🔴እንኳን ማርያም ማረቺኝ !! አርቲስት ትዕግስት ግርማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 тра 2023
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 265

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Рік тому +61

    እንኳን አደረሳቹ የእመቤታችን ልጆች እናቱን እናት አጎ ስለሰጠን ጌታችን ኢየሱስ ክርስትስ እርና ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን በሊባናስ አድ ወር ሙሉ ትከበራለች በኛም ለአምስት ቀን ትከበራለችእልልልልልልልልልልል

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Рік тому +15

    ምንአይነት ድቅ ሤትነሽ እድሜና ጤና ከነ ልጆችሽ አላሕ ይሥጥሽ

  • @yemisrachyohannes3737
    @yemisrachyohannes3737 Рік тому +8

    የኔ እናት እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን🎉

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Рік тому +13

    አንቺ ውሰጥ ኢትዮጵያን አያታለሁ ቲጂዬ 💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Рік тому +21

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ የተወለደዉ ይደግ

    • @tube9363
      @tube9363 Рік тому

      እርጉዝ ነበረችደ

    • @bona2318
      @bona2318 Рік тому +1

      Esti video eyut

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o Рік тому +24

    ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው
    አይደክመኝ እኔ ብደጋግመው
    አሁንም ጠራውሽ አላስችልሽ ቢለኝ
    አውቀዋለው ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Рік тому +2

      ማርያም ማርያም

    • @user-sy8hs2zj9y
      @user-sy8hs2zj9y Рік тому +1

      ማርያም እናቴ ❤❤

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  Рік тому +2

      ማርያያያያያምምምምምም ማርያያያያያምምምምምምም🙏❤🙏

  • @seralove8471
    @seralove8471 Рік тому +11

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ የወለድሽዉም ይደግ ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Рік тому +11

    ልጆቹ ሲያምሩ. እግዚአብሄር ለቁም ነገር ያብቃላት

  • @louy453
    @louy453 Рік тому +7

    ደስ ስትይ የእናቶቻችንንንን ውግ አስታውሺኝ😢😢😢😢

  • @marmar803
    @marmar803 28 днів тому +1

    ትግስት ማለት ህዝባችን ማንነቱን ትቶ ደግነትቱን ፤ባህሉን ፤ መተሳስሰቡን የጥንት ማንነቱን ሁሉ ትቶ በሰው ( በፈረንጅ) ማንነት ተጠልፎ ያልሆንነው ለመሆን ሲታገል እሷ ግን የጥንቱን እውነተኛ የእኛነታችንን ከቤትሰብ የተሰጠንንን ይዛ ኮርታበት ለሌሎችም ምሳሌ ሆና ትገኛለች ጀግና ሴት እውነተኛ ተባርኪ🙏

  • @selamtenayoutube
    @selamtenayoutube Рік тому +4

    ሌሎችም ልበ ቀናዎች አይዞህ ብትሉኝ ከወዲሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነዉ🙏🙏

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Рік тому +5

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ኢትዮጵያ እናታችንንን ኑሪ ለዘላለም በቃ በፍቅር በነፃነት በመከባበር በንፁህ ልብ እንዲ ተሳስመን አብረን መደሰት ሁሉ ነገርሽ ከልብ ትእግስትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በውጭው አለም እንዲ የለም የውሸት እንጂ

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 Рік тому +3

    ዋዊዊዊ ፍቅራችሁ ደስ ስል በአንድነት ስትመገቡ እንዴት እንደመራበችሁ ብታቁ ትጂዬ የበሰ በትመትም በአንድ መክያ መጎራራሰችሁ በእውነት❤ እትዮጲያውነትን ያሰያል ደም ስታምሩ❤

  • @sossai4197
    @sossai4197 Рік тому +4

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ኡፌ ስታስቀኑ ቤተሰብ ትዝ አለኝ ሁላችንም እንዲህ ተሰብስበን ነዉ የምንበላዉ ባህላችን እኮ ደስ ይላል ቲጂዬ እንወድሻለን ምርጥ ቤተሰብ❤❤

  • @amenabdi4730
    @amenabdi4730 Рік тому +4

    እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Рік тому +4

    እኳን ማርያም ማረችሺ እናታችን

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Рік тому +3

    አንኳን ማርያም ማረቻት😍

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Рік тому +2

    እንኳን ማርያም ማረችሽ አኩዬ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Рік тому +30

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ🙏 ቲጂዬ የእውነት ኢትዮጵያዊ ነሽ ስብዕናሽ ስርአትሽ ተግባርሽ ንግግርሽ አለባበስሽ በቃ ቃላት አይገልፁሽም።

  • @mihretdamtew7507
    @mihretdamtew7507 Місяць тому

    Very beautiful culture thank you Tigi

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Рік тому +11

    እኳን አብሮ አደረሰን እህታችን ትግስት በርች በአሎን አክባሬ👏

  • @user-gh6pe2ko5j
    @user-gh6pe2ko5j Рік тому +1

    አኩዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቶሚ ስላየኋቹህ ደስ ብሎኛል ማርያም በሽልም ታውጣሽ አኩዬ እህቴ!!።
    ቲጂ በርቺ እህቴ!!

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Рік тому +1

    እንኳን ማርያም ማርችሽ እህታለም

  • @yohannsetefrayigzutefrayig858

    አኩዬ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል እንኳን ማሪያም ማረችሽ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Рік тому +5

    ደስ ክትውሉ 😘እንኳዕ ማርያም ማሓረትኪ❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Рік тому +9

    ወይኔ ቲጂ የኔ ቆንጆ ተባረኪ እኔም መውለድ አማረኝ እንደዚህ እንድታመጪልኝ ለነገሩ የምወልድ አይመስለኝም እድሜዬ እየገፋ ስለሆነ ለማንኛውም ከወለድኩኝ እነግርሻለሁ እሺ ቲጂዬ የማርያም ልጅ

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    ትጅዬ የኔ ምርጥ ሴት ስወድሽ እኮ 🥰እንኩዋን ደስ አለሽ እህትየዋ እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበቡ ያሳድግልሽ 🥰

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Рік тому +8

    እፍፍፍፍ የኔ እናተ ትግሰት ከሰደት ሰመለሰ አንችን ማግኜት እፈልጋለሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому +1

    ፍልቅልቋዋ 🥰🥰🥰🥰እንኳን አደረሰሽ 🌷🌷🌷🌷

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Рік тому +2

    ቲጂየ እኳን አብሮ አደረሰን እማምላክ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን

  • @sasamrimri8904
    @sasamrimri8904 Рік тому

    Ankna ambet mariyam basalm fatchash❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +4

    እንኳን ማርያም ማርችሸ ❤❤❤❤❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Рік тому +1

    እስይ አንደበተ ጣፋጭ ስወድሽ ፍቅር ነሽ የእኔ መልካም❤❤❤

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Рік тому

    Tigiye thank you you are really a good person. God bless you and your family.❤❤❤

  • @mikitadesse9884
    @mikitadesse9884 Місяць тому

    Tigy yene enat egziyabhern betam new yemwedshi ancn mage get efelgalehu

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Рік тому +2

    ቆንጆ ቆይታ ነው ፍትህ ለመስገዶቻችን ፍትህ 😢

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 11 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 Рік тому +1

    ❤ TGI you are special ❤

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Рік тому +1

    ዳድለሽ ትጆዬ መልካምነትሽ ሰቅታነትሽን ስወደዉ ብታይ ካወኩሽ ግዜ ጀምረሽ ዉስጠ ነሽ ብታይ ሁለ አንችናና ሀና ዮሀን ሸዉት ከበደን አንድላይ ላያቹ እመኛለዉ በካ እመብርሀን ትጠብቅሽ ለላ ምን እላለዉ❤

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Рік тому +5

    ❤❤❤❤❤ ደሰይላል ባህላችን

  • @user-st5qs5nj4z
    @user-st5qs5nj4z 2 місяці тому

    የኔውድአናትተባረኪ❤❤❤❤

  • @messytube
    @messytube Рік тому

    ማን ነቅ የወለደው ግን ጉድ ፈላ😍እንኳን ማርያም ማርቻችው የወለደቸው ቱጅዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤

  • @user-vw4jj8zf6m
    @user-vw4jj8zf6m Рік тому +1

    እንኳን ማርያም ማርችሸ ❤❤❤❤❤::

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Рік тому +1

    በጣም። ምትገርሚ ምትደነቂ ሴት ትግስትዬ

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 Рік тому +1

    Emebete mariyam ethiopan titebklin amen amen amen

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Рік тому

    ቲጂ ስርዓትሽ ትህትናሽ እናትነሽ እናቴን ነው የምትመስይኝ ኑሪልኝ ክፉ አይንካሽ የኔ ሰው አክባሪ❤❤እህታችን ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 Рік тому

    Uffoy.emabeta..tasadglati❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betiadnew5660
    @betiadnew5660 Рік тому +1

    ቴጂዬ ልጅሽን በጣም ነው የምወዳት❤❤❤

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 Рік тому

    ተባረኪ ቲጁዬ!!!

  • @meryemmohammedyassin7795
    @meryemmohammedyassin7795 Рік тому +1

    አችን ለመግለጥ ቃላት የለኝም ፈታያልሺ ሴትአቦይመችሺ የኔ ፍልቅልቅ እረጀም እደሜ ከጤናጋር ከናበተሠብሺ

  • @ruhama561
    @ruhama561 Рік тому +1

    ❤❤❤እንኳን ማርያም ማረችሽ በሽልም ታዉጣሽ❤❤❤

  • @sumeyazeyadi
    @sumeyazeyadi Рік тому +1

    🥰🥰tigiyedimtkoyelewm

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ትግስት በህልሜ አየሁሽ የኔ መልካም ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MyLove-qb9jc
    @MyLove-qb9jc Рік тому

    ተባረኪ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 Рік тому +2

    SO LOVELY TRUELY ETHIOIAN! BERCHI!

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 Рік тому

    Yene enat sewadesh ❤

  • @user-pg6pu3rf5r
    @user-pg6pu3rf5r Рік тому +1

    እኳንእደርስሽለመቤታችንቲጅየ

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Рік тому +4

    Unbelievable you are amazing woman you’re supporting so many young people good for you. God bless you.

  • @saranjran4390
    @saranjran4390 Рік тому

    እኳን ማሪያምማረችሺ 💚💛❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ አራሷ ሐና ማርያም ሰፈሬ ❤😘ቲጅዬ የኔ ባለሞያ

  • @jerusalemmehari1354
    @jerusalemmehari1354 Рік тому +1

    You are such a great spirit to be around… more blessings to you yene konjo

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube Рік тому

    Tigset mar swdshi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmayhdego3841
    @rahmayhdego3841 Рік тому +1

    Yene konjo betam new yemiwedish

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Рік тому +3

    ወይኔ ቲጅዬ ሰፈሬን ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 Рік тому

    Egnam enquan Mariam marechish bilehal!!!

  • @ameralmukhaini9104
    @ameralmukhaini9104 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @lamriworkulamriworku1458
    @lamriworkulamriworku1458 Рік тому +1

    Enkon maryam marechsh

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Рік тому +1

    የኔ ፍልቅልቅ እዳው ስወድሽ ቲጅየ

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Рік тому

    Sewedesh Tgeye tebareki ❤💚💛❤

  • @fvv1680
    @fvv1680 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤ አላህ ያሳድግልሽ አራሱን አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉 ማሻአላህ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Рік тому +1

    የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Рік тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Рік тому

    የእኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቲጂዋ❤❤❤❤❤

  • @user-lx8rn9pq9v
    @user-lx8rn9pq9v Рік тому

    እንኮነ አደረስቹህቸ እሜቤት ማሬም እህታለም በርች

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Рік тому

    ❤❤❤

  • @hayaatmeme
    @hayaatmeme Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    በርቺ ቲጂዬ❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому

    የኔ ማር እግዝአብሔር ይባርክሽ

  • @user-lv2sg3gp7x
    @user-lv2sg3gp7x Рік тому

    የኔ ጣፋጭ ስወድሽ

  • @user-dw9tk5yc2t
    @user-dw9tk5yc2t Рік тому

    እእእእልልልልልል🎉🎉❤

  • @Roommateforever
    @Roommateforever Рік тому

    Love you tgyeee ❤❤❤❤

  • @etsegenet1722
    @etsegenet1722 Рік тому +1

    Wow

  • @saradile557
    @saradile557 Рік тому +74

    ሰላም ቲጂዬ እዴት ነሽ እኔ ሳራ እባላለው ልጄ ታሞብኛል የሱ ህክምና ታይላንድ አለ ብለውኛል የህክምናው ገንዘብ አቅማችን አይችልም ፍቃደኛ ከሆንሽ ፕሮግራምሽ ላይ አቅርበሽኝ እርዳታ እጠይቃለሁኝ እባክሽን ቲጂ እርጅኝ

    • @manishswami6957
      @manishswami6957 Рік тому +1

      Yenee Mar 😂

    • @abnzer8279
      @abnzer8279 Рік тому +3

      እመብርሀን ትማርልሽ እህቴ

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Рік тому +2

      ኣይዞሽ እህታችን እግዝአብሔር ይማርልሽ

    • @sitoahmed
      @sitoahmed Рік тому

      Abeshire

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Рік тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 Рік тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ወላዷ።

  • @sameribaba6490
    @sameribaba6490 Рік тому

  • @sameribaba6490
    @sameribaba6490 Рік тому

    ቲጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ 4:52

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Рік тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 Рік тому

    Tigya..yena.nigst.swadshekow❤❤❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому

    ደስ የሚል በዐላችን❤❤❤❤

  • @kidisttigabu7396
    @kidisttigabu7396 Рік тому

    ቲጂዬዬዬዬዬዬዬ የኔኔኔኔኔ ምርጥ ስወድሽ ኦኮ ከልቤ ❤❤❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Рік тому

    ቲጅ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ነሽ❤❤❤

  • @lumibasha8696
    @lumibasha8696 Рік тому

    😍😍😍😍😍

  • @sarakokeb
    @sarakokeb Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @selameyassu918
    @selameyassu918 Рік тому

    Oh you are so amazing person.

  • @tube5986
    @tube5986 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @nigusgashu3955
    @nigusgashu3955 Рік тому

    እመብርሃን ኣዴይ ብሽልም ተወፅእክ

  • @abukijafarabuki1978
    @abukijafarabuki1978 Рік тому

    ደስ ይላል በጣም አላህ ባለሽ ነገር ይጨምርልሽ

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏