MK TV || የወጣቶች ገጽ || በእናታችን ሆድ ውስጥ እንድንሞት የተዋጠው መድኃኒት ለብቻው ወጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 115

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 2 місяці тому +3

    የኔ ቆንጆዎች ካለባበሳችሁ ጀምሮ ስታምሩ በመቀጠል በላእክቶቹ አድሮ ለዚህ ያበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእዉነት❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asnilulit5759
    @asnilulit5759 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @Tsionzemedhun
    @Tsionzemedhun 2 місяці тому +2

    Egziabher yimesgen yemotutinim fetari ke kidusan gar be atsede Genet ynurlin amen amen amen

  • @samiramohamad2254
    @samiramohamad2254 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 місяці тому +2

    አሜን!!!

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
    @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በቤቱ ያፅናቹ ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እሩሩዉ መላክ በያለነበት ጠብቀን👏👏👏

  • @messashkassaye6728
    @messashkassaye6728 2 місяці тому +2

    YEkidus Michael and Ye Kidus Gabriel teradainet yetebeken Amen

  • @ማትያስዘሚካኤል
    @ማትያስዘሚካኤል 2 місяці тому +10

    መልአከ ምሕረት፣ መልአከ ሣህል፣ መልአከ አድኅኖ፣ መልአከ ምክሩ ለልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከልጅነታችን ጀምሮ የጠበቀን አሁንም በምልጃው፣ በጥበቃው፣ በረድኤቱ ያልተለየን ዋስ ጠበቃችን ነው።

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 2 місяці тому +11

    ተአምር ነው መቼም የኔ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል. ሥሉስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን የርኩስ መንፈስ ሥራ አግዚያብሔር ይበቅልህ መጀመሪያ አናታቹን መናፍቅ አደረገ ከዛ አናንተን ከዛ ደሞ በካንሰር ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካአል ሺህ በክንፉ ሺህ በአክናፉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የኔ አባት ለኔም ትደርሶልኛለህ ልጅህን ወልደምካኤልን አና ቤተሰቡን ፈውስልኝ. የሚገርመው መምህር ተስፋዬ አበራ ተመሳሳይ ገጠመኝ አቅርቧል ተመስገን ይህን አንድሰማ ስለፈቀድክልኝ ተመስገን የኔ መድኃኔያለም🙏🙏🙏

  • @almaz7677
    @almaz7677 2 місяці тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን

  • @shewayeatalaye486
    @shewayeatalaye486 2 місяці тому +2

    ወይኔ ሳላቀው አለቀስኩ

  • @MssChara-x5b
    @MssChara-x5b 2 місяці тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @MartaNegash-pc8jf
    @MartaNegash-pc8jf 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @MmN-fp4rf
    @MmN-fp4rf 2 місяці тому +2

    እውነት ነው አሁንም ምልጃቸው አይለየን❤❤❤🥰

  • @mestuyebas1207
    @mestuyebas1207 2 місяці тому +2

    Abate michael

  • @ermi16tube21
    @ermi16tube21 2 місяці тому +2

    Bertu ehtoche

  • @slenat
    @slenat 3 місяці тому +36

    ለኔም ለተጨነኩት እባክህ ፈጥነህ ድረሰልኝ 😢😢 🤲

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 3 місяці тому +3

      አይዞሺ ይድረስልሺ

    • @ማትያስዘሚካኤል
      @ማትያስዘሚካኤል 2 місяці тому +2

      ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይደርስልሽ እኅቴ!!! አይዞሽ እርሱ ርኅሩኅ ረዳኤ ምንዱባን ነውና ያለምንም ጥርጥር ፈጥኖ ይደርስልሻል!!!

    • @molaamare
      @molaamare 2 місяці тому

      የአፎምያ ረዳት ዛሬም ከኛ ጋር ነዉ።አይዞሽ እሕታችን!!!

    • @fisehaberhe3055
      @fisehaberhe3055 2 місяці тому

      Ayzoshi Emebrhan kachi gar tihun

    • @tesfayetefera846
      @tesfayetefera846 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኅቴ! ጽኚ በጸሎት ትጊ! እግዚአብሔር በወጀቦ ውስጥ መንገድ አለው።

  • @biniyammesfin4907
    @biniyammesfin4907 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን መላእክት ምልጃ በረከት ይደርብን!

  • @KalkedanAdugha
    @KalkedanAdugha 3 місяці тому +21

    ክብር ምስጋና ለጌቶች ጌታ❤ለአማልክቶች አምላክ ለቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታታት ለሐዋርያት ለነቢያት አምላክ ለልዑል እግዚአብሔር❤ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁንልን❤❤❤🙏
    🙏🙏 ክብርምስጋና ይሁን ለአምላክ ባለመዋሎች ለቅዱስ ሚካኤል ለቅዱስ ገብርኤል!ጥበቃቸው ተራዳኢነታቸው ዘወትር አይለየን ለናት የደረሱ ለኛም ይድረሱልን ከታሰርንበት ከተተበተብንበት የሀጥያት ሰንሰለት ይፍቱን🙏ምስክርነታችሁን ለ3ተኛ ጊዜ ነው ስሰማው እያለቀስኩ ነው ያደመጥኩት በእውነት መታደል ነው ከማህፀን ጀምሮ መጠበቅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ለሰማያዊው መንግስቱ ለክብሩ ያብቃችሁ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ዘወትር ከናንተ ጋር ይሁን🙏በቤቱ ያፅናችሁ🙏🙏🙏❤❤❤

    • @amsaletsedalu2197
      @amsaletsedalu2197 3 місяці тому

      ❤😊😊❤😮😊🎉😊😮🎉❤😅❤😮🎉😮😊😮😊❤😅😊❤😮🎉😊❤😊❤😊❤😊❤😊😮😂😮😊

    • @amsaletsedalu2197
      @amsaletsedalu2197 3 місяці тому +3

      ❤❤❤❤❤
      ❤❤❤

    • @amsaletsedalu2197
      @amsaletsedalu2197 3 місяці тому +2

  • @woinshetTeshome_
    @woinshetTeshome_ 2 місяці тому +2

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን/፫/❤❤❤

  • @HermonPatriarik-io9bl
    @HermonPatriarik-io9bl 2 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልል ❤እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው በቤቱ ያጽናቹ 🙏

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን! እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ! በርቱ!!!

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 3 місяці тому +11

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ⛪⛪⛪
    ኡነተኛና ኣጽናፍዊት ናት
    ዘላለም ትኖራለች።

  • @molaamare
    @molaamare 2 місяці тому +2

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!!

  • @wassihunguade1592
    @wassihunguade1592 2 місяці тому +4

    የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልና ገብርኤል ተራዳኢነትና ጥበቃ፣ የቅዱሳንና ሰማእታት ምልጃና ጸሎት ለእኛም ለተጨነቅነው ምሕረትንና ድኅነትን ያድርግልን፣ አሜን።❤❤❤

  • @teddy2956
    @teddy2956 2 місяці тому +2

    እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን፤ ክብሩን እርሱ ይውሰድ፤ በእውነት ድንቅ ተአምር ነው፤ ጥንካሬያቹ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው፤ እግዚአብሄር አምላክ በእምነታችሁ ያጽናችሁ።

  • @senaitdegefe3695
    @senaitdegefe3695 2 місяці тому +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDay 2 місяці тому +4

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን። እኛ ቤትም የቅዱስ ሚካኤል ታምሩ ብዙ ነዉ 😢

  • @hiliftehilifte1830
    @hiliftehilifte1830 2 місяці тому +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
    የራማው ሉኡል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔም በቡዙ ነገር ባለ ውለታየ ነው ክብሩ ሁሉ ለርሱ ይሁን አሳዳጌ መልዕክ👏👏👏

  • @ኤዴንዘተዋህዶ
    @ኤዴንዘተዋህዶ 3 місяці тому +6

    የኔ እናት ሳላስበዉ አስለቀሽኝ😢
    ሙሉ ጤና ኑሮኝ ለማላመሰግነዉ ለእኔ ወዮልኝ😢

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 3 місяці тому +12

    ያልተነገሩ ብዙ የቅዱሳን መላእክት ተራዲኢነት ኣና አማላጅነት እንደሚኖር አንጠራጠርም
    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ!!!

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤በቤቱ ያፆናችሁ እህቶቼ

  • @sarahgessese
    @sarahgessese 2 місяці тому +1

    መላኩ ምካኤል መላክ ገብረኤል ጠባቂመላእክቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam9915
    @selamselam9915 3 місяці тому +5

    ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ😍

  • @brhana21
    @brhana21 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhFhf-uf4xj
    @FhFhf-uf4xj 3 місяці тому +4

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ😢😢😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አምላኬ ሆይ ተመስገን😢

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ

    የእግዚአብሔር ስራዉ በጣም ድቅ ነዉ❤

  • @tidaruabiza1070
    @tidaruabiza1070 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም❤❤❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 3 місяці тому +7

    አሜን፫ ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እና ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃቸው እና በረከታቸው ይደርብን 💒🕯🕯👏👏👏👏👏

    • @yehiwotm3991
      @yehiwotm3991 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @frehiwotgenta7399
    @frehiwotgenta7399 2 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ድንቅ አምላክ

  • @hanaamen803
    @hanaamen803 2 місяці тому +2

    😢😢😢😢

  • @YeabtsegaSolomon-yl1dn
    @YeabtsegaSolomon-yl1dn 3 місяці тому +6

    mk ጥሩ ትምህርታዊ መርሐግብር እያስተላለፍችሁ ነው እናመሰግናለን 🙏👍

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁ ያሳምርላችሁ በታምር ያተርፋችሁ ዛሬ እንድትመሰክሩና የብዙዎች መዳን ምክንያት እንድትሆኑ ነው

  • @muluderbia7106
    @muluderbia7106 3 місяці тому +3

    በቤቱ ያፅናችሁ እህቶች ኡፍፍፍፍፍ እንደት ያለ መታደልነዉ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 2 місяці тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ ውስጥን የሚነካ ታሪክ😭😭😭😭ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እህቶቻችን እንኳንም ያንን ክፉ ቀን አሳልፋችሁ ለዚች ቀን አበቃችሁ😢😢 ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አንተን ያመነ ማን አፈረ አባቴ ለኛም ለደካሞቹ ድረስልን ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን🙏✝️😭😭😭😭💔💔💔💔💔✝️

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 3 місяці тому +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ለዚህ አበቃችሁ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ቅዱሳን መላእት ሁላችንንም ይጠብቁን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 2 місяці тому +1

    ስለ ማይነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አደረሳችሁ አይዞዋችሁ የመላዕክት ጥበቃቸው አይለየን በረከታችው ይደርብን

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw 3 місяці тому +4

    አሜን፣ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ወ ቅዱስ ገብርኤል በጠብቆጡ አይለየን።

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 3 місяці тому +4

    ስለማይነገርስጦታእ እግዚአብሔር ይመስገን እህቱቸ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @AlemdarSemu
    @AlemdarSemu 3 місяці тому +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ደግሞ መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ

  • @የተለያዩማስታወሻዎቼ
    @የተለያዩማስታወሻዎቼ 3 місяці тому +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ፍጻሜያችሁ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ያሳምረው! ምክኒያት ስላለው ነው ከብዙ ነገር የጠበቃችሁ …. በእናንተ ምክኒያት ብዙ በተሳሳተ መንገድ ያሉ ወንድሞች እኅቶች እንደሚድኑ አምናለሁ…. አለባበሳችሁም ደግሞ በጣም ደስ ይላል … ሥርዐቱን የጠበቀ …. ምናልባት አርሴማዊትም ፀጉሯን እንደ እናንተ ሸፍና ብታቀርብ መልካም ነበር (በተደጋጋሚ ያስተዋልኩት ነው)

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 місяці тому +10

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ሊቃነ ሜልክ ገናና ኃያሉ ቁዱስ ምካሄልን ክብር ምስጋና ይድራስክ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ያፅእናችሁ እህቶቼ 🙏🙏🙏

    • @ምስጢረስላሴ
      @ምስጢረስላሴ 2 місяці тому

      Amen Amen Amen 🙏🏾
      ሚካኤል ነው ምካሄል አይደለም ወዳጄ። ሰላመ እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን ወዳጄ

  • @sisaylemma7224
    @sisaylemma7224 3 місяці тому +3

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ዕጣንይእቲማርያም
    @ዕጣንይእቲማርያም 3 місяці тому +2

    ተመስገን አምላከ ቅዱሳን ።

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 місяці тому +4

    እግዚያብሐር ይመስገን እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይመስገን
    ለናንተየደረሰ ለተጨነቁ ባልጋቁራኛ በደዌዳኛ ለተያዙሁሉ ይድረሱልን ደስስስብሎኝነው ያዳመጥኳችሁ ለወግ ለማረግ ያብቃችሁ ልጆቼ 🥰😍🥰😍🥰

  • @የስደቷስቄእመቤቴ
    @የስደቷስቄእመቤቴ 3 місяці тому +2

    አሜን ፫ በእውነቱ ቃለሒወትን ያሠማልን በመደመም ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ያጠቅራችሁ የቅዱስ ሚካኤል የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት አይለያችሁ አይለየን 🙏💙💙🌿

  • @nanatena
    @nanatena 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እን❤❤❤❤🙏😭

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 3 місяці тому +5

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችኹን ያሳምርልን!
    አጽናኝ ቅዱሳን መላእክት ያበርቷችኹ💚💛♥⛪💙

  • @mefordada
    @mefordada 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ስለ ኹሉም ነገር በቤቱ ያጽናችኹ እህቶቻችን 🥰

  • @birtukanwelday1994
    @birtukanwelday1994 2 місяці тому +2

    አሜን፫ ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እና ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃቸው እና በረከታቸው ይደርብን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 місяці тому +3

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ተነግሮ አያልቅም ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን እህቶቼ ተባረኩ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ።

  • @haile772
    @haile772 3 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @alexg.889
    @alexg.889 3 місяці тому +6

    እግዜብሄር ይመስገን! የወላጆቻችሁን ነፍስ ይማር።

  • @abdiborutube9151
    @abdiborutube9151 3 місяці тому +4

    ሺህ በክንፉ ሺህ በአክናፉ ቅዱስ ሚካኤል የመላዕክት አለቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 місяці тому +7

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እህቶቼፈጣሪ ላመኑት ታሪክ ቀያሪነው😭😭በምንውስጥ ብንሆን❤❤❤❤ላረፉት ነብስ ይማራ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 місяці тому +2

    መመረጥ ነዊ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤😢😢 መላእኩ ሚካኤል ሰላም እልሀለሁ፫😢😢

  • @Ewnetegnaberhan3858
    @Ewnetegnaberhan3858 3 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ❤❤❤

  • @mulusewamare9999
    @mulusewamare9999 2 місяці тому

    ከማህፀን እስከ አሁኗ ሰዓት ለዚህ ክብር ጠብቆ አክብሮ ያደረሳችሁ የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    በእውነቱ ድንቅ ምስክርነት ነው በቤቱ ያጽናችሁ ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን!

  • @AsterAbdela
    @AsterAbdela 2 місяці тому +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 місяці тому +2

    አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ወ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቋችሁ የኔ ቆንጆዎች
    በእመነታችሁ ጸንታችሁ ኑሩ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በርቱ 🙏

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 3 місяці тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 3 місяці тому +2

    ደስ ስል

  • @Aste221
    @Aste221 3 місяці тому +6

    ሚካኤል አባቴ 😢🎉🙏🙏🙏

  • @aynalemneri5787
    @aynalemneri5787 2 місяці тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያማልን ለእናተ የደረሱ መላእክት ለእኛ ይድረሱልን 🙏💕

  • @mulye8211
    @mulye8211 3 місяці тому +2

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ 🥰🥰🥰🥰

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን! ስለተደረገልንም ላልተደረገልንም ምስጋና ይድረሰው፣ የቅዱሳን አምላክ ይመስገን🙏🏼 በቤቱ ያኑራችሁ ሌሎችም የጠፉ አማኞችንም ይመልስልን። ተባረኩ ብሩክ ሁኑ። እውነት ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼 ወላጆቻችሁን ነፍሳቸውን ይማርልን🙏🏼 በርቱ ትልቅ ምሳሌ ናችሁ።

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam1499 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    አሜን በእውነት አምላክ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብርኤል በጠብጡ አይለየን በእውነት ❤😢

  • @amanawit21
    @amanawit21 3 місяці тому +3

    ገናናው መልአክ ለእናንተ የደረሰ ለሁላችንም ይርዳን

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 3 місяці тому +2

    እግዞቤሕርበቤቱያፅናችው❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 місяці тому +3

    የኔናቶች ሲምር እደጉ

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናችሁ መጨረሻችሁ ይመር

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 3 місяці тому +2

    እግዚአቡሔርይመሰገን❤🎉❤🎉በአዉነትእሌሌሌሌሌ❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእዉነት የእናተታሪክ ድቅታሪክነዉ በቤቱያፅናችሁ ወላጆቻችሁንም ነፍስ ይማርልን እመሰግናለን ማበሩንያስፍልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @biskutdemeke5555
    @biskutdemeke5555 3 місяці тому +5

    የየካው ሚካኤል ❤ ❤❤

  • @EmuyeYisak
    @EmuyeYisak 3 місяці тому +2

    ሚካኤል አባቴ ♥️♥️♥️

  • @elnesweet383
    @elnesweet383 3 місяці тому +2

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @AberraMesfin
    @AberraMesfin 3 місяці тому +2

    Siyamamru❤❤❤🎉

  • @asnilulit5759
    @asnilulit5759 2 місяці тому +2

    በቅዱስ ሚካኤል አማላጅነት አይለየን
    ባለቤቴ ምን ይላል መሰላችሁ ቅዱስ ሚካኤል ሲያደርግ ይናገራል ይለኛል ለእናታችሁም ነግር ነው ያማለዳት ሁላችንን በምልጃ ያግዘን

  • @estifanos.9463
    @estifanos.9463 3 місяці тому +2

    አሜን።

  • @DianaDesta-hw2ey
    @DianaDesta-hw2ey Місяць тому

    Fetari ytebqachu yemelaektu amalajnet huliem kenante gar yhun🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EmuyeYisak
    @EmuyeYisak 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9j 3 місяці тому +3

    Batamh dasilalh bazih katilh f/ar ayalayach

  • @regasa1
    @regasa1 2 місяці тому +2

    ከሰንበት ትምህርት ቤት፣ ከግቢ ጉባኤ፣ ከማኅበረ ቅዱሳን፣ ከዓለም ትምህርት እና ሕይወት በተገኘ ልምድ፥ በጥናት ላይ የተመሠረተ፥ ለወጣቱ የሚሆን ሀሳብ፣ ፕሮጀክት፣ መንፈሳዊ መጻሕፍት አሉኝና ብታቀርቡኝ ትውልድን እናተርፋለን።

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @thomashirpo5953
    @thomashirpo5953 2 місяці тому

    መርሃግብር መሪ ፀጉርዎን ቢሸፍኑ

  • @sarahgessese
    @sarahgessese 2 місяці тому +1

    ጋዜጠኛ ተብይቱ አለባበስ ከነሱ ተማሪ

  • @margneshgrato7275
    @margneshgrato7275 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን