መስቀሉ ተረግጦ ተገባ // ይህ ምን ያመጣል...?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 174

  • @EBM2024
    @EBM2024  13 днів тому +20

    የዖዛ ስብራት: በሀገራችን በኢትዮጵያ እና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ስብራት በመረጃ የሚያሳይ መጽሐፍ (Afrikaans Edition) a.co/d/9DdkIuZ

    • @ethiowisdom7721
      @ethiowisdom7721 13 днів тому

      የፒራሚድ ሚስጥር ወይም የማርካቫ ሚስጥር ለሊቀ ጳጳሶች ብቻ ነው የሚነገረው!!
      መስቀል የክርስቲያን አርማ እንጂ ጣዎት አደለም!! መስቀል ክርስቶስን አይወክልም ከሆነም የወንጀለኞችን ነው

    • @GddyAmn
      @GddyAmn 12 днів тому +1

      የት እናገኘዋለን በአገር ውስጥ

  • @YESHWORKZELALEM
    @YESHWORKZELALEM 13 днів тому +22

    ቀሲስ ዛሬ ያሉት አባቶች ከውቀት ነፃ ናቸው እግዚአብሔር ቤቱን የሚያፀዳበት ቀን ይመጣል በፈጣሪ አምናለሁ

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 13 днів тому +12

    እግዛብሔር አምላክ ለነዚህ ሆዳም መስቀል ለረገጡ ደፋሪ አባቶች የስራቸውን ይስጣቸው።

  • @NazerthDesalgn
    @NazerthDesalgn 12 днів тому +5

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ይቅር በለን ጌታዬ ሃይማኖታችንን ጠብቅልን ቅዱስ ቤተክርስቲያናችንን አጥራልን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 12 днів тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @bettybetty2930
    @bettybetty2930 13 днів тому +29

    አኔ በበኩሌ አባት የለኝም አስራትም አልሰጥም አመት አለፈኝ አስራቴን ለችግረኛ እሰጣለሁ የትኛዉ ስንሞት ሲጮሁልን ስንፈናቀል ስንራብ ስንጠማ ስንታረዝ መቼ ድምፃቸዉን ሰማን ምእመን ሆይ ምንጬን አድርቅ

    • @BerhNAn
      @BerhNAn 12 днів тому +2

      ተይ ማሬ በሀጣታቸው ልክ እግዚአብሄር ቤተክርሲቲያን በጣም ያስፈልገናል

    • @kukw9428
      @kukw9428 12 днів тому +2

      ኧረ አንቺ ግዳታ አስራት ማውጣት አለብሽ ምክንያቱም ለችግረኛ መስጠት እና አስራት ይለያያል አባቶቻች ጥፍተኛ ሊሆኑ ይቻላሉ የሚጠየቁበት እነሱ ብቻናቸው ሁሉም የሚጠየቀው በእራሱ ስራነው

    • @TamiratBelete-mn1re
      @TamiratBelete-mn1re 12 днів тому

      በኢሉሚናቲ ተጠልፏል

    • @Gudukasa-z3c
      @Gudukasa-z3c 12 днів тому

      አስራት ለ መቆደንያ እናወጣለን እንጂ ለማንም ወንበዴ አንሰጥም

    • @lemlemdesta2578
      @lemlemdesta2578 12 днів тому +1

      Don’t say that please

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 12 днів тому +6

    አዎ ትክክል ነው ህዝብ ምን ያመጣል ማለታቸው ምክንያቱም በሀጢያት የተጨማለቀ ህዝብ ምንም አያመጣም ይሄንን ስለሚያቁት የልብ ልብ ተሰማቸው
    ከዚህ የምንማረው ዛሬ ነገ ሳንል ፈጥነን ንሰሀ መግባት አለብን
    ታቦተ ፅዮን ያህል ስትማረክ እግዚአብሔር ሳያይ ቀርቶ አይደለም የሀጢያት ክምር ምን እንደሚአመጣ እንድናየው ነው ስለዚህ መስቀሉ እንዲረገጥ ያደረጉትን ሰዎች እግዚአብሔር ይጠይቃቸው እኛ ደግሞ ፈጥነን ንሰሀ ገብተን መስቀሉን እግዚአብሔር እንዲያነሳልን እንደውም በአናቱም ላይ ፒራሚድ ስላለ አጠቃላይ ቤተክርስቲያኑን በመብረቅ አፍርሶት በዶዘር ፀድቶ አዲስ ስርአቱን የጠበቀ ቤተክርስቲያን ለመስራት እንዘጋጅ
    ጎበዝ በሀጢያት ተጨማልቀን ወደ እግዚአብሔር መጮህ በጥቁር ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ስለሆነ ፈጥነን ንሰሀ እንግባ
    ይሄ እስከ ሚሆን ድረስ ማንም ሰው ሄዶ አይሳለም አያስቀድስ አምስት ሳንቲም አይስጥ የዘመኑን አባቶች ለመቅጣት ሙዳይ ምፅዋትን ማድረቅ ብቻ ነው ሙዳይ ምፅዋቱ ሲደርቅ ምእመኑ ይከበራል
    የዚህ አዘጋጅ እና አቅራቢ እባኮትን መቼ ነው ምእመኑን መቼ ነው ንሰሀ ግባ የሚሉት ለምን ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲያ የሚአወሩት ተው እርሶም ከእነሱ መፈልፈያ ስለወጡ እርሶም ስለ ሱቅ መፍረስ ነው ስለ ገንዘብ ነው የሚአወሩት ሱቁ መፍረሱ እንደውም ትክክል ነው ሱቁ ውስጥ ምን እንደሚሰራ ያቃሉ
    እንዴ እየሱስ ክርስቶስ መቅደሱን አፀዳ ሸቃጮችን በጅራፍ እየገረፈ አባረረ የተባለው ይሗው ነው
    በጣም የሚገርመኝ ስልጣነ ክህነት ሲሰጣችሁ ሳንቲም በአፋችሁ ቆርጥማችሁ ነው የሚሰጣችሁ
    እዚህ ሆነው ለምን አይታገሉም እርሶ እዛ ቁጭ ብለው በርገሮትን እየበሉ ዶላሮትን እያከማቹ እዚህ ህዝብን ለአመፅ እና ለእስር ይዳርጋሉ ተው ክርስቲያን መጀመሬያ እኔ ግዴታዬን ተወጣሁ ወይ ብሎ እራሱን ይጠይቃል እንጂ ወደ ሰው ሀጢያት ጣቱን አይቀስርም ስልጣነ ክህነት ሳይሆን ስልጣነ ገንዘብ ነው የተቀበላችሁት በእናንተ ሀጢያት ሀይማኖታችን ቤተክርስቲያናችን ህዝባችን አገራችን ተበጠበጡ እልቂት ረሀብ መጣ እስቲ ከእርሶ ጀምሮ ንሰሀ ግቡ እግዚአብሔር ይታረቀን የእናንተ ሀጢአት አገር አጠፋ እኮ ይሄንን ለማወቅ ግዴታ መብቃት አይጠይቅም ንፁህ አእምሮ ብቻ ነው የሚፈልገው

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele 12 днів тому +4

    በጣም ያሣዝናል ። ይህን ከመሥማት በላይ ልብ የሚሠብር የለም ።
    ቸሩ መድኃንአለም በቸረነቱ ይቅር ይበለን።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 12 днів тому +7

    እንኳን ደህና መጡ ቀሲስ ሳሙኤል
    በድፍረት ተረገጠ በአደባባይ አውሬው አገዛዝ ይደሰት ዘንድ ደግሞ እኮ ለመስቀሉ ሳይጨነቁ ለምጣፍ መቆሸሽ ይጨነቁ ነበር 😢 ከብፁዕ አቡነ ሉቃስ አባታችን በቀር በዚህ ዘመን አንድ እውነተኛ ጳጳስ የለም። ስለእውነት የተገፏ የሰደዱ አባት እሳቸው ብቻ

  • @YESHWORKZELALEM
    @YESHWORKZELALEM 13 днів тому +16

    ፀሎት ነው የሚያስፈልገው ከጮህንም ለፈጣሪ ነው እጂ ለማን አቤት ይባላል እኔ ግን ፈጣሪ ያውቃል አፊንና ፊንያስ ከመቅደሱ ያፀዳል አይቀርም አምናለሁ

  • @BELAYMelse-h2e
    @BELAYMelse-h2e 13 днів тому +14

    እኔ አባት ብዬ የምጠራው አባት ኬት እናምጣ የለም እኮ በጥቅም የተሸጡ ሆዳደር ጳጳሳት ተብዬ የልብስ አክተሮች ሆነዋ የነስን ፍፃሜ ያሳየን ኦርቶዶክስ እንዳዋረድዋት እግዚአብሔር እነሱን አዋርዶ ያሳየን

  • @ZelalemAbebe-x6e
    @ZelalemAbebe-x6e 12 днів тому +7

    ለ80 ዓመት አወቅነዉም አላወቅነዉም ስንረግጠዉ ቆዪተናል አሁን ግን ካወቅነዉ ስተታችን ባስቸኳዪ አስተካክሎ ለስተታችን ንስሐ መግባት አለብን እግዚአብሔር ላባቶች ልቦና ዪስጣቸዉ

  • @yalewdegu2116
    @yalewdegu2116 12 днів тому

    ጌታ ሆይ እባክ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ፈተና የኢትዮጵያን መከራ አንተ ተመልከት ።!!!

  • @genetgenet8862
    @genetgenet8862 12 днів тому +3

    እንዴት 80 አመት ሙሉ ምንጣፍ ተቀይሮ አያውቅም ወይስ አውቀው እንዳላወቀ ሆነው ነውእጆ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው የሐይማኖት አባቶቻችን ናቸው እነሱ የሚሉንን ነው የምን ፈጽመው ነገር ግን በማይመች መንገድ ከመጡ ድርድር የለም😢😢😢

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 12 днів тому +8

    እራሱ ፓትሪያኩ ማነው ጥር6 መስቀለ ላይ ቆሞ የወርቅ መስቀል ሲሸለም ነበር እኔ በበኩሌ አባ ሳይሆን ማቲያስ ብዬ እጎትተዋለሁ መሰቀሉን እደረገጠ እኔም ስልጣኑን በድፍረት እረግጠዋለሁ አንተ እያልኩ ይሄው ምላሹ ቀሪውን ደግሞ እግዚአብሔር ይጨርሰዋል ሀገርዋ ኢትዮጲያ ናት እኮ😎

  • @YESHWORKZELALEM
    @YESHWORKZELALEM 13 днів тому +15

    ሲጀመር አባት አለን አለን እዴ እኔ በበኩሌ ሀይማኖት እጂ አባት የለንም ምክንያቱም ከግፈኞች ጋር የሚተባበሩ

  • @nigussie-o4g
    @nigussie-o4g 12 днів тому +3

    እግዚአብሄርን ሳይፈሩ በድፍረት መስቀሉን የረገጡ ምእመኑን መናቃቸዉ ወይም ለምእመኑ ጥያቄ እና ቅሬታ ምላሽ አለመስጠታቸዉ አያስገርምም !!! እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏

  • @marysam9193
    @marysam9193 13 днів тому +6

    እግዛብሄር ለታአምር አሁን ያሳየበት ምክንያት ይኖረዋል ከአሁት በፊት የነበረ ነዉ ምናምን ማለታቸዉ እራሳቸዉን ነጻ ለማድረግን እዉነቱን ላለመናገር ያቀረቡት ምክንየት ሊሆን ይችላል ምክንየቱም ከወያኔ በፊት የነበሩ አባቶች በሃይማኖታቸዉ የማይደራደሩ እና የበቁ እንደ ነበሩ ጠንቅቀን እናዉቃለን ስለዚህ ቆም ብለን ነገሮች በጥንቃቄ ብንጠብቅ እለለሁ ዉድ ቤተ ሰብ መድያወች ምክንያቱም አሁን ያሉ አባቶች ህዝቡ ለመጠይቀዉ ጥያቄ መዋሸት ከጀመሩ ቆይተዋል አሁንም በእነሱ ጦስ እግዛብሄር ያሳየዉ ምክንያት ወይም ሆነ ተብሎ የተደረገም ሊሆን ይችላል ወገኖቸ እስኪ በጥንቃቄ እናጣራ መቸም አንድ እዉነተኛ ሰዉ አይጠፋም !!

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 12 днів тому +1

    ቀሲስ ይፍቱኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛ አባትም መንግስትም የለንም እንንቃ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሃይሉን ይግለፅ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 12 днів тому +2

    እግዛብሄር ጅራፍን ያንሳልን ቤቱን ያዕዳ እግዝዬ ከአባት ተብየዋች ምን እንማር ሆድ አምላኪና ፖለቲከኛ ሆኑ እግዝዬ ምእመናን እዚያ ቅድሰት ሰላሴ እንዳትሄድ መሰቀሉን እንዳትርግጡ እንዳትቀሰፉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 12 днів тому +4

    እኔ ያልገባኝ 80 ዓመት ሙሉ ምንጣፉ አልተቀየረም ማለት ነዉ? እሺ ሳናዉቅ ስንረግጠዉ ቆይተናል ፈጣሪ አለማወቃችንን አዉቆ ይቅር ይለናል ይህን አምናለሁ አሁንስ 2 ዓመት ሙሉ ለእድሳት መስቀሉ ከታዬ በኋላ ለምን እንዲነሳ አባቶች አላደረጉም መስቀል አይደለም ብለዉ እንኳን እኛ ትልልቆቹ ህፃናት ቢጠየቁ ይናገራሉ አሁንም በምንጣፍ ሸፍነዉ እነሱም ምዕመኑንም እንዲረግጥ ማድረጋቸዉ አሁን ነዉ መዓት የሚመጣብን አሁን ነዉ የምንቀሰፈዉ ያሳዝናል አምላካችን ሆይ አባት እንደሌላችሁ ልጆች አልተዋችሁም ብለሃልና አትተወን እኔ መቼም መስቀሉን አይቼ ረግጬ አልገባም ኧረ ከአንተ ፍቅር ገንዘብ በልጦአልና እረኛ የለንምና አትተወን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 13 днів тому +4

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ይቅር በልን ማረን

  • @TigistFine
    @TigistFine 13 днів тому +10

    ለአጋእዝት አለም ስላሴ ቤተክርስቲያን ማደሻ ተብሎ ብሩ እስከተሰበሰበ ድረስ ምንጣፉም የተነሳው ሊታደስ እስከሆነ ማደስ ግዴታቸው ነበር ታድያ እንዲ እንዲ አይነት ነገሮችን ካላደሱ ካላስተካከሉ ምኑን አደሱት

    • @የሰውልክ-ቨ4ኘ
      @የሰውልክ-ቨ4ኘ 12 днів тому +2

      ​@@Ethiopia1stከዮኔስኮ ና ከፈጣሪ መስቀል ላንተ/ቺ ነቱ ይበልጣል?🤔 ወይ ሰው😢

    • @Temiro.Mastemar
      @Temiro.Mastemar 12 днів тому +2

      ​@@Ethiopia1stእና ህንፃው ሲታደስ ለምን ዩኔስኮ ፈቀደ? ተረት ተረታችቱን እዛው አድርጉ

  • @edenkebede9916
    @edenkebede9916 12 днів тому

    አሜን

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 12 днів тому +2

    ቀሲስ እውነት ነው ያልከው ሁሉ የአባ ኪሮስ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @martadesta2972
    @martadesta2972 13 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይፍረድ አንደ እርሳ ያለውን ያብዛልን🙏

  • @mimiande677
    @mimiande677 12 днів тому

    Fetar yedrselen abetu yekere belen derselen ❤🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 12 днів тому

    መምህራኖቻችን እንዴት ሰነበታችሁ 🙏 ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 12 днів тому +3

    አባቶች ጳጳሳት ቀሳዉት መስቀሉ ምንጣፉ ሲነሳ ሲያዮ እዬዬ ብለዉ አልቅሰዉ ህዝቡን አስተባብረዉ ማስነሳት ነበረባቸዉ ልባቸዉን ምን ደፈነዉ በጣም ያስፈራል የአባቶች ዝምታ

  • @angelaswander9170
    @angelaswander9170 12 днів тому

    ቀሲስ በረከቶ ይድረሰኝ የእውነቱን በመናገሮ ቃለሕይወት ያሰማልን ። መድሃኒዓለም ከላይ ሆኖ ያያልና ይፍረድ። የሃይማኖት አባቶች ናቸው ሃይማኖታችንን እያጠፉ ያሉ መድሃኒዓለም አሁን ቅርብ ነው ፍርዱን፡ይሰጣቸዋል ዝም፡ብለን እናልቅስ።

  • @Usaaid
    @Usaaid 10 днів тому +1

    100% Asrat aleseteme. Ye terabewene ye tefenakelutene, ye terakotewene, eredabetalew Aleke

  • @NeonArachnida
    @NeonArachnida 13 днів тому +4

    ቅርሳችን እግዚአብሔር ነው ቅርሳችን መስቀላችን ነው ቅርሳችን ሐይማኖታችን ነው።
    ለስልጣናቸው ጥቁር ልበሱ ..... እነሱ በውድ መኪና በውድ ቤት ....ወደገጠር ገዳማዊያን ቤተክርስቲያን.....ዓለማዊ ስልጣን..ይመስል ......
    የህላዌው ጥልቀት በሰው ህሊና የማይመረመር ህያው እግዚአብሔር የጥበብ እራስ ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው ። እሱን እንጠብቃለን።
    (ሰዱቃዊያንና ፈሪሳዊያን)

  • @MISTEREMARYAMFASIL
    @MISTEREMARYAMFASIL 13 днів тому +4

    አሥርቱ ትእዛዛትን የምንማርበት ቤተክርስቲያናችን የተቃርኖ ተግባርን አንድ ቤተክርስቲያኒቷን በማፅዳት በማጠብ በመጥረግ ለሠማንያ አመት ያገለገላት አይቶ መናገር ያልተቻለበት ።እንዲሁም ለእድሣት በተነሣበት ጊዜስ ምንጣፉ ሲነሣ አይቶ መናገርን ያልቻለአይንና አንደበት ምን ያክል ያልታደለ አንደበት ስንት አመት ለመታደግ ቆየ በዚህ ጊዜ ተነጋግሮ ምእመኑ መፍትሄም እንዳይፈልግ የተዳፈነበት ያሣዝናል።እውነት ነው በረዶው ገና እንዲመታን አልበቃችሀለም የተ ባለንበት ይቀጥል መከራችን? አሁንምበቃን አንልም ? እሡ ይድረስልን።አመሠግናለሁ።

  • @YEWOINHAREG-p6t
    @YEWOINHAREG-p6t 12 днів тому +1

    ወንድም ትክክል ነህ መስቀል እርገጡ ችግር የለው እያሉ ነው ያሳዝናል በውነት ለማንእንጩህ

  • @BrishBrish-bi8so
    @BrishBrish-bi8so 12 днів тому +3

    አሰራታችሁን ለዝቋላ ቀይ ጤፍና በቆሎ ግዙላቸው።

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 12 днів тому +1

    የእውነት እድ ትላንት ልቤ አዘኑ አያቅም ይህ መንጋ ሲበተን እግዚአብሔር ቁጣውን ይመጣል አቤቱ በምህረትህ አስበን

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 11 днів тому

    ሰይጣን በኢትዮጵያ ላይ ነግሷል።

  • @LamlmeLamlme
    @LamlmeLamlme 13 днів тому +3

    የሚገርመው እኔም ቤተክርስቲያኑ ውስጥ አልገባም ብሄድም ውጪ አስቀድሼ እመለሳለው ነበር ያልከት ግን ስቅቅቅቅቅ እያልኩ የአባቴ ቤት ስለናፈቀኝ እና የቅዳሴ ፀበል ለማግኝፕት ውስጥ ገባሁ 😢😢😢 ፈጣሪዬ ይቅር ይበለኝ እና እባካቹ ቤተ ክርስቲያኑን ለማስፈፀም የተሰባሰባቹ አርቲስቶች እባካቹ መስቀሉ ይነሳ ብላቹ ድምፃቹን አሰሙልን እባካቹ እባካቹ!!!

    • @dawitwoldetsadik4718
      @dawitwoldetsadik4718 12 днів тому +2

      እረ ስቅቅ እያለሽ እረግጠሽ ይቅር በለኝ ትያለሽ እንዴ ሳታውቂ ቢሆን አዎ እያወቅሽ ተባባሪ መሆን አሳዛኝ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

    • @የሰውልክ-ቨ4ኘ
      @የሰውልክ-ቨ4ኘ 12 днів тому +1

      ኧረ ተይ ልብ ይስጠን

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 13 днів тому +2

    እውነቱ በደንብ ልንናቅ የሚገባ ህዝቦች ነን.ተግባራችን በሙሉ የሚያስንቀንን ነገር ነው የምንከውነው ነው..

  • @BrishBrish-bi8so
    @BrishBrish-bi8so 12 днів тому +2

    ይኸን ህዝብ መናቅ ዋጋ ያስከፍላል።እውነት ተናገሩ እያሉን ለምን እነሱ...አልጨርሰውም ብቻ?

  • @etaltube2204
    @etaltube2204 11 днів тому

    ያማል ያማል ያማል

  • @zewgeshiferaw1534
    @zewgeshiferaw1534 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዘበነማ ለመባረክ ችግር የለውም ብሏል የማንሰማው ጉድ የለም

  • @desalegnalemuazemach3619
    @desalegnalemuazemach3619 12 днів тому

    Amen Kale Heyewot yasemalen memeher

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 12 днів тому +2

    ቀሲስ አንድ ዕውነት ልንገርህ የቤተመንግሥቱና የቤተክህነቱ ጥምረት እንደምናወራው ቀላል አይምሰልህ አባቶች ብጹዐን ጳጳሣት የሚባሉት አዛውንቶቹ ምንአልባት ሲቀሩ ፓትሪያርኩና ስራስኪያጁን ጨምሮ ጎልማሳ ጳጳሣት ሰውን ከክርስቶስና ከመስቀሉ ከቤተክርስቲያን በተጠና አካሄድ ማራቅ እያለማመዱት ነው ክርስቲያኑ የተዋህዶ ልጆች መናንያን ካህናት የአብነት ተማሪዎች ምዕመናን በማንነታቸው ሲገደሉ ዝም በማለት ገዳማት አብያተክርስቲያናት ሲዘረፉ ተቃጥለው ሲወድሙ ዝም በማለት አለማምደውናል ይህ ሁሉ ግፍ ጥፋት ሲሠራ ዝም ማለታችንን ከተቀበለ መስቀሉን ብንረግጥ እኛን ስለሚያምነን ተከትሎ ይረግጣል በመጨረሻው መስቀሉን በመርገጥ ከተባበረን ነገ ክርስቶስን በአደባባይ ስንክድ ለመካድ አንቸገርም ብለው ወስነው በጥምረት እየሰሩ ነው ይህም እምነታቸው ተሳክቶላቸዋል ትናንት መስቀል ተረግጦ ሲገባ ምዕመኑ እልል እያለ አጅቧቸዋል እናንተም የሚዲያ ሰዎች ማትያስን አብርሃምን ከአዛውንቶቹ በጣም ጥቂት ጳጳሣት በስተቀር አባቶች ብጹዐን ቅዱሣን ለማለት እና ለመጥራት ምንም ቅሽሽ ቅፍፍ አይላችሁም የቤተክርስቲያኒቱ ጠላት በዋናነት ጳጳሣት ካህናት ቢሆንም ምዕመኑም ወዳጆቿ አይደለንም በዚህ ወቅት ያለው የተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋዮችና ምዕመናን ለቤተክርስቲያን ጠላት አይደለንም ብንል እንኳን በእርግጠኝነት ወዳጅ አይደለንም ወዳጅ ከሆንንማ በቤተክርስቲያን ውስጥ በመስቀል ቅርጽ ወለሉን መረገጫውን አሰርተው ረግጠው የረገጡትን ጳጳሣት ካህናት አባቶች ብጹዐን ብሎ መስቀሉ ሲረገጥ እልልል ባላለ ነበር ምዕመኑ በድን ነን ሌባ ዘረኛ ዘራፊ ጠንቋይ ከሃዲ ይህ ሁሉ ስድብ ሳይሆን ነው እያየን የሌባ የከሃዲ የዘረኛ የነውረኛ ስብስብን አጅበን እልል እንላለን እግዚአብሔር ሆይ በሎሳንጀለስ ላይ የፈረድከውን ፍርድ በኢትዮጵያ ተዋህዶ ውሉደ ይሁዳ ጳጳሣት ካህናት ላይ የመስቀልህ ጠላቶችህ ላይ አሣየን ክደውሃል በመስቀል ላይ የዋልክልንን ውለታ በልተውታል መስቀልህን በመርገጥ አቃለው ረግጠው አሳይተውናል ፍረድ አትቆይ አዝነናል ፍረድ

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 12 днів тому +2

    እስቲ አገር ጥለው ሄደው ዶላር እየሰበሰቡ ከሚአባሉና ደቡብ እትዮጵያ ምእራብ እትዮጵያ ምስራቅ እትዮጵያ አገልጋይ ሰባኪ አጥተው አገልግሎቱ ስለቆመ መጥተው አገልግሉ አወሩ አወሩ አወሩ ምን አመጡ እርሶም ቤተክህነት ወፍራም ደሞዝ እና ስልጣን ቢሰጦት አሜሬካን አይሄዱም ስለዚህ ሁላችንም ስድብ ምእመኑን ማባላት ትተንወሬ አቁመን በየ ገጠሩ የተዘጉትን አብያተ ክርስቲያናትን እናገልግል ንሰሀ ገብተን ንሰሀ ግቡ እንበል

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 13 днів тому +4

    ምን ማለት ነው ምንጣፉ ሲነሳ ድንገት አየነው ሊሉ የቻሉት? ምንጣፉ ከተነጠፈ 80 ዓመት ሙሉ ተነስቶ ተራግፎ አያውቅም ማለት ነው?? እሺ ካዩትስ በሗላ ብር ተጨምሮም ቢሆን ለምን እንዲነሳ አላደረጉም? ይሄ ዶግማ አይደለም ሲሆን ማንም ሳያየው ቅድሚያ ያንን ማንሳት::

  • @ye_dawit_mesenko
    @ye_dawit_mesenko 13 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር መቅሰፍቱን ያመጣዋል መሬት እንኳን መሸከም አቅቷታል እሱ መድኃኒያለም ይታረቀን

  • @tigistgebretsadik6700
    @tigistgebretsadik6700 12 днів тому

    ምንም የዎህነት አይደለም የተገኙ አባቶች መእሞኖች ሁሉም ለእምነታቸዉ ሳይሆን ለሆዳቸዉ ያደሩ ናቸዉ

  • @mudis7458
    @mudis7458 12 днів тому +2

    ምንጣፉ ለ 80 አመት አልፀዳም ማለት ነው???????

  • @tesfayemihretu6222
    @tesfayemihretu6222 13 днів тому +1

    ቀሲስ እንኳን አደረሰህ

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 12 днів тому

    አባቶችን መውቀስ አይሁንብኝ በጣም ሐይማኖቴን የምወድ የማከብር በመስቀሉ ደግሞ ድርድር አላቅም ስላሴ ቤ/ክርስቲያን ሄጃለሁ ላነግስ ነገር ግን ውጪ ሆኜ አልቅሼ ነው የተመለስኩት ፈጣሪ ሆይ ይቅር ይበለን ለአባቶቻችን ማስተዋልን አድልልን ይሄ ምእመኑን መናቅ ነው ለኔ

  • @tewodrosdesalegn5943
    @tewodrosdesalegn5943 12 днів тому

    መስቀል ሐይላችን ነው። ሐይላችን መስቀል ነው። የሚያጸናን መስቀል ነው። መስቀል ቤዛችን ነው። መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው። አይሁድ ይክዱታል ። እኛ ግን እናምነዋለን። ያመነው እኛ በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም።

  • @mekonenpawi
    @mekonenpawi 13 днів тому

    ለሁሉም ጊዜ አለው----

  • @የሰውልክ-ቨ4ኘ
    @የሰውልክ-ቨ4ኘ 12 днів тому

    እውነት ነው የሚወደውን ቤቱን እዳይመጣ ለማድረግ የተሰራ ስራ ያስመስላል

  • @CenteralEthiopiaRevenueBureau
    @CenteralEthiopiaRevenueBureau 12 днів тому

    እንኳን በስላሴ ፊት መስቀሉ ከሚረገጥ አጋዚተ አለም ስላሴ ቤታቸውን ዘግተው ያጽዱ

  • @tedros7728
    @tedros7728 12 днів тому

    Fetari yrdah wendmie ayzoh fetari ytebqh yrdah 🙏🙏🙏

  • @YESHWORKZELALEM
    @YESHWORKZELALEM 13 днів тому +12

    ቀሲስ እኔ ጥያቄዬ 80 አመት ምንጣፍ አልተቀየረም ግራ አታጋቡን እጂ እኔም ሆነ አብዛኛው ምመናን አሁን የተሰራው ብለን ነው የምናምነው

    • @dawitwoldetsadik4718
      @dawitwoldetsadik4718 12 днів тому +1

      እኔም እንደዛ ነው የሚሰማኝ

    • @KidestKidest-gh5ee
      @KidestKidest-gh5ee 12 днів тому

      ይገርማል ምንጣፍ 80ዓመት ሙሉ ሀሠት ነዉ የቅርብ ጊዜ ነዉ

    • @የሰውልክ-ቨ4ኘ
      @የሰውልክ-ቨ4ኘ 12 днів тому

      ከ3 አመት በፊት በዮቱብ ላይ አውቄያለሁ መስቀሉ እደነበር ወለሉ ላይ😢

    • @AyelcheWolde
      @AyelcheWolde 12 днів тому +2

      አንሳሳት 80 አመት ተሳሳትን ደግመን አሁንም እያየን እያየን እያወቅን ስህተት እንፈ ፅም፡፡

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 12 днів тому

    እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ምእምናን ይጠብቅ። በኒዚ ጸረ መስቀል ሰም እየተጠራ የተፈተውን ቁርባን እንዴት እንቀበላለን።
    ሰማቸው በቅዳሴው መሰማት ይከብዳል።

  • @kideusmichael9811
    @kideusmichael9811 12 днів тому

    Egziabher yasben 😢😢😢

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 12 днів тому +1

    እሺ ደሮ ይሁን ስለልተየ አሁን ግን ሲታይ ማንሳት ውይም ታባቶን እዛው ግቤ ማድረግ አይቻልም የውጪው መስቀል ምን ይሎታል

  • @messeretbekele2888
    @messeretbekele2888 12 днів тому

    መንግስት ወርሶ ፕሮቴስታንት እንዳይሰጠው መጠንቀቅ ያሥፈልጋል

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 13 днів тому

    እግዚኦ

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 12 днів тому

    እስከ ዛሬ ድረስ ልቅሷችንን እግዚአብሔር ያልሰማንን ለምን እደሆነ ታወቀ። ይህ ዘመን የእውነት መገለጫ ነው።
    የኢትዮጵያ ሙሉ መጽሐፍ በአለም ተቀባይነቱ እየወጣ ነው። እየሱስ መልኩ ነጭ ሳይሆን ጥቁር ነው እያሉ ነው።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 12 днів тому

    ለጊዜ ጫጫታ ሆነ እኮ ሁሉ ነገር ሊዝህ ነው መስቀል ረቅጦ የግቡት ሁሉ 🥲🥲እግዚአብሔር ይማረን ብቻ 🥲

  • @WW.program2071
    @WW.program2071 12 днів тому

    መሥቀል ተረገጠ ነውር ነው ።
    ነገርግን አባቶች በሙዳየ ምጽዋት የጀመሩት ሌብነት ይህው ሚሊዮን ዶላር ፣ ብር አጭበረበሩ በሚባልበት
    ሀገር ብዙ አይገርምም ¡¡
    እንደተነገረን ሆነ ዘረፋው እጅግ በጣም አደገኛ ሁኔታ ውሥጥ ነው ካህኑ የገንዘብ ቀውስ ዘርፍ ገብቷል።😢😢

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 12 днів тому +1

    መከራችን አላልቅ ያለዉ ይሄ ደብቅ ሰረራ ነዉ አሁን ደግመዉ ሰለመሰቀል ያሰትም ይሆን ማንም አይሰማቸዉም በጸጸት ካላነሱ መሰቀል እማይረገጥበት ቤተክርሰቲየያን እየሄድን እጸልያሉን😢

  • @የሰውልክ-ቨ4ኘ
    @የሰውልክ-ቨ4ኘ 12 днів тому

    ሰብረዉናል።😢

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 13 днів тому

    Thank you

    • @EBM2024
      @EBM2024  12 днів тому

      You're welcome

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 12 днів тому

    ረግጦ ማንገስ
    ስሞ መንከስ
    እንዴት ይሆናል ቅዱሱን ማርከስ?
    ሁለት ምላስ በአንድ ራስ
    አንረግጥም በቃ መስቀሉ ይነሳ
    ለሀራችን እልፍ ነው የእስከ ዛሬው አበሳ
    80 ዓመት ሆነ ወይ መቶ ሰማንያ
    በምንጣፍ ሽፋን ድብቅ ሆኖ ከማያ
    በመርገጣችን ውስጥ ርሃብ ቸነፈሩን
    ወገን እንደ ቅጠል ረግፎ ማለፉን
    የእርስ በእርስ ጦርነት ድህነት በሽታ
    አሁን እንዲበቃን ገልጧል የኛ ጌታ
    ስለዚህ በማወቅ ችላ ብሎ መርገጥ
    የድፍረጥ ሀጢዓት ነው አንይ የስቃይ ምጥ
    ባለማወቅ ብቻ ይህን ካየች ሀገር
    አውቀን መተለላፍ የጥፋቱ በትር
    መቼም አታጡትም በእጥፉ ነው የምር።
    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኘን አሜሜሜን🤲🤲🤲።

  • @kideusmichael9811
    @kideusmichael9811 12 днів тому

    Ye CRSTOS SELAM ENA FKR KENANTE GAR YHUN ❤❤

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 12 днів тому

    አባቶች ያሳዝናሉ ካህናቱም ዲያቆን ህዝቡ የመጣውን ፈተና ችግር እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ የምእራባውያን ኃይል በፀሎት በስግደት በፃም ካልሆነ የሚቻል አይመስልም

  • @YemaramMeseret
    @YemaramMeseret 12 днів тому

    እያለማመዱን ነው

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 13 днів тому +1

    They will pay dearly!

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 12 днів тому

    መምህር የገረመኝ ነገር ቢኖር እኛ በሆነ ባልሆነ እንደ አዞ የሚያነቡት እድሜ ጠገብ የሲኖደስ አባል በአደባባ በቅድስት ሥላሴ ለህዝቡ ኃይል ስልሴን ይመርቁ ነበር እኔ ለስቸው መፈጠሬን ነበር የጠላሁት እንደዚህ ያለ ስራ እየሰሩ ነዉ መስቀል ያስረገጠን ሰይጣን መንግሥት ሲመሰገን ሰምቼ በጣም ቆሰልኩ ውስጤ መጸለይ እስከሚያቅተኝ ድረስ እኔ ስገዎ ደሙን እምቀበል ስደተኛ ይህን ልብ የሚነካ ነገር ስሰማ ከመስቀል መረገጥ አልፎ ያን ሰይጣን መንግሥት መመረቅ በጣም ያሳዝናል

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 12 днів тому +1

    አባከህ መምህር አሁን የተሰራ እዳይሆን ገነሰ እዉኑት የሀይማኖት አባት የጨበጡት መሰቀል ይፈዉሳል ይባርካል ብላችሁ ካመናችሁበት የሚረጉጠዉን አወግዙ

  • @SenyitMekonnen
    @SenyitMekonnen 12 днів тому

    አባታችን ከህዝቡ በፊት አምላካችን ነው የተናቀው! እኔ ግን ለናቁ ላስነቁ ሁሉ የካልፎርንያውን ሰደድ ይዘዚባቸው እያልኩ ነው!!!

  • @genetgenet8862
    @genetgenet8862 12 днів тому

    ይቅርታ እኔን የሚመስለኝ አሁን የተሰራ ነው የሚመስልኝ ምክንያቱም 80 አመት ምንጣፍ አልተቀየረም አንልም እና ባለጊዜዎች ናቸው ይህን ያሩጉት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው 😢😢😢😢😢

  • @KiyaAbebe-wg9ko
    @KiyaAbebe-wg9ko 12 днів тому

    ድሮም ካቴድራል እሚባል ተዋህዶን አይወክልም መቅረት ያለበት ስድና ክፍት ወንድና ሴት እየተያዩ እሚቀደስበት አሚያመጣው መዘዝ ገና መቼ ተጀመረ እግዚአብሄር ከሚልከው መቅሰፍት ይሰውረን

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 12 днів тому

    ቤቱ ፈረሰ ተፈናቀለ ብዬ ከእንግዲህመንግስትን አልወቅስም መስቀል ሲረገጥ ችላ ብሎ አብሮ ለረገጠ ህዝብ ይበለው ገና ይለወል 😷

  • @mimitube834
    @mimitube834 11 днів тому

    ቀሲስ አባኮት የልጆች ከበሮ ከየት ማግኝት አንደምችል ቢያሳውቁኝ በትህትና አጠይቃለሁ::
    ከ አውስትራሊያ

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 12 днів тому

    ምእመናኑ መፀናኛችን በረተክርስቲያን ነበረች ግነሰ ካቅም በላይ ዩሆነ መከራ በዛባት ፈጣሪ ይደረሰልን ይሄ ቤተክርቲያን ተፀደቶ አያወቅም ማለት ነው80
    አመት ሙሉ እሚገርም ሴራ ነዉ😢😢😢

  • @WondiSolomon
    @WondiSolomon 12 днів тому +1

    ምንጣፉ ለ 80 ዓመታት ተገልጦ አያውቅም ተለውጦ አይውቅም እስከዛሬ እኔ ሰልችቶኛል መስማት የቤተክርስትያን ነገር አለቃ አያሌው ታምሩ ተናግረው ነበር የሚሰማ ጠፋ እንጄ እንዚህ ትላንት ያስተማሩንን ዛሬ የማይኖሩበት በቀሚስ በመስቀል እና በቀሚስ ተሸፍነው ሙዳየ ምጽዋቱን ማራቆት ነው የነሱ ሥራ ምዕመኑ እነሱ ሰብተው ነው የምናያቸው መስቀል እረገጡ ለነሱ ምንም አይደለም የሰቀሉትስ እነሱ እይደሉም

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zewdewoldadwit3118
    @zewdewoldadwit3118 12 днів тому

    እንድ ያልገባኝ ነገር እስከ ዛሬ 80 አመት ሙሉ ምንጣፍ ተቀይሮ አያውቅም ወይ እንዴት ይህን ያህል አመት አልታየም ያለፉትም አባቶች እንዴት ዝም አሉ ብሎ የሚጠይቅ የለም ብቻ አንድ ነገር አለ ሰው የማያውቀው እግዚአብሔር ግን የሚያውቀው ከስር መሰረቱ እሱ ይመርመረው።

  • @karadion
    @karadion 12 днів тому

    ወደ እኔ እንኳ ደና መጣችሁ ድሮ ይጮዉኩት

  • @ZelalemAbebe-x6e
    @ZelalemAbebe-x6e 12 днів тому +1

    እኔ የገረመኝ ለ80ዓመት ሳዪጠዳ ቆዪቷል እንዴ አዉቆ የተኛ ሲቀሰቅሱት አዪሰማም ማለት ነዉ

  • @eshetugirma6580
    @eshetugirma6580 13 днів тому +2

    መምህር እንዴት ይሻላል መጨረሻውስ እንዴት ነው የሚሆነው አሁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት የላትም ፓትርያርክ የላትም እህሳ ምን ይሻላል? እነሱ እየተሸላለሙ ነው ከስጦታው አንዱ መስቀል ነው እየረገጡ መሸላለም ስለዚህ መምህር መፍትሄ ስለሚያስፈል አቅጣጫ ቢቀመጥ ደስ ይለኛል እርሶ ግን ይበርቱ ባሉበት ህዝብን ያንቁ እግዚአብሔር ያበርታዎ።

  • @sosenaMareya
    @sosenaMareya 13 днів тому +1

    ቤተክርስቲያናችን ራቁቷን ቀርታብናለች ማኔ ቴቄል ፍሬስ

  • @BethelHabtom
    @BethelHabtom 12 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mulubiza3339
    @mulubiza3339 12 днів тому

    እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ።

  • @ruthkebede9682
    @ruthkebede9682 12 днів тому

    መምህር የመፃፉን ሊንኩን ላክልን

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 12 днів тому +2

    መስቀል ሃይልነ መስቀል ጽንእነ መስቀል መድሃኒተ ነፍስነ፡ ኣስግሩ ለነ ቈናጽለ (ጳጳሳት፥ ኣስተዳዳሪዎች፡ ጸሃፊዎች) እለ ያማስኑ ኣጸደ ወይንነ። ጌታ ሆይ ታደገን።

  • @AyelcheWolde
    @AyelcheWolde 12 днів тому

    ለፈጣሪ አልቅሰን ዛሬ በሁለት እግራቸው። የጎበኙትን መቅደስ ን። ቁጭ ብለው የሰቀሉትን ቆሞማውረድ ያቅታቸዋል ነገን፡፡

  • @ZelalemTefera-b1p
    @ZelalemTefera-b1p 12 днів тому

    አስራት አለመስጠት መፍትሄ አይሆንም በስሙ ስለሚሠኘ

  • @messeretbekele2888
    @messeretbekele2888 12 днів тому

    መሥቀል እየረገጥን አንገባም ብለን ከመቅረት ለጊዜው መስቀሉን ጐንበስ ብለን ተሣልመን ገብተን እናስቀድስ በኃላ ገንዘብ አዉጥቶ ካሰራዉ እንደ መስቀል አደባባይ ይወሰዳል ኦርቶዶክስ ሱሳ ይጐዳል ተጠንቀቁ

  • @Zemene_Tewahdo
    @Zemene_Tewahdo 12 днів тому

    ይሄ መስቀለኛ እንጂ መስቀል አይደለም!!! መስቀል ለመሆን በአንዱ በኩል መርዘም አለበት። እዚህ ላይ ሁሉም እኩል ናቸው።
    ካፈርኩ አይመልሰኝ አንሁን።

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 11 днів тому

    እኔ በበኩሌ የጌታዬ መስቀል ከመሬት ላይ ሳይነሳ 4ኪሎ ቅድስት ስላሴን ደጃፍ አልረግጥም፡፡ ድሮስ ባለማወቅ ረገጥኩት አሁን ግን እያወቅኩ ብረግጠው ቅስፈት ነው የሚከተለኝ!!

  • @heyablisan2525
    @heyablisan2525 12 днів тому

    Can you imagine 80,000 bir

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 12 днів тому

    ቅርስ ያደረግነው እኛ ምእመናን ነን ለእድሳት ሳንሰስት ለልማትሰ ሳንሰስት ተሳትፈናል ትላንት ኮቪድ ሲመጣ ሁሉም በቤቱ በነበሩበት ወቅት የነበረውን አንረሳውም አሁንም በልማት ሰው እየተፈናቀለ ነው አሁን ደግሞ እናንተ ምእመናን እና መምህራን ስንት የለፍበትን እንዴት ትገፍታላችሁ አይየእኛ አባቶች ጥያቄውም መልሱንም ለእናንተ ትተነዋል ይስፋችሁ ከቅርስ ቤተመቅደስ የሆነው የሰው ልጅ ይበልጥ ነበር ይቅር ይበለን