mejemera arif teyakenw yeteyekehw esu bezum understand alaregem saw physiologically setamem ena physchologically sitamem eleyayal ena zembelo yemedanit system metechet sayhon esun mawok yasfelegal , so if person is ill physilogically he have and must use med .... dont misinformed by such unexamined idea ..... use your med properly and see your result you will know it
አፍህ ላይ እጅህን ጫን! ፀጋዬ ገ/ መድህንን አታውቀውም!!!ደርሶ አዋቂነት ይታይብሻል! አትፃፍ አንብብ !አንብብ! አንብብ! አንብብ! በማርያም አንብብ ! ከቻልክ ብዙ! አታስለቅሰኝ!!!
የመፅሐፉ ካወራቸው ጋር ተመሣሣይ ሆኖብኛል ። ብዙ ጠብቄ ነበር። ማሜ አመሠግናለሁ
እውቀቱ ሰፊ ስለሆነ በማንኛውም መንገድ ጥያቄ ብትጠይቀው አሳምሮ ባማረ ቋንቋ ያወራል እናም ድግግሞሽ የለበትም በጣም ነው የማዳምጠው ከ ኖርዝ አሜሪካ
Thank you!
You're welcome! ☕️
በሀይሉዬ እንደ ሁሌው ራስህን ሆነህ ስለምትገኝ! ራስህን የሰራህበት የስነ ልቦና ጥበብ! ብቻ በርታ❤
ማምዬ እንደ ሁሌው ወደፊት😘
❤❤❤
Ihee channel❤ I will share it to my beloveds🎉
Thank You for Your kindness and support. ☕️🖤
Ya
mejemera arif teyakenw yeteyekehw esu bezum understand alaregem saw physiologically setamem ena physchologically sitamem eleyayal ena zembelo yemedanit system metechet sayhon esun mawok yasfelegal , so if person is ill physilogically he have and must use med .... dont misinformed by such unexamined idea ..... use your med properly and see your result you will know it
በትችት ጀምሬ በትችት ልጨርስ
(B/c thats how ifeel)
...
Real time conversation ቢሆን ጥሩ ነበር። ትጠይቀዉና ከዛ ግን ከመልሶቹ ጋር Flow አታደርግም ያሁሉ ሰአት ሲያወራ ዝም ትልና ሲጨርስ ጠብቀህ ሌላ 'የራስህን' የተዘጋጀህዉን ትጠይቀዋለህ ከመልሶቹ ዉስጥ ቀጣዩን ጥያቄ ማዉጣት ስትችል። ለምን ትዘጋጃለህ ማሜ? ጥያቄ ቀድመህ ከተዘጋጀህማ ያደከሙንን የመንግስት ሚዳያዎች ሊሆንብን ነዉ!😢
Conversation Spontaneous ሲሆን ደስ ይላል ይጣፍጣል። ለዚህም እነዚህን Podcastቶች ካላየሀቸዉ ብታያቸዉ እነJoe Rogan ፣ Chris Willianson ፣ Tom beliyu
good for u
Thank You for Your constructive Comment.
በሄ ❤
ባህይሉ ትንሽ እራስህ ላይ የመስራት ራስህን የማወቅ ችግር ወይም ደግሞ እንደ ስሜትህና እንደ ጫዋታው ሞቅታ ሆን ብለህ ፎርም ለስ የመሆን አባዜ ይታይብሃል። ለምሳሌ
ስለ ቴራፒ ሲወራ ቴራፒስት አይደለሁም… ትለና ስለ ድርሰት ሲወራ ደግሞ ደራሲ አይደለሁም ደራሲ ብሆን እከካም ነበር። የምኖረው በቴራፒው ነው የሚል እርስበእርሱ የሚጋጭ ነገር ትናገራለህ።
እንደጠበቁት አሪፍ ወግ አልነበረም
ማሜ
1. የምትጠይቀው ጥያቄ ላይ በደንብ የተዘጋጀህ አልመሰልከኝም
2. ጥያቄዎችህን በሞባይል ከምትይዝ በወረቀት ብትይዝ አሪፍ ነው (mobile screen timer it's very disappointed)
@@behailubirhanu8810 Thanks for Your Constructive Comment.
እንዴ በሀይሉ የስነልቦና ባለሞያ ትመሰለኝ ነበር
በሀ እራሱን ሆኖ ስለሚያወራ እጅግ ተወዳጅ ነው😂
ጥያቄ ለባሀይሉ ሙሉጌታ! ሙሉጌታ ቆርቾ አባትህ በኦሮማይ መፀሀፍ ውስጥ የተጠቀሰበት ቦታ አለ??
ኧረ አይመስለኝም! ካለ ግን አሳውቀኝ
አሁንም አስተሣሠብህ ከእከካምነት ስለመላቀቅህ እርግጠኛ ሁን።