ሰበር ሰበር - ነገሮች ከፉ በነ ኢራን ጉዳይ የኢትዮጵያ መግለጫ ከሊባኖስ የኢትዮጵያውያን መልክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

КОМЕНТАРІ • 362

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Місяць тому +35

    እግዛብሄር ከኛ ይሁን የድንግል ማሪያም ልጅ የሚወራውን በአይናችን አታሳየን የኛ ጠባቂ የድንግል ማሪያም ልጅ ነው እሱን አምነን ነው ከሀገር የወጣነው እሱ በደሙ ይሸፍነን ለሀለም ሁሉ ሰላምን ያውርድልን

  • @RuthRuth-u6u
    @RuthRuth-u6u Місяць тому +43

    ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናቸው በየአሉበት ፀሎት ነው የሚስፈልገው 😮 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋሻ ይሁናቸው

    • @user-je2lc6cc5n
      @user-je2lc6cc5n Місяць тому +2

      አሜን

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Місяць тому +2

      Amen

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Місяць тому +2

      አሜን

    • @yuosufmusa8376
      @yuosufmusa8376 Місяць тому +1

      ደግሞ ቅዱስ ጊዮጊስ ማነው ኧረ የፈጠረህን አንድ አላህን ተገዛ እሱንም ብቻ አርዳታ ጠይቅ

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Місяць тому

      ​@yuosufmusa837ማነው አላህ6

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 Місяць тому +43

    አመብርሐን ትጠብቀን እጂ እርችትም በፈነዳ ቁጥር አብሬ እየፈነዳው ነው በስጋት ማለቃችን ነው 😢😢

    • @fikerneghe660
      @fikerneghe660 Місяць тому +3

      Pray 🙏

    • @Mesta-e6d
      @Mesta-e6d Місяць тому +2

      በጣም

    • @yemariam628
      @yemariam628 Місяць тому +3

      አይዞአቹ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይጠቡቃቹው ከቦሰ ከቦሰ ወደአገር መግቦት ይሻላል

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Місяць тому +1

      እግዚአብሔር የፈጠረሽ ጌታ ነዉ ጠባቂ ፈጥኖ የሚደርስ እርሱ ነዉ እሱ ጌታ መፈስ ቅዱስ ይጠብቃቹሁ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Місяць тому +16

    በቤሄሩት ያለው የኢትዮጵያ ቅንስላ እንኳን ሊታደገን ስልክ እንኳን አያነሱም እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለን እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድ 😢😢😢

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Місяць тому +13

    🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧ጨቆኛል አሁን ላይ ክፍሽን አያሰማኛ ቤሩት ሁለተኛ ሀገሬ😢😢

    • @TecnoAhmad
      @TecnoAhmad Місяць тому +1

      አይዞሺ፡አኔም፡አዘውነኝ፡ድወ፡አድርግ🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Місяць тому +36

    አቤት ቆንስላው ስልክ ሊያነሳ በሊባኖስ እግዚአብሔር አሳልፎ አይስጠንእንጂ ቆንስላ ተውት በጓ አድራጊዎች ግን ይረዳሉ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢😢😢

  • @Zutube_21
    @Zutube_21 Місяць тому +24

    መንግሥት ባስቸኳይ ዜጎችን ማውጣት አለበት🙏🇪🇹

    • @semegntefera3607
      @semegntefera3607 Місяць тому

      እኔ አልወጣም

    • @zinabseed5612
      @zinabseed5612 Місяць тому

      😂😂​@@semegntefera3607

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 Місяць тому

      😂😂😂😂😂​@@semegntefera3607

    • @Zutube_21
      @Zutube_21 Місяць тому

      @@semegntefera3607 ለምን እህት ባገኛቹት መንገድ ውጡ

    • @SobhSobh-tj2kj
      @SobhSobh-tj2kj Місяць тому

      😂😂😂👍👍​@@semegntefera3607

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 Місяць тому +24

    እዉነት ለመናገር አልፈራም የምያልቀዉም ቤተሰቤ ነው
    የኔ ነብስ ከነሱ የተለየ አይደለም
    የጠፋ ጠፍቶ የተረፈዉ ተርፎ ነስሩ ብቻ ይምጣ።
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን።
    ሁሌም ዝግጁ መሆን ግዴታ ነው ።
    ሞት ለማንም አይቀርም።

  • @user-dv4fc2bp5v
    @user-dv4fc2bp5v Місяць тому +46

    አሁን ኢንባሲ ሊያድነን ነው ጌታን በደናም ቀን ስልካችንን አይመልሱም እኛ የማይጥለን አምላክ አለን እሱ ይጠብቀን ❤❤

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Місяць тому +3

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @YayatYayat-dh4nv
      @YayatYayat-dh4nv Місяць тому +4

      ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እህቶች ወቶ ከመቅርት ይጠብቀን

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Місяць тому +2

      ​@@YayatYayat-dh4nvአሜን 💔💔💔💔

    • @gezahegnelambebo6691
      @gezahegnelambebo6691 Місяць тому +3

      እግዚአብሔር በክንፎቹ ይጋርዳችሁ

    • @azitabxe3380
      @azitabxe3380 Місяць тому +3

      ፍጣሪ ከኛ ጋር ይሁን በስላም ላገራችን ያብቃን🙏

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh Місяць тому +14

    ፍጣሪ ሆይ ጠብቀን ግራ ገብቶናል beirut 💔😭

    • @rashedobaid3339
      @rashedobaid3339 Місяць тому +1

      Ayizosh egzabyer ale☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko Місяць тому +17

    ኡኡኡኡኡ አምላኬ ሆይ ፍጠን ፣፣ልጆችህን ታደግ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Місяць тому

      እኔ አንዳንዴ በመግስት አልፈርድም አይናችንን ጠፍነን መጣን ሀገሩ የተረጋጋ ነገር የለዉም ቤሩት ስንባል አልሰማ አልን

    • @SalamSalam-iv4cy
      @SalamSalam-iv4cy Місяць тому

      አሜን😢😢😢😢

  • @elsaelsa-rf1kv
    @elsaelsa-rf1kv Місяць тому +22

    ቤሩት ያለን ስደተኞች እግዚአብኤር አምላክ ይጠብቀን

  • @jhggvbh8669
    @jhggvbh8669 Місяць тому +9

    እኔ ቆንጾላ ምናምን አልመካበትም አንድ አምላክ ብቻ ጠብቆ ያድነኝ እንጆ ሌላ የለኝም የሚካኤል ቀን በ12 ነው ከሀገሬ የወጣሁ በሰላም ምካኤል አባቴ ወደ ሀገሬ ይመልሰኝ እንጆ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Місяць тому +15

    ወይ ቁፀላ እንኳን በዚህ ስአት በኖርማን ቀንም ምንም አያደርጉልንም እግዚአብሔር ይርዳን እንጅ ቁንፀላወችማ እንደሞቱ ነው የምንቆጥራቸው

  • @HdhdhNdjdjdh
    @HdhdhNdjdjdh Місяць тому +7

    አላህ ይጠብቀን ሊባኖሶች😢😢

  • @gafat
    @gafat Місяць тому +18

    ከኢትዮጵያ ቆንፅላ መልካም ነገር መጠበቅ ላም አለኝ በሰማይ ነው 😊 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው

  • @samirhassen9354
    @samirhassen9354 Місяць тому +12

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ. ኢትዬጰያ ለዜጎቹዋ. ተጨነቀች. ሀሀሀሀሀሀሀ. እንዴት. ልሳቅ😅😅😅😅😅😅

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Місяць тому

      😜😜😜😜😜😜😜😂🥹🥹

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Місяць тому +18

    እውነት ለመናገር ኢራን " አነጀበች "

    • @SumayaAhmed-bd9zl
      @SumayaAhmed-bd9zl Місяць тому +5

      Israel gidiyawan bitaqom selam yiwerd neber.America gin Israel tigdel lelochu zim yibelu newu yemitilewu silezih mintilalek

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +1

      አረ ገብርኤልን አነጀበች አይገልፀውም

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed Місяць тому +2

      ቀላል አነጀበች እንዴ ያዙኝ ልቀቁኝ አለች እኮ

    • @marubalemual
      @marubalemual Місяць тому +4

      @@AshezedAshezedመተንፈሷ አይቀርም 🔥🇮🇱💪

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Місяць тому

      Torenet eko enante endemetasbut aydelemen menem enqan niwkular bitateku ena bitkose lemesali esril betetekuse enezam yetekusalu mechersham gen meritu ayetaresebetem yemiweldut lejochem chger yenorebachewaln beyanese lebezu zemen so enante endelmedachut weyenem ETHIOPIA ENDEMITKOSEW AYDLM SO betergaga menfes tasebo new yemigebabet asetewelu le 2tum teru aydelemen alme le 2 gora tekefelowaln men albatem 2tum yemitekusut weha aydelemen tergagu

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Місяць тому +11

    የነገዋ ልደታ ማርያም ሀገሩን ሁሉ ሰላሙን ትመልስልን 😭🇱🇧አሜን

  • @salma3197
    @salma3197 Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያው ያምጣው እንጂ ያስፈራል በጣም ነው የሚያስፈራው

  • @mbet1840
    @mbet1840 Місяць тому +8

    አይ ወግ አልቀረም ኢትዮጲያ ውስጥ በገዛ ሀገራቸው እየታሩዱ በሰው ሀገር ያሉት ደህንነት በእውነት አሳስቧችሁ ነው ያሳዝናል

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Місяць тому +4

    እግዚአብሔርን ይጠብቀን በጣም በጭንቀት ውስጥ ነን ቤሩት ውስጥ ያለነው በፀሎታችሁ አስቡን

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Місяць тому +5

    የኢትዮጵያ መንግስት ለህዝቡ ተጨነቀ በሀገራቸው እንዳይኖሩ እየጨፈጨፈ ቁቅም ከፈስ ተቆጠረች❤❤❤❤

  • @asnakukal233
    @asnakukal233 Місяць тому +11

    ይሄ ጦርነት ከተጀመረ በቀላሉ አይቆምም ማንም ደሞ አያሸንፍም....ዓለምም ሌላ መልክ ልትይዝ ትችላለች ....እንደ ኛ ላሉ ደሞ ከመቀመቅ ወደ ለየለት መቀመቅ እንወርዳለን.......ይሄ ያሸንፍ ያ ያሸንፍ ምትሉ ልብ ግዙ ከቻላቹ ጦርነቱ እንዳይነሳ ፀሎት (ዱዓ) አድርጉ.......

  • @user-kr3me7ez9k
    @user-kr3me7ez9k Місяць тому +4

    ወገኔ ይሄ የመጨረሻውን ዘመን የሚያሳየን ምልክት ነው. ፈጥነን ንሰሀ እንግባ በጌታ በእየሱስ እንመን ቤሩት ላላቹሁ ወገኖቼ. ጌታ .ይጠብቃችው

  • @tube-qs5wg
    @tube-qs5wg Місяць тому +6

    መንግስት ከሊባኖስ ዜጎችን ለምን አያሶጣም😢

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Місяць тому +2

    የሀሪሳ ማርያም ከእኛ ጋር ትሁን እንጅ ቆንፅላው እንኳን ለጉራ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ታሪካችንን ይቀይር እውነቷን ነው አንዳንድ ክፍ አሰሪ ቆልፈውባቸው ነው የሚሄዱት

  • @Wesen-kj1ig
    @Wesen-kj1ig Місяць тому +2

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ቤሩቶች😢😢😢

  • @emutube6233
    @emutube6233 Місяць тому +3

    ምንም አማራጭ የለን እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ወዴዬት ይኬዳል የድንግል ማርያም ልጂ ይጠብቀን ከሚወራዉ ከሚታዬዉ ሁሉ።

    • @MenMnt
      @MenMnt Місяць тому

      አሜን

  • @user-zw1eg3jx4n
    @user-zw1eg3jx4n Місяць тому +5

    እናመሰግንሀለን አላህ ይደረስላቸው😂😂😂😂

  • @user-js3mz3fm6f
    @user-js3mz3fm6f Місяць тому +3

    በሊባኖስ ለምንኖር የኢትዮጵያ መንግስት ተጨንቆ ሃሃሃ አረ አታሰቁኝ እግዚአብሔር ይጠብቀናል 💗🙏🙏🙏

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j Місяць тому +6

    አረ ኢራን እግዚያብሄርን ፍሪ ንፁሀን ህዝቦችን አስቢ ተመልከቺ አረጋጊው ። ወገኖቼ እግዚያብሄር ለአለም በሙሉ ሰላሙን ያምጣልን ፈጣሪን በፀሎት እንማፀነው ❤❤❤

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Місяць тому +2

      😢መርጦ አልቃሽ የፊሊስጤን ህፃናት እስራኤል ስጨፈጨፍ ምነው እንደዚህ አላልሺም. እውነት የፊሊስጠን ህፃናት ሴቶች ሞት ይፍርዳል ግን ስደተኛኢትዬጲያዊናን አላህ ይጠብቃቸው ለአይሆዶች ግን ከምድር ያጥፋቸው

    • @zeydashamil7438
      @zeydashamil7438 Місяць тому +1

      ለምን እስራኤል ፈጣሪን ፍሪ አት ሏትም ያሁሉ የገደለችው ነብስ አይደለም እስራኤል ትተነኩስና ከዛ ድረሱልኝ ትላለች የእጆን ታግኝ

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      ​@@user-dq1pl4wt8pየጀመሩት ዘመዶችሺ ናቸው እስራኤል ደግሞ በላይ በላይ አገረሰቻቸው 😂😂😂😂 ደባራ ስላም ተፈለግሺ ገደል ግቢ😂😂😂

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Місяць тому

      ​@@zeydashamil7438beherget yemotut yasazenalu merto alkashochenem lebe yestachew gen degmo yegza nachew torenetun yejemerut ewnet lemenager gen degmo enzam sew enzhim sew nachew selam temegu torenetun yeaymanote atadergut torenetu yeager guday new frlstinem cerstyan yalebat ager nechen libanonem endezaw new endewm 60 % cersteyan new betergaga menged asebut fetary 2tunem endergagu yaderg new mibalew

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq Місяць тому

      ​Zefto Hisanatu madeg ylbachewm blcz Siyadgu yaw selmihonu So......Shalom 🤝🇮🇱💪​@@user-dq1pl4wt8p

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Місяць тому +3

    በሊባኖስ የቤት ሰራተኞች ቤት ተቆልፎባቸው የሚሄዱት አረቦች ትንሽ ፈጣሪን አይፈሩም እግዚአብሄር ይድረስላቸው ኢሄ ሁሉ የሰውልጅ ሓጥያት ነው

  • @balchaanwar6308
    @balchaanwar6308 Місяць тому +4

    በጣም ያዛዝናል በመጨረሻው ሰዓ የኢትዮጵያ መንግስት ስለዜጎቹ ይናገራል መንግስት ዜጎቹን ቆየ ከረሳቸው።

  • @user-jg4yd7hh7c
    @user-jg4yd7hh7c Місяць тому +5

    ከራዳር ውጭ የሆነ የእስራኤል ፀረ አረብ ጀት አለ ያደባየዋል አትጨነቁ ድል ለእስራኤል

  • @soueidtelecom3210
    @soueidtelecom3210 Місяць тому

    እግዚአብሔር ከጠበቀው ይጠብቀን

  • @yegletubetube1869
    @yegletubetube1869 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁነን እማያቀላፋዉ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን 😢❤

  • @user-dm7te9fl8l
    @user-dm7te9fl8l Місяць тому +2

    ቤት ሚቆልፉ ሃረቦች ሰው ናቸው እንስሶች ናቸው እንጂ ሰይጣኖች ናቸው እንደው ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው

    • @MenMnt
      @MenMnt Місяць тому

      እሰካሁን የአረብ ደህና አላየንም

  • @mohamadmahmoud4491
    @mohamadmahmoud4491 Місяць тому +3

    የመንግስት ያለ እኛ መሳፈር እንፈልጋለን ትከቱን ሰማይ አደረሱት ምን እንሁን በሰው ሀገር ልንሞት ነው አላህ ሆይ ድረስልን

    • @MenMnt
      @MenMnt Місяць тому +1

      ፈጣሪ ይጠብቅልን አይዟችሁ

  • @AdnaOfficial-1
    @AdnaOfficial-1 Місяць тому

    ፅናትን ከፈጣሪ እንለምን ! በቸርነቱ ይጠብቀን !

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነው ሞት የትም አይቀርም 😅😅😅

  • @anwaryemam810
    @anwaryemam810 Місяць тому +1

    ድል ለኢራን እና ለብልስጤን እስራኢል ትውደም አሚሪካ ትውደም አላህ ያውድማቸው ተአለም ላይ ያጥፋቸው

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Місяць тому

      የሙስሊም ጸሎት እኮ ያስቃል ለዚ ነው እኮ መሀመዶች መጥፋት ያለባቸው አይጠቅሙም

  • @user-yq9pm5pr4q
    @user-yq9pm5pr4q Місяць тому

    እግዚአብሔር.ይጠብቃችኩ

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh Місяць тому +2

    ጦርነት እኮ ተኩስ ብቻ አይደለም ኢራን የስነልቦና ጦርነት ላይ ናት ።የሚፈጠር ነገር ካለም እናያለን ።ሊባኖስ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን አላህ ይጠብቃችሁ ስደት ምን እንደሆነ እኛ ስደተኞች ብቻ ነን የምንረዳው እናም አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቼ።

  • @kabetube
    @kabetube Місяць тому

    ያረብ ስደቸኛ ወገኖቸንአተውጠብቃቸው

  • @jfgghjhjhghuh8319
    @jfgghjhjhghuh8319 Місяць тому +3

    ሌላው ችግር ዜጎች አገሩን ለቀው እንዳይውጡ በትኬት ላይ ያለው ጭማሬ ሌላ ችግር ሆኖባቸዋል

  • @user-mn6ug2qr2k
    @user-mn6ug2qr2k Місяць тому +2

    አላህ ይጠብቃቹ የሀገሬ ልጆች😢

  • @SalamSalam-iv4cy
    @SalamSalam-iv4cy Місяць тому

    ልጅ ያላቹ እግዚአብሔር ይጠብቅላቹ ክፏቸውን አያሳያቹ ትላንት ቤቱ ሲነቃነቅ ምስታወት ሁሉ ተሰብሯል መስኮቶች አትዝጉ ሰዎች እባካቹ እራሳቹን ጠብቁ😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቀን😢😢😢😢😢

  • @adoado3213
    @adoado3213 Місяць тому +1

    yess😢😢😢😢

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Місяць тому +1

    እንዴት ኢራንን ጌታ አይደበድብም አለምን በሞላ እያስጨነቀች ያለች አውሬ አሁን የጌታ ያለህ ነው ወገኖቸ ጌታ ጣልቃ ይግባ አሜን አሜን አሜን

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Місяць тому

      Men lemalte new esrilse men eyadergeche new yefelstim zigoche eko beagerachew endaynoru beyeageru tebetatenewaln mizanwe mehonu yetekemenal fetaryn zem brlo meters lerase selmiyadergew entenkeke mizanawe enun kalmawekem kehone zem maltu aykefamen

  • @user-kr8ny6gb7j
    @user-kr8ny6gb7j Місяць тому +1

    Thanks god about new😢😢😢

  • @tahacell6709
    @tahacell6709 Місяць тому +1

    ጌታ ሁይ ጠብቀን

  • @tigistmohammed8566
    @tigistmohammed8566 Місяць тому

    ቦሩቶች እንዴት አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሮኬት ነው ያስቸገረ እኛ ጋ እኔ ያለሁት ሱር በምበል ከተማ ላይ ነው ያለሁት ደቡብ ይሁን አይሁን አለቅም
    ጌታችን ኢየሱስ ይጠብቀናል ፀልዩ ባለችበት

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 Місяць тому +4

    ሲሉ ሰምታ😂😂😂😂😂
    ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለወ ኢትዮጵያ ሰላም አግኚቶል ወይ😂😂😂 ስለ ሊባኖስ የ አራት ኪሎ መንግስት የሚቀባጥረው😂😂😂

  • @user-kr8ny6gb7j
    @user-kr8ny6gb7j Місяць тому +2

    Kabdnew ahnu lebanon 🇱🇧 ♥️ ❤️ 😢😢😢😢😢

  • @AbayAbay-gh9kg
    @AbayAbay-gh9kg Місяць тому +4

    አቤላ ብለህ ብለህ ቀልድ ጀመርክ ኢትዮፕያ ናት እንደዛ ያለች ክክክክክኴክክ

  • @user-rh2lk1sr6w
    @user-rh2lk1sr6w Місяць тому +2

    የተዘጉ ሴተች ቤቱ ብፈሪሰስ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @user-cq8gl5ge7w
    @user-cq8gl5ge7w Місяць тому +1

    አይ ቆንፅላ በደህና ቀንም አያነሱም ፈጣሪ እሱ ይታደገን እንጂ

  • @user-kt2ti1si4l
    @user-kt2ti1si4l Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቀን አልሰማንም

  • @user-sz9sp9cb3t
    @user-sz9sp9cb3t Місяць тому

    እንይ አለነ

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Місяць тому

    እነሆ የጌታ ምፅአት ቀርቧል

  • @user-jf3bz2kn5y
    @user-jf3bz2kn5y Місяць тому +2

    Egzbr yetbken 🙏🙏🙏

  • @jfgghjhjhghuh8319
    @jfgghjhjhghuh8319 Місяць тому +2

    መንግስት አቅም ያለውም አገርቶን ለቆ እንድውጣ ትክቱን ቅናሽ ቢያደርግ

  • @fioryejon5351
    @fioryejon5351 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ የኢትዮጵያ ኢምባሲና ቆንፀላ ዜጋቸው በህይወት ከኣደጋ ኣድነው ኣያቁም የወደቀ ሬሳ ለማንሳት 3 ሰኣት ቆይተው ስልክ ያነሳሉ ለዜጋ ግድ የላቸውም ግን እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 Місяць тому

    አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @blien820
    @blien820 Місяць тому +1

    ዉጭ የለዉን አይደለም አገር ዉስጥ ያለዉ ሰላም ወይ መግባት አልቻለም ወገኛ አልቀረበትም

  • @user-rr3hy2hr1s
    @user-rr3hy2hr1s Місяць тому +1

    ኢትዮጲያዊ ዜጎች ቤሩት ያላቹ ዉጡ ባላህ 😢

  • @MaramawitMikail-o1p
    @MaramawitMikail-o1p Місяць тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏☝🏻☝🏻☝🏻

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Місяць тому +1

    አሁን ህዝባላህ ሲያወራ ስምቸዋለሁ የከፋ ጦርነት አይቀሪ ነው ብሏል 😩😩😩😩😩😩

  • @eliasreshad6891
    @eliasreshad6891 Місяць тому +2

    በቀልማ ያስፈልጋል ይህ ጎረምሳ(ኔታንያሁ) በቃ ሊባል ይገባዋል

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      እክርዳድ ከስዴው እየለየ ይልቅማቸዋል ማን ቺሎት የኢራን መግስት ሺትቤት አልገባም መፀዳጃ ከምኝታ ቤቴ ካልጋየ ላይ ይሁን እያለ አስቸግሯንምክንያቱ ደግሞ ኢስማኤል ሀንየ በህልሙ እየታየው ተረብሿል አሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @KalkednEysu
      @KalkednEysu Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂​@@user-py5yb9xi7q

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Місяць тому +2

    እስካሁን ደህና ነን ቅድም ግን 4ባለስልጣናት ገደለች ነበትዬ የሚባል ቦታ መታ ወታለች እኛ

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN Місяць тому +4

    ኢራን ምነው ያዙኝ ልቀቁኝ አለች

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Місяць тому +3

    ዛሪ በልብናን 5 ሰአት ሰይድነስራል ይናገራል ህዝቡ እየጠበቀነዉ

    • @jhggvbh8669
      @jhggvbh8669 Місяць тому

      ምን ሊናገር ይሆን እየተጠበቀ ነው አሁን እኮው እስራኤልም እሽ አትልም ኢራንም እሽ አትልም እረ ጨነቀኝ

    • @girlgirl-nl6el
      @girlgirl-nl6el Місяць тому

      Ayzogn fetari yawekal

  • @user-rh2lk1sr6w
    @user-rh2lk1sr6w Місяць тому +2

    ወደድንም ጠላንም ምንም ኣያመጡም

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Місяць тому +2

    ኢራን እሰካሁን ትግሰት አረጋ መቆየቷ
    ቢያሳዝንም ያለቁት ህፃናት ግን ምንግዜም ደማቸዉ ይጮኋል ሰለዚህ ካልደፈረሰ አይጠራም።

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому +2

      ኢራን አቅም የላትም ምንም አታመጣም ብትቺል ኑሮ 50000 የፍልስጤም ህዝብ እደ ቅጠል ሲረግፉ 100000 ሺ ሲቆስሉ የቀረው በምድረ በዳ ሲበተን ዝም አትልም ነበር መቀደድ ብቻ ነው ሚችሉ

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo Місяць тому

      @@user-py5yb9xi7q እሰኪ ዝም በሉ ዋናዉ ጦረነት እኮ ገና አልተነሳም ቀልደኛ ናችሁ ዋናዉ ጦረነት ሲነሳነዉ ምዲረ ከሠማይ የሚደበላለቀዉ
      ያኔ ማን ዲል እንደሚያረግ አብሮ ማየትነዉ

  • @MeronMita
    @MeronMita Місяць тому +1

    ከተፃፈልን አይቀርልንም የምን ጥንቃቄ እናርግ ቆይ ? ለብቻ መሬት ግዙልን

  • @cphonetastic3994
    @cphonetastic3994 Місяць тому

    Waaqayyo ararra haa bayyisuuf 😢😢

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Місяць тому +1

    ውብ ሀገር ኩየት❤❤❤

  • @JenilaYesuf-zg9vu
    @JenilaYesuf-zg9vu Місяць тому +2

    ለምን ወደ ሌላ ሀገር አትወጡም

  • @rarecell9935
    @rarecell9935 Місяць тому

    የአሪሳዋ ማርያም ትጠብቀን ቆስላ ለመኦኑ አሉ እዴ ??

  • @user-bd7yp4xx2j
    @user-bd7yp4xx2j Місяць тому

    የ ዛሬስ የከፋ ነው እችን ጊዜ ካለፍን መቼም ምንም አንሆንም በጣም ያስፈራል እውነት 😓

  • @sileshsami7999
    @sileshsami7999 Місяць тому +2

    እራንና የፋኖ ዴጋፋዎች አንድ ናቸው ፈር ሁሌም ቀድሞ እፍክራል ምክንያቱም ገላጋይ ሰምቶ እድያገላግላቸው እራንም እንደዛው ነው ማረግ ከፈለገች እስካሁን ምን እያረገች ነው እራንን ቁጥር ሁለት ፋኖ ብያታለው ክክክክክ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Місяць тому

    እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀን በሰላም ለሀገረችን አብቃን😢

  • @EthiopiandubaiEthiopiandubai
    @EthiopiandubaiEthiopiandubai Місяць тому

    መናው ኢዳኔ ያኢስራኤል እነ ያአሜሪካ መጥፈት ያስዳሰታው ድል ለኢራን 🇮🇷🇵🇸🇾🇪🇱🇧🫡✌🏻💪💪💪💪❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥⚔️⚔️⚔️🗡️🗡️🗡️🗡️

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Місяць тому

      ቀሚስ ለባሽ ይተነካኩስ እና ከዛ እሪ ነው የምትሉት😅😅😅

  • @MunaEbrahim-l5d
    @MunaEbrahim-l5d Місяць тому +2

    እይ እስራኤል በጣም ፈርታለች 😢የዛን ሁላ ህፃናት ደም አፍሰሽ ሰላም ምትሆኚ ይመስልሻል አሁን ያንቺ ደም የሚፈስበት ቀን ደርሳል ተዘጋጂ አንቺ አይሁድ ሀገር ልትጠፊ ነው

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому +1

      ለጂል ህልም አይከለከል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Місяць тому

      ተይ እንጂ መሀመድ 😂😂

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Місяць тому +4

    እራን እንደዉሻ ሁለ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ትላለች እረዝበየ ሸምነዉ

  • @user-zw1eg3jx4n
    @user-zw1eg3jx4n Місяць тому +1

    ስታወራ አታሞቅም ደስ ትላለህ ተመቸኝ

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 Місяць тому

    እግዚአብሔር ለእስራኤል ጣልቃ
    ይገባል ቀድመው እያጠቋት ድገም ዛቻቼው ጉድ ነው የፈሪ ዱላ 30

  • @kameth423
    @kameth423 Місяць тому

    በጣም ነው ሚያስደነግጠው የቤቱ መነቃነቅ ልብ ስንጥቅ ያደርጋል በእርግጥ እኔ ቤሩትና ክፍለሀገር ወደ መሀል ላይ ብሆንም ግን ስሜት ይረብሻል አሁን ከአሁን ቤቱ የሚፈርስብኝ እየመሰለኝ ተሳቀኩ እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን😢😢😢😢😢😢

    • @MenMnt
      @MenMnt Місяць тому +1

      አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁንየአገሬ ልጆች ክፉአችሁን አያሰማን

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 Місяць тому +1

      Egziabher yetebkachu

  • @KadestKadest
    @KadestKadest Місяць тому +2

    😢😢

  • @TecnoAhmad
    @TecnoAhmad Місяць тому

    እራ፡ፊትህ፡ለቤሩት፡ስደታኛ፡አገረችን፡አስገቡን🇱🇧🇱🇧🇱🇧😢😢😢😢ያአበስ፡ቁጥር፡አይሰረም

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Місяць тому +1

    አረ ጨነቀኝ በረራዎች ቆሙ ወደ ኢትዮጵያ 😢

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 Місяць тому

    Egezabhir taleka geba selam awerideln

  • @abebechtube4392
    @abebechtube4392 Місяць тому

    Ara dirasun 😢😢Lebanon 🇱🇧 😢😢

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 Місяць тому

    Are wesedun yasiferal😢 negerochi sayibabasi zegawn mawtat alebet😢🙏🏼

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Місяць тому +1

    መግስት ዜጎችን ያለ ትኬት ማዉጣት አይችልም አሁን ትኬት ችግር ስለሆነ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Місяць тому +1

    Bring them back all our citizens before anything start their.

  • @belchan6579
    @belchan6579 Місяць тому

    በልዩነት የተገነባ ከሆነ ግንባታው ሿሿ ነው ማለት ነው ስለዚህ አይረባም ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Місяць тому +1

    ልብናን ሁለተኛ ሀገሪ