ቃል ስጪኝ ሙሉ ፊልም Kal Sichign full Ethiopian movie 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @mihretmihret2285
    @mihretmihret2285 4 роки тому +425

    ትንሹ እዮብዬ ምርጥ እኮነህ አንተ ያለህበት በጭራሽ ሊያመልጠኚ አይገባም እዮብን የምትሉ እጃችሁን አውጡ እህት ወንድሞቼ

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃሪነኝ

    ማነው እደኔ እዮብን እየያችሁ ያየደገባችሁ ምርጥ ጎበዝ ልጅ

    • @atheratcha2489
      @atheratcha2489 3 роки тому +2

      ኧረ አለሁ በጣም ግርም የሚለኝ በእዉነት የበፊቱ ፊልሙንና ያሁኑን ሣይ በጣም ነው ሚገርመኝ አስተዳደጉ በጣም ፈጠነ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠዉ

    • @kaykaydjjsnsnsz2653
      @kaykaydjjsnsnsz2653 3 роки тому +1

      እኔ እዩብ ሲድክ የመጣሁ ይሁ አለሁ

    • @estifanosteshager8587
      @estifanosteshager8587 3 роки тому +2

      አረጄ እኮ

  • @fakiyajemal3226
    @fakiyajemal3226 4 роки тому +160

    በጣም ትምርት ያለው ፊልም ሶስት ነገር ተማልኩበት
    1 ፈጣሪ እህል ዋሀሀህ ካለው ምንም ብትዘገይ ያንተው ነው
    2 ለጏደኛ ምንያህል ቦታ እንደሚያስፈልግ
    3 በሌላውደስታ መደሰት

    • @Belenz2421
      @Belenz2421 4 роки тому

      😂😂😂ኧረ አታስቀኝ

    • @fakiyajemal3226
      @fakiyajemal3226 4 роки тому

      Bbeth H ለምን

    • @weggjjcgjucc7526
      @weggjjcgjucc7526 4 роки тому

      በቃ አለቀ እኮ ገብቶኛል የምን ሰዓት መፍጀት ነው ክክክ

    • @መይሙናቃሲም
      @መይሙናቃሲም 4 роки тому

      @@weggjjcgjucc7526 ኧረ በሳቅ ክክክክክ

    • @fakiyajemal3226
      @fakiyajemal3226 4 роки тому

      We ggjjc Gjucc ክክክክ

  • @adanegirma4843
    @adanegirma4843 3 роки тому +3

    የሚገልፅበትን ቃላት ባጣ የጊዜው ምርጥ ፍልም ነው ለማለት ተገደድኩኝ። ምርጥ ተዋንያን እና ምርጥ ደራሲ። ብዙ ፍልም አይቻለሁ ግን ኮሜንት የፃፍኩት ሁለተኛው ፍልም ይህ ነው። ለመልዕክቱ ደራሲውን ከልብ አመሰግናለሁ። ጎዳኝነት ለዘለዓለም ትኑር።

  • @bezawitgirma2638
    @bezawitgirma2638 4 роки тому +126

    ስለፊልሙ በኋላ እናወራለን ከብዙ አርቲስቶች አገት ላይ ምሀተም የላቸውም እኔም ለምዶብኝ ባካልም ይሁን በሶሻል ሚዲያ ቀድሜ የማየው አገት ነው እና ከእዮብ አገት ላይ ያገት ምሀተም እና መስቀል አይለየውም በጣምነው የማከብርህ የማደቅህ በእውነት በጣም

    • @kokikoki-rq1xd
      @kokikoki-rq1xd 4 роки тому

      Mahteb kfelgshi church hije enatu

    • @et-cu5lc
      @et-cu5lc 4 роки тому

      ተይ እንጂ😺

    • @tigestbeletew8544
      @tigestbeletew8544 4 роки тому +7

      @@kokikoki-rq1xd በክርስቶስ ያመነ ሁሉ መስቀል ሊሸከም ግድ ነው ቤተ መቅደስ ብቻ ነው መስቀል የሚደረገው ያለሽ ማነው
      ጠፍቶሽ ሳይሆን ለነቆራ እደፃፍሽ ግልፅ ነው😏

    • @kokikoki-rq1xd
      @kokikoki-rq1xd 4 роки тому

      @@tigestbeletew8544 yehako mezmur weym kedasea adelm film new selzi atrbshun

    • @getrekt9137
      @getrekt9137 4 роки тому +1

      በጣም እውነትሺን ነው

  • @merisaud6140
    @merisaud6140 4 роки тому +183

    (የኣረብ ኣገር ሴት)
    እድሜ ለኣረብ ሃገር ሴት ባትኖር ማን ልይላቹ ነበር
    ክብርና ፍቅር ለፍታ ጥራ እደሻማ ቀልጣ ቤተሰቦችዋ ከድህንነት ኣውጥታ ወድም እህቷ ኣስተምራ ኣረ ስንቱ የኣረብ ሃገር ሴት ክብር ይገባሻል እህቴ ( የኔ ከርታታ)

    • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
      @ሀገሬ-ጀ8ኘ 4 роки тому

      ብስብስ ድሮስ የመለስ ፍሬ ሆነሽ ይህን ባትይ ነው ሚገርመው ደደብ

    • @merisaud6140
      @merisaud6140 4 роки тому +5

      @@ሀገሬ-ጀ8ኘ ምን ማለት ነው መስተዋልን ይስጠን

    • @yegetershitatube8816
      @yegetershitatube8816 4 роки тому +4

      @@ሀገሬ-ጀ8ኘ አቤት የሰው ጭንቅላት የምያሰድብ ነገር ወጣት ኤጭ አሁንስ ለነገሩ ያንተን ጠባብ ጭንቅላት ይዘህ መልካም መጥፎ እንዴት መለየት ትችላለህ

    • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
      @ሀገሬ-ጀ8ኘ 4 роки тому +1

      @@merisaud6140 አደለ ምን ማስተዋል ታቁና ነው አውሬዎች ባናትሽ ተተከይ አከካም ዘላለማዊ የኢትዮጵያ ጠላቷቿ ናቹ

    • @dphonetastic1333
      @dphonetastic1333 4 роки тому +1

      @@ሀገሬ-ጀ8ኘ አንቺ ጠንቋይ ሃይማኖት አልባ ዲቃላ🖕

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 4 роки тому +8

    አይ እዮብ የፍቅር ሕይወት ብዙ ጊዜ ተጠይቀሃል ምንም ምላሽ አልሰጠህም አሁን በዚ ፊልም የፍቅር ሕይወት አየህው በጣም ደስ ይላል አድናቂህ ነኝ በሁሉም ቦታ 👍👍👍💕💕

  • @ፍቅርናትመንገዴ
    @ፍቅርናትመንገዴ 4 роки тому +546

    ከዘረኝነት የፀዳ ኢትዮጵያ ትለምልም የሚል በላይክ አሳዩኝ

    • @rakitey5729
      @rakitey5729 4 роки тому +5

      ኢትዮጵያ ትፈርሳለች እንጂ ትለምልም የሚለዉ ኣይሰራም

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 4 роки тому

      @@rakitey5729 Tegaru kem daynasor kenetifakum enaa atum rugumat zeri mergem resahat alet funfunat alet husurat alet albo meninett fooooo 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮kuster belu Tegaru kosalat megalat qondafat egeri

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 4 роки тому +1

      Ayni tube i from eritrea but Yeah right 💯✅

    • @rakitey5729
      @rakitey5729 4 роки тому +2

      @@danielkahsay5038 ኣታ ድቓላ ድርባይ ሰራቒ ድስቲ 😂🤫

    • @alemzlekwe5071
      @alemzlekwe5071 4 роки тому +1

      @@rakitey5729 ወጪ ከዚህ ዲቃላ ኢትዮጵያ ትለመልማለች ገና

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +169

    አዩቤ እኔ ከሥደት ሣልመለሥ አንተ ለማፍቀር ደረሥክ. እድግበልልኝ የኔወድም

  • @haby97
    @haby97 4 роки тому +26

    እዮባ ቁም ነገር አዘል መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል ተዋናይ መሆኑን ያየሁበት ፊልም ነው:: ጠንክርልኝ አባቴ 🙏🏾🤝

  • @sekinatube
    @sekinatube 4 роки тому +18

    ይችን ኮሜንተሰ የምታነቡ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🥰🥰🥰

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 4 роки тому +105

    ለምን እደው ባላአቅም ኮሜንት እያነበብኩ ፊልም ማየት ደስ ይለኛል ግን አሁን ኮሜንት ብዙም የለ ፊልሙ አሪፍ ነው ፍቅር ምን አለ እደ ፊልም ቢሆን 👌👌👌🌹🌹🌹

  • @martabogale461
    @martabogale461 4 роки тому +66

    ያበደ ፊልም እዮቤ የኛ ማጣፈጫ አንተ ያለህበት ሙቪ ሁላችሁም ተዋናይወቹ አሪፍ ተውናችኋል ምርጥ ነው

    • @martabogale461
      @martabogale461 4 роки тому

      @Hiwot Yonas ትወጅዋለሺ ብየ ተስፋ አደርገለሁ እኔ ወድጀዋለሁ

    • @hahkidbizunhe6636
      @hahkidbizunhe6636 4 роки тому

      Dko

    • @hahkidbizunhe6636
      @hahkidbizunhe6636 4 роки тому

      Dko

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ እመልሣለሁ

    • @SamsungA-mu8eg
      @SamsungA-mu8eg 3 роки тому

      @@martabogale461 ማስመሰትቺላቺ

  • @ሠርክነኝወሎየዋእናቴንናፋ

    በጣም ደስ ይላል 😍😍😍
    ብዙ ጊዜ ፊልም ላይ ፀብ ተኮል ፍቅረኛን መለያየት መከዳዳት ማጨስ ብቻ ብዙ ነገር ተነግሮ አያልቅም ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኝ አይቻለሁ ከምንም በላይ ምርጥ ፊልም

  • @መይሙናቃሲም
    @መይሙናቃሲም 4 роки тому +26

    በኮምንታሮች እገዛ የፊልሙ ሀሳብ ገባን አሁን የቀረኝ ፊልሙን ማዬት ብቻ ነው ኮመንተሮች እድሜያቹህ ይርዘም

    • @hayatkw5976
      @hayatkw5976 4 роки тому +1

      kkkkkkkk yene kinjo eyim liki edachi

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 4 роки тому +36

    ፊልም ተሰርቷ ያለ መጠጥ ያለ መካፕ ውይይይ ተውናይዎቹ በደብ ተጫውተውታል በጣም ያምራል

  • @radetkasa1731
    @radetkasa1731 4 роки тому +523

    የእዮባ አድናቂ የት ናቹ❤😘

  • @abcabi5381
    @abcabi5381 4 роки тому +8

    ሰለ ፊሉ ብቻአ አስተያየት እምትሰጡ እጃችሁ ይባረክ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 роки тому +35

    ማነው ልክ እንደ እኔ የኢዮብ ድምጽ የምወደው ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ጀግና ወንድማችን በጣም ነው ትወናህን ምወድልህ

  • @bilallawell372
    @bilallawell372 Рік тому +2

    በጣም ድንቅ አስታማሪ ፈልም ናው ደስ እየለኝ ናው

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 роки тому +54

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው እኛ የፃፍነውን ሳይሆን እምንኖረው አላህ የፃፈልልን ነው የምንኖረው

  • @tube-xc9vo
    @tube-xc9vo 3 роки тому +19

    ማነው እንደኔ ኮሜንት እያነበበ የሚያይ😍😍😍😍😍😍

    • @jaharakhan9858
      @jaharakhan9858 3 роки тому +1

      እኔ ውይ ማንበብ ብቻነውጅ ኮሜት መሥጠት አልወድም

    • @AsdAsd-y7x
      @AsdAsd-y7x 2 місяці тому

      እኔማሬ

  • @hanan858
    @hanan858 4 роки тому +90

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም አሪፍ ነው ጓደኝነት ማለት ከራስ በላይ እራስን መስጠት ማለት ነው ኡፍፍፍፍፍ እኔ ግን አልታደልኩም ለጓደኝነት በሰው ሀገር እግዚአብሔር። ጓደኛዬም ሁሉ ነገሬ ስነግረው እሚሰማኝ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመሰገን ቤተሰቦቸ ደህና ከሆኑ።ከእግዚአብሔር በታች እነሱ ይበቁኛል እግዚአብሔር ለሁላችንም ቤተሰቦች ሰላምና ጤና ሰጥቶ እንድንገናኝ ያድርገን የመዳም ቅመሞች 🙏🙏🙏🙏 ከእዚህ እስኪ ተማሩ በተለይ አረብ ሀገር የምትኖሩ ሴቶች ጓደኝነት ማለት እንደዚህ ነው ያፈቀሩትንም መስጠት ብዙ ሴቶች ግን የሰው ኑሮ የምታፍቱ አላችሁ እሱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😥😥😥😥😥

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 4 роки тому +15

    I Love you ethiopian Movie 👉🏾🇪🇷🤝🇪🇹👈🏾

  • @mm6227
    @mm6227 4 роки тому +7

    ራኪን ሆና የምትተውነው ፊልሟ ሁሉ ምርጥ ነው በጣም ይመቻል ሌሎቻችሁም አሬፍ ነው በርቱ

  • @ፍቅርቡናማንቼየፖግባ-መ5ኈ

    እዮባ እኮ የፍቅር ፌልም ከሚሰራ ይልቅ ኮሜዲ ቢሰራ ያምርበታል 😍 ምርጥ ፌልም ነው።

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 4 роки тому +54

    I'm From eritrea, but i wish ethiopian People's Selam 👉🏾🇪🇷🤝🇪🇹👈🏾✅
    Selam
    Selam
    Selam
    Selam
    Selam
    Le ethiopian
    People's!!!!!
    Ethiopian's eritrean's 👉🏾wedefit 👈🏾👉🏾🇪🇷🤝🇪🇹👈🏾

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 4 роки тому +5

    እዮብ የፍቅር ሰው የልጅ አዋቂ ልባም እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት የእዮብ አድናቂ የት ናቹ 👍👍👍💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ፈጣሪ ከዚ ወረርሽኝ በሽታ ይጠብቀን አሚን 👍👍👍

  • @memedana8995
    @memedana8995 4 роки тому +19

    ከተኮል የፀዳ ሰላም ና ፍቅር መተሳሰብ የተሞላ ፊልም

  • @tamemaa4211
    @tamemaa4211 Рік тому +2

    ዋዉ በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነዉ እዮባዬ አተ ያለህበትን ፊልም ለማዬት ያለኝ ጉጉት❤❤❤❤❤

  • @hjhygggt7373
    @hjhygggt7373 3 роки тому +5

    ብራድ ፊልም እደኔ ተመችቶት ያየ ካለ በላይክ ያሳየኝ

  • @خالداماره-ف9و
    @خالداماره-ف9و 21 день тому +1

    ምርጥ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +165

    ይችልጂ ጎበዝ ተዋናይነች

    • @ermitube9480
      @ermitube9480 4 роки тому +11

      በትክክል በጣም ጎበዝ ናት ግን እንደሌላው አሽቃባጭ ስለሌላት ጎልታ አልወጣችም ብዙ ፊልሟን አይቼላታለው

    • @enbutuniftalem7560
      @enbutuniftalem7560 4 роки тому +1

      Bergit dinamic actress nat

    • @meklityilma8822
      @meklityilma8822 3 роки тому

      የራሷ ፊልም አላት እንዴ እስቲ ርዕሱን ንገሩኝ ልየው

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      ዛሬ ገና አየሆት በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @AliAli-it6fb
      @AliAli-it6fb 3 роки тому

      አዎ በጣም እየተዋጣላት ነዉ

  • @kebrealmeysamsung9772
    @kebrealmeysamsung9772 4 роки тому +12

    እዮቤ ስወድህ ያልታሰበው ልጅ ከሚለው ትውናህ ጀምሬ ሁሉን አተ ያለህባቸውን ፊልሞችበሙሉ ልክ እደግርሳት በጉጉት ነው እምከታተለው ብርታልን

  • @Love-fv8gz
    @Love-fv8gz 4 роки тому +385

    ማነው እንደኔ በፍቅር ልቡ የተጎዳ😥💔

    • @emanab2317
      @emanab2317 4 роки тому +8

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ ይከፍላል😥

    • @medi9725
      @medi9725 4 роки тому +8

      ምንው እንደኔ በፍቅር ልብ የተጎዳ💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 4 роки тому +4

      😥😥😥😥😥 እኔ

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 4 роки тому +1

      Ayzosh yney kongo

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 роки тому +6

      አይዟችሁ እህቶቼ ረበና ይክሳችኋል

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 роки тому

    በጣም ገራሚ ትት ነው ምስጥጥ ብየ ያየሁት ለነገሮች አስተዋይመሆንና ከተጻፈልን ውጭ መሆን እደማይቻል ከዛም ጓደኛማለት ትልክ ክብርና ቦታሊሰጠው እደሚገባ ተማርኩ የሚወዱትንሰው ፈጣሪ ላተ ካልፈቀደው በቻልከው ሁሉ ደስታውን ማየትም እጅጉን ደስስ ይላል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @nabekterefe3667
    @nabekterefe3667 3 роки тому +5

    ere laash bizuu film aayichaallew...... ehee gin baxaam aastamaareny ,dassim aaleny, tabaarakuu ,GUDDAA GALATOOMAA.

  • @kidisthaile3763
    @kidisthaile3763 4 роки тому +56

    ፍቅር ግን እንደፍልም ቢሆን ምን አለ😭😭😭😭😭😭😭

    • @seidaman9602
      @seidaman9602 3 роки тому

      Wom yegudegnet tege endi new mesewatent sinorew wow wow ejege betam asetemari new

    • @merajamanuel391
      @merajamanuel391 2 роки тому

      @@seidaman9602 ❤❤❤

  • @kemzenshyasin2358
    @kemzenshyasin2358 4 роки тому +12

    ማነው እንደኔ comment iyanebebe film yemaye plz 🙏ine belugn belike... እዩብ ስላለበት ብቻ ነው ይሄን ፊልም የማየው😘😘😘😘

  • @alemzlekwe5071
    @alemzlekwe5071 4 роки тому +16

    እዮባ በጣም ተለውጠሀል እንዳትም የእምዮ ኢትዮጵያ ትለምልምልን ትደግልን አሚን

  • @abrhamassefa8820
    @abrhamassefa8820 3 роки тому +4

    ጤና ይስጥልኝ። እዮብ ትንሹ ምርጥ ነው ገና ብዙህጠብቃለን ካንተ በርታ

  • @asamenanteneh5677
    @asamenanteneh5677 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen, Thanks for this movie producer

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 4 роки тому +14

    እዮባ የኛ ማጣፈጫ አንተ ያለህበት ሁሉ አሪፍ ነዉ።

  • @DawitYetneberk
    @DawitYetneberk Рік тому

    The film that thought me in advance! Thanks God!
    Let's live for our real created purpose.

  • @tigistabeje8449
    @tigistabeje8449 4 роки тому +24

    ኑሩልኝ የናንተን ኮመንት አንብቤ ነዉ ሁሌም ፊልም የማየዉ፡፡

  • @ማርትየጌታልጅ
    @ማርትየጌታልጅ 2 роки тому

    Wowow batami dasi yemil godagnunati new yalachu 😍😍😍😍😍

  • @Amanzwinner
    @Amanzwinner 4 роки тому +49

    እዮብም የፍቅር ፍልም ለመስራት ደረሰ ተመስገን ነው

    • @amenyedib2401
      @amenyedib2401 3 роки тому

      Kkkkkkkkk aydel

    • @KISANETGALERI
      @KISANETGALERI 3 роки тому

      እባክህን ካርታህን ቀይሮው መስረቅ ገበን እና ሓጥያት ነው:: respect my map🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @مريمعمر-ك3ك
    @مريمعمر-ك3ك 3 роки тому

    ደሥየሚልነዉ፣ልቤተጠጥሎነበርእሥከሜልቅመጨረሻዉንለማየት፣ቃልብቻዉንዋጋየለዉም፣አላህካላለዉበሥተቀር፣የምድሩም፣የሠማዩምንጉ፣

  • @ሳራነኝየጉራጌልጅዩትዩብ

    እዩቤ ስለፍቅር ለማይገባቸው አስተምራቸው በጣም ነው የወደድኩልኽ አቦ ሰላምህን ብዝት ይበልልኝ

  • @የአለህልቤንባንተፍቅርሙለ

    MERTE.enaAstmareFlme👌👌Gdgnatkalbeyamemnci.naw.Eyobadnkenag.

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 4 роки тому +17

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ወልደን እንሳምብሽ ዘርተን እንቃምብሽ ክፉሽን ያርቅልን

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 роки тому

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ጋደኝነት ዋው ለሰው ደስታ መኖር ነው አይፍቅር በፊልም ብቻሆነ አድለኝ የዚህአይነት ፍቅር ዋው።።እዮባ ዋውነው በርቱ።

  • @rediat943
    @rediat943 4 роки тому +6

    አርፍጄ ነዉ ያየዉት በጣም ደስ የምል ፍልም ነወ ትምህርት አለል ስለሆኔ በርቱ

  • @እሙነኝእማየንናፋቂእማ

    ከፊልሙ የእዮብን ማህተብ ነው ያየሁት በርቱ አስተማሪ ነው እዮባ ከነማህተብህ ውብ ነህ ወድሜ ወድ ልጅ ከነመህተቡ ሳይ ደስስስ ይለኛን

  • @conevome6801
    @conevome6801 4 роки тому +23

    በጣም ደስ ይላን መልካም ጓደኛ ለዘልአለም ይኑር እየውየ በጣም አደገ ሁልየ ሉዩ ነው

    • @hamu143
      @hamu143 4 роки тому

      ሰብስክራይብ ማማዬ

  • @genetsheferaw1828
    @genetsheferaw1828 3 роки тому

    Desiy seli aboo geni iyobiey lante alalow isu layi qeriy bilogal takadekb iyobiyee 🥰🥰🥰🥰

  • @ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ
    @ሀያትወሎየዋ-የ3ኀ 4 роки тому +4

    ምርጥ ፊልም ነዉ የለለ ይመስጣል እቦይመቻችሁ።

  • @rufu3986
    @rufu3986 Рік тому

    እዮባበጣምደስትላለህአተያልህበትሁሉፊልሞች

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 роки тому +7

    አተ ትንሽ ልጅ ውልም በኔ ልብ ትልቅ ነክ እዮቤ እደግ እዳትቀየር እዮቤ አስተሳሰብ እግዝአብሔር ይጠብቅልክ 💚💚💛💛❤️❤️😘😘😘😘

  • @aminimusxafa5552
    @aminimusxafa5552 3 роки тому

    So very sorry good eyobe best of the best butifull for the best and best yene ethiopian jaqana

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 4 роки тому +8

    ረዲ& እዮባ 😍😘😘 ምርጥ ፊልም ነው ሁላችውም በደንብ ሰርታችውታል ።

  • @m.e-c3g
    @m.e-c3g Рік тому

    ጎደኛነት ፊልም ላይ ብቻ🥰👍👑

  • @ካንቺወዲያ
    @ካንቺወዲያ 4 роки тому +9

    ኧረ ማርያምን የሃረር ልጅ ጨበሬዉ ተዋቶልሃል!👌
    እዮቤ አፍቃሪ ሆኖ የመስሪያ ጊዜዉ ደረሰ😊

  • @ቲጂየአርሴማልጅ
    @ቲጂየአርሴማልጅ 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ደስ የሚል ፈልም💞

  • @ሂዊይቱብ
    @ሂዊይቱብ 4 роки тому +18

    እዮብዬ የኡነት እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @diabyibrahima3192
    @diabyibrahima3192 3 роки тому

    Gen yefeker film lemserat tensh adeg bel. Beterefe arif new

  • @سارهساره-ك7ض
    @سارهساره-ك7ض 3 роки тому +2

    ዋው ምርጥ ትወና እዮቢ ቀጥልበት ይመቻችሁ

  • @betelhembety2540
    @betelhembety2540 3 роки тому

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏Andegna film

  • @totitshow795
    @totitshow795 4 роки тому +17

    ጓደኛ ማለት እየሞተ የሚያኖር በፈጣሪ በታች ለጓደኛው እስትንፋስ ማለት ነው ደስ ይላል

  • @nathitawule2411
    @nathitawule2411 3 роки тому

    Wow bateme astamre derama new lewuleye sewodake iko Nurelne

  • @abditilmo
    @abditilmo 4 роки тому +6

    አንደኛ በጣም ምርጥ ጎበዞች በዚሁ ቀጥሉ ከፍ እያረጋችሁት::👏👏👏👏👏👏

  • @newuaq7058
    @newuaq7058 3 роки тому

    እዮብየ እወድህ ኡለሁ በርታቀጥልበት

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +2

    አቦቦቦቦ በጣም ደስስ ይላልል በሰዉ ደስታ መደሰት ይኼዉ ነዉ እንግዲህ/አቦቦቦ እምትለዋ ቃል ደሞ የሐረር ልጅ ስለሆንኩ ነዉ መሰለኝ ተመችቶኛል 😍😍😍

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 3 роки тому

    Wawe betam des yelal asetmari new betrf enamsegenalen

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 4 роки тому +7

    የምንጊዜም ምርጦች ሁላችሁንም ውድድ
    እዪባዪ 💓 ምርጥ ፊልም ነው

  • @መሲየተዋህዶልጅነኝ
    @መሲየተዋህዶልጅነኝ 4 роки тому +1

    የእውነት በጣም ምርጥ ትምህርት አለው እናመሰግን አለን እዮብ ትችላለህ የኛ እቁ

  • @Yusufking12
    @Yusufking12 3 роки тому +3

    እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፊልም አይቼ አላውቅም በጣም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ 2 роки тому

    በጣም አድናቃችሁ ነኝ እዮቤ ኑርልኝ ለዘላለም ሁላችሁም በደስታ ኑርልን

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 4 роки тому +7

    ፍቅር ❤️ ሰላም 🕊 አዲነት 👨‍👩‍👧‍👦 ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @דאסאשאדיגו
    @דאסאשאדיגו 3 роки тому

    እኖባ እያነቀኝ እስከ መጠረሻው ተከታተልኩት እጅግ በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው ይህን ወጣት ልጅ ግን እንደኔ የሚከበረው አለ ወይ እጃ አይመስለኝም እና እግዚአብሔር ያሳድግህ ከሶስታችሁ ሁም ትእግስትን እና የእግዚአብሔርን ሥራ ጥልቅ መሆኑን ተረድቻለሁ በርቱ ልኝ💚💛❤

  • @eyobzewde6548
    @eyobzewde6548 3 роки тому +4

    ለሴት ልጅ ከሚገባት በላይ እና ከምንችለው በላይ ማረግ ያለብን ነገርን ሳንሰስት መስጠት አለብን ግን ደሞ በጣም መልካም በሆንክላት መጠን ለፍቅር ያሰብናትን ሴት ፍቅራችንን መግለፅ አለብን ግዜው ሳይረፍድ ,ካለዚያማ እንደ ወንድም,እንደ አባት ነው የማይክ ነው የምትለው እና ፊልሙ ለክፉ አይሰጥም💚💛❤

  • @looniesey4428
    @looniesey4428 4 роки тому +2

    በጣም ጎበዞች ናችሁ ሁላቹም ኣርፍ እና ኣስተማሪ ፊልም ነው :: 🌺🌺🌺🌺🌺

  • @sobrsobr3999
    @sobrsobr3999 3 роки тому +5

    ፍቅር ማለት የሚያፈቅሩትን ሰው ደስታ ማየት እጂ የራስ ብቻ ማድረግ አይደለም ለሚወዱት ምርጫ መስጠት

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 8 місяців тому

    we need to know this: loving some one makes us vulnerable! THE FACT THAT WE LOVE SOME ONE DOES NOT MEAN THAT THE OTHER PERSON FEEL THE SAME! love hurts when it dose not get the respons we want. we need to understand the God kind of love!

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +19

    ምናለ ያፈቀሩትን ሰው የራሰ እንደማረገ የሚያሠደሰት ነገረ የለም👍 እኔ ግን እወነተኛ ፍቅረ ናፈቀኝ😭😭😭

  • @EngvdayAbaba
    @EngvdayAbaba 4 місяці тому

    የውንድሞችን እዮባ አድናቂዎች የት ናቸው ስውድወ 😘😘😘😘😘❤❤❤

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 4 роки тому +4

    እዮባ እኮ አንደኛ ነክ በቃ ሁላችሁም ትችላላችሁ ዋውውው

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 3 роки тому

    ዋው ደስ ሲል

  • @aberashtefra3677
    @aberashtefra3677 4 роки тому +7

    ደስ ይላል እዬብዬ የኔ መልካም እመቤቴ ትጠብቅ ሁላችሁም ያምራል

  • @kawataharayatvbalchanamakowcbo
    @kawataharayatvbalchanamakowcbo 3 роки тому

    I like it

  • @alexmadamo5414
    @alexmadamo5414 4 роки тому +14

    ስራዉን በጣም ወድጄዋለሁ ደስ የምል ስራ ነው በርቱ🤞🙏

  • @ቲቲይሀበሻዊት
    @ቲቲይሀበሻዊት 3 роки тому +2

    እረድና የተሞላበት ፊልም አንጃግራንጃ የሌለበት ፈጣሪይ ለሁላችንም መተሣሠብና መፈቃቀር ይስጠን

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 4 роки тому +5

    ጓደኝነት ማለት ይሄ ነው ፍቅር ያብዛልን ምርጥ ፊልም እዮባ ስወድክ እኮ

  • @TesfayHabtu-g2d
    @TesfayHabtu-g2d Рік тому

    ❤ayob kesuwagar bichers desilal❤. Fkr yashenfal!!!!!

  • @hyme7165
    @hyme7165 4 роки тому +3

    ወይኔ እዮባ ፍቅር የሆክ ልጅ ፍቅር ማለት ከራስ በላይ ለሚወዱት ሠዉ ሲደሰት ማየት ነዉ እዉነተኛ ፍቅር መቼም አያረጅም እዉነተኛ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን

  • @hayata6678
    @hayata6678 3 роки тому +1

    ዋው ደስ ይላል

  • @getrekt9137
    @getrekt9137 4 роки тому +5

    እዬቤ የኔ ጀግና መሥቀልህ ያምራል እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @titisebsbie1235
    @titisebsbie1235 3 роки тому +1

    Arif film betam lbe ymtneka ya yeunet hiwet yndeza nat malete hiwetachn nm drama nat 🌏✌💘💕💔💕

  • @ቤዛየተዋሕዶልጅ
    @ቤዛየተዋሕዶልጅ 4 роки тому +52

    ውይ ፍቅር በፊልም ባይሆን በጣም ደስ ይል ነበር።

    • @ያረቢሰአዲናያረቢቢ
      @ያረቢሰአዲናያረቢቢ 4 роки тому

      በትክክክል

    • @bezawitegigu2761
      @bezawitegigu2761 4 роки тому

      Eko

    • @hanahalel5473
      @hanahalel5473 4 роки тому

      በገሀዱም አለ እኔ ተጠቃሚ ነኝ መስጠት መቀበል 🥰🥰😘ትግስት ካለ ሁሉ ይሳካል ማማዬ እንዲህ ብለሽ አታስቢ እሺ የእኔ እናት💞💞😍

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 роки тому

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ እመልሣለሁ

  • @ዜድብንትመሀመድሀሰንኡሚኑ

    በትክክል መዘገያትም መፊጠንም ዎገ ያሲከፊለል🌷