zrfukiru13 Місяць тому

    ሀጂ ድንቅ እንጂ...!