Ethiopia - ትንቢት በኢትዮጵያ መፈፀም ጀመረ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 143

  • @TedaTheshadow
    @TedaTheshadow 10 годин тому +16

    እየሱስ ምመጣበት ግዜ ደርሷል 🙏🙏🤲

    • @MuhmmadMuhmmad-u8n
      @MuhmmadMuhmmad-u8n 9 годин тому

      ሙቷል ብላችሁ አልነበረደ😂

    • @endtimetrumpet8952
      @endtimetrumpet8952 4 години тому

      ​@@MuhmmadMuhmmad-u8nበድጋሚ ሊፈርድና የእርሱ የሆኑትን ሊወስድ በቅርቡ ይመጣል።ይህ የሚታየው የጀመረው ዓለም አቀፍ ቀውስ የእርሱ የማንቂያ ፍርድ ነው።
      ሁሉ ሲሆን ልናይ ስለጀመርን ፍርዱ በምድርም ዘለዓለምም ሳያገኝ ከሀጢአት በመመለስ ኢየሱስ ስለሀጢያታችን የከፈለውን ዋጋ በማመንና ይቅርታ ከእርሱ በመቀበል ሳይረፍድ ራሳችሁን አድኑ።

    • @AbereGetnet
      @AbereGetnet 3 години тому

      @@MuhmmadMuhmmad-u8n i think you miss your postion okay you dont understand orthodox tewahido.

  • @fufuu5G
    @fufuu5G 20 годин тому +22

    አሏህ ኢትዮጲያን🇪🇹 ሰላም ይስጠን 😢🙏 1:29

  • @tegestalemu3291
    @tegestalemu3291 19 годин тому +19

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እደኛ በደል ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን አገራችንን አስባት

    • @leba22
      @leba22 6 годин тому

      Yetregat

  • @FirdyawukalTarko
    @FirdyawukalTarko 20 годин тому +16

    አባት ሆይ እንደ በደላችን ሣይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁን

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 12 годин тому +5

    ፈጣር ኢትዮጵያን እጠብቅ

  • @henokwondimu7655
    @henokwondimu7655 19 годин тому +16

    ትልቅዬ የባህር በር ልናገኝ ነዋ!

    • @Yayaya.45
      @Yayaya.45 18 годин тому

      ዱሮ ም አላጣንም ግብፆ ናት ኢትዮጵያ ለዚ ያበቃቻት ኤልትራን ገንጥላ ቀይ ባህር የኞ ነበርች

    • @nigatubenyam2302
      @nigatubenyam2302 2 години тому

      😂😂😂

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 20 годин тому +11

    ጌታ እየሱስ ለፍርድ ተመልሶ ሊመጣ ነው ቶሎ ንሰሀ ግቡ !!!!

    • @kebedeabebe-ql5fv
      @kebedeabebe-ql5fv 19 годин тому

      ቀድመሽ ግቢ እራስሽ የሰው ልጅ ንስሃ አሁን ነው ሁልም የሚሞተው ያለ መጨረሻ ይመስልሻል አሁን መኖርሽን እራሱ አታውቂም

    • @Steven.24
      @Steven.24 16 годин тому +1

      ​@@kebedeabebe-ql5fvከቤ አይደክምክም Reply ስታረግ 😂😂😂

  • @WondaJemal
    @WondaJemal 13 годин тому +5

    አምላካችን ሆይ በደላችንን ሃጥያታችንን አለመታዘዛችንን ድፍረታችንን ህያው በሆነው በልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይቅር በለን

  • @motidag2591
    @motidag2591 19 годин тому +5

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን ‼️

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 19 годин тому +7

    አላህ ሆይ ይቅርበለን የስውልጂ ወጀል ሲበዛ ነው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 години тому

    አቤቱ ማረን ለንስሃ አብቃን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ✝️❤❤

  • @yotamerat8766
    @yotamerat8766 19 годин тому +9

    ትክክል ነው ግን ከእነሱ ትንቢት የበለጠ የእኛ ሊቃውንቶች ለምሳሌ ሃኪም አበበች ።ዶ/ር ሮዳስ ባጠቃላይ የቤተክርስትያን ሊቃውንት በመፀሃፍ የተደገፋ ሙሉ መረጃ አላቸው ከሳይንቱስቶች የበለጠ የእግዚአብሔር እውቀት ይበልጣልና የራሳችንን ሃገር በቀል ተመራማሪዋች የበለጥ በደንብ ብንመላከትና እውቀት ብናከብር ይበልጣል ።

    • @abimandefro6385
      @abimandefro6385 10 годин тому +1

      እነሱ እኮ ደብተራ የሚባሉ ጠንቋይ አይነት ናቸው

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 8 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉​@@abimandefro6385

    • @nebyoukassa
      @nebyoukassa 5 годин тому

      ​@@abimandefro6385dnkurna ante lay demo 6G dersol

    • @endtimetrumpet8952
      @endtimetrumpet8952 4 години тому

      ​@@abimandefro6385በትከክል

    • @endtimetrumpet8952
      @endtimetrumpet8952 4 години тому

      በጥንቆላ የተገኘ ዕውቀት የሚባለው የሰይጣን ስራ ነው የእግዚአብሔርን ፍርድ እያመጣብን ያለው።መፅሐፍ ቅዱስ አጥብቆ የሚቃወመውን ክርስቲያን ነኝ የሚል ሁሉ ሊቃወም ይገባዋል 😢

  • @DevDev-l7s
    @DevDev-l7s 17 годин тому +2

    በጌታ ሆይ ሃገራችንን ለአንተ አዳራ

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 18 годин тому +2

    ደሰ ይላል

  • @alemtsehaydanielalemtsehaydani
    @alemtsehaydanielalemtsehaydani 21 хвилина тому

    የእስራኤል ቅዱስ አምላክ 🙏

  • @ሰአዳ-ፐ1ኰ
    @ሰአዳ-ፐ1ኰ 19 годин тому +2

    አላህ ይጠብቀን

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 19 годин тому +4

    ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አምላኬ 😢😢😢😢

  • @adanemulu3721
    @adanemulu3721 5 годин тому

    ሁሉ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው ።ፈጣሪ በልቦና ያስበን

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 20 годин тому +3

    ድል ለእግዝአብሄር ሰላም ለአለም ሁሉ፡፡

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 17 годин тому

      😂😂ድል ለግዛብሄር ማለት ??😮

    • @WondaJemal
      @WondaJemal 13 годин тому

      ሞኙ😂😂 ድል ለእግ/ር አልክም አላልክም ድል ሁሌም የእግ/ር ነው

  • @user-fozeya
    @user-fozeya 17 годин тому +1

    የግፉ ሀገር ናት ሀገሪቱ

  • @AsSed-n4k
    @AsSed-n4k 39 хвилин тому

    ደስ ይላል

  • @kamakusa6707
    @kamakusa6707 20 годин тому +3

    መከፈሉ አይቀር ነገር ግን የባህር በር ፖለቲካችን ጥያቄዎች ላይ ስክነት ግድ ይላል።

  • @danileabera3697
    @danileabera3697 5 годин тому

    የባህር በር ፈጤሬ ሊሰጠን ነዋ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 12 годин тому +1

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዬጵያን ጠብቅ አንድ ነገር ስሰሙ ሟርት ታሟርታላችሁ ይቅር ይበሊችሁ😮

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 20 годин тому +8

    አማራ ትግሬ ኦሮሞ አንድላይ ይገነጠላሉ 😂😅 አናሳዉ ቤሄር ተገላገሉ 😂😁😁

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 20 годин тому

      ተገላገልን ከጥላቻና ከስድብ

    • @GshGseh
      @GshGseh 18 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 17 годин тому +1

      ሶስቱ ባንድ ቢገነጠሉ አስበሽዋል ምን እደሚፈጠር😂😂😂

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 17 годин тому

      😅😂😅😂😅😂😅😂😅

    • @Steven.24
      @Steven.24 16 годин тому +1

      እጅክ ቁርጥጥጥ ይበል nice comment 👍😂😂

  • @Ayubmahammed-e7x
    @Ayubmahammed-e7x 19 годин тому +3

    Mnm ayfeterm enkan fl wha adelem esate gomeram mnm almetam😊

  • @Selamshitasss
    @Selamshitasss 20 годин тому +2

    😢😢😢😢abetu getahoy lensha mot abkan😢

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 20 годин тому +4

    Abiy Ahmed bitefa eko Ethiopia selam tihonalechi menafiki Ethiopian endemayimerat Bible yinageral !!!

    • @fufuu5G
      @fufuu5G 20 годин тому

      Indet ante le sew lij mot mimagnachw sewch mn ale Bible?? 😂😂

    • @weyeinshtdiri8703
      @weyeinshtdiri8703 19 годин тому

      @@fufuu5G menafiki Ethiopia ayimeratimi esu enate menafikian kemetachu new Ethiopia mekerawa yebezawi!!!

    • @kebedeabebe-ql5fv
      @kebedeabebe-ql5fv 19 годин тому

      የኛ ጻዲቅ መለስ እየምራ አልነበር የታል አሁን የማይገናኝ ነገር አታውራ ፈረንጆች ከኛ በላይ ያምናሉ ማለት ነው አርቶዶክስ የ ሃገር መሪ አደለም የ አለም እንጂ ሃይማኖታችን እንደዚህ አይልም አምላክም እንደዛው ለሱ ሃይማኖት ኢትዮጵያ ተጠያቂ አደለም

    • @FaithHopeLoveAndPeace
      @FaithHopeLoveAndPeace 7 годин тому

      እንዴት በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን መናፍቅ እየተባለ ኢየሱስ አይበቃኘም ብሎ 44 ቱን የደረድረ ትክክለኛ አማኝ ይባላል። አይ መታወር

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 18 годин тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን 😂😂😂

  • @monaahmad7565
    @monaahmad7565 7 годин тому

    enda ateyatashen sayehon endacharenatk maran yeker balan 🙏 salam la alam salam lasaw lejushe bamulu yehon 🙏 💚💛♥️

  • @esakyemeymun2124
    @esakyemeymun2124 19 годин тому +3

    በያላቹብት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ፈታ ዴይሊ
    ለምታካፍሎን መረጃ በጣም እናመሰግናለን
    እናም አንድ ነገር መናገር እፈልጋለው
    ከዚህ በፊቲ የዛሬ 5 አመት አከባቢ ቡታጀራ ወይም ስልጢ ቅበት አከባቢ ትልቅ የመሬት መሰንጠቅ ገጥሞን ያውቃል እና የተሰነጠቀው መሬት ውስጥ ከስሩ በጣም የሚጮህ ውሃ በጣም በፍጥነት የሚሄድ ነበር አሁን ግን ምንም የለም አልሃምዱሊላህ
    የተሰነጠቀውም ጠፍቶዋል 🙏🙏🙏

    • @elsabetabebaw7653
      @elsabetabebaw7653 7 годин тому

      አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 19 годин тому +4

    አረ እግዚአብሔር አባት ሆን ስለህፃናት እንባ ስለስደተኞች እንባ ብለህ እባክህ የአብይን ወንበር ደርምስልን አቤቱ የንፁሀንን ደም ተበቀል

  • @የሺYouTube
    @የሺYouTube 6 годин тому

    ሰኞ ትናት 2016 እኔ ብቻ ነኝ የሰማሁት

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እደኛ ወጀል ቢሆን ከሰማይ እሳትነበር ሊወርድብን የሚገባዉ ግን አሏህ እዝነተ ሰፊ ስለሆነ ትቶንነዉ ይህ በቂያ ደወልነዉ ማስተንተን ለሚችሉ ብልጥ ህዝቦች አሏህ ይድረስልን

  • @surefiel
    @surefiel 20 годин тому +4

    ይበለን ሁላችንም ፀጥ ባደረገን።

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 19 годин тому

      Rasihin chileh tset bel

    • @kebedeabebe-ql5fv
      @kebedeabebe-ql5fv 19 годин тому

      እራስህ ሙት ከፈለክ ሌላው ባላጠፋው ምናገባው የሰው ችግሩ የናተ ፖለቲካ መሰለህ

    • @Steven.24
      @Steven.24 16 годин тому

      ​@@kebedeabebe-ql5fv አረ ከቤ ፍታ በቃ 😂😂

  • @user-fozeya
    @user-fozeya 17 годин тому +1

    ስበሀንአሏህ😢

  • @bezawolde759
    @bezawolde759 20 годин тому +6

    እግዚአብሔር ተረሳ ማለት ነው የኢትዮጵያ አምላክ የትም አይሄድም የእመቤታችን ስእል የኢትዮጵያ ካርታ መስሎ እየታየኝ ነው ኢትዮጵያ የእመቤታችን የአስራት አገር ናት አታስጨንቁን የመሬት መንቀጥቀጥ ተነሳ ካላችሁ ጀምሮ የድንግል ማርያምን ስእል የኢትዮጵያ ካርታ መስሎ ነው ሚታየኝ አንፈራም ድንግል ማርያም አለች

  • @super__star6823
    @super__star6823 20 годин тому +3

    They celebrate their Ireecha uncontrollably, they upset God . They bring bad on Ethiopia

  • @yarab4997
    @yarab4997 20 годин тому +1

    😭😭😭😭😭

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg5748 20 годин тому +3

    አላህ ነው ሁሉም የሚያቀው። አዘባርቅ

    • @Zufannigatu-ii1wf
      @Zufannigatu-ii1wf 19 годин тому +2

      ጂል በአይን እየታየ አዘባርቅ ማለት ምን ማለት ነዉ ጂል

    • @kebedeabebe-ql5fv
      @kebedeabebe-ql5fv 19 годин тому

      እኔ እግዚአብሄር ብዬ ልውሰደው ትክክል

  • @messya7125
    @messya7125 7 годин тому

    ስምምነት ሳይኖረን ስለኖርን ምን ያስጨንቃል ፈጣሪ የሰጠንን ተፈጥሮ አጨመላልቀን ተጨማልቀን መቀጠል አይቻልም ይለይለት አይ አፍሪካ ንፁሁ ዉሀ ሳንጠጣ እንዲህ እንደተጨማለቅን ልንበታተን 😢

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 11 годин тому

    ክፋታችን ራሱ ሀገሪቱ ላይ የሚሰራው ግፍ እና ወንጀል በተፈጥሮ መሰንጠቅ ሲያንሰን ነው እዳውም አዝኖልን ነው 😢😢😢😢ሆኖም ግን ባደረገው ደስ ይለኛ አሁኑ ቢሆን ደስ ባለኝ እና ቀጣዩ ትውልድ እንኳ ቀልብ ቢገዛ

  • @YishakWeldesilasie
    @YishakWeldesilasie 20 годин тому +1

    It’s very good news for us , Eritreans. Go far from us very soon,😢

    • @kebedeabebe-ql5fv
      @kebedeabebe-ql5fv 19 годин тому

      ያው ያንተ ሚሊዮን ልጅ ቡሃላ እንገላገላለን እዛው እሺ ማንም የማንም የተጠቀምክ አትመስልም ዘረኛ ሁላ ለ ትግራይን ለማጥፋት ይፈለጋችሁት እናንተ አደላችሁም ቆይ የቻይናና የ አሜሪካ መጫወቻ ከመሆን አንድ እንደ አሜሪካ ትልቅ አገር መመስረትና ከ አውሮፓዎች እኩል የሚወዳደር ሃገር መሆን ስቻል በየቀኑ የሚሰደዱበትና የ አሳነባሪ ምግብ የምቶኑባትና ሌሎች ሃገሮች የሚጠቀሙበት መሆን ይሻላል ቆይ እናንተ ለ ግለእሰቦች ምግብ ናችሁ እንዴ ለማን አዙራችሁ አታስቡም የ አንድ መሪ መጫወቻ

  • @endtimetrumpet8952
    @endtimetrumpet8952 4 години тому

    ይህ ሁሉ የመጨረሻው ዘመን የእግዚአብሔር ፍርድ ምልክት ነው።በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በሰጠን ምድር ተስማምተን ተቻችለን መኖር አቅቶን እየተባላን እየኖርን ነው።ስለዚህ ሰጪው እግዚአብሔር በዚህ አስፈሪ ሁኔታ ሳያስተምረን ወደ ቅንነት መመለስ እርሱን መፍራት ሌላውን ብሄር መቀበልና በፍቅር አብሮ መኖር እንምረጥ።በውጪው ሀገራትም ነውጡና መከራው ጀምሯል።እኛ ከማንም ፃድቅ አይደለንምና ወደራሳችን በመመልከት ወደእግዚአብሔር መንገድ በመመለስ በመድሀኒት አለም አምነን ከቁጣው እንዳን።

  • @TesfayBerhe-j3o
    @TesfayBerhe-j3o 17 годин тому +1

    ከአማራ ህልቅትና ኦሮሞ ጭፍጨፋ ንድናለን

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 20 годин тому

    አናታቸዉ ይከፋፈሊ ኢትዮጵያ አትከፋፈልም

  • @MayGodhelpus123
    @MayGodhelpus123 10 годин тому

    I think it will happen within a few years.

  • @MimiGetachew-i9s
    @MimiGetachew-i9s 3 години тому

    Temesigen

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w 12 годин тому +1

    በቃ ኢትዮጵያ ከጭቅጭቅ ዳንች ወድብ ይኖራታል

  • @emanlala4496
    @emanlala4496 19 годин тому

    😢😢😢😢

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 3 години тому

    tenbit aydelem. ye tefetro heg new.

  • @jemaloumer481
    @jemaloumer481 5 годин тому

    እኔ ያለሁበትን አካባቢ ወደ አሜሪካ ቢቀላቅለው ደስተኛ ነኝ😂

  • @JiksaTesfaye-r5x
    @JiksaTesfaye-r5x 7 годин тому

    Qezenam

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 20 годин тому +3

    አማራ ሀገር ይሆናል ። የአማራ መሬትና ሀብት ይመለሳል። ክልሎች ሀገር ሆነዋል። አማራም ሀገርም መንግስትም ነው። በአጭበርባሪ ህዝብና በፈረሰች ሀገር አማራ እየተጨብረበረ አይኖርም። ትንቢቱ ይሄ ነው።።።ድል ለአማራ መንግስትና ህዝብ።።።

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 20 годин тому

      የዛ ጊዜ ከኖርክ እኮ ነው

    • @bezawolde759
      @bezawolde759 20 годин тому +2

      እሔ ነገር ነው እግዚአብሔርን ያስቆጣቸው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 20 годин тому +3

    ባለፈው 50 ዓመታት ኢትዮጵያ ለሶስት ቦታ የተገነጠለች ሲሆን ጁቡቲ 1969 ነፃ ወጣች ኤርትራ 1993 ነፃ ወጣች አሁን ለሶስተኛ ጊዜ ለሁለት ስትከፈል ባናይም ዉደፊት የማይቀር ሒደት ነው ።

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 19 годин тому +2

      ባሪያ ነበሩ ወይ ኤርትራና ጅቡቲ ? ለሶስተኛ ህውሀት ነበር ለጊዜው አልተሳካም ቀጣይ ከቻሉ የሚሞክሩት ጋሎች ናቸው አብረን የምናይ ይሆናል ።

    • @kebedeabebe-ql5fv
      @kebedeabebe-ql5fv 19 годин тому +2

      ስትከፈል በ ግብጽ መገዛታችሁን እንዳትረሱት በሱዳን በሶማሊያ መገንጠል መሞት ነው ነግ ይናፍቅሃል ለአውሮፓዎች እቃቃ መጫወቻ መሆን ነው

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 18 годин тому +1

      @@bkhm6433 ኤርትራና ጁቡቲ የኢትዮጵያ ባርያ ነበሩ አላልኩም part of Ethiopian Government ነበሩ ማለቴ ነው ። እንዴት ከኢትዮጵያ ጋር ሆኑ ለሚለው አጠያያቂ ሊሆን ይችላል ?

  • @addismedia38
    @addismedia38 20 годин тому +1

    Ye Abbey gidebs?!!!😢

  • @whyabiy3583
    @whyabiy3583 18 годин тому

    Amh ara beza bekul mehon alebet

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 19 годин тому +1

    Ke Oromo bilyene tru nw

  • @kebedeabebe-ql5fv
    @kebedeabebe-ql5fv 19 годин тому +3

    ይህ ሂደት ሚልዮን አመታት ይፈጃልም ብለዋል የ ባለፈው መንቀጥቀጥ ደግሞ የኢራን ቦንብ ማፈንዳት ነው ከተፈጠርም ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ይዘን እንጂ አብይ ምን አስጨነቀው

    • @kebedeabebe-ql5fv
      @kebedeabebe-ql5fv 19 годин тому +2

      አንድ አንዴ የመንግስትና የ ኛ ነገር ለይተን እንወቅ ጦስ ለህዝቡ ነው ለ አንድ ሆድ ላለው መንግስት አደለም

    • @Steven.24
      @Steven.24 16 годин тому +1

      የኢራን ሚሳኤል ሊሆንስ አይችልምን ??😂

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 18 годин тому

    ፈጣሪ እራስህን ከሰውነትህ የክፈለው አሚን

  • @Natna-5-24
    @Natna-5-24 12 годин тому

    ኣጎቱን የማያውቅ ሞኝ ሁሉ ሳይንትስት የሆነበት ዘመን

  • @whyabiy3583
    @whyabiy3583 18 годин тому

    Ethiopia saticheger wedeb litagegn naw

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 19 годин тому

    ያሰብ ተመለሰ ሸዋ

  • @mebratuayelign7264
    @mebratuayelign7264 14 годин тому

    Please try to collect and analyse different sources of information!

  • @btrueeth
    @btrueeth 13 годин тому

    ያው ሚሊየን አመት መጠበቅ ነው ለባህር በር ማለት ነው።

  • @Zenakemsha
    @Zenakemsha 11 годин тому

    የዘንድሮ ጉንፉን አንተንም ይዞሀል 🤧🤧

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 15 годин тому

    አማራ ይገላገላል ከስንጠቃው ቦሀላ።

  • @Steven.24
    @Steven.24 16 годин тому +1

    በአቋራጭ የባህር በር 😂 ማን ነበር ቆፍረንም ቢሆን የባህር በር ማግኘት አለብን ያለው ? እነሆ ህልምክ እውን ሊሆን መነሻውን ዱለሳ አድርጓል ✌

  • @mimia7202
    @mimia7202 6 годин тому

    አረ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ዬ ድረስላት🙏😭😭😭በዘር ለምትባሉ ትምህርት ነው በመሬት ለምትጋደሉ ገና እሳቱን ያዘንባቹሀል በተለይ ኦሮሞ ወጣቶች ሁላችሁንም አይደለም😡😡😡😡

  • @nebyoukassa
    @nebyoukassa 5 годин тому

    Ehe ye gna ya yenesu eyalin dem mdrn snategb Egzer leyto ligelaglen new...

  • @serundimedia9858
    @serundimedia9858 10 годин тому

    ይኤ ነገር ከተከሰተ የባህር በር ፍለጋ ከጎረቤት አገር ጋር ሰላም ሆንን ማለት ነዉ በ እግር ፍለጋ የለፋነዉ ባህሩ በራችን ድረስ መጣልን ማለትም አይደል

  • @ia6750
    @ia6750 20 годин тому

    Boy keden key baher enwagn setelu yeneberachut min belachu

  • @daniiiiiiiiiii12
    @daniiiiiiiiiii12 19 годин тому

    ke million ametat behuala nw split miyadergew iskeza lela ngr alem lay yifeteral

  • @lion4as520
    @lion4as520 3 години тому

    Evils Eth game over

  • @zambigheno6948
    @zambigheno6948 2 години тому

    Nothing, it is a natural phenomena. The point is , what should be done next ? 😂

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 12 годин тому +1

    በአብይ ዘመን የማይተነብይ የለም እግዚአብሔር የሰጠውን የስልጣን ዘመን በለውጥ የጀመረው በትልቅ ክብር ከፍ እያለ ይቀጥላል አብቹ❤

  • @rehimaebrahim4125
    @rehimaebrahim4125 12 годин тому

    በዚህ ዘመን ቢሆን እራሱ ጥሩ ነበር በተለይ እንደ ጦስ ዶሮ ለሚታረደው ህዝብ ጥሩ ነበር 😢 ደግሞ ተንጫጩብኝ😂😂

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 5 годин тому

    ኦርቶዶክስ እዚያ የለችም እንዴ የእንትና ጠበል እንድትለው

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 19 годин тому +3

    ኦሮሞን እንደሚወራጩት ጫጩቶች ነጥሎ ከለየልን ምስጋና እናደርሳለን ምንም አያስፈልጉም አያስሩም አይስሩም አይስለጥኑም አይማሩም የ15 ኛው ክፍለ ዘመን ጭንቅላት ካለው አለቃቸው የበሻሻውንፍጥ ጋር ይለያየን ልናየው አንፈልግም ጦርነት ችግር መፈናቀል ረሀብ የኮተታም ኦሮሙማ የበስበስ ግም አስተሳሰብ ቋንቋ ንግግር ይቀርልናል ያድርገው

  • @emc414
    @emc414 13 годин тому

    በለው ለለው...!🤔
    ወደብ በወደብ ልንሆነ ነው አትለንም እንዴ😮😅??

  • @mihreteabbereket9804
    @mihreteabbereket9804 13 годин тому

    ከ 10 ሚልዮን ኣመት በሃላ ብያጋጥም ነው፡ብያጋጥምም ስንት ሰው ይጠፋል ተቀብሮ ይቀራል በሸልቆ መሰንጠቅ?

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 19 годин тому

    Wogebeh yekefel asharo ye ager telat yematemetubut menged yelem Ethiopian yemetebekat amelakua yemayetegna yemayanekelafa naw tultula kedada chelemetegna maferia 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛😛

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 19 годин тому

    አፍሪካ ለሁለት ብትከፈልም ኢትዮጵያ የወደብ በር አታገኝም
    የኢትዮጵያ የወደብ በር መለስ ዜናዊ የሸጠው አሰብ ነው
    አስረግጬ ነው የምነግራችሁ

  • @TesfayBerhe-j3o
    @TesfayBerhe-j3o 19 годин тому

    ደስ ይላል

    • @Tajudi33
      @Tajudi33 18 годин тому

      Le wedeb new