ስለተረገጠው 16 መስቀል አዲስ ነገር // Trump ከመግባቱ አስደንጋጩ ውሳኔ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ስለተረገጠው 16 መስቀል አዲስ ነገር //
    Trump ከመግባቱ አስደንጋጩ ውሳኔ! #ETHIOBETESEBMEDIA

КОМЕНТАРІ • 66

  • @EBM2024
    @EBM2024  13 днів тому +8

    የዖዛ ስብራት መጽሐፋን ለመግዛት ይህንን የአማዞን ሊንክ ይጫኑ
    የዖዛ ስብራት: በሀገራችን በኢትዮጵያ እና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ስብራት በመረጃ የሚያሳይ መጽሐፍ (Afrikaans Edition) a.co/d/9DdkIuZ

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 13 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @tsgataba6331
      @tsgataba6331 12 днів тому

      Deport aregalew melew seweyew andeney wesed mels yaregewal enj…serechey lebela bale sew lezawem ke eji wedeaf afere kedemey tegeto bemayehon demoz (salary)..swrtew ersachewn bechalu techemari be serachew sent deha ena gororo lememgebu sewoch..andkachwalhu endemalet…be dehena nuro tedenlakew yenoru yemesel weym ke whitehouse tekorach demoze yesetachew yemsel deport largachhu malet…bezu sera fet mafeter kezaz wede rahabetegna ena menged adari (homeless )marege nw …PR.TRUMP..huletey kalsebebet ===GOD Yefetre amlak be eny mereyet (earth)..be eney fetretoch (human) lay gef serthal yel ena ke LA WEDE WASHGTON AND NEIGHBOR STATES YE ESAT YE BEREDO YE FLOOD ETC…ayent deport baregew sw Lk Desaster containg Budget Crisis yemtal ersum PR .TRUMP ENA asfestsmiwochu be hiwot kalu selzik…IT WILL BE PR .T’s Call …WA WA WA alech amora amirca Logo laye yalchew amora (WARRIOR1331)

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 7 днів тому

    ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamSeifu-x5t
    @SelamSeifu-x5t 12 днів тому +1

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ወንድማችን ቀሲስ... እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 12 днів тому +5

    ቀሲስ እንደው ምን ልበልህ የቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ

  • @melakuababu6006
    @melakuababu6006 12 днів тому +3

    ሰላምዊ ሰልፍ ያስፈልጋል ፤፤ተቃውሟችን በተግባር ማሳየት አለብን

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 12 днів тому

      ማን ሊሰማክ አትድከም ወንድሜ ተናበው ነው የሚሰሩት ግድ አይሰጣቸውም

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 11 днів тому

    ጉዳዩ የሚመለከታችሁ አባቶች እባካችሁ ስ ፈጠራችሁ አምላክ ብላችሁ በወለሉ ላይ የተነጠፈውን መስቀል አንሱልን!!! እንለምናችሁ! ልጆቻችሁን አዳምጧቸው ስሟቸው ታናናሾችን አዳምጡ ማንም እንዳይሰናከል ስለ ቤተክርስቲያን፣ ስለ መስቀሉ ዝም አንልም። እናንተ መልስ ካልሰጣችሁን ማንን እንጠይቅ?
    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!!!
    መምህር ደረጀ ዘወይነዬ፣ ቀሲስ ሳሙኤል እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን። እናመሰግናለን🙏🏼

  • @Fano316
    @Fano316 12 днів тому

    Thanks!

  • @znashbetemaryim6916
    @znashbetemaryim6916 10 днів тому +1

    አውነት እኔ በአባቶች በጣም አዝኛለሁ መሰቀል ቤዛ የሆነልን ዋጋ የተከፈለልን መሰቀል እየተረገጠ ሲገባ በጣም ነው የሚያመው በጣም ያሳዝናል

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 13 днів тому +2

    አዎን እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮቤተሰብ እውነት ነው የመስቁሉ ነገር ሲገባን ነው እንዳንረግጠው የምንፈልገው ምስክር ሀይላችን ነው ክብራችን የነብሳችን መዳኛ ነው

  • @KebedeTesfaye-f9z
    @KebedeTesfaye-f9z 12 днів тому +2

    መምህር ደረጄ ዘወይንዬ የቁርጥ ቀን ልጅ ሆኖ የተገኘ ሰው ነው።የመስቀል ነገር በአይናችን ካየን የሜይሆን ከሆነ አይሆንም ማንሳት ነው።ነገር ግን ክርክር መፍጠር በንሠሀ ህይወት መኖርን አለመፍቀድ ያመለክታልናተጠንቀቁ።ጌታ ህዝብ ሲያስነሳ መንቃት እንጂ..........።

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 12 днів тому

    ቀሲስ ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 13 днів тому +2

    ሰላም ቀሲስ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 13 днів тому

    ሰላም መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቸር ዜና ያሰማን አባቶች በማንኛውም ነገር ተኝተዋል አውቀው ቢጠሩም አይሰሙም ወይም ተከታዮች ናቸው የሰይጣኑ ሌላው ከዘበነ ተከፋዩ ቤተክርስቲያን አትጠብቅም መንግሥት እንዳይከፋው መቃወም አይችልም ሲምቦል ክርስትና የተዋሕዶ ማፈሪያዎች እግዚአብሔር ይታረቀን

  • @menbershibru
    @menbershibru 10 днів тому

    እውነት መምህር ዘወይንዬ ይለያል በበጉ አድራጉት ሆነ በገዳማት ልማት ለቤተክርሰቲያን ግንባታ ሰለ ሐገር ጥማት ዘረኝነትን በመቃወም ሰለ ሰንደ ቀላማ ክብር ተከራካሪ የግንባር ሥጋ ሆኖ ለሥጋ ሕይወት ሳያሰጨንቀው እውነትን በመጋፈጥ ፈት ለፈት ተሟጋች ሰለ ግብረ ሱዶም ተከራካሪ የዘመናችን የአ ጥንት ጀርባ ፈቅር ን የተላበሰ በሰዎች ዘንድ መወደድ የተሰጠው ከብር ሊሰጠው ይገበዋል መጨረሻው ያማረ የተወደደ እንዲሁን በፀሉት እናሰበው ውጊያው ሥጋ ከለበሰ አጋንት ጋር ነው ሰለዚህ እባካችው እንፀልይለት

  • @selamawitHaile-n2g
    @selamawitHaile-n2g 12 днів тому +1

    ታዲያ እንዴት ይታረቀን😢😢😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 12 днів тому +1

    እኔ በዘመኔ አንድ ቀን ገብቻለሁ ባለማወቅ ላደረኩት ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ መስቀሉ ከመሬት እስካልተነሳ ድረስ ዉስጥ አልገባም በመስቀሉ ድርድር አላዉቅም

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 13 днів тому

    Thank you

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 12 днів тому +2

    በነገራችን ላይ ዩኔስኮ እሚባል ነገር ጭራሽ ሊነሳ አይገባውም፡፡ ከፈለገ መስቀል ካልረገጣችሁ ከመዝገቡ ላይ ይሰረዛል ቢልም በደስታ እንቀበላለን፡፡ ቤ/ክ የእግዚአብሔር መመስገኛና በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ማምለኪያ ቦታ ነው እንጂ የመስቀሉ ጠላቶች መፈንጫ አለመሆኗንም ሊያውቁት ይገባል፡፡

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 12 днів тому +3

    😂መምህር ጀረጀ ዘ ወይንዬ 😂 አምላክ ከግራ ከቀኝ ከኋላ ከፊት ሆኖ ይጠብቅህ

  • @tsehayhaliu642
    @tsehayhaliu642 13 днів тому +1

    እረ መምህር እግዚኦ የሚያስብል አባት ማጣታችንብቻ ነው የሚገርመኝ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 12 днів тому +2

    መስቀል አይደለም መስቀል ወለል ላይ አልተሰራም አይ ችግር ደለውም ቤተክርስታያን ውስጥ መስቀል መረገጥ ኸረ እነዚህ ቃላቶች በራሳቸው አንጀቴን አበገኑት😊
    ግጥም ተደርጎ መስቀል ነው የተሰረው
    """ መስቀሌን በመስቀለኛው በከፍታ ቦታ """ 4 ነጥብ::

  • @Fano316
    @Fano316 12 днів тому +1

    ቀሲስ እግዚአብሔር ይባርክልን አባቴ የአለቃ አስረስ የኔሰው 1938 የፃፉት አክሱም መኑ አተ እና የካም መታሰብያ ሚባሉ ማይገኙ መፀሀፉች በ PDF format ላጋራ እፈልጋለው ለመምህር ፋንታሁን ዋቄ ቢደርስ ደስ ይለኛል ከእናንተ ምንማራው ጋር በጣም የተያያዘና ብዙ መረጃ ያለበት ነው በግ እ ዝም በአማርኛም ነው የተፃፈው ፍቃደኛ ከሆናቹ telegram account ላይ ነው መላክ ምችለው አሳውቁኝ!! እግዚአብሔር ካለው ክፉ ሁሉ ይጠብቀን!!

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 10 днів тому +1

    እኔ እኮ ቅድስት ስላሴ ለምን ፈረንጆቹን ከነጫማቸው ያስገባሉ እያልኩ ስንት አመት ሙሉ ስቃጠል ለካስ የባሰው መስቀል አየተረገጠ ነው? ጉድ እኮ ነው!?

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 12 днів тому +1

    መምህር ደረጄ ዘ ወይንዬ ማለት ለኢትዮጵያ ብሌን አይንዋ ነው አርበኛው ታጋይ መምህር ነው እና እባካቹህ UA-cam የራሱ ገብታቹህ ሚዲያው አሳድጉት እባካቹህ ተለመኑን በጣም ነው ለብቻው እየጮኸ ያለው ሰው ነው

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 11 днів тому

    Mesqelun yansu::

  • @ethiod09
    @ethiod09 11 днів тому

    ምናልባትም የኢትዮጵያ መከራዋ 50 አመት አላልቅ ያለው በዚህ ምክንያት ይሆናል ኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳውያን ቅድስት ስላሴ መስቀል እየረገጣችሁ አትግቡ እንዲነሳ ደግሞ ሁሉም መነጋገር አለበት። 🎉

  • @ayalmelk
    @ayalmelk 13 днів тому +2

    እንኳን ደኅና መጣችሁ

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 10 днів тому

    UNESCO ምንጣፋን ገልጦ አላየም መቼም ሲመዘግበው፣ ማሰተካከል ቀላል ይመስለኛል

  • @hi8228-hi
    @hi8228-hi 12 днів тому

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WittneyAm
    @WittneyAm 13 днів тому +2

    የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪው ነው ተጠያቂ እና ኮሚቴው እና ቅዱስ ሲኖዶስ ነው ተጠያቂዎች ናቸው ለቤተክርስቲያን የሚቀርቡት እነሱ አንጅ ....

  • @leya8572
    @leya8572 10 днів тому

    ረግጦ የሚገባ ሰው እንዳይኖር

  • @felekezeleke5530
    @felekezeleke5530 13 днів тому

    Good evening kesise

  • @AndyLeMan-j9c
    @AndyLeMan-j9c 12 днів тому

    Beware !!! They do anything to make the faithful forget God's holy name. Keep the faith.

  • @SaronTesfaye-p9v
    @SaronTesfaye-p9v 12 днів тому

    ዘመዴ መቼ ነው የሚመጣው

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 12 днів тому +1

    80 አመት አይደለም 5 አመት የተረገጠ ምንጣፍ አርጅቶ ይበጣጠሳል

  • @tigestliben1388
    @tigestliben1388 13 днів тому +4

    እኔ የቲክቶክ መንጋዎቹ ሳይሆኑ ያበሳጩኝ መምህር ዘበነ ለማ ነው:: ነገ የእመቤታችንን በመረት ላይ ስለው ተረማመዱበት ቢሉን ምንም ችግር የልውም የሚል ሁላ ነው የመሰለኝ:: ኤረ እንደው ምን ጉድ ነው የመጣብን😢😢😢😢

    • @tirsiteguale7628
      @tirsiteguale7628 13 днів тому +1

      እንደ፡ካቶሊክ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡እንኳ፡13 ቱ፡ሕማማተ፡መስቀል፡እንኳ፡ቢባል፡በግርግዳው፡ላይ፡ነው፡እንድጁ፡እመሬት፡ላይ፡መረገጥ፡ የለበትም፡ፈጣሪ፡ይርዳን፡❤

    • @ABCtube123
      @ABCtube123 13 днів тому

      Negegerh erasu kirstiyan ayemeselem kesisen endi beleh meterateh yasazenal Yaletebal tebale belo derek malet newer. Ew

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 12 днів тому

    መድኃኒዓለም መስቀሌን ተሸክማችሁ ተከተሉኝ ያለው ትርጉሙ መስቀሉን ረግጣችሁ አስረግጣችሁ ወዴት ሒዱ እንዳላቸው እነሱ ያውቃሉ ምእመኑ ግን አንረግጥም አለ

  • @abritadz1229
    @abritadz1229 13 днів тому +2

    እኔ የምለው፡-
    1- ይህ ካቴደራል ሙዚየም የገባ ቅርስ አይደለም፤ ስለዚህ ለምንድንው የማይስተካከለው!
    2- ቅርስነቱ በቤተክርስቲያንነቱ ነው ወይስ በሕንፃነቱ? ሲመስለኝ በቤተክርስቲያንነቱ ያውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንነት በመሆኑ ይህን ማንነቱን በሚያሳይ መልኩ መሆን ስለሚገባው ለምን አይስተካከልም- ሌላ ችግር ከሌለ!

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 12 днів тому

    ቀሲስ ሳሙኤል እውነተኛው መምህራችን ደረጀ ዘወይንየ ዕንቁባለ ማተብ ነው ለሀይማኖቱ አይደራደርም ። እግዚአብሔር ጥላ ገደፍ ይሁነው
    እንደ እነ ጋሸ ዘበነ አይነቱ አስመሳይ ኢሊሙናቲ ደጋፊ ይረገጥ ምን ችግር አለው ብለውናል😢

  • @sisaydolla6142
    @sisaydolla6142 13 днів тому

    4 GOLDEN Years. Nothing is gonna be happen.

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 12 днів тому

    ምንም እኮ ከጳጳሳትና ከቄስ ጋር መጨቃጨቅ አያስፈልግም መስራት ያለባቸው ከጥምቀት በፊት ነበር ግን እነሱ መቼ ጉዳያቸው ሆነና ምእመናኑ አንገባም ብሎ ማቆም ሁለተኛ ለምን የአአ ወጣት ሆ ብሎ ገብቶ አይቆፍርና መሬቱን አስተካክሎ መውጣ ማንም ጳጳስ ና ቄስ ግድ አልሰጣቸው ም አዳንዱቹ ጭራሺ ምን ችግር አለው ይላሉ የብልፅፅግና አፈ ቀላጤ ቄሶችና ጳጳስ ነን ባዮች እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይስጥ እንደዚህ በመስቀሉ እንደተዘባበቱበት

  • @meseretkinde9110
    @meseretkinde9110 13 днів тому

    Enkuwan Dena metu Abatachein

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede4186 11 днів тому

    ምልክት ነው እያላቹ ምትናገሩ ክርስቲያኖች አትሳሳቱ ከክርስቶስ ስቅለት በኋላ ለኛ ለክርስቲያኖች ምልክት መሆኑ ተለውጦ መስቀል ሆኗል

  • @DerejeDw-h4u
    @DerejeDw-h4u 13 днів тому

    ቀሲስ ሰሙኤል ሀሀሀሀ አወ ዛሬ የፓስተር ዘበነ ለማን አይነት አለባበስ ለብሰዋል ምንም አይደል ምክኒያቲን ነግራዋል።

  • @marysam9193
    @marysam9193 13 днів тому

    የክርስቶስን ሃላፊነት ተረክቦ ሃገር የሰራችውን እምየ ተዋህዶ ከእነ ልጆቿ ለጂብና ለመናፍቃን አሳልፎ የሰጠ ፓትርያልክ እንኳን በታላቋ ኢትዬጵያ የትም አለም ታይቶም ተሰምቶም አያቅም።
    ኧረ ፈጣሪ ታምርህን ግለጽ።

  • @AsmareTaddese
    @AsmareTaddese 12 днів тому +1

    ገራሚ ነው ስለዚህ ቅዱስ የሆነውን ታቦት ይረገጥ እያሉኝ ነው መ ምህር ዘበነ

  • @melakuhaile4791
    @melakuhaile4791 13 днів тому

    Kesis Fetari yakbirlin yegnm hasb new infalemalen

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 13 днів тому

    ቤተክርስቲያኗ በቤቷ እራሷ ካላዘዘች ማን ያዛል

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 12 днів тому

    Kesis..wanw wanaw wanaw asferariew endayensa yazesew manew kumaru eza lay nw enji seraw be ande sehat west edemy hentsa mesarya balebetoch ena genbenoch tena yesatachew…endki be werey z media mabaken ayasefelgm neber…ye bebakene sehat lela beserabet tru neber..MEN AYENET GUD DIABILOS NEW YEGBABEN…qunkwachen yetetdbelalekew Mn nw?…MAKEY GUDADA…meches malegodeni

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 13 днів тому

    የመስቀሉን ነገር ለጠቅላይ ቤተ ክሕነት እንተወው። ተመክሮና ተዘክሮበት እርምጃ ይወሰድበታል/ውሳኔ ይተላለፍበታል። ስለዚህ ዕለት ዕለት ስለታወቀ ጉዳይ ከማውራት ብንገታ ደስ ይላል።

    • @mimekebede5623
      @mimekebede5623 13 днів тому +3

      ለምንድነው የምንገታው ለተወሠኑ ሠዎች አይደለም ቤተክርስቲያን የተሠጠችው።

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 13 днів тому +2

      ቤተክርስቲያን የተወሰኑ ሰዎች ሃብት አይደለችም !!!

    • @yirgalemmekonnen9544
      @yirgalemmekonnen9544 13 днів тому

      አንተም የቤተክህነቱ ሰዉ ነህ መሰለኝ ከሀሳብህ ስነሳ? ቤተክርስቲያን የሁሉም ልጆቿ ናት ገንዘብ ሣይሠሩ ለመብላት የተሰበሰቡ የመስቀሉ ጠላቶች ሆዳቸዉ አምላካቸዉ ባይሆኑ ወድያዉ መልስ ይሰጡ ነበር

    • @WubeBaysa
      @WubeBaysa 13 днів тому +1

      የዚህን የመስቀል ጉዳይአግዚአብሔር ይርዳንመቼም ዝም አይልም ክርስቲያኑ በፍጹም የአንድ ሰሞን ወሬ ሆኖ መቅረት የለበትም

    • @WubeBaysa
      @WubeBaysa 13 днів тому

      ከመውራት የሚለውን አርም ይህ ለናንተ ወሬ ለመስላችሁ ይችላል ምንምተመክሮ ተዘክሮ አያስፈልግም ግልፅ ነው

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 13 днів тому

    የምን አባት ነው ወጠጤ በለው። ከሀዲ ወስላታ።

  • @Fano316
    @Fano316 12 днів тому

    ቀሲስ እግዚአብሔር ይባርክልን አባቴ የአለቃ አስረስ የኔሰው 1938 የፃፉት አክሱም መኑ አተ እና የካም መታሰብያ ሚባሉ ማይገኙ መፀሀፉች በ PDF format ላጋራ እፈልጋለው ለመምህር ፋንታሁን ዋቄ ቢደርስ ደስ ይለኛል ከእናንተ ምንማራው ጋር በጣም የተያያዘና ብዙ መረጃ ያለበት ነው በግ እ ዝም በአማርኛም ነው የተፃፈው ፍቃደኛ ከሆናቹ telegram account ላይ ነው መላክ ምችለው አሳውቁኝ!! እግዚአብሔር ካለው ክፉ ሁሉ ይጠብቀን!!

  • @DerejeDw-h4u
    @DerejeDw-h4u 13 днів тому

    ቀሲስ ሰሙኤል ሀሀሀሀ አወ ዛሬ የፓስተር ዘበነ ለማን አይነት አለባበስ ለብሰዋል ምንም አይደል ምክኒያቲን ነግረዋል።