🔴"እንደ ማር ይላሱሽ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 166

  • @haregseid6742
    @haregseid6742 10 місяців тому +27

    ቲጅዬ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር እግዚአብሔር ቤተሰብሽን: ስራሽን: ዘመንሽን ይባርክ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 10 місяців тому +21

    እዴኔ ምርቃት የሚወድ አለ ይሆን አይ ባህላችን ደስ ሲል እኮ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ እህታችን❤

    • @eveali6794
      @eveali6794 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 9 місяців тому +3

    አቤት የወሎ ባህላቺን አቦ አገራቺን አማን ይሁን እመቤቴ ትቅረብሺ በሠላም ተገላገይልን

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 10 місяців тому +10

    ወይኔ ምርቃት መጀመሪያ የመረቀችው በእንባ ነው አሜን ያልኩት
    እህቴ የአጥር ወፍ አይሰማሸ ሹልክ ያለ ሰው ያልሰማው ምጥ ይሁንልሸ እመብርሀን ትቅረብሸ ቲጂዬ የኔ ድንጉጥ እንዴት ደነገጠች ሴቶችዬ ማርያም ማርያም አትሉም እንዴ

  • @Ddhjjh7534t
    @Ddhjjh7534t 10 місяців тому +7

    ደሥሢሉ እኝበሠዉሀገር የሠዉፊትይገርፈፈናል እዲህም ፎብትንንንን ይባላላላ እኝንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን

  • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
    @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 10 місяців тому +12

    ወይ ታጅየ ወሎን ቤተሰቦቸን አስታወሽኝ❤❤❤

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 10 місяців тому +9

    ማሻ አላህ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 10 місяців тому +3

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤በጣም ደስ ይላል

  • @rabitube7432
    @rabitube7432 10 місяців тому +8

    የወሎ ባህል ❤❤❤ምርቃቱ እፎ መርባ አሚንን አሚን ስል ነበር እምውለው😂

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 9 місяців тому +2

    ወሎ ቤት አማራ ምርቃናችሁ ደስ ሲል ቲጂዬ የኔ መልካም❤❤❤❤❤

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 10 місяців тому +5

    ቲጂ ለካየወሎ ዱበቲነሺ😂😂😂አስታወሺኝ🎉🎉🎉🎉በሰላምወልደሺእቀፍ

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube 10 місяців тому +56

    ይችን ከሚት እምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እጀራ ይስጣችሁ ❤ደምሩኝ😢

  • @ሳሊተምርህትእናቴ
    @ሳሊተምርህትእናቴ 10 місяців тому +5

    በስማም የዛሬ ይገርማል ጨርስው በሀውሎያ አባባል ተመራርቀው ጨረሱት ቲጂዬ በጣም ነው ምወድሽ ስለ እመ ብርሀን ስዘመሬ ስምቸ አልጠግብም

    • @haregseid6742
      @haregseid6742 10 місяців тому +1

      ሀውልያ ሳይሆን የአካባቢው ባህል እንደዚህ ስለሆነ ነው

    • @ሳሊተምርህትእናቴ
      @ሳሊተምርህትእናቴ 10 місяців тому

      ቃሉ አንድ ስለሆነብኝ ነው እንደሱ ከሆነ እሽ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 10 місяців тому +6

    እመብረሀን ትቅረብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ ያጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 10 місяців тому +5

    እመብርሃን ትቅረብሽ እህታችን።🎉🎉🎉❤❤❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 10 місяців тому +3

    ዉድድ የማረግሽ ቲጅዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @fanatube196
    @fanatube196 10 місяців тому +3

    ቲጁዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤ ሰላም ፍቅር ያድለን

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr 10 місяців тому +5

    የወሎን ዱበርቲ መጣ ሸገር ማሻ አላ ያጥር ወፋ አትስማሽ

  • @tsehaydamte
    @tsehaydamte 10 місяців тому +4

    አሚን ጉፍታ ብትለብሡ ያገሬን የወሎ ዱበርቲ ትመሥላላችሁ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 10 місяців тому +2

    እረ በስመ አብ በጣም ነው የደነገጥኩት ፣ ምነው እህቴ?
    ለማንኛወም ምርቃቱ ያምራል፣
    የአጥር ወፍ አትስማሽ

  • @EmuyeEmuye-l5f
    @EmuyeEmuye-l5f 10 місяців тому +3

    ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ተጫዋች ነሽ❤❤❤❤❤

  • @امناصر-و8ز
    @امناصر-و8ز 10 місяців тому +3

    ደስስትሉ የምር ያጥር ወፍ አትስማሽ እህቴ

  • @Samira1841Samira
    @Samira1841Samira 10 місяців тому +2

    የወሎ ባህል ዴስስስ ይላል ታምራላቹሁ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 10 місяців тому +5

    ስታምሩ አይ ቴጂ ስወድሽ❤❤❤

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 10 місяців тому +1

    ሲያምር ፈጣሪ በሰላም ይገላግሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ

  • @helina_12
    @helina_12 10 місяців тому +4

    ብስብስ ተመችቶኛል ቲጂዬ😂😂

  • @MercyWoldekidan
    @MercyWoldekidan 10 місяців тому +4

    ❤❤❤❤እህቴ ማሬ አሪፍ ጊዜ አሳለፍን ❤❤❤❤

  • @ጣይቱኢትዮጵያ
    @ጣይቱኢትዮጵያ 10 місяців тому +1

    የኔውዶች ወሎእደዚነው ይመቻችሁ እሰ ይህንንግዜ ይመልስለን በውነት በጣምነውደስያለኝ ያጥርወፍ አትስማሽ የዱሮብሀል በውነት ቲጂየ በውነት በጣምነው ደስያለኝ ❤❤❤❤

  • @ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ
    @ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ 10 місяців тому +2

    ትጅ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @annewoldekidan9265
    @annewoldekidan9265 10 місяців тому +4

    ❤❤❤😂😂😂😂 Tgye,Bezuye and Mercuye I love you ❤❤. Bezuye Prank maderege aletechaleshem.😂😂😂

  • @Netsi.
    @Netsi. 10 місяців тому +2

    Beziyeee ❤❤❤ ye atere wefe atesemashe 🎉❤❤❤

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 10 місяців тому +2

    አሜንንንንንሲያምር

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 10 місяців тому +4

    😂😂😂😂😂😂እር አምጪ አላለችም አይ ቲጅ ባንቷ ሁሉ መውለቅ አለበት አቤት የቲጂ አደናጋገጥ😂😂

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እመብርሃን በሰላም ሁሉት ታድርግሽ በተባረከፍሪ ትጉብኝሽ❤

  • @salambh5102
    @salambh5102 10 місяців тому +2

    ትጅየ ❤❤ቆጆ ስታምሩ❤❤❤

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 10 місяців тому +4

    ማርያም ትቅረብሽ በጣም ነው ደስ የምትሉት❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 місяців тому +2

    የምን ቤቢ ሻወር ነው ሀግራችን ይሄን የመስለ ባህላዊ ነገር እያለን የመጀመሪያዋ መራቂ ወሎዬ ትመስለኛለች የወሎ አካባቢ የምርቃት ዘይቤ ነው እርጉዟ በስላም ተገላገይ ታምራላችሁ
    አማን ነው ምንም የለበት🙏🏾❤️

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 10 місяців тому +3

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ😘

  • @ነጃትየእምዬልጅ
    @ነጃትየእምዬልጅ 10 місяців тому +8

    አቦ በረካ ሁኑ ቤተሰቤን አስታወሳችሁኚ

  • @rozaabebe-f5j
    @rozaabebe-f5j 9 місяців тому +2

    የወሎ ባህል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ላኮመንዛ-ቸ6ነ
    @ላኮመንዛ-ቸ6ነ 10 місяців тому +1

    የወሎ ባህም ፋጢማ ቆሪ ይባላል ደስ ይላል ቲጅየ የኔ ፍንድሻ እንዴት እንዳሳቅሽኝ አንች አትጨማለቂ አልሻት❤❤

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  10 місяців тому +1

      አዎ የባለፈው ቪዲዮዬ ላይ ስለ ፋጢማ ቆሬ ነው ያወራሁት ካላየሽው እዬው ማሬ🙏❤🙏

    • @ላኮመንዛ-ቸ6ነ
      @ላኮመንዛ-ቸ6ነ 9 місяців тому +1

      አይችዋለሁ ቲጅየ ምርጥ ነው ❤🥰🥰

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o Місяць тому

    ማሻአላህሥታምሩ

  • @masarat2998
    @masarat2998 10 місяців тому +2

    ቲጅየ የኔውድ❤❤❤❤❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤ ቲጂዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ብስብስ ተመችቶኛል 😂😂😂😂 የኔ ድጉጥ

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq 10 місяців тому +2

    ብስብስ ተመችቶኛል ክክክክክ ልጁ ወጣ ብየ

  • @bezawoldekidan3195
    @bezawoldekidan3195 10 місяців тому

    Ehta yena konjo tnx batm edmana tena yestshe❤❤❤❤

  • @rabitube7432
    @rabitube7432 10 місяців тому +1

    የኔ ወሎ🌍🌍😍

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 10 місяців тому +10

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @elizabethfeleke9623
    @elizabethfeleke9623 10 місяців тому +3

    Amen 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 4 місяці тому

    የ ቀሚሱ ከለር ፈካ ያለ አበባ ስላለው እናንተንም ፈካ አደረጋችሁ በተለይ ቲጂየ ፀጉሯ ላይ የሰካችው አሪቲ ሁላችሁም ፀጉራችሁ ላይ ብታደርጉት እንዴት ያምር ነበር የእጁ ስፌት እራሱ ሲያምር !😘የሐበሻ ልብሱ የቤቱ ዲኮር እራሱ ያምራል በጣም ይምራል ። ቲጂየ እንዲህ ወጣ እያልሽ የተለየ ነገር ነው መስራት ያለብሽ
    bravo 👏👏👏 ❤

  • @saberatemo
    @saberatemo 10 місяців тому +1

    ማኪበ 🎉❤🎉❤🎉❤😘🤗

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 10 місяців тому +2

    አሜን ❤❤🎉🎉🎉

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 10 місяців тому +1

    ቲጂየ የገባችበት አማን ነው ምንም የለበት በጣም የሚያምር ባህልና ወግ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u 10 місяців тому +2

    ቲጂዬ የኔ ንግሥት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 8 місяців тому

    ቲጂዬ ስታምሩ

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 Місяць тому

    ወይ ቲጂዬ ስንተዬ እንዳየሁት ብስብስ❤❤❤😂

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 10 місяців тому +1

    ትጅዬ ትወድሽ❤❤❤❤❤

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 5 місяців тому

    ❤❤❤አማን ነዉ😂 የወሎ አናቶች የተገኙበት❤❤❤❤❤😍😘😘❤❤❤❤

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 10 місяців тому +3

    Mewledin yewelede yawkal Allah beselam yigelagilish.

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 9 місяців тому +1

    ማርያም ትቅርብሽ🎉

  • @Desta-c3y
    @Desta-c3y 29 днів тому

    Nafsee turee nachee Alababasewaa mendenowu😢😢

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 4 місяці тому

    ኧረ ፕራንክ 😂😂😂😂 አይ ቲጂየ 😂😂😂😂

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 5 місяців тому

    ወይኔ ቀጪኗሴት ደስ ስትል ወሎዬናት መሰለኝ

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 2 місяці тому

    Yane mar sewadesh ❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 10 місяців тому +2

    ቴጂዬ የምናከብርሽ የምንወድሽ አንች ምርጥ ሴት ምርጥ እናት ነሽ ካች የማይጠበቅ አለባበስ አትልበሺ በቀደም ሰከላ ሾ ላይ የለበሽው ልብስ አንችነትሽን አይገልፅም ማማ

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  10 місяців тому

      እሺ አመሰግናለሁ🙏 አስተካክላለሁ 🙏

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u 10 місяців тому +2

    ቲጂዬ የኔ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኛቤት
    @የኛቤት 5 місяців тому

    የዩቱብ ካፕል የነብስ እናታችን ቲጂ😂😂😂😂

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 місяців тому +3

    ትጅየ❤ ሰላምሽ ይብዛ ይህ ነው የሴት ልጅ አለባበስ ውበት አባይ tv ላይ ከትናንት በፊት የለበሻት ልብስ 😎 በመነጸር ነው ያየሁሽ 😅
    ጡት አውቶ እኔስ ይጨቀኛል ጥሩ የተዋህዶ ልጅ ነሽ ይቅርታ ውዴ እዳትቀየሚኝ አስተያየት ነው የሰጠሁ 😊😊

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  10 місяців тому

      😂

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  10 місяців тому +1

      አልቀየምም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏አስተካክላለሁ🙏 ሳልለካው የመጣ ስለነበር ነው🙏

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 місяців тому

      @@-tigistgirma የኔ ውድ ሰው አክባሪ አመሰግናለሁ ከዛ video ላይ ብዙዙ ኮሜት አይተሽ ይሆናል የዛሬዋ ለብ እያሉ 😄 ኮሜቶች አያሳልፉም መቸም እወድሻለሁ እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤💟

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 місяців тому

      @@-tigistgirma 😎👈😂 እችን መነጻሪ ጥያታለሁ 😂❤❤❤❤❤

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 4 місяці тому

    አይ አለማወቅ ግን እኮ የዛር ዘፈን ነው 😂😂😂😂😂😂 እኔ የመናፍስት ውጊያ ሳያውቁ እንዲህ ሲያድርጉ ያስቁኛል ፅንሱን ለማን ነው የምታስመርቁት ግን ይሄው የጠቆይ ምርቃት ተጀመረ

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 10 місяців тому +1

    ይህ ጥሩ ደስ የሚል ነው ግን ታገቢኛለሽ ወይ ኣስወግዱ

  • @ef6079
    @ef6079 10 місяців тому

    ቲጂ ስታምሪኮ ፍቅር ነሽ

  • @ሳሊተምርህትእናቴ
    @ሳሊተምርህትእናቴ 10 місяців тому +3

    ምርቃቱላይ ግን ቅሪታ አለኝ ቲጂዬ ምክንያቱም የቃልቻ ነው

    • @haregseid6742
      @haregseid6742 10 місяців тому +2

      የቃልቻ ሳይሆን የአካባቢው ባህል ስለሆነ ነው:: ለሁሉም በሚመቸው ይዘጋጅለታል

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 10 місяців тому

      የቃልቻ አይደለም የወሎ አካባቢ ምርቃት ነው

    • @ሳሊተምርህትእናቴ
      @ሳሊተምርህትእናቴ 10 місяців тому

      እሽ አመስግናለሁ ስላስረዳችሁኝ

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 4 місяці тому

    Ziyerawu 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @fghhhytre415
    @fghhhytre415 10 місяців тому +1

    Bawologni Fatima setena Fatima kore yebalale amennnnnn

  • @sfoosfoo2550
    @sfoosfoo2550 10 місяців тому +2

    Amiiiiiiiiiiiiin 🤲🙏

  • @kamarDino
    @kamarDino 9 місяців тому

    ትግስትዬ በጣም ደስ ሚል ነው

  • @haymanotmathewos
    @haymanotmathewos 8 місяців тому

    sabity merekaneshe ❤❤❤❤❤ tameralachu

  • @kuwaitkut4092
    @kuwaitkut4092 9 місяців тому

    ስላም ትጂ ማር ስወድሽ ፈጣሪ ምስክር ነው ❤❤❤❤ እና እኔ ልጄን ስብራይዝ ማድረግ እፈልጋለው ወጋው ስንት ነው እማ

  • @tigistmekonnen7771
    @tigistmekonnen7771 5 місяців тому

    Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 5 місяців тому

    ቲጂዬ መልካም ልዩሴትነሽ ስወድሽ

  • @sihaamxuseen6324
    @sihaamxuseen6324 10 місяців тому

    አብዪመቺቺሁ

  • @ViP-rp1te
    @ViP-rp1te 9 місяців тому

    Mareyam Tiqirabatii

  • @almazwolday8922
    @almazwolday8922 10 місяців тому

    ሳቢየ ያንቺ ምርቃት እኮ ይለያል

  • @tsehaydamte
    @tsehaydamte 10 місяців тому +1

    ዱቤዋ የገባችበት አማን ነው ምንም የለበት😊

  • @AlmashAlmash-p9g
    @AlmashAlmash-p9g 5 місяців тому

    Wow❤❤❤❤❤

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 4 місяці тому

    የርጉዟ አለባበስ ግን ደስ አይልም

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @RoRo-pn5dd
    @RoRo-pn5dd 10 місяців тому

    ቲጂየ የኔ ማር

  • @WorkineshKetema
    @WorkineshKetema 2 місяці тому

    Wawoo

  • @smera1438
    @smera1438 10 місяців тому +2

    እርፎ መረባ አይባልም ማሮቸ ቲጅየ የኔ ማር ማርያም ማርያም ማርያም በሉ መረባ እዳትይ አች የኔ ሚር በጣም እወድሻለሁ ቲጅየ የኔ ማር የኔ ምርጥ የኔ ቅን ሳቅሽ ፈገግታሽ ብቻ በጣም እወድሻለሁ ብቻ ምን ልበልሽ ቲጅየ

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 10 місяців тому +2

      ምን ችግር አለው እርፎ መረባ ቢባል የወሎየ እናቶች ሲመርቁ እርፎ መረባ ብለው ይጀምራሉ ምንም ችግር የለውም

    • @smera1438
      @smera1438 10 місяців тому +1

      @@ሳቤላሳቢና ካወቅሽው ችግር አለው ከሀይማኖት ጋር አይገናኝም ማሬ እሽ ውዴ

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 10 місяців тому

      @@smera1438 እኮ ምንድነው ችግሩ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 9 місяців тому

      አዎ ወደ በፌት እናቶቻችን ሰመራርቁ መርባ ይሉ ነበር አሁን ግን በሃይማኖቻን አንፃር አይባልም​@@ሳቤላሳቢና

  • @asiyaebrahim7097
    @asiyaebrahim7097 10 місяців тому

    Woww talba ganfoo ayate bet wule naber yamibelaw

  • @Tse212
    @Tse212 10 місяців тому

    ክክክ

  • @woleyewa
    @woleyewa 10 місяців тому

    አሜን

  • @TsigeardDabi
    @TsigeardDabi 8 місяців тому

    አረ ቲጂዬ ስልኳን ፃፊልኝ

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amhara74
    @amhara74 10 місяців тому

    😂😂❤❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 9 місяців тому

    ❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 10 місяців тому

    ሰላም፡፡፡፡ናችሁ

  • @mercyyemaryamlijmercybob7050
    @mercyyemaryamlijmercybob7050 10 місяців тому

    Bazaya enqwan des aleshi yene konjo

  • @ViP-rp1te
    @ViP-rp1te 9 місяців тому

    Ameeen