🔴ግንቦት ልደታን ከቤተሰቦቼ ጋር አርቲስት ትዕግስት ግርማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 тра 2023
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 528

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Рік тому +59

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የከረሞ ሰው ይበለን እማምላክ ድንግል ማርያም ልደትሽ ልደታችን ነው

  • @mhaelet
    @mhaelet Рік тому +38

    ቲጂዬ ይኔ ፍልቅልቅ ቆንጆ የፍቅር ስው እመብርሀን ከነ ልጆችስና መላው ቤተሰቦችሽ ብእድሜ በፀጋ ትጠብቅሽ እንኳን ለድንግል ማርያም የልደት በዓለ አደረስሽ እኛ ውጪ ያለን ድስ ብሎን ነው ይምናይሽ ተምስገን!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetkebede4123
    @netsanetkebede4123 Рік тому +12

    የኔ ማር ድምፅሽ እንዴት እንደሚያምር በተለይ ይሄ መዝሙር አንቺ ላይ ይሄዳል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ድንግል ማሪያም የዓመት ሠው ትበለን አሜን

  • @rozaasrat9673
    @rozaasrat9673 Рік тому +13

    ቲጂዬ እኔ ላንቺ የምመኝልሽ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ዘመንሽን ሁሉ መከራ ችግር ሳታሳይሽ ከነልጆችሽ ሁሉ ደስተኛ ሆነሽ እንድትኖር ነው አሜን ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @mekkiaabdella1178
    @mekkiaabdella1178 Рік тому +10

    እንካን አደርሳቹሁ ለልድታማርያም እናንተን እያየን በጣምደስብሎናል አላህለሚቀጥለው አመት ከቤተስባቻችን ጋር እንደዚህ የምናክብርያርግን❤❤❤💐💐💐🌹🌹🌹👍👍👍

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Рік тому +13

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ላመቱ በሰላም በጤና በፍቅር ያድርሰን የማዳም ቅመሞች አይዞን በአል ሲመጣ መአፋት የለብንም

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Рік тому +17

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጂዬ
    በጣም ደስ ይላል ላመቷ የብርሃን እናት ሳትለየን ሰላም ታድርሰን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Рік тому +7

    ቲጂ እንኳን አበሮ አደረሰን ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 Рік тому +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጅዬ የኔ ፍልቅልቅ ረጅም እድሜ ከቤተሰቦችሽ ልደትዬ ትጠብቅሽ

  • @yoditabebe4948
    @yoditabebe4948 Рік тому +2

    እንኳን ለናታችን ድንግል ማርያም ልደት አደረሰን በጣም ነው የምታምሩት

  • @WGK4684
    @WGK4684 Рік тому +2

    ቲጅዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ስወድሽ በጣም ደስ ይላል እመብርሀን ትባርክሽ ክብር ለጌታ እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን!!!❤

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Рік тому +7

    አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ እኳን ደህና መጣሽ ቲጅዬ❤❤❤ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት አመታዊ ክበረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤ እረ ቲጂ ፍትህ በመዳም ቤት ላለነው ምግቡን ቅርብ ስታረጊው አይኔም አፌም ቅልውጥ ነው ያለው 😢😢 እግዚአብሔር እኛንም ለዛሬ አመት በሰላም አድርሶን ሀገራችን ገብተን የምናከብር ያርገን አሜን፫ በሉ የስደት እህት ወድሞቼ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን፫❤❤❤❤

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Рік тому +1

    አሜን እንኳን በሰላም አደረሰን አደረሳቹ እመ አምላክ ድንግል ማርያም እንኳን ተወለደች ከሃጥያት ባርነት ነፃ ያወጣን አማኑእልን የወለደችልን እንኳን አደረሰሽ ትግስትየ ማር

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 Рік тому +3

    አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ💚🙏💙

  • @samgen9426
    @samgen9426 Рік тому +2

    ርሑስ ባሕቲ ግንቦት ይግበረልና ልደታ ማርያም ትሐልኹ
    ብሩኽ መዓልቲ ❤️🙏

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz Рік тому +1

    እንኳንም አብሮ አደረሰን በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ያመት ሰዉ ይበላችሁ ይበለን አሜን❤❤❤

  • @azutube6342
    @azutube6342 Рік тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከነ መላው ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጅዬ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Рік тому +3

    ቅድስት ድንግል ማርያም ልደትሽ ልደታችን ነው እንኳን አደረሳችሁ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለእናታችን ለልደና ማርያም አመታዊ በአል እልልልልልልልልል

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Рік тому +6

    ለኣገራችን ያብቃን ኣስ
    ቀናሽን ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ለሀመቱ በስላም በጤና ያድርስን።

  • @bazarootama1093
    @bazarootama1093 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Рік тому +2

    እንኳኖ አደረሳቹ❤❤ እሰይ እልልእንደት ደስ ይላል የእመቤታችን ልደትሾ ልደታችን ነዉ

  • @elezabethmelese5668
    @elezabethmelese5668 Рік тому +1

    ትእግስትዬ እንካን ለግንቦት ልደታ በሰላም አደረሳችሁ ውይ አባትሽን ስላየሁት በጥም ደስ ብሎኛል የስራ ባልደረባዬ ነበር እኔ አሁ ን አሜሪካን ነው የምኖረው አገርሽን እንዳትረሺ ያልከኝን ሁል ግዚ አስታውሰዋለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ያመትሰው ይበለን❤❤❤❤

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Рік тому +2

    Wow i miss this Life 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 God bless you for all Ethiopian people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @bshbsh2028
    @bshbsh2028 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የከርሙ ሰው ይበለን በጣም ታምራላቹ እግዚያቢኤር አይለያቹ

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጂዬ መልካም በአል ያመት ሰው ይበለን

  • @user-ft9iy2xh7o
    @user-ft9iy2xh7o Рік тому +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከነቤተሰቦችሽ አንችንም ድንግል ትጠብቃችሁ ❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m Рік тому +3

    ትእግስትየ እንኳንም አደረስሽ
    በስደት ያላችሁ እህቶቼ እንኳን አደረሳችሁ ትእግስትየ በስደት ያለነውን አቆጨሽን 😢😢ያመት ስው ይበለን

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Рік тому +1

    አሜን ፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን

  • @habetammulaw7640
    @habetammulaw7640 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ ትጅዬ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአንቺም ከነመላ ቤተሰቦችሽ እንኳን አደሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆችን በሙሉ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Рік тому +1

    አሜን ቲጂዬ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Рік тому +2

    ትግስትዬ እኳን የናታችን የድግል ማርያም የልደት ክብረ ባአል አደአሰሽ እስከነ ቤተሰብሽ ውዴ የአመት ሰው ትበልሽ ቲጂዬ ስታምሪ የኔ ውድ

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Рік тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ

  • @maheletdebeb1320
    @maheletdebeb1320 Рік тому +2

    እንኳን አደረስሽ ቲጂዬ ከነቤተስብሽ እግዚያብሄር ይባርክሽ እውነትም አስጎመጀሽን እኮ ❤❤❤❤🎉

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻እግዘዚአብሔር ሀገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን የእመቤቴ በረከት አይለየን❤❤ ትጂዬፍቅርነሽእኮ❤❤😂

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሠን ❤❤👏👏👏👏

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Місяць тому +1

    ቴጄዬ እንኳን አደረሳችሁ ለምን ማዘረስልብሳችውንአይቀይሩም እንቼ ብቻ ነሽ🙏🏽🙏🏽👍👍

  • @tessemabiniam3921
    @tessemabiniam3921 Рік тому

    ኑሪልኝ ቲጂዬ ይመችሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እካን አብሮ አደረሰን መልካም በአል።

  • @busyline5298
    @busyline5298 Рік тому

    ቲጅዬ የአመት ሰው ትበልሽ
    ልደታ ማርያም ከእነ ቤተሰቦችሽ

  • @hibestnigussie2182
    @hibestnigussie2182 Рік тому +1

    Amen amen yena wede sewdeshe enkwan aderschu betam tamralchu lekrmo betna beslame yadersne❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому

    አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ታጅዬ ምንም እንካን በስደት ብንሆን አክብረናል ክብር ለእንትና ልጅ

  • @meherat938
    @meherat938 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን አማ እመቤቴ ቤትሽን በበረከት ትሙላልሽ

  • @mulumulye4308
    @mulumulye4308 Місяць тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጅየ

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Рік тому

    Amen amen amen you have a great lady God bless you

  • @zinash1
    @zinash1 Рік тому +2

    ድንግል ማርያም ልደቷ ልደታችን ነውና እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች በጣም ደስ ይላል አከባበራቹ ፈቅር የሞላበት

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Рік тому

    Enkuan abro aderen. Tigiye betam newu miwedish beka hulum ametbal Endedro newu mitakebriwlu. Degmo tadishal kene abat ena enat endet des yilal. Zemenish endezihu endamarebish Nuri yene konjo. It is so wonderful. Be blessed.❤❤ ❤❤

  • @tigisitikaswn1575
    @tigisitikaswn1575 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ❤❤❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Рік тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❣️❣️😊😊🎉🎉🤗🤗አነባበሮ ናፈቀኝ ልደታ ትስጥልን ሀሳባችንን ትሞላልን😋😋

  • @user-vj4ck9rg3q
    @user-vj4ck9rg3q Рік тому

    አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጂዬ

  • @abelsimegn1803
    @abelsimegn1803 Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለመቤታችን ልደት

  • @tarikwakebedde1441
    @tarikwakebedde1441 Рік тому +1

    ሲያምሩ እናትና አባትሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ታድልልሽ ድንግል ማርያም

  • @asyam7829
    @asyam7829 Рік тому

    Yene leyu enkuan abro aderesem betam eko new yemewedesh takiyalesh❤❤❤

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውዴ😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Рік тому

    አሜን እካን አብሮ አደረሰን ትጅየ ያመት ሰው ይበለን❤❤❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Рік тому

    እኮን አብሮ አደረሰን ትግስትዬ እዴትደስይላል አባትሽ እናትሽ ደስሉ እረጅም እድሜ😘😘😘😍😍🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @user-vd6mi2lp3b
    @user-vd6mi2lp3b Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @hdjid988
    @hdjid988 Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን ያመት ሠዉ ንበለን ከቁጥር ሣንጎድል የተሠደድነዉም በሠላም ላገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 Рік тому

    Tig Yeni seat enkuone adresachihu Amen Amen Amen Amen so beautiful familys ❤️❤️❤️❤️❤️⛪️🤲🏿🇨🇬🙏

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን በስደትም ብንሆንም ቲጂዬ እናመሰግናለን

  • @user-fy1sq1uy9h
    @user-fy1sq1uy9h Рік тому

    እንኳንም አብሮ አድርሰን 🙏🙏🙏

  • @user-uz9lj4wh6b
    @user-uz9lj4wh6b Рік тому

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    የኔ ደርባባ ሞቼ ነው የምወድሽ

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Рік тому

    እንኳን ለማርያም ልደትአደረስን ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @abrham1848
    @abrham1848 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ትግየ እህቴ እንኳን አብሮን አደረሰን

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Рік тому +2

    ወይኔ ጋደኛዬ የልጅነቴ ገባ የምንበላው የፋሢል ትምህርት ቤት ትዝታችን ገመድ የምንዘለው ቲቸር ግደይ ሣይንሥ ግዛው ህብረት ናፍቀሺኛል አሁን ደግምዎ በአነባበሮ መጣሽ ከብዙ አመት በሃላ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል

  • @user-ve6me7no7s
    @user-ve6me7no7s Рік тому +1

    ትለያለሺ ቲጅየ እንኳን አደርሳችሁ በእዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @meseretjida3710
    @meseretjida3710 Рік тому

    ተባረኩ ደስ ስትይ የልደታማሪያም ልደት ልደታችን ነው

  • @betyyaddesa9771
    @betyyaddesa9771 Рік тому

    አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ቲጂ እዴት እደምታምሩ

  • @user-cu1it6kn3y
    @user-cu1it6kn3y 22 дні тому

    Amen Tgye shikor

  • @wowwow6662
    @wowwow6662 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውይ አገሬ ናፈቀኝ እኔስ አልሞላ አለኝ

  • @amarch8112
    @amarch8112 6 місяців тому

    ❤❤❤❤Dese stelu mezmurue betam new desta yestaghe. Thank you for making this lovely video❤❤❤❤

  • @tigisttigsit5316
    @tigisttigsit5316 Рік тому

    አሜን.እንኮን አብሮ.አድርስን

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 Рік тому

    ትጅዪ እንኳን ለመቤታችን ልደት አደረሰሽ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጅዬ ስታምሩ

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @MalkhlalMalkhlal
    @MalkhlalMalkhlal Місяць тому

    Yeny konijo amen amen mireti set ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @munabess9493
    @munabess9493 Рік тому

    እሜን ቲጂዬ እንካን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን ግን እንቁልጭልጭ ነው ያልኩት❤❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Рік тому +1

    ውይ ቲጅ ጥሩ መልክት ተባረኪ ያገራችን አነባበሩ

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +11

    እንኳን አብሮ አደረሰን ትጅዬ ደምሩኝ የትጅ ቤተሰቦች እኛም ከስደት መልሶን ፈጣሪ እዲህ በቤታችን እድንዘክር ትርዳን እመብርሐን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Рік тому +1

    ደስ የሚል ቤተሰብ እመ ብረሃን ትባርካችሁ 🎉❤

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Рік тому

    እኳን አብሮ አደረሰን ቲጂየ❤❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому

    ትግስትየ የኔ ቆንጆ የዘመኑ ሳትሆኝ የዲሮ ቤተስብና ባህል ስለምትወጅ እወዲሻለሁ ሙሉ ቤተስብሽን አላህ ይጠብቅልሽ የኔ እናት ❤❤❤

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Рік тому

    ❤❤❤❤እንኳን አደረሰን ቲጂዬ ደስታሽ ደስ ሲል፡ የድንግል ፍቅሯ አይለይሽ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Рік тому

    አሜን አበታች ሰለሚ የሚጠልን ለገረችን❤

  • @roseb6753
    @roseb6753 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ይላል

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 Рік тому

    እንካን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @lilitesfeaye738
    @lilitesfeaye738 Рік тому

    Amennnn amennnn amennnn enqwan abro adrisen ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ትበለን በስደት ያለነው ላገራችን ታብቃን

  • @selamhabitat9057
    @selamhabitat9057 Рік тому

    Amen amen amen selam yreglen hgeracenn

  • @tayechgmeskel9087
    @tayechgmeskel9087 Рік тому

    ቲጂዬ እንኳን አብሮ አደስን እናቴ እመቤቴ የከርሞ ስው ትበለን ሀገራችንን ስላም አርጊልን።

  • @selamteshome1572
    @selamteshome1572 Рік тому

    Amen Amen Amen Enekun abero aderesen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @berhanalemo7800
    @berhanalemo7800 Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቲቪ

  • @nunu2408
    @nunu2408 Рік тому +1

    አሜን❤

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Рік тому

    በስመአብ ደስ ስትሉ አ/ቲጂዬ!!!
    እንኳን አብሮ አደረሰን!