ቃልን ቤት ስትገባ ሰፕራይዝ አደረኳት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 6 тис.

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Рік тому +482

    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @نجاةالإدريسي-ت5ش
      @نجاةالإدريسي-ت5ش Рік тому +5

      ማአሻላህ እንኳን ደስ አላቹ በሉ በርቱ ልጅ ከመውለዱ ማሳደጉ ይበልጣል👨‍👩‍👧

    • @erichierichi7322
      @erichierichi7322 Рік тому +3

      Batami dasibilonai inkani baslami tagalagilishi kaliye 💕💞

    • @ayenewtameru3808
      @ayenewtameru3808 Рік тому

      😍😍😍😍😍😍📿📿❤❤❤👪🙏

    • @maram1757
      @maram1757 Рік тому +2

      🙏♥️♥️♥️🌸🌸🏵🏵♥️

    • @ኪዳነምህርት16
      @ኪዳነምህርት16 Рік тому +5

      እኳን ማርያም ማርችሽ ቃልዬ

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ቃልዬ ልጇን ታቅፋ ስታዯት እደኔ ደስታ የተሰማችሁ 👍👍👍👍

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Рік тому +162

    እስቲ ቃል በሰላም ስለወለደች ደስ ያለዉ 👍👍

  • @በሀቅለይፅና
    @በሀቅለይፅና Рік тому +362

    መብሩክ እስኪ እንደ እኔ ሁለት ወንድማማች ፍቅራቻው የምራል ፈጣሪ ይጠብቃቻው የምትሉ

    • @sagnigirma4327
      @sagnigirma4327 Рік тому +1

      ቃሊዬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን መረችሽ ግን ቅር ያለኝ ነገር ቢኔር ፆም ውስጥ መዉለድሽ ነው

    • @mamerahmayoutube1643
      @mamerahmayoutube1643 Рік тому

      @@sagnigirma4327 ለአራስ አይፈቀድም እንደ ከባድ ነው የወተት ዘርና የስጋ ዘር ያስፈልጋል አላህ ይድረስላት የኔ ደረሸባባ ታሳዝነኛለች የኔ አልቃሻ ስታለቅስ አብሬ አለቅሳለሁ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Рік тому

      ​@@sagnigirma4327 ina lemawlide katero mayeze alebate inde minagna new mitawireyu

    • @حلفهمالعتب
      @حلفهمالعتب Рік тому

      እንኳን ደስስስስስ አላቹ ቃልዬ እና አዲስየ አልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን❤❤🙏🙏✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️

    • @efratatinsae-cl9oq
      @efratatinsae-cl9oq Рік тому

      @@sagnigirma4327 ምንም ችግር የለም ዋናዉ በሰላም መዉለዷ ነዉ ደግሞሞ ለአራሰ ሰጋና ወተት መመገብ ይፈቀዳል

  • @aliasmar659
    @aliasmar659 Рік тому +81

    መዝሙሩን ሲሰማ ሆዴ ውስጥ ያለው ፅንስ ተገለባበጠ 🙏♥️በስማአም እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ አንችን የሰማች እመቤቴ እኛንም በሰላም ትፍታን ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል አባትየው እንኳን ደስ አለክ❣️♥️ በጣም ነው ምወዳቹ

    • @tigistasnakew9490
      @tigistasnakew9490 Рік тому +3

      emebete anchnm beselam tagelaglsh!!!

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Рік тому +7

      እመቤቴ ምጥሽን ቅልል አድርጋ በሰላም ትገላግልሽ እግዚአብሔር ጤናማ ልጅ ይስጥሽ

    • @FilateyStar
      @FilateyStar Рік тому +1

      እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እማየ

    • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
      @እንኮይየጎጃሟቀበጥ Рік тому +2

      እመቤቴ አንችንም በሰላም ጥገላግልሽ 🙏😍🙏

    • @uaeuae2481
      @uaeuae2481 Рік тому

      አላህወክበር ሚሚረውእኮ፣አላህ ነው መሪየም፣ምን፣አቅም፣አላት ለመርየም ለራሷ አላህ ነው የሰጣት እየሱስን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Рік тому +77

    አልሀምዱሊላህ ማነዉ እደኔ ደስ ያለው ልጂን ታቀፋ እቤት ስመጣ 🥰🥰👨‍👨‍👦እደት ደስ እዲለኚ ቃልዩ የኔ ፈልቅልቅ

  • @elsaelsa867
    @elsaelsa867 Рік тому +124

    ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው እንኳን ደስ አላቹህ አዲስ ቃልዬ❤❤

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ Рік тому +282

    እልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በሎት እስኪ ውዶቸ 🙏🙏🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ

    • @abayneshshiketa4722
      @abayneshshiketa4722 Рік тому +1

      ቃልዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ እልልልልልልል ማሪያም በሽልም ታውጣሽ💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

    • @hawii1244
      @hawii1244 Рік тому +1

      እንካን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ 🙏🙏🙏🙏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Рік тому

      አግዚአብሔር ፣ደመሰገን፣
      አልልልልልልልልልልል፣፣አንኳን፣ማርያም፣አሜን አሜን ፣አሜን ፣አልልልልልልልልልል፣

    • @kuliibaq4240
      @kuliibaq4240 Рік тому

      አንኳን ማርያምን ማረችሸ ቃልዬ

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os Рік тому +5

    ማሻ አላህ እኳን ደስ አላችሁ ቃልየ እና አዲስ 😍😍 ደስብሎኛል የምጡ ነገር ተውት ተከድኖ ይብሰል የደረሰበት ያውቀዋል አልሀምዱሊላህ እኔም በጣም እፈራ ነበር ግን ምጡ አልጠናብኝም ደስ የሚለው ነገር ይረሳል ልጁን ስታዩ ከተወለደ በኋላ ደስ የሚል ስቃይ ነው ያልወለዳችሁ እህት ወድሞች አላህ ይስጣችሁ ያረብ አሚን በሉ 🌹🌹🌹🌹

  • @seralove8471
    @seralove8471 Рік тому +327

    የመዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ያብቃን 🙏

  • @heran5269
    @heran5269 Рік тому +201

    ውይ ተመስገን እንኳን በስላም ገላገለችሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም እልልልልል ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏🥰💛❤️🥀

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ ❤❤

    • @makbulafeymo610
      @makbulafeymo610 Рік тому

      Enkwn salmon taglglshe yan Kongo ljchnme abrchu asdgu bsalm btna

    • @fatumagobe9547
      @fatumagobe9547 Рік тому

      Yen wude unkani làzi abkshi ya kalini silk lakilnyi lidawilileti

    • @sreda1847
      @sreda1847 Рік тому

      😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

    • @zinashmamuye4133
      @zinashmamuye4133 Рік тому

      enkuwan mariyam marchesh kaliye wudee yene jegana nesh battam gobez nesh !!!inkuwan fatare lazih kiber abekachu inkuwann dessss alachuuu bawunet kazih balay mnem nager battamm dessss tilalachuuu !!!!

  • @ጓልራያሞኾኒ
    @ጓልራያሞኾኒ Рік тому +155

    እሰይ በጣም በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል በእውነት ከደስታ የተነስ መዝሙሩም ስሰማ እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ እውነት ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ🙏♥️💕💕

    • @tsionmasefen7927
      @tsionmasefen7927 Рік тому +7

      የእውነት እኔ መዝሙሩን ስሰማ እንባዬ አመለጠኝ😢😢😢😢ማርያም በሽልም ታውጣት

    • @meazi_Yeabara
      @meazi_Yeabara Рік тому +3

      @@tsionmasefen7927 እኔ ማርያምን አልቅስኩኝ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Рік тому +1

      እኔም አልቻልኩም አለቀስኩኝ

    • @ethiopianhagre7384
      @ethiopianhagre7384 Рік тому +1

      አዎ መዝሙሩ ለምን ይሁን አላቅም እኔም ያሰለቀሰኝ 🙏🙏🙏🙏😥

    • @makdes8063
      @makdes8063 Рік тому

      Kaliye enkwan mareyama marechish💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐

  • @rahelmulu4719
    @rahelmulu4719 Рік тому +1

    ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችስ ግን እኔ ምጥ ስለምፈራ ወደፊት አላገባም በናትሽ የሆነ ነገር ብቻ የምክር አገልግሎት ስጪኝ

  • @rahelwbshet2769
    @rahelwbshet2769 Рік тому +145

    ህመሙን እሚያውቀው ያማጠ የወለደ ነው ❤
    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bbhh211
    @bbhh211 Рік тому +26

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ቃልየ ምርጦች ለመጀመሪያ ጊዜ አራስን በመዝሙር መቀበል አየሁ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ቤት ይሁን

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 Рік тому +38

    ስለመቤቴ ማርያም ስም ሲጠራ እንደኔ ሚያለቅስ አለ ግን በስመዓብ 😥😍 እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏😇💖

    • @kidistemru2198
      @kidistemru2198 Рік тому

      እኔም እያለቀስኩ ነበር በደስታ ያየሁት በተለይ የእመቤቴ ስሟ ሲጠራ ድሮም አልችልም ማልቀስ ነው ስራዬ ስብከትም ሆነ መዝሙር እየሰማሁ እንባዬ ይፈሳል

    • @Eftah13
      @Eftah13 Рік тому +1

      Enem

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Рік тому +3

    ማርያም ማርያም ማርያም ደስ ይላል
    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃል 🙏🙏🙏
    💚💛❤️❗️❗️❗️

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Рік тому +178

    እኛም የመዳም ቅመሞች ለዚህ ወግ ማረግ በሰላም ያብቃን አሜን በሉ 🙏🙏👍

  • @አልሚነኝጎንደሬዋ
    @አልሚነኝጎንደሬዋ Рік тому +14

    የሆድሽን በጀርባሽ አድርጎ ያሳየን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ማርያም እናቴ በሽልም ታውጣሽ ቃልዋዬ 🥰🥰🥰

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +50

    መዝሙሩ ሰሰማው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😥
    እመቤቴ አንችን የያዘ መቼ አፍሮ አያቅም እናቴ🥰

  • @ሰናይትየተዋህዶልጅ

    ማረያምን አስለቀሳችሁኝ የኔ እመብረሀን ላንች ምን ይሳንሻል እንኳን ማረያምን ማረችሽ ቃልዬዬዬዬዬ

  • @netsimajet8617
    @netsimajet8617 Рік тому +54

    እልልልልልል ድንግል ማርያም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ስሟ ይግነን🎉🎉🎉😍😍😍

  • @Ekram317
    @Ekram317 Рік тому +21

    እናትነት ትልቅ ክብር ነው እናት መሆን መታደል ነው እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ደርባባ ሴት❤

  • @hargtube216
    @hargtube216 Рік тому +26

    ቃልዬ እንኳን ማሪያም ማረቺሽ ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሜ

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃላት የለኝም የደስታ እምባ አለቀስኩ ቃልየ አድስየ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃቹሁ በእውነት በፀሎት አስቡኝ በስደት አለም ግዜየ ጨርሼዋለሁ ልጅ በጣም ይናፍቀኛል እና

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +121

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ክብር ለእመቤቴ ይሁን የእመቤቴ መዝሙር ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው🙏🙏🙏❤❤እንኳን ደስ ያላቹ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Рік тому +1

      ክብር ለእመቤቴ ስንል ክብር ለእግዚኣብሄር ማለትም ማስቀደምም ኣንርሳ ወንድሞች።

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 Рік тому +1

      @@God-db9vp ማለት እመቤቴን ማመስገን ጥፍት ነው እንዴ?

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Рік тому

      @@meseryebuzeman.21 ያላልኩት፧ ኣስቀድመን እግዚኣብሄር ኣመስግነን እመቤታችንም እናመስግን ነው ያልኩት፡ እግዚኣብሄርን ኣንርሳው ነው ያልኩት።

    • @ቃንዛአለኒቃንዛህዝበ-ኈ6ቐ
      @ቃንዛአለኒቃንዛህዝበ-ኈ6ቐ Рік тому +2

      _እንኳን ደሰ ያላቹ ክብር ምሰጋና ልእሉ እግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደሰ ያላቹ ብጣም ደሰ የብለልህ_

    • @ቃንዛአለኒቃንዛህዝበ-ኈ6ቐ
      @ቃንዛአለኒቃንዛህዝበ-ኈ6ቐ Рік тому +1

      ቃላት ፖፕ ሽኖዳ 3ይ
      🖋"ንሰይጣን እታ ልዕሊ ኩሉ እተፍርሖን እተንፈጥፍጦን ነገር፣ ሓደ ሰብ ኮፍ ኢሉ ምስ ነብሱ ተጸባጺቡ ኣካይድኡ ምስ ዝግምግምን፣ ዳግመ ግምት ጌሩ ክኣ ነቲ ዝተረፈ ሕይወቱ ብመንገዲ እግዚኣብሔር ክመላለስ ምስ ዝውስንን ኢዩ።"
      ========================================
      🖊"ጸሎት መፍትሕ ናይ መንግስተ ሰማያት ኢያ። ንመላእኽቲ ቋንቋኦምን ስርሖምን፣ ንመንፈሳውያን ሰባት ድማ ሕይወቶም ኢያ።"
      ========================================
      🖊"እታ መስዋእቲ ዘይትኸፍል ፍቕሪ፣ ፍረ ዘይብላ መኻን ኢያ።"
      ========================================
      🖊"እቲ ዝዓበየ መስተንክር ናይ ፍጥረትና፣ እግዚኣብሔር ብመልክዑን ምስሉን ስለ ዝፈጠረና ኢዩ።"
      ========================================
      🖊"ሓዋርያት ነቲ ዝተንስኤ ጎይታ ምስ ረኣይዎ ብዙሕ ተሓጎሱ፣ እዚ ዓብዩ ሓጎስ እዚ ድማ ንዕኦምን ንኹሎም ክርስትያንን ክፋል መዓልታዊ ሕይወቶም ኮነ።" “ብጎይታ ኩሉ ሳዕ ተሓጎሱ ደጊመ ተሓጎሱ እብለኩም ኣሎኹ” ፊሊ. 4፥4
      ========================================
      🖊"ነቲ ዘይፍሉጥ መጻኢ፣ ነቲ ፍሉጥ (እሙን) ኣምላኽ ሒዝካ ኣይትጨነቐሉ።"
      ========================================
      🖊"ከምቲ ጎይታ ንበደልና ዝጾሮ፣ ንሕናውን በደል ካልኦት ክንጸውር ይግበኣና።"
      ========================================
      🖊"ብቓላትካ ሰባት ካብ ምፍራድ እንተተቖጢብካ፣ ካብቲ ኣዝዩ ዝኸበደ፣ ማለት ብሓሳባትካ (ብልብኻ) ሰባት ካብ ምፍራድ እግዚኣብሔር ባዕሉ ክሕልወካ ኢዩ።"
      ========================================
      🖊"ካብቲ ፈቲኻ እትፍጽሞ ሓጢኣት እንተተቖጢብካ፣ እግዚኣብሔር ካብቲ ከይፈቶኻ ዝፍጸም ሓጢኣት ከናግፈካ ኢዩ።"
      ========================================
      #ፖፕ_ሽኖዳ_3ይ

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 Рік тому +271

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ አዲስ ወድሜ እኳን ደስአለክ የተዋህዶ ልጆች እስኪ ቃልዬ ሁሌ ነጠላ ትልበስ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ

    • @sakeenaone6075
      @sakeenaone6075 Рік тому

      እልልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Рік тому +1

      ማርያም ምን ስልጣን አላት አላህ ነውጂ በሰላም እንድትወልድ የፈቀደላት አለቀል እግዛብሄር በይ እንዳትሣደቢ

    • @destadesta9149
      @destadesta9149 Рік тому

      Ewunkan mariyami marechish kaliye

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Рік тому +52

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ መላዉ ቤተሠቡ ክብረ ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማሪያም👏👏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ❤

    • @dyydhjxfjfi1303
      @dyydhjxfjfi1303 Рік тому

      እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደሰ አላችሁ መላው ቤተሰብ ክብር ምስጋና ለመብታችን ድንግል ማሪያም🌹🌹🌹👏👏👏

    • @ማህተቤዩቲብ
      @ማህተቤዩቲብ Рік тому

      ቃልዬ ልጂሽን እንኳን ለመታቀፍ አበቃሽ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @hkh3668
      @hkh3668 Рік тому

      እልልልልልልልልልልልል ቃልየ እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ማርያም ትማርሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ አዲስና ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ በእዉነት ደስስ ነው ያለኝ በጣም እኔ የወለድክኩ ያክል ነው የተሰማኝ ማርያምን ዉይይ 😊😍😍😍😍😍

    • @Mom608
      @Mom608 Рік тому

      እንኳን ማርያም ማረችሺ እልል እልልል

    • @MEtube1621
      @MEtube1621 Рік тому

      ደመሪኝ

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 Рік тому +55

    እኳን ማርያም ማረችሽ እኛንም ከስደት መልስ ያማረ ትዳር ያድለን አይዞሽ ቃልዬ ልጁን አሽው ምጡን እርሽው ነው ነገሩ😂

  • @medinegnyeresulwedag8509
    @medinegnyeresulwedag8509 Рік тому +23

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በሠላም ወደ ቤትሽ መጣሽ ቃልዬ የኔ ጠንካራ 🥰እኛንም ለዚህ ማረግ ያብቃን የማዳም ቅመሞች🥰

  • @Haregi849
    @Haregi849 Рік тому +18

    እንኳን ማሪያም ማረችሺ እህቴ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ
    መዝሙሩን ያቀረባችሁልን እህታችን ና ወንድማችን ግሩም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @የትግስትሸጋእናት

    የኔናት እንኮን ማርያም ማረችሽ ቃልየዋ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኛም ለሂቀን ያብቃን🤲❤

  • @ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ

    እዉነት ለመናገር የቃል እርግዝና በሙሉ አይኔ ለማየት እንኳን በጣም ያሳቅቀኝ ነበር ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለምና በሰላም ተገላገልሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!

  • @ሰርካለምሰርካለም-ቈ4ዸ

    ቃልየ የኔ ልእልት እንኳንማሪያም ማረችሽ
    እኳንደስአላችሁ በስደትያለነውንም ለዚህ ክብርያብቃንአስለቀሳችሁኝግን 💔❤❤❤❤❤

  • @ደስታማሓዛለምለም
    @ደስታማሓዛለምለም Рік тому +43

    ኣሰይ ፍቅራተይ እንካዕ ደስስ በለኩም😍ማርያም ማርያም ደስ ዝብል መዝምር ፀጉኡ የብዝሕ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ

    • @سلامةسلامه-ت4ع
      @سلامةسلامه-ت4ع Рік тому +5

      ስድት አሕፅሩ ለብ ከሙዚ የብቀዐና

    • @ጓልማሕበርቅዱስቂርቆስእየ
      @ጓልማሕበርቅዱስቂርቆስእየ Рік тому +1

      አይ ደስታየይ ረኺብናኪ ፡ ብሓቂ ደስ ዝብሉ ቤተሰብ አምላኽ አብ ሂወትካ ናብራካ ኩሉ ከተቀድም ከለኻ ክንደይ ደሰ ይብል

    • @ደስታማሓዛለምለም
      @ደስታማሓዛለምለም Рік тому

      @@ጓልማሕበርቅዱስቂርቆስእየ እስኪ ለ ዶ ካማየይ ኣማርኛ ዘትክእሊ ጓለይ😁 ብሓቂ ሓቅኪ ዝያዳዬ

  • @zinashneyn7160
    @zinashneyn7160 Рік тому +4

    የኔ እናት ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ደስስስስስ ብሎኛል እንኳንም ለቤትሽ በሰላም ተመለሽ እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +63

    ደስ ሲል ማርያም ጭንሽን ታሙቀው።❤❤❤❤❤ሁሉ ነገራቹ መንፈሳዊ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹ተመስገን😭የደስታ እንባ።

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Рік тому +41

    ጌታ ኢየሱስ አሁንም ትዳራችሁን ይባርክ የእኛም የስደተኞች ሕይወት እንዲህ ይመርልን ወልድን ክብርን ከሰው ፊትና ከሰው ቤት ግልምጫ አምላክ ይገላግለን

    • @efratatinsae-cl9oq
      @efratatinsae-cl9oq Рік тому +1

      አሜን ዉደ ጌታ ይርዳን

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Рік тому +1

      አሜን የኔ ከርታቶች ይገላግላቹ በእውነት የቤቴ ስራ እንካን ይሰላቸኛል አይደለም የሰው ቤት ለናንተ ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @meskeremegza1448
      @meskeremegza1448 Рік тому

      @@የድንግልልጅ-ኈ4በ አሜን የኔ ውድ😥

  • @nolawittariku
    @nolawittariku Рік тому +4

    ለምንድነው ሲዘመር ያለቀስኩት እኔን ብቻ ነው በደስታ ያስለቀሰኝ ብቻ እንኳንም እመብርሀን በሰላም ገላገለችሽ እህቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @abayneshdube1935
    @abayneshdube1935 Рік тому

    ምንአይነት ቤተሠብነው ደሥሥሥ ሥትሉ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታዝልቅላችሁ ቃልየ እንኳን ማርያም ማረችሽሽሽሽሽ

  • @kf4113
    @kf4113 Рік тому +31

    ወዳጃቻችን እንኳን በሰላም መጡልን ውድ ቤተሰቦቻችን እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃሉ ስለ ማይነገር ስጦታው አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን

    • @asnakoabdi7929
      @asnakoabdi7929 Рік тому

      አግዚአብሔር ይመስገን
      አልልልልል

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@asnakoabdi7929 ደምሪኛዋ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Рік тому +13

    ልልልልል ተመስገን ለቸሩ ለመዳንያለም ለፈጠረን አምላክ ለመብርሀን እንኳን ደስ አላችሁ በውነት ደስታየ ወደርየለውም የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እስቲ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በምጥ መውለድ ደሞ የበለጠ እናትነትን ታቅበታለች ለፈጣሪ የሚገዛ ለመብርሀን የሚገዛ ለናታባቱ የሚታዘዝ ለሀገሩ የሚጠቅም ያርግልን በሰላም ይደግልን አቤት ዳቦ ከመውደዴ የተነሳ ምራቅ ዋጥሁ እጅይማር ለቀባው አብየ የትነው

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +10

    ልጃችሁ ለመሳም ላበቃችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን

  • @ገኒየማርያም
    @ገኒየማርያም Рік тому +2

    በመጀማሪያ ቃልዬ እንኳን ማርያም መራችሽ እልልልልል(3) ቃጥሎ የተዋህዶ ልጆች በጻሎታቹ አስቡኝ የኔም ምኞት እንዴና ቃልዬ ነበር ግን አሎነኝም ዬእግ/ር ፋቃድ ስለሎነ ቀራ የ7 አመት ፍቅራኛ ነበራኝ አምኜ ዬኖርኩት አሁን ግኒ ተለየዉ እኔ በልጣበኩት እራከሽ መንደር ለይ አግቼ ከዝ በወላ ለልፈልገዉ ዎስኜወለዉ ስዳተኛዉ ነኝ ከኔ ዬበራተቹ በፀሎታቸው አስቡኝ😭🛐

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 Рік тому +5

    በመጀመሪያ ክብር ለድንግል ማሪያም በመቀጠል ቃልየ አዲስ መላው ቤተሠቡ እንኳን ደስ ያላችው እያልኩ ደስታየን ስገልፅ እኔም በጣም ደስ ብሎኝ ነው ታውቃላችው የሠው ደስታ ያስደስተኛል ሁሌም ደስ ይበላችው የተወለደውንም ህፃን አምላክ በጥበቡ ጠብቆ ያሣድግልን አሜን

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Рік тому +17

    ማርያምን የደስታ እንባ አለቀስኩኝ እልልልልልልልልልልልልልል ስታስቀኑ ደስ ስትሉ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ 😍😍😍😍😍

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Рік тому +4

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ ቃልዬ አዲስም እንኳን ደስ ያለህ ማሪያም በሽልም ታዉጣሽ በጣም ደስ የሚል መዝሙር🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @tsegashemsu-kl8uf
    @tsegashemsu-kl8uf Рік тому +3

    የኔ ቆንዶ እህት እንኳን ማርያም ማረችሽ !!!! በሀይማኖቴ ብዙ እንድማር እና እንድቀናባችሁ ሆኛለው ወደራሴም እንዳይ አድርጋችሁኛል አመሰግናለው እወዳችሁአለው ፈጣሪ ይባርካችሁ የሠጣችሁንም ልጅ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Рік тому +41

    ማርያምን አለቀስኩኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስህ የዝህን ቤተሰብ ደስታ ሙሉ ስላረክልን🙏🙏🙏🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому +1

      ደምሪኝ❤❤

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Рік тому +1

      እኔም 😥

    • @Bezie605
      @Bezie605 Рік тому +2

      እኔም😭😭😭😭 ማርያም ለኛ ብዙ ነገር ነች

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት Рік тому +46

    ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽልጃችሁንም ፈጣሪ በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ፈጣሪውን የሚፈራ ወላጆቹን የሚያከብር ሀገሩን የሚወድ ልጅ ያድርግላችሁ❤️🙏🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @MadMad-lh3dk
      @MadMad-lh3dk Рік тому +1

      @@sebelyoutube እንኮንማርያም ማረችሽ ቃል እመቤቴ በሽልምታዉጣሺ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Рік тому

      እልልልልልልል ማርያም ማርያም ማርያም ቃልዬ ማርያም በሽሉም ታውጣሽ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እግጠአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏❤🌹

    • @wedetebebu2756
      @wedetebebu2756 Рік тому

      እኮንደስአላችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@MadMad-lh3dk ደምሪኛ

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Рік тому +11

    አድስና ቃል እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ👰🤰👪

  • @debremaregu3614
    @debremaregu3614 Рік тому +1

    ቃልየ እኳን ማርያም ማረችሺ አዲስ እኳን ደስ አለህ ልጃቹህን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹህ

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ Рік тому +8

    አልሃምዱሊላህ እንኳንስ በሰላም ወጥተሽ በሰላም ልጂሽን ይዘሽ መጣሽ የኔ እወድሻለሁኝ ቤተሰባችሁሉ እንኳን ደስ አላችሁሁሁሁ የአላህ የእኔ ማልቀስ እህህ

  • @wswd5859
    @wswd5859 Рік тому +11

    አቤት ይህ ቤትስብ ያላችው ፍቅር ከቃል በላይ ያስቀናል ቃልየ በስላም በመገላገሏ ማነው በጣም ደስ ያለው እንኳን ማርያም ማርችሽ ቃልየ 🙏🙏🙏🙏🙏💘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚💛❤👩‍❤️‍💋‍👩

    • @wswd5859
      @wswd5859 Рік тому

      @@selamtube1319 ከሆንኩ ቆየሁ እማ

  • @ማርያምየጠላየለውምየለውም

    እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልል እንኳን ማርያም ማርችሽ ቃልዬ በጣም ደስስስስስ ይላም ልጅን የመሰለ ነገር ዝማሪውን ለዘመሩልን እህት ወንድሞች ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ቃልዬ በሰላም ወልደሽ እንኳን አቅፈሽ ለመሳም አበቃሽ በእውነት በጣም ደስ ይላል ማርያም በሽልም ታንሳሽ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤❤❤❤

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 Рік тому +35

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ኣሰይ ፀጋኡ ያብዛላቹ እንኳን ደስ ኣላቹ በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው 🙏🙏🙏✅✅✅

    • @elsakelati5918
      @elsakelati5918 Рік тому +2

      Conguratulations kaluye welcome to bak the house ❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷

    • @SARASARA-qi8dv
      @SARASARA-qi8dv Рік тому +1

      እልልልልልልልልልልልል

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Рік тому +10

    እመብረሀንን ስንቴ ገባው ዩቱብ ላይ የናተን ቪድዬ ለማየት ቃል የኔ ወድ እንካን እመብረሀን በሰላም ገላገለችሽ እንካንንም ማርያም ማረችሽ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ የኔ ውድድድ ቢተሰቦች ድግል ማርያም ትጠብቃቹ

  • @bettybetty6999
    @bettybetty6999 Рік тому +9

    ምርጥ የተዋህዶ ልጆች አዲና ቃል እንኳን ደስ አላቹ ቅዱስ እግዚአብሔር በበረከት በፀጋ በእድሜ ይባርካቹ እመብርሃን አትለያቹ

  • @ሰላምሰላምየማርያምባርያነ

    እንካን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ አደሲ ከመላው ቤተሰቦች እንካን ደስ አላቹ ሰማህታ ቅድስት አርሴማ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግላቹ ባባዬ እድግ በልልን እዚ በተሰብ ውስጥ በመምጣት በጣጣጣጣጣጣም እድለኛ ነህ😍😍😍😍

  • @Lidyafkr1752
    @Lidyafkr1752 Рік тому +21

    እልልልልልልልል ማነው እንደ እኔ የተደሰታው😥❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋🙋

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 Рік тому +15

    ምጥን የሚያቀው የወለደ ብቻ ነው እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ያረብ በይበልጥ የማየ ፍቅር የጨመረብኝ ከወለድኩ ቡሀላ ነው ከስቃይም ቡሀላ ደስታ አለ ልጅ የለላችሁ ረበና ይወፍቃችሁ አላህ ያሳድጋቸው

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 Рік тому +4

    ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
    የእስራኤል ቅዱስ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ አዲስና ቃልየ እንኳን ደስ አላችሁ ቤታችሁ ፍቅር በረከት ይሙላበት

    • @hayahmoh5094
      @hayahmoh5094 Рік тому

      የኔውድ ደስብሎናን ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገንቃልየእኳንደስአለሸውደ ባባዬን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤🥰

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Рік тому +20

    ቃል እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ!!በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ
    ምርጥ ቤተሰቦች እሷን እቅፍ ድግፍ እንዳረጋችሁዋት
    እግዚአብሔር ለእናንተም እንዲሁ ይሁንላችሁ !

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому +1

      ደምሪኝ

    • @tagiashito9348
      @tagiashito9348 Рік тому

      ቃልየ፡እንክን፡ደሰ፤አላችን፡ማርያም፡በሺለማት፤አውጠሺ፡አዲስ፡አትም፤እንክን፡ደስ፡አለች፡አግዚእብሔር፡አሳዲጊልች፡ልጃቺ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏የተዊህዶ፡በትስቢ

  • @ማህሌትታከለ
    @ማህሌትታከለ Рік тому +11

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ እመብርሃን በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ
    ደስ ስትሉ ደስታችሁ ደስታችን ነው ❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @timnitbrhane2905
      @timnitbrhane2905 Рік тому

      እንካን ማርያም ማረችሽ ቃልዩ እመብርሃን ብጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ

    • @lala1793
      @lala1793 Рік тому

      @@timnitbrhane2905 እንኳን ማርያም ማረችሸ ቃልዬ

  • @mekdialex5193
    @mekdialex5193 Рік тому +20

    እሰይ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ቤቢም በጥበብና በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏🙏😍😍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤

  • @betslot9715
    @betslot9715 Рік тому +1

    በመጀመሪያ ቃልዬ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ልጁን ስታቅፊ ሁሉም ነገር ይረሳል ሳይሽ ደስ ብሎኝ እንዴት እዳለቀስኩ የተባረካቹ ቤተሰብ ናቹሁ አዲስ ከድሞችህ ጋር ያላቹ ፍቅር መከባበር WOOOW ነዉ እግዛብሔር ከሁሉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @tigitube3
    @tigitube3 Рік тому +28

    እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ ቃልዬ በስደት ያላችሁ ከርታታ እህቶቼ ፈጣሪ ያማረ የሰመረ ትዳር ይስጣችሁ አሜን በሉ 🙏

  • @nanetataye1679
    @nanetataye1679 Рік тому +8

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እንኻን ለቤትሽ ኣበቃሽ ቃልየ, እወዳቹዋለው 😘😘😘😘💯💯❤❤❤Im from🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @thepricefamliy2788
      @thepricefamliy2788 Рік тому

      I hate your evil flag🥶🏴‍☠️🏴‍☠️ dudu

    • @rahel5185
      @rahel5185 Рік тому

      Kaliye ina adisiye inkan das alachu wudoche

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Рік тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ማሪያም ማረችሽ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ ክብሩን መደኀኒያለም ይውሰድ እውነት ወደ ቤቷ እንኳን ሰላም ገባች አዲስዬ ከነ ቤተሰብህ እንኳን ደስ አላቹሁ ዘማሪ ሳሚ ዘማሪት ሲስተር ህይወት እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን በጣም ደስ ብሎኛል ዝማሬውን ስሰማ ያለኝ ደስታ አስለቅሶኛል ተዋህዶ መሆን ክብር ነው ተመስገን ለጌታችን ለመደኀኒታችን

  • @emebetburusu7914
    @emebetburusu7914 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል ቃልዬ እንኳን ለዚ ቀን አበቃሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @almazamlaku5537
    @almazamlaku5537 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃልዩ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ወንድማችኝም እንኳን ደሥ አለህ እኛንም የመዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃን ቸረ አባታችን

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Рік тому +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ቃልዬ ለዚህ በቅተሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤
    ማርያም ማርያም የኛ እናቶች ደጉተራቸዉ የማርያም ስም ነበር ጎርቤት ተሰብስቦ ማርያ ማርያም እያሉ ነበር እሚዋልዶቸዉ

  • @brneshbabey8271
    @brneshbabey8271 Рік тому +11

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እናት ቃልዬ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ❤ወንድሜ አዲስ በድጋሜ እንኳን ደስ ያለህ❤
    ቅዱስ እግዚአብሄር ልጃችሁን ይባርክላችሁ፣ያሳድግላችሁ❤

  • @meseretadane2718
    @meseretadane2718 Рік тому

    መዝሙሩን ሲሰማ ሆዴ ውስጥ ያለው ፅንስ ተገለባበጠ 🙏♥በስማአም እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ አንችን የሰማች እመቤቴ እኛንም በሰላም ትፍታን ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል አባትየው እንኳን ደስ አለክ❣♥ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @memeaiby3177
    @memeaiby3177 Рік тому +8

    እካን ማርያም ማረችሸ ቃልየ እካንደሰ አላችሁ ቤተሰብ ሁሉ!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Рік тому +7

    እንኳን ደስስስስስስ ያላችሁ ስለሁሉም እግዝአብሄር ይመስገን 🙏🙏እኛንም ስደተኞችን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን በሉ ቅመሞቸ፣❤️😍

  • @tenagnanegagrie
    @tenagnanegagrie Рік тому +5

    ፈጣሪ በረከት ጤና ሁሉን ነገር አዲሱ ልጅ ይዞ ይግባ በሞገስ ያሳድግልን እናንተን ለምድር ያበረከቱ ወላጆች ይባረኩ ልጃችሁም እንዲህ ለመባል ያብቃው!!!!

  • @Astu-s5u
    @Astu-s5u 7 днів тому

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ ቃልዬ የኔመውደድ ሐድስዬ እንኳን ደስ አለህ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Рік тому +5

    እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው 🙌

  • @hash3196
    @hash3196 Рік тому +35

    እወነት እባዬ አለቆመ አለ በደሰታ እሰቲ የሰወ ደሰታ ሚያሰዳሰታቹ ❤❤❤😭እንኮንም እም በረሀን በሰላም ገላገለችሸ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 Рік тому

      እኔም ከራሴ ይልቅ የሰዎች ደስታ እጅግ ያስደሥተኛል እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህቴ

    • @makdismakdis273
      @makdismakdis273 Рік тому

      🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      @@makdismakdis273 ደምሪኝ በቅንነት ❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      @@fasicamolla7352 ደምሪኝ በቅንነት

  • @senaytgaltgray9316
    @senaytgaltgray9316 Рік тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልኣክት የሰማልን ቃሉየ ኣዲስየ እንኳን ደስ ኣላቹ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ማርያመይህዝብኪሓደራ

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን👏👏👏💖💖💖

  • @ፍቅርየክርስቶስባርያ

    ኡፍፍፍፍ ማነው አብሬአቸው ብሆን ብሎ የተመኘ ማርያምን መላ ቤተሰቡን በጣም ነው የምወዳቸው😍😍😍

  • @livetube8317
    @livetube8317 Рік тому +6

    እንኳን ማርያም ማረችሽ❤ እንኳን ደስ አላችሁ❤ እናንተን በልጅ የባረከ መድሀኒዓለም እኛንም በልጅ እንዲባርከን ፀሎት አድርጉልን❤❤❤

    • @melkamtadese4807
      @melkamtadese4807 Рік тому

      እሽ እግዚአብሔር ይስጥ አይዞክ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@melkamtadese4807 ደምሪኛ

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት በጣም ደስስ አለኝ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ የኔ እናት እንኳንም ደስስ አላችሁ እግዚአብሔር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግላችሁ ❤❤💕

  • @አሚያ
    @አሚያ Рік тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ😍ቃልዬ የኔ ደርባባ እርጋታሸን እንዴት እደምወድልሸ ታምራላችሁ. ደሰ ብሎኛል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የአዲስ የልጅ ጉጉቱ እሚገርም ነዉ እንኳን ደስ ያለህ 😍😍

  • @eftudadieftu
    @eftudadieftu Рік тому +4

    ታመስገን ታመስገን ታመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ ክብር ላ ድንግል ማርያም ሊ ሁን ዉነት ባ ኑፁ ልብ አምብርሃንን ያ ላሜን ያፍሮ ያቃል ❤️❤️❤️

  • @desugood
    @desugood Рік тому +56

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክላችሁ ለሁላችንም እንደናንተ ደስ የሚል የትዳር ሂወትን ይስጠን!!!!!

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ

    ማርያምን ከዚህ ቤተሰብ መሆን መታደል ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ከሁላቹም ጋር ይሁን

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ልጃቹን በጥበቡ ያሳድግላቹ ወይኔ ደስስትሉ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Рік тому +23

    እልልልልልልልልልል የኔናት እኳን በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ በቃሽ የኔናት እኔም ያድወድልጅ እናት ነኝ ግን ስደት ለየኝ እሲፀሎት ዱአ አድርጉልኝ በሰላም እድገናኝ እና በቅንነት ቤተሰብሁኑኝ ይች ቻናሊ ካደገች ልጀጋር እገናኛለሁ

  • @betiasefa4463
    @betiasefa4463 Рік тому +6

    እልልልልልል እመብርሐን ክብር ምስጋና ይድረሳት አምላካችን ቅዱስ ስላሴ ይክበር ይመስገን😭😭😍😍

  • @Dink159
    @Dink159 Рік тому +4

    እልልልልል🎉 እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃል እንኳን አባት ለመሆን በቃህ አዲስ🎉🥰🥰 በፀሎታቹ አስቡኝ የ 8 ወር ነፍሰ ጡር ነኝ🙏🙏

  • @amarechgirma1604
    @amarechgirma1604 Рік тому

    እንኳን ማረያም ማረችሽ ቃልዬ የተወለደውም ፈጣሪ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድገው የቤ/ክ ተረካቢ ጠባቂ ያድርገው፡፡ በሃሳብ አብረሃት አርግዘህ የወለድክ አባትዮም እንኳን ደስ አለህ

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 Рік тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን እንኳን ለቤቷ አበቃት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Рік тому +4

    እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን የመዳም ቅመሞች

  • @selilagaltigray9981
    @selilagaltigray9981 Рік тому +9

    እልልልልልል ተመስገን🙏 እሰከ ለኔም ሰላም ተገላገሊ በሉኝ🙏🙏🙏🙏🙏 (በሰደት ሁኜ ነው😥🙏)

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ በቅንነት ❤❤

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 Рік тому

      በሰላም ይገላግልሽ አይዞሽ ፆሎት አድርጊ

    • @genetezghaye6065
      @genetezghaye6065 Рік тому

      ማርያም ትቅረብኪ ደመይ ኣጆኪ❤❤❤

    • @tamritamri9083
      @tamritamri9083 Рік тому

      እልልልልልልል

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Рік тому

      የኔ ውድ እመቤቴ ካንችጋ ትሁን