Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አክሊለ በጣም ጎበዝ ልጂ ነው ሌላው አልመልስም ያለው አተ እዳሰብከው አደለም
@@A1623-a2 ወረኛ አሰመሳይ
የመስቀሉ ፍቅር ሲገባን እመቤታችንን እናያታለንየመስቀሉ ፍቅር የገባቸውእመቤታችን አለች ከጎናቸው
@@ethiopialove2772 መስቀሉን ስና ኢየሱስ ነው የምናየው ከመስቀሉ ስር ድንግል ማርያምን እናቱን ነው የሚባለው
😂😂😂😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አይዞህ ወንድማችን በርታልን
ወንድማችን ነጋሽ በርታልን እመብርሐን ከጎንህ ትቁምልህ
አኬ ተው እንጂ ከአንተ አይጠበቅም ሲጀመር የተመሳቀለ ሳይሆን መስቀል እርሱም የዘለአለም ህይወትን ያገኘንበት ነው
አክሊል ምንም ብንወድህም ብናከብርህም ግን ከመስቀል አበልጥብን😢እኛ ያስደፈሩን አባቶች ናቸው😢😢😢
ዝም ብለህ ቃላት ትሰነጥቃለህ በነአኬ ጥሩ ነገር እየተማርን ነው ተዋህዶን ጥሩ አድርጎ እያሳየ ነው አኬ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና እንመኛለን ።
@@AddiseAbeba እረ ባኬ በአኬ ነዉ የተማርከዉ ሊቃዉንቱ የት ሄደዉ በቲክቶክ አርበኛ ያዉም ከግብፅ ተልኮ ይዞ በሚጓዝ ቤተክርስቲያንን አይወክልም ማር ከፈለጋቹ ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት መግባት እና መ ማር
ነጋሽዬ የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንልህ የኔ ሀቀኛ ቅዱስ ሚካኤል ጠላት ዲያብሎስን ይዋጋልህ ወንድሜ::🙏🥰 ሰላም ለሀገረ እግዚአብሔር ለኢትዮጲያችን 💚💛♥️😢🤲
ነጋሽዬ በእውነት ትህትናህ በጣም ነው ያስደሰተኝ ይህቺ ነች የኛ እምነት ከአባቶቻችን የተማርናት የነቅዱስ ጳውሊ ትህትና ብቻ ስንቱ ቅዱስ አባቶች ትህትናን ስንከተል በጣም ያስደስተኛል አኬ ቀለል አድርጎ ነው ያየው ለክፋት አይመስለኝም ሰው እንደመሆኑ ስተት አይጠፋም ሲመስለኝ መስቀል ላመነበት ክብር አለው ላላመነበት እንደዛነው ለማለት ይመስለኛል ዞሮ የሚጠቅመውን እያስተካከሉ መሄድ ነው
ሌላው ወንድሞቻችን ጋር በውስጥ ብትነጋገሩ ጥሩ ነው ወንድማችን ነጋሽ🙏💒💚💛❤
የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በሙሉ በጣም ጥሩ ነው ለቤተ ክርስቲያን ያለህ ልዩ ፍቅር ይገረርማል የኔ ወንድም አንድ ነገር ልንገርህ እኔ ልክ እንዳንተ ነበርኩ ወዴት እየሔድነው እያልኩ እጨነቅ ነበር አሁን ግን ሐይማኖቴን ጠንቅቄ ካሁቁ ድፍን 9 አመት ሁኖኛል እናም ልልህ የፈለኩት ስለቅድስት ቤተክርስቲያን ሙሉ እዉቀት እንዲኖርህ የሊቅ መፅሐፍ አለ ልስጠህ እችላለሁ ባሁኑ ሰዐት ይህን መልዕክት ስፅፍልህ ወረብ በኪቦርድ እያሳየህ ነበር ለዚህ መልስ የሊቂ የመምህር ገነት ወልደ ጊዩስጊስ መፅሐፍ የዛሬ 10ዓምት የተፃፈ መፅሐፍቸው ላይ መልሱን ታገኝዎለህ ምን አለፍህ ምንም ምንም ይሁን በአጠቃላይ ስለምትናገራቸ ነገሮች ማሠሬ ይሆንህ ዘንድ መፅሐፍን ማንበብና ማወቅ ይጠበቅበሐል ስትናገር ሊቅ የተማረ ያወቀ ይዘህ ነው አለበለዚያ ግን ቀናነት ብቻውን ምንም አያመጣም ለውጥም የለውም ከየት ምጣውን በደንብ ማወቅ አለብህ ለምን መሰለህ አሁን አንተ ለምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ እኔ መልስ አለኝ እንዴት ብትለኝ ሙነሻውን መድረሻውን በሊቁ መጽሐፍ አንብቤ ትረድቻለሁ አለበለዚያነጭ ጤፍ ሰብስቦ በኩንታል አድርጎ ሳያስሩት መተው ማለት ነው እናም በደንብ አንብበህ አንተም ተረድተ ሕዘበ ክርስቲያንን ማነፅ ትችላለህ ። መፅሐፍቶችን እንደሰጥህ ስልክህን ላክልኝ ወይም ደውልልኝ ።
ስልክህን ላክልን ነጋሽ መልስ አልሰጠህንም
አክሊል ወንድማችን ዛሬም እኖድካለን ንግግሩ ትንሽ ግድፈት አለው ያረገውን መልካም ነገር አንዘነጋም እሱ ልጅ ነው ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም
@@FikirFikir-dz2yp እንደዛ ብሎ ነገር የለም መሰቀልን የተመሰቃቀለ ያለ አካሄዶ እንደ እነ በጋሻዉ ነዉ ተጠንቀቅ
ተባረክ❤
ፈጣሪ ጠርጎ ያሰወጣችው ከነዝህ አባቶች ይገላግለን እሱ የፈጠረን ጌታ እሱ የጳጳሶቹ አሸከር ነው አብሮ ነው ውሲኪ የሚረጨው አንተ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነጋሸ
ስለ ቤተ ክርስትያን ለምታደርገው ተጋድሎ እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ስለ አባቶችስ ዝም ከማለት ውጭ ምን ይባላል😢😢😢
ተባረክልን በእውነቱ እንደናንተን ያሉትን ያብዝልን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
,እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ነጋሽ ወንድሜ እድሜና ጤና ያድልልን
ወንድም ዓለም ነጋሽ ጀግና ልጅ ነህ እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ወንድም ነጋሽ ያልከው በሙሉ እውነት ነው : እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን የሚይፀደበት ጊዜ የደረሰ ይመስላል //
ነጋሽ በርታ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ነው።
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እግዚአብሔር ይማርን አሜን 🙏✝️❤🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲❤✝️🙏✝️🙏✝️🙏
ወንድም ነጋሽ ለቤተክርስቲያን ያለህን ቀናኢነት በጣም አደንቃለሁ ግን እኔ እንደተረዳሁት ምላሽ መስጠት አልፈልግም ያለው ለዘመድኩን አይነት ልቅ ንግግሮች ነው በተረፈ ባለፈዉ እንዳደረከው የሚመለከታቸውን አባቶችን ጠይቀህ ምላሻቸውን መስማትና እውነታውን መረዳት የሚሻል ይመስለኛል በሚዲያ መጠያየቁ መፍትሄ አይሆንም ምክንያቱም አባቶቻችንም ቢሆኑ በመስቀል ጉዳይ የሚደራደሩ አይመሰለኝም በርታልን🙏🙏
የተመሳቀለ ነገር አይባልም ነውርን ነው።መስቀል ነው እንጅ የተመሴቀለ ነገር አይደለም።
መዝሙር150ን አላዩት ይሆንዜማቸው ደግሞ በደንብ የተማሩ ናቸው።
ምገው ሙሽራዋስ ሻሽ ብታስር ምን አለበት?ኧረ ተው ክርስቲያኖች
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪሆዴ ቆሰለ ለቅሶ ነው ሰርግ?
ነፍስ ይማር ብድር ለማይመልሱ ጤና ለለላቸው አካል ለለላቸው ለካህንና ለድያቆናት ነው የሚታዘዘው
ወንድም ነጋሽ በርታ ስለ መስቀሉ ዝም አንልም መስቀል ተረግጦ ማት ነው እጅ በረከት አናግኝም ያባቶችን ነገር ለእግዚአብሔር ሰጠን እከሚያጠዳቸው ጊዜ እጠብቃለን።
ሰላም ነጋሽ መድኅንአለም ቤቱን ማፅዳት የጀመረለት አንደ አንተ ካሉትና እንደኔ ካለው ነውና ካፋችን ለሚወጣው እንጠንቀቅ! 😢 😢😢
ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር ያክብርህ ሃሳብህ ስለገዛኝ ነው
አኬ ስለ ዘመድኩን ስድብ ነው መልስ መስጠት አይገባኝም ያለው ወንድምዬ ሀሳብህን በትህትና መግለፅህ ደስ አሰትኞል ክርስቲያናዊ ነው ተባረክ::
እንገ ሀቢባ ዉዶችዬ ማርችዬ ፋቅርቼ አይበል😂😂😂 እንደ ኦርቶዶክስ ያማትብ እናዴት ናችሁ የኔ ተዋዳጆች አይበል ዘመድኩን ነው😂😂😂😂😂
@@mercy9108 መጀመሪያ ሰርአተ ቤተክርስቲያን ይወቅ ሲጀምር አያማትብ ዉዶችዬ በጌታ የሌለ የዘፈን ዳርዲሩ እሰክሰታ አካሄዱ የእነ በጋሻዉ ነዉ ተጠንቀቁ ት
ነጋሽ ወንድሜ አይዞህ በርታ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ትክክል ነህ ነጋሽ ወንድሜ
አኬ አንተ የዘመናችን ምርጡ ነህ❤ በርታልን 🙏🙏🙏❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን በቤቱ ያቆይልን
ወላዲተ ቃል ስራህን ትባርክልህ
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን፡፡
ወንድም ነጋሽ እግዚያብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
እንውድሀለን እናከብርሀልን ለዚች ሃይማኖት ስለምትታገልላት እድሚ ይስጥህ❤️🙏🙏🙏🙏
Tikiline negash wondine tebarek❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ስሰማ አንጀቴ ነው የሚቃጠለው እግዚአብሔር ቀን አለው እናተን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናል ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@@hannagizaw9694 አዎ አሁንም ስለ ተነጠፈው መስቀል አያገባንም አሽቃባጭ ናችሁ መጠየቅ ያለበት እንዲረገጥ ፍቃድ የሰጠው ሲኖዶስ ነው እንጂ አኬ አይደለም ። ሲኖዶስ ሥራው ምንድነው ይህ ንትርክ ከመምጣቱ በፊት እንዲነሳ ጥያቄ ቀርቦለት አይነሳም ብሏል ። ሁላችሁም አፈር ብሉ ሆዳሞች እቅዳችሁን ማን ያውቃል ምቀኛሞች ወንጌል እንዳይነገር የምተበትቡት ትብተባ ። ይሄኔ ከመስቀሉ ስር የቀበራችሁት ነገር ይኖራል
የእግዚአብሔር ቸርነት ብዛቱ በእውነቱ ያከበርክን እግዚአብሔር እያዎርድክ ኧረ ምን ያውቃሉ ዝም ብሎ መጓዝ ነው እንጂ እኔንን የሚገርመኝ አሜን ባዩ ሕዝብ ነው😢😢😢😢
በርታ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ነጋሸ ሚዲያ ሀሳብህ ሁሉ ደሰ በሚበሚገባን መልኩ ገልፀህልናል🙏🙏
እይዞ ውንድሜ በርታ
ከአኬ ንግግር በጣም ያናደደን ሰለመስቀሉ የተናገረው ነው።በጣም ይገርማል ጭራሽ መሰቀል አለ መሰለኝ ከማለቱ የተመሳቀለ ነገር ይላል ይሔ ሰው ጤነኛ አይመስለኝም በዚህ አይነት በተዋህዶ የሚረጋ አይመስለንም በጣም ገነነ
ለምንድነው የማይረጋው? ምን አጠፋ? ወለሉን ያሰሩት ሰዎች ናቸው ለዚህ ሁሉ ንትርክ ተጠያቂ።
@@almenalmen2660 እናንተ ናችሁ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች
@@Blueberrykear በትክክል ዐይናቸው ታውሯል የራሳቸው ጥፋት አኬላይ ያሰፍራሉ ከድንጋይ ከሰው ነፍስ የቱ ይበልጣል ? ድንጋዩን አንሰተው ሰላም እንደማምጣት እርስ በርስ ያባሉናል ችግሩ ያለው ሲኖዶስ ላይ ነው ።
ስልጣን ጆሮ ይደፈን ለምን ከታዎእዶ የማይዘልቅ ባይዘልቅም ከቤቱ እንዲወጡ የምታደርጉ ኮሜንታተሮች በኮሜንት ጭር ሲል አልወድም ነገር ናቹ ውከት ምን አደረገ አይ በስተማረብት ምነው ስው መስል ሴጣን ሆናቹ
እውነት ብልሃል ወንድማችን 👍👏
egzabeher yexabeqeke wademachen Ngashi
You are right, especially about Ake! Egziabhier yistiln!
አሰተውል
ወነድማችን ስለ እራሳችን ዓይማኖት እንነጋገር ስለ ሌላ ዓይማኖት በሚያደርጉት ነገር ግዜ ባናጠፋእነሱን በሞቱ ግዜ በደስታ እና በመዝሙር እንጅ በለቅሷ አይደለም ስለዚህ የፈለጉትን ቢያደርጉጉዳዩ የራሳቸዉ ግዜ ሰተን ለእነኚህ ሰዎች ሟገትህ ይቅርብን ሁሉ ሰዉ በአንድ መንገድ አይሄድም በተለየየኽ መንገድ ነዉየሌላዉን ነፃነት መግፋትይቅርብንየራሳችንን አጥብቀን እንጠብቃትስለ ሁሉም የሁሉ "ፈጣሪ" በቃ ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን ህግ አስፈፃሚ ያምጣልን
እናመሰግናለን በነገራችን ላይ በጣም ተሰምቶኝ ያልተናገርኩትን ተናገርከው
ትክክል ብለሃል ወንድማችን ነጋሽ!
ትክክልመነታረኪያ አይደለም ወንድማችን ሁላችንም መነጋገር ይኖርብናል
ልክ የሆነ ሀሳብ ነው ያነሳው ወንድማችን
ትክክል ብለካል ወንድማችን ነጋሽ ግን እኔ ያለኝ ጥያቄ ማነው አክሊል ሚባለውን መምህር ያደረገው? በጣም ብዙ ስህተቶች እየሰራ ሰው እያደናገረ ነው እኮ ለምሳሌ እኛ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአዳም እና የሄዋን ሀጢያት አልነካትም ብለን ነው ምናምነው። እሱ ግን የአዳምና የሄዋን ሀጢያት አለባት እያለ እያስተማረ ነው እረ አንድ እንበለው አካሄድ አላማረኝም
እግዘኦ አምላከ ቅዱሳን ይህንን ኦብድ ውሻ በቀመና ይሰርልን የሚሳነው የለምና ወንድማችን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነውና ቅዱስ ቃሉ ፈጣረ ሊያጠራው ነው ይህንን የገሀነም ዘመን በቅዱሳኑ ፀሎት .
አኬ በሚሊዮኖች ፍሬ አፍርቶአል ዛሬ የሚነሱበት ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ትራስ ጌ ላይ ተንተርስሰው የተኙ ሰዎች ናቸው እኛን ያስተማረን ከቤተክርስቲያን የተማርውን ያስተማረን ወንድም አኬ ነን ነው አኬን አናስበላውም የቤተክርስቲያን ጠላቶች ናቸው አጀንዳ ያስነሱበት ዘመድኩን እና የወይንዬ የሚባለው ሰው ናቸው ደጀቦች ናቸው ሁለቱም እና ተከታያቸው ።
ነገሮችን አቅሎ ማየት ዋጋ ያስከፍላል ሌላው ሁለቱ ወንድሞች ትክክል አይደሉም ካልሽ አዘጋጁን ምን ልትይ ነው
እህት አፍርቷል ስትዪ አልገባንም ዘመዴ እና ደረጄ ዘወይንዮ ተከታዮችን በምን አግባብ ልትወቅሺ ቻልሽ ዘመዴ ቢያንስ ከነበጋሻው ከመበላት አንቅቶናል ሰው ማድነቅ እና መከተል ይቅርብሽ በኋላ ያፀፅታል
አተ ሞተሀል አልተቀበርክምጅ😂
ወንድሜ ነጋሽ እውነት ብለሀል❤❤❤
እእግዚአብሔር ማሰትዋል ይሰጠን ሰለመሰቀሉ ለተነሳዉ ጥያቄ ሁለቱም መግባባት አለባቸው የቤተክርሰትያን አገልጋይ መሆናችሁን አትርሱ።❤❤❤
Selam lante yihun❤❤❤❤❤
ስላም ለአንተ ይሁን
❤❤❤
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትቆረጥም።መስቀላችንም መቼም አይረገጥም
ለእኛ ለምናም ነው ይነሳልን
እግዚኦኦኦኦኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ ።
ቃለ ህይዎት ያሰማልን !!!
ቆይተዋል ካበዱ የሃይማኖት አባቶች ከዚህም በላይ ብዙ እያደረጉነው ምን ይገርማል መሰቀል የረገጡ ውሾች ፈጣሪ ጠርጎ ከቤተክርስቲያን ጠርጎ ያወጣቸው
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን መልካም ቀን ይሁንልን አሜን
ሰለ መስቀሉ በጣም ነው የአባቶቻችን ዝም የገረመን ምን አይነት ጊዜ ነው ቤተክርስቲያን ላይ ደረገው ነገር
ወንድማችን እግዚአብሔር ለአገራችን ይሁን አንተ ብቻህን እውነትን ትታገላለህ ግን ሊሎቹ ያላግጦሉ ፈጣሪ ቤቱን ያፅዳ ሌላ ጠየምንለው የለንም
እግዚአብሄር ይስጠህ ነጋሽ እኔ ይገርመኛል በዚህ ጉዳይ ለአኬም ለሌሎችም እንደ አንድ ክርስቲያን ጥያቄየን አቅርቤ ነበር ቋንቋየ ነሽ ሚዲያ ላይ አቡ ተጠይቆ ነበር በስም አጠራሩ ዙሪያ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚለው ኣጠራር የቤተክርስቲያን ለዛ ነው የ እናንተ አጠራር ግን ከዛ የወጣ ነው የሚል ጥያቄ ቀርቦለት እኔ በባህል አላምንም በወንጌል ነው የሚል ምላሽ ነው የሰጠው መጽሃፍ ኢየሱስ ይለዋል እኔም ኢየሱስ ነው የምለው ይላል አቡ፡፡ አዎ መጽሃፍ ኢየሱስ ይለዋል ክርስቶስም ይለዋል ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ይለዋል ክብር ይግባቸዉና አባቶቻችን በመጽሃፍ ከተጠራበት የበለጠ ክብሩን ይገልጽልናል ብለው ያስቡትን ስም መርጠዉ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብለው ይጠሩታል ይህም የቤተክርስቲያን ለዛዋ ሆነ እንጂ ወንድሜ እንዳለው ባህል አይደለም፡፡
ኣንተ ጂግና ወንድም እንደ እንታንተ የቤቱ የሚቆረቆር ይብዛልኝ! እኔ ኤርትራዊት ነኝ ሆኖ ግን የኔም እምነቴ ቤተክርስቲያነይ ስለሆነች እኔም ያመኛል 😢😢😢
እወነት ነው ወንደሜ በሴቲታና በእባቡ መካከለ ጠላትነትን የሚል ቃል አለ ።
እግዝኦኦኦኦኦኦኦ መሓረነ ክርስቶስ☝☝☝
ወንድሜ ነጋሽ እረ ታመምሁ ሚዲያህን አይቸ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወንድሜ በርታ እመቤት ትጠብቃለች
እድሜ ጤና ይስጥህ ነጋሽ ወንድሜ በጣም እንወድሀለን አኬንም እድሜ እና ጤና ይስጠው በጣም ገራሚ ልጅ ነው መልስ አሰጣጥህ ደስ የሚል የሰርግ ቪድዬ በ ዲጄ ኤርትራ ውስጥ ያልከው ግን በጣም ከአእውነት የራቀ ነው ።እውነት ከሆነ ግን ከቻልክ ቪድዬውን ሙሉ ብትልክልኝ ካልሆነ ግን የቦታውን ስም ብትነግረኝ በትልቅ ተህትና እጠይቅሀለሁ አመሰግናለሁ🙏
በፍፁም አኬ,ቤታችን ያለ የተመሳቀለዉ ለኛ የመታችን መዳኛ ነው
የአኬ አሳብ የሚደግፍ ነው
@@ትግሥትታደሰ አይደገፍም ወጥቶ በየ ቲክቶኩ ዉዶችዬ ሰላለ የማያማትብ በክርስቶስ ፍፁም ሰላም የሌለ የምንፍቅና አካሄድ ነዉ ሲቀጥል መሰቀል የተመሰቃቀለ ይላል
ሀሳብህን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።አንድ ሀሳብ የምሰጥህ ስለ አክሊለ በደንብ እየው ሀሳቡን በመስቀል ብቻ አደለም ሴቶች የወንድ ልብስን ቢለብሱ እና ቁርባን ቢካፈሉ የሚለውን በደንብ ሀሳብ ብትሰጠው ብየ እኔ ትንሹ እጠይቅሃለሁ
ሲጀመር መልስ አልሰጥ አልመጣውም አይባልም ክርስትና ትህትና ነው የመያስተምረው አቀራረቡ የትህባት ነው አክሊል ተብዬወ ሁለተኛ መስቀልን የጆሮ ጌጥ ያረጉታል ከግራና ከቀኝ የተሰቀለው ብሎ የሌለ መልስ እምነት የሌለውን ሰው በምሳሌ ጠቀም አይቻልም ምድረ አስመሳይ ፈጣሪ አስመሳዩንና እውነተኛውነ ያጥራልን በቸርነቱ
እባክህ አኬን ይህንን መሰቀል ይረግጠዋል ወይስ አይረግጠውም ጠይቅልኝ
ይረገጥ አላለም ተረዱት እኛ የተዋህዶ ልጆች ትንሽ ስህተት ሲገኝ ከስተቱ ከመመለስ ይልቅ መሳደብ ጥሩ አይደለም
ግድ አልሰጠዉም የተመሳቀለ ነዉ ስላለ ከሚረግጡት መሀል ነዉ!
@@rebeccasolomon5612 ተረጋጊ እናት አለም። እንደዛ አላለም ።
አላለም
ይረግጠዋል ለምን ወከባ ከፈጠረ ይነሳ አለ እንጅ በፍርሃት በፍፁም ይነሳ አላለም ስለዚህ ምንም ጥርጥር የለው
ሰሀሊለነ ቅድስት በማለት እነዚህን ሰው መሳይ ዲያብሎሶች ፈጣሪ ከምድር ያጥፋልን የሚሳነው የለምና ወገኖቼ.
ነጋሽ ምነዉ ሁሉም እንዳንተ በአክብሮት ጥያቄም ካለ ቢያነሳ 🙏🏾
እግዚያብሄር ይባርክህ፡፡
አማኑኤል ስንዴዉን ከ እንክርዳዱ የሚለይበት ግዜ ነዉ መንሹ በእጁ ነዉ ጠንቋይ መተተኛ ደብተራን ከቤቱ የሚያሶጣበት የተሰናከሉትን የሚመልስበት ጊዜ ነዉ ፈጣሪ አምላክ አንድነት ይስጠን።
😢አይ ወንድሜ ጴንጤ እኮ ነብስ ይማር አይሉም ስላመነ ሥሞት ገነት ገብቷል ብሎ ነው የምጨፉሩት😢
Thank you
ጉድ እኮኖ ይሄ ደሞ ኬት የመጣ እብድነዉ እዉነት እኔ የጠበኩት ትዝታዉን ነበር
ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ
አኬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሽፋንክ ❤😢 ፖሎቲከኞች አፋቸውን ይክፈቱ 😂😮 አንተ ወንጌል እዘክ ወደ ፊት ብቻ ❤❤❤❤❤❤
@@Hana-wj1hi እረ ባክሸ አሰመሳይ መናፍቅ
@munaworku4455 አይደለም እኔ በዘሬ እንኳን መናፍቅ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ንፅት ያልን ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነን🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️❤️🫰😍😘😘😘😘😘😘እናንተ መናፍቅ ወፍ ዘራሽ ☠️ ሀይማኖት እና ፖለቲካ ለዩ መጀመራ☠️🌚
ማሪያምን በጣም ያሳፍራል በክርስቶስ መስቀል መፈላሰፍ ክርስቶስን መስቀል ነው
የተመሳቀለ ማለት ምን ማለት ነው?
Ewente nwe be KEBURE MESEKELU menesat alebet Lela bota biyaderegut menem ayegeremem enga ga becherashe
ቅን ልቦና ስለሌለን ነው እንጂ አስተውሎ ላዳመጠው አኬ የተናገረው ትክክል ነው በተነሳው ሰበብ አድርገው እነዘመድኩን ምእመኑን ከቤተክርስቲያን ለማባረር ለማራቅ የሚሰሩት ሴራ ነው ዘመድኩንን አምናችው የምትከተሉ ትወድቃላችው ተጠንቀቁት
አዘጋጁን ወንድማችንን ምን ልትይው ነው
አይ እህት እነ በጋሻውም እንደ አክሊል አቦ አቦ ሲባሉ ነው ከቤተክርስቲያን የጠፉት ሰው ሳይሆን መከተል ያለብን ንፁዋን ሀይማኖታችንን ነው ።
ነጋሽ ወንድሜ እናመሰግናለን
ስለ መስቀሉ ዝም አንልም።ቅዱስ መስቀሉን አንሱልን ጎልላቱ ላይ ያለውንም ደግሞ ያስተካክሉልን።
እንዴት ነፃነት ነው በክርስቶስ ነፃ መውጣት! ከሕግ እስር ነፃ ያወጣኝ ኢየሱስ ክብሩ ይስፋ! በጸጋው ድኜ ከጥል ግድግዳ ወጥቼ እሱ አነጻኝ!
ነጋሽ ወንድሜ ግን በጣም በጣም ራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋ በቤተክርስቲያን ውስጥ ብዙ ሰይጣኖች አሉ ቤተክርስቲያኗ በብዙ ወረበላ ተወራለች።።።
melash sete eko. men takabdaleh
አረረ አክሊሉ የሚባለው ምኑን ከምን ነው የሚገናኘው
ተዋሕዶ በራሷ አባቶች ነው የተደፈረች ማንም እየመጣ ሲያሾፍባት ዝም እያሉ አባቶች ናቸው ተብለው ስለተፈሩ ብቻ እነሱም እያላገጡ ነው ምእመን አልገባቸውምጅ መጀመሪያ ቤታችን ይፅዳ ጌታውን ካልፈሩ ውሻውን አይነኩ ይባላል እዲሾፍባት የሚያደርጉ አባቶች ናቸው ስለዚ እነሱ ያላከበሯትን ሌሎች ያክብሩን አይባልም
እንደ ነጋሽ ነጋዴ ሰው አላውቅም ምንም የቤተ ክርስቲያን እውቀት ሳይኖረው አገልጋዮቿን በመሳደብ ሀብት ያካበተ
አኬ እኮ ነገሮችን ቀለል አድርጎ ስለሚመልስ ነው ሲናገር እደ መምህር ሳይሆን እንደ ወጣት ሰለሚያወራ ነው
አክሊለ በጣም ጎበዝ ልጂ ነው ሌላው አልመልስም ያለው አተ እዳሰብከው አደለም
@@A1623-a2 ወረኛ አሰመሳይ
የመስቀሉ ፍቅር ሲገባን
እመቤታችንን እናያታለን
የመስቀሉ ፍቅር የገባቸው
እመቤታችን አለች ከጎናቸው
@@ethiopialove2772 መስቀሉን ስና ኢየሱስ ነው የምናየው ከመስቀሉ ስር ድንግል ማርያምን እናቱን ነው የሚባለው
😂😂😂😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አይዞህ ወንድማችን በርታልን
ወንድማችን ነጋሽ በርታልን እመብርሐን ከጎንህ ትቁምልህ
አኬ ተው እንጂ ከአንተ አይጠበቅም ሲጀመር የተመሳቀለ ሳይሆን መስቀል እርሱም የዘለአለም ህይወትን ያገኘንበት ነው
አክሊል ምንም ብንወድህም ብናከብርህም ግን ከመስቀል አበልጥብን😢እኛ ያስደፈሩን አባቶች ናቸው😢😢😢
ዝም ብለህ ቃላት ትሰነጥቃለህ በነአኬ ጥሩ ነገር እየተማርን ነው ተዋህዶን ጥሩ አድርጎ እያሳየ ነው አኬ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና እንመኛለን ።
@@AddiseAbeba እረ ባኬ በአኬ ነዉ የተማርከዉ ሊቃዉንቱ የት ሄደዉ በቲክቶክ አርበኛ ያዉም ከግብፅ ተልኮ ይዞ በሚጓዝ ቤተክርስቲያንን አይወክልም ማር ከፈለጋቹ ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት መግባት እና መ ማር
ነጋሽዬ የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንልህ የኔ ሀቀኛ ቅዱስ ሚካኤል ጠላት ዲያብሎስን ይዋጋልህ ወንድሜ::🙏🥰 ሰላም ለሀገረ እግዚአብሔር ለኢትዮጲያችን 💚💛♥️😢🤲
ነጋሽዬ በእውነት ትህትናህ በጣም ነው ያስደሰተኝ ይህቺ ነች የኛ እምነት ከአባቶቻችን የተማርናት የነቅዱስ ጳውሊ ትህትና ብቻ ስንቱ ቅዱስ አባቶች ትህትናን ስንከተል በጣም ያስደስተኛል አኬ ቀለል አድርጎ ነው ያየው ለክፋት አይመስለኝም ሰው እንደመሆኑ ስተት አይጠፋም ሲመስለኝ መስቀል ላመነበት ክብር አለው ላላመነበት እንደዛነው ለማለት ይመስለኛል ዞሮ የሚጠቅመውን እያስተካከሉ መሄድ ነው
ሌላው ወንድሞቻችን ጋር በውስጥ ብትነጋገሩ ጥሩ ነው ወንድማችን ነጋሽ🙏💒💚💛❤
የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በሙሉ በጣም ጥሩ ነው
ለቤተ ክርስቲያን ያለህ ልዩ ፍቅር ይገረርማል የኔ ወንድም አንድ ነገር ልንገርህ እኔ ልክ እንዳንተ ነበርኩ ወዴት እየሔድነው እያልኩ እጨነቅ ነበር አሁን ግን ሐይማኖቴን ጠንቅቄ ካሁቁ ድፍን 9 አመት ሁኖኛል እናም ልልህ የፈለኩት ስለቅድስት ቤተክርስቲያን ሙሉ እዉቀት እንዲኖርህ የሊቅ መፅሐፍ አለ ልስጠህ እችላለሁ ባሁኑ ሰዐት ይህን መልዕክት ስፅፍልህ ወረብ በኪቦርድ እያሳየህ ነበር ለዚህ መልስ የሊቂ የመምህር ገነት ወልደ ጊዩስጊስ መፅሐፍ የዛሬ 10ዓምት የተፃፈ መፅሐፍቸው ላይ መልሱን ታገኝዎለህ ምን አለፍህ ምንም ምንም ይሁን በአጠቃላይ ስለምትናገራቸ ነገሮች ማሠሬ ይሆንህ ዘንድ መፅሐፍን ማንበብና ማወቅ ይጠበቅበሐል ስትናገር ሊቅ የተማረ ያወቀ ይዘህ ነው አለበለዚያ ግን ቀናነት ብቻውን ምንም አያመጣም ለውጥም የለውም ከየት ምጣውን በደንብ ማወቅ አለብህ ለምን መሰለህ አሁን አንተ ለምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ እኔ መልስ አለኝ እንዴት ብትለኝ ሙነሻውን መድረሻውን በሊቁ መጽሐፍ አንብቤ ትረድቻለሁ አለበለዚያ
ነጭ ጤፍ ሰብስቦ በኩንታል አድርጎ ሳያስሩት መተው ማለት ነው እናም በደንብ አንብበህ አንተም ተረድተ ሕዘበ ክርስቲያንን ማነፅ ትችላለህ ። መፅሐፍቶችን እንደሰጥህ ስልክህን ላክልኝ ወይም ደውልልኝ ።
ስልክህን ላክልን ነጋሽ መልስ አልሰጠህንም
አክሊል ወንድማችን ዛሬም እኖድካለን ንግግሩ ትንሽ ግድፈት አለው ያረገውን መልካም ነገር አንዘነጋም እሱ ልጅ ነው ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም
@@FikirFikir-dz2yp እንደዛ ብሎ ነገር የለም መሰቀልን የተመሰቃቀለ ያለ አካሄዶ እንደ እነ በጋሻዉ ነዉ ተጠንቀቅ
ተባረክ❤
ፈጣሪ ጠርጎ ያሰወጣችው ከነዝህ አባቶች ይገላግለን እሱ የፈጠረን ጌታ እሱ የጳጳሶቹ አሸከር ነው አብሮ ነው ውሲኪ የሚረጨው አንተ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነጋሸ
ስለ ቤተ ክርስትያን ለምታደርገው ተጋድሎ እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ስለ አባቶችስ ዝም ከማለት ውጭ ምን ይባላል😢😢😢
ተባረክልን በእውነቱ እንደናንተን ያሉትን ያብዝልን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
,እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ነጋሽ ወንድሜ እድሜና ጤና ያድልልን
ወንድም ዓለም ነጋሽ ጀግና ልጅ ነህ እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ወንድም ነጋሽ ያልከው በሙሉ እውነት ነው : እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን የሚይፀደበት ጊዜ የደረሰ ይመስላል //
ነጋሽ በርታ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ነው።
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እግዚአብሔር ይማርን አሜን 🙏✝️❤🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲❤✝️🙏✝️🙏✝️🙏
ወንድም ነጋሽ ለቤተክርስቲያን ያለህን ቀናኢነት በጣም አደንቃለሁ ግን እኔ እንደተረዳሁት ምላሽ መስጠት አልፈልግም ያለው ለዘመድኩን አይነት ልቅ ንግግሮች ነው በተረፈ ባለፈዉ እንዳደረከው የሚመለከታቸውን አባቶችን ጠይቀህ ምላሻቸውን መስማትና እውነታውን መረዳት የሚሻል ይመስለኛል በሚዲያ መጠያየቁ መፍትሄ አይሆንም ምክንያቱም አባቶቻችንም ቢሆኑ በመስቀል ጉዳይ የሚደራደሩ አይመሰለኝም በርታልን🙏🙏
የተመሳቀለ ነገር አይባልም ነውርን ነው።
መስቀል ነው እንጅ የተመሴቀለ ነገር አይደለም።
መዝሙር150ን አላዩት ይሆን
ዜማቸው ደግሞ በደንብ የተማሩ ናቸው።
ምገው ሙሽራዋስ ሻሽ ብታስር ምን አለበት?ኧረ ተው ክርስቲያኖች
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ሆዴ ቆሰለ ለቅሶ ነው ሰርግ?
ነፍስ ይማር ብድር ለማይመልሱ ጤና ለለላቸው አካል ለለላቸው
ለካህንና ለድያቆናት ነው የሚታዘዘው
ወንድም ነጋሽ በርታ ስለ መስቀሉ ዝም አንልም መስቀል ተረግጦ ማት ነው እጅ በረከት አናግኝም ያባቶችን ነገር ለእግዚአብሔር ሰጠን እከሚያጠዳቸው ጊዜ እጠብቃለን።
ሰላም ነጋሽ መድኅንአለም ቤቱን ማፅዳት የጀመረለት አንደ አንተ ካሉትና እንደኔ ካለው ነውና ካፋችን ለሚወጣው እንጠንቀቅ! 😢 😢😢
ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር ያክብርህ ሃሳብህ ስለገዛኝ ነው
አኬ ስለ ዘመድኩን ስድብ ነው መልስ መስጠት አይገባኝም ያለው ወንድምዬ ሀሳብህን በትህትና መግለፅህ ደስ አሰትኞል ክርስቲያናዊ ነው ተባረክ::
እንገ ሀቢባ ዉዶችዬ ማርችዬ ፋቅርቼ አይበል😂😂😂 እንደ ኦርቶዶክስ ያማትብ እናዴት ናችሁ የኔ ተዋዳጆች አይበል ዘመድኩን ነው😂😂😂😂😂
@@mercy9108 መጀመሪያ ሰርአተ ቤተክርስቲያን ይወቅ ሲጀምር አያማትብ ዉዶችዬ በጌታ የሌለ የዘፈን ዳርዲሩ እሰክሰታ አካሄዱ የእነ በጋሻዉ ነዉ ተጠንቀቁ ት
ነጋሽ ወንድሜ አይዞህ በርታ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ትክክል ነህ ነጋሽ ወንድሜ
አኬ አንተ የዘመናችን ምርጡ ነህ❤ በርታልን 🙏🙏🙏❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን በቤቱ ያቆይልን
ወላዲተ ቃል ስራህን ትባርክልህ
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን፡፡
ወንድም ነጋሽ እግዚያብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
እንውድሀለን እናከብርሀልን ለዚች ሃይማኖት ስለምትታገልላት እድሚ ይስጥህ❤️🙏🙏🙏🙏
Tikiline negash wondine tebarek❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ስሰማ አንጀቴ ነው የሚቃጠለው እግዚአብሔር ቀን አለው እናተን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናል ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@@hannagizaw9694
አዎ አሁንም ስለ ተነጠፈው መስቀል አያገባንም አሽቃባጭ ናችሁ መጠየቅ ያለበት እንዲረገጥ ፍቃድ የሰጠው ሲኖዶስ ነው እንጂ አኬ አይደለም ። ሲኖዶስ ሥራው ምንድነው ይህ ንትርክ ከመምጣቱ በፊት እንዲነሳ ጥያቄ ቀርቦለት አይነሳም ብሏል ። ሁላችሁም አፈር ብሉ ሆዳሞች እቅዳችሁን ማን ያውቃል ምቀኛሞች ወንጌል እንዳይነገር የምተበትቡት ትብተባ ። ይሄኔ ከመስቀሉ ስር የቀበራችሁት ነገር ይኖራል
የእግዚአብሔር ቸርነት ብዛቱ በእውነቱ ያከበርክን እግዚአብሔር እያዎርድክ ኧረ ምን ያውቃሉ ዝም ብሎ መጓዝ ነው እንጂ እኔንን የሚገርመኝ አሜን ባዩ ሕዝብ ነው😢😢😢😢
በርታ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ነጋሸ ሚዲያ ሀሳብህ ሁሉ ደሰ በሚበሚገባን መልኩ ገልፀህልናል🙏🙏
እይዞ ውንድሜ በርታ
ከአኬ ንግግር በጣም ያናደደን ሰለመስቀሉ የተናገረው ነው።በጣም ይገርማል ጭራሽ መሰቀል አለ መሰለኝ ከማለቱ የተመሳቀለ ነገር ይላል ይሔ ሰው ጤነኛ አይመስለኝም በዚህ አይነት በተዋህዶ የሚረጋ አይመስለንም በጣም ገነነ
ለምንድነው የማይረጋው? ምን አጠፋ? ወለሉን ያሰሩት ሰዎች ናቸው ለዚህ ሁሉ ንትርክ ተጠያቂ።
@@almenalmen2660
እናንተ ናችሁ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች
የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች
@@Blueberrykear
በትክክል ዐይናቸው ታውሯል የራሳቸው ጥፋት አኬላይ ያሰፍራሉ ከድንጋይ ከሰው ነፍስ የቱ ይበልጣል ? ድንጋዩን አንሰተው ሰላም እንደማምጣት እርስ በርስ ያባሉናል ችግሩ ያለው ሲኖዶስ ላይ ነው ።
ስልጣን ጆሮ ይደፈን ለምን ከታዎእዶ የማይዘልቅ ባይዘልቅም ከቤቱ እንዲወጡ የምታደርጉ ኮሜንታተሮች በኮሜንት ጭር ሲል አልወድም ነገር ናቹ ውከት ምን አደረገ አይ በስተማረብት ምነው ስው መስል ሴጣን ሆናቹ
እውነት ብልሃል ወንድማችን 👍👏
egzabeher yexabeqeke wademachen Ngashi
You are right, especially about Ake! Egziabhier yistiln!
አሰተውል
ወነድማችን ስለ እራሳችን ዓይማኖት እንነጋገር ስለ ሌላ ዓይማኖት በሚያደርጉት ነገር ግዜ ባናጠፋእነሱን በሞቱ ግዜ በደስታ እና በመዝሙር እንጅ በለቅሷ አይደለም ስለዚህ የፈለጉትን ቢያደርጉ
ጉዳዩ የራሳቸዉ ግዜ ሰተን ለእነኚህ ሰዎች ሟገትህ ይቅርብን ሁሉ ሰዉ በአንድ መንገድ አይሄድም በተለየየኽ መንገድ ነዉ
የሌላዉን ነፃነት መግፋትይቅርብን
የራሳችንን አጥብቀን እንጠብቃት
ስለ ሁሉም የሁሉ "ፈጣሪ" በቃ ይበለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሜን ህግ አስፈፃሚ ያምጣልን
እናመሰግናለን በነገራችን ላይ በጣም ተሰምቶኝ ያልተናገርኩትን ተናገርከው
ትክክል ብለሃል ወንድማችን ነጋሽ!
ትክክልመነታረኪያ አይደለም ወንድማችን ሁላችንም መነጋገር ይኖርብናል
ልክ የሆነ ሀሳብ ነው ያነሳው ወንድማችን
ትክክል ብለካል ወንድማችን ነጋሽ ግን እኔ ያለኝ ጥያቄ ማነው አክሊል ሚባለውን መምህር ያደረገው? በጣም ብዙ ስህተቶች እየሰራ ሰው እያደናገረ ነው እኮ ለምሳሌ እኛ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአዳም እና የሄዋን ሀጢያት አልነካትም ብለን ነው ምናምነው። እሱ ግን የአዳምና የሄዋን ሀጢያት አለባት እያለ እያስተማረ ነው እረ አንድ እንበለው አካሄድ አላማረኝም
እግዘኦ አምላከ ቅዱሳን ይህንን ኦብድ ውሻ በቀመና ይሰርልን የሚሳነው የለምና ወንድማችን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነውና ቅዱስ ቃሉ ፈጣረ ሊያጠራው ነው ይህንን የገሀነም ዘመን በቅዱሳኑ ፀሎት .
አኬ በሚሊዮኖች ፍሬ አፍርቶአል ዛሬ የሚነሱበት ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ትራስ ጌ ላይ ተንተርስሰው የተኙ ሰዎች ናቸው እኛን ያስተማረን ከቤተክርስቲያን የተማርውን ያስተማረን ወንድም አኬ ነን ነው አኬን አናስበላውም የቤተክርስቲያን ጠላቶች ናቸው አጀንዳ ያስነሱበት ዘመድኩን እና የወይንዬ የሚባለው ሰው ናቸው ደጀቦች ናቸው ሁለቱም እና ተከታያቸው ።
ነገሮችን አቅሎ ማየት ዋጋ ያስከፍላል ሌላው ሁለቱ ወንድሞች ትክክል አይደሉም ካልሽ አዘጋጁን ምን ልትይ ነው
እህት አፍርቷል ስትዪ አልገባንም ዘመዴ እና ደረጄ ዘወይንዮ ተከታዮችን በምን አግባብ ልትወቅሺ ቻልሽ ዘመዴ ቢያንስ ከነበጋሻው ከመበላት አንቅቶናል ሰው ማድነቅ እና መከተል ይቅርብሽ በኋላ ያፀፅታል
አተ ሞተሀል አልተቀበርክምጅ😂
ወንድሜ ነጋሽ እውነት ብለሀል❤❤❤
እእግዚአብሔር ማሰትዋል ይሰጠን ሰለመሰቀሉ ለተነሳዉ ጥያቄ ሁለቱም መግባባት አለባቸው የቤተክርሰትያን አገልጋይ መሆናችሁን አትርሱ።❤❤❤
Selam lante yihun❤❤❤❤❤
ስላም ለአንተ ይሁን
❤❤❤
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትቆረጥም።መስቀላችንም መቼም አይረገጥም
ለእኛ ለምናም ነው ይነሳልን
እግዚኦኦኦኦኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ ።
ቃለ ህይዎት ያሰማልን !!!
ቆይተዋል ካበዱ የሃይማኖት አባቶች ከዚህም በላይ ብዙ እያደረጉነው ምን ይገርማል መሰቀል የረገጡ ውሾች ፈጣሪ ጠርጎ ከቤተክርስቲያን ጠርጎ ያወጣቸው
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን
መልካም ቀን ይሁንልን አሜን
ሰለ መስቀሉ በጣም ነው የአባቶቻችን ዝም የገረመን ምን አይነት ጊዜ ነው ቤተክርስቲያን ላይ ደረገው ነገር
ወንድማችን እግዚአብሔር ለአገራችን ይሁን አንተ ብቻህን እውነትን ትታገላለህ ግን ሊሎቹ ያላግጦሉ ፈጣሪ ቤቱን ያፅዳ ሌላ ጠየምንለው የለንም
እግዚአብሄር ይስጠህ ነጋሽ እኔ ይገርመኛል በዚህ ጉዳይ ለአኬም ለሌሎችም እንደ አንድ ክርስቲያን ጥያቄየን አቅርቤ ነበር ቋንቋየ ነሽ ሚዲያ ላይ አቡ ተጠይቆ ነበር በስም አጠራሩ ዙሪያ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚለው ኣጠራር የቤተክርስቲያን ለዛ ነው የ እናንተ አጠራር ግን ከዛ የወጣ ነው የሚል ጥያቄ ቀርቦለት እኔ በባህል አላምንም በወንጌል ነው የሚል ምላሽ ነው የሰጠው መጽሃፍ ኢየሱስ ይለዋል እኔም ኢየሱስ ነው የምለው ይላል አቡ፡፡ አዎ መጽሃፍ ኢየሱስ ይለዋል ክርስቶስም ይለዋል ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ይለዋል ክብር ይግባቸዉና አባቶቻችን በመጽሃፍ ከተጠራበት የበለጠ ክብሩን ይገልጽልናል ብለው ያስቡትን ስም መርጠዉ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብለው ይጠሩታል ይህም የቤተክርስቲያን ለዛዋ ሆነ እንጂ ወንድሜ እንዳለው ባህል አይደለም፡፡
ኣንተ ጂግና ወንድም እንደ እንታንተ የቤቱ የሚቆረቆር ይብዛልኝ! እኔ ኤርትራዊት ነኝ ሆኖ ግን የኔም እምነቴ ቤተክርስቲያነይ ስለሆነች እኔም ያመኛል 😢😢😢
እወነት ነው ወንደሜ በሴቲታና በእባቡ መካከለ ጠላትነትን የሚል ቃል አለ ።
እግዝኦኦኦኦኦኦኦ መሓረነ ክርስቶስ☝☝☝
ወንድሜ ነጋሽ እረ ታመምሁ ሚዲያህን አይቸ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወንድሜ በርታ እመቤት ትጠብቃለች
እድሜ ጤና ይስጥህ ነጋሽ ወንድሜ በጣም እንወድሀለን አኬንም እድሜ እና ጤና ይስጠው በጣም ገራሚ ልጅ ነው መልስ አሰጣጥህ ደስ የሚል
የሰርግ ቪድዬ በ ዲጄ ኤርትራ ውስጥ ያልከው ግን በጣም ከአእውነት የራቀ ነው ።እውነት ከሆነ ግን ከቻልክ ቪድዬውን ሙሉ ብትልክልኝ ካልሆነ ግን የቦታውን ስም ብትነግረኝ በትልቅ ተህትና እጠይቅሀለሁ አመሰግናለሁ🙏
በፍፁም አኬ,ቤታችን ያለ የተመሳቀለዉ ለኛ የመታችን መዳኛ ነው
የአኬ አሳብ የሚደግፍ ነው
@@ትግሥትታደሰ አይደገፍም ወጥቶ በየ ቲክቶኩ ዉዶችዬ ሰላለ የማያማትብ በክርስቶስ ፍፁም ሰላም የሌለ የምንፍቅና አካሄድ ነዉ ሲቀጥል መሰቀል የተመሰቃቀለ ይላል
ሀሳብህን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።አንድ ሀሳብ የምሰጥህ ስለ አክሊለ በደንብ እየው ሀሳቡን በመስቀል ብቻ አደለም ሴቶች የወንድ ልብስን ቢለብሱ እና ቁርባን ቢካፈሉ የሚለውን በደንብ ሀሳብ ብትሰጠው ብየ እኔ ትንሹ እጠይቅሃለሁ
ሲጀመር መልስ አልሰጥ አልመጣውም አይባልም ክርስትና ትህትና ነው የመያስተምረው አቀራረቡ የትህባት ነው አክሊል ተብዬወ ሁለተኛ መስቀልን የጆሮ ጌጥ ያረጉታል ከግራና ከቀኝ የተሰቀለው ብሎ የሌለ መልስ እምነት የሌለውን ሰው በምሳሌ ጠቀም አይቻልም ምድረ አስመሳይ ፈጣሪ አስመሳዩንና እውነተኛውነ ያጥራልን በቸርነቱ
እባክህ አኬን ይህንን መሰቀል ይረግጠዋል ወይስ አይረግጠውም ጠይቅልኝ
ይረገጥ አላለም ተረዱት እኛ የተዋህዶ ልጆች ትንሽ ስህተት ሲገኝ ከስተቱ ከመመለስ ይልቅ መሳደብ ጥሩ አይደለም
ግድ አልሰጠዉም የተመሳቀለ ነዉ ስላለ ከሚረግጡት መሀል ነዉ!
@@rebeccasolomon5612 ተረጋጊ እናት አለም። እንደዛ አላለም ።
አላለም
ይረግጠዋል ለምን ወከባ ከፈጠረ ይነሳ አለ እንጅ በፍርሃት በፍፁም ይነሳ አላለም ስለዚህ ምንም ጥርጥር የለው
ሰሀሊለነ ቅድስት በማለት እነዚህን ሰው መሳይ ዲያብሎሶች ፈጣሪ ከምድር ያጥፋልን የሚሳነው የለምና ወገኖቼ.
ነጋሽ ምነዉ ሁሉም እንዳንተ በአክብሮት ጥያቄም ካለ ቢያነሳ 🙏🏾
እግዚያብሄር ይባርክህ፡፡
አማኑኤል ስንዴዉን ከ እንክርዳዱ የሚለይበት ግዜ ነዉ መንሹ በእጁ ነዉ ጠንቋይ መተተኛ ደብተራን ከቤቱ የሚያሶጣበት የተሰናከሉትን የሚመልስበት ጊዜ ነዉ ፈጣሪ አምላክ አንድነት ይስጠን።
😢አይ ወንድሜ ጴንጤ እኮ ነብስ ይማር አይሉም ስላመነ ሥሞት ገነት ገብቷል ብሎ ነው የምጨፉሩት😢
Thank you
ጉድ እኮኖ ይሄ ደሞ ኬት የመጣ እብድነዉ እዉነት እኔ የጠበኩት ትዝታዉን ነበር
ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ
አኬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሽፋንክ ❤😢 ፖሎቲከኞች አፋቸውን ይክፈቱ 😂😮 አንተ ወንጌል እዘክ ወደ ፊት ብቻ ❤❤❤❤❤❤
@@Hana-wj1hi እረ ባክሸ አሰመሳይ መናፍቅ
@munaworku4455 አይደለም እኔ በዘሬ እንኳን መናፍቅ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ንፅት ያልን ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነን🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️❤️🫰😍😘😘😘😘😘😘እናንተ መናፍቅ ወፍ ዘራሽ ☠️ ሀይማኖት እና ፖለቲካ ለዩ መጀመራ☠️🌚
ማሪያምን በጣም ያሳፍራል በክርስቶስ መስቀል መፈላሰፍ ክርስቶስን መስቀል ነው
የተመሳቀለ ማለት ምን ማለት ነው?
Ewente nwe be KEBURE MESEKELU menesat alebet Lela bota biyaderegut menem ayegeremem enga ga becherashe
ቅን ልቦና ስለሌለን ነው እንጂ አስተውሎ ላዳመጠው አኬ የተናገረው ትክክል ነው በተነሳው ሰበብ አድርገው እነዘመድኩን ምእመኑን ከቤተክርስቲያን ለማባረር ለማራቅ የሚሰሩት ሴራ ነው ዘመድኩንን አምናችው የምትከተሉ ትወድቃላችው ተጠንቀቁት
አዘጋጁን ወንድማችንን ምን ልትይው ነው
አይ እህት እነ በጋሻውም እንደ አክሊል አቦ አቦ ሲባሉ ነው ከቤተክርስቲያን የጠፉት ሰው ሳይሆን መከተል ያለብን ንፁዋን ሀይማኖታችንን ነው ።
ነጋሽ ወንድሜ እናመሰግናለን
ስለ መስቀሉ ዝም አንልም።
ቅዱስ መስቀሉን አንሱልን ጎልላቱ ላይ ያለውንም ደግሞ ያስተካክሉልን።