ከሌተናል ጄኔራል አለምሸት ደግፌ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 367

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 15 днів тому +35

    እጅግ ከፍተኛ ወታደራዊ ጥበብን የተካኑ አንደበተ ቁጥብና የሚናገሩት ነገር ግን ዕውቀትና ክህሎት የታከለበት ባለምጡቅ አዕምሮ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ዘመኖት ይለምልም እናመሰግናለን ።
    በ 90 ዎቹ መግቢያ ላይ በእርሶ ትምህርት ካገኙት አንዱ ነበርኩ ።

    • @gechoalemu824
      @gechoalemu824 13 днів тому

      ጅል

    • @gechoalemu824
      @gechoalemu824 13 днів тому

      ሴቶች ደፋሪ አረጋውያን ገዳይ
      ህጳናትን ሲያድጉ እያለ የሚገልድ ባዶ ቅንጭላት የ ከብት ስብሰባ
      minm ayinet discipline ena regulations yelelew tekuam
      Werada

    • @lisaftaddesse8883
      @lisaftaddesse8883 13 днів тому

      ውይ አንተም ሙርከኛ ነበርክ እንዴ

  • @Melanathan
    @Melanathan 14 днів тому +21

    አስትዋይ ትሁት በሞያው የተካኑ ኢትዮጵያዊ የጦር መኮንን አድሜና ጤና ይስጦት ::

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 15 днів тому +13

    ጀግኖቻችን ክብር ይገባችኃል❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @uridegu5719
    @uridegu5719 14 днів тому +13

    እኔ የምለው በላሳቸው አለም ነው የሚኖሩት , ህጻናትን እና እናቶችን ደፍሪ እናጨፍጫፊ ሀይል የሚሉትን አያውቁም

    • @MuleMule-gw6dp
      @MuleMule-gw6dp 11 днів тому

      Yaw negerewek.newe enje sedeferu alneberekm mechame atewashegnm

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 14 днів тому +2

    Thank you Lieutenant General Alemshete for your service and compheranive explanations.

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 14 днів тому +2

    What the great general the country has to be proud of him .He has incredible knowledge and very articulative knows what the journalist asked him & gives for that adequately. Omg, this so great Genral 👍 🎉.

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 12 днів тому

    Substantive, professional & interesting General. Respect:)

  • @tesfayewoyessa7002
    @tesfayewoyessa7002 14 днів тому

    Logical and Convincing Response in a perfect manner! Thank you General Alemeshet . ❤❤

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman 14 днів тому

    Short episode but measured and so powerful in context like a powerful volcano. Thank you Lt General Alemeshet Degife

  • @nigatuteferi9347
    @nigatuteferi9347 15 днів тому +1

    General, I have always had great respect for you! You excellently clarified this controversial issue: When we say that the army is independent of political involvement, it means that the military should not engage in political activities, support political parties, or interfere in the political process. However, this independence does not mean that the army cannot step in to maintain order and secure the public if there is violence.
    In many countries, the military can be called upon to assist in maintaining public order during times of extreme violence or unrest. This action is typically done under the direction of the government and is aimed at protecting citizens and ensuring stability, rather than taking sides in political disputes.👋👏🙏

  • @behiwottilahun2470
    @behiwottilahun2470 15 днів тому +11

    ጀግና፣ ሌተናል ጀነራል አለምሸት ደግፌ: ኢትዮጵያችንን ስላገለገሉ እናመሰግኖታለን 🫡🫡🫡! ባንድ ወቅት በእርሶ አስተዳደር ወታደር ሆኜ በኢፌዴሪ አየር ሀይል ሐገሬን አገልግያለሁ። ለዚህም ኩራት ይሰማኛል። #ኢትዮጵያ 🇪🇹 በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!✊🏿💪🏿

  • @RekekAssefa
    @RekekAssefa 14 днів тому +30

    ምርኮኛ 😂😂
    ዙፋን ጠባቂ አገልጋይ😂😂😂
    800 km ስልታዊ ማፈግፈግ😂😂

    • @AyanaMoti
      @AyanaMoti 14 днів тому

      ሁሉ ጊዜ ሞርኮኛ ትላል አንተሰ ምንድነው የኢትየጳያ በለ ሁሌታ ጄኔራል ነቹ እረሷቹ

    • @YohannesBezabeh-y7i
      @YohannesBezabeh-y7i 13 днів тому

      @RekekAssefa አንቺ ዝቃጭ ደደብ ጦርነት ዘፈን መሰለሽ እንደ ?? አንድ ሚሊዮን ወጣት አስጨሪሳችሁ genocide genocide እያላችሁ ማላዘን ?? Barbarian !!!

    • @gebtezera5822
      @gebtezera5822 13 днів тому

      ቆሻሻ ባንዳ ስለሆንክ ለመከላከያ ሠራዊታችን አክብሮት ሊኖርህ አይችልም ።ባንዳ በቃ ባንደ ነው።

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 13 днів тому

      መሀይም ደንቆሮ ፅንፈኛ

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 13 днів тому

      መሀይም ደንቆሮ ፅንፈኛ

  • @LakewWake-q2y
    @LakewWake-q2y 14 днів тому +3

    General! I have Big respect for you thank you. Long live Ethiopia!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 14 днів тому +3

    Thanks so much The Heroes Ethiopian people Defense Forces. ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ነች ውብሐገር በጀግኖች ልጆቿ በክብር ለዘላለም ትኖራለች ።

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 14 днів тому +6

    ደደብ ለዚህ ነው የተግራይን የአማራን የአኦሮሞን ህዝብ ምትጨፈጭፈው
    ሲጀመር አንተ ፓለቲካውስጥ ምን አስገባህ

  • @IddoaberaBalcha
    @IddoaberaBalcha 14 днів тому

    The General is solid like rock. I knew him only by name up to now. Effective communicator , logically firm, and convincing exactly the way an army General should be.
    Thank you

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 15 днів тому +24

    ስለ ድንቅ ገለፃ ለጀግናችን ለሌ/ጀ ዓለምእሸት ደግፌ ከልብ አመሰግናለው።🇪🇹❤️

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 15 днів тому

      ኢንሻ አላህ

    • @samuelwondyifraw427
      @samuelwondyifraw427 14 днів тому

      ሆዳም ባንዳ በመሆኑ የተደሰታችሁ ሁሉ አማራ ጠሎች ብቻ ናችሁ።

    • @YohannesBezabeh-y7i
      @YohannesBezabeh-y7i 14 днів тому

      P😊

    • @kolfeefetnoderash5319
      @kolfeefetnoderash5319 14 днів тому

      ውሸታም በደንብ የሳሎን..... ነው የብልጽግና ዘበኛ ነህ ተበደልን ያለ የአማራን ህዝብ ስትጨፈጭፍ አንተ ምንህ ነው መከላክያ ውይ አለቀረብህም ዳር ድንበር ስጠበቅ😮😮😮😮😮

    • @Ermi_Ermi
      @Ermi_Ermi 13 днів тому

      ይብዳህ😀

  • @Black-2024
    @Black-2024 14 днів тому +5

    ጀግናችን ሌፍተናል ጄነራል አለምሸት ደግፌ እናመሰግናለን 🇪🇹
    🟢🟡🔴

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 14 днів тому

      እሺ ካድሬያችን😂😂😂😂😂😂

    • @Black-2024
      @Black-2024 14 днів тому

      @halidjafer1122 ... እሺ ባንዳችን 😂😂😂🤣🤣🤣

  • @seventhdayadventistchurchg2843
    @seventhdayadventistchurchg2843 14 днів тому

    True and right interview !! i proud to you Gen. Alemishet Degefe 10 Q

  • @eliasdore6922
    @eliasdore6922 14 днів тому +2

    ጄኔሪሉን በጣም አመሰግናለሁ እግ/ር ይጠብቅህ ከጎንህ ነኝ !❤

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 14 днів тому +4

    Thank you, Ethiopan defense force 💪 🇪🇹💪🇪🇹 Viva Ethiopa ❤❤❤

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 14 днів тому

      እሺ ካድሬያችን😂😂😂😂😂

  • @Lemishe
    @Lemishe 14 днів тому +5

    አገር ትንሺ መተንፈሻ ስታገኙ ደመሰስን አሳደድንው ይህ ፉከራ
    ቀላል ነው
    ግን ለትግል ለነፃነቱ የተነሳው
    ህዝብ ነው ህዝብ በዚህ ስርአት
    ላይ ሸፍቷል ቅል ለቅል ነው
    ለመከላከያ ክብር አለኝ
    ግን አውነታው ተደብቆ
    አይቀርም የሁም አሻራ
    ይፈተሻል ይፃፋል ይሰነዳል
    ለትውልድም ይተላለፋል
    በአቀናው አገር ከተማ
    አትገባም አትውጣም
    ተብሎታግቶ በድሮን
    በፈንጅ የተፈጀ ህዝብ
    አለ ይህንንመካድ
    አይቻልም
    ከትላት እስከ ዛሬ በአማራ
    ደም የቀጠለችከዚህ ዘመን
    ቡሃላ ግን ዋስትናዋ
    ምንድነው ???
    ሰፊውን የአማራን አግታችሁ
    ደፍቃችሁ አሳዳችሁማነው
    ከዚህስርአት መከላከያ ጋር
    የሚቀጥል የእእማራወጣት
    አለወይ??
    የህዝብ ልብ ሸፍቷል ይህን
    ስርአት ከግራራዛኒ ሚሶሎሚ
    ናዚስርአትነው የመናገር
    መብታችንን ተጠቅመን
    ህዝባችንን እናነቃለን !
    እንደ ሸዋ ይፋት መንዝ
    ምንጃር ደራ አንፆኪያ
    ገምዛ አማራ እንዲሁም
    እንደ መላው አማራ
    ህዝብ ደጋግመን
    የምንመክረው
    ይህ ስርአት በአማራ ህዝብ
    ላይየሚፈፅመውን እልቂት
    ያቁም ከክልሉም ይዉጣ
    ይህምክራችን ነው
    የአማራ ህዝብ ጥያቄ
    እንደ ወርቅ የፈካ ነው
    1 የአማራ ህዝብ የጥንት
    ርቶች ወደ ቦታቸው
    መመለስ ነው
    በኦሮሞ በአድዋ ኢሊት
    ፓለቲከኞች በአማራ
    ህዝብ ላይ ለተፈፀሙት
    ክህደት ጭፍጨፋ ይቅርታ ጥይቀው ለዚህ ካሳ
    ለመክፈል መዘጋጀት
    ነው
    ለ40 አመት የተሳደደው
    ትልቁ አማራ ህዝብ
    ተደጋጋሚከህደት
    ሲፈፀምበት ተደብቆ
    ሲቃርም የነበረ የታሪክ
    አተላ የት ነበራችሁ ብየ
    እጠይቃለሁ
    ክህደት ክህደ ክህደ በዚህ
    ስርአት ውስጥ ገዝፏል
    ይህን መካድ አይቻልም
    የሚሸነፍ ህዝብ የለም !!

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 13 днів тому

      ዶማ ራስ ፅንፈኛ

  • @addisalemadmassu
    @addisalemadmassu 14 днів тому +2

    VICTORY. TO. FANO

  • @african-2000
    @african-2000 9 днів тому

    God bless #ETHIOPIA

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 14 днів тому +6

    እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት በአጠቃላይ ።

  • @yibeltaldessie1515
    @yibeltaldessie1515 12 днів тому +2

    which Ethiopia??????????

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 10 днів тому

    ጀግናው መከላከያ !!

  • @Mubarak-t7s
    @Mubarak-t7s 14 днів тому +3

    እኮን ጀኔራል የሚኒሻሃላፊምአመጥነምጅላፎ

  • @hsnathsnat
    @hsnathsnat 14 днів тому +4

    ሚዲያ ላይ ምታወሩት ሌላ ተግባራችሁ ሌላ ህዝብ መሬት ላይ ያለዉን ኡነታ ጠንቅቆ ያዉቃል

  • @borkbbu7747
    @borkbbu7747 15 днів тому +16

    ወንበር ጠባቂ ባለወንበሩ ሲገለበጥ እንደ ጨው ይበተና ።

    • @belyahu98
      @belyahu98 14 днів тому

      አንተ ሻእቢያ ዝም በል

    • @tamu-x8l
      @tamu-x8l 14 днів тому +1

      @@belyahu98 አንተ ነህ ኢትዮጵያዊ ድል ለአማራው ፋኖ

    • @hadinet23
      @hadinet23 10 днів тому

      U are right

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 14 днів тому

    He looks a proper soldier probably from Derg era? ያን ሁሉ ኣጋሜወችን የጨፈጨፈ ከሆነ በጣ ም ጥሩ ነው እላለው👍🏾well done General!

    • @adeyminet2551
      @adeyminet2551 11 днів тому +1

      ye woyane merkogna neber'ko
      ante denkoro ye'tenesh wusha pupu 🐕🚽

  • @AmanuelBelay-q3h
    @AmanuelBelay-q3h 14 днів тому +3

    በእኔ የወታደር ቤተሰብ ልጅ ነኝ ሰራዊቱን ሳይ እንባዬ ነው ሚመጣው ነገር ግን በአሁን ሰአት ህብረተሰብ በስሙ በሚነግዱ ግለሰባች ተማሯል የመከላከያ ልብስ እየለበሱ የሚዘርፋ አሉ ሚያጭበረብሩ አሉ የከተማ አጭቤዋች

  • @seiedomer-bd8td
    @seiedomer-bd8td 14 днів тому +1

    እኮ ጣልቃ ገብታችሁ አገሪቱን በሰላም ብዛት አጥለቀለቃችሇት

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 14 днів тому +2

    ደንቅ ውይይት እናመሠግናለን❤❤❤

  • @TewodirosAyalew
    @TewodirosAyalew 14 днів тому +1

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን!🎉

    • @addisalemadmassu
      @addisalemadmassu 14 днів тому

      DOWN DOWN. ABIY. SOLDIERS

    • @zewedu7194
      @zewedu7194 13 днів тому

      You just keep saying down down but the game is over too late, are dumb?

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 14 днів тому +1

    ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samuelkidane-ve4nm
    @samuelkidane-ve4nm 14 днів тому +8

    ሕዝብ በድሮን እየፈጀህ የተኛው ሕዝብ ክብር ነው ምትጠበቅ:የአንድ ብሔር ተለይቶ ወደ ዋና ከተማ እዳይገቡ በማድረግ ነው የህዝብ ክብር ማስጠበቅ:ሴት ልጅ በግሩብ እየተደፈረች እዲያውም አተ አገር ጠባቂ ሠራዊት በምትለው ይሄ ነው የህዝም ጥቅም

    • @girmadesalegne7245
      @girmadesalegne7245 14 днів тому

      ኣንዱም የሚያስንቃችሁ የውሸታችሁ ልክ ማጣት ነው .

    • @Tedros-o5m
      @Tedros-o5m 14 днів тому

      ​@@girmadesalegne7245ante mujele getere waga tikeflaleh

  • @AbduLo-o6m
    @AbduLo-o6m 13 днів тому +4

    ድል ለጀግናዉ ፋኖሞት ለተላላኪዉ መከላከያ

    • @abalimmu
      @abalimmu 5 днів тому

      ሞት ለ GOJAM ፋኖ==ድል ለGonder ፋኖ

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 14 днів тому +5

    ውዶቼ ቆሜ የክብር ሰላምታ ሰጥቼያችዃለሁ ክብር ለናንተ ::🌹🇪🇹🌹

    • @addisalemadmassu
      @addisalemadmassu 14 днів тому

      VICTORY. TO. FANO. NOT. FOR. ABIY. SOLDIERS

    • @eilyasgirma8732
      @eilyasgirma8732 12 днів тому

      ድል ለኢትዮጵያ መከላኪያ ሰራዊታችን 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @KochitoGero
    @KochitoGero 15 днів тому +8

    ጀግና መሪያች ሁለም እናከብሮታለን❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelAbaba
    @SamuelAbaba 15 днів тому +6

    ያአባተችን ንግግር ባጣም ዕንዴ ምግብነዉ ያጣገባኝ ኑሩልን ዕድሜና ጤና እንማኞተሌን ጀግና መከለከይ ሠረውተችን

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 14 днів тому +8

    አሁን ያለው ሰራዊት በሁሉም አቅጣጫ ኢትዮጵያን አስወርሮ የገዛ ህዝቡን የሚጨፈጭፍ የአብይ ወንበር ጠባቂ ነው ይህ እውነት ቢመርም መዋጥ ነው።

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 14 днів тому +10

    ጭቁኑ አማራ ያሸንፋል ጀግናው ፋኖ ያሸንፋል ስናምነው የከዳን አብይ ይወገዳል

    • @abalimmu
      @abalimmu 14 днів тому

      ጭቁኑ አማራ ያሸንፋል , is there another Amhara group?

    • @RetaAsefa-h6e
      @RetaAsefa-h6e 14 днів тому

      😅😅😂

  • @blacky47solomon96
    @blacky47solomon96 14 днів тому +8

    ፋኖ በባዶ እጅ አንፐረፐራችሁ አንበሳ ፋኖ ገብርኤልን ፋኖ አትችሉትም

  • @BrightStar-ow8qi
    @BrightStar-ow8qi 11 днів тому +1

    ድንቅ ገለጻ

  • @sdchvdfhhj4398
    @sdchvdfhhj4398 14 днів тому +2

    ማንኛው መከላከያ ነው ሲጀመር አለወይ መከላከያ

  • @borkbbu7747
    @borkbbu7747 15 днів тому +14

    የሶሪያው ወንበር ጠባቂዎች የራሳቸውን ህዝብ ጨፍጭፈው እደ እባብ ተቀጠቀጡ የብልፅግና ወንበር ጠባቂም ያው ነው።

    • @mandyayal3615
      @mandyayal3615 14 днів тому +1

      Banda ye isayas ashker.

    • @EduTade-p3j
      @EduTade-p3j 14 днів тому +1

      አንተ ለማን ወንበር ነው የሚትሞተው የሚትፅፈው ፣ወታደር በየተኛውም አለም ላይ በህዝብ ድምፅ ተመርጠው ወደ ስልጣን መንግስት ይታዘዛል፣ህጉ ይፈቅዳል ማንም ወንበደ ባኮረፈ ቁጥር ጠበመንጃ ወዝወዞ የህዝብ ን ሠላም የሚበጠብ ካለ ያስታግሳል፣የሶሪያ መንግስት የምትለው በሶርያ ህዝብ ተመርጦ ነበረ ወይ?

  • @fufutube5153
    @fufutube5153 14 днів тому +1

    ክብር ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና ለመላው የፀጥታ አካላችን የኢትዮጵያ ህዝብ ኩራት ናችሁ በናንተ ደምና አጥንት ነው እኛ ቆመን የምንሔደዉ ክብር ይገባቹሐል ወ/ሮ ሻዕቢያ እያሽቋለጠች ነው ከበሽር አላሳድ ቀጥሎ ስደተኛዉ መንግስት ለመሆን እየተሯሯጠ ነው የኤርትራ ህዝብ ከሻዕቢያ ነፃ መዉጣት አለበት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @adugnaabebe7306
    @adugnaabebe7306 14 днів тому +13

    ያደረጋቸው ጦርነቶች በሙሉ በሽንፈት ያጠናቀቁ ፡እናቶችን እህቶቻችን የደፈር፡ በድሮን እየጨፈጨፈ ለፍርድ ይቀርባል።

    • @eilyasgirma8732
      @eilyasgirma8732 12 днів тому

      እናንተ ደግሞ የኢትዮጵያን ህዝብ ነው የደፈራቹት ። እምቢ ካልክ ተስካርህ ይነፋልሀል

  • @atadesse
    @atadesse 10 днів тому

    Don't forget kibur Zebegna was guard for Haile Sellase but the rest of our defence forces protect Ethiopia!!Period!!

  • @wisdomofjesuse6646
    @wisdomofjesuse6646 14 днів тому

    ጀግና፣ ሌተናል ጀነራል አለምሸት ደግፌ: ኢትዮጵያችንን ስላገለገሉ እናመሰግኖታለን #ኢትዮጵያ 🇪🇹 በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!

  • @jomama151
    @jomama151 14 днів тому +1

    Dinq gelesta new General lemitadergut hulu enameseginalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jomama151
    @jomama151 14 днів тому +1

    Yehager gashana meketa yehizb alegnta honachu hule le 🇪🇹 yemitsew nachu kinfu ayinkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 14 днів тому

    Clarity to the point & cross-checking with historical facts about what it meant ENDF.This is professional explanation with no room for confusion .

  • @Maruu1978
    @Maruu1978 14 днів тому

    መድሀኒትአለም ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

  • @bbm2017
    @bbm2017 15 днів тому

    we have talented military leader.God bless you.

  • @مىمل-ط9ض
    @مىمل-ط9ض 15 днів тому +6

    ሰራዊታችን ብዙ ርቀትን እየሄደ ነው ከዚህም በላይ ታላቅነትን እንጠብቃለን ኢትዮጺያዊ ወንድማችሁ ከሳኡድ አረቢያ

    • @samueluraka9822
      @samueluraka9822 14 днів тому +3

      በርታ ! በየአለንበት ጠንካራ የሆነው የውስጥ ማንነታችን በኢትዮጵያው ማንነታችን ኩሩህ መሆናችን ከምንም ጋር አይወዳደርም !! ባላቅህም እወደሀለሁ ! አስተያየትህንም ወድጄዋለሁ !!

    • @agdr895
      @agdr895 14 днів тому +2

      ሰፈር ለሰፈር የሚያውደለድል መንጋ ምኑ ነው ያደገው? ምንአልባት የጀነራሎቹ ደረት ሆድ ትክሻ ሲሰፋ ታይቶህ እንዳይሆን

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 14 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Sani-hl3dy
      @Sani-hl3dy 14 днів тому +1

      አድበህ ፍየልህን ጠብቅ😂😂😂

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 15 днів тому +4

    ሌጀኔራልአለምእሸትደግፌየኢትዮጵያየቁርጥቀንጀግናሀገራቸዉንበእዉቀትበልምድለዥምጊዜያገለገሉእያገለገሉያሉጀግናእናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HammadSaiid
    @HammadSaiid 13 днів тому

    ጀግኖች በሪቱ ❤❤❤

  • @AB-wg1cr
    @AB-wg1cr 15 днів тому +2

    ክብር ፡ ለኢትዮጵያ ፡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹መከላከያ ፡ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🎉

  • @fisshagetnte8076
    @fisshagetnte8076 14 днів тому +3

    100 የብልጽግና ሰራዊት ።

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 14 днів тому +8

    የአብይ አህመድ አሽከር ባህላዊ ጀነራል ይመችህ:: ምንም ስራ የለህም ዝም ብለህ ዶሞዝህ በልተህ ጡረታ ትወጣለህ ምንም አታመጣም

    • @abalimmu
      @abalimmu 14 днів тому

      alenalkieritrea3862, how many years do you allow to be the servant of a single person? Esayas , who has sent above half of the total population outside... Uganda, Sudan, and Ethiopia is testimony for this... the North Korea of Africa. Refer to the international refugee commission report and international human rights reports where you are

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 14 днів тому

      @ Ethiopia will be 50 countries very soon

    • @wediasmarino1
      @wediasmarino1 12 днів тому

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷​@@abalimmu

  • @brhanekiros9549
    @brhanekiros9549 11 днів тому +1

    R.I.P ሙርከኛ!

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t 14 днів тому +1

    ከምን እንደምትጀምር አላቅም በብልፅግና ዘመን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሚባል የለም ። ኢትዮጵያ በዚህ ሰዓት ሉዐላዊ ግዛቷ በሶስት የተለያዮ ሀገራት ተደፍሮ እያለ ከአንዳቸውም ጋር ለሉዓላዊነት አልተዋጋም ። ይልቁንም የራሱን ህዝብ ከክላሽ እስከ ድሮን በመጠቀም ህዝብን ይጨፈጭፋል ።
    እስካሁን መከላከያው የተዋጋው የብልፅግናን ወንበር ለማስጠበቅ በቻ ነው ። ይህ ሆኖ እያለ አሁንም የምናየውን እውነት እንዴት ትዋሹናላችሁ ። ህዝብን ያማረረው የእናንተው መከላከያ ተብየው ነው crime against humanity (war crime ) ፈጽሟል የተባለው እኮ የእናንተ ሰራዊት ነው ። እና እንዴት ነው ይህ ሰራዊት የህዝብ ሰራዊት ብለን የምንቀበለው።

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 14 днів тому +1

    Thank you Ethiopian Army Ethiopian also 💜 ❤Ethiopian Army

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 15 днів тому +6

    ሁሌም ክብር ዕና ድል ለጀግናው የኢትዮጲያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ።

  • @temtimtadese
    @temtimtadese 14 днів тому

    አርገወይን ሰላም ነሽ በርችልን የኛ ጀግና

  • @abaynetafese20
    @abaynetafese20 14 днів тому

    የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሀገሩ ፀጥታ ግዳይ ላይ ጣልቃ ገብቶ ልያረጋጋ የሚችለው ፖሊስ ፀጥታን ለማስከበር ገብቶ ከአቅማቸው በላይ ከሆነ መከላከያ ሠራዊት ይገባል ነገር ግን የእኛ መከላከያሠራዊት ትንሽ ኩሽታ ባለበት መንደር ጭምር እያዘመታችሁ ሽምቅ ተዋጊ ብቻ ሳይሆን ሰላማዊም ሕዝብ ስጨፈጨፍ እያየን አይደለም እንደ ለምን ይዋሻል ጄነራል !

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 15 днів тому +4

    የተከበሩ ጀነራል ዓለምእሸት እርሶና ከላይ እስከታች ያሉ ባልደረባዎችዎ ጀግኖቻችን ናችሁ። ስለ ግሩም አገልግሎታችሁ በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ።

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx 14 днів тому

    እኔ ምንም መከላከያንም ሆነ ብልፅግናን ብጠላም እንደ አንድ ሀገር ወዳድ ሰው ግን የሰውየው ንግግር እርጋታው ትህትናው በጣም ግሩም ነው ማንንም የማያቋሽሽ ማንንም የማይዘልፍ አንደበቱ እርጋታው ደስ ይላል ንግግሩ ሀቅ ነው ግን ችግሩ ምድር ላይ ያለውን ወታደር አላወቀውም ወራሪ ጨፍጫፊ ደፋሪ ዘረኛ ነው ወታደሩ ምክናየቱም ጁላና አብይ ሽመልስ ያስተማሩት ወታደር ነው

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc 14 днів тому

    ጥሩ ገለፃ ነው በእውቀት በብቃት በልምድ የተደረገ ::

  • @brhanekiros9549
    @brhanekiros9549 12 днів тому +1

    የሙርከኛው ብርሃኑ ጆላ አማካሪ ክክክክክክ አራሱ ባህላዊ ሙርከኛ ሚሊሻ።
    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖኖኖኖኖ

    • @MuleMule-gw6dp
      @MuleMule-gw6dp 11 днів тому

      Temarekena ehee mene yetebese be wetederena memarek yale yemnore newe awen ankuwashek mutete belekal senfe

    • @MuleMule-gw6dp
      @MuleMule-gw6dp 11 днів тому

      Ena men leteln nwe murkogna eshi mn ytebese awen bante bete ankuwashek mutete belekal.bewetaderawei guzo.memarek.ged nwe atawwkemm

  • @tadyalem4357
    @tadyalem4357 14 днів тому +1

    በጣም አሳፋሬ የኢትዮጽያ መክላክያ በደሃ ህዝብ ለይ በፈፅማችሁት የጁንሳይድ ግደያ እናትም ዋጋ ትክፈላላችሁ ህዝበን የጨፈጨፋችሁ በጣም አሳፋሬ ናችሁ በጣም ባለየ ጨካኝ እና አርምኔ ናችሁ

  • @ABCyoutoubchanal
    @ABCyoutoubchanal 14 днів тому

    ወንበር ጠባቂ ገና በየሄደበት እንደ እባብ ይቀጠቀጣል በሁሉም ኢትዮጵያዊ የተጠላ : እህቶቻችን ,እናቶቻችን የደፈረ በአደባባይ ወንድሞቻችን የረሸነ ,የሀገር እና የህዝብን ተቋማት ያወደመ የጠላት ሰራዊት የማያደርገውንያደረገ ወራዳ እና ሞራል የሌለው ወንበር ጠባቂ ነው::

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 14 днів тому

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን

  • @mequanentyohanes6602
    @mequanentyohanes6602 12 днів тому

    ታጣቂዎችን ብቻ ሳይሆን ንፁሃኑን እየገደለ እኮ ነው ያለው።የወንድሜ ልጅ የ16 አመቱ ታዳጊ በከባድ መሳሪያ ያዳፈኑት።የት ላይ ነው ሠላም ማስከበሩ።የማውቃቸው ሁለት ንፁህ ገበሬዎችን ከቤታቸው ደጃፍ ይዘው ወስደው ማሽላ ውስጥ ገድለዋቸው የሄዱ።

  • @quafseid
    @quafseid 14 днів тому

    ዕኔ ሌፍተናንት ጀነራል አለምሸት ደግፌ አድናቂ ነኝ

  • @abebewolde7632
    @abebewolde7632 13 днів тому

    እረ የኢትዮጵያ ዓምላክ ይመስገን! ቢያንስ፣ እንዲህ በስነስረአ‘ት የታነጸ እራሱንና ሃሳቡን በግልጽ በትክክል መግለጽና ማስረዳት ማውራት የሚችል አንድ ሠው መከላከያ ውስጥ መኖሩ። እስካሁን ስናያቸው የነበሩት ጀነራል ነን ባዮች ፊ/ ማርሻሎች ልክ አረቄ ሲወቃ እንደዋለ ሰው ተራ ካድሬ ሲዘላብድ ነበር። ወጣ ወረደም፣ የኢትዮጵያ መከላከያ አለ ከተባለ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ነው መቆም ያለበት።

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk 14 днів тому

    ❤ ጀግና የኢትዮጵያ አለኝታዎች ❤ ኑሩልን❤❤❤

  • @ibrahimtahir8813
    @ibrahimtahir8813 14 днів тому

    Allah bless Ethiopian people are always proud of you and Ethiopian army all Ethiopian people are always proud

  • @abebebazezew2621
    @abebebazezew2621 13 днів тому

    ጢቅ ያለ ወታደራዊ እውቀት አንደበታቸው በራስ መተማመናቸውን ይገልፃል አመሰግናለሁ ክቡር ጀነራል::

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 14 днів тому +7

    አንተስ ሙርከኛ ጀነራል ነህ እንደ ጁላ😂😂 ወይስ ምንድነህ?

    • @abalimmu
      @abalimmu 14 днів тому

      @alenalkieritrea3862 Really, you do not have the moral competency to talk in front of the media being ER; more than half your people are sent outside by the absolute tyrant government of Esayas. Uganda, Kenya, Ethiopia, Sudan... can be a good testimony of the large number of refugees of Erteria...

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 11 днів тому

    መከላከያ በአንድ ሀገር ላይ መንግሥት እያለ በተለያየ ጋጠወጥ ስትታመስ መከላከያ ለሚወስደው እርምጃ ያለውን መንግስት የማይደግፉ ግለሰቦች የሚሰጡት አስተያየት ስለሀገርና ስለመከላከያ ሀገር ጠባቂነት ምንም መረዳት የሌላቸው ናቸው አሁንም በዚህ ውይይት ወቅት ከተጠቀሱት አስተያየት ውስጥ ለማየት ችያለሁ ።መከላከያ ሀገርን ከውስጥም ከውጭም ወራሪ መጠበቅ ስለሆነ የሌለ ስም አንስጠው።

  • @waliahmed2902
    @waliahmed2902 15 днів тому +2

    ክቡር ጄኔራላችን እናመሰግናለን ለሰጡን ት/ት

  • @MulugetaAsefa-s6o
    @MulugetaAsefa-s6o 15 днів тому +8

    እኔ እኮ ለእናንተ ያለኝ ክብር በእንምባ የታጀበ ነዉ።
    ክብርና ምስጋና ለመለዮ ለባሾች።
    የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባል ሆኖ መመረጥ መታደል ነው።
    ለኢምዬ ኢትዮጵያ መለዮ መለበስ ጀግንነት ነው
    እማ ክክፉ አይንካሽ።

  • @HenokAsfaw-f5d
    @HenokAsfaw-f5d 13 днів тому +2

    እኔ የምለው አድ ነገሪ አለኝ በኢትዮ ታሪክ ለመጀመርያ ግዜ በጣም ምርኮኛ የበዛበት ዘመን የአሁኑ ሰራዊት ነው ለምን ነው ወይስ የሚመሯቸው መሪወች ድሮ እነሱም ምሪኮኛ ስለነበሩነው እዴ እስኪ መልሱልኝ ለምሳሌ ብሪሀኑም ተማሪኳል ይህ ሰውየም ተማሪኳል ያሁኑ ሰራዊትም ፋኖ ይማርከዋል ሸኔ ይማርከዋል ወያኔም ማሪኮታል እዴት ነው ችግሩስ ምድነው እስኪ ንገሩኝ

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 13 днів тому

      ሻዕቢያ ነገር ነህ

  • @Dimetrosgedion-g7f
    @Dimetrosgedion-g7f 14 днів тому +7

    ለማንኛውም ከምርኮኛው ጁላ ትንሽ ይሻላል ለሃጭ አያዝረከርክም

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 13 днів тому

    ምርኮኛ

  • @veiw5786
    @veiw5786 15 днів тому +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን viva

  • @shimelash.tadele
    @shimelash.tadele 14 днів тому +2

    Fano will be EDF keep my word

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 14 днів тому +3

    🔻ባህላዊ ጀነራል ከእውቀት የተጣላ ሀ ሁ ለምኔ ዳሌ ምሽጉ የአብይ አህመድ አሽከር😂

  • @TadallaEregecho-e5x
    @TadallaEregecho-e5x 14 днів тому

    Enwodalan❤❤❤🎉

  • @SalhaSa-s7y
    @SalhaSa-s7y 14 днів тому +12

    ድል ለአማራ ፋኖ💪

    • @ahmedjemal6362
      @ahmedjemal6362 14 днів тому +1

      No more Shene and Fano
      Viva Ethiopa defense force 💪 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹.

    • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
      @MeftaJimmaJimma-ot3uo 14 днів тому

      ባክህ ሻብያ ነህ

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd 14 днів тому +2

      ገደል ግባ በአማራ ስም የምትነግዱ እንደውም ትበተናላችሁ ምስኪን የአማራ ህዝብ ሰላሙን አግኝቶ ወደ ልማት ይመለሳል።

    • @MelakuMuley
      @MelakuMuley 14 днів тому +1

      What is no more shenie + fano
      1 Shenie not military 😂😂🖕
      2 Fano is really 💪💪💪🇨🇬🇨🇬

  • @Saidmohamed-lq8xx
    @Saidmohamed-lq8xx 15 днів тому +7

    ኑርልን ጀግናችን እርሜ ከጤና ጋር "ጅባ " ብለናል። በረካሁን።

  • @TadiwosKidanu
    @TadiwosKidanu 14 днів тому +2

    እንዲህ አይነት ቃለ ምልልስ ማስተርቤት ይባላል ። ወጣ ብለው ለነፃው ሚዲያ ይጠየቁ ?

  • @abdi6588
    @abdi6588 14 днів тому

    የጄነራሉ መልስ ሲጠቃለል ፦ እኛን ምን አርጉ ነው የምትሉን አምባገን መሪ የመረጣችሁት እራሳችሁ ናችሁ። የኛ ሥራ ምራኝ ብላችሁ የመረጣችሁት መንግስት ድንገት ፈርሶ አገር ቀውስ ውስጥ እንዳትገባ መጠበቅ ነው።

  • @BuushMingiste
    @BuushMingiste 14 днів тому +1

    ጀነራል እናከብሮታለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TilahunTiruneh-q6c
    @TilahunTiruneh-q6c 14 днів тому +1

    አንድ ቀን የ ፋኖ እራት ትሆናለህ

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 14 днів тому

    አለምሸት ደግፌ በወታደራዊ እውቀቱ ምንም እንከን ልታወጣለት አትችልም።በወጣትነቱ በቀድሞዋ ሶቪየት ህብረት ማስትሬቱን በአርትለሪ የሰራና በዘመቻ ስራዎችም በቂ እውቀት ያለው መኮንን ሲሆን በባህርይው ደግሞ እጅግ ጨዋ፣ቀጥብና አስተዋይ ነው።

    • @adeyminet2551
      @adeyminet2551 11 днів тому

      generalu ko
      esregna merkogna neber'ko
      ante kentu denkoro
      🐕🚽

  • @WgsngWhsbg
    @WgsngWhsbg 11 днів тому

    እርካሽ