ርካሾቹ የኤሌክትሪክ መኪኖች ጉድ እያፈሉ ነዉ! ከመግዛታችሁ በፊት ይሄንን ብታዩት መልካም ነዉ ethiopian car price 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 89

  • @keftube
    @keftube  Рік тому +6

    ዉድ ተመልካቾቻችን ይሄንን ቪዲዮ ለማዘጋጀት ከፍ ዩቱብ ከመኪና ገዥዎች እና ከኢንሹራንስ አገልግሎት ሰጪዎች መረጃ ለመሰብሰብ ሞክሯል፡፡ ለምሳሌ የኢትዮጵያ መድህን ድርጂት ቴክኖሎጂዉ ለሀገሪቱ አዲስ መሆኑን ተከትሎ የህግ እና የገበያ ዉስንነቶች ስላጋጠሙኝ ለማስተናገድ ይከብደኛል ብሏል፡፡ ሌሎች ድርጂቶችም በተመሳሳይ ፍላጎት እንደሌላቸዉ ፍንጭ ሰጥተዋል፤ ለዚህ ማስረጃ እንዲሆናችሁ በዋዜማ ራዲዮ የወጣዉን ሪፖርት መመልከት ትችላላችሁ፡፡ ስለሆነም መረጃዉን እንደመረጃ ይዛችሁ የግላችሁን ማጣራት እንድታደርጉ በቪዲዮዉ አመላክተናል፡፡ ይህ ቪዲዮ ዋና አላማ በቴክኖሎጂዉ ላይ ፍላጎት ያላችሁ ተመልካቾች ለመግዛት ከመወሰናችሁ በፊት አስቀድማችሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉና ተጨማሪ ማጣራቶች እንዲደረጉ ለማመላከት የቀረበ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

    • @dugawayabiyaf2510
      @dugawayabiyaf2510 Рік тому

      Thank you for your information. It is my duty to try to know further about the new technology.

  • @ethbiz6653
    @ethbiz6653 Рік тому +41

    ወንድሜ ሃሳብህ ወደ ነዳጅ መኪና ያደላ ይመስላል፡፡ ካነሳሃቸው ችግሮች ውስጥ ልቀበለው የቻልኩት የኢንሹራንስ ኩባያዎች ብቻ ነው፡፡ እሱም ቢሆነ የኤሌክትሪክ መኪናዎችን እየተቀበሉ ያሉ ኢንሹራሰ ኩባንያዎቸ ያሉ ሲሆን በቀጣይም ሌሎቹ የሚክትሉ ይሆናሉ ብዬ አምናልሁ፡፡ የመካኒከ ችግር ጉዳይ ስታነሳ በፊት ስለ አውቶማቲከ ማርሽ መኪና ጠጋኝ የለውም የተባለ ነግር ግን በተቃራኒው ጎብዝ መካኒኮቸ የነበሩብትና ምንም ቸግር ሳይክሰት አውቶማቲከ ማርሽ መኪና በስፋት ጥቅም ላይ መዋሉን አስታውስኩ፡፡ በነገራቸን ላይ የኤሌክትሪክ መኪና ብዙ ጥገና የሚጠይቅ አይደልም፡፡ የባትሪ ቻርጅ ማድርገ ችግር ብለሀ ላንሳኅው ምላሼ "Most drivers of electric vehicles (EVs)-which include all-electric vehicles and plug-in hybrid electric vehicles (PHEVs)-charge their vehicles overnight at home using AC Level 1 or AC Level 2 charging equipment." ነው፡፡ ሌላ የባትሪ ውድነት በተመለከተ እንዳልክው ቴከኖሎጂው ሲጅመር ቸግሩ በስፋት የነበረ ነገር ግን ዋጋው በየጊዜው እየወረደ የመጣ ሲሆነ በተለይ የባትሪዎቸን ሃይል የሚቆጥብ ሶፍትዊር ተስርቶ ጥቅም ላይ እየዋለ ከመሆኑም በላይ የ የኤሌክትሪክ መኪና የባትሪ አማካኝ እድሚ ከ7 እስክ 15ና በላይ አመታት ሲሆን አሁን ባለው አካሄድ ችግሩ እየተቀረፈ የሚሂድ ይመስለኛል፡፡ ለማጠቃለል የነዳጅ ዋጋ ክፍተኛ በሆነባቸው ሃገራትም ይሁን ነዳጅ እምራች ሀገራት የኤሌክትሪክ መኪና ከበዙ አቅጣጫ ጥቅሙ እያመዘነ በመምጣቱ አገራቸንን ጨምሮ በፈጣን ሁኔታ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል፡፡ በተረፈ መራጃዎችን ለመስጠት ልምታደርገው ጥረት ምስጋናዬን አቀርባለሁ፡፡

    • @gizachewkassa2301
      @gizachewkassa2301 Рік тому

      አንተማ ኤሌክትሪክ መኪና አሥመጪ ነህ እርግጠኛ ነኝ።መግዛት ፈልጌ ትንሽ ብር አጠረኝ ታበድሩኛላቸሁ።

    • @asfawwassie3257
      @asfawwassie3257 Рік тому +2

      Great respect thanks

    • @shimelsgebre
      @shimelsgebre Рік тому

      toyota chr electric car ገዝቼ ነበረ 2000 ኪሎ ሜ. ነው የተጓዘችው ። አሁን ቻርች አልሆን ብላኝ ሞኤንኮ አስገብቼ ችግሩን ሊያገኙልኝ አልቻሉም ። ሌላ ጋራዠ አስገብቼ እነሱም ችግሩን ለማግኘት ጥረት እያደረጉ ነው ። ለኘኚህ መኪኖች ቅርብ ትመስለኛለህ እና ልትረዳኝ የምትችለው ነገር ከአለ አሳውቀኝና ስልኬን ላስቀምጥልህ ?

    • @Hkim185
      @Hkim185 10 місяців тому

      ​@@shimelsgebre
      Toyota C-HR is hybrid battery not full electric car so without the battery u can still drive it until u change the battery and get new one

  • @ermiassisu
    @ermiassisu Рік тому +7

    ውንድሜ ብዙ የመኪና እውቀት ያለህ አልመሰለኝም ቴክኖሎጂ ሁሌም ባለበት አይቆይም መፍትሄ የሌለውን ነገር የለም በድፍረት ቴክኒሻኖች የሉም አይባልም በጣም ጎበዝ በእውቀት የሚሰሩ እራሳቸውን ከወቅቱ ቴክኖሎጂ ጋር የሚያሳድጉ አሉ ኢንሹራንስ ላልከውም የፖሊሲ ጉዳይ ነው መፍትሄ ይኖረዋል ይሄ ሁሉ መኪና እኮ ያለ 3ኛ ወገን አይነዳም

    • @mlegesse27
      @mlegesse27 Рік тому

      May be he recorded the video a year or couple back .... there are lots of EV driven in the city

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer8201 Рік тому +4

    ወገን አሁን ነው የኤሌክትሪክ መኪናን መግዛት። አለም ወደ ኤሌክትሪክ መኪና እየሄደ ስለሆነ መለዋወጫውም ሆነ የጥገናው እውቀት እያደገ ሲሄድ በተቃራኒው በነዳጅ ሀይል የሚንቀሳቀሱ መኪናዎች መመረት እያቆሙና "outdated" እየሆኑ መለዋወጫዎቹም እየጠፋ ይሄዳል።

  • @abdulnaserabdi9210
    @abdulnaserabdi9210 Рік тому +4

    የኤሌትሪክ መኪና 1 መለዋወጫ አያስፈልገዉም እንደማንኛዉም መኪና የእግር ሰርቪስ ቢቻ ነዉ የሚፈልገዉ
    2 በቤት ቆጣሪ ቻርጅ ማድረግ ትችላለህ መኪናዉ ሁሉም አይነት ቻርጀር አለዉ ይቀበላልም
    3 ባትሪዉ ቢያንስ ቢያንስ ከ10-20 አመት ዋስትና ያለዉ ነዉ ባትሪ ቢፈልግ እንኳን ከነዚህ አመታት በዋላ ነዉ
    4 በቂ ቴክኒሻን አለ ደሞም ቴክኒሻን የሚያስፈልገዉ ቦዲዉና እግር ችግር ካለበት ለማስተካከል ስለሆነ ማንኛዉም መካኒክ ሊሰራዉ ይቺላል

  • @woinshetdejene4912
    @woinshetdejene4912 Рік тому +5

    በኛ አገር የቱን ቴክኖሎጂ ቶሎ ተቀብለን የምናውቀው? አቃቂሩን ሳናበዛ?

  • @etu9731
    @etu9731 Місяць тому +1

    ሳይነዳ ስንት ቀን መቆም ይችላል፣ ለሥራ አቁሜ ለሳምንትበልጠቀምበት ጉዳት አለው ወይ

  • @berhanetekeste8772
    @berhanetekeste8772 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ መረጃ ነው የሰጠህን በርታልን ወንድማችን 🙏🙏

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 8 місяців тому

    ወንድምአለም እግዚአብሔር ይባርክህ ተቅለብልቦ ባለማወቅ ከመግዛት አዳንግከን።

  • @mameali5612
    @mameali5612 Рік тому

    ይህን መጠቀም ጥሩ ነው አመንክም አላመንክም ጊዜ ይፈጃል እንጅ መኪኖች ሁሉ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ይሆናሉ ትምህርቱም አምራች ካፓኒው ያስተምራል መለዋወጫም በብዛት እየተሰራጨ ነው

  • @negatutafesse3847
    @negatutafesse3847 Рік тому +1

    This is great advice
    Thank you

  • @samsonmesfin1072
    @samsonmesfin1072 Рік тому +4

    ሁሉም መኪናዎች ሁለት የቻርጂንግ አማራጭ አላቸው በ220V እና ፋስት ቻርጅ በቻርጂንግ ስቴሽን የምናደርግበት የቻርጀርጉዳይ አያሳስብም ሁለተኛ ነገር ስለ ባትሪው ነው ብራንድ በሆኑ መኪናዎች ላይ ከ 8 - 10 አመት ዋስትና ይሰጣሉ አስተማማኝ ነው ኢንሹራንሶች ያልፈለጉበት የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል ከተቻለ እኔ ምመክ ረው ከቻይኖቹ የኤሌትሪክ መኪና ውጪ ያሉት ID - 4-6/ Kona / ionic /C-HR / Polestar /እነዚ የጠቀስኳቸው መኪናዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በመኪና መሸጫዎች የሚገኙና አስተማማኝ መኪናዎች ናቸው hyundai kona/ ionic እዚው በሀገራችን እየተገጣጠሙ ያሉ የጥገና ቦታ ያላቸው ናቸው

  • @zekariashadgu6536
    @zekariashadgu6536 Рік тому +3

    ኣረ ለመጠገን ከፈለግ ቀላል ናቸው የሚበላሸው ኣካል inverteruna achilateru ነው በብዛት ባትሪም ኣነሰ ቢባል km አየቀነሰ አስከ 15 ኣመት ስለዚ በ 15 ኣመት የነዳጅ ወጪ የምታወጣው ኣስበው በጣም ኣዋጪ ነው ከፈለግክም ሰሪዎች ኣለን

  • @muradamede1240
    @muradamede1240 Рік тому +1

    Be ewuket yetemeseret aymeselegnim, kenedaji mekina shachoch gare yetemsaterk yimeselal technologyn maberetatat nw yemigebah wendime

  • @omermamo3860
    @omermamo3860 Рік тому +1

    Hallo bro insurance yepolice guday new technology yemsashale new mengest yesetewn edl benteqembet yeshalale
    Kautomatic mekinae enmar
    Sparepart betemelket businesses man yehonu sewch yezehen chger yefetutal
    Balemuya betemelket beqi yehonu mechanic alun

  • @samsonmesfin1072
    @samsonmesfin1072 Рік тому +3

    ዋናው ባትሪ ነው የተባለው ደሞ ሞተሩ ከባትሪ በሚያገኘው ሀይል ስለሚሰራ ነው በዚ መሀል BMS ባትሪ ማኔጅመንት ሲስተም ያለው ሲሆን ባትሪውበትክክልቻርጅ እንዲያደርግና ሀይል እንዲያጠራቅም የሚያደርግ ሲሆን መኪናው በሚንቀሳቀስበት ወቅት ደሞ ከባትሪው ወደሞተሩ የሚሄደውን የኤሌትሪክ ፍሰት በመቆጣጠር የሀይል ብክነት እንዳይኖር የረዳዋል በተጨማሪ ደሞ ለባትሪው ኩሊንግ ሲስተም ያለውሲሆን ባትሪ አፌክት ሊሆን የሚችለው ሲሞቅ ነው ስለዚ የባትሪ ኩሊንግ ሲስተሙ በጥሩ ሁኔታ እየሰራ ከሆነ ምንም አይነት ችግር አይኖረውም

  • @AG-sm3tn
    @AG-sm3tn Рік тому

    እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ አልኖርም ስለ ኢንሹራንሱ ያልከው ነገር ትክክል አይመስለኝም ምክንያቱም ኢንሹራንስና መካኒክ ሁለቱ በጣም የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ሌላው የቴክ ኢንፎርሜሽንህን ትንሽ እባክህን ብታሻሽለው ጥሩ ይመስለኛል። በጣም የተዛቡ ነገሮችን ነው ያቀረብከው። ለምሳሌ አንዱን ልግለፅልህ ኤሌክትሪክ መኪና ከነዳጅ መኪናወች በጣም በተሻለ ሁኔታ ሳይበላሹ ለረዥም ጊዜ ያገለግላሉ። ባትሪም ከ5-10 ዓመት ድረስ ከዚያም በላይ ያገለግላሉ እንዳጠቃቀምህ ይለያያል። ላንተም ለቻናልህም ለወደፊቱ ጥሩ ስለማይሆን በደንብ አዋቂወችን ጠይቀህ፣አንብበህ ተዘጋጅተህ ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን ማቅረብ ላንተም፣ ለቻናልህ ተከታዮችህም ይጠበቅብሃል። ምክር ነው ወንድም ተግሳፅ አድርገህ አትውሰደው። ሰላምህ ይብዛ በርታ።

  • @hassenyesuf6586
    @hassenyesuf6586 Рік тому +4

    በቂ እውቀት በሌለህ ጉዳይ ላይ ዘገባ ባታቀርብ ጥሩ ነው

  • @shimelsgebre
    @shimelsgebre Рік тому +4

    በቂ መረጃ የለህም ኢንሹራንስ ያልከው ብቻ ነው ትክክለኛው ለአሠት ለነዳጅ ከምታወጣው ወጪ በላይ ይጠይቃሉ ለ5 ሚሊዮን ሠኪና አንድ መቶ ሺህ ከጠየቁ ለነዳጅ ኸ50,000ብር በላይ አታወጣም ይሄ አሳሳቢ ነው ።ስለ ኤሌክትሪክ ያልከው ሁሉም በቤት ቆጣሪ ቻርጅ ይደረጋሉ ።መለዋወጫም የነዳጆችም ችግር ነው ።የኤሌክትሪክ መኪና ከነዳጅ በተሻለ መለዋወጫ አይፈልግም ።

  • @netsib.1923
    @netsib.1923 Рік тому

    Thank you bet asegezetehegnale!!!!
    Please ye sera mekena kelele bale waga felegelege, asebelehalehu.

  • @seblewongalhailu7664
    @seblewongalhailu7664 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 Рік тому +2

    ግሩም አቀራረብ ነው ። ስለ ኤሌክትሪክ መከና መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ማብራሪያ ነዉ ። መኪና ገዢዎች በነዳጅና በኤሌትሪክ የሚነዱ መኪናዎችን በሚገባ አጥንተው ጠይቀው ተረድተው መወሰን አለባቸው ። የገንዘብ ችግር የሌለባቸው እንደፈለጉ ሊሆኑ ይችላሉ ። ግን በስንት መከራ ተለፍቶ ፣ እቁብ ተገብቶ ፣ በብድር የተገኘ ገንዘብን በጥንቃቄ መወሰን ግድ ይላል ። በእውነት ለመናገር የኤሌትሪክ መኪና ለሀብታሞች የሚሆን ምርጫ ነው ። ለደሀ አይሆንም ። በዝርዝር ለመፃፍ አይመችም እንጅ የኤሌትሪክ መኪና ምርትና ሽያጭ ከብዙ የሀገሮች እድገት ፣ ያካባቢ ጥበቃ ፣ ኢኮኖሚና ፖለቲካ ጋር የተቆላለፈ ነው ። 250 ሚሊዮን መኪና የሚነዳበት አሜሪካን ሀገርና ጥቂት ሺ አሮጌ መኪናዎች ያሉባት ኢትዮጵያ አንድ አይደሉም ። ሰው እንደምርጫው ነው ፣ እኔ ባሁኑ ሁኔታ የኤሌትሪክ መኪና አልገዛም ።

  • @stopplaying6875
    @stopplaying6875 Рік тому +7

    Ye benzin mekina delala neh antema😂😂

  • @ማሜሰደተኛዉ
    @ማሜሰደተኛዉ Рік тому

    ሺኩረንበጣምእናመሰግናለንሰለመረጃዉ

  • @mlegesse27
    @mlegesse27 Рік тому +1

    Bro betehay birhan charge madreg ychalal ... be solar maletay nw

  • @JIMJIM-ls2sf
    @JIMJIM-ls2sf Рік тому +3

    I own electric vehicle VW egolf made in Germany for 5 years. I disagree with your assessment completely. You are guessing . Do those who are interested need to follow the following guidelines
    1. Have level 2 charger installed at home or at work by licensed electrician.
    2. Batteries don’t die suddenly. They are built to last more than 10 years
    3. You must have surge protection to your 220v level 2 charger. Otherwise you are at risk of electrical motor malfunction
    Otherwise it is fun to drive and durable with no regular maintenance

  • @thinkpositive7851
    @thinkpositive7851 Рік тому +1

    የዲዛየር አስመጪዎች ናቸው ይህን ቪዲዮ ያሠሩት። የዲዛየር አምራቾች ለእኛ ካላቸው ንቀት የተነሳ ይህን ካርቶን መኪና ወደሀገራችን በብዛት ገቡ። የኤሌክትሪክ መኪና ግን ምንም እንከን የለውም ምን አልባት የአመለካከት ችግር ሊሆን ይችላል።አዲስ ነገር የመቀበል ችግር ነው።

  • @wegeneteklu3359
    @wegeneteklu3359 8 місяців тому

    Thanks

  • @mesitekle5718
    @mesitekle5718 Рік тому

    Amsegnalwe wendem ❤❤❤❤

  • @shimelsgebre
    @shimelsgebre Рік тому

    ከምትለው ሁሉ ትክክለኛው የኢንሹራንስ መወደድ እንጂ አንቀበልም አላሉም የ5ሚሊዮን መኪና እስከ 100,000 ብር ድረስ ይጠይቃሉ ። የነዳጅ መኪና በአመት ከ30,,000__40,000 ይጓዛል ትልቁን 40,000 ኪሎ ሜትሩን የነዳጅ ወጪ ብናሰላው በአማካይ በአንድ ሊትር አስር ኪሎ ሜትር ቢጓዝ 40,000÷10×60 24,000 ብር ያስወጣል የኤሌክትሪክ መኪና ምንም እንኳን የነዳጅ ወጪ ባይኖርበትም በኢንሹራንስ ክፍያ ተጎጂ ነው የሚሆነው የነዳጅ መኪና ኢንሹራንሶች አሰከ 50,000 ብር ይቀበላሉ ።

  • @MJ-rd3tq
    @MJ-rd3tq Рік тому

    ሰላም ወንድማችን የቤንዚን መኪኖች እንዳይገቡ የተከለከሉት በነጋዴዎች ነው ወይስ ጠቅልለን ወደ ሀገር ውስጥ ለምንገባም ጭምር ነው የተከለከለው ? እባክህ ትንሽ ማብራሪያ ብሰጠን

    • @dagimzewdu9449
      @dagimzewdu9449 Рік тому +5

      If you have dollar you can buy and bring it here only LC is forbidden

  • @hiyawgenetu8818
    @hiyawgenetu8818 Рік тому

    Thank you 🙏

  • @adaneraji3241
    @adaneraji3241 Рік тому +1

    Insurance for vw 95000birr

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 Рік тому

    የኤሌክትሪክ መኪና ቀረጥ የቁነሰው ስግብግብ ነጋዴዎች እንዲበዘብዙበት ሊሆን አይገባም፤ ቀረጥ የተቀነሰው እኮ ከእኛ ድርሻ ነው። ባልሠራው ቤት ኪራይ እንዳይጨመር መመሪያ ሲያወጣ ታዲያ ቀረጥ የቀነሰለትን መኪና መሸጫ ዋግ ለምን አይወስንም? ወይስ አብሮ የሚበዘብዝ ሹም ይኖር ይሆን? ኧረ አንድ በሉት።

  • @tsegaygher8897
    @tsegaygher8897 Рік тому

    how much praice

  • @mesfinberhanu449
    @mesfinberhanu449 Рік тому +1

    200 /300/ትላለህ አንድ ሚሊዬን ብር ነው እንጂ የጨመረው

  • @surafielbm7214
    @surafielbm7214 Рік тому

    Mindinew yemitaweraw yelele neger insurance synorow endet yeteneda new

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 Рік тому +1

    እረ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህንን መረጃ ለህዝባችን በመስጠትህ የ ኤሌክትሪክ መኪና ከጥቅሙ ጉዳቱ በጣም የሚያመዝን ነው ደሞ ለኢትዮጲያ ለእፍሪካ ጭራሽ የማይታሰብ ነው እኛ ገና ብዙ ነገር ያልተሟላልን ምን አስቸኮላቸው እስቲ

    • @stopplaying6875
      @stopplaying6875 Рік тому +1

      Wishetam ene electric new mitekemew minim neger honobign ayawkim

  • @seweruhakim2472
    @seweruhakim2472 Рік тому

    They need to make electricity available first.. you can’t push electric car with out electricity

  • @milywondywondy2479
    @milywondywondy2479 Рік тому +1

    ተበላሁ

  • @dagnowodajo603
    @dagnowodajo603 Рік тому

    The government has to control the importers to import spares with cars.

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Рік тому

    ኢንሹራንስ ወደኋላ እያለ ያለው፣ በኣለም ላይ የኤሌክትሪክመኪና ዋጋ ርካሽ ሆኖ ሳለ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን በሚዘገንን ሁኔታ ዋጋው ጣሪያ ስለነካ ነው። ይህንን ለማወቅ 4000000(ኣራት ሚሊነየን) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጠየቅበት መኪና፣ ኬንያ ውስጥ ከ ኣንድ ሚሊየን ብር በታች ነው። ይሄ ለምን እንደዚህ እንደሆነ መጠናት ያለበት ነው።

  • @mamogmekail5051
    @mamogmekail5051 Рік тому

    Wedgdelew lemn atgbam brother tert tert atdergew

  • @LouAbebe
    @LouAbebe Рік тому +1

    All electric cars can be charged at home. The only difference is how long it will take to fully charge it. There is no electric vehicle that solely requires "power charger" station. 220v power is actually called level 2 charger. Which is recommended to be used rather than the fast charger. So please get your facts straight before you do a video.

  • @jabitube497
    @jabitube497 4 місяці тому

    እእእኝኝኝ ስትል 6 ደቂቃ ቆየህ። ብዙ ሰብስክራይብ ስትፈልግ ከተነሳህበት ነጥብ ጋር ወሳኝ የሆኑ ነጥቦችን ተናገር።

  • @yemanehagos6745
    @yemanehagos6745 6 місяців тому

    ❤❤

  • @hailuhami6567
    @hailuhami6567 Рік тому +2

    ለአውቶማቲክ መኪና የማይሆን ነገር ሲወራ ነበር
    አሁን በኤሊክትሪክ መኪናም መካኒክ የለም መለዋወጫ የለም ወሬ ብቻ
    ምናለ መለዋወጫ አምጡ
    ቻርጀሮን አምጡ
    ባትሪ አምጡ
    እያልክ ለሌላ ስው የስራ ፍጠራ አቅጣጫ ብትስጥ ከምታስፍራራ

    • @zekarias
      @zekarias Рік тому

      ወንድሜ ስልክህን ላክልን ስለ ቀረፅ ነፃ መኪና ልጠይቅህ ነው

  • @Washodasho1982
    @Washodasho1982 Рік тому +4

    ወሬ ወሬ !!! በጥራቃ ነገር ነህ !!!
    የቤንዚን መኪና ደላላ ነህ !!!

  • @tugaashu3308
    @tugaashu3308 Рік тому +1

    በዛ በዛ እስካሁን የተበላሸ የለም

  • @hasna-xs8qx
    @hasna-xs8qx Рік тому

    Hi

  • @tadast7771
    @tadast7771 Рік тому

    Mn yesewn gze tbelalh wanawn neger tnagreh atchersm ende

  • @emammohammed1575
    @emammohammed1575 7 місяців тому

    ሓሳብህ ወደ ሌላ ያደላ ነው ሚመስለው

  • @frewtilahun5079
    @frewtilahun5079 Рік тому

    አንተ ከዘመን ጋር የማትጓዝ ይቱበር ነህ ፣የኤሌክትሪክ መኪና በጣም ጥሩ ነው ።

  • @eskenderb2175
    @eskenderb2175 Рік тому +3

    Lack of knowledge ,please tray to devlope sufficient knowledge by this area first, befor you talk this much!!!!

    • @emanuelgirma1262
      @emanuelgirma1262 Рік тому

      I see a substantial amount of lies in his video. he speaks his speculation

  • @keltumeja1903
    @keltumeja1903 Рік тому +1

    Menem Atakime eski

  • @amirsala2767
    @amirsala2767 2 місяці тому

    በባንክ ሚሸጡት ዋስትና

  • @foziamuhammed9013
    @foziamuhammed9013 Рік тому

    ለምን ብዙ ማብራሪያትል ታበዛለህ ወደጉዳዮ አትገባም ሰውን እኮ ግዜ የለውም

  • @belay5421
    @belay5421 Рік тому +2

    አረቦች አገኙህ እንዴ።

  • @alemtsehaybekele7080
    @alemtsehaybekele7080 Рік тому

    Yatasasta marja nawe yalke wandme endagan srabat yhan Video 😞

  • @rass5757
    @rass5757 Рік тому

    It is simpl problem

  • @kukusha7605
    @kukusha7605 6 місяців тому +1

    አባቴ ምታወራው ወሬ ምንም ሞያ እደሌለህ ታስታውቃለህ ገና ምኑንም ሳታቅ ምቀባጥረው ነገር ይገርማል ደደብ ነገርነህ በደብ ለመማርና ለማወቅ ሞክር

  • @ማሜሰደተኛዉ
    @ማሜሰደተኛዉ Рік тому

    እኔግንሀይሮመኪናእፈልግነበረዜሮዜሮባአንድበረደረጃአንድባለአንድበረእፈልጋለሁዋጋዉንብትጠይቅልኝ

  • @abdulnaserabdi9210
    @abdulnaserabdi9210 Рік тому +1

    አንተ በጣም እዉቀቱ ያንስሐል ስለዚህ መጀመሪያ እዉቀቱ ይኑርህ

  • @gebeyawabebe7733
    @gebeyawabebe7733 Рік тому

    6

  • @solomonalemayehu9979
    @solomonalemayehu9979 Рік тому

    Assumption

  • @akremkalim9064
    @akremkalim9064 Рік тому +2

    ወሬ አበዛህ ገመድ አፍ ነህ ዘጊ 😴😴😴😴🤧🤧🤧

  • @hyderkemal9441
    @hyderkemal9441 Рік тому

    አረ ዝም ብለህ አትቀባጥር፣ ከመቼው ተገዝቶ ተበላሽቶ ነው ቴክንሽያን ምናምን ምትለው።አሁን እየገቡ ያሉት መክኖች ሁለቱም የቻርጅ መቀበያ አለቸው

  • @mollamenberu8516
    @mollamenberu8516 Рік тому

    10q

  • @muhammedjemal5101
    @muhammedjemal5101 Рік тому

    Jllll

  • @GelilaMoges-px7lt
    @GelilaMoges-px7lt 2 місяці тому

    I your crazy 😂

  • @kukusha7605
    @kukusha7605 4 місяці тому

    ሁልግዜ እዳተያለ ከእውየቀትነፃ የሆኑ ሰዎች ህዝብ ያሳስታሉ ቪትስ ሴኖትራክ ዲዛየር እያልኩ ልጥራልህ መጥፎናቸው እዳገዙ ስትሉ ስቱን አሸወዳቹ አሁንም አተ የነሱ ቢጤነህ እዲ ከማውራትህ በፊት መርፌ ስራ አለም ሁሉ እየተጠቀመ አተ አቃቂር ታወጣለህ ቀዳዳ

  • @AmareAbid
    @AmareAbid 7 місяців тому

    ወረኛ፡አዲሱን፡ቴክኖሎጂ፡ባንተ፡ቱልቱላ፡አይቆምም፡እየዘመነ፡ስለሚሄድ፡አታስብ

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 Рік тому

    never trust electric car even here US

  • @dugawayabiyaf2510
    @dugawayabiyaf2510 Рік тому

    ከሚኖረው ጥቅም አንጻር በደንብ ብናው፡-
    Electric vehicles are not just the wave of the future, they are saving lives today.
    1. Electric vehicles now include cars, transit buses, trucks of all sizes, and even big-rig tractor trailers that are at least partially powered by electricity.
    2. Electric vehicles are saving the climate - and our lives. Here’s how.
    3. Electric vehicles have a smaller carbon footprint than gasoline-powered cars, no matter where your electricity comes from.
    4. Through their entire lifetime, electric cars are better for the climate.
    5. Electric vehicles can charge up at home, at work, while you’re at the store.
    6. Planning now by states and utilities to build infrastructure for charging electric vehicles will go a long way.
    7. Transit buses, that reliable fixture rumbling through our towns and cities, may just be the key to the electric vehicle revolution.
    8. Electric trucks - delivering goods from warehouses to homes - can make a big, clean difference. We need more of them.
    9. Through all our electric vehicle work, Earthjustice aims to ensure that the people who are most impacted by pollution have the option to use truly clean and zero-emissions vehicles.
    10. You can help make the future electric (even if you’re car-free).

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Рік тому

    Thanks