Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/JJshFKIe29g/v-deo.htmlsi=ueqrzJe0LiXifT9Aውድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን ተጭናቹ ምርጥ ቪድዬ ተመልከቱ❤
እህቴ የበቆሎ ዱቄት ዘይት እንዴ ነው ሚሰራው
የበቆሎ ዘይት ሚሸጥ አለ ምግብ የሚሰራበት ባረብኛ ዘይት ዱራ ይሉታል ለፀጉር በጣም አሪፍ ነው ያለሰልሳል ያሳድጋል ሱፕርማርኬት ላይ ሞልቶዋል ውዴ
ቃሪያ የሀበሻ አይሆንም ደግም የዛግዌ ቅጠል የት እናገኛለን
ሮዛዬ የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን የሚገርም የፀጉር ቅባት አሰራር ነዉ ሙሉንም ቀላቅለሽ አሳምረሽ ነዉ የሰራሽዉ ለሚሰባበር ፀጉር ፍቱን መላ ተገኝለት ጎበዝ በርቺልኝ ተሽርቷል 👌👍❤🙏
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ትስለም የድክ በጣም አሪፍ ነው ከኬሚካል ነፃ በተፈጥሮ ውህድ በርቺልኝ ሮዝዬ የኔ ጀግና ❤❤❤❤👍👍👌👌
የኔዋ አመሰግናለው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ሮዛዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አገራችን ሰላም ያውርድልን❤❤❤
❤❤❤
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ አዉ እዉነት ነዉ ሮዚዬዬ እኔም ቡዙ ጊዜ እጠቀማለሁ 😍😍😍😍
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ለምን ቪድዬ አትለቂም
ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውው በጣም አሪፍ ውህድ ነው እህታችን ላቺ የጠቀመሽን ለኛም ስላጋራሽን እናመሰግናለን
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዚዬ እናመሰግናለን ማማዬ🎉🎉🎉
Galtomi Bareduu Koo heduu namatii toltoo 🎉❤
ስላም እዝህቤት እንኮን ስላም መጣችሁ❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🌹🍧🍧🍧🍧🍧🍧🍧🍧🍧🍧ማሻአላህ ዋውውውውው ምርጥ ውህዲ እሮዝየ
እግዚአብሔር ይመስገን ሮዛዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ የፀጉር ውህድ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን
ውዴ አመሰግናለው አለሽ ግን❤
Ehetachen yetalaba zayet latsagura yehonal ❤
Was we wb ሮዝዬዬዬ❤አህለን ውዴ ዋውውው ማሻላህ በርቺልኝ እናመሰግናለን❤❤❤
ሪም
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሮዚ ለእህቶቸ የምታመጭው ሁሌም የፀዳና ጥሩ ነገር ነው የአወቅሸውን ማሳወቅ መልካምነት ነው ዋውውውውውውው በረች
ሽኩረን ጀዛክላሄይር አቡ ማህር
ሮዛ እናመሰግናለን ያልገባኝ ነገር ቢኖር ታጥበን ከተቀባን በኋላ ቢያንስ ለሳምንት ያህል ቢቆይ ምን ይሆናል
ልትታጠቢ ስቲ ለምሳሎ ተቀብተሽ አንድም ቀን ማቆየት ትችያለሽ ግን ትንሽ ሽታ አለው ተቀቢውና ልዩነቱ ታውቂዋለሽ እኔ ቀን ላይ ተቀንቼ አቆየውና ማታ እታጠበዋለው በጣም አሪፍ ነው
ዋው ሮዛዬ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ የምወድሽ👍👍👍❤️❤️
አመሰግናለው ሉሊትዬ
አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላሙዲ ሀገሬ ልጆች በሙሉ በያላችሁበት ያለ ሰላም ስለተሃይለያችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም አንድነት ፍቅር እየሳይንስ ከልብ እናመሰግናለን ቆይታ ነበርንrozi mashaallah❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን እህታችን
❤❤
እናመሠግናለን
❤❤❤❤❤❤
የበቆሎ ዘይት አሰራር አለው ወይ ሮዚ
ሮዚና ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ ስራ ነው እያስቀመጥሽ👌
ብርታቴ አበሩስ አመሰግናለው
ቆንጆ ውህድ ነው ግን እንደ normal ቅባት መጠቀም አንችልም?
ትችያለሽ ውዴ ግን ትንሽ ሽታ ነገር አለው ውዴ
ይነቃቅልብሻል ተጠቅመሽ ታጠቢው እኔን ስለሚነቃቅልብኝ ነው ተተመቸሽ ሞክሪው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዚ 👍👍
ሀድዬ
selam.ekan.dena.mitashi.lik.gebaz.berchi❤
behar zaf aydelem ebakeh
የቦቆሎ ዘይት እንዴ ነው ሚሰራው እህቴ
በቆሎ ካለሽ በማንኛውም ዘይት በቆሎውን ውቅጥ አርገሽ ዘፍዝፈሽ ለአንድ ቀን አሳድረሹ ውሀ በድስት አርገሽ በውሀው እንፋሎት ለሰላሳ ደቂቃ አቆይተሽ አጥለሽ መቀባት
በተለይ የበቆሎ ፀጉር ሚመስለው ካለሽ በጣም አሪፍ ነው ጨምሪበት
ማሻአላህ ሮዚዬ❤❤❤❤
አምሪዬ❤
አስላምወአለይኩምውድ።አህሊን።እማ😘😘👍መሻአላህ👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯✅✅✅
አብሽ የማናገኝ ከሖነ በቀሩት እንሥራው🎉🎉🎉
ዋለይኩም አሰላም አህለን ሪዚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤የተንቢ
@@Rozaguraga እያም የተንቢ
like in chair👍👍👍👍
አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማማየ
ሱሚሻ
ሸንኩርቱ ባይገባሰ
ሽንኩርት አለመጨመር ትችያለሽ ግን ሽንኩርት ለፀጉር እድገት ያፋጥናል
አሰለም አለይኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ አህለን
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته الحمد لله❤❤❤
ሽኩረን
ሮዝየ ዛማጥፈት
ይህ ሁሉ ግባአት የት ላመጣ ነው🤔
😂😂❤❤
ቤት ውስጥ ያለውን እኮ ነው ስጥቁርአዝሙድአብሽ ሮዝመሪሽንክኩርት ቁሩንፉድ በማንኛውን ዘይት ስሪው
ባንታጠበውስ
ጭንቅላት ያሳክካል ውዴ ብቆይ አሪፍ ነበር
Thanks
ለህፃን ልጅ ይሆናል
ይህ ሁሉ😮
😂
ለውዙ የተቆላ ነው ሮዚ
አይደላም ውዴ እርጥብ ነው
የአብሹ ሽታስ አይከብድም?
እንደምታስቢው አደለም ሮዝመሪ እና ቁሩንፉድ ስላለው ብዙም ሽታ የለውም ፀጉርሽ ልትታጠቢ ስቲ ተቀቢው የሚገር ለውጥ አለው ኮንድሽነር አያስፈልገውም ፀጉርሽ ልስልስ ነው የሚያረገው
አይሆንም ውዴ ለህፃን ልጅ ከሞዝ ከአቦካዶ ወይም ከሬት ከተንባ ጋር በምግብ ማንኪያ ሶስት ወስደሽ ካቀላቀልሹ ይሆናል
ua-cam.com/video/JJshFKIe29g/v-deo.htmlsi=ueqrzJe0LiXifT9A
ውድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን ተጭናቹ ምርጥ ቪድዬ ተመልከቱ❤
እህቴ የበቆሎ ዱቄት ዘይት እንዴ ነው ሚሰራው
የበቆሎ ዘይት ሚሸጥ አለ ምግብ የሚሰራበት ባረብኛ ዘይት ዱራ ይሉታል ለፀጉር በጣም አሪፍ ነው ያለሰልሳል ያሳድጋል ሱፕርማርኬት ላይ ሞልቶዋል ውዴ
ቃሪያ የሀበሻ አይሆንም ደግም የዛግዌ
ቅጠል የት እናገኛለን
ሮዛዬ የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን የሚገርም የፀጉር ቅባት አሰራር ነዉ ሙሉንም ቀላቅለሽ አሳምረሽ ነዉ የሰራሽዉ ለሚሰባበር ፀጉር ፍቱን መላ ተገኝለት ጎበዝ በርቺልኝ ተሽርቷል 👌👍❤🙏
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ትስለም የድክ በጣም አሪፍ ነው ከኬሚካል ነፃ በተፈጥሮ ውህድ በርቺልኝ ሮዝዬ የኔ ጀግና ❤❤❤❤👍👍👌👌
የኔዋ አመሰግናለው
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ሮዛዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አገራችን ሰላም ያውርድልን❤❤❤
❤❤❤
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ አዉ እዉነት ነዉ ሮዚዬዬ እኔም ቡዙ ጊዜ እጠቀማለሁ 😍😍😍😍
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ለምን ቪድዬ አትለቂም
ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውው በጣም አሪፍ ውህድ ነው እህታችን ላቺ የጠቀመሽን ለኛም ስላጋራሽን እናመሰግናለን
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዚዬ እናመሰግናለን ማማዬ🎉🎉🎉
Galtomi Bareduu Koo heduu namatii toltoo 🎉❤
ስላም እዝህቤት እንኮን ስላም መጣችሁ❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🌹🍧🍧🍧🍧🍧🍧🍧🍧🍧🍧ማሻአላህ ዋውውውውው ምርጥ ውህዲ እሮዝየ
እግዚአብሔር ይመስገን ሮዛዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ የፀጉር ውህድ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን
ውዴ አመሰግናለው አለሽ ግን❤
Ehetachen yetalaba zayet latsagura yehonal ❤
Was we wb ሮዝዬዬዬ❤አህለን ውዴ ዋውውው ማሻላህ በርቺልኝ እናመሰግናለን❤❤❤
ሪም
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሮዚ ለእህቶቸ የምታመጭው ሁሌም የፀዳና ጥሩ ነገር ነው የአወቅሸውን ማሳወቅ መልካምነት ነው ዋውውውውውውው በረች
ሽኩረን ጀዛክላሄይር አቡ ማህር
ሮዛ እናመሰግናለን ያልገባኝ ነገር ቢኖር ታጥበን ከተቀባን በኋላ ቢያንስ ለሳምንት ያህል ቢቆይ ምን ይሆናል
ልትታጠቢ ስቲ ለምሳሎ ተቀብተሽ አንድም ቀን ማቆየት ትችያለሽ ግን ትንሽ ሽታ አለው ተቀቢውና ልዩነቱ ታውቂዋለሽ እኔ ቀን ላይ ተቀንቼ አቆየውና ማታ እታጠበዋለው በጣም አሪፍ ነው
ዋው ሮዛዬ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ የምወድሽ👍👍👍❤️❤️
አመሰግናለው ሉሊትዬ
አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላሙዲ ሀገሬ ልጆች በሙሉ በያላችሁበት ያለ ሰላም ስለተሃይለያችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም አንድነት ፍቅር እየሳይንስ ከልብ እናመሰግናለን ቆይታ ነበርንrozi mashaallah❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን
እህታችን
❤❤
እናመሠግናለን
❤❤❤❤❤❤
የበቆሎ ዘይት አሰራር አለው ወይ ሮዚ
ሮዚና ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ ስራ ነው እያስቀመጥሽ👌
ብርታቴ አበሩስ አመሰግናለው
ቆንጆ ውህድ ነው ግን እንደ normal ቅባት መጠቀም አንችልም?
ትችያለሽ ውዴ ግን ትንሽ ሽታ ነገር አለው ውዴ
ይነቃቅልብሻል ተጠቅመሽ ታጠቢው እኔን ስለሚነቃቅልብኝ ነው ተተመቸሽ ሞክሪው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን ሮዚ 👍👍
ሀድዬ
selam.ekan.dena.mitashi.lik.gebaz.berchi❤
❤❤❤
behar zaf aydelem ebakeh
የቦቆሎ ዘይት እንዴ ነው ሚሰራው እህቴ
በቆሎ ካለሽ በማንኛውም ዘይት በቆሎውን ውቅጥ አርገሽ ዘፍዝፈሽ ለአንድ ቀን አሳድረሹ ውሀ በድስት አርገሽ በውሀው እንፋሎት ለሰላሳ ደቂቃ አቆይተሽ አጥለሽ መቀባት
በተለይ የበቆሎ ፀጉር ሚመስለው ካለሽ በጣም አሪፍ ነው ጨምሪበት
ማሻአላህ ሮዚዬ❤❤❤❤
አምሪዬ❤
አስላምወአለይኩም
ውድ።አህሊን።እማ😘😘👍መሻአላህ👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯✅✅✅