በገድላት ዙሪያ የመምህር ዘበነ ለማ ምላሽ | ያለ ገድላት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 67

  • @YonatanMenbere-l7y
    @YonatanMenbere-l7y 2 дні тому +7

    ሜላ ጀግና ወንድማችን ነህ... በአንተ አስተምሮሆ እኔ በግሌ አምልጬያለው ተባረክልኝ❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 дні тому +12

    መፅሐፍ ቅዱስ ራሱ ገድላት አላለም ወይኔ ጌታ ሆይ የሄንንም ሰውዮ ልቦና መልሰው ወደ አተ 😢 ሜሎስ ተባረክ በቡዙ ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን 🎉❤

  • @Addisአስተዋይ
    @Addisአስተዋይ 5 годин тому

    ኑ በክርስቶስ እረፉ ኦርቶዶክሶች ❤️❤️❤️

  • @EDLAWETEd
    @EDLAWETEd 2 дні тому +5

    ዘበነ ጌታ ማስተዋልን ይስጥህ!!!🙏ሜሉስ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @ዳይመንድአዲስ
    @ዳይመንድአዲስ 2 дні тому +3

    ከዚህ ሁሉኮተት ነፃ አውጥቶ በልጁ ደም ብቻ የተቀበለንና የታረቀን እግዚአብሔር አብ ይባረክ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ተባረክ❤❤❤
    የኢየሱስ ማዳን ብቻውን ከበቂ ባላይነው

  • @SamsonSam-d7w
    @SamsonSam-d7w 9 годин тому

    ሜላዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፣
    ፀጋ ይጨመርልህ ፣
    ከዚህ ይበልጥ የእውነትን ቃል በመግለጥ ይባርክህ
    በሚስፈልግህም ነገር ሁሉ ተ ባ ረ ክ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 День тому +1

    EYSUS Marnata ❤❤❤
    EYSUS EYSUS yadnal ❤❤❤
    GOD bless you and your family brother 🙏❤️

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 2 дні тому +3

    ሜላ ጌታ ይባርክህ ! በርታ ! ብዙዎችን ከዚህ የጥፋት መንገድ እንናጠቃለን።

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff День тому +1

    ተባረክ ሜላ አፈራረስክበት ይኸንን የዘመናት ተረት ዋና ከላማዉ ጠድላትን ማስቀጠል ነዉ ደሞዛቸዉ ነዉ ወንጌል የማያብ ሕዝብ የተረት መጫወቻ ይሆናል ክበርልን ሜላ❤❤❤❤❤❤

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt День тому

      ይህን ያክል ስለ ኦርቶዶክስ ተጨንቃቹህ ከምታወሩ በየ ቸርቻቹህ ያለውን የግብረሰዶም ስራ አትተቹም ሰውኮ የሌላን እምነት የሚተቸው የራሱ እምነት ፍፁም ሲሆን ነው የራሳችሁን ጉድ አስቀምጣቹህ የሌላን መተቸት "ዝንጀሮ የራሷን ሳታይ በሌላ መላጣ ትስቃለች"አይነት ነው የምትሆኑት መጀመሪያ ገመናችሁን naki react ወይም devine show ገብታቹህ እዩት የእራሳችሁን እምነት አፅዱና ወደኛ ትመጣላቹህ ፅዳት ከእራስ ይጀምራል

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt День тому

      😂😂😂😂ሜሎስና መሰሎቹ ሺ ቢያወሩ እኛ ኦርቶዶክሶች ገድልን አንተወውም ምንም የፈራረሰ ነገር የለም ግርም የምትሉኝ ስለኛ ስለኦርቶዶከሶች ስታወሩ ከምትውሉ ለምን ወንጌል አትማሩም ስለ ሌላ ማውራትኮ ሀሜት ነው ወይም ወሬም ካማራቹህ ስለ እራሳቹህ እምነት ብዙ የሚወራ አላቹህኮ ፓስተር ሶፎንያስን አታዳምጡም?የራሳችሁን ጉድ ያሰማቹህ የለ😂😂😂

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 День тому

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልይ ዘበነ😢😢😢 በጌታ ስም እግዚአብሔር ይገስጽህ

  • @rolex8678
    @rolex8678 2 дні тому +2

    ሜሎስ ተባረክ ! ጌታ የ ኦርቶዶክሳውያንን ያንቃ !

  • @meseretyadeto9189
    @meseretyadeto9189 2 дні тому

    ሜሎስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @joeking2028
    @joeking2028 2 дні тому +1

    EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
    Marnata EYSUS ❤❤❤
    GOD bless you and your family brother ❤🙏🏻

  • @YakMms
    @YakMms 2 дні тому +1

    ተባረክህ ሜሎስ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 дні тому +1

    ሜላዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 День тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሜላዬ❤❤❤❤

  • @RahelAterf
    @RahelAterf 2 дні тому +1

    ሜላ ተባረክ🎉🎉❤❤

  • @mercy9108
    @mercy9108 Годину тому

    ውሽት : አሉባልታ : ሀሜት : ከሳሽነት : ጥላቻ : etc ከሰይጣን ነው ውጡና ወደክርስትና ኑ የሉተር ልጆች
    " ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ"
    በፍቅር : በእውነት : በእውቀት : በትህትና etc…❤❤❤❤❤

  • @HailuAlemayehu-o1d
    @HailuAlemayehu-o1d 2 дні тому +1

    ሜላ በርታ እና አፈራርሰዉ በጌታ ቃል ተባረክልን ወንድሜ።

  • @wondimufikre599
    @wondimufikre599 2 дні тому +7

    ገድለ ዘበነ በቅርቡ እንጠብቃለን።

    • @lilytekleab1577
      @lilytekleab1577 2 дні тому +1

      ምን ጥያቄ አለው😂

    • @ana8712
      @ana8712 14 годин тому

      😂😂😂 be kerbu ye zebene!!! ya hulu gedelate bekedemu kasoche tethafu 😅😅😅😅

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 День тому

    Jesus is Lord🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሳሮንየማነ
    @ሳሮንየማነ 2 дні тому +1

    ወይ ህዝቤ መጽሐፍ ቅዱስ አታነቡም ብለው ነዋ እነ ዶ/ር ዘበነ ለማ ያሰኛቸውን የሚሉት። 😢😢😢

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 2 дні тому +1

    Mela Geta Yibarkh Wandime.Sila Ante ina Bizu wandimochachin Geta Yibarak lik Muse Faraon Bet Adigo ye Egz/berin Ebzi Ke Faraon gizat be geta fikad marto enda Awota inantem iyasarachiewu ya ale ebzachinin ba wangel wunet ke calama wadamidanak birhan silamitasayut Ejig geta yibarkachewu.Getachin be KIBER YIMATAL.....Ameeeen

  • @saraayalew3618
    @saraayalew3618 День тому

    Melos brother bless you 🙏🏼

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt День тому +1

    ምንም በሉት ምን ገድላት ድርሳናት ለኛ ጠቃሚ ናቸው አንተ ስላወራህ አንተወውም አንተ ለሽቀላህ ተመችቶሀል የሚገርመኝ አንተን እየተከተሉ ተባረክ የሚሉህ ነው የሚገርሙኝ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 День тому +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ከኢየሱስ ውጭ ወደ ውጭ ።

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n 2 дні тому

    ሜሎስ ዘመንክ ይባርክ❤❤

  • @TilayeMekonnen-y9x
    @TilayeMekonnen-y9x 2 дні тому +2

    በመሠረቱ ገድል እኮ በስህተተኛ ሰወች የተጻፈ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በቀጥታ የሚቃረን ሰው ሠራሽ ጽሑፍ ነው።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 6 годин тому

    ሜሎስ ከዚህ ኮተት የገላገለህ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይ ባርክ

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 2 дні тому +2

    አቤት ድፍረት...ገታ ሆይ!!😢😢

  • @VzHd-mr9rt
    @VzHd-mr9rt День тому

    ❤❤❤😊

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiaslemi
    @ermiaslemi День тому

    Hey Melos, Your passion for sharing the gospel is admirable, but I encourage you to reflect on 1 Peter 3:15, which calls us to share our hope 'with meekness and fear.' Preaching with gentleness and respect opens hearts to Christ's love, while attacking others can create barriers. Let's share His truth in a way that reflects His grace and humility.

  • @mercy9108
    @mercy9108 День тому

    Criticizing others is often a way to avoid confronting the imperfections within ourselves

  • @Melat_Melat
    @Melat_Melat День тому

    ሜላዬ በርታ🥰🙏🏼

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh День тому

    አይ ሜሎ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂 ክክክክክ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 2 дні тому +1

    ጣጡስ ሚናስ ጊዎርጊሥ እጨጌ መጥቆራ እረ ሥንቱ ከምትሉ ኑ ወደ ብርሓኑ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እውነት ወደ ብርሓኑ የማንም የደብተራ መጫወቻ ከምትሖኑ ኑ ወደ ብርሓኑ የኢትዮጵያ ነቀርሣ ኦርቶዶክሥ ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ መፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው ።

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 12 годин тому

    ❤❤‍🩹🧡💛💙💜🤎🖤🤍💯

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 дні тому +3

    ገድል መታገድ አለበት የተክልሀይመኖት ቅዘን ከእየሱስ ክርስቶስ ደም ጋር እኩል ነው ከሚል በላይ ምንፍንቅና አለ እንዴ?

  • @mercy9108
    @mercy9108 День тому

    Those who spend their time judging others rarely take the time to reflect on their own flaws.”

  • @yade716
    @yade716 День тому

    ሜላ፣ ገድል ስታነብ ጥንቃቄ አድርግ። ገድል ውስጥ ያሉ ገጸ-ባህርያት ዋናውን ሰው (ማርያምንም ሆነ እየሱስን) አይወክሉም። ለምሳሌ፦" ኢየሱስ መብአ-ጽዮንን አፉን ሳመው።" ከምትል፣ "አንድ የማይታወቅ መንፈስ (ጋኔን) የመብአ-ጽዮንን አፍ ሳመው።"ብትል ይሻላል።

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 День тому

    Geta zemenikin yibark

  • @rolex8678
    @rolex8678 2 дні тому +3

    ሜሌስ , አስሴማ የተባላቸው ጣኦት ስእሏ በስተት ምክንያት ሊቀየር ነው ብለዋል:: ህዝቡን እየቀለዱበት ነው መቸም ያሳዝናል
    በዚህ ላይ ብትሰራ ...... ?

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 2 дні тому +1

      😅😅😅ባርባራ ሆና እኮ ከች አለች መሽቶ እስኪነጋ በኢንኩቤተር ነው መሰለኝ የሚፈለፈሉት😁

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 дні тому +2

    የኦርቶዶክስ መምህራን ይሄን የዘመናት የትውልድ ማነቆ የሆነ የእርግማን ትምህርታቸውን እስካላስተካከሉ ድረስ ህዝቡ ሁሉ ውልቅ ብሎ ያልቅላቸውና ህፃውን ታቅፈው መቅረታቸው ነው !

  • @bereketabera9212
    @bereketabera9212 19 годин тому

    አንተን Dr ያለ ግን ማን ነው እውቀት የሌለውም Doctor 😂መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው።❤❤❤

  • @seb3077
    @seb3077 2 дні тому +1

    ነገ የዘበነ ገድል ተብሎ ሊመለክ ነው ማለት ነው

  • @Bibliatube-kl8it
    @Bibliatube-kl8it День тому +1

    😲😲😲😲😲😲🤧🤧🤧🤧🤧 errrr weyewwwwwwwwwwwww

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 2 дні тому +1

    Ayeeeeee gash zebene yetert abat😅😢😂😅😂

  • @yade716
    @yade716 День тому

    እንደ ዘበነ በዘፈቀደ የሚናገር፣ ነገር ግን በእውራን ተከተዮቹ ዘንድ ትልቅ አክብሮት የሚሰጠው ሰው የለም።

  • @TilayeMekonnen-y9x
    @TilayeMekonnen-y9x 2 дні тому

    ነገር ግን ዘበነ የተሰኘ ሰው ዶክትሬቱን በምን ነው የሠራው? ዝቅተኛ ግምት ላይ የወቀ ሰው ነው።

  • @kirubelasfaw7718
    @kirubelasfaw7718 День тому

    ua-cam.com/video/rhKxnYGQdjc/v-deo.htmlsi=aKprcnsEU-1OYhwJ

  • @yishakshiferaw1815
    @yishakshiferaw1815 2 дні тому

    Ende memoir zebwne...endeee...enesu yale..geta...minim nachew ...wengelin menaknew....bichawin..aydelem?..bichawen..erkanun...
    Tesekele...letsidkachin
    .ergiman..hone...lotusibhat...medan..besuna..besu..biccccha...lotusibhat....kiristos mefokakeriya..aydelam...adanew sibal..esi
    ..new yemibalew

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 дні тому

    መምህር ዘበነ ስትሞት ገድለ ዘበነ እንዳይጥላል ወይስ አይቀጥልም? በእኔ እምነት ገድል ገደል ውስጥ ይዞን ነው የሚሄደው!!!

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud День тому

    እየሱስ ጌታ ለዘበኘ ማስተዋልን ይስጠው ኤረ ለመሆኑ ሰው የሚያምነው ዘበነን ነው ወይስ መፅሐፍ ቅዱስን ነው መፅሐፍ ቅዱስን ለእናንተ እንደምመች አድርጋችሁ አስተካክላችሁ አታውሩ መሀይም የለም ትላልቆቹን ሸውደ፣ቸው የአሁኑ ወጣት ማንበብ ጀምሯል አይሸወድም ዝምብሎ ለማንም አባ ማለት ቀርቷሎ የሐዋርያት ስራ የሐዋርያት ገድል ማለት አይደለም

  • @Sarasarayahoo
    @Sarasarayahoo Годину тому

    ሜሎስ እየተፈለግክ ነው እነ አኬ ጋር ua-cam.com/video/776VhaPWp1w/v-deo.htmlsi=E4tKyNnFn0UvyPUE

  • @kirubelasfaw7718
    @kirubelasfaw7718 День тому

    ሜሎስ ግራ ገብ!!!

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt День тому

    አባቴ ሺ አውራ እኛ ገድላትንም ድርሳናትንም አንጥልም ባይሆን ያንተን ወሬ እንጥላለን እንጂ

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 День тому

      ሜሎስ እንደ እግዚኣብሔር ቃል እውነት እየነገረህ ነው ያልጣልከው ውሸት ወደጨለማ ይወስድሀል ጌታ ኢየሱስ ያብራልህ።

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt День тому

    አንድ ወንጌል አውቃለሁ የሚል ሰው መጀመሪያ እራሱ ያለበትን ቤተ እምነት ሳያስተካክል የሌላን ሰው እምነት ለመተቸት አቅም አለው??በጣም ይገርማል ዝንጀሮ የራሷን ሳታይ በሌላ መላጣ ትስቃለች ይላሉ አባቶቻችን ሜሎስም ዝንጀሮዋን መሰልከኝ አሁንስ እናንተ ቤት ስንት የሚሰራ ጉድ አጀንዳ እያለ ዘለህ የኦርቶዶክስን ለማረም መነሳት መሳቂያ ነው የሚያደርግህ እስቲ የቲክቶክ ማድመቂያ መሳቂያ መሳለቂያ የሆነውን የራሳችሁን ጉድ አሰተካክሉት መጀመሪያ😂😂😂

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 День тому +1

      በየትኛውም እምነት ውስጥ እንደእግዚአብሔር ቃል ያልሆን የፈረሰ ይሁን መሪያችን መፅሀፍ ቅድስ ነው ከእርሱ ውጪ ወደ ውጪ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።

    • @meaza5096
      @meaza5096 День тому

      ምንም ይሁን ምንም ይሁን ሜሎስ አይመለከትም ኢየሱስ ለሁሉም እንደ ሥራዎች እከፍላለሁ አሉ በጣም ብዙ እንደ ዘብነ እናቶች ሌቦች በጴንጤዎች ወስጥ አሉ ግን ወዮላቸው 😢

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 День тому

    ዘበነ ውርዴትክ ተከናነብ የውሸትህ ብዛት ከውቀትህ በላይ ሁነብሃል

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i День тому

    You are already died and your preaching too.shame on you. Shame