የጥቅል ጎመን ለየት ባለ አሰራር | ተበልቶ የማይጠገብ | መጨመር ያለብሽ |የፆም ምግብ | Ethiopian Food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @yemiten
    @yemiten  Рік тому +5

    ሰላም ዉድ ቤተሰቦች ላይክ፣ ሼር፣ ኮመንት ማድረግ ይበረታታል በጣም አመሰግናለሁ 😍
    አዲስ ገራሚ ቪዲዮ 😍 እንጀራ በ 8 ሰዓት ብቻ ‼️‼️‼️
    ua-cam.com/video/qQgsB2aIpwc/v-deo.html 👌👈👈👈

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Рік тому +5

    ምን የታደለ ቢሆን ነው አንቺን ያገባሽ❤ *ዕድለኛ" ነው ለእኔ! ለእኔ ግን አንቺ ኢትዮጵያዊት ሴት በመሆንሽ ብቻ እኮራብሻለሁ! እናም ኢትዮጵያዊቷ እህቴ እወድሻለሁ❤ በርችሊኝ❤

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ Рік тому +3

    የሚዬ የኔ ባለሙያ በጣም የሚጥም ይመስለኛል ለየት ያለ አሰራር ነዉ እሞክረዋለሁ የኔ ቅመም እጅሽ ይባረክ ።

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      ተዋቡ ሞክሪዉ ልዩ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @ሶሊያናይቻለዋል
    @ሶሊያናይቻለዋል Рік тому +3

    የሚዬ የኔ አንች ባለሙያ እንደዚህ ይሰራል ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር እዉነትም ድለት ያስንቃል መገመት አያቅትም ይሰራል እጅሽ ይባረክ 😍

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      አሜን ሞክሪዉ ልዩ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @yeshizeleke3237
    @yeshizeleke3237 Рік тому +1

    የሚዬፈጠራሽ ልዩ ነው
    ምግብሽም በጣም ጣፋጭ ነው በርቺ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ምጥንዬ ለየት ያለ አሰራር ነው አመሰግናለሁ👏👏💕

  • @miki2048
    @miki2048 Рік тому +1

    Serchew ebat wadwetale enamsegenalen ehetachen

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Рік тому

    ጎበዝ ነሽ በርቺ እጅሽ ይባረክ ❤

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Рік тому

    ሰርቼ እስቀምሰው ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን የኔ እህት

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

    ያምዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም ሁሌም ምግቦችሽ በጣም ይመቹኛል ፈጣን ጣፋጭ ብቻ ምን ልበልሽ ገና ካንቺ ብዙ እናማራለን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን ዉዴ ስወደዉ ሁለት ዓመት አለፈኝ ጥቅል ጎመን ሰርቼ ከተመገብሁ አስታወሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺልኝ የተባረከ ይሁን 👍👌😍❤🙏

  • @ሶሊያናይቻለዋል
    @ሶሊያናይቻለዋል Рік тому +3

    የሚዬ ተመልሼ መጣሁ ቀሚስሽ በጣም አምራብሻለች ከለሯ ስፌቷ ዋዉ ነዉ መልእክት በ facebook ልኬልሻለሁ በዉስጥ መልሽልኝ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    perfect for this week, thank you dear like share

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Рік тому

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Рік тому

    Wow that looks great 🎉

  • @በትእግስትያልፋል

    ምግብ መፍጠር ይቻላል እናመሰግናለን

  • @mudis7458
    @mudis7458 Рік тому

    የሚዬ ልዪ አሰራር ነው ተባረኪ አበረታችኝ ከኢትዬጵያ ነኝ አመሰግናለው

  • @YaAb2016
    @YaAb2016 Рік тому

    God bless your hand

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 Рік тому +1

    Enemesaginln yene wid 🙏 ♥ ❤ 💖

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 Рік тому

    በጣም ቆንጆ ምግብ ነው እናመሰግናለን

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      ቲጂ ሞክሪዉ ልዩ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

    • @tighistikidane2846
      @tighistikidane2846 Рік тому +1

      እሺ እሞክረዋለዉ soup በጣም ቆንጆ ነው ሰርቼ አበላዋቸዉ ልጆቼን በጣም ቆንጆ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሸ በርቺ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Рік тому

    ቆንጆ ነው ጥቅል ጎመን በፍቅር ነው የምወደው ስለዚህ ጥቅል ጎመንና ምስሩ ተቀላቅሎ ሲሰራ ደግሞ የጤነኛ ምግብ ግብአቶች ናቸው የሚጥም ነው ብይ አስባለሁ ነገር ግን እንጀራው ግን በጣም ነጣ የሆነ ነገር ቀላቅዬዋለሁ ያልሽው የምን ዱቄት ነው የጨመርሽው ??? self rising flour, ነው ወይ?

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 Рік тому +1

    እንኳን በደና መጣሸ

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ ዉዴ 😍

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Рік тому

    የኔ ቸኮሌት እጂሽ ይባርክ ሾርባውን ሞከርኩት አንደኛ ነው አንች እራስሽ በጣም ጣፉጭ ነሽ

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому +1

      ዘይነብ አሰይ እንኳን ወደድሽዉ በአንች ጥያቄ ነዉ የተሰራዉ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

    • @zainaby.4716
      @zainaby.4716 Рік тому

      @@yemiten በጣም ነው የማመሰግን አክብርሽኝ ስለሰራሽ ፍጣሪ በሁሉም ቦታ ያክብርሽ ምስጋናየ ከልብ ነው

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 Рік тому

    ላኪዉ ምግቡን እጠብቃለሁ haha

    • @yemiten
      @yemiten  Рік тому

      ቲጂዬ አድራሻሽን በፍጥነት እልካለሁ 😍😍😍

    • @tighistikidane2846
      @tighistikidane2846 Рік тому +1

      @@yemiten አመሰግናለሁ