Eritrea never ever occupied Ethiopian territory .Right now Eritrea is on the territory basyonAlgers Agreement.Please please leave alone Eritrea.Ethiopians mind your own business.God bless Eritrea 🇪🇷🇪🇷🙏🙏🇪🇷🇪🇷
Italy supports you!😊 Good for you 😊 It’s part of your dreams. Dreams aren’t forbidden. But, trying to make dreams happen will cost you too much. Gmoch😮
Eritrea for ever 🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷
ኤርትራ በቦታዋ ነው ያለቹ ኤርትራ የኢትዮጵያ ቦታ ከያዘች ፈደራል ይጠይቃት ትግራይ ክልል ናት🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ኤርትራ የያዘችው የትግራይ ቦታ ለጊዜው ነው ነገሮች ሲስተካከሉ የፈደራል ፈቃድ ሳያስፈልገን በጉልበታችን እንመልሳለን እንዃን ለራሳችን እናንተ ቱርክ፤ ግብጽ፤ ጣልያን ወደ ደጋው ሐማሴን እንዳይመጣ ራስ አሉላ ከነ ሰራዊቱ ሲከላከልላችሁ ነበር አያቶችህ ጠይቃቸው ወይም ታሪክ አንብ ።
ወራዳ ወረዳ ነች
@@negagetachew974ሰክት ዓጋመ ጌና ክትቅጥቀጡ ኢኹም
ለናተ ፌዴራል ምን ያስፈልጋል የትግረይ ገበሬ መቼ አነሳቹ ደሞ ሰው ቤት ገብተህ አኬሌ ይጠይቅ ትግራይ ክልል ነው አና ክልል የሆነ አንደሆን ማናባህ ነው የፈቀደለህ ገብተ ልትፈነጭ ይሄ ሁላ ማንም መቶ የፈነጨብን በማይረባ ሆድ አደር በሆነ ለስልጣን ሲባሉ አስደፈሩን ፌዴራል አይጠይቅህም አየዠለጠ ወደመጣህበት ይልካሃል
💚አማራዎች💛እስኪ የት ናችሁ❤ቤተሰብ እንሁን🙏
ፋኖ ለህልውና ነፃነት ሳይሆን የዘረፋ የገቢ ምንጭ ነው
Eritrea never ever occupied Ethiopian territory .Right now Eritrea is on the territory basyonAlgers Agreement.Please please leave alone Eritrea.Ethiopians mind your own business.God bless Eritrea 🇪🇷🇪🇷🙏🙏🇪🇷🇪🇷
ሰላም ❤
ድልለፋኖ
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ በድንበር ኮሚሽኑ ፍርድ መሰረት በ ዘሄግ በሚገኘው ፍርድቤት ውሳኔ ተሰጥቶበት ተደምድሟል። ኤርትራ ዘልቃ የኢትዮጵያ መሬት ውስጥ ገብታለች የሚል ክስ ካለ በነጻ አካል መረጋገጥ ይቻላል። በድንበር የሚገኘው የሁለቱ ሃገራት ህዝብ በደምም በስጋም የተዛመደ የተጋመደ ህዝብ ነው። ሰላምን ይፈልጋል አሁን ማሳውን በሚሰበስብበት ወቅት እንዲህ አይነት ውጅንብር እየተፈጠረ በህዝብ ላይ የሴራ ቁማር መቋመር ለሚከተለው ሁሉ ችግር ተጠያቂዎች ወይ ሃላፊነት መውሰድ ያለባቸው ግለሰቦች መኖር አለባቸው።
ችግር ካለ በህግ እና በህግ ብቻ ነው መፈታት ያለበት። ጦርነት ፈላጊ ጠብጫሪ አካላት በህግ መጠየቅ አለባቸው።
ቅዘናም ነህ ፈታ ደሊይ ድል ለፋኖ❤
❤❤❤
What is wrong with you ,,, Eritrea 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷..leave this country alone..focus on the mess in Ethiopia 🇪🇹
ዛሪ ጉዱን አወጣው5አመት ባልተረጋጋ በተረጋጋ ተገዝተሀል የታሪክዐ ትንሽ ትልቅ የለም ተገዝተሀል ተገዝተሀል አለቀ።
በጣም የምታዛዝኑት ጣሊያን እካ ደንበሩን ቆንጆ አድርጋ ነው የምታቀው ምክንያቱም ጣሊያን መሬቱ ደንበሩን በጣም ነው የሚያቁት የቱ ነው ብለው ሲጠየቁት ኢሮብ ባድመ ምናምን ሲላቸው ዪሄማ እኛ እያለን የኤርትራ ነበረ ሌላ ከሆነ ግን ንገሩን ጌታቸው የሚናገረው ጠፍቶት ታሪክ ስለማያቅ ለካ አለ ኤርትራ በጣልያን ተገዝታለች ብሎ ወደ ልመናው ገባ ጣሊያን ድሮም እኮ ለማኞች ነበራቹ እስካሁን መለመን አይስለቻቹም ኤርትራ እካ ገዝተናት አንድ ቀን እካ ተንበርክካ አታቅም ብሎው መለሱለት በኤርትራ መለመን ይብቃቹ ኢትዮጵያውያን
ማነው ለማኝ ማነው ተለማኝ ምን አተን ነው የምንለምነህ ለራስህ የምትበለው የሌለህ ከኛ ጓዳ ምግብ ለመወሰድ አየመጣህ ጌታቸው ከለመነ የኢትዮጵያ ሕዝብን አይወክልም መገዛትህን በክብር ታወራለህ ባርነት አያኮራም ያሳፍራል እንጂ አለቦታ የወሰድከውን ከነ ካሳው ትመልሳለህ አያሳስብም ስለልመና ከማውራትህ በፊት ሻንጣ ይዘህ ሰው ጓዳ ከመምጣት ውጣ
በ5 አመታት የጣሊያን ወረራ ጊዜ, according to Richard Pankrast book ጣሊያን የሚከፍላቸው ባንዶች በክፍለሀገር ሲቆጠር 1ኛ ጎጃም, 2ተኛ ትግራይ, 3ተኛ ኤርትራ ነበር😊
ኤሪትራ የትግራይ መርየት ይዛ ኣለሽ ማለት ማ ኣርጅትዋል መለስ ራሱ ኤሪትራ ያለ ነው የሞተው ነብሱ ይማር:: ጥይቀው የቱ መሬት ሲባል ሚመልስ ሰው መጥፋቱ ነው መክንያቱ ኤሪትራ ያለችው መሬት ለ ኤሪትራ ስለ ተፈረደባት ያሳዝናል ግዜው ለራሳቸው ጥቅም ብሎ ስንቱ ድሃ ጨርሰው ኣህን ድሞ ምን እንደሚፈልግው በጣም ግራ የጋባል ፈጣሪ ራሱ ሰላም ያውርድልን😢😢
Eletawi zegeba enji tarikawi atabizu
ኤርትራን እና አማራን ለማሰቃየት ሞከራችሁ ለናንተ ግን እኛ ኤርትራውያን ሳንጨመር የአማራ ፋኖ እየቀጠቀጠህ እና በገፋ እየማረከህ እያርበደበደህ ይገኛል ከእንግዲህ ግን እኛ ኤርትራውያን ከወንድሞቻችን ከአማራ ጋር የአብይን እድሜ እናሳጥረዋለን አይዞህ ፋኖየ ድሉ ቀርቧል
ለምን አብረን. አብይ ኤርትራን ምን አረገ?
አናተ ፓራሳይት ለቃቹ የማትለቁ ኢትዮጵያውያንን አያመሳቹ አትኖሩም
ልመናውን አጦጥፋችሁታል የመንግስ ልመና ይሳካልኛል ሲገርመን የክልሎቹ አቁማዳቸውን ይዘው ወጡ ዞሮ ዞሮ ልመናጂ የሰላም የህዝብ ለጆካነው የሚቀጥለው የትነው የሚለመነው?
It not surprise Oromuma and Shabia joining Fascist
Italy supports you!😊 Good for you 😊 It’s part of your dreams. Dreams aren’t forbidden. But, trying to make dreams happen will cost you too much. Gmoch😮
አቶ ጌታቸውን ማን ተቀበላቸው ማንስ ጋበዛቸው
የኤርትራው ኢሳይስ ሰለም የሚባል ነገር አያውቅም እንዴ
ምን ኣገባሀ ሰካራም
ዋድሜ ድምፅህ አቀቓራራብ አሪፍ ነበር ግን ዛራኝናት አታቃንቅን አድ ነጋር ልጣይቅ ያአማራ ወይ የኦሮሞ አደም ና ሄዋን አሉ የሉም ሁሉ የአድነ አድ ነቻው ዘር ማምራጥ የሚየስፋልገወ ላእህ ብቻ ነው
ፈታ ግን እየታዘብናቹ ነው ስለ አማራ ህዝብ የድሮን ጭፍጨፋ ዝምታን መርጠሀል ከአማራ ህዝብ ጋር አብሮ መቆም ሰብኣዊነት ነው።
የድሮ ትርክታም! ባዕደ ሀገር ቀርቶ ኽእ🤨☝️🙏
በጣም ደስ ይላል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
🇪🇹ትፈርሳለች እንሻላህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አናትህ ይፍረስ
አንተ ምታወራዉን አጣ አይደል ኤርትራ ካላልክ ዜና አይታይልህም
Ena min yihun boqbaqa
Washtem Media
ማን አዳምጥ አለህ😂
ኢትዮጵያውያን የነጮች ባሪያ ናቸው።
በአባባሉ አልስማማም ኢትዮጵያውያን እንዲህ ካልሽ ለኤርትራውያን ምን ልትያቸው ነው ጣልያን፣ ቱርክ፤ ግብጽ፤ እንግሊዝ ለ434 ዓመታት የተገዙ ከአፍሪቃዊ ነጭ አድናቂ ናቸው ሌላው አፍሪካዊም የገዛው አገር ቛንቛ የሚናገርና የሚያመልክ ነው።
@@negagetachew974 also ኤርትራና ትግሬ የነጮች ባሪያዎች ናቸው።
@@negagetachew974 ኤርትራና ትግሬ የነጮች ባሪያዎች ናቸው።
@@negagetachew974 ኤርትራና ትግሬ የነጮች ባሪያዎች ናቸው።