Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 84 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 84

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 392

  • @AbrhotEntertainment
    @AbrhotEntertainment  3 роки тому +59

    Subscribe and Enjoy our latest episodes. ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁሌ ይዝናኑ።

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 3 роки тому +116

    ማነው እንደኔ እያየ COment ማንበብ የሚወድ ያሳየኝ👍👍👍👍 የጩቢቲ አድናቂዎች አትታዩም😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈

  • @zhra1410
    @zhra1410 3 роки тому +17

    እትየ አሰለፍና ብሬ ይጋቡ የምትሉ👍👍🤣🤣🤣

  • @tube-vw7ku
    @tube-vw7ku 3 роки тому +154

    እንደኔ እሄ ድራማ የታመቼዉ👍

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 3 роки тому +58

    ብሬ ይመቸኛል ጭስ ነው የድሮ የሸገር አራዳ ነው ብሬ 😂😂😂

  • @ሀዩወለየዋ-ሐ3ፐ
    @ሀዩወለየዋ-ሐ3ፐ 3 роки тому +34

    ማነው እንደኔ ኮሜት መፃፍ እማይወድ

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 роки тому +50

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው👍 ዛሬ ደስስስስስስ ብሎኛል ውርዬ ምነው እንዳንቺ ሀሳብ የለሽ ባደረገኝ 😂😂

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 роки тому +20

    የጩባዉና የአቡ አድናቂ ልያችሁ👍

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 роки тому +100

    የዘጠንኛው ሺ አድናኢወች ላይክ ሳታትጉኝ ንቅንቅ እንዳትሉ

    • @tamirubiruk7663
      @tamirubiruk7663 3 роки тому +2

      ሌላ የለሽም

    • @ልጄእወድሻለው
      @ልጄእወድሻለው 3 роки тому

      አደርግሻለው ግን የኮመንት ላይክ ምንድነው ጥቅሙ ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው

    • @hwawahawa2647
      @hwawahawa2647 3 роки тому

      እኔም ጥያቄዬ ነው

  • @dagimn4082
    @dagimn4082 3 роки тому +31

    እሬ ታዳምዎቹ ሳይስቅ እኔ እያየሁ kkkkkkk
    ግን የተመቸው like ግጩለት ለ ጩባዉ👍

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 3 роки тому +49

    ኮመንት ማንበብ እንድምያስድስተኝ መጻፍ ባነብ የት በድርስኩ ። እንኳን ድህና መጣቹልን መልካም ሰንበት።

  • @meremaadem4452
    @meremaadem4452 3 роки тому +18

    ዘጠነኛው ሽላይ ዘጠነኛኮመንትሠጪ ነኝ እደትናችሁ የመዳም ቅመሞች

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 роки тому +21

    ለሀገራቸው ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ፈጣሪ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @hwawahawa2647
    @hwawahawa2647 3 роки тому +3

    የሣቄ ምጮች ኑሩልኝ ሁላችሁንም ውድድድድ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገሬን ከማነም በላይ መጀመሪያ አችን ነው የምወደው እምዬ ኢቶጲያ ያገሬልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @ahmedahmedmame2840
    @ahmedahmedmame2840 2 роки тому

    ዘጠነኛው ሺህ የተመቸው ላይክ ያድርግ

  • @hulagershefeleke6797
    @hulagershefeleke6797 3 роки тому +2

    ማነው እንደኔ ኢሄ ፊልም የተመቸዉ💛💛💛

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 3 роки тому +4

    በፍቅር እኮነው የምወዳችሁ ምርጦቼ ♥

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 3 роки тому +9

    እኔም ከነሱጋ ብቀላቀል ከድራማው ነፍሴ ነበር ወርቁ ውሮጋ እወዳችሇለሁ ዘጠነኛው ሺ የሳምት ሰው ይበላችሁ

  • @robeltizazu1238
    @robeltizazu1238 3 роки тому +2

    Betam des ylal ketlubet

  • @dawitfekadu2608
    @dawitfekadu2608 3 роки тому +38

    The best sitcom in Ethiopia.

  • @debr5710
    @debr5710 3 роки тому +16

    እስኪ እንደኔ የሚወዳቸው ላይክ ያድርግ

  • @ዘውድነሽዘውድነሽ
    @ዘውድነሽዘውድነሽ 3 роки тому +21

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +2

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:@Yeti

    • @fikerbiftu6489
      @fikerbiftu6489 3 роки тому

      The Best Ababal🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @efremabebe6237
    @efremabebe6237 3 роки тому +6

    በጣም ትመቹኛላቹ ብሬ ጩባው ትለያላቹ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 роки тому +9

    ባለመሳቃቸው በሳቅ ደከምኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 роки тому +11

    አይ ጩባው ቀልድህ እኔንም ፌንት አስነቀለኝ እኮ☺️

  • @dansaamedia4814
    @dansaamedia4814 3 роки тому +1

    አቡ ተመችሁኝ 100% እንዳት ነህ? ብቻ አድናቅህ ነኝ waw waww weww

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 3 роки тому +4

    ክክክክክክክክ አሰለፍ ስወዳት እኮ

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 3 роки тому +2

    የዳድ crush እትዬ አሰለፍ #1😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @goodcreater5652
    @goodcreater5652 3 роки тому +4

    የዳድ ክራሽ እትይ አሰለፍ 😅😅 አንተኳ አትቀልድ ጩባው 😍😅💖

  • @ethiovlog5828
    @ethiovlog5828 3 роки тому +2

    እባካችሁ አንድ ትወና የሚወድና ጎበዝ ልጅ አለ እባካችሁ አሰሩት በእናታቹ።

    • @hanaken8321
      @hanaken8321 3 роки тому

      Enemmmm betammm efelgalew benegerachin lay

    • @ethiovlog5828
      @ethiovlog5828 3 роки тому

      @@hanaken8321 ከሱ አትበልጪም ከፈለክሽ በቴሌግራም እናውራ ንገሪኝ

  • @tube-zl3tb
    @tube-zl3tb 3 роки тому +15

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችዬ 😂😍❤️💐

  • @edelawitmelkam5176
    @edelawitmelkam5176 3 роки тому +2

    ከነሱ ይልቅ የአሰለፍ ቀልዶች ያስቁኛል

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 3 роки тому +1

    እናንተ አንፍሮች ከጩባዉ ንግግር የ አቡ ሳቅ 😁😁😁😁😁👍👍👍ገዳይ ናቹ kkkkkk ❤❤❤❤

  • @wamemedia6020
    @wamemedia6020 3 роки тому +1

    የገጠር ነገር የናፈቀው ብቅ ይበል
    አመሠግናለሁ

  • @ማርታየገጠርልጅ
    @ማርታየገጠርልጅ 3 роки тому +1

    Ayi chibawu

  • @lemishow88
    @lemishow88 3 роки тому +8

    የምር በጣም ነዉ የምታምሩት ❤️❤️😍

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 3 роки тому +1

    ውይኔ ዚግት ጠላው 😂😂😂

  • @HananHussien-l2y
    @HananHussien-l2y Рік тому +1

    ❤❤በጣምእወዳችሀለው

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 3 роки тому +1

    እረ ዚግት አቡ😂😂😂😂😂

  • @judemuhammed8102
    @judemuhammed8102 3 роки тому +1

    አቡዬ!
    ስለ መምህሩ የቀለድካት ግን የትምህርት ቤት ሳትሆን የአርብ ፀሎት ዲስኩር ላይ የተከሰተች እውነተኛ ታሪክ ነች

  • @remla6686
    @remla6686 3 роки тому +4

    በጣም ነው የምወደው ድራማ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +6

    ወይዘሮ አሰለፍ ሲመቹኝ ❤️❤️❤️❤️❤️ሌሎቻቹም እንዳለ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mundenomochone8752
    @mundenomochone8752 2 роки тому

    ሰለም ለሀገሬ ፍቅር ለወጋኔ

  • @alametube2428
    @alametube2428 3 роки тому +5

    ብሬና አሴ😂😂😂😂😂

  • @miritnureye2199
    @miritnureye2199 3 роки тому +2

    እዴኔ ዘጠነኛው ሽህ ምዎዲ

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 3 роки тому +5

    Baga nagiyan dhuftan nama akka kiyati chubit jaltani laki nafi godha hedu isin jaladha jabadha itti fufa 🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣

  • @ኤደንገነት-ተ5ፈ
    @ኤደንገነት-ተ5ፈ 3 роки тому +3

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ስወዳችሁ😘😘😘😘

  • @Mየልጓማልጂትዩብ
    @Mየልጓማልጂትዩብ 3 роки тому +4

    በጣም የምወዳቸዉ🥰👌

  • @ጂጂነኝየማምተናፋቂ
    @ጂጂነኝየማምተናፋቂ 3 роки тому +2

    ሁሌም ጩቢቲ ብቻ ❤️❤️😍😂😂

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ሀገራችነን ሰላም ይስጥልን ጦሩንም ያብርድልን ወዳ ወዳ ያድርግልን ውዶች በቅንነት ወዴ ቤቴ ግቡ 😍😍እወዳችሁ አለሁ ውዲ ኢትዮጵያዊያን💚💛❤😍

    • @luwamsabhat1398
      @luwamsabhat1398 3 роки тому

      🥰😘

    • @tgethiopiawi4788
      @tgethiopiawi4788 3 роки тому

      @@luwamsabhat1398 ደምሩኝ 😍

    • @samilax2594
      @samilax2594 3 роки тому

      Xkdjdjc💞😍❤♥a if hd nda nfjdjbfjdkdhjchdfnxkddvf😍🌹🥰💕😍😘💞jxkdjckdjxnjxjndsjxxnxjdjxjxnmxkd

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 3 роки тому +3

    zetenagna she isiin jaalana biyyaa teenyaa rabbii nagayaa haa godhu🙏

  • @rahamakonjo5386
    @rahamakonjo5386 3 роки тому +5

    አይ ጩቢቲ ጉድህ አያልቅ አስቃችዋለው ብለህ ስብስበህ አስጨነካቸው😂😂😍

  • @SparkEntertainment45
    @SparkEntertainment45 3 роки тому +3

    አቡ አታፊዝ እውነት ነው ገነት ወይም መንግስተ ሰማያት ለመግባት ግመል በመርፌ ቀዳዳ ማለፍ አለባት እሺ መንግስተ ስማያት አይገቧትም ግመል በመርፌ ቀዳዳ እስካላለፈች ድረስ።

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +1

    ጩቢቲ የሳቅ ምጭ 😂😂

  • @zuzusha39
    @zuzusha39 3 роки тому +1

    ህዝቡን በዚህ ድራማ ስም በሚነግዱት ላይ ግን ምነው መፍትሄ አታጣችሁ በተለይ ለምሳሌ ይህ ክፍል 84 ሳይሆን ነው ብለው የሚፓስቱ ፔጆችን report ማድረግ አልቻላችሁም ? ወይም እኛ ተመልካቾች እንደዚህ አይነት ነገር ሲያጋጥመን ሪፓርት እናድርግ እባካችሁ ።

    • @AbrhotEntertainment
      @AbrhotEntertainment  3 роки тому

      እናመሰግናለን። የተቻለንን አናደርጋለን ። እናንተም report adrgu. ሊንኩን ለኛ share በማድረግም ተባበሩን። Thank you

  • @fekiryotuchanal7559
    @fekiryotuchanal7559 3 роки тому +1

    Arefi new 💚💛❤

  • @weynijone9816
    @weynijone9816 3 роки тому +8

    ጩብት ዛሬማ እኔን እራሱ እንዴት እንዳናንድከኝ ዉይይይይይይ

  • @munalove8143
    @munalove8143 3 роки тому +5

    የምወደው ፕሮግራም ቤቶች አይመቸኝም

  • @iamehipia3712
    @iamehipia3712 3 роки тому +2

    የዛሬው ለየት ያለ ነው 😂

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 3 роки тому +3

    😂😂😂😂በሳቅ

  • @ahemadmarsa7512
    @ahemadmarsa7512 2 роки тому

    እረ፣አስገባው፣ነይ፣አትበል፣ይደብራል፣ሀቢቢ

  • @AliJamal-hc5ur
    @AliJamal-hc5ur 3 роки тому +1

    wow,wow,wow

  • @eskaeshetu2328
    @eskaeshetu2328 3 роки тому +3

    Kebe is so funny. 😁😁😁

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 3 роки тому +3

    እምወዳችሁ እንኳን መጣችሁ

  • @mikegetachew2433
    @mikegetachew2433 3 роки тому +1

    Abu

  • @azebmasresha8571
    @azebmasresha8571 3 роки тому +1

    Wow wow wow wow

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 Рік тому

    እንደ ጠርሙስ ያለ አለ እኮ ብዙ ሰው ታናቂ እንገት ሰጥቶት ማሰቢያ የነሳው 😂

  • @ፍቅርተአርሴማ
    @ፍቅርተአርሴማ 3 роки тому +2

    ጪቢቲ እኔንም አሳቀቅኸኝ እትዬ አስለፍን ብቻ አይደለም

  • @meskeremhaile7754
    @meskeremhaile7754 3 роки тому +2

    zares tasitelalachu

  • @راحيلغطاس
    @راحيلغطاس 3 роки тому +1

    የምር ቤቶች እየበለጧችሁ ነው ምንም አያስቅም

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 3 роки тому +3

    ተመልካቾቹ አይስቁም ብቻውን ስቆ ሞተ ጩቢቲ

  • @betiabiybetiabiy412
    @betiabiybetiabiy412 3 роки тому +2

    ወይ ቀልድ አንፍሮች

  • @genzebgenzeb4608
    @genzebgenzeb4608 3 роки тому +2

    የኛዎች 2ት ሳምንት አልተለቀቁም ወይስ እኔ ሳላየዉ ቀርቸ ነዉ ንገሩኝ ጎሽ ዉዶቼ

  • @hizkelengiso2608
    @hizkelengiso2608 3 роки тому +5

    ወደት ንህ ???? ክሞት ቦሃላ ዘላለምሀ ስዖል ወይስ እረፍት????
    በእየሱስ አዳኝነት በማመን ከ ዘላለም ሞት አምልጡ!!!
    hell is real
    JESUS SAVES!!

    • @ሶፊነኝየኮቻዋ
      @ሶፊነኝየኮቻዋ 3 роки тому

      እሱ ለራሡ ከሞት እራሡን መች አዳነ ወይ ጉድ ሠው እንዴት ሠውን ከሞት ያድናል ብሎ ያምናል ወይም ይሰብካል ሀራም አለይኩም እውነት ያሣፍራል

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 роки тому

      @@ሶፊነኝየኮቻዋ ሎቱ ስብሐት አምልኮ ስግደት

  • @usmishviva9701
    @usmishviva9701 3 роки тому +3

    የጩቢቲ አድናቂዎች የታላቹ

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 3 роки тому +2

    ያቡ ሳቅ 😁😁😁

  • @umerrtr6647
    @umerrtr6647 3 роки тому +1

    Tleyalachu yimemechachu

  • @abtech5474
    @abtech5474 3 роки тому +1

    Ye deroo zefen yemifeleg channelun yegobghu

  • @rozimanyoutube5159
    @rozimanyoutube5159 3 роки тому

    Kelet yalangim edima temangawlachu uffffffffff🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +1

    😂😂😂😂ዛሬ እንባዬን አስጨረሳችሁኝ 👌👌👌👌👌

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 3 роки тому

    እረ ባክህ ደራሲው የብሬን ልጆች እራሳቸውን የሚያገኙበትን episode ስሩልን

  • @esubalewnasir7145
    @esubalewnasir7145 3 роки тому +1

    Mirt nw

  • @bazamesawey2268
    @bazamesawey2268 3 роки тому +1

    አጀብ ነው የኔ ነገር ገና ሳላይው ላይክ ስወዳችሁ

  • @abubakarhaile7028
    @abubakarhaile7028 3 роки тому +2

    ጩባው #1

  • @melatmelat5574
    @melatmelat5574 3 роки тому +3

    ኣቡየ ስወድክ ኮ ቐ😍😘😘

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 3 роки тому +3

    ዋውውው

  • @kababoushfilik5205
    @kababoushfilik5205 3 роки тому +1

    Wwwwwwwwwwwwwwwww😘😘😘😘
    siwodachuuu wusxochi 😍😍

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 роки тому +1

    እንኳን ደናመጣችው

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 роки тому +3

    ስወዳችሁ እኮ❤በርቱ❤🙏

  • @temayob906
    @temayob906 3 роки тому +4

    አይ ብሬ ሴክሲ ሆነሽ ነይ አለ 😁😁😁😁

  • @jerrymedfu1036
    @jerrymedfu1036 3 роки тому +2

    በጣም ነው የምወዳቸው

  • @mamemame2986
    @mamemame2986 3 роки тому +1

    የደስታችን ምንጮች

  • @mesermeser8339
    @mesermeser8339 3 роки тому +1

    🤗

  • @mulunasr7173
    @mulunasr7173 3 роки тому +1

    ዘጠነኛዉ ሺ ሁለሳምንት ምን ሆኖ ነዉ

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 3 роки тому +2

    ብሬ ግን መጋረጃ እንዴት ሰፍተክ ነው ክልክል አቡ ይመችክ ዝም ካልንክ የእድሩን ዱኳን እኔ ነኝ የሰፋሆት ትላለክ አለው ውይ ስወዳቹ

  • @zahrazahra3264
    @zahrazahra3264 3 роки тому +3

    አሰለፍን ኧሁልግዜም አጡልን

  • @HalalmediaHalalmedia
    @HalalmediaHalalmedia 3 роки тому +1

    Mee maatii nafii tayaa warii Afanaa kiyaa betaan please 🙏

  • @ShebawMarketing
    @ShebawMarketing 3 роки тому +1

    Dawit yetim yet nah kenew lanta naw🙄🙄🙄🤠😎🤯😭😭😭😭😭

  • @esmerv9672
    @esmerv9672 3 роки тому +1

    Hahaha wow 1 ga new