MK TV || የወጣቶች ገጽ || ጉዞ ከቲክ ቶክ ወደ ግል ሚዲያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 бер 2022
  • Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK?s....
    ua-cam.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

КОМЕНТАРІ • 262

  • @tekeltube5210
    @tekeltube5210 2 роки тому +43

    ሁላችሁንም ስለማበረታቻችሁ አመሰግናለሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። ይህ የኔ የአቡ (ወንዴ) የዩትዩብ ገጽ ነው በመቀላቀል ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ተማሩበት። አመሰግናለሁ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому +1

      እርግጠኛ ነህ?🙄

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210 2 роки тому +1

      @@Tube-tj9qe ገብተሽ አታረጋግጪም

    • @ldiyazechrist
      @ldiyazechrist 2 роки тому

      በርታ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ 🙏

    • @almaaztamire4890
      @almaaztamire4890 2 роки тому

      Eshi

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому

      @@tekeltube5210 እሽ

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q 2 роки тому +32

    አቡዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አክሊልም አቅርቡልን እንቁ ወጣቶች ናቸው

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому +14

    ድንቅ ወጣት ነህ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እኛንም በእምነታችን ፀንተን እንድንተጋ አምላከ ቅዱሳን ይፍቀድልን ይርዳንም

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem 2 роки тому +18

    ማሕበረ ቅዱሳንን የምወደው ለዚህ ነው። የተደበቁ ጠንካራ ኦርቶዶክሳዊያንን ያወጣል። ወጣቶችን በዚህ መልኩ ያበረታታል። እናመሰግናለን

    • @segnite1945
      @segnite1945 2 роки тому

      ከዛም ጠልፎ ይጥላል።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +33

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ጎብዝ እውነት ነው እምዬ ተዋህዶ አታሳፍርንም በትክክክል እውነት እንዳንት ጎበዝ ወጣት ልብ ሙሉ የሆነ ሰዎች ነው እሚያስፈልገን አሁን ሁላችን ከተኝነበት መንቃት እአለብን

  • @madesign21
    @madesign21 2 роки тому +5

    ይህን ልጅ በጣም የማደንቀው ልጅ ነው..በዚህ ዘመን በዚህ እድሜ እንዲህ አይነቅ እውቀት ሁሌኝ ያስገርመኝ ነበር ..በውስጥመስመርም ወደ ትልቅ ሚዲያ እንዲያሳድገው ስመክረው ነበር ቴሌግራም ላይ ብዙ መልሶችን ሲመልስ አየዋለሁ

  • @user-fu5dy4wc6j
    @user-fu5dy4wc6j 2 роки тому +10

    አቡየ እግዚአብሔር በቤቱ ያፃናህ ድንግል ማርያም አትለየህ 💒💖

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 роки тому +10

    " ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።"
    (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:15)

  • @yesfalegnkebtue2692
    @yesfalegnkebtue2692 2 роки тому +10

    አቡና አክሊለ ጀግና ናቹ በእውነት መቼም አረሳቹም ምክንያቱም ስለ ሀይማኖቴ ብዙ ትምህርት ነው ያሳወቃቹኝ እግዚአብሔር ከዚም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ትልቆ ቦታ ደርሰህ ማየት ምኛቴ ነው ትደርስማለህ

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 2 роки тому +20

    አቡን አመጣቹልን😃
    አንተና አክሊል ብዙ ረድታችሁኛል። እግዚአብሔር በተማርኩት እንዳፈራ ይርዳኝ

    • @teketelerdapo3597
      @teketelerdapo3597 2 роки тому +2

      ሰላም እህት/ወንድሜ ካለቸጋርኩህ/ሽ እስቲ ከይቅርታ ጋር የአቡን ፔጁ ሊንክ አስቀምጡልኝ የትኛውንም fb ,telegram or ticktock ከእነዚህ አንዱን እኔ የእሱን ውይይቶችንና ትምህርቶችን የማገኘው ከሌላ ሰው ፔጅ ነው🤲

    • @mebratseifelddin7710
      @mebratseifelddin7710 2 роки тому +2

      @@teketelerdapo3597 ehta takal yemibal uTube Alewu gebtachihu temaru Like 👍👍 share Adrgu Adrgu Ye Tewahdo Ligochi

    • @betyzmelos4657
      @betyzmelos4657 Рік тому +1

      @@teketelerdapo3597 ቴቄል ትዩብ

    • @myhb1219
      @myhb1219 Рік тому

      ​@@teketelerdapo3597 ua-cam.com/channels/NR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ.html

  • @alemalem7815
    @alemalem7815 2 роки тому +4

    መጨረሻ ህን ያሳምርለክ የድግል ማርያም ልጅ ያሰብከውን ያሳካልክ ወድሜ በቤቱ ያፅናክ እማምላክ አይምሮክን ታስፍል አሜን🤲🤲🤲

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +5

    እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ ወንድመችን በርታልን ልክ ነህ በእመነታችን አናፍርም። ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @user-fl7tv6sk1o
    @user-fl7tv6sk1o 2 роки тому +6

    አቡየ ትንሹ ሄኖክ በርታ ፀጋው ያብዛልህ በእውነት በጣም ነው እየሰራ ያለው በዚህ እድሜህ እንደዚህ ብቻ በርታ

  • @user-pv4dc4zd2b
    @user-pv4dc4zd2b 2 роки тому +5

    ወድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ያሰማን በቤቱ ያጽናህ በርታልን አሜን

  • @utty3720
    @utty3720 2 роки тому +3

    አቡየ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f 2 роки тому +7

    አቡዪ❤❤❤ የእኛ ወንድም ብዙ ነገር የተማርንብ ጎበዝ በእውነት በርታ አባቶች እንዚህ ወጣቶች ለሌሎችም ተምሳሌት ስለሚሆነ ወደፊት አምጣቸው በርቱ!!!

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 2 роки тому +12

    Honestly this guy is amazing . Go and join his channel . I benefited alot from his debate and teachings .

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Рік тому

    አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ አንተን እና አክሊልን መግለጫ የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን እኛ የምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንቁዎቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 місяці тому

    ጀግናው ወንድማችን እድሜ ይሰጥህ እንዳንተ አይናቱን ያብዛልን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 роки тому +2

    በአንተ ደስ ይለኛል አቡ የምኮራብህ ወንድሜ ነህ✝️❤🥰👏
    ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ክርስቲያን ወጣት እንዳንተ እንዲሆን እፈልጋለሁ
    እግዚአብሔር አምላካችን የምትፈልገው ቦታ እንዲያደርስህ ምኞትህ እንዲሳካ ፀሎቴ ነው በርታልን።
    ማህበረ ቅዱሳን ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት ቀጥሉበት👍👏
    ተተኪ የቤተ ክርስቲያን ወጣቶችን እንደዚህ እያቀረባችሁ አበረታቷቸው🥰🥰🥰

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 роки тому

    የእኛ ቤተክርስቲያን የሚያስፈልጋት እንደዚህ ከዘመኑ ጋር የሚራመድ ወጣት ተቆርቋሪ ልጆቿ መትጋት ያለበት ሰአት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እውነተኛውን ቀጥ ያለውን መንገድ ይምራህ

  • @user-up2rb4cs1v
    @user-up2rb4cs1v 2 роки тому +4

    አቡዬ እንኳን መስላም መጣህልን በርታልን እግዚአብሔር። ጥበቡን እውቀቱን ይግለጽልህ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому +1

    እዳተ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @yeshyeze7601
    @yeshyeze7601 2 роки тому

    እንዲህ ነው ወጣትነት ለቤተክርስቲያን የአቡየ ምርጥ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 роки тому +3

    ግሩ በሩቱ ጠንክሩ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪን አስብ ነውና ቃለ ህይት ያሰማልን

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Рік тому

    የኔ ወንድም እውቀትን ጥበብን ገልጦልሃል። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። በትምህርትህ ዓለምን ክደን።

  • @selamteshome3182
    @selamteshome3182 2 роки тому

    እውነት ነው የምታስተላልፈው መልእክትና የምታስተላልፍበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው በእውቀር ነው በርትታ ወንድማችን

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልክ ወንድማችን አቡ በቤቱ ለምልም

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 2 роки тому +3

    በእወንት ጸጋወን ያብዛለክ ወንደማችን ጀማሪህን ሳይሆን ፍጻሜንም ያሳምርለን

  • @tube-qv1pu
    @tube-qv1pu 2 роки тому +3

    አቡነት ወንድምአለም እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ የኔ እንቁ ብቁ ወንድም በርታልን ወላዲተ አምላክ ጥበቡን ታብዛልህ♥♥♥

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 2 роки тому

    የእውነት አቡ በጣም ነው የማድንቅህ በተለይ የምታደርጋቸው ሀይማኖታዊ ክርክሮች በጣም ይመቹኛል እንዲሁም ሀይማኖታዊ ክርክርህ ይመቹኛል
    ስለዚህ በጣም እያንበብክ የተለየዩ ጥያቄዎችን በሚገባ እንድትመልስ አሳስባለሁ
    እና አሁንም ደህና ነህ ጎበዝ የሀይማኖት ሰው ነህ ነገር ግን ኦርቶዶክስ ረቂቅ ስለሆነች የበለጠ ደግሞ በማንበብ እራስህን እንደ ጥንት አባቶቻችን ጎበዝ ማድረግ አለብህ
    በተረፈ እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @MariMari-ov1no
    @MariMari-ov1no 2 роки тому +2

    ረጅም እድሜ ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን አቡ

  • @amanuelderebe7630
    @amanuelderebe7630 Рік тому

    በጣም ጥሩ ነገር ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ማህበሩም እንዲህ ያሉ ተገባራት መሰራት ያለበት ጉዳይ ነው ጠንክሮ ቢሰራበት

  • @woinshetayalew1694
    @woinshetayalew1694 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱም ለዘላለም ያኑርህ።

  • @berukmekonnen4579
    @berukmekonnen4579 2 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል። ፕሮግራሙ የሚቀርብበት ቀንና ሰዓት ይገለፅ

  • @faustinilengo9728
    @faustinilengo9728 Рік тому

    አቡዬ ፀጋውን የብዘልህ ለትልቅ እንጠብቃሃሌን በረታ

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 роки тому

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድም አቡ በእውነት ብዙ ተምረናል ካንተ በርታልን

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w 2 роки тому

    በእውነት በቤቱ ያፅናልን ውድ ወድማችን

  • @heaventube9890
    @heaventube9890 2 роки тому

    አቡ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ጎበዝ❤💒💒💒💒

  • @sennets6459
    @sennets6459 2 роки тому +1

    Ammale Waqaayo mana Issa Kessatti Sii Haa Qussatuu jabadhuu waqayyo Hunduma kenyafu hubbano nuf haa kennu.

  • @hayats1633
    @hayats1633 2 роки тому

    በርታ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe7687 Рік тому

    በጣም በርታ የሚገርም ብቃት አለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @danidtutube5566
    @danidtutube5566 2 роки тому

    እግዚአብሔር በእውነት እስከ መጨረሻው ያፅናህ ።

  • @user-zg7zr1qx3x
    @user-zg7zr1qx3x 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @_sulamatis_yetesfalemmedia2724
    @_sulamatis_yetesfalemmedia2724 2 роки тому

    ወንድሜ በእውነት በርታልን።
    እኔም ባለኝ አቅም ከልጅነቴ ጀምሮ ለሚጠይቁን መልስ በመስጠት ዝንባሌ ላይ አተኩራለሁ ፍላጎቴም ነው።
    ቴቄል ቲዩብንም ይኸው ካገኘሁት 5ኛቀን እየሆነኝ ነው እና በይበልጥ ካንተ በብዙ ተምሪያለሁ። በዚህ አጋጣሚ እንደነ መ.ዶ/ር ዘበነ ለማ ፣ ሊቀ ጠበብት ዘሪሁን ሙላቱ... ለዚህ ጉዞ ፈር ቀዳጅ እንደሆኑ አምናለሁ። ደግሜ እላለሁ በርታልን።
    ተስፋአለም ከሱላማጢስ ቲዩብ

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን❤

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o 2 роки тому

    ወንድሜችን አብ እግዚአብሔር ይርዳክ በቤቱ ያጸናህ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому

    አቡየእግዚአብሔርበቤቱ፦ያፅናህወንድማችን

  • @etiwaworku8731
    @etiwaworku8731 2 роки тому

    ጠንከር ያለውን የቤተክርስቲያንን አስተምህሮት ከስሩ የማያስተላለፍ ወጣት ነው በርታ ጠንክር።

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e 2 роки тому

    እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልን የኛ ውድም አድናቂህ ነኝ እዳተ ያሉት ን እግዚያብሔር ያብዛልን

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 роки тому

    እዳዉ ወድሜ እጂጉን በክርስቶስ ፍቅር የምወድህ ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ሞገሱን ጨምሮ ይስጥህ ፍፃሜህን ያሳምርዉ ወዴም አለም በቲክቶክነዉ እማቅህ ግን ሠላልከፈትኩ ማየት ኤጂ መፃፍ አልችልም ነበር በዚህ መምጣትህ ጥሩ እመብዙሃን አትለይ ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ በእዉነት 🥰

  • @leaklil
    @leaklil 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን እኔም በራሴ ብዙ ተምሬብካለሁ። በአንተም መንገድ ሰፋ አድርጌ የቤተ ክርስቲያን ድምጽ ለመሆን እነሳለሁ!

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 2 роки тому

    እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ በርታ ወንድማችን❤❤

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፍፃሜውን ያሳምርልህ

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 2 роки тому

    ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በርታልን ወንድማችን

  • @teferatesfa7248
    @teferatesfa7248 2 роки тому

    ድንቅ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-mq3qz3ni3d
    @user-mq3qz3ni3d 2 роки тому +2

    በርታልን ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @biniyamej2491
    @biniyamej2491 2 роки тому +2

    ታላቃችን ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @GG-ks6qg
    @GG-ks6qg 2 роки тому

    አምላከ ቅዱሳን ከዚህ ዘመን ስጋ ከለበሰ አውሬ ይጠብቅህ!ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ! የመላዕክት ጥብቃ አይለይህ! የቅዱሳን በረከት አማላጅነት ካንተ ጋር ትሁን። 🤲🏼 በዚህ ዘመን እንዳተ አይነት ወጣት ማየት ያስደስታል። በቤቱ ያፅናህ አሜን።

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 2 роки тому

    ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናህ ያፅናን!የሰው መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችንን የሁላችንንም ያሳምርልን። በርታ ወንድማችን ከአባቶች ጠጋ ብለህ እየተማርክ ወጣቱን አስተምር።

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j 2 роки тому +1

    የእውነት በጣም ደስ ይላል ያሁኑ ትውልድ ነበልባል ናቸው ተባርኩ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ የኛ እንቁ ወንድማችን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሐለን በርታልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 роки тому +1

    ኦ ምርጥ ገራሚ ወጣት ነህ ተባረክ ፈጣሪ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ እኔ ቲክ ቶክ አልጠቀምም ከዛሬ ዉጪ አይቼህ አላዉቅም ነበር👏

    • @na7288
      @na7288 2 роки тому +1

      ቴቄል የሚል ዩቲዮብ አለዉ ሰብስክራይብ አርገሽ ተከታተይዉ

    • @kidistyemariyam1786
      @kidistyemariyam1786 2 роки тому

      @@na7288 እሺ እህቴ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Рік тому

    አቡዬ እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሣምርልክ

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c 2 роки тому +2

    እስይ በርታ የተዋህዶ እንቁ

  • @henokendalew4141
    @henokendalew4141 2 роки тому

    እንኳን መጣህ ወንድማችን በርታልን በርታልን በርታልን!!!

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Рік тому

    በቤቱ ያፅናህ

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r 2 роки тому +2

    አቡዪ ወንድማችን በርታልን ፀጋእግዚአብሔር ያብዛልህ👏👏👏

  • @aximaros1725
    @aximaros1725 2 роки тому +1

    አላማህ በጣም ትልቅ ነው እግዚአብሔር ያሳካልህ

  • @sumayaftna4684
    @sumayaftna4684 Рік тому

    እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን በርታልን

  • @user-xg9ji9ys5d
    @user-xg9ji9ys5d 2 роки тому

    ትክክል ነህ 🙏⛪🙏

  • @endagergetasew5411
    @endagergetasew5411 2 роки тому

    እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ በርታልን

  • @mulukenweldemeskel2011
    @mulukenweldemeskel2011 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ነው አቡ ወንድሜ በርታልን አ

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 роки тому +4

    May God bless your ministry Abu !

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t 2 роки тому

    Abunak በጣም የምወድክና የማከብርክ ከቲክቶክ ካገኘኋቸው ምርጥ ወንድሞች አንደኛው ነክ ልዩ ፀጋ አለክ በርታ ወደፊት እንጂ ወደኋላ አትበል ለወጣቶች ጥሩ ተምሳሌት ነህ 😘😘😘

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 2 роки тому

    እድግ በልልን!

  • @tigisetyoutoube9370
    @tigisetyoutoube9370 2 роки тому

    በርታልን ወድማችን እዳተ አይነት ይብዙ

  • @tube9720
    @tube9720 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያበርታህ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ

  • @emebetbirhanu835
    @emebetbirhanu835 2 роки тому

    Obbolessakenyaa waqayyoo sagallee jirenyaa siihaadhagessisuu

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 2 роки тому +1

    አቦ ይህ ልጅ ባለዉ እዉቀት እኮራለሁ..እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምልን በርታልን braye

  • @Weldemedihn
    @Weldemedihn 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ።አቡዬ ለበረከት ሁነን።

  • @zomaneshtiruneh4084
    @zomaneshtiruneh4084 2 роки тому

    ፀጋዉን ያብዛልን ዕንቁ

  • @orthodoxforever9433
    @orthodoxforever9433 2 роки тому +1

    Yelje awaki sleseten egzabher enamesegnewalen🙏

  • @mercya5898
    @mercya5898 2 роки тому +1

    አቡዬ እግዚአብሔር ያበርታህ። በቤቱ ያፅናህ።

  • @melattube7121
    @melattube7121 2 роки тому

    እግዚአብሔር በቤቱ አፅናቱ ያኑርህ ወንድማችን

  • @nebiyumengistu7774
    @nebiyumengistu7774 2 роки тому

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ ወንድሞቻችን ላይ እህቶቻችን ላይ ስራ እባክህ እኛ ተበታትነናል ወንድሜ ደሞ page chin ezih lay share argen

  • @frehiwotasefa7754
    @frehiwotasefa7754 2 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ደስ ብሎናል

  • @leyikunur1777
    @leyikunur1777 2 роки тому

    ወላዲተ አምላክ ታበርታህ👏

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Рік тому

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 2 роки тому

    አቤት አቤት እግዚአብሔር ይመስገን፡ካሰብከው በላይ መድሀኔአለም ያሳካልህ።

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 роки тому

    ፀጋውን ያብዛልህ ልኡል እግዚአብሔር ወንድማችን በርታ

  • @user-et9sl9rh3m
    @user-et9sl9rh3m 2 роки тому +1

    በእውነት በርታልን 💚💛❤👍👍👍

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 роки тому

    ወንድሜ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን

  • @selamteshome3182
    @selamteshome3182 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ ደግሞ ታደርገዋለህ

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k 2 роки тому

    በርታ ወንድማችን ጎበዝ

  • @marxtgiyorgis3436
    @marxtgiyorgis3436 2 роки тому

    ሠላም በእውነት ወንድም ገና ዛሬ አየሁህ እኔ ቲክቶክ :ና ኤፍቢ አልጠቀምም ከጥቅሙ ጉዳቱ ሲያዘንብል ተውሁት እረጅምምግዜ አልተጠቀምሁት አመት ወራት በዛም ሰአት አለየሁም ነበር በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ አምላከ ቅዱሳን ከሀጥአት በቀር የልቡህን መሻት ይፈፅምልህ አስተዋይ ልቦና ያድለን ማህበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን በእውነት ቃላት የለኝም እኔ በውጪ ነው የምኖረው ብዙ ችግሮችም ነበሩ ስለሀይማኖቴ እናም አንዳንድ ምክርም ነበር ምፈልገው ለሁሉም አባቶቻችን ሊቃውንት መምህራን ቸሩ አምላክ ይጠብቅል ሀገራችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሰላሙን ያድለን ይማረን

  • @user-cn4vj5gm5d
    @user-cn4vj5gm5d 2 роки тому +5

    አቡዬ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ በርታ እንከታተላለን

    • @ehtemaryamb1431
      @ehtemaryamb1431 2 роки тому +1

      አበብዬ ቸር አልሽ
      ወንድማችን በዚህ ብቅ ስላለ ደስ ይላል ፍፃሜውን ያሳምርልን

    • @user-cn4vj5gm5d
      @user-cn4vj5gm5d 2 роки тому +1

      @@ehtemaryamb1431
      እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ይመስገን እንዴት ነሽ አዎ በጣም ደስ ብሎናል ሁላችንም እግዚአብሔር የአበቶቻቸውን ልጆች ያብዛልን

    • @ehtemaryamb1431
      @ehtemaryamb1431 2 роки тому +1

      @@user-cn4vj5gm5d
      አሜን ወአሜን ኑሪልን ብዙ አትጥፊ ዩቱብሽ ላይ ላኪልን እንድናደምጽ አንዳንድ ትምህርት

    • @user-cn4vj5gm5d
      @user-cn4vj5gm5d 2 роки тому

      @@ehtemaryamb1431
      እሽ እህቴ ሰሞኑን አንዳንድ ምስክርነቶችን ቀድቸ ለመልቀቅ wifi አጥቸ ነው አልጠፋም

    • @ehtemaryamb1431
      @ehtemaryamb1431 2 роки тому +1

      @@user-cn4vj5gm5d እሽ እጠብቃለን

  • @yaredorthodox1596
    @yaredorthodox1596 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @beza7754
    @beza7754 2 роки тому

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንኽን ይባርክ።