የጥቅል ጎመን ለብ ለብ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому +2

    ሪታዬ ቆንጆ የጥቅል ጎመን ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👍👏👌❤🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ቆንጆ የጥቅል ጎምን ጥብስ አሰራር ነዉ ያሳየሽን ከለሩ በራሱ ይለያል ዋዉ እጅሽ ይባረክ ሙያሽንስላጋራሽን እናመሰግናለን 😍👌👍

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому +1

    ሰላም ሪታዬ የጥቅል ጎመን አሰራርሽ በጣም ወድጀዋለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia Рік тому +2

    እናመሰግናለን ደስ የሚል ቀለል ያለ አሰራር

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +1

    ሰላም ሪታዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ 👍👍👍❤🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @abebebiru760
    @abebebiru760 7 місяців тому

    የጥቅል ጎመን አሰራሩ ያበደ ነው በርቺ እህቴ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 роки тому

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የጥቅል ጎመን አሰራር ነው ያሳየሽን ለዚህ ፆም አሪፍ አማራጭ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን share & like

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ ፍቅርዬ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому +1

    ሪታዬ እጥር ምጥን ያለ ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ😍

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому

    ሪታዬ በአጭር ሰአት ጤናማ እና ጣፍጭ የሆነ የጥቅል ጎመን አሰራር ነው, የተባረከ ይሁን.
    ላይክ ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ ሪታዪ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያካፈልሽን እጂሽ ይባርክ like 👍👏❤️

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለው ሚሚዬ የኔ ቆንጆ

  • @mamikitchen551
    @mamikitchen551 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ማሚዬ ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @wwpc6518
    @wwpc6518 2 роки тому

    Thanks for sharing, good idea looks yummy fresh and health 😍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    ሪታዬ ሰላምሾ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
    እንዴት እንዳላየሁት ገርሞኛል? በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ ከድርገሽ ነው የሰራሽዉ በዛላይ ለፆም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ህብስትዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @fhffbvvhxfh
    @fhffbvvhxfh Рік тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @Ephrem844
    @Ephrem844 5 днів тому

    በጠም አርፍ ነው

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 2 місяці тому

    Wawo

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 2 роки тому

    ረታዬ wow እጅሽ ይባረክ😘😘😘

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 2 роки тому

    Batam arif ina tafac yahona ya tiqil goman asarar naw yane liyyuu batam inamasaginalan kibarilin

  • @hayahanialhaj4600
    @hayahanialhaj4600 7 місяців тому

    Good❤

  • @ስምሃልጋልትግራይ
    @ስምሃልጋልትግራይ 4 місяці тому

    ❤❤

  • @ChristopherAurora-s5w
    @ChristopherAurora-s5w Місяць тому

    Wilson Linda Thomas Angela Rodriguez Steven

  • @ChristopherAurora-s5w
    @ChristopherAurora-s5w Місяць тому

    Clark Sharon Hall Shirley Harris Jessica

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 роки тому +1

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ዬርድዬ

  • @SenaitDufera-ow1gx
    @SenaitDufera-ow1gx 9 місяців тому

    ❤❤❤❤