የመኪና ባትሪያችን ሲሞት በቀላሉ በጃምፐር ለማስነሳት ቅደም ተከት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @millionbelay2124
    @millionbelay2124 3 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን በቀጣይ የሰራ ወይም ያገለገለ መኪና ስንገዛ ስለመኪናው ማየት ያለብን መሰረታዊ ነገሮችን ብትነግረን እና መጠንቀቅ ያሉብን ነገሮችን ብትነግረን

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut 3 роки тому +1

    አንተ ጀግና ነህ በጣም በጣም አመሠግናለሁ ።

  • @aragawgeremew9429
    @aragawgeremew9429 2 роки тому

    እናመሰግናለን ወድሜ በጣም አሪፍ ነው በጣም ብዙወችን እየጠቀመን ነው በርታልን ወድሜ

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 роки тому +1

    ከቤ እናመሠግናለን መልካም የስራ ሰው ብርታለን።

  • @teshomedeboch6329
    @teshomedeboch6329 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @meleseabita3590
    @meleseabita3590 3 роки тому

    እንደአንተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @ንጉሥሴፌውስ
    @ንጉሥሴፌውስ 3 роки тому

    Betam arif ewiket nw yaschebetiken enameseginalen...........fetari ye automotive nek ewiketn chemiro yigletsilih........berta brother!!

  • @allamhara5257
    @allamhara5257 3 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም ....አንድ ጥያቄ አለኝ በሃይሉክስ ባትሪ የኮሮላ ባትሪ በጃምፐር ማስነሳት እንችላለን? አመሰግናለሁ

  • @henoklasttube1141
    @henoklasttube1141 3 роки тому +1

    Tnx for representetion

  • @DukaTube16
    @DukaTube16 3 роки тому

    በጣም አሰተማሪ ነው በርታ

  • @lijsamiyoutube6914
    @lijsamiyoutube6914 3 роки тому

    እናመሰግናለን በእውነት

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጸ8ነ

    thank you so much 🥰😘🥰

  • @mikitaye4146
    @mikitaye4146 3 роки тому

    ይመችሽ

  • @nezifabagidi5792
    @nezifabagidi5792 3 роки тому

    barta wondime dasilal Ene tamachitonyal like 👍

  • @ketemawdemeke90
    @ketemawdemeke90 6 місяців тому

    አድስ ስንገዛ መጀመሪያ ሳንጠቀም ቻርጅ ማረግ አለብን እንደ ሲልድ ባትሪ

  • @natidave
    @natidave 3 роки тому

    ከማንኛውም መኪና ጋር ማንኛውንም አይነት መኪና ማገናኘት ይቻላል? ለምሳሌ ዶልፊንን ከ ቤት መኪና ጋር?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому

      Voltageu ተመሳሳይ ከሆነ ይቻላል .
      ዶልፊን እና የቤት ተመሳሳይ ነው ይቻላል 12v. ትልልቅ/track መኪኖች 2 ባትሪ ይጠቀማሉ 24v ናቸው እነሱ 1 ባትሪ ላለዉ አይሆንም

  • @nahomtesfaye5264
    @nahomtesfaye5264 3 роки тому

    የት ነው መንጃ ፈቃድ የምታስተምረው ???

  • @eyob1327
    @eyob1327 3 роки тому

    Jije tube can you tell what camera do you use?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому

      Besilk new bro. Model Samsung A50s

  • @Tubeparents.0
    @Tubeparents.0 Рік тому

    ወንድሜ ጃንፐር ኬብል ለመግዛት እፈልጋለሁ አድራሻ ጠቁመኝ

  • @ethiopiayaye5566
    @ethiopiayaye5566 3 роки тому

    tegncha rasu sele mekina becha nw masebew mekina lekfognal kefatu demo yelegnim

  • @hezekalhailu6900
    @hezekalhailu6900 3 роки тому

    Thanks

  • @habtemichaelalem1780
    @habtemichaelalem1780 3 роки тому

    የጥበብ ሰው ነህ ወንድማችን በርታ

  • @wajeethioartzone5467
    @wajeethioartzone5467 3 роки тому

    good idea keep on

  • @tvburqaanagaalubabelaymotiin
    @tvburqaanagaalubabelaymotiin 3 роки тому

    መር ለምንድን ነው አልንቀሳቀስ የምለው?

  • @zewduasefa5326
    @zewduasefa5326 3 роки тому

    በርታ

  • @ፋኖአማራኢትዮጵያ
    @ፋኖአማራኢትዮጵያ 3 роки тому

    Thanks sss

  • @semirsiraj7520
    @semirsiraj7520 3 роки тому

    የተበላሸዉ መኪና ባትሪ ላይ ኔጌቲቩን እራሱ ላይ ብናደርግስ

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 8 місяців тому

    Smart Ethiopian❤❤❤❤

  • @MenkemApp
    @MenkemApp 3 роки тому

    ባትሪ ለማስነሳት የትራክ ሁለት ባትሪ የያዘስ እንዴት ኣድርገን እንጠቀማለን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому

      ባለ 2 ባትሪ ያለው መኪና እንጠቀማለን ዎይም 2 ባትሪ በ serious አያይዘን እንጠቀማለን

  • @danielaysheshm1326
    @danielaysheshm1326 2 роки тому

    Batter malekun endet new mawek yemichalewe

  • @kendubaye8433
    @kendubaye8433 2 роки тому

    ባትሪ ይሰራል ነገር ግን ዳሽ ቦርድ አይልበራልይ አለ

  • @dawitkebede2270
    @dawitkebede2270 3 роки тому +1

    Goma akayaer asayen

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 2 роки тому

    Batterie siyalk Charge aydregim?

  • @liyakibebe1262
    @liyakibebe1262 3 роки тому

    Hey bae ene leteyekeh mefelegew mendat betam eyeferaw new bekerbu new fikadu yagegnhut ena menged lay betam ferhat eyetesemagn new menged erasu eyezegahubachew new mn temekergnaleh???????

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому

      Selam. Mejemeriya sefer wust lewust yalu mengedoch ena mekina emayibezabet ken/ehud tinsh ken limimid madireg yasfeligal leza new yekebedesh mejemeriya mekinawun mekotaterun bedenb lemidesh keza mekina mahil demo kes eyale yikelishal.
      Ken beken lewutun tayiwalesh👍👍👍

    • @liyakibebe1262
      @liyakibebe1262 3 роки тому

      Eshi wendeme endeza emokeralew tnxxx

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 роки тому

    በጠም እነመሰግነሌን

  • @tesfamesle3282
    @tesfamesle3282 3 роки тому

    ባትሪው ላይ በሆንስ ምንይሆናን

  • @henoklasttube1141
    @henoklasttube1141 3 роки тому +1

    + - ከተገናኘ መን ይፈጠራል

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому +1

      ቶሎ ከተለያየ ብዙ ቺግር ላይፈጥር ይቺላል ከቆየ ባትሪዉ ባትሪው በደቂቃዎች ዉስጥ ያልቃል/ይሞታል ኃይለኛ ብልጭታ ይፈጥራል ባትርዉን ሊያቀልጠዉ ዎይም ሊጋፈነዳዉ ይቺላል ከፍተኛ ሙቀት ስለሚፈጥር
      Electrical ሲስተሞችንም ልያቃጥል ይቺላል

  • @sanitulu6341
    @sanitulu6341 2 роки тому

    የሚሰራው መኪና ላይ ችግር አያመጣም ?

    • @MubixMk
      @MubixMk День тому

      ባትሪ ይገላል

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 роки тому

    #ዴርቶጋዳ_ፊልም-----የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ወደ ቻናላችን በመግባት ያገኙታል
    👉👉👉#queen_sheba_diy
    አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል,

  • @natienedale2086
    @natienedale2086 3 роки тому

    Kebya telegram betkeft arif new

  • @መብራትጋልክንፈ
    @መብራትጋልክንፈ 3 роки тому

    ወፍራም ገመድ ማለትህ ግን በገመድ እንደት ይሰራል በገመድ ኣስረህ ማለት ነው ኣልገባንም

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому

      በእጅ መያዝ ይቻላል እንደ ጃምፐሩ👍

  • @dannyboy3937
    @dannyboy3937 3 роки тому

    ምድር በሞላ እሄን ጃምፐር ይጠቀማሉ አድስ ነገር የለም

  • @belomark3680
    @belomark3680 2 роки тому

    Tan Q

  • @MeshLove-d3o
    @MeshLove-d3o 10 місяців тому

    ምነው ግን ጠፋክ

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 3 роки тому

    please,..ቁጥርህን ላክልኝ ብሮ,?..
    ኣንዳንድ ነገር ላወያይህ ነበር,
    WhatsApp lay,

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 3 роки тому

    🤴🏻🤴🏻🤴🏻🤴🏻👍🇪🇹👏👏👏👏

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 роки тому

      👍🙏🙏❤️

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዠ3ከ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዠ3ከ 6 місяців тому

    እናመሰግናለን