Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በህይወቴ እምፈራው ነገር ነው አምላኬ ጠብቀን
amen beteseb
እኔም እደ አዉሬ ነዉ የምፈራዉ የታመሙትንም አላህ ያሺራቸዉ
ስኩር ጣፍጭ አታበዥ ጥዋት ግማሽ ሎሚ ለብ ባለ ውሕ ጠጭ ኡሌም
በጣም አሜን 😢😢😢😢
*ቅድሚያ ለእስረኞች ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭*
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
ምንዋጋአለዉ 1000 ስናሰመልስ 600 ስደት ወጥቶ ያድራል ትምህርት ስራ በሀገር ዉስጥ ያስፈልጋል ድንቁርና ጠላት ነው።።።
ፈጣሪ ለሰው ልጅ ምህረት ያድርግልን
ሰላም ለኢትዮጵያ ለህዝባችን💖🇪🇹👍🙏
Amen Amen
በኢትዮጵያ ያለዉ የመጥ ዉሀ ጥራት መታየት ይገባዋል በድሮ ግዜ ሰዉ ሁሉ የባንቧ ዉሀ እየጠጣ ምንም የኩላሊት በሽታ የለም አሁን የሚጠጣዉ ዉሀ ከልኩ በላይ የሆነ መድሀኒት አለበት ወይም አደገኛ ኬሚካሎች አሉበት ለባለሙያዎች እተዋለሁ
Thanks for sharing abela
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በጤና ዙርያ ብዙ እውቀት እያስጨበጥከን ስለሆነ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !
ሰላም እና ጤና ይስጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አብልዬ እናመሰግናለን
አቤል ወንድሜ የምፈልገው መረጃ ነው የነገርከኝ አመስግናለው በሕይወቴ እንደዚህ የምፈራው በሽታ የለም እኔም ጀርባዬን ያመኛል ብዙም ውሃ አልጠጣም በቶሎ መመርመር አለብኝ የአላህ ከንደዚህ በሽታ አንተው ጠብቀን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ❗❗❗❗❗❗❗በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዬ ዜጎቻችን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለውድ ወገኖቼ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ሁሉ እባካችሁ የፍትህ ያለህ ወየው ወገኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍ 🤭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💚💛❤️🕯🤲🙏 ስለመድሃንያለም አቤሎ እባክህ ድምጽ ሁን በተቻለህ አቅም ወንድምዬ ከኩዌት የቅዱስ እናት ነኝ (* ማርታ * ) 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💚💛❤️🙏
*ከልብ እናመሰግናለን አቤሎ ከዚህ አስፈሪዉ ህመም አላህ ይጠብቀን😢*
ሰውነት መቆረጣጠም ወገብ እመም ሽንት ቶሎ ቶሎ መሽናት
በተለይ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ የሚወሰድ መድሃኒት ነው የሚጎዳው እውነት ነው አቤሎ ስለ ትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን ጤናን የመሰለ ነገር አለ ፈጣሪ ይጠብቀን
ፋትህለሳኡድለሚኖሩእትዮጵያዉያንፍትህ
አቤላ እና ዶር በጣም እናመሰግናለን ይሄን በሽታ እንደምፈራ ሞትን አልፈራም ጌታ ሆይ ለሰው ልጅ ሁሉ ጣናን ስጠን
እውይይ እንዳው እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ከባድ ነው. እባካችሁ ፀሎት አድርጉ ወገኖቼ
Zmen egziabher yitebjken
Awo lehulum neger tselot new awtagn getaye hoy
ፍትህ ለሳውድ እስረኞች በበሽታ አለቁብን😢😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ነው የምፈራው እመቤታችን ትሁነኝ ትሁናቹ
አቤላ እናቴ ኩላሊቷ ፌል አድርጎ ዘንድሮ 3 አመት በእጥበት ላይ ናት ፊቷ ከለሩን ቀይሮ ነበር ማቅለሽለሽ ማስታወክ የነበራት መጨረሻ ላይ ነው የታወቀው ታዲይያ በነዚህ ጊዜያት አሉ የተባሉ ዶክተሬች አይተናል ግን ህመሟ የተገኘው እግዚያብሄር በፈቀደ ሰአት ትንሽ ሀኪም ቤት ውስጥ ነው ብቻ እግዚያብሄር ይጠብቀን
ወጥ ሲስሩ ዘይት ያበዛሉ የሚያጣፍጥ እየመሠላቸው በተለይ ዶሮ ወጥ
ከዚ የበለጠ የሚያስፈራ ነገር የለም ፈጣሪ ከዚ ይጠብቀን
እናመሰግናለን አቤልዬ ተባረክ🙏🙌🙌
አብሮን የሚኖር ግን የማናስተውለውን የህዝባችንን ችግር ግንዛቤ ስለሰጠኸን እናመሰግንሀለን።ድል ላገራችን
thank you በጠም የምመሰገን ነው ስረህ
አላህ ሱባሀናሁታአላ ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይጠብቀን የታመሙትን ጨርሶ ይማራቸው ከባድ በሽታ ነው
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ።።።።።።ሳኡድ አረቢያ በስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ቅድሚያ ለሳውዲ እስረኞች በስቃይ ላይ ናቸው በሂወት መድረስ ካልቻልን ሲሞቱ ዋይ ዋይ ጥቅም የለውም ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ንግግር ነው ስለኩላሊት የነገሩን።።
እናመሰግናለንአቤሉ
አቤል ሰላም ነው ለሰጠህ መረጃ ዶ/ር ትክክል እናመሰግናለን
ፍትህ በሳኡዲአረቢያ እስራበትለሚገኙወገኖቻችን
You are real narrator!
እግዚአቢሄር አተ ፀብቀን ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን ፍትህህህህህ
አቤሎ እባካችሁ ሰለሳኡዲ እሰረኞች ዝም አትበሉ።
እናመሰግናለን ወንድማችን❤🙏
abela bertaln betam tiru information new
ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንደሚወራዉ ብቻ አይደለም እኔ በሰዉ አገር ሁኜ ያሰቃየኛል
ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልህ /ሽ
ጥሩ መረጃ ነው
እናመስግናለ አቤሎ ፍትህህህህህህህ ባሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ከእኔ ልምድ መድሀኒት ከህንድ ከፓኪስታን ከግብፅ ወደ ሀገር 100% እንዳይገቡ በአዋጅ ደረጃ ነው መዉጣት ያለበት በጠቀስኋቸዉ ሀገራት ውስጥ በየመንደሩ ነው መድሀኒት አያሉ የሚያመርቱ ፋብሪካዎች ቁጥጥር አይደረግም ደረጃውን የጠበቀ አይደሉም።።።
አመሰግናለሁ እድሜናጣና ይስጥህ ተባረክልን
እውነት ነው ኩላሊት በሽታ ከዚም በፊት ሰምቻለው መጨረሻው ላይ የሚያሳውቀው መታመሙን አላህ ይጠብቀን ብቻ
ተባረክ ደሰ የሚል አገላለጰ
እግዛብሔር አንተ ጠብቀን 😥😥😥
Awoy enderw egziabher yimran enji
@@Yohan21Gech hi
አቤል ብረሃኑ የወይኗ ልጅ ጦርነቱ አበቃ በለኝ
እናቴ ኩላሊት አለባት ሁሌም ያስጨንቀኛል
ፈጣሪ ይማራቸዉ🙏
ገብስ እያፈላች ሁሌ በውሀ ብርጭቆ በቀን 4 ብርጭቆ ትጠጣ ብዙ ጥቅም አለው ገብስ
Abelo yehen video le mother asedemetatalele betamm tekame video new yeserakew tnks Abelo👏👏👌
እናመሰግናለን 😍😍
አሏህ ይጠብቀን በሰ ከባድ ነዉ በተለይ አረብ አገረ ያለነዉ
Abetu Getaye Hoy Ate tebken😭😭😭😭🙏🙏🙏
Thank you so much Abel
good expsnation thank u
ሰላም ወንዲማችነ አቤለ ሰላም ና ፈቅር ለሀጋራችን የራብ ዛሬ ጁምአ ነው ሀገራችን ሰላም አዉርደወ የአላህ የከርም ✋✋✋✋✋✋✋✋👍👍👍❤❤❤❤🌹🌹
ፍትህ በሣውዲ አረቢያ የሚሥቃዩት ፍትህ
አላህ ይጠብቀን ከዚህ አስከፊ በሽታ💔
እናመስግናለን አብርሽ ፍትህ በሳዉድ እሰርበት ለሚሰቃዩ ለዎገኖቻቺን 😭😭😭🙏🙏
ጥሬ ስጋም ሌኩላሊት እጅግ በጣም መጥፎ ነው።
Galatomi abelo 🙏🙏🙏🙏🙏
ዉሃ በብዛት መወሰድ አለበት
ሽንት መወጠርም መጥፎ ነው። እኛ ሃገር ደሞ መጸዳጃ ብርቅ ነው።
አቤልታዬ💝 በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቅ🙏🙏🙏
Get hoyi ebakehn Ethiopian asebate 💚💛❤😭💔🙏💞🙏💞🙏
ፈጣሪ ይጠብቀን
እናመሰግናለን 🙏🏿
Wow thank you abel buzu melsi aginchalewu
እናመሰግናለን ወንድማችን!
አቤል እንደምን አደራቹ እናመሰግናለን መልካም ቀን ይሁንላቹ
አምላኬ ሆይ አተ ጠብቀን
በግዜ የቻልሽውን ያህል በግዜ አሳክሚያት እኔ አጥቻታለሁ በዚሁ በሽታ
nice vieo abela we love you
thanks a lot
ፋትሕ በሥሪቤት ለሚሠቃዩት እሕት ወንድሞቻችን
Egzabiher siraw dinkina girum new yihen hulu yeseten simu yibarek
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳዉዲ እስረኞች
Allah yitebken thanks abelo
እነማሰግናለን👍👍
በጣም አሪፍ 👌
በሳውድያሉ፡እስርኞቺ፡ቶሎድርሱ፡በራብና፡በብርድ፡ተስቃይ፡እግዞግፋተሰራሰው፡ቶሎደርሱላቸውእናትናአባት፡በሀሣብአለቁ፡እርድ፡ቶሎደርሱ
መገንኔ ፈጣሪ ይጠብቀን
እናመሰግናሌን ውንድመችን
ሰዉ የሚበላዉን መጠንቀቅ አለበት ከቻለ ቤቱ መብላት አለበለዚያ ማንኛዉንም ተገዝቶ የሚበላን ነገር መመርመር ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚያሥጠላ ፖለቲካ እየተካሔደ ነዉ ማን ምን አላማ እንዳለዉ ምን እንደሚፈልግ ስለማይታወቅ ሰዉ በተቻለዉ እራሡን እና ቤተሠቡን ከእግዚአብሔር ጋር የሚበላዉን የሚጠጣዉን የሚያክመዉ ዶክተር ማንነት እና ልምዱን ማጣራት አለበት
አቤሎ ከዛኛው ቻናልህ ይልቅ ይህ ቻናል ይመቸኛል እናመሰግናለን
Abelo betam thank you Betam asasabi guday newu
Enmsgnalen 🙏🙏🙏
Abel Thank you
Thanks!
እኔኮ ሚገርመኝ ለምንድነው ይሄን የመሰለ ቻናል እስካሁን 1Million Subscriber እስካሁን ያልገባው
ኸረ አቤሎ እኛ ጀማሪ ዩቲዩበሮችን ደግፈን እባክህ
ያረብ አደራህን እርዳን
Betam enamesegnalen
Thanks 👍👍
ህብረተሰቡ የፓልም ዘይት ( ቢጫ ጆክ ወይምጀሪካን) እየበላ በልብ ደም ስር ስለሚጋገር ነው ::አትብሉት እንዲያውም የመርካቶ ነጋዴዎች እዳያስገቡት አድርጉ ወደ እርሻቸው ይመለሱ::
Betam asssabe gudaye mamush. zeyet.
ፍትህ ለኔ
Ras wedad ba sawdi lalut new yemybalwe
ሠላም ሠላም ሠላም👍
ከልብ እናመሰግናለን አቤሎ❤️👍ያልካቸዉ ሁሉ ምልክቶች እኮ እኔም ላይ ይታያሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጧት ስነሳ አይኔ ፊቴ ያብጣል ምግብም አይበላኝም ከ 57ወደ 43 ኪሎም ቀንሻለሁ ዉሀ ግን እጠጣለሁ 3 ሊትር ባይሆንም እየጠጣሁ ነዉ በሂወቴ ተመርምሬ አላዉቅም🥺🥺🥺🥺
Thank you Abela 🙏🙏🙏🙏🙏 Go ahead ❤❤❤
እናመሰግናለን
Thank you abelo
Betam Emesegnalen Wendimachin.Wetameutn Hulu Yifews Amlakachin!Hulachinm Yitebken
ኣሪፍ
የሚመስለኝበተፈጥሮ መታመም አይቀርም መብዛቱ1, በርበሬ ከሸክላ ጋር ቀላቅሎ ማቅረብ2, ሰጋቱራ. ከእንጀራ ጋር3, ጀሶ. ከእንጀራ ጋር 4, ማር ሻጮች የሆነ ዛፍ ጨምቀው መጨመርየመሳሰሉት ናቸውጤና ጥበቃየተጠቀሱትን ሰጋቱሪና ጀሶ. ጥሩ ከሆነ አጥንቶ ይንገረን ካልሆነ አቅራቢዎች በተያዙ ማግስት ለምን ይፈታሉ?ዘይት ብዙ ነገር ጨምረውበት በእግር አጨማልቀው ይሸጣሉ. ቶሎ ይፈታሉቢያንስ በሰው ልጅ ላይ የሚያመጣውን ጉዳት ለሕዝብ ማስረዳትከራስ ሕሊናና ከፈጣሪ ጋር በማመሳሰል ደጋግሞ ማስተማር ጥረት ያድርግ ጤና ጥበቃአንተ አዘጋጅተሕ በማቅረብሕ በጣም እናመሰግናለን
Tanks brother
በህይወቴ እምፈራው ነገር ነው አምላኬ ጠብቀን
amen beteseb
እኔም እደ አዉሬ ነዉ የምፈራዉ የታመሙትንም አላህ ያሺራቸዉ
ስኩር ጣፍጭ አታበዥ
ጥዋት ግማሽ ሎሚ ለብ ባለ ውሕ ጠጭ ኡሌም
በጣም አሜን 😢😢😢😢
*ቅድሚያ ለእስረኞች ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭*
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
ምንዋጋአለዉ 1000 ስናሰመልስ 600 ስደት ወጥቶ ያድራል ትምህርት ስራ በሀገር ዉስጥ ያስፈልጋል ድንቁርና ጠላት ነው።።።
ፈጣሪ ለሰው ልጅ ምህረት ያድርግልን
ሰላም ለኢትዮጵያ ለህዝባችን💖🇪🇹👍🙏
amen beteseb
Amen Amen
በኢትዮጵያ ያለዉ የመጥ ዉሀ ጥራት መታየት ይገባዋል በድሮ ግዜ ሰዉ ሁሉ የባንቧ ዉሀ እየጠጣ ምንም የኩላሊት በሽታ የለም አሁን የሚጠጣዉ ዉሀ ከልኩ በላይ የሆነ መድሀኒት አለበት ወይም አደገኛ ኬሚካሎች አሉበት ለባለሙያዎች እተዋለሁ
Thanks for sharing abela
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በጤና ዙርያ ብዙ እውቀት እያስጨበጥከን ስለሆነ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !
ሰላም እና ጤና ይስጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አብልዬ እናመሰግናለን
አቤል ወንድሜ የምፈልገው መረጃ ነው የነገርከኝ አመስግናለው በሕይወቴ እንደዚህ የምፈራው በሽታ የለም እኔም ጀርባዬን ያመኛል ብዙም ውሃ አልጠጣም በቶሎ መመርመር አለብኝ የአላህ ከንደዚህ በሽታ አንተው ጠብቀን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ❗❗❗❗❗❗❗በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዬ ዜጎቻችን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለውድ ወገኖቼ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ሁሉ እባካችሁ የፍትህ ያለህ ወየው ወገኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍ 🤭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💚💛❤️🕯🤲🙏 ስለመድሃንያለም አቤሎ እባክህ ድምጽ ሁን በተቻለህ አቅም ወንድምዬ ከኩዌት የቅዱስ እናት ነኝ (* ማርታ * ) 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💚💛❤️🙏
*ከልብ እናመሰግናለን አቤሎ ከዚህ አስፈሪዉ ህመም አላህ ይጠብቀን😢*
ሰውነት መቆረጣጠም ወገብ እመም ሽንት ቶሎ ቶሎ መሽናት
በተለይ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ የሚወሰድ መድሃኒት ነው የሚጎዳው እውነት ነው አቤሎ ስለ ትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን ጤናን የመሰለ ነገር አለ ፈጣሪ ይጠብቀን
ፋትህለሳኡድለሚኖሩእትዮጵያዉያንፍትህ
አቤላ እና ዶር በጣም እናመሰግናለን ይሄን በሽታ እንደምፈራ ሞትን አልፈራም ጌታ ሆይ ለሰው ልጅ ሁሉ ጣናን ስጠን
እውይይ እንዳው እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ከባድ ነው. እባካችሁ ፀሎት አድርጉ ወገኖቼ
Zmen egziabher yitebjken
Awo lehulum neger tselot new awtagn getaye hoy
ፍትህ ለሳውድ እስረኞች በበሽታ አለቁብን😢😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ነው የምፈራው እመቤታችን ትሁነኝ ትሁናቹ
አቤላ እናቴ ኩላሊቷ ፌል አድርጎ ዘንድሮ 3 አመት በእጥበት ላይ ናት ፊቷ ከለሩን ቀይሮ ነበር ማቅለሽለሽ ማስታወክ የነበራት መጨረሻ ላይ ነው የታወቀው ታዲይያ በነዚህ ጊዜያት አሉ የተባሉ ዶክተሬች አይተናል ግን ህመሟ የተገኘው እግዚያብሄር በፈቀደ ሰአት ትንሽ ሀኪም ቤት ውስጥ ነው ብቻ እግዚያብሄር ይጠብቀን
ወጥ ሲስሩ ዘይት ያበዛሉ የሚያጣፍጥ እየመሠላቸው በተለይ ዶሮ ወጥ
ከዚ የበለጠ የሚያስፈራ ነገር የለም ፈጣሪ ከዚ ይጠብቀን
እናመሰግናለን አቤልዬ ተባረክ🙏🙌🙌
አብሮን የሚኖር ግን የማናስተውለውን የህዝባችንን ችግር ግንዛቤ ስለሰጠኸን እናመሰግንሀለን።ድል ላገራችን
thank you በጠም የምመሰገን ነው ስረህ
አላህ ሱባሀናሁታአላ ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይጠብቀን የታመሙትን ጨርሶ ይማራቸው ከባድ በሽታ ነው
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ።።።።።።ሳኡድ አረቢያ በስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ቅድሚያ ለሳውዲ እስረኞች በስቃይ ላይ ናቸው በሂወት መድረስ ካልቻልን ሲሞቱ ዋይ ዋይ ጥቅም የለውም ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ንግግር ነው ስለኩላሊት የነገሩን።።
እናመሰግናለንአቤሉ
አቤል ሰላም ነው ለሰጠህ መረጃ ዶ/ር ትክክል እናመሰግናለን
ፍትህ በሳኡዲአረቢያ እስራበትለሚገኙወገኖቻችን
You are real narrator!
እግዚአቢሄር አተ ፀብቀን ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን ፍትህህህህህ
አቤሎ እባካችሁ ሰለሳኡዲ እሰረኞች ዝም አትበሉ።
እናመሰግናለን ወንድማችን❤🙏
abela bertaln betam tiru information new
ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንደሚወራዉ ብቻ አይደለም እኔ በሰዉ አገር ሁኜ ያሰቃየኛል
ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልህ /ሽ
ጥሩ መረጃ ነው
እናመስግናለ አቤሎ ፍትህህህህህህህ ባሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ከእኔ ልምድ መድሀኒት ከህንድ ከፓኪስታን ከግብፅ ወደ ሀገር 100% እንዳይገቡ በአዋጅ ደረጃ ነው መዉጣት ያለበት በጠቀስኋቸዉ ሀገራት ውስጥ በየመንደሩ ነው መድሀኒት አያሉ የሚያመርቱ ፋብሪካዎች ቁጥጥር አይደረግም ደረጃውን የጠበቀ አይደሉም።።።
አመሰግናለሁ እድሜናጣና ይስጥህ ተባረክልን
እውነት ነው ኩላሊት በሽታ ከዚም በፊት ሰምቻለው መጨረሻው ላይ የሚያሳውቀው መታመሙን አላህ ይጠብቀን ብቻ
ተባረክ ደሰ የሚል አገላለጰ
እግዛብሔር አንተ ጠብቀን 😥😥😥
Awoy enderw egziabher yimran enji
@@Yohan21Gech hi
አቤል ብረሃኑ የወይኗ ልጅ ጦርነቱ አበቃ በለኝ
እናቴ ኩላሊት አለባት ሁሌም ያስጨንቀኛል
ፈጣሪ ይማራቸዉ🙏
ገብስ እያፈላች ሁሌ በውሀ ብርጭቆ በቀን 4 ብርጭቆ ትጠጣ ብዙ ጥቅም አለው ገብስ
Abelo yehen video le mother asedemetatalele betamm tekame video new yeserakew tnks Abelo👏👏👌
እናመሰግናለን 😍😍
አሏህ ይጠብቀን በሰ ከባድ ነዉ በተለይ አረብ አገረ ያለነዉ
Abetu Getaye Hoy Ate tebken😭😭😭😭🙏🙏🙏
Thank you so much Abel
good expsnation thank u
ሰላም ወንዲማችነ አቤለ
ሰላም ና ፈቅር ለሀጋራችን
የራብ ዛሬ ጁምአ ነው ሀገራችን ሰላም አዉርደወ የአላህ የከርም ✋✋✋✋✋✋✋✋👍👍👍❤❤❤❤🌹🌹
ፍትህ በሣውዲ አረቢያ የሚሥቃዩት ፍትህ
አላህ ይጠብቀን ከዚህ አስከፊ በሽታ💔
እናመስግናለን አብርሽ ፍትህ በሳዉድ እሰርበት ለሚሰቃዩ ለዎገኖቻቺን 😭😭😭🙏🙏
ጥሬ ስጋም ሌኩላሊት እጅግ በጣም መጥፎ ነው።
Galatomi abelo 🙏🙏🙏🙏🙏
ዉሃ በብዛት መወሰድ አለበት
ሽንት መወጠርም መጥፎ ነው። እኛ ሃገር ደሞ መጸዳጃ ብርቅ ነው።
አቤልታዬ💝 በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቅ🙏🙏🙏
Get hoyi ebakehn Ethiopian asebate 💚💛❤😭💔🙏💞🙏💞🙏
ፈጣሪ ይጠብቀን
እናመሰግናለን 🙏🏿
Wow thank you abel buzu melsi aginchalewu
እናመሰግናለን ወንድማችን!
አቤል እንደምን አደራቹ
እናመሰግናለን መልካም ቀን ይሁንላቹ
አምላኬ ሆይ አተ ጠብቀን
በግዜ የቻልሽውን ያህል በግዜ አሳክሚያት እኔ አጥቻታለሁ በዚሁ በሽታ
nice vieo abela we love you
thanks a lot
ፋትሕ በሥሪቤት ለሚሠቃዩት እሕት ወንድሞቻችን
Egzabiher siraw dinkina girum new yihen hulu yeseten simu yibarek
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳዉዲ እስረኞች
Allah yitebken thanks abelo
እነማሰግናለን👍👍
በጣም አሪፍ 👌
በሳውድያሉ፡እስርኞቺ፡ቶሎድርሱ፡በራብና፡በብርድ፡ተስቃይ፡እግዞግፋተሰራሰው፡ቶሎደርሱላቸውእናትናአባት፡በሀሣብአለቁ፡እርድ፡ቶሎደርሱ
መገንኔ ፈጣሪ ይጠብቀን
እናመሰግናሌን ውንድመችን
ሰዉ የሚበላዉን መጠንቀቅ አለበት ከቻለ ቤቱ መብላት አለበለዚያ ማንኛዉንም ተገዝቶ የሚበላን ነገር መመርመር ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚያሥጠላ ፖለቲካ እየተካሔደ ነዉ ማን ምን አላማ እንዳለዉ ምን እንደሚፈልግ ስለማይታወቅ ሰዉ በተቻለዉ እራሡን እና ቤተሠቡን ከእግዚአብሔር ጋር የሚበላዉን የሚጠጣዉን የሚያክመዉ ዶክተር ማንነት እና ልምዱን ማጣራት አለበት
አቤሎ ከዛኛው ቻናልህ ይልቅ ይህ ቻናል ይመቸኛል እናመሰግናለን
Abelo betam thank you
Betam asasabi guday newu
Enmsgnalen 🙏🙏🙏
Abel Thank you
Thanks!
እኔኮ ሚገርመኝ ለምንድነው ይሄን የመሰለ ቻናል እስካሁን 1Million Subscriber እስካሁን ያልገባው
ኸረ አቤሎ እኛ ጀማሪ ዩቲዩበሮችን ደግፈን እባክህ
ያረብ አደራህን እርዳን
Betam enamesegnalen
Thanks 👍👍
ህብረተሰቡ የፓልም ዘይት ( ቢጫ ጆክ ወይም
ጀሪካን) እየበላ በልብ ደም ስር ስለሚጋገር ነው ::አትብሉት እንዲያውም የመርካቶ ነጋዴዎች እዳያስገቡት አድርጉ ወደ እርሻቸው ይመለሱ::
Betam asssabe gudaye mamush. zeyet.
ፍትህ ለኔ
Ras wedad ba sawdi lalut new yemybalwe
ሠላም ሠላም ሠላም👍
ከልብ እናመሰግናለን አቤሎ❤️👍ያልካቸዉ ሁሉ ምልክቶች እኮ እኔም ላይ ይታያሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጧት ስነሳ አይኔ ፊቴ ያብጣል ምግብም አይበላኝም ከ 57ወደ 43 ኪሎም ቀንሻለሁ ዉሀ ግን እጠጣለሁ 3 ሊትር ባይሆንም እየጠጣሁ ነዉ በሂወቴ ተመርምሬ አላዉቅም🥺🥺🥺🥺
Thank you Abela 🙏🙏🙏🙏🙏 Go ahead ❤❤❤
እናመሰግናለን
Thank you abelo
Betam Emesegnalen Wendimachin.
Wetameutn Hulu Yifews Amlakachin!
Hulachinm Yitebken
ኣሪፍ
የሚመስለኝ
በተፈጥሮ መታመም አይቀርም
መብዛቱ
1, በርበሬ ከሸክላ ጋር ቀላቅሎ ማቅረብ
2, ሰጋቱራ. ከእንጀራ ጋር
3, ጀሶ. ከእንጀራ ጋር
4, ማር ሻጮች የሆነ ዛፍ ጨምቀው መጨመር
የመሳሰሉት ናቸው
ጤና ጥበቃ
የተጠቀሱትን ሰጋቱሪና ጀሶ. ጥሩ ከሆነ አጥንቶ ይንገረን ካልሆነ አቅራቢዎች በተያዙ ማግስት ለምን ይፈታሉ?
ዘይት ብዙ ነገር ጨምረውበት በእግር አጨማልቀው ይሸጣሉ. ቶሎ ይፈታሉ
ቢያንስ በሰው ልጅ ላይ የሚያመጣውን ጉዳት ለሕዝብ ማስረዳት
ከራስ ሕሊናና ከፈጣሪ ጋር በማመሳሰል ደጋግሞ ማስተማር ጥረት ያድርግ ጤና ጥበቃ
አንተ አዘጋጅተሕ በማቅረብሕ በጣም እናመሰግናለን
Tanks brother