ፍርሃት የሚያመጣን ሀሳብ ማሸነፍ || የሀሰት እሳቤ | የጭንቀት መንስኤውና መፍትሔው | ክፍል 15 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 323

  • @zmzmzmzmm
    @zmzmzmzmm 2 місяці тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን እንዳንተ ኣይነት ኣባት የተዋህዶ ኣርበኛ ስለ ሰጠን ልኡል እግዝያብሄር ክብር ና ምስጋና ይደረሰው❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @addismerejaet8842
    @addismerejaet8842 2 роки тому +1

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዌ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏

  • @nunavutmelody6403
    @nunavutmelody6403 5 днів тому +1

    AMEN 🙏 🙏 🙏

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና አምላክ በቤቱ ይጠብቀዎት💚💚💚💛💛💛❤❤❤⛪⛪⛪🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌾🍀🌾🍀🌾🍀🌾🍀🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 2 роки тому +1

    አባቴ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን በርሶ ትምህርት እየጠነከርኩነው ውጭ ያለነው ጭንቀት በብዛት አለ ለኛ ይጠቅመናል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን የሊቀ ሊቃውንት ምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይመስገን ይኽበር የድንግል ማርያም ልጅ መህር ካልሄወት ያሰማልን የናቱን ቅድስተ kቅዱስ ንግል ማርያምን ሀገር ይጠብቅልን 💚💛❤

  • @zhrazz7910
    @zhrazz7910 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏💘💘💘💘💘🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ዉዴ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር ቃል ድንቅ ነዉ እረ አልተወኝም ልዑል እግዚአብሔር ሁሌም ከንጋ ነዉ ብቻሄን አይደለወሐም

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 8 місяців тому

    ምስጋና ይድረሰው እግዚብሔር አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይቆይን 🇪🇹🕯🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷❤💞❤💞🌷❤🌹❤🌷💞❤🌷❤💞🌷🌹❤💞🌷🌹🌷❤💞🌷❤💞🌷🌹❤💞🌷❤🌹🌷❤💞❤🌷🌹❤💞🌷

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 роки тому +1

    አሜን. አሜን አሜን.....መምህር. ቃለ..ህይውት..ያሠማልን

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    አሜን 🙏 የዳዊትን ጽናት ይስጠን ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @AbebeTulu-n2l
    @AbebeTulu-n2l 15 днів тому

    መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፤በረከቶት ይድርብን፡፡

  • @amaamm2416
    @amaamm2416 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @mulutesfamichael6304
    @mulutesfamichael6304 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን መምህር፤ ይፍቱኝ፤🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እድሜና ጤና ይስጥልኝ፤

  • @senayeroo3244
    @senayeroo3244 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ቅል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 5 місяців тому

    አሜን አንካን በስላም ((!!!!!!!) አሜን ቃልሆት ያአስምልን ♥️💞🙏🙏🙏 🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይጠብቀን ለን አባችን 🙏🙏

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 роки тому +1

    አባታችን የእርስዎ ትምህርት ለኛ ለተጨነቅነው የነፍስም የስጋም እረፍት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ዕድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አሜን🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @ChernetDebebe-p2n
    @ChernetDebebe-p2n Місяць тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @emebeteyaye3316
    @emebeteyaye3316 2 роки тому

    አሜን አመን አሜን👏👏👏👏💚❤💛💚❤💛

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому +1

    ለሁላችን ሁሌም ከእኛ ጋር ነው እግዚአብሔር አለ እኛ ነው የተውነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን ለሁላችን

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሚያስጨንቀኝ እንዲያነሳልኝ ጸልዩልኝ

  • @Ggg-kg2mc
    @Ggg-kg2mc Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ያሳድረብን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን እኔ በብዙ ተጠቅሜያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ለሁላችን ቅድስት እናታችን ኪዳነምህርት በርክትዎ እርዴኤትዎ ከሁላችን አትለይንም ለሁላችን ቅድስት እናታችን ኪዳነምህርት

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር

  • @betelhambeti3281
    @betelhambeti3281 2 роки тому +1

    መአምህር ዘበነ ሰለምክ ይብዛ ከነዐቤተሰብክ

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc 2 роки тому

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር 2 роки тому

    ውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም ለሱ መተው መልካም ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና። የሉቃስ/1/37
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 роки тому

    AmanAmanAman AmanAmanAman AmanAmanAman kalehywet yasemaln Aman Aman Aman

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 2 роки тому

    አሜን !!! መምህር ቃለሕይወት ያሠምልን !!!

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 роки тому +3

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen

  • @kmkm9905
    @kmkm9905 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመኖትን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖ ይባርክ 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤💐💐💐💐

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому

    ስምህ የተመስግነ ይሁን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @hiwi1420
    @hiwi1420 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 роки тому

    Kal hiwet yasemalgne memeher Dr zeben emamelak weladit amelak erejim edemana tana yisetewet

  • @senayitlamesgen6152
    @senayitlamesgen6152 2 роки тому +3

    አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን በድሜበፀጋ ይጠብቅልን 👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hdjid988
    @hdjid988 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ሥሙ የተመሠገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc 2 роки тому

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen

  • @razenabefkadu8853
    @razenabefkadu8853 2 роки тому +1

    Amen abtachen enkuan Dihina mexw egzgabeher selamehuten yabzalen amen

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому

    አሜንአሜንቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህራችን፣እድሜናጤናይስጥልን።

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እባቴ መምህሬ🙏❤️

  • @irukdubale2549
    @irukdubale2549 2 роки тому

    ሰላም፡መምህር፡በጣምየሜገርመኝ፡ሁሌ፡የሚናገሩት፡በእኔውስጥ፡ያለውን፡ነው፡ግንእግዛብሔር፡በመረጣቸው፡ሰዎች፡መልዕክትን፡ስለሚያስተላልፍ፡እንደገና፡የርስዎን፡ትምህርት፡ስሰማ፡እፅናናለሁ፡ሁሌም፡የዕርሶ፡ትምህርት፡ምግብእናመጠጤ፡መፅናኛየነው፡በዕውነት፡እግዛብሔር፡ረጅም፡ዕድሜ፡ከጤናጋር፡የስጥልኝ፡ኑርልኝ፡፡

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @hermontuem2625
    @hermontuem2625 2 роки тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 Рік тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @hanag6166
    @hanag6166 2 роки тому

    አሜን አሜን ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ አባታችን

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 10 місяців тому

    👂👂🌡️♥️🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳንአደረሳችሁ ።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ።እኔማ በዝሙሉሰው ሆንኩኝ ።
    እናንቴን እንደጴጥሮስ ።
    እኛን እንደልድያን ያደርገን የምበልጥ 60/100 እንድናፈራን ያድርገን።🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ከዚህ በላይ
    ምን እማራለሁ ስለጭንቅት የሰራዊት
    አምላክ ከላያቸን ላይ የጭንቀትን መንፍስ
    አንስቶ ይጠልልን አሜን
    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን
    🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃሉ የሚያሳርፍ ነው🙏

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖቶን ይባርክልን

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 роки тому

    አሜን ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 2 роки тому

    አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት!

  • @tseltsel9476
    @tseltsel9476 2 роки тому

    ያእግዚአብሔር ስሙ ያተመሰገነ የለን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን አበተችንመፂነኛች
    እግዚአብሔር አምለክ ሙሉጤናዎትነአበዚቶ እድሜ ይስጥልን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 роки тому

    አሜን

  • @samstwentyone5268
    @samstwentyone5268 2 роки тому

    አሜን አባ ቃለሄወት ያሰማልን😍😍😍😍

  • @engidasewdesta3274
    @engidasewdesta3274 2 роки тому

    አሜን እግዚአብሄር ይክበር እርሶንም በጤና ይጠብቆት

  • @eyerusakalu8324
    @eyerusakalu8324 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!

  • @asterfseha9097
    @asterfseha9097 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @berhangami3631
    @berhangami3631 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    • @berhangami3631
      @berhangami3631 2 роки тому +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 роки тому +1

    🙏 Amen Amen Amen 🙏

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እንኳን ለናታችን ለቅድሥት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ የናታችን የቅድሥት ኪዳነ ምህረት በረከቷ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከትውልዳችን ጋራ ይሁንልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥወ እናታችን ቅድሥት ኪዳነ ምህረት ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊቤላ ሥለ ቄዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቄድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቄድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ጉዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen 😍👍🤲🥰😍

  • @tiyadubali8308
    @tiyadubali8308 2 роки тому

    Enkwan beslim mexu aba amen qali hewoten yasimalin aba bestelotachu asibug bexm kebadi geza eyasalifeku new wolet stadeq 😭😭❤❤❤❤

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መህራችን ሰላሙን yabzalot

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 2 роки тому

    Memher dr zebene Egzeabher edmena tena yestelen
    Kale heywet yasemalen

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጤና ይጠብቅልን

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 роки тому

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 2 роки тому

    አሜንአሜንቃልህይወትያስማልን

  • @sisay27badechi17
    @sisay27badechi17 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @አስቴርገመቹ
    @አስቴርገመቹ 2 роки тому

    በእውነት ቃል ህይወት ሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ዉድ አባት ❤❤❤

  • @ወይንየማርያምዩቱብ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር በፀሎታችሁ አይርሱን ወለተ ሥላሴ ብለው አስቡኝ

  • @yetariksew8491
    @yetariksew8491 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 2 роки тому

    መምህር ቃለ ሕወትን ያሰማልን

  • @Melat123
    @Melat123 Рік тому

    እግዛብሄር ያውቃል ኣሜን❤❤

  • @meazagmikael4935
    @meazagmikael4935 2 роки тому

    ኣሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ

  • @suzana1744
    @suzana1744 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያስማልን 🙏🏽

  • @RobelEmagnew
    @RobelEmagnew 6 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️🥰❤️🙏

  • @firezerdebebe7254
    @firezerdebebe7254 2 роки тому

    እንኳን አደረሰዎ አባታችን እንደው የሰሙኝ ያህል ነው የተሰማኝ የልቤን ሀሳብ ነው ያስተማሩኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። አሜን

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 3 місяці тому

    🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @DhsjsSud1jsjs
    @DhsjsSud1jsjs 6 місяців тому

    ከልብ እናመሰግናለን❤

  • @kelomanjaro968
    @kelomanjaro968 Рік тому

    🙏አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ 2 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 роки тому

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @masijambalitu3868
    @masijambalitu3868 2 роки тому

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemalin mamirachin

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 2 роки тому

    አሜን ትክክል ነዉ መምህራ

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 роки тому

    Kale Hiwot Yasemaln Tsegawen Yabzalot Ba Tselot Asebug

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому

    ዉድ መምህሬ እግዚአብሔር እረጅምምምምም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ቃላት የለኝም ለእርሶ እመብርሃን ከክፉ ነገር ትሰዉሮት