Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ክርስትና የተነሳሁት አዲሱ ሚካኤል ነው እና ይሄ መዝሙር እኔ የዘመርኩት ነው የሚመስለኝ ስሰማው እመብርሀን ነው ምላቹ እያለቀስኩ ነው ሁሌም
❤❤❤
ተባረኪ❤❤❤
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አችም ነሽ የዘመርሽው እህቴ ኦርቶዶክሳዊያን በእግዚአብሔር አንድ ነን ሁላችንም
Enem🥰🥰
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ... እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ሊዱዬ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ሊዱ መዝሙሩ በጣም ልብ ይነካል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃሌሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
ይህን መዝሙር እንዴት እንደደወደድኩት ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ። እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ገና መዝሙሩን ስከፍተው ማርያምን ሰውነቴን ወረረኝ 😮❤❤❤
enim btemsasay des ymil zema
AMENNNNN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው ግን አንዳንዴ የመውረር ስሜት በመዝሙሩ የተረበሸ አጋንንት መኖሩን ያሳያል ስለዚህ ፀበል መጠመቅ ይኖርብናል 😊
የጎላው አባቴ ያሳደከኝ መላዕኩ ቅ/ሚካኤል ክበርልኝ
አሜን ጎላው ኑጎስ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል
ከልጆቹ መሐል አንዷ ምስክር ነይ😊😊❤ዘዕበይኒ መልኣክ ኩሉ ግዜ ኣብ ጎነይ❤ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ብርክተይ❤
ውዷ እህቴ የአባቴ ልጅ ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ይጋርድሽ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
amen
like 👍 እያደረጋችሁ ደወዳጅች❤
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍like
የኔ መልአክ ለሁሉም አሳዳጊ ነው ❤❤❤❤
የጅማሬሽ የፍፃሜሽ ባለቤት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቁሽ ፀጋሽ ይብዛልን
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም እህታችን ዘማሪት ሊዲያ አጥንትን የሚለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ❤
ሁለተኛ ምርቴነሽ ለኔ የሷንም መዝሙር በጣምነው የምውዳው፤እግዚአብሄርፀጋውንያብዛልሽሊዱዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩሩው የምህረት መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህና አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል......
መዝአሳዳጊዬ የማይልህ አንተ ያላሳደከውማን አለ ሚካኤል ከፍ ያላረከውየህይወቴ ነህ ከፍታ ክብሬና ማይዕረጌ አረሳም ስራህን በቤትህ አድጌከልጆቹ መሀል አንዷ ምስክር ነኝሚካኤል አባቴ እሱ እየጠበቀኝመጠበቅን ያውቃል መሰወር ከክፉአለሁ እየረዳኝ ከልሎኝ በክንፉመልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወዳጁድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁይሰምራል የልቤ ጠይቄው አላፍርም🕯እርሱ ከእኔ ጋር ነው ብቻዬን አልቆምኩምየትናንት ታሪኬ መዝገቡ ቢከፈትበነገሬ ሁሉ ሚካኤል አለበትመልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወዳጁድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁመገኛዬ እደጁ ሌላ አድራሻዬ የለኝየሚካኤል ልጅ ነኝ በፍቅሩ ያደኩኝበመልአኩ ምልጃ አጊጧል ሕይወቴለኔ ያላረገው ምን አለ አባቴመልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወዳጁድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁከእኔ አልተለየም ዛሬም በህይወቴአየዋለሁ ቀድሞ ሁልጊዜ ከፊቴይሄ ነው ሚስጥሬ ወቶ ለመግባቴሚካኤል ይመስገን ሀያሉ አባቴመልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወዳጁድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁመገኛዬ እደጁ ሌላ አድርሻ የለኝየሚካኤል ልጅ ነኝ በፍቅሩ ያደኩኝበመልአኩ ምልጃ አጊጧል ሕይወቴለኔ ያላረገው ምን አለ አባቴመልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወድጁድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁ◈◈◈◈ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ◈◈◈◈
በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእዉነት ቅዱስ ሚካኤል አሳዳጋችን ነዉ አይረሳም ቅዱስ ሚካኤል ሁለታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ እህትዋዬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የከበረው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተ ከክፉ ሁሉ አንተ ጠብቀን ታድየ በእለተ ሚካኤል ነው የተወለድሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ልበልሽ በቃ ዝማሬሽን ስሰማ ነብሴ ትረካለች።ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍ደሞ ቤተሰቦች ላይክ(like )እናድርግ ኣይቆጥርምበዛውም የበረከቱ ተካፋይ እንሁን
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረገልኝን በዝማሬ ስልሳየሽኝ በእግዚአብሔር ❤ስም አመሰግናለሁ ዝሜሬ መላክት ያሰማልን
የኔ አባት ላተ እኮ የምስጋና ቃላት ሁሉ ያጥርብኛን ብቻ አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን😌😌🥰🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ሚካኤል ከፍ ያድርግሽ ይህ መዝሙር ሰላሜን ነው የሰጠኝ ሰላምሽን ያብዛው 🙏🙏🙏
እኔን ያሳደገኝ ሰዋሰው ላይ ያለው ቅዱስ ሚካኤል ነው ❤❤❤❤❤💞💞💞💞
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔ ያንተ ልጅ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ ባርከኝ ❤🙏🙏🙏❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፣ ከዚህ በላይ የምትዘምሪበት ፀጋውን ያብዛልሽ🙏✝️🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማል የሚደንቅ መዝሙር የኔ እድለኛ ኛ ነኝ እኔ እድለኛ ነኝ አንቺ ስላለሽኝ ቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤❤
ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ሊድያ ጸጋውን ያብዛልሽ መላእኩ ይጠብቅሽ🌺🌷🌹 እስኪ እግዚአብሔር በሰጠሽ ግሩም ድምጽ ስለ ሰማዕቱ ስለ ቅዱስ ጊወርጊስ አንድ መዝሙር ዘምሪልን ሰማዕቱ ይርዳሽ።
ሚካኤል የመላክት አለቃ ስጠሪህ የምትደርስልኝ
እኔንም ያሳደገኝ የቦሌው ሚካኤል ነው። አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ። አሁን አድጌ ዱባይ ሰው ሀገር መጥቼ የሰው እጅ ላይ ወድቄ ከፍቶኛል። ቀን በቀንም ማልቀስ ስራዬ ሆንዋል ደክሞኛል ከፍቶኛል አባ 😢። ሃገራችንም ለኛ ቦታ የላትም። አባቴ ሚካኤል አኔንና እንደኔ የከፋቸውን አስበን። ህይወታችንን ጎብኝ 😢
Zimaremelaktin yasemalin sister bebetu yatsinash ❤❤❤
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለእኔም ድረስለኝ አባቴ 😔👏👏🙏💐💐💐💐
_ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን መልኡኩ ቅዱሥ ሚካኤል ሁላችንንም ባለንበት ይጠብቀን_
ዝማሪ መለአክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ✝️🙏ሊቀመለአኩ ቅድስ ሚካኤል አባቴ የሚስጨንቁኝንሁሉ አተአቅልልኝ አባቴ🤲🥺እህትወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰማያት እያላችሁ በስደትነዉ የምኖረዉ ይሄሰሞን ዝብሎ ይጨቀኛል😢🤲❤❤❤❤
Zemare melach yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላአክት የሠማን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ❤❤❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰመሽ እህቴ ነፍሴ ረሰረሰ አበቴን ያመሰገንሽበት ደስ በሚል ዝማሬ እድሜ ከጤና ጋር የስጥልኝ🙏🙏🙏
እንዳው ምን እላለሁ ሊዱዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እንጂ እንድህ አጥንት የሚያለመልም ጥዑም ዝማሬን እንደመገብሽን እንዳሰማሽን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርችልን እኛ ኦርቶዶክሳውያን የናትሽ ልጆች ሁላችን እንወድሻለን እህታለሜ💜🙏
መልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወዳጁ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በጣም ደሰ የሚል መዚሙር ነዉ እድሜሺ ያርዚምልኝ እህቴ
እንኳን አደረሳቹ ሕዳር 12 የመላእክት አለቃ ቅድስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል 💐🌹💐✝️
ሚካኤል ይጠብቅሽ❤❤😢😢😢መዝሙሩደስይላል
ሊዱ እግዝኣብሔር በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ
ዝማሬ መላአክትን ያሰማል ቅዱስ ሚካኤል ፍፃሜሽን ያሳምረዉ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወ
አሜንአሜንአሜን
ቅዱስ ሚካኤል የኔ ጠባቂ ልዮ አባቴ ነዉ አቤት ከስንቱ አዳነኝ ጠበቀኝ በሀጥያት ዉስጥ ሳለሁ ዲያቢሎስ ሊገለኝ ጨረስኩ ሲል ሀያሉ እየበረረ ልጁን ታድጓል ጠብቆ በመንገዴ ሁሉ ይቀድማል። ቅዱስ ሚካኤልን ሳስብ ስዕሉን ሳይ ዝማሬዉን ስሰማ እንባየ ይቀድማል ተናግሬ አልጨርሰዉም መላዕኩ ለኔ ያደረገዉን ብቻ ይክበርልኝ የኔ አባት🤲👏
አሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛልሽ
ቃለሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እህታችን
አሜን ዝማሬመላእክትያሰማልን ልዱዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱያፅናሽ፤ፀጋውንያብዛልሽ፤ሚካኤልምልጃው፤አይልይሽየኔማር፤በጣምነው፤የውደድኩትዘማርውን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጥበቃው አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏♥️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን።☦️❤️🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ🎉🎉🎉❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤
ጸጋሽን ያብዛዉ እህቴ ኑሪልን ቃለህይወት ያሰማልን ስለ ኣባታችን በደንብ ዘምረሽልናል
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ሰላምን ይላክልን።
የኔ አባት❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️በጣም የምወደው አፅናኝ አባቴ❤️❤️ነው🥰🥰
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንየሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው አይለየን አሜን
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ይቀበልልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክተት ያስማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤🙏🙏🙏
ከልጆቹ መሀል ነኝ የቅዱስ ሚካኤል ምስክር ነኝ አጥንንት የሚያለመልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ ሚካኤል ዘመንሽን ይባርከው ደስ የሚል ዝማሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እህቴ በቤቱ ያቆይሽ
asadagiye new hono enat abate , kidus michael lene dnk adrgolgnal🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 ድንቅ መዝሙር የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረስክ ❤🙏
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሊድ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬመላዕክትያሰማልን ❤❤😊😊
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን!!
እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ልብ ይነካል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ♥️ #እንኳን_አደረሳችሁ ☦️የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ዘወትር የከበረ የተመሰገነ ይሁን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በቤቱ ያጽናሽ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን በርቺ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልንብያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ርዳታው ምልጃው አይለዬን
ዝማሬ ማላእክትን ያሳማልን አሜን ♥️♥️♥️
እልልልልል አባቴ ቅዱስ ሚካኤል የኛ ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ያክብርሽ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
Amen kalehiyot yasemaln ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን እልልልልል
እልልልልልል ልልልልልልልልልዝማሬ ምላእክት ያሰማልንበጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገንተዋህዶ በምሆነ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክል❤
አሜን አሜን አሜን ፣ዝማሬመላአክት፣ያሰማልን፣👏👏👏👏👏👏👏
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔንም ከትቢያ ላይ አንስተህ ከፍ ያረከኝ አንተ ነህ ክበርልኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፅጋውን ያብዛልሽ🙏መልካምን ያደርጋል ወዳጂ ለወዳጁድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁ❤️🙏🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እኅታችን❤❤
በኔም በነገሬ ሁሉ ሚካኤል አለበት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ውዷ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መልአኩ ከፍ ያድርግሽ🙏
የኔ አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክበር ተመስገንልኝ ❤እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏
ድንቅ ዝማሬ ፈጣሪ ይመስገን
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ተራዳዩ መላክ ቅዱሥ ሚካኤል ለኛም ዲረሥልን
የኔ ትዝታ ሁሌም ስሙ ከልቤ የማይጠፋ የኔ ጠባቂ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ሊዱዬ ጸጋው ይብዛልሽ የኔ ተወዳጅ
በልቤ ሠሌዳ ስሙን አትሜ አለሁ በሔድሁበት ሁሉ ሚካኤል እላለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መዝሙር ልብ ይነካል ሚካኤል አባቴ እኔን ይገልፀኘል
ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔልእልት እህት ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤🌿💕🌾🌷🍂💞🌿💝💕🌷🍂🌾🍂🌷🌿💞💕🌾🌷🍂💝💞🌾💕🌿🌿🌷🍂🌺🌺🌺🌺🍁🍁🍁🍁🍁🌹❤🍃💞💞💝💝🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌿💝💝💝🌿💞💞🌾🌷🌷🍂🍁🌹🌹🌹🌹🍁🍁🍁❤❤❤🍂🌷🌷🌷
እኔ ክርስትና የተነሳሁት አዲሱ ሚካኤል ነው እና ይሄ መዝሙር እኔ የዘመርኩት ነው የሚመስለኝ ስሰማው እመብርሀን ነው ምላቹ እያለቀስኩ ነው ሁሌም
❤❤❤
ተባረኪ❤❤❤
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አችም ነሽ የዘመርሽው እህቴ ኦርቶዶክሳዊያን በእግዚአብሔር አንድ ነን ሁላችንም
Enem🥰🥰
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ... እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ሊዱዬ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ሊዱ መዝሙሩ በጣም ልብ ይነካል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃሌሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
ይህን መዝሙር እንዴት እንደደወደድኩት ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ። እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ገና መዝሙሩን ስከፍተው ማርያምን ሰውነቴን ወረረኝ 😮❤❤❤
enim btemsasay des ymil zema
AMENNNNN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነው ግን አንዳንዴ የመውረር ስሜት በመዝሙሩ የተረበሸ አጋንንት መኖሩን ያሳያል ስለዚህ ፀበል መጠመቅ ይኖርብናል 😊
የጎላው አባቴ ያሳደከኝ መላዕኩ ቅ/ሚካኤል ክበርልኝ
አሜን ጎላው ኑጎስ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል
ከልጆቹ መሐል አንዷ ምስክር ነይ😊😊❤
ዘዕበይኒ መልኣክ ኩሉ ግዜ ኣብ ጎነይ❤ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ብርክተይ❤
ውዷ እህቴ የአባቴ ልጅ ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ይጋርድሽ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
amen
like 👍 እያደረጋችሁ ደወዳጅች❤
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍like
የኔ መልአክ ለሁሉም አሳዳጊ ነው ❤❤❤❤
የጅማሬሽ የፍፃሜሽ ባለቤት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቁሽ ፀጋሽ ይብዛልን
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም እህታችን ዘማሪት ሊዲያ አጥንትን የሚለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ❤
ሁለተኛ ምርቴነሽ ለኔ የሷንም መዝሙር በጣምነው የምውዳው፤እግዚአብሄርፀጋውንያብዛልሽሊዱዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩሩው የምህረት መላእክት ቅዱስ ሚካኤል
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህና አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል......
መዝ
አሳዳጊዬ የማይልህ አንተ ያላሳደከው
ማን አለ ሚካኤል ከፍ ያላረከው
የህይወቴ ነህ ከፍታ ክብሬና ማይዕረጌ
አረሳም ስራህን በቤትህ አድጌ
ከልጆቹ መሀል አንዷ ምስክር ነኝ
ሚካኤል አባቴ እሱ እየጠበቀኝ
መጠበቅን ያውቃል መሰወር ከክፉ
አለሁ እየረዳኝ ከልሎኝ በክንፉ
መልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወዳጁ
ድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁ
ይሰምራል የልቤ ጠይቄው አላፍርም🕯
እርሱ ከእኔ ጋር ነው ብቻዬን አልቆምኩም
የትናንት ታሪኬ መዝገቡ ቢከፈት
በነገሬ ሁሉ ሚካኤል አለበት
መልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወዳጁ
ድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁ
መገኛዬ እደጁ ሌላ አድራሻዬ የለኝ
የሚካኤል ልጅ ነኝ በፍቅሩ ያደኩኝ
በመልአኩ ምልጃ አጊጧል ሕይወቴ
ለኔ ያላረገው ምን አለ አባቴ
መልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወዳጁ
ድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁ
ከእኔ አልተለየም ዛሬም በህይወቴ
አየዋለሁ ቀድሞ ሁልጊዜ ከፊቴ
ይሄ ነው ሚስጥሬ ወቶ ለመግባቴ
ሚካኤል ይመስገን ሀያሉ አባቴ
መልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወዳጁ
ድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁ
መገኛዬ እደጁ ሌላ አድርሻ የለኝ
የሚካኤል ልጅ ነኝ በፍቅሩ ያደኩኝ
በመልአኩ ምልጃ አጊጧል ሕይወቴ
ለኔ ያላረገው ምን አለ አባቴ
መልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወድጁ
ድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁ
◈◈◈◈ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ◈◈◈◈
በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእዉነት ቅዱስ ሚካኤል አሳዳጋችን ነዉ አይረሳም ቅዱስ ሚካኤል ሁለታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ እህትዋዬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የከበረው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተ ከክፉ ሁሉ አንተ ጠብቀን ታድየ በእለተ ሚካኤል ነው የተወለድሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ልበልሽ በቃ ዝማሬሽን ስሰማ ነብሴ ትረካለች።ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
ደሞ ቤተሰቦች ላይክ(like )እናድርግ ኣይቆጥርም
በዛውም የበረከቱ ተካፋይ እንሁን
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረገልኝን በዝማሬ ስልሳየሽኝ በእግዚአብሔር ❤ስም አመሰግናለሁ ዝሜሬ መላክት ያሰማልን
የኔ አባት ላተ እኮ የምስጋና ቃላት ሁሉ ያጥርብኛን ብቻ አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን😌😌🥰🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ሚካኤል ከፍ ያድርግሽ ይህ መዝሙር ሰላሜን ነው የሰጠኝ ሰላምሽን ያብዛው 🙏🙏🙏
እኔን ያሳደገኝ ሰዋሰው ላይ ያለው ቅዱስ ሚካኤል ነው ❤❤❤❤❤💞💞💞💞
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔ ያንተ ልጅ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ ባርከኝ ❤🙏🙏🙏❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፣ ከዚህ በላይ የምትዘምሪበት ፀጋውን ያብዛልሽ🙏✝️🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማል የሚደንቅ መዝሙር የኔ እድለኛ ኛ ነኝ እኔ እድለኛ ነኝ አንቺ ስላለሽኝ ቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤❤
ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ሊድያ ጸጋውን ያብዛልሽ መላእኩ ይጠብቅሽ🌺🌷🌹 እስኪ እግዚአብሔር በሰጠሽ ግሩም ድምጽ ስለ ሰማዕቱ ስለ ቅዱስ ጊወርጊስ አንድ መዝሙር ዘምሪልን ሰማዕቱ ይርዳሽ።
ሚካኤል የመላክት አለቃ ስጠሪህ የምትደርስልኝ
እኔንም ያሳደገኝ የቦሌው ሚካኤል ነው። አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ። አሁን አድጌ ዱባይ ሰው ሀገር መጥቼ የሰው እጅ ላይ ወድቄ ከፍቶኛል። ቀን በቀንም ማልቀስ ስራዬ ሆንዋል ደክሞኛል ከፍቶኛል አባ 😢። ሃገራችንም ለኛ ቦታ የላትም። አባቴ ሚካኤል አኔንና እንደኔ የከፋቸውን አስበን። ህይወታችንን ጎብኝ 😢
Zimaremelaktin yasemalin sister bebetu yatsinash ❤❤❤
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለእኔም ድረስለኝ አባቴ 😔👏👏🙏💐💐💐💐
_ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን መልኡኩ ቅዱሥ ሚካኤል ሁላችንንም ባለንበት ይጠብቀን_
ዝማሪ መለአክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ✝️🙏ሊቀመለአኩ ቅድስ ሚካኤል አባቴ የሚስጨንቁኝንሁሉ አተአቅልልኝ አባቴ🤲🥺እህትወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰማያት እያላችሁ በስደትነዉ የምኖረዉ ይሄሰሞን ዝብሎ ይጨቀኛል😢🤲❤❤❤❤
Zemare melach yasemaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላአክት የሠማን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ❤❤❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰመሽ እህቴ ነፍሴ ረሰረሰ አበቴን ያመሰገንሽበት ደስ በሚል ዝማሬ እድሜ ከጤና ጋር የስጥልኝ🙏🙏🙏
እንዳው ምን እላለሁ ሊዱዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እንጂ እንድህ አጥንት የሚያለመልም ጥዑም ዝማሬን እንደመገብሽን እንዳሰማሽን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርችልን እኛ ኦርቶዶክሳውያን የናትሽ ልጆች ሁላችን እንወድሻለን እህታለሜ💜🙏
መልካምን ያደርጋል ወዳጅ ለወዳጁ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በጣም ደሰ የሚል መዚሙር ነዉ እድሜሺ ያርዚምልኝ እህቴ
እንኳን አደረሳቹ ሕዳር 12 የመላእክት አለቃ ቅድስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል 💐🌹💐✝️
ሚካኤል ይጠብቅሽ❤❤😢😢😢መዝሙሩደስይላል
ሊዱ እግዝኣብሔር በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ
ዝማሬ መላአክትን ያሰማል ቅዱስ ሚካኤል ፍፃሜሽን ያሳምረዉ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወ
አሜንአሜንአሜን
ቅዱስ ሚካኤል የኔ ጠባቂ ልዮ አባቴ ነዉ አቤት ከስንቱ አዳነኝ ጠበቀኝ በሀጥያት ዉስጥ ሳለሁ ዲያቢሎስ ሊገለኝ ጨረስኩ ሲል ሀያሉ እየበረረ ልጁን ታድጓል ጠብቆ በመንገዴ ሁሉ ይቀድማል። ቅዱስ ሚካኤልን ሳስብ ስዕሉን ሳይ ዝማሬዉን ስሰማ እንባየ ይቀድማል ተናግሬ አልጨርሰዉም መላዕኩ ለኔ ያደረገዉን ብቻ ይክበርልኝ የኔ አባት🤲👏
አሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛልሽ
ቃለሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እህታችን
አሜን ዝማሬመላእክትያሰማልን ልዱዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱያፅናሽ፤ፀጋውንያብዛልሽ፤ሚካኤልምልጃው፤አይልይሽየኔማር፤በጣምነው፤የውደድኩትዘማርውን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጥበቃው አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏♥️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን።☦️❤️🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ🎉🎉🎉❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤
ጸጋሽን ያብዛዉ እህቴ ኑሪልን ቃለህይወት ያሰማልን ስለ ኣባታችን በደንብ ዘምረሽልናል
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ሰላምን ይላክልን።
የኔ አባት❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️በጣም የምወደው አፅናኝ አባቴ❤️❤️ነው🥰🥰
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው አይለየን አሜን
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ይቀበልልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክተት ያስማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤🙏🙏🙏
ከልጆቹ መሀል ነኝ የቅዱስ ሚካኤል ምስክር ነኝ አጥንንት የሚያለመልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ ሚካኤል ዘመንሽን ይባርከው ደስ የሚል ዝማሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እህቴ በቤቱ ያቆይሽ
asadagiye new hono enat abate , kidus michael lene dnk adrgolgnal🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 ድንቅ መዝሙር የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረስክ ❤🙏
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
ሊድ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬመላዕክትያሰማልን ❤❤😊😊
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን!!
እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
ልብ ይነካል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ♥️
#እንኳን_አደረሳችሁ ☦️
የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ዘወትር የከበረ የተመሰገነ ይሁን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በቤቱ ያጽናሽ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን በርቺ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልንብያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ርዳታው ምልጃው አይለዬን
ዝማሬ ማላእክትን ያሳማልን አሜን ♥️♥️♥️
እልልልልል አባቴ ቅዱስ ሚካኤል የኛ ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ያክብርሽ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
Amen kalehiyot yasemaln ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን እልልልልል
እልልልልልል ልልልልልልልልል
ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
ተዋህዶ በምሆነ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክል❤
አሜን አሜን አሜን ፣ዝማሬመላአክት፣ያሰማልን፣👏👏👏👏👏👏👏
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔንም ከትቢያ ላይ አንስተህ ከፍ ያረከኝ አንተ ነህ ክበርልኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፅጋውን ያብዛልሽ🙏
መልካምን ያደርጋል ወዳጂ ለወዳጁ
ድንቅ አድርጎልኛል ሚካኤል ለልጁ❤️🙏🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እኅታችን❤❤
በኔም በነገሬ ሁሉ ሚካኤል አለበት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏