Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/p_CMWSNqV8Y/v-deo.htmlsi=SJgF5UDbnz1rwpWI ስርቱ እራሱን ማሽነፍ የልጅቹን ፍላጎት ታሞላ ከምንም በላይ ደስታ ነው እኔ ተጎድቸ ልጆቸ ይሳቆልኝ ላይክ ስብስክራይብ እያደርጋችሁ
አይዞሽእህቴ
አብሺሪ ኢለመዳል ዱባዮች ቆጤ ናቸው በጭባጫ ምግብ አይዋዱም 👍👍
ትክክል❤❤❤❤
ባልሽ ሰርቶ አያስተዳድርሽም
ነግርንሽነበርኮሀዩ ዱባይ ከባድነው
አሁን ብዙ ሚደያ አትሮሮጪበትርፍ ጊዜ ዲንሺን ተማሪ ዱባይ በጣም ይከብዳል 4አመቴነው በተለይ መዋጥኖቹቤት
ውዴ ደምሪኝ❤
ትክክል ሳውድናድባይሰማይናምዱርነው
@@sadhakonjo7971 ይቅረታ እህቴ መወጢን ማለት ምንማለትነው የኢማራት ተወላጂ ማለትነው
አወ
@@zemzemzemzem66617 አመሠግናለሁ እህቴ
ሀዩ ዳግም ከተሰደዲሽ ማሬ በዲንሽ በርች. ከዛ ያለዉን ስተትሽን. ታቂያለሽ መሰደዲ. አያስጠላም ግን ደግሞ ተቸግረሽ. ስላልሆነነዉ. የዉስጥሽን አዋቂዉአላህ. ነዉ ግን ሁሉንም ትተሽ ዲንሽን ቀጥብለሽተማሪ ተዉሂዲን እንወቅ። ማሬ ለጠነከረ. ስደት ለእዉቀትነዉ ጥቅሙ. እና በርች ከቃኢዳ እስከቁርአን እንድሁም. የተለያዩ ሙሀደራወችን ለማዳመጥ ከወሰንሽ አናግሪኝ በዲንሽ በሬችሌላዉቀሪነዉ. እስከመቃብራችን የሚወርደዉን ተዉሂዲን።እንማር
እስቲእኔንአቅራኝ
ሳህ
ሳዛሬ ትክክል ተናገርሺ እኔም ለሁለተኛ ጊዜ ተሰድጃለሁኝ ለልጀ ስል የአሁን ዘመን ልጅወች ፍላጎታቸው ብዙነው ኢትዮጵያ ደግሞ ጡሩ ገቢየለለው ሰው ማሙላት አይቻልም ሀጃችን ሞልቶ አላህ ከልጅወቻችን ጋይመልስልን
በይ ሀያት ይበቃሽል ይቶቢ ቁረአን ቅር ግዜሽን ተጠቀሚበት መጭው ረመዷን ነው
ስደትላይ ልንጠቀምበት የሚገባው ብዙወቻችን የተማርንበት ነገር ድናችንን በደብ ማወቅ ነው በትርፍ ጊዜሽ ድንሽን ተማሪ ቂራአት ቅሪ ድኒያንም አኸራንም የሚጠቅም ነገር ላይ እንድናተኩር አላህ ያድርገን
አይዞን ውዴ ሁላችን ድጋሜ ተሰደናል...ድጋሜ ስሰደድ የመኪና አደጋ ደረሶብኝ አሁን ግን ደህና እሆንኩ ነው ፀሎት እስኪ አድርጉልኝ..ደግሞ ላይክ ሼር
የኔ ውድ አላህ ያሽርሽ ይከብዱል
አመስግናለሁ ማማ
@hayattuይሰወሬአትሰሜbe4879
@@hayattube4879 አሜን ውዷ
😢😢አላህጨፊያያድርግሻ
ሀዩ የኛሰው ብዙ ነገር ይላል ዝም በያቸው ማስረዳት አይጠብቅብሽም ያቺው አቺ እና አቺ ብቻ ነው የምታውቅም ሲጀመር በቺ አልትጀመርም አግብተው ወልደው ይመጣሉ አደል እንዴ አቺ ብቻ አይደለሽመ ሁለት ሶስት ወልደው ይመጣሉ ሁለተኛ ስደት ይመጣሉ አደል እንዴ ያቺው ብርቅ ነው እንዴ ቅመሞች ምን ነካቹ ዝም በሉ🎉❤❤🎉🎉 ኬሻ ያነጠፈው አያውቀውም የተኛበት ሰው ነው የሚያወቀው ይላል ያገሬ ሰው በማያገባች አትግብ ውዴቼ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማንም የፈለገውን ይበል ሀዩ ዝበያቸው ሁሉም የራሱን ሀሳብ ነው እሚፅፍልሽ የሁሉም ሀሳብ ደሞ እድ አይደለም አች ነሽ የራስሽን ችግር እምታቂው❤❤❤❤ አብሽሪ በርግጥ ባትሰደጅ መልካም ነበር ከተሰደድሽ ደሞ አላህየልብሽን መሻት ሞልቶልሽ ከልጆችሽ በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ
ዉድ አች ወልደሺ ስለማጣሺ ጥሪነዉ እማናሳዝነዉ ያልወለድነዉ ነን
ስቃዩ ቢከብድም እደመውለት ጥሩ ነገር የለም
በጣም አላህይሰጠሸ
ጀግና ነሽ ጠንክሪ አላህ ያግዝሽ
የኔ ዉድ አብሽሪ ሰዉ የሆነ ነገር ሳይቸግረዉ ስደት አይመጣም ሰዉ ቡዙ ያወራል እና የሰዉ ወሬ አትስሚ
ጉድ ሳሎና አላቅም ነበር እኔም ስፆፍ አየሁት ኢዳም ሰኡዲ አረ አንቺ ጀግናነሽ ዝም በያቸው ስሪ እርዱኚ ነው የሚያሳፍረው ልመና መፀየፍ አለብን ዝም በያቸው
አመስግናለሁ ሁቢዋ
አሯሯሯሯ ብዙም ልዩነት የለዉም እኛም ኑረናል ሳዉዲ ዱባይም እየሰራነዉ ብዙም ልዩነት የለዉም
ደምርኝእመልሳለሁ
አይዞሽ ማሬ ሁሉም ለብሠሽ ሥትወጭ የሞላልሽ ይመሥለዋል እኳን አች እኔም አሥር አመት ሠርቸ በቃኝ የሠው ሀገር ብየ ሂጀ አግብቸ ወልጀ የ6 ወር ልጅ ነው ትቸ የመጣሁት ብቻ እደት እደተለየሁት አላህ ነው እሚያውቀው ሣሥበው ሠውነቴ ሥብርብር ነው እሚለው
ደምሪኝማሪ❤
ደምሪኝ ማር
ጎበዝ አንበሳ ነሽ ትልቅ ነው የኔ ልጅ ግን አመት ነበረች የፈሰሰ ነበር እየመጣሁት አሁን 4 አመት አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን ቤቴንም ሰርቻለሁ ከአመት በኋላ 😍💖🙏🙏🙏ልመና ክፉ የለም
በስላም አላህ ያገናኘሽ
አይዞሺ በርች ልጆችሺን እግዚአብሔር ያሳድግልሺ እንኳንተመለሺ አንች ለልጆችሺነው እኛ አለን አይደል እንዴ ዝብለን እድሚችንን የጨረስን
Ayzoshe hayatye yalfal Hulum Negar 😢❤❤❤❤
ተይ አንቺል ዲንሺን ተማሪ ዱኒያ ጠፊናት ሁሌ ሚዳላይ አትውጪ ዲንሺን ተማሪ ጊዜ ሰተሺ ይጠቅምሺል ቸግሮሺ አልመጣሺም ቤት አለሺ ዩቱብሺ ትንሺ ይከፍልኛል ግን ገንዘብ ወዳድም ነሺ መሰል
እከካም ቤትጣራምንይሰራመሰለሽቀፎ የራሳችሁ እየሰራሽሙላሽ አሁንያለሽ ከሚድያላይነሽ
የኔማር አብሽሪ እኛኮ አኗኗሩ ጠፍቶን ነው አስተያየት የምናበዛም ጀግናነሽ ወላሂ100/100 ዝምበያቸው
የኢትዮ ወንድችን ጉርጓድ መክተት ነበር ወላሂ አንቺ ብቻ አይደለሽም ብዙቻቸው ይመጣሉ አብሺሪ ችግሩ ባሎች ናቸው እሄን የአረብ ሀገር ብር ለምደው እንደ ባል እነሱ እናስተዳድረለን
ደምሪኝውዴ❤
ሁሎምአደሎም
በትክክል ነሸ እህቴ አብሸሪ
እክኪ አሁንኳን ከመጣሺ ዲንሺንተማሪ ሀዩ ለዱኒያሺም ለኼራሺም እሚጠቅምሺን ተዉሂዲን አጥብቀሺ ያዥ ሂወት ያለተዉሂድ ምንም ጠዓምየላትም ወላሂ
አይዞውሽ እህት ስራክብውርነው🙏 ልጆወችሽን አላህ ላአላማሽደርሰሽ በሰላም ያገናኝሽ
ደምረኝ
አሚን እማ
አይዞን እኔም ሁለትልጆች ጭጩ ጥየየመጣሁሁ6አመቴበርች ጀግናነሽ
❤አይዞሽ
አይዙሺ,እህቴ,የዉሰጡንችግር,ባረቤትነዉየማቀዉ,ሌላዉ,ለወሬነዉ,ሰዉ,ወዱስዴት,አይመርጥም,ዝንቡራቹዉአታዉሩ,እሱ,ጀግናናት,ልጁቹነንም,አላህ,ባልበት,የጠበቅላት,በሰራም,አሰጫረሱ,ለልጁቺሺ,ያብቃሺ,አብሸሪ,እህቴ❤
ሀዩ እኔም እንዳንቺ ነበርኩ አዲስ ሰመጣ የሰኡዲ እና የዱባይ ግራ አጋብቶኝ ነበር ግን አብሽሪ ይለመዳል ስትለምጅው ትወጀዋለሽ አብሽሪልኝ
አቤት እሙ አኑር ወላሂ እደሳዉደ የሚክብደ ሰራ የለም ሳዉደኩ ሙሎ ሰራዉን አደ ሰራተኛ ብቻ ነዉ የሚሰራዉ ዱባየኩ ሁለት ሰወሰት ሁነዉ ነዉ የሚሰሩት የምግብ አደ ሰራተኛ ነዉ ዱባየ ላየ ሳዉደግን ሁሎንም አደ ሰራተኛ ናት የምትሰራዉ ወላሂ እኔ አደቤት 10አመት ሙላኝ ሰራዉ በጣም ነዉ የሚክብደዉ እግዳምበጣም ይበዛል ቢቱ ወላሂ በጣም ትልቅ ነዉ ሙሎ ቤቱ ሰራሚክ ነዉ ሰራሚኩም ነጭ ነዉ ወገቤን አሰሬ ነዉ በየቀኑ የምወለዉለዉ እናማ ሣዉደ ዝም በሎ ማለት አትችየም እሙ አኑር አላህ ያሰብሺዉን አሳክቱ ለልጁችሺ ያብቃሺ እኔግን አገር ልገባ ነዉ
ድባይ እኮ የምግብ መአት ነው ተቆጥሮ የማያልቅ 😢
ሀየቲ አይዞሽ እንኳንም መጣሽ አንችኮ ገና ልጅነሺ የሰው ፊትከማየት ጎበዝ የሰው ሬ አትስሚ ግን ዲንሺን ተማሪ እህትነት ሀዩቲ
alhamdulillah የሀያት መመሪያ ስልኮ ምንም ቅር የሚያስብ ነገር የለውም ልጇን ወልዲያ ነው የመጣችሁ ምንም ነገር ሳይወልዱ ደግሞ ደጋግመው በስደት ላይ ኤርሚያቸውን የወፈጁ ስንት እህቶች አሉ መስረቅ ነው የሰው ልጅ ሰርቶ መለወጥ እኮ ሀራም አይደለም አላህ ልጆች ይህን የሚያሳድግልሽ አንቺንም በርትተሸርቶ ሰርተሽ በሰላም ላገሬሽ ያብቃሽ በሏ
አሰላሙወአለይኩም ያሰደተኛ እህቶቸ ዲጋሜ ሰደት አላህ ይያዝልን ዱኒያ አትጠገብም ልጆቻቺንን አላህ ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉ሲቀጥል ደምሩኚ ያገሬ ልጆቸ
አብሺሪ ሀዩ አወ አረበኛው ይለያያል ግን እንዳልሺው እነሱ ይሄን ስሪ ብለው ሴዙሺ ሰርች አድርጊ ዪቲዪቨ ላይ ታገኝዋለሺ ስራውም ይለያያል ድባይ ፂዳትም ያጠብቃሉ ምግብም ደሞ ብዙአይነት ነው እሚሰራው ጭራሺ የሳኡዲው ጋ አይገናኝም
የኔውድ ሀያትዬ አላህ እርዚቅሽን ያስፈልሽ ሁቢዬ አብሽሪ❤❤❤ምክር ስጭኝ ውዴ እኔ ኮይት ነኝ 6, አመቴን ጨርሻለሁ ከመጣሁ ሒጄም አላውቅም አሁን ግን ልገባ ነበር ቤቴ ግን አላለቀም አሁን ነው የተሰራው ምን ትይኛለሽ😢
ሀዩ የማንንም ወሬ አትስሚ የራስሽን ችግር የምታቂው አንቺና አላህ ብቻ ናቹ ይሄኔ ሚድያ ላይ ወጥተሽ ብትለምኚ ለማኝ ትባይ ነበር ዝቅ ብዬ ልስራ ስቲ የሚያሸማቅቁሽ ሰዎች አትስሚያቸው ጠንክሪ በርቺ አላህ ያሰብሽውን አሟልቶልሽ በልጆችሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ያደርግሻል አንቺ ያገኘሹ እድል ስንቱ ተመኝቶ ያላገኘው አለ እድሜና ጤና ከላ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ይሟላል
አይዛሸ እህቴ በርች አለህ ይርዳሽ ከልጃች ጋር በሰላም ያገነኝሸ
ትክክል ነሺ ይከብዳል
አረ ሀዩ ዝበልሽ ሥሪ ሀላችንም እኔ አሁን 4 ተኛነው የመጣሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ የሥደት ኑሮ አያልፍም😢😢😢😢😢
ወይይ ይሄን ሙዚቃ ባትሰሚው እመክረሻለሁ እኔን ያዬ ይቀጣ
አይዞሺ በሰላም ተልጆችሺ ያገናኝኝሺ ትንሺ ሰርተሺ ግቢ ያች መሰደድ የገረመን እኮ 5 6 ቤት አለኝ ስላልሺን ነው
አብሽሪ ትለምጂዋለሽ እኔም ከለሊቱ 3ተኩል ነበር የምነሳው
ሳውዲ የሰሩት ዱባይ አይገባቸው ዱባይ ዎች ሳውዲ አይገባቸው😂😂 ግራ መጋባት ሀዩ ዝም በያቸው መስራት ያስከብራል🎉
ግን ባለቤትሽ ለምን. ግደታውን አይውጣም 😢😢 ምን አለ ቢስራ ልጆቹን ቢያሳድግ😢❤
ጫት ቃሚነው ውድ አይሰራም ባል ተብየው
ሀዩቲ አይዞሽ ማሬ ሁሉም ለበጎነዉ
ደምርኝወዴመልሳለሁ
አች የመጣሺዉ ነብርት በንብርት ልታካብች ነዉ እይ እምበሉት ወይም ችግር አቆራምቶሺ አደለም እዱንያ ሰላጓጓችሺ ነዉ
አብሽሪ ይለመዳል እኔ ራሱ ቅርብ ስአት ነዉ የመጣሁት
ትክክልነሺ
የልዞሽልኝ ሀዩየ የልብሽን መሻት አሏህ ይሙላልሽ ❤❤❤🎉🎉🎉ቋቋውኮ የሁሉም ይለያያል ወላሂ ሀኮይት ነው የገባሁት በኡምራ ሲያመጡኝ ነበር የመጣሁት ግን ቋቋው ስት ተቸጊሬ ነበር የዚህና የዛ ስለሚለያይ 😊😊🎉🎉
አብሽሪ ስሪ ዉዴ ስራሺን ቀጥይ ዲንሺንም ተማሬ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ❤❤🎉🎉😢
❤❤
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ 😢
ወኬ
ሰላም ውዴ አይዞሽ በርች ጠንክሪ በሰላም ሰርተሽ ትመለሻለሽ ግን አስተያየት አለኝ ቆንጆ ነሽ እጅሽን ብዙ ጊዜ አፍሽ ላይ ባትጭኝ ጥሩ ነው የሚጎልሽ የለም የጅሽን ነገር ግን አስተወይው🙏🙏🙏🙏
የዱባይስራ ከባድ እኔም አይቸዋለሁ መጀመሪያ ሳኡድ ነበርኩ ፅዳት እራሱ ሳኡድ ሁሌ አላፀዳም ነበር የዱባይ ስራውም ሰወቹም ከባድነው የዱባይ ቅመሞች እኮ ቀጩ ነን ሳውዱ ዱባ ነበር በሰውነት እራሱ
እኔ አሁን ሶስተኛ መሰደደ ነው ያአላህ እርዝቃችንን ባገራችን ያርግልን
ደምምሪኝ ዉደ
@ፍጡማየመቅደላዋ እሽ
አብሽሪ እኔም ምግብነው የምሰራው ሳኡዲ6 አመት ኑርያለሁ አይዞሽ ስትለምጂው ቀላልነው ኧረ ወላሂ ደሞ ሳኡዲኮ 1ሰውላይ ነው ስራው ሁላ
አብሽሪ የኔውድ አለህ በሰለም ሀሰብሽንአሰክቶ ከልጆችሽ ይጫምርሽ እኛሙዚቃ አትታቃሚ
አብሽሪ አወ ይለያያል እሳኡዲ ጋር ጓዴኛየ የሳኡዲ ቋንቋ ይግዴለኝ አለችኝ ይለመዳል ሀዩቲ ደሞ ቁራአንሺን ቅሪ ከዛ ትጠነክሪያለሽ
የሰው ወሬ አትስሚ ውዴ የሚያቀው ያቀዋል ሀዩቲ እኔ እረዳሻለሁ እኔም እዳቺው ተመልሼ መጣሁ
አህለን ሀያትየ በርችልኝ❤
አይዞሽ የኔህት
እኛም ዱባይ ነን አብሽሩ አይዞሽ ጠክሪ አወ ሳሎና ነው እምንለው የሳኡዳና የዱባይ ይለያያል
አብሽሩ የኔ ውድ ሁላችንም ተመለሰ ነው ያው አልወለድንም እንጅ እኛ😂 እና አብሽሩልኝ የሸጋዎቹ እናት❤❤❤
የኔዋ ውለዱእሺ
@MariyamMaari መርሀባ ክክክ
ደምሩኝእመልሳለሁ
አረኔ የሰምትወር ለጅነወ ጥየመጣሑት ያውም ጡጦ እዝሕ ከመጣሑነው ያሰለመድት አብሸሪ ሐዮ❤❤🎉
ሀዩ በራስሽ ጊዜኮነው የተካበደው ማውራት ስላበዛሽነው
ሀገር ስገቢ ባለፈው እኔና ጓድኛየ. በለቅሶ ነበር የሸኘንሽ የኛስ ተራ መቸይሆን እያልን አችባታቂንም እኛ እንከታተልሽ ነበር❤ አብሽሪ ለህይሩ ነው😢
የኔ ውዶች
ልክነሽ ሀዩ እናቶች እንረዳሻለን
ደምርኝወዴእመልሳለሁ
አህሌን. መጣሽደ ዱባይ
ኧረ ብሶቴን ቀሰቀሽዉ እኔም የ4አመት ልጂ እና የ1አመትከ7ወር ልጂ ጥየ ነዉ የመጣሁት ያንቺን ልጂ ሳይ ልጄን አስታወሰኝ ኧረ ዝም በያቸዉ ሰዉን አትስሚ ከምንም በላይ ልጂን መለየት በጣም ከባድ ነዉ ለእናት ግን ደሞ የልጂን ፍላጎት ለማሟላት መሰደድ ምንም ማለት አይደለም እኔ ተረድቼሻለሁ አላህ በሰላም ያገናኘን ከልጆቻችን ጋር እህቴ
አብሺር
አብሽሪ ኡም አኗር ስራ.ኢባዳነው
አግብቶ ወልዶ ከመለየ ሞት ይሻላል የኛ አገር ወዶች ሴቶች ሁነዋል ሴቱ አባዋራ ወዱ የቤት እመቤት ጉድ ነው ይከውም ትዳር ይባላል
አይዞሽ በርች ውዴ
ሀዩቲ በርችና ስሪ ድንሽንም ተማሪ እህቴ ዩቱብ አያታልሽ አትስሪ እያልኩሽ አክደለም ግን ለድንሽም ግዜ ስጭ አላህ ያብቃቃሻል አብሽሪልኝ
አይዞሽ ሃዩየ በርች🎉🎉
እሽ ማማየ
ደምርሺአለሁመልሺወደ
አብሽሪ ሀዩ ጠክሪ
ውላሂ ባንች ቡዙ እይትማረኩ ነው ምን አልባት ዱባይ በመጣ እንዳይጥፋኝ
ቆይ ግን ማሌሺ .3ነው 4 ቤት አለኘ ስትይ አልነበር ሆ እና አንች ተመልሰሺ ተተሰደድሺ እኛስ1 የለለን
አይዞሽ አቺኮ 6ቤት ሰርቸ ስላልሽ እና ለዚያ ነው ግራ የገባቸው ለራስሽ እጂ ለሰው አሰሪ ሰው ምን አስከታተለሽ😂😂😂😂
አሠላሙ አለይኩም ሀዩየ እደት ነሽ አብሽሪ የሠዉ ወሬ አትስሚ ወላሂ 3/4ተየ እየመጡነዉ አችብቻ አደለሽም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ልጆቻችንም አላህ ይጠብቅልን እያገኘሻቸዉ ነዉ እነ አማርን አብሽሪ ዉደ ሁሉም ይለመዳል❤❤❤❤
ደምሪኝ
ሀያት ግን አራት ቤት አለኝ ስትይ ነበር እና ለምን አንዱን ሺጠሺ ለምን ስራ አልጀመርሺም ይገርማል ሀገር የመግባት ተስፋየ ተሟጠጠ
አብሽሪ ሀዮ እኛም በግድ ነው የለመድነው ትለምጃለሽ
ኢንሻ አላህ በርች
❤❤❤
አይዞሽ የኔማርርርር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እረባክሽ ሳኡድም በያይነቱነው እሚሰራው በየቤቱይለያያልየሳኡድን ስራ ማንነው ቀላልያረገው
የሳኡድ አሰሪዎች እራህማ አላቸው ኢማራት ከባድነው ሁለቱንም አይቻለሁ
እኔም ሳኡዲ ይሻላሉ ነው የምለው በርግጥ የዱባዮቹን አላውቅም ግን ጥሩ አይመስለኝም ለምን እደሁ አላቅም
በትክክክል❤❤❤❤😘😘😘😘😘
እኔ የ9ወር ልጄን ጥዬ ድገም ተሰዲቼ አለዉ ሀዩ ግን ዩቶብ ይከፍለል እኮ ከልጆችሺ ሆነሺ ዩቶብ ብትሰር ብለን ነዉ ከሲቀየምኩሺ ይቅርተ ማሬ
ትክክል
ደምርሺአለሁመልሺ
አገራችሁላይ፥ተቀመጡ፡ሳውድንሳናቀው፤እንዴትነበርን፥ህመም፥ነውእምንሸቅለው፤እድሜያችንን፤ነውእሚያሳጥረው፡በስዴት፤ብዙየቆያችሁ፤አገራችሁ፤ግቡናውለድ፡ቢከፋም፤ቢበጅም፤ልጅ፤ትልቅነገርነው
አወ ሀዩየ ቆንቆዉ ይለያያል እኔም እንደዚህ ነበርኩ ለመድኩ ሀዩየ እንደት ፈጥኖልሺ መጣሺ እኔ አሁን ሀገር ሄጀ ተመልሸ ብመጣ ይፈጥንልኛል መልሺልኝ
3 አመት ሰላለፈሸ ሳኡዲ መሄድ ትችይ ነበር ሩዝ ደሞ ኩብዝ ነው ሚሉት አደል ሀዩ??
ሳኡዲፍሪሁነሽ ነው ዱባጠለብነው ጠለብሲኢኮን ቁጥጥር ይበዛል❤
😢እህትዋ ❤❤❤
ባለፈው ሀብታም መሆን የምችልበትን ነገር ሥታሥተምርን ነበርኮ 😢
ይሆናል እኔ ግን ያ ብቻ መስራት አልቻልኩም እማ
ምክር ለሰጪው ቀላል ነው እኮ መሆ ይከብዳል@@hayattube4879
በክት ወንድ ይዛ መቼም ከስደት አጣም ወንድ ለማረግ ብቻ የተፈጠረው ልጅች በቱመምጣት በጣም ያሳዝናል ልጅች የሚስቃዬት
@@hayattube4879 አብሺርይ ውደ ገና ልጂ ነሺ ብዙ ይጠብቅሻል
@@gfg4073 ምን ?
ሀዩ እስኪ ሸራ አድራጊልኚ አድስ ከፍቸነዉ በአላህ የኔዉድ
እኛኮ እንርዳሺ አላልንም ግን ለምን ትዋሻለሺ አድሣባ ሁነሺኮ ሌላ ነበር የምታወሪን ለማንኛውም ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
😢😢😢😢😢አበሸሪሀዩቱ
ጉዲ ለካ ኢዳም ነወ ሳሎና ሳሎናሲሉ ምዲነወ እልነበር😅
አወ ዱባይ ከሳኡድ ቋቋው ስራው ሁሉም ይለያያል በይ ወጥሪ ግን ድንሽን ተማሪ ወሬውን ሳኡድ ጠግበሽዋል አሁን ድንሽን ተማሪ ደበቅ ብለሽ ሁሉም ቀሪ ነው
ሀዩ በሞቴ እንፎርም አሥለበሡሽ የዱባይ መዳሞች በጣም ከባድነወ እሡብቻንገሪኛ ክክክክ እኔ የሠለቸኛ ሡነወ ሌላዉተከድኖይብሠል አይዞሽ ትለምጅዋለሽ ጓረቢት ሁነናል በቃ
ይለያያል ከስኡድ.እሰይ ከባድ ነው
ደምሪኝ❤
አድውምብርድነውአሁንቻይው
ሁሉም ተሠዶነው የሚኖረው ዝበያቸው
ua-cam.com/video/p_CMWSNqV8Y/v-deo.htmlsi=SJgF5UDbnz1rwpWI ስርቱ እራሱን ማሽነፍ የልጅቹን ፍላጎት ታሞላ ከምንም በላይ ደስታ ነው እኔ ተጎድቸ ልጆቸ ይሳቆልኝ ላይክ ስብስክራይብ እያደርጋችሁ
አይዞሽእህቴ
አብሺሪ ኢለመዳል ዱባዮች ቆጤ ናቸው በጭባጫ ምግብ አይዋዱም 👍👍
ትክክል❤❤❤❤
ባልሽ ሰርቶ አያስተዳድርሽም
ነግርንሽነበርኮሀዩ ዱባይ ከባድነው
አሁን ብዙ ሚደያ አትሮሮጪበትርፍ ጊዜ ዲንሺን ተማሪ ዱባይ በጣም ይከብዳል 4አመቴነው በተለይ መዋጥኖቹቤት
ውዴ ደምሪኝ❤
ትክክል ሳውድናድባይሰማይናምዱርነው
@@sadhakonjo7971 ይቅረታ እህቴ መወጢን ማለት ምንማለትነው የኢማራት ተወላጂ ማለትነው
አወ
@@zemzemzemzem66617 አመሠግናለሁ እህቴ
ሀዩ ዳግም ከተሰደዲሽ ማሬ በዲንሽ በርች. ከዛ ያለዉን ስተትሽን. ታቂያለሽ መሰደዲ. አያስጠላም ግን ደግሞ ተቸግረሽ. ስላልሆነነዉ. የዉስጥሽን አዋቂዉአላህ. ነዉ ግን ሁሉንም ትተሽ ዲንሽን ቀጥብለሽተማሪ ተዉሂዲን እንወቅ። ማሬ ለጠነከረ. ስደት ለእዉቀትነዉ ጥቅሙ. እና በርች ከቃኢዳ እስከቁርአን እንድሁም. የተለያዩ ሙሀደራወችን ለማዳመጥ ከወሰንሽ አናግሪኝ በዲንሽ በሬችሌላዉቀሪነዉ. እስከመቃብራችን የሚወርደዉን ተዉሂዲን።እንማር
እስቲእኔንአቅራኝ
ሳህ
ሳዛሬ ትክክል ተናገርሺ እኔም ለሁለተኛ ጊዜ ተሰድጃለሁኝ ለልጀ ስል የአሁን ዘመን ልጅወች ፍላጎታቸው ብዙነው ኢትዮጵያ ደግሞ ጡሩ ገቢየለለው ሰው ማሙላት አይቻልም ሀጃችን ሞልቶ አላህ ከልጅወቻችን ጋይመልስልን
በይ ሀያት ይበቃሽል ይቶቢ ቁረአን ቅር ግዜሽን ተጠቀሚበት መጭው ረመዷን ነው
ስደትላይ ልንጠቀምበት የሚገባው ብዙወቻችን የተማርንበት ነገር ድናችንን በደብ ማወቅ ነው በትርፍ ጊዜሽ ድንሽን ተማሪ ቂራአት ቅሪ ድኒያንም አኸራንም የሚጠቅም ነገር ላይ እንድናተኩር አላህ ያድርገን
አይዞን ውዴ ሁላችን ድጋሜ ተሰደናል...ድጋሜ ስሰደድ የመኪና አደጋ ደረሶብኝ አሁን ግን ደህና እሆንኩ ነው ፀሎት እስኪ አድርጉልኝ..ደግሞ ላይክ ሼር
የኔ ውድ አላህ ያሽርሽ ይከብዱል
አመስግናለሁ ማማ
@hayattuይሰወሬአትሰሜbe4879
@@hayattube4879 አሜን ውዷ
😢😢አላህጨፊያያድርግሻ
ሀዩ የኛሰው ብዙ ነገር ይላል ዝም በያቸው ማስረዳት አይጠብቅብሽም ያቺው አቺ እና አቺ ብቻ ነው የምታውቅም ሲጀመር በቺ አልትጀመርም አግብተው ወልደው ይመጣሉ አደል እንዴ አቺ ብቻ አይደለሽመ ሁለት ሶስት ወልደው ይመጣሉ ሁለተኛ ስደት ይመጣሉ አደል እንዴ ያቺው ብርቅ ነው እንዴ ቅመሞች ምን ነካቹ ዝም በሉ🎉❤❤🎉🎉 ኬሻ ያነጠፈው አያውቀውም የተኛበት ሰው ነው የሚያወቀው ይላል ያገሬ ሰው በማያገባች አትግብ ውዴቼ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማንም የፈለገውን ይበል ሀዩ ዝበያቸው ሁሉም የራሱን ሀሳብ ነው እሚፅፍልሽ የሁሉም ሀሳብ ደሞ እድ አይደለም አች ነሽ የራስሽን ችግር እምታቂው❤❤❤❤ አብሽሪ በርግጥ ባትሰደጅ መልካም ነበር ከተሰደድሽ ደሞ አላህየልብሽን መሻት ሞልቶልሽ ከልጆችሽ በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ
ዉድ አች ወልደሺ ስለማጣሺ ጥሪነዉ እማናሳዝነዉ ያልወለድነዉ ነን
ስቃዩ ቢከብድም እደመውለት ጥሩ ነገር የለም
በጣም አላህይሰጠሸ
ጀግና ነሽ ጠንክሪ አላህ ያግዝሽ
የኔ ዉድ አብሽሪ ሰዉ የሆነ ነገር ሳይቸግረዉ ስደት አይመጣም ሰዉ ቡዙ ያወራል እና የሰዉ ወሬ አትስሚ
ጉድ ሳሎና አላቅም ነበር እኔም ስፆፍ አየሁት ኢዳም ሰኡዲ አረ አንቺ ጀግናነሽ ዝም በያቸው ስሪ እርዱኚ ነው የሚያሳፍረው ልመና መፀየፍ አለብን ዝም በያቸው
አመስግናለሁ ሁቢዋ
አሯሯሯሯ ብዙም ልዩነት የለዉም እኛም ኑረናል ሳዉዲ ዱባይም እየሰራነዉ ብዙም ልዩነት የለዉም
ደምርኝእመልሳለሁ
አይዞሽ ማሬ ሁሉም ለብሠሽ ሥትወጭ የሞላልሽ ይመሥለዋል እኳን አች እኔም አሥር አመት ሠርቸ በቃኝ የሠው ሀገር ብየ ሂጀ አግብቸ ወልጀ የ6 ወር ልጅ ነው ትቸ የመጣሁት ብቻ እደት እደተለየሁት አላህ ነው እሚያውቀው ሣሥበው ሠውነቴ ሥብርብር ነው እሚለው
ደምሪኝማሪ❤
ደምሪኝ ማር
ጎበዝ አንበሳ ነሽ ትልቅ ነው የኔ ልጅ ግን አመት ነበረች የፈሰሰ ነበር እየመጣሁት አሁን 4 አመት አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን ቤቴንም ሰርቻለሁ ከአመት በኋላ 😍💖🙏🙏🙏ልመና ክፉ የለም
በስላም አላህ ያገናኘሽ
አይዞሺ በርች ልጆችሺን እግዚአብሔር ያሳድግልሺ እንኳንተመለሺ አንች ለልጆችሺነው እኛ አለን አይደል እንዴ ዝብለን እድሚችንን የጨረስን
Ayzoshe hayatye yalfal Hulum Negar 😢❤❤❤❤
ተይ አንቺል ዲንሺን ተማሪ ዱኒያ ጠፊናት ሁሌ ሚዳላይ አትውጪ ዲንሺን ተማሪ ጊዜ ሰተሺ ይጠቅምሺል
ቸግሮሺ አልመጣሺም ቤት አለሺ ዩቱብሺ ትንሺ ይከፍልኛል ግን ገንዘብ ወዳድም ነሺ መሰል
እከካም ቤትጣራምንይሰራመሰለሽቀፎ የራሳችሁ እየሰራሽሙላሽ አሁንያለሽ ከሚድያላይነሽ
የኔማር አብሽሪ እኛኮ አኗኗሩ ጠፍቶን ነው አስተያየት የምናበዛም ጀግናነሽ ወላሂ100/100 ዝምበያቸው
የኢትዮ ወንድችን ጉርጓድ መክተት ነበር ወላሂ አንቺ ብቻ አይደለሽም ብዙቻቸው ይመጣሉ አብሺሪ ችግሩ ባሎች ናቸው እሄን የአረብ ሀገር ብር ለምደው እንደ ባል እነሱ እናስተዳድረለን
ደምሪኝውዴ❤
ሁሎምአደሎም
ደምርኝእመልሳለሁ
በትክክል ነሸ እህቴ አብሸሪ
እክኪ አሁንኳን ከመጣሺ ዲንሺንተማሪ ሀዩ ለዱኒያሺም ለኼራሺም እሚጠቅምሺን ተዉሂዲን አጥብቀሺ ያዥ ሂወት ያለተዉሂድ ምንም ጠዓምየላትም ወላሂ
አይዞውሽ እህት ስራክብውርነው🙏 ልጆወችሽን አላህ ላአላማሽደርሰሽ በሰላም ያገናኝሽ
ደምረኝ
አሚን እማ
አይዞን እኔም ሁለትልጆች ጭጩ ጥየየመጣሁሁ6አመቴበርች ጀግናነሽ
❤አይዞሽ
አይዙሺ,እህቴ,የዉሰጡንችግር,ባረቤትነዉየማቀዉ,ሌላዉ,ለወሬነዉ,ሰዉ,ወዱስዴት,አይመርጥም,ዝንቡራቹዉአታዉሩ,እሱ,ጀግናናት,ልጁቹነንም,አላህ,ባልበት,የጠበቅላት,በሰራም,አሰጫረሱ,ለልጁቺሺ,ያብቃሺ,አብሸሪ,እህቴ❤
ሀዩ እኔም እንዳንቺ ነበርኩ አዲስ ሰመጣ የሰኡዲ እና የዱባይ ግራ አጋብቶኝ ነበር ግን አብሽሪ ይለመዳል ስትለምጅው ትወጀዋለሽ አብሽሪልኝ
አቤት እሙ አኑር ወላሂ እደሳዉደ የሚክብደ ሰራ የለም ሳዉደኩ ሙሎ ሰራዉን አደ ሰራተኛ ብቻ ነዉ የሚሰራዉ ዱባየኩ ሁለት ሰወሰት ሁነዉ ነዉ የሚሰሩት የምግብ አደ ሰራተኛ ነዉ ዱባየ ላየ ሳዉደግን ሁሎንም አደ ሰራተኛ ናት የምትሰራዉ ወላሂ እኔ አደቤት 10አመት ሙላኝ ሰራዉ በጣም ነዉ የሚክብደዉ እግዳምበጣም ይበዛል ቢቱ ወላሂ በጣም ትልቅ ነዉ ሙሎ ቤቱ ሰራሚክ ነዉ ሰራሚኩም ነጭ ነዉ ወገቤን አሰሬ ነዉ በየቀኑ የምወለዉለዉ እናማ ሣዉደ ዝም በሎ ማለት አትችየም እሙ አኑር አላህ ያሰብሺዉን አሳክቱ ለልጁችሺ ያብቃሺ እኔግን አገር ልገባ ነዉ
ድባይ እኮ የምግብ መአት ነው ተቆጥሮ የማያልቅ 😢
ሀየቲ አይዞሽ እንኳንም መጣሽ አንችኮ ገና ልጅነሺ የሰው ፊትከማየት ጎበዝ የሰው ሬ አትስሚ ግን ዲንሺን ተማሪ እህትነት ሀዩቲ
alhamdulillah የሀያት መመሪያ ስልኮ ምንም ቅር የሚያስብ ነገር የለውም ልጇን ወልዲያ ነው የመጣችሁ ምንም ነገር ሳይወልዱ ደግሞ ደጋግመው በስደት ላይ ኤርሚያቸውን የወፈጁ ስንት እህቶች አሉ መስረቅ ነው የሰው ልጅ ሰርቶ መለወጥ እኮ ሀራም አይደለም አላህ ልጆች ይህን የሚያሳድግልሽ አንቺንም በርትተሸርቶ ሰርተሽ በሰላም ላገሬሽ ያብቃሽ በሏ
አሰላሙወአለይኩም ያሰደተኛ እህቶቸ ዲጋሜ ሰደት አላህ ይያዝልን ዱኒያ አትጠገብም ልጆቻቺንን አላህ ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉ሲቀጥል ደምሩኚ ያገሬ ልጆቸ
አብሺሪ ሀዩ አወ አረበኛው ይለያያል ግን እንዳልሺው እነሱ ይሄን ስሪ ብለው ሴዙሺ ሰርች አድርጊ ዪቲዪቨ ላይ ታገኝዋለሺ ስራውም ይለያያል ድባይ ፂዳትም ያጠብቃሉ ምግብም ደሞ ብዙአይነት ነው እሚሰራው ጭራሺ የሳኡዲው ጋ አይገናኝም
የኔውድ ሀያትዬ አላህ እርዚቅሽን ያስፈልሽ ሁቢዬ አብሽሪ❤❤❤
ምክር ስጭኝ ውዴ እኔ ኮይት ነኝ 6, አመቴን ጨርሻለሁ ከመጣሁ ሒጄም አላውቅም አሁን ግን ልገባ ነበር ቤቴ ግን አላለቀም አሁን ነው የተሰራው ምን ትይኛለሽ😢
ሀዩ የማንንም ወሬ አትስሚ የራስሽን ችግር የምታቂው አንቺና አላህ ብቻ ናቹ ይሄኔ ሚድያ ላይ ወጥተሽ ብትለምኚ ለማኝ ትባይ ነበር ዝቅ ብዬ ልስራ ስቲ የሚያሸማቅቁሽ ሰዎች አትስሚያቸው ጠንክሪ በርቺ አላህ ያሰብሽውን አሟልቶልሽ በልጆችሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ያደርግሻል አንቺ ያገኘሹ እድል ስንቱ ተመኝቶ ያላገኘው አለ እድሜና ጤና ከላ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ይሟላል
አይዛሸ እህቴ በርች አለህ ይርዳሽ ከልጃች ጋር በሰላም ያገነኝሸ
ትክክል ነሺ ይከብዳል
አረ ሀዩ ዝበልሽ ሥሪ ሀላችንም እኔ አሁን 4 ተኛነው የመጣሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ የሥደት ኑሮ አያልፍም😢😢😢😢😢
ወይይ ይሄን ሙዚቃ ባትሰሚው እመክረሻለሁ እኔን ያዬ ይቀጣ
አይዞሺ በሰላም ተልጆችሺ ያገናኝኝሺ ትንሺ ሰርተሺ ግቢ ያች መሰደድ የገረመን እኮ 5 6 ቤት አለኝ ስላልሺን ነው
አብሽሪ ትለምጂዋለሽ እኔም ከለሊቱ 3ተኩል ነበር የምነሳው
ሳውዲ የሰሩት ዱባይ አይገባቸው ዱባይ ዎች ሳውዲ አይገባቸው😂😂 ግራ መጋባት ሀዩ ዝም በያቸው መስራት ያስከብራል🎉
ግን ባለቤትሽ ለምን. ግደታውን አይውጣም 😢😢 ምን አለ ቢስራ ልጆቹን ቢያሳድግ😢❤
ጫት ቃሚነው ውድ አይሰራም ባል ተብየው
ሀዩቲ አይዞሽ ማሬ ሁሉም ለበጎነዉ
ደምርኝወዴመልሳለሁ
አች የመጣሺዉ ነብርት በንብርት ልታካብች ነዉ እይ እምበሉት ወይም ችግር አቆራምቶሺ አደለም እዱንያ ሰላጓጓችሺ ነዉ
አብሽሪ ይለመዳል እኔ ራሱ ቅርብ ስአት ነዉ የመጣሁት
ትክክልነሺ
የልዞሽልኝ ሀዩየ የልብሽን መሻት አሏህ ይሙላልሽ ❤❤❤🎉🎉🎉ቋቋውኮ የሁሉም ይለያያል ወላሂ ሀኮይት ነው የገባሁት በኡምራ ሲያመጡኝ ነበር የመጣሁት ግን ቋቋው ስት ተቸጊሬ ነበር የዚህና የዛ ስለሚለያይ 😊😊🎉🎉
አብሽሪ ስሪ ዉዴ ስራሺን ቀጥይ ዲንሺንም ተማሬ
አሰላሙ አለይኩም እህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ❤❤🎉🎉😢
❤❤
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ 😢
ወኬ
ሰላም ውዴ አይዞሽ በርች ጠንክሪ በሰላም ሰርተሽ ትመለሻለሽ ግን አስተያየት አለኝ ቆንጆ ነሽ እጅሽን ብዙ ጊዜ አፍሽ ላይ ባትጭኝ ጥሩ ነው የሚጎልሽ የለም የጅሽን ነገር ግን አስተወይው🙏🙏🙏🙏
የዱባይስራ ከባድ እኔም አይቸዋለሁ መጀመሪያ ሳኡድ ነበርኩ ፅዳት እራሱ ሳኡድ ሁሌ አላፀዳም ነበር የዱባይ ስራውም ሰወቹም ከባድነው የዱባይ ቅመሞች እኮ ቀጩ ነን ሳውዱ ዱባ ነበር በሰውነት እራሱ
ሳህ
እኔ አሁን ሶስተኛ መሰደደ ነው ያአላህ እርዝቃችንን ባገራችን ያርግልን
ደምምሪኝ ዉደ
@ፍጡማየመቅደላዋ እሽ
አብሽሪ እኔም ምግብነው የምሰራው ሳኡዲ6 አመት ኑርያለሁ አይዞሽ ስትለምጂው ቀላልነው ኧረ ወላሂ ደሞ ሳኡዲኮ 1ሰውላይ ነው ስራው ሁላ
አብሽሪ የኔውድ አለህ በሰለም ሀሰብሽንአሰክቶ ከልጆችሽ ይጫምርሽ እኛሙዚቃ አትታቃሚ
አብሽሪ አወ ይለያያል እሳኡዲ ጋር ጓዴኛየ የሳኡዲ ቋንቋ ይግዴለኝ አለችኝ ይለመዳል ሀዩቲ ደሞ ቁራአንሺን ቅሪ ከዛ ትጠነክሪያለሽ
የሰው ወሬ አትስሚ ውዴ የሚያቀው ያቀዋል ሀዩቲ እኔ እረዳሻለሁ እኔም እዳቺው ተመልሼ መጣሁ
❤❤
አህለን ሀያትየ በርችልኝ❤
አይዞሽ የኔህት
እኛም ዱባይ ነን አብሽሩ አይዞሽ ጠክሪ አወ ሳሎና ነው እምንለው የሳኡዳና የዱባይ ይለያያል
አብሽሩ የኔ ውድ ሁላችንም ተመለሰ ነው ያው አልወለድንም እንጅ እኛ😂 እና አብሽሩልኝ የሸጋዎቹ እናት❤❤❤
የኔዋ ውለዱእሺ
@MariyamMaari መርሀባ ክክክ
ደምሩኝእመልሳለሁ
አረኔ የሰምትወር ለጅነወ ጥየመጣሑት ያውም ጡጦ እዝሕ ከመጣሑነው ያሰለመድት አብሸሪ ሐዮ❤❤🎉
ሀዩ በራስሽ ጊዜኮነው የተካበደው ማውራት ስላበዛሽነው
ሀገር ስገቢ ባለፈው እኔና ጓድኛየ. በለቅሶ ነበር የሸኘንሽ የኛስ ተራ መቸይሆን እያልን አችባታቂንም እኛ እንከታተልሽ ነበር❤ አብሽሪ ለህይሩ ነው😢
የኔ ውዶች
ልክነሽ ሀዩ እናቶች እንረዳሻለን
ደምርኝወዴእመልሳለሁ
አህሌን. መጣሽደ ዱባይ
ኧረ ብሶቴን ቀሰቀሽዉ እኔም የ4አመት ልጂ እና የ1አመትከ7ወር ልጂ ጥየ ነዉ የመጣሁት ያንቺን ልጂ ሳይ ልጄን አስታወሰኝ ኧረ ዝም በያቸዉ ሰዉን አትስሚ ከምንም በላይ ልጂን መለየት በጣም ከባድ ነዉ ለእናት ግን ደሞ የልጂን ፍላጎት ለማሟላት መሰደድ ምንም ማለት አይደለም እኔ ተረድቼሻለሁ አላህ በሰላም ያገናኘን ከልጆቻችን ጋር እህቴ
አብሺር
አብሽሪ ኡም አኗር ስራ.ኢባዳነው
አግብቶ ወልዶ ከመለየ ሞት ይሻላል የኛ አገር ወዶች ሴቶች ሁነዋል ሴቱ አባዋራ ወዱ የቤት እመቤት ጉድ ነው ይከውም ትዳር ይባላል
አይዞሽ በርች ውዴ
ሀዩቲ በርችና ስሪ ድንሽንም ተማሪ እህቴ ዩቱብ አያታልሽ አትስሪ እያልኩሽ አክደለም ግን ለድንሽም ግዜ ስጭ አላህ ያብቃቃሻል አብሽሪልኝ
አይዞሽ ሃዩየ በርች🎉🎉
እሽ ማማየ
ደምርሺአለሁመልሺወደ
አብሽሪ ሀዩ ጠክሪ
ውላሂ ባንች ቡዙ እይትማረኩ ነው ምን አልባት ዱባይ በመጣ እንዳይጥፋኝ
ቆይ ግን ማሌሺ .3ነው 4 ቤት አለኘ ስትይ አልነበር ሆ እና አንች ተመልሰሺ ተተሰደድሺ እኛስ1 የለለን
አይዞሽ አቺኮ 6ቤት ሰርቸ ስላልሽ እና ለዚያ ነው ግራ የገባቸው ለራስሽ እጂ ለሰው አሰሪ ሰው ምን አስከታተለሽ😂😂😂😂
አሠላሙ አለይኩም ሀዩየ እደት ነሽ አብሽሪ የሠዉ ወሬ አትስሚ ወላሂ 3/4ተየ እየመጡነዉ አችብቻ አደለሽም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ልጆቻችንም አላህ ይጠብቅልን እያገኘሻቸዉ ነዉ እነ አማርን አብሽሪ ዉደ ሁሉም ይለመዳል❤❤❤❤
ደምሪኝ
ሀያት ግን አራት ቤት አለኝ ስትይ ነበር እና ለምን አንዱን ሺጠሺ ለምን ስራ አልጀመርሺም ይገርማል ሀገር የመግባት ተስፋየ ተሟጠጠ
አብሽሪ ሀዮ እኛም በግድ ነው የለመድነው ትለምጃለሽ
ኢንሻ አላህ በርች
❤❤❤
አይዞሽ የኔማርርርር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እረባክሽ ሳኡድም በያይነቱነው እሚሰራው በየቤቱይለያያል
የሳኡድን ስራ ማንነው ቀላልያረገው