Arada daily news:አልሲሲ አፈገፈጉ! ''ከኢትዮጵያ ጋር ስላም ይሻለናል'' ጉድ! የእስራኤል ኮማንዶ በሊባኖስ ያላሰበው ገጠመው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

КОМЕНТАРІ • 33

  • @BekuAdu
    @BekuAdu 4 години тому +3

    ብረቮ ኢትዮጵያ !

  • @arontube681
    @arontube681 3 години тому +3

    ይህህህህ አራዳ ዴይሊ ነው❤

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 3 години тому +10

    አላግባብ መነካት የሌለበትን የነካ ወደኀላ መመለሱ ግድነው ምክንያቱም ሰልፉ የእግዚአብሄር ነው፡፡

  • @BekuAdu
    @BekuAdu 4 години тому +5

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘለዓለም ታፍራ እና ተከብራ ትኑር !!

  • @BekuAdu
    @BekuAdu 5 годин тому

    አራዳዉ ቸር ያሰማህ

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 Годину тому

    ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤ ተባብረን በአንድነት ቆምን ኢትዮጵያውያን እናታችን እንደግፋለን ❤❤❤❤

  • @zinet3501
    @zinet3501 Годину тому

    እስራኤልና አሜሪካ እኛ እንምታችሁ አናንተ ዝም ብላችሁ ተመቱ ነው

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 2 години тому +1

    ይህ ሁሉ የጌታ የእየሱስን መምጣት መቅረብን ያመለክታል።

    • @mubeshier
      @mubeshier 7 хвилин тому

      ወሸለ 😅😅

  • @dura.s
    @dura.s 4 години тому +3

    Wow Ethiopian telayalshi❤❤❤

  • @MohamedAhmed-bw1vd
    @MohamedAhmed-bw1vd 4 години тому

    ግብጽ ግብጽ እናውቃታለን ህዝቦችዋን የአለም ፈሪ ናቸው ምላሳቸው ጌታ ሆይ ግን ልቤ የለም ፈሪ ናት

  • @ItWillPassUntilItPasses
    @ItWillPassUntilItPasses 5 годин тому +3

    🇪🇹💪

  • @frewinikifle4894
    @frewinikifle4894 2 години тому

    በምንም ሁኔታ ቢሆን ለኛ መስማማት እርስ በርስ መደጋገፍ ነው ሚያዋጣን አዱን ደፍጥጦ የራስን ከማስፍፍት መቆጠብ የሌላውን ባህል ቁአቁአ ማክበር ይሄ ውበታችን ነው በነዚህ ምክንያቶች ብዙዎች ባገራቸው ተስፍ እዲቆርጡ ያደርጋል መግስት በበለጠ በሆደሰፊነት ለአድነት መስራት ይጠበቅበታል ሰው ለምን ሀገርህን ሸጥ ቢባል ባህሌን ቁአቁአዬን አለከበርም ነው ሚለው ስለዚህ መያያዝ መተሳሰብ ነው ሚሻለን ሀገር ከሌለ እኛ የለንም

  • @HayatAsefa-g4m
    @HayatAsefa-g4m 2 години тому

    ስልካቸው ካለ ብትንገረን ወይ ትክክለኛ አድራሻቸውን ብታሳውቀን

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 3 години тому

    አፈገፈገ እምነት የለውም: ማሳደድስናደርግ የሚታመን ነወ::

  • @SintayehuMelese-o6t
    @SintayehuMelese-o6t 4 години тому +3

    እረ በላይ ተው ብዙ ሰው የሚናደድብህ ነገር የዜና ርዕስ እና ዜናው ይለያል ርዕሱን አታጋንን አድማጭ ታጣለህ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 години тому +1

    ❤🇪🇹🇮🇷❤

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 2 години тому

    እረ ማመን ቀብሮ ነው

  • @SebawitGebremariyam
    @SebawitGebremariyam 4 години тому

    ብላክ ዳይመንድ የስልክ አድራሻ የላቸውም ካላቸው እባክህ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 години тому

    እውነታው
    አፍሪካ ውስጥ የፈለገችውን ማደባየት የምትችለው ኃያል አገር ግብፅ ስትሆን
    ምንም አቅም ከሌላቸው አገሮች ተርታ የምትመደበው ደግሞ ኢትዮጵያ ነች

  • @frewinikifle4894
    @frewinikifle4894 2 години тому

    አልሲሲን ማመን ይእቅር እደሰማነው የግብጽ ፓርላማ የተነጋገርውን ለመፍጸም ነው የተለሳለሱት ይሄ የነሱ መገለጫ ነው ማታ በአባይ ኪግሶፍ ላይ ኡስታዝ ባስተላለፍው እደሰማነው ቀጣይ ብዙ እቅድ አላቸው ለዚህ ደሞ ሚጠቀሙት ሀገርን በሚከዱና ገዘብ በሚወዱ ዘርኝነትን በሚወዱ ላይ ተፍጻሚ ይሆናል

  • @IbrahimMohamed-iw5mr
    @IbrahimMohamed-iw5mr 4 години тому +1

    እስራይል ትግርኛ ጦር ከጀመረ በርግጠኝነት ትሸነፋለች በስሜት መሮጥ እንጃ

    • @blackstone07
      @blackstone07 3 години тому

      እስራኤል በቁጥር ትንሽ ናቸው ቴክኖሎጂ ነው ዋስትናቸው።

  • @yisakayalew3153
    @yisakayalew3153 3 години тому

    ይህ ብለህ ስትጀምር የአማረብህ እንዳይመስልህ ያላዘንክ ነዉ የሚመስለው ።

  • @saved1580
    @saved1580 4 години тому

    ማርቆስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁰ እርሱም አለ፦ የእግዚአብሔርን መንግሥት በምን እናስመስላታለን? ወይስ በምን ምሳሌ እንመስላታለን?
    ³¹ እንደ ሰናፍጭ ቅንጣት ናት፥ እርስዋም በምድር በተዘራች ጊዜ በምድር ካለ ዘር ሁሉ ታንሳለች፤ በተዘራችም ጊዜ ትወጣለች ከአትክልትም ሁሉ የምትበልጥ ትሆናለች፥
    ³² የሰማይ ወፎችም በጥላዋ ሊሰፍሩ እስኪችሉ ታላላቅ ቅርንጫፎች ታደርጋለች።

  • @ZewuduWolde
    @ZewuduWolde 3 години тому

    መዘንጊያ ቃል ነው እሱ

  • @JemasAbdela
    @JemasAbdela 4 години тому

    Wushatem

  • @minewjal
    @minewjal 4 години тому +1

    እስራኤል ምንም ዕቅድ ሳይኖር ግራ እንደገባት እንዴት ጦርነት ትጀምራለች?

    • @MomedAhimed
      @MomedAhimed 4 години тому

      ፈልጋ አደለም የአዉሮፓና የአሜሪካ የጦር ካንፕ ሁናነዉ 😂😂😂😂

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 3 години тому

    😅😅😅ያ

  • @huzefabdulkarim
    @huzefabdulkarim 3 години тому +1

    Abdulmajid bileh matrat aqitok naw albdulmagid mitilaw shit!

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 3 години тому

      Min. Yenanete sim gira. yegeba ayidel ende??
      gira yegebachchu nachu 👎👎👎