Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከአባትሽ ጋር ያለሽ ፍቅር እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ፈጣሪ ለአባትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
አባትና ልጅ በጣም ታምራላችሁ !!!! ቬሮኒካ ለአባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ 🙏🏽
Ameeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፃዊት ቬሮኒካ ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር ልዩ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏾
ቬሮኒካ Vs አዳነ ፍቅር የሆናቹህ አባትና ልጅ ❤
ወይኔ አዳነን ስወደው እና የሁለታችሁን ፍቅር ግን በሌላም ኘሮግራም አምጭልን............
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጋሽ አዳነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስትስቂ ለአባትሽ ያለሽን ጥልቅ ፍቅር ነው ያየሁት!❤❤❤
በእውነት አባትና ልጅ ስወዳችሁ❤❤❤❤
V yene konjo nefff amet ynurlshi❤❤❤
እወይይይ አባትና ልጅ ሥታምሩ ❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🙏
ታምሩ አላቹህ አባት እና ልጅ
ፈጣሪ እድሜ እና ጤናውን ያድልልሽ ላባትሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
በአበባ አበባዬ ስራሽ እኮ የልጆቻችንን ልብ ወስደሽብናል ይወዱሻል ቬሪዬ ለየት ባለ ነገር ነው የመጣሽው ደሞ ከአባትሽ ጋረ ያላችሁ ነገር እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብ|ሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ያድላችሁ ሃሳብሽ ሙሉ ይሁን በስራሽ በኑሮሽ በሁሉ ነገርሽ ስኬት እመኝልሻል በጣም በጣም በጣም ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ተባረኪ
መታደል ነው ከአባትጋ እድሜከጤና ተመኛቻለሁ❤❤❤
I just love you,bless you
Realy phenomenal working with ur beloved Dad"የእንጀራ ቃተኛ የቂጣ ፍትፍትአሰርቶ ዶሮ ጎንደር ነው መብላት" የሚለው ዘፈን አሁን ነበር የሚዘፈን አዴበልጅነቴ የቤታችን አሮጌ ሬድዮ ላይ ተከፍቶ ስሰማ ምግቡን ቀርቦ ያየሁት ያክል እሳሳ ነበር። አሁን ድረስ በጣም እየወደድኩት አዳምጠዋለሁ። ወይ መገጣጠም ደሞ ልጅ ተካህልንይመቻችሁ የሐበሻ ልጆች
Enem betam new miwedew
የኔ ቅመም ቬሮየ ስወድሽ 💜💜💜💖💖💖😘😘😘አባትሽን ረጅም እድሜ ይስጥልሽ
Tamralachu wow adey.እቺ ኢትዮጵያ አቢሲኒያ ስራህ እኮ ዘመን ተሻጋሪ ነው።ኑርልኝ
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂 የኔ ወርቅ አዳነ የኔ ጎንደሬ ቃሪያው ይባላል 😂😂አለ ይህ የኛ ቋንቋ ነው እንግዲህ እታትዬ ስትል አንተ ከየት እንደሆንክ መገመት ቀላል ነው አምላክ ይጠብቃችሁ እድሜ ይስጥልሽ❤❤❤❤
ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቬየ አባትሺን ሽአመት ያኑርልሺ ማማየ አባት ያላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ😢😢😢😢
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዉዴዋ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባትሽ አላህ ያክብርሽ
አሜን አሜን አሜን
ቨሩ በጣም ነው የምታሳዝኝኚ የኔ ውብብብ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
ለአባትሽ ያለሽ ክብር ያስቀናኛል ስወድሽ
❤❤❤❤❤ wey abatena lij des setelew enqan adersachehu. Wedew Adane Teka ebakehn demteseh nafkonal serahn lmeketl moker. 🙏🏻
😊😊😊😊😊😊😊😊😊የኔ ጀገና በጣም ታምራላችሁ
በጣም ነው እምታምሩት እግዛብሄር ረጁም እድሜና ጤና ይስጥልን
Betam dese tilalachu tameralachu eganem asekonal nice dad
ፊዬ አባትሽን እንዴት እንደማደንቀው እንዴት እንደምወደው እኮ ባባትሽ ይዤሽ አለሁ እየሩስ የምትባል ልጅ በጣም ታደንቅህ አለች ብለሽ አድንቂልኝ ማማዬ የኔ ውድ ❤
በጣም ነው ምወድሽ እውነት
ወይኔ ሥታምሩ አባት እና ልጅ አቤት ፍቅር ሠላማቹህ ይብዛልን❤❤❤❤❤ ቀሚስሽ ሲያምር ብሮኒካዬ❤❤❤
የጀግና የጀግና ልጀ
እድሜ እና ጤና ይስጠው ላባትሽ
ታድለሽ የኔ ውድ
I like Veronica because she loves her Dad
Veronica betam new abateshin yemetewejew des yelal
ዋው አባትና ልጅ ስታምሩ ፍቅራቹ ደስ ይላል
አዝማሪ. ኩራቴ ❤❤❤❤❤❤❤ውዶቸ
ስወድሽ ❤❤❤
እድሜ ለአባትሽ ውድድድድድድ
ቀረፃዉ፣ድምፅ እና ኤዲቲንጉ የተመታ ነዉ ግን ፕሮግራሙ ደስ ይላል👏
ወይ መታደልሽ ማሻላሕ ❤❤🥺
አባትሽ ያሳዝነኛል
Why 🤷🏿♀️🤷🏿♀️as long as he’s healthy and happy ማሳዘንን ምን አመጣው I’m don’t get it
አዳነ ተካ የሚገርም እዝማሪ ኢነርጅው ይገርማል የእውነት ከጃፓን ሆኘ ነው የማያቹህ ❤❤❤❤ አዳነ ተካ የሚገርመኝ አዝማሪ ቤሮኒካ አባትሽ የሚገርም
Amen I Love
ውይ ውዴ ታድልህ
ዋውውውውውው አባት እና ልጅ አንደኛ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Like adrgulat 🎉🎉🎉
Tebareke yeabata leje
Veronicaye anchinm abatshnm yakoyln ❤❤❤❤Koy gn mnshn ltlaw ❤❤❤
በርቺ❤❤
የፋዘር ግጥም ያማል ቅኔዉ😢😢❤❤❤❤❤❤ስታምሩ ኡፍፍፍ
አንችን አለማድነቅ አልችልም❤
እድሜ ይስጣሽ
አባትሽ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ እባክሽ ተከባከቢው
ቬሮ ታድለሽኮ አዴን የመሠለ አባት አለሽ❤
ደስ ስትሉ አባት እና ልጅ ስወዳችሑ ❤😘ጎበዝ ባለሞያ ናቹህ
አባትና ልጅ ስታምሩ ታድለሽ ቬሮኒካ ❤❤❤አይለያቹሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የማምላክ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረቺ
ቬሮኒካ አዳነ ፍቅር የሆናቹህ አባትና ልጅ
እውይይ ስታምሩ ባአላህ
በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ያኑርልሽ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ❤❤
Wow arif nw berchi yene wud eht jegna❤❤
ላባትሺ ያለሺ ፍቅር ደስ ይላል
የኔ ወርቅ ስወድሽ እኮ ሳስቼ ነው ሁላ የማይሽ
lol 😝
ስለ ፍቅር ዘፋንሸናል ለአባትሽ❤❤❤
ጀግና ነሽ ❤❤❤
Father and daughter you look cute together ❤
Berechi yene konjo nice to see you Adane Teka ❤❤❤ Melkam adis amet ❤
ዘረኛ አደለሁም ጎንደሬ መሆኔን ግን በጣም ነዉ እምወወወወወወደዉ ተባረኩ።
በርቺ የኔ ቆንጆ ❤
Lanchi yalagn kibir tilik new to🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍዘርን በጣም ነው እምወደው አባት የለኝም ማለቴ ስልወለድ ሂዶል ከማይቀርው ውይ እናቴ ህይወቴ ኑሪልኝ
በአባትሽ ሁሌ ኑልን video ስሩ ስወዳችው ደሞቸ❤
ደስ ይላል አባትና ልጅ ግን እየብቻ ቢደረግላቸውና በማንኪያ ቢደረግ ሀሪፍ ነው❤❤❤
የኔ ቬሪ እወድሻለሁ
Yene abat setamru begeta ❤❤❤❤
Veronicaye berchi tru new😍
ቪየሰወድሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤በጣም ልዩ ነው
ስታምሩ
😁😁😁😁አይልጅ😁😁😁😁😁😁😁🙆 እስከ አባትሽ ተባረኪ💚😘💛🙆🙆🙆🙆
Aww those adorable kiddo's, nice daughter and Dad God bless you 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤አባትና ልጅ ስታምሩሁ
Yene wede 🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል በርቺ
ቬራዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ኪምካርዳሽ☺💙💙💙💙💙💙
ዋው አባትና ልጅ በጣም ታምራላችሁ ግን ቬሮኒካ ኪችን ሲገባ ጥፍር እና ጥፍር ቀለም የሚደረግ አይመስለኝም ጓንት ብትጠቀሚ ለሚቀጥለው ሾው የኔ አስተያየት ነው
እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤
በርቺ💙
ስወዳችዉ❤❤❤❤❤
Leve❤
ያኔ ወራቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
jegnit endat endemiwedish❤❤❤
Habetshia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋
Betam des yilal ♥♥♥♥♥
Good job ❤
አንቺን ማድነቅ የጀመርኹት አባትሽን እንዴት እንደምትወጅው በሚዲያ ስትናገሪ ከሰማኹ ጀምሮ ነው።ደስ ስትሉ የምር።
ከአባትሽ ጋር ያለሽ ፍቅር እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ፈጣሪ ለአባትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
አባትና ልጅ በጣም ታምራላችሁ !!!! ቬሮኒካ ለአባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ 🙏🏽
Ameeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፃዊት ቬሮኒካ ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር ልዩ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏾
ቬሮኒካ Vs አዳነ ፍቅር የሆናቹህ አባትና ልጅ ❤
ወይኔ አዳነን ስወደው እና የሁለታችሁን ፍቅር ግን በሌላም ኘሮግራም አምጭልን............
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጋሽ አዳነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስትስቂ ለአባትሽ ያለሽን ጥልቅ ፍቅር ነው ያየሁት!
❤❤❤
በእውነት አባትና ልጅ ስወዳችሁ❤❤❤❤
V yene konjo nefff amet ynurlshi❤❤❤
እወይይይ አባትና ልጅ ሥታምሩ ❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🙏
ታምሩ አላቹህ አባት እና ልጅ
ፈጣሪ እድሜ እና ጤናውን ያድልልሽ ላባትሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
በአበባ አበባዬ ስራሽ እኮ የልጆቻችንን ልብ ወስደሽብናል ይወዱሻል ቬሪዬ ለየት ባለ ነገር ነው የመጣሽው ደሞ ከአባትሽ ጋረ ያላችሁ ነገር እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብ|ሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ያድላችሁ ሃሳብሽ ሙሉ ይሁን በስራሽ በኑሮሽ በሁሉ ነገርሽ ስኬት እመኝልሻል በጣም በጣም በጣም ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ተባረኪ
መታደል ነው ከአባትጋ እድሜከጤና ተመኛቻለሁ❤❤❤
I just love you,bless you
Realy phenomenal working with ur beloved Dad
"የእንጀራ ቃተኛ የቂጣ ፍትፍት
አሰርቶ ዶሮ ጎንደር ነው መብላት"
የሚለው ዘፈን አሁን ነበር የሚዘፈን አዴ
በልጅነቴ የቤታችን አሮጌ ሬድዮ ላይ ተከፍቶ ስሰማ ምግቡን ቀርቦ ያየሁት ያክል እሳሳ ነበር። አሁን ድረስ በጣም እየወደድኩት አዳምጠዋለሁ። ወይ መገጣጠም ደሞ ልጅ ተካህልን
ይመቻችሁ የሐበሻ ልጆች
Enem betam new miwedew
የኔ ቅመም ቬሮየ ስወድሽ 💜💜💜💖💖💖😘😘😘አባትሽን ረጅም እድሜ ይስጥልሽ
Tamralachu wow adey.እቺ ኢትዮጵያ አቢሲኒያ ስራህ እኮ ዘመን ተሻጋሪ ነው።ኑርልኝ
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂 የኔ ወርቅ አዳነ የኔ ጎንደሬ ቃሪያው ይባላል 😂😂አለ ይህ የኛ ቋንቋ ነው እንግዲህ እታትዬ ስትል አንተ ከየት እንደሆንክ መገመት ቀላል ነው አምላክ ይጠብቃችሁ እድሜ ይስጥልሽ❤❤❤❤
ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቬየ አባትሺን ሽአመት ያኑርልሺ ማማየ አባት ያላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ😢😢😢😢
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዉዴዋ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባትሽ አላህ ያክብርሽ
አሜን አሜን አሜን
ቨሩ በጣም ነው የምታሳዝኝኚ የኔ ውብብብ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
ለአባትሽ ያለሽ ክብር ያስቀናኛል ስወድሽ
❤❤❤❤❤ wey abatena lij des setelew enqan adersachehu. Wedew Adane Teka ebakehn demteseh nafkonal serahn lmeketl moker. 🙏🏻
😊😊😊😊😊😊😊😊😊የኔ ጀገና በጣም ታምራላችሁ
በጣም ነው እምታምሩት እግዛብሄር ረጁም እድሜና ጤና ይስጥልን
Betam dese tilalachu tameralachu eganem asekonal nice dad
ፊዬ አባትሽን እንዴት እንደማደንቀው እንዴት እንደምወደው እኮ ባባትሽ ይዤሽ አለሁ እየሩስ የምትባል ልጅ በጣም ታደንቅህ አለች ብለሽ አድንቂልኝ ማማዬ የኔ ውድ ❤
በጣም ነው ምወድሽ እውነት
ወይኔ ሥታምሩ አባት እና ልጅ አቤት ፍቅር ሠላማቹህ ይብዛልን❤❤❤❤❤ ቀሚስሽ ሲያምር ብሮኒካዬ❤❤❤
የጀግና የጀግና ልጀ
እድሜ እና ጤና ይስጠው ላባትሽ
ታድለሽ የኔ ውድ
I like Veronica because she loves her Dad
Veronica betam new abateshin yemetewejew des yelal
ዋው አባትና ልጅ ስታምሩ ፍቅራቹ ደስ ይላል
አዝማሪ. ኩራቴ ❤❤❤❤❤❤❤ውዶቸ
ስወድሽ ❤❤❤
እድሜ ለአባትሽ ውድድድድድድ
ቀረፃዉ፣ድምፅ እና ኤዲቲንጉ የተመታ ነዉ ግን ፕሮግራሙ ደስ ይላል👏
ወይ መታደልሽ ማሻላሕ ❤❤🥺
አባትሽ ያሳዝነኛል
Why 🤷🏿♀️🤷🏿♀️as long as he’s healthy and happy ማሳዘንን ምን አመጣው
I’m don’t get it