አዲሱ የመኪና ሽያጭ ቀረጥ !! መኪና ስትሸጡ ተጠንቀቁ !! Tax Information

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • አዲሱ የመኪና ሽያጭ ቀረጥ !! መኪና ስትሸጡ ተጠንቀቁ !! Tax Information
    መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::

КОМЕНТАРІ • 25

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 Рік тому +6

    መንግስት መምራት አልቻለም የክፍያ ግዴታዎችን ህዝቡ ላይ እየጫነ እስከመቼ ይቀጥላል።በቃህ ሊባል ይገባል።

  • @Ath551
    @Ath551 Рік тому +4

    ይህ የትርፍ ግብር የሚያገለግለው ለኮድ 1 እና 3 ብቻ ነው። ኮድ 2 ታርጋን አይመለከትም። ይህም ንግድ ፈቃድ ስላላቸው በገቢዎች አሰራር መሠረት ማንኛውም የንግድ መኪና ወይም ማሽነሪ ወይም ከባድ መኪና ወይም ቋሚ ንብረት ባለው የንግድ ንብረት ዋጋ ልዩነት book value difference መሠረት ወይም የእርጅና ቅናሽ depreciation መሠረት ተቀናንሶ በልዩነቱ መሠረት የትርፍ ግብር ይክፈላል።
    ይህም ማለት የመኪናው ወይም የንብረቱ የዛሬ ዋጋ ሲቀነስ የየተገዛበት ዋጋ ( አመታዊ ትርፍ በስነድ የሚከፈልበት ንግድ ከሆነ ከBook value ጋር በማቀናነስ) ግብሩን በማስላት የሚከፈል ይሆናል። ይህንንም ማንኛውም የሂሳብ ሰራተኛን በመጠየቅ ግብሩን ይቻላል።

    • @meseretgebresilassie4894
      @meseretgebresilassie4894 Рік тому

      Ok

    • @MeseretAshagrea
      @MeseretAshagrea Рік тому +1

      አጥጋቢ ማብራሪያ ስለሰጡ ሊመሰገኑ ይገባዎታል አሁንም ቢሆን ሀገራችን ሰርቶ የሚያሰራት አጣች እንጅ ድሀ እንዳልሆነች አምናለሁ በተለይ መንግስት እራሱ የእርሻ ስራላይ ቢሰማራ ለሀገር ውስጥም ለውጭ ገበያም በቂ የሆነ ምርት ማምረት ይችላል አምጡ አምጡ ከማለት ሰርቶ የሚያሰራ ሲስተም ቢዘረጋ የተሻለ ነው እኛ ድሆች አይደለንም ድህነትን የምንጠራው የአስተሳሰብ ድሆች ሶለሆንን እና እኔ ብቻ ልበልፅግ እኔ ብቻ ልደግ የሚል የስግብግብነት አልጠግብ ባይነት ለሌሎች አለማሰብ አስቸሳሰባችን አሽመድምዶ ሽባ አድርጎናል እግዚአብሔር አምላካችን ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 Рік тому +1

      Thank you so much Abraham for this great clarification.

    • @ananian469
      @ananian469 Рік тому

      መኪናው ብድር ከነበረበት ከባንክ ምናመጣው የተከፈለ የወለድ መጠን ከታክስ ተቀናሽ አይሆንም???

    • @mesayAklilu-ti2hq
      @mesayAklilu-ti2hq Рік тому

      አንድ ሰው የሰራused መኪና " ኮድ 2 ገዝቶ ስም ማዘዋወር ቢፈልግ ግብር ምን ያህል ይከፍላል ለምሳሌ የመኪናው ዋጋ 850,000 ቢሆን እና የምርት ዘመን 30ዓመት ቢሆን???

  • @fayafayafayaasfer4981
    @fayafayafayaasfer4981 Рік тому +6

    መንግስት ብር ከህዝቡ በአገኘው አጋጣሚ እየዘረፈ ነው

    • @mike4393
      @mike4393 Рік тому

      Tikikil

    • @mike4393
      @mike4393 Рік тому

      Mengst bicha sayhon systemu lay yalu leboch outdated yehonu sewoch kalwetu besteker kizhet new

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Рік тому +1

    በጣም ልክ ያልሆነው በግዥና ሽያጭ መካከል ከፍተኛ ልዩነት ያመጣው ትርፍ ሳይሆን በብር ግሽበት ምክንያት ነው። ስለዚህ መንግስት የዋጋ ግሽበትን መልክ ባለው ሁኔታ መቆጣጠር ሲገባውና ሕዝብ ምክንያት ባልሆነበት ችግር ለምን ተጎጂ ይሆናል?

  • @muluyimer3488
    @muluyimer3488 Рік тому +3

    You need to identify code ,2 or 3 your viewers may not be confused. I think it is only code 3 . Please present full information.

  • @DemelashAlemu
    @DemelashAlemu 4 місяці тому

    ግልጽ አርገው? ከትርፉ ነው ከሽያጩ አሁን እየነገርከን ያለኸው? 200000 ከተገዛ 400000 ቢሸጥ ከትርፉ ላይነው ወይስ ከ400000ው ላይ?

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Рік тому +1

    በሕዝብ ተመርጦ ለሕዝብ ጤናማ አኗኗር ደንታቢስ የሆነ መንግስት አጋጠመን።

  • @abdulmaliksani1862
    @abdulmaliksani1862 Рік тому +1

    አዲስ አበባ ላይ ነው ወይ በመላ ሀገሪቱ 35% ?

  • @emeemebtemebt9384
    @emeemebtemebt9384 Рік тому +1

    ይህ ሆዱ እማይሞላ መግስት ፈቅሎ መጣል ነው

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Рік тому

    ኮድ 2 A እና B ብቻ ናቸዉ እየተሸጡ ያሉት ምክንያቱም 35% የተባለው ለሌሎቹ ለነኮድ 3 ነው የሚባል ነገር አለ።

  • @tigsttemesgenabese1066
    @tigsttemesgenabese1066 Рік тому

    የቅርብ ግዜ የወጡ ከዱባይ የሚገቡ የመኪና ቀረጥ ተግባራዊ ሆኗል ወይ

  • @MeseretAshagrea
    @MeseretAshagrea Рік тому

    መንግስት ግን በጣም ይገርሜል አገሪቷ ስንትናስንት ለም መሬት እያላት የእርሻ ምርቶችን አስፋፍቶ እንኳን ለኢትዮጽያ ለአፍሪካም መብቃት መትረፍረፍ በቻለ ነበር አሁን እስቲ የሌለውን ህዝብ እንደገና አምጡ እያሉ ማስጨነቅ ምን ይጠቅማል ዘለቄታዊ መፍትሄ ነው የሚያስፈልገው

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Рік тому

    It is to build another useless parks .

  • @alexwoldeyohannes514
    @alexwoldeyohannes514 Рік тому

    የተሳሳተ መረጃ መስጠት ነውር ነው አንድ ሰው መኪና ሲገዛ ከመቶ ሁለት ይከፍላል ምን አይነት ቀዳዳነህ

    • @ananian469
      @ananian469 Рік тому

      የምርህን ነው pls ትክክለኛውን መረጃ ንገረኝ 🙏🙏

  • @lomi6959
    @lomi6959 Рік тому

    ፓላቲካውን ትተህ መረጃውን ብቻ ብትሰራ ጥሩ ነው