Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክቡራን አድማጮቼ ተመልካቾቼ ለሀሳብ አስተያየትና ጥቆማ በዚህ ሊንክ በኢንስታግራም ገፄ ያገኙኛል!instagram.com/abelbirhanu/?hl=en
Sele merejaw betame amesegenalew. Gen atekakemunem betenegren teru new. Lemesala lezihe besheta endezi biwesed yemilewen.
Abel
ጎበዝ አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት
😍😍😷😷
ሰላምህ ይብዛ
አቤሎ እንደዚህ የምታስብበት አዕምሮህ ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ብሩህ ያድርግልህ፡፡ ለሆዳቸው ብለው ህዝብን አዋካቢና አደናጋሪ ዩቲዩበሮችም ማስተዋል ይስጣቸው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
Dog ffdfff
አብሎ እጅግ በጣም በዘገባህ አድናቅህ ብቻም ሳልሆን በጣም እከታታልሃለሁ አመሰግናለሁ ስለ ዳማ ከሴ ያቀረብከውን በሙሉ ሰምቻለሁ ስለ አጠቃቀሙ ዝርዝር መረጃ ከአቃቀም መጠን ጋር ብታቀርብልን አመሰግናለሁ።
በህይወቴ የማልረሳውመድሀኒት ቢኖር ዳማከሴ ነው እስካሁን ምን አይነት ጣእም እንዳለው አስታውሰዋልሁ ስታሳየን ልጅነቴን አስታወስከኝ ::Thank you 🙏🏾 for sharing Abel Birhanu be safe
ዋናው የናቶቻችን መዳኒት ነው እናመሰግናለን አቤል
አቤሎ ሁሌም ትክክለኛ መረጃ ወደኛ ስለምታደርስ እናመሰግናለን በርታ
አይይ አቤል በቃ ያለችንን ዳማ ከሴ ልትወደደብን ነው 😊😉
ክክክክ.......
ewnta betam new yesakuta 👍❤
Ewnet kkkkk
ክክክክክ
😃😃😁😁😁😁😁😁😄😄😄😄
ውይ እናቴ በጣም ነበር ልጆች ሲታመሙ ቆርጣ ምት ጨምቅላቸው እስካሁን ድረስ እኔም ከስደት ሒጀ ጨምቃ ሰጠችኝ ጠጣሁት ግን ለግፊት ጥሩ ነው ንገሩኝ ?አረግሬሳም የሚባልም አለ አብሮ ከእሱጋር ይቀቀልእና ማታ ከምኝ ታበፊት ይታጠናል ወደ ጅማ አካባቢ ደግሞ እናት ስትወልድ እነዚህም ሌሎችም ቅጠሎች ተለቅመው በትልቅ ብረድስት ተቀቅሎየገንፎፍ ቀን ማታ ገላዋን ትታጠባለች ወገቧንም ትታሻለች በጣም ጥሩመዳኒት ነው አገራችንስንት የማይታወቁ የባህልመዳኒቶች አሉ ግን ማንተጠቀመበት አሁላይ ቅጠልመቁረጥ ትተው ሰውመቁረጥሆነ ስራቸው እግዚአብሔር ይታረቀን እንጂ
እኛ ቤት በጣም popular ነው ምን ብዬ ልንገራቹ በፍቅር ነው ምንጠቀመው ምንወደው ደማከሴ ባለውለታችን ነው💓💓💓💓
አቤሎ እናመሰግናለን አቤሎ አባቴ እድሜው ስለገፋና ቆራቢም ስለሆነ ኦኘሬሽን ማድረግ አልፈለገም እና የሽንት ቧንቧ መጥበብ ችግር አለበት እንደ እኔም አባት ብዙዎች ይኖራሉና በባህላዊ መንገድ ቲንሽ እንኳን ለውጥ ማምጣት የሚቻልበትን ጥናት ብታጋራን
እናመሰግናለን …ስለ ጊዜዋ ጥቅምና አተቃቀም ብታቀርብልን
አቤሎ አሪፍ ነገር ነው ያሰጨበጥከን መጠኑና የጎንዮሽ ጉዳቱ ቢካተትበት በጣም አሪፍ ነው በተረፈ በርታ❤❤❤ እናመሰግናለን
አቤልዬ አንተ በጣም የምወድህና የማከብርህ ጎበዝ ነህ በርታ ጎበዝ
ጎበዝ የኔ ወድሜ የወለደችህ ትባረክ እናመሰግናለን
አቤሎ ትክክል ነክ ዳማከሴ መዳኒት ብዙ ነገሮች ሀገራችን የተፈጥሮ በቂነው ያለን
አቤል ረጅም እድሜ ከ ጤና ይስጥህ ❤አሜን ❤
አቤሎ ፈጣሪ አይምሮህን ጨምሮ ጨማምሮ ብሩህ ያድርግልህ
አቤላ እስቲ ስለ አለም ታዋቂ ሰዋች ሚስጥራዊ አሟሟት video ስራ
Beteley Ethiopiawian
እናመሠግናለን. ወድምአቤል.
You are the best God bless you
አቤላ በጣም ጥሩ ነው በርታ ❤❤❤
ኡፍፍፍ ሽታው ፈውስ ይሰጣል እኔ ያለዳማከሴ አይሆንልኝም።ፍቱን ባያመኝም እጠቀማለሁ።እግዚአብሔር ይመስገን።
👏👍💯🥇🏆🏅ጎበዝ.From London
From Ethiopia 🇪🇹 😂😂😂😂
በትክክል 👍
Thanks bro its useful information...go ahead
Thank you Abel🙏 God bless you 🙏👍👍👍
ዳማካሴ ለምች እንጂ ለሌላ ነገር መዳኒት መሆኑን አላውቅም ነበር እድሜ ለአቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ ይሄው ሁሉን በዚህ ቪዲዮ አወኩኝ በቃጣይ ምን ያህል ዶዝ መውሰድ እንዳለብን ቪዲዮ ብትሰራ አሪፍ ነው 🙏👍
ሽኩረንአብልዬ በጣምአሪፍትምህርትነዉ እኛ ኢትዮጵያዉያልን በገጠርምበከተማም እኖጠቀመዋለን
እናመሰግናለን አቤላ በል በነካ እጅህ ስለ ግዜዋም በዚሁ መልኩ ጥቅሙንና ጉዳቱን አሰናዳልን ???
አቤላ በታም እናመሰግናለን ለመረጃሽ
Good 👍 is very very nice thank you for information abela
❤እውነት ነው ተባረክ
እውነት ብለሀል በመረጀህ ቀጥል አቤልዬ ዉስጤ ነህ በለህበት ሰለምህ ይብዘ
አንደኛ ነው አቤል ብርሃኑ እስኪ በሚያስገመግመው ድመጽህ ስለ እጸልባዊት(mandrake) አቅርብልን
አቤል እናመስግነለን ምርጥ መረጃ
እንዴትና ምን ያህል የሚለውን ጭምር የያዘ ቢሆን መልካም ይመስለኛል።
እናመሰግናለን አቤሎ ተባረክ
Thank you so much Brother 🙏 🙏 🙏
ትክክል ጎበዝ በርታ
wedema abelo keberlegi thanks
በጣም ደስየሚልዜና ነው የማናቀውንም ስላሳወከን እናመሰግናለን
እናመሠግናለን።
በጣም ደስ የሚል ነው መጠኑንም አንደዚሁ ብታሰረዱን ጥሩ ነው
tnx bro
Thanks Abelachn
Wellcome abi bro nice job have a nice work
አዎሳሰዱ እና መጠኑ ቢካተት መልካም ነበር አቤሎ
👏👍💯🥇🏆🏅 From London.
ላለብን የሚያስወግደው አሽቶ በመጣት ነው ወይስ በመቀባት? ለመረጃዉ እናመሰግናለን
Thank u 🙏 Abel god bless you
አምላኬ አገራችንን ሰላም አድርግልን ዳማኬሴ ለምች መድሃኒት ብቻ ይመሰለኝ ነበር እናመሰግናለን የማናውቀውን ስለምታሳውቀን ተባረክ
ተባረክ
አጠቃቀም ብትነግረን ጥሩ ነበር
በስማም ሲገርም ይህንን ሳላውቅ በፍቅር ነው የምወደው ከ ቤተሰብ እንኳን ወዳለሁበት ስደት ሃገር ምን ይምጣልሽ ስባል ደማከሴ አንዱ ነው አቤሎ ስለሰጠኸን መረጃ በጣም አመሰግናለው ለደማከሴ ያለኝ ፍቅር ጨመረ
እህት እንዴት ነው የምትጠቀሚው share with us thanks
Thanks a lot for the information
በጣም እናመሠግናለን
አቤል አወሳሰዱ ብታብራራልን ጥሩ ነበር ማለቴ ጨምቀን ፈሳሹን በመጠጣት ወይስ በመቀባት መጠኑ?
ምርጥ ሰው ነክ
Incredibile information! Ameseginalehu yene wendim 🙏🏽. Subscribed!!
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን !
ሰላም ወንድማችንአወ ዳማ ከሴ እየተደረገልን ነዉ ያደግነዉ በተለይ ለትኩሳትእና ከብዙ በሽታ ያድናል
Thanks a lot
እኔ አገሬ እያለው ትልቅ እህቴ ስያመኝ ትሰጠኝ ነበር እኔም በፋቅር ነው የምወደው ።ስትጨምቀው ከጠቆረ አሞሻል ምች ድብን አርጋሻል ትለኝ የበር
Ewinet new sitoker michi metoshal new
አቤል ምርጥ ሰው ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን የኛ ምርጥ ወንድማችን
አንደኛ ነው
Betam enameseginalen Egziabher yibarkih
Abel thanks
سبحان الله يا من خلق النباتاتشكرا جزيلا يا ابيل
Awesasedus bro
Tnx
ነፍሷን ይማር እና አያቴ እጅግ ሲበዛ በዳማከሴ እውቀቷ ትራቀቅበት ነበር። እኛም የሷን ፈለግ ተከትለን ቤት ውስጥ በቀላሉ የምንጠቀመው ፌመስ የቤት ውስጥ ፈውሳችን ነው። አመሰግናለሁ አቤሎሎሎ
😂😂😂ትራቀቅበት ነበር በጣም ያስቃል 👍
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እኔ በውጭ አገር ነዉ የምኖረው እንዳልከው በልጅነት እናቴ ትገለገልበት ነበር በጊቢያችን ውስጥ ይበቅል ነበር ስንታመም ጉንፋን ወይም ትኩሳት ሲኖረን ትልቅ አስተዋፅኦ አለው አቤል ጥሩ መረጃ ነው መልካም ስንብት ወገኔ !!!
አወሳሰዱና በቀን መወሰድ ያለበትን መጠን ቢገለፅልን እላ ለሁኝ
Thank you abelo
10Q please keep it up such kinds to help ur peaple
Betam tkikile nehi gn ahun litaswedidben new. Gn enamesgnalen kemnawkew belay endnawki slareken 🙏🙏🙏
ወይኔ ትዝታዬ ቀሰቀስክብኝ አቤሎ እኔ ጎረ ቤታችን ጓሮ ቀስ ብዬ ሄጄ ቀንጥሼ አመጣ ነበር በተሌ ለጉንፋን ቡና ዉስጥ ጨምቀን በመጨምር እንጠጣዉ ነበር እኛ ሀገር በብዛት ነዉ የሚኖረዉ
ኡኡኡኡ
Enye yalehut Saudi new ezi ygegnal wey ahtye melsilgn kenesmu
@@rdmmy7759 እዚህ ሀገርማ የለም ግን ከኢትዮጲያ ሰዉ ሲመጣ ማስመጣት ይቻላል
አረቦች ናዕናዕ የሚሉት ኣደለም
ወይ ዳማከሴ ትዝታ አለብኝ ከዳማከሴ ጋር እጮኛዬን አስታወስከኝ ጉንፍን ይዞኝ እጮኛዬ ሩጦ ከየት እንዳመጣው እንጃ አሽቶ እጄላይ ወሃውን ጨምቆ በአፍንጫዬ ስቤዉ 1ደቂቃ ሳልቆይ ከ15በላይ ሲያስነጥሰኝ ከኮመዲና ጋር ተጋጨው ግን ከዛ በጥዋቱ ትቶኝ ጤነኛ ሆንኩ
ምልክቱ እስካሁን አለ ነው የምትይኝ የመታሽ🤓
@@zelalemdesta499 አዎ ግን ግንባሬ ላይ ሳይሆን እልቤ ውስጥ እንደ ቆንጆ ቅርስ ቦታ ይዞ አለ 😂🤓🙈
good and pleasant idea keep it up Abelo
አቤል ስላቀረብክልን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ!።ነገር ግን ስለአዘገጃጄቱ ስለአጠቃቀማቸው(አወሳሰዳቸው ) ከህመሙ ዓይነት ጋር በምስል ብታስደግፍ ለገጠሩ ማኅበረሰብ የተሻለ ነበር።
አቤል ጤናዳም ለጆሮ ኢንዴት እንደምንጠቀም አንብበህ ንገረኝ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥህ ወንድሜ
Very interesting program . Keep It up
good content
እናመሰግናለን በጣም ልጅ እያለሁ አያቴ ሁሌም ሆዴን ሲያመኝ ይህንን ትሰጠኝ ነበረ
Abelu Egziabher yistihe yadegnew be damakesse new le hulum Yihonal malet new zares astemarkegn ewedewalehu Tebarek Selam koyegn
ኣቤላ የእውነት ትለያለህ የምትዘግባቸው ነገሮች ሑሉ እውነት ናቸው እኛም ብዙ ነገር ካንተ እንድንማር ዘመንህን ፈጣሪ ያርዝምልን
Thank you Abel remind me my child hood I always like to know about this ውድሬ የሌለው Herb tank u again
Wow arif new berta gobez
Wow abela betam migerm neger nw ketilbet betam enamesegnalen kef belln ketilbet
በጣም እናመሰግናለን
እንኳንም ሰብስክራይ አረኩህ አቤላችን ወሳኝ እና ትምህርታዊ ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታቀርበው እንደውም ዘግይቻለሁ ። አሉ እንጂ ሌሎች ቪዌንሴ ጡት መያዣዎች 1000 ናቸው እእእ የጄነፈር ቂጥ ኢንሹራንሱ በዙ ነው እከሌ ጫማው ክሩ ተበጠሰ እከሊት ለሻይ እንደዚህ ሺዎች ዶለር ከፈለች እያሉ ዋጋቢስ ነገር የሚቀባጥሩ ምንም በሽተኛ ኢትዮጵያዊ ዩቱበሮች ሆሆሆ አንቺ አቤላ አሪፍ ነገሮችን እያስተማርከን ነው በርታ ግን አደራህን ይሄ የውጪ ዘፋኝ ዳሌ መኪና ቤት ምናምን ለኛ አይጠቀምም ለክ እንደዚህ ነው ለኛ የሚጠቅሙን አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ውድ ወድማችን እንዴት እንደምንጠቀመው ብትነግረን በዚሄው ቀጥለህ
ቅጠሎቹን ቀጥፈሽ አጥበሽ በእጆችሽ በደንብ ማሽት ዉሃዉን በሲኒ አድርሽ መጠጣት ወይም መቀባት አቤል በምስልም በድምፅም በደንብ ገልፆታል
@@alemnatale9697 እሽ አመሰግናለሁ
Betam betam new yemwedeke
እንዴ አድርገን እንደምንጠቀመው አብረህ ሀሳብ ስጠንና ታዲያ አቤልዬ ።
Good morning abel 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Enamesegnalen wendmachin ketlbet
ይገርማል፡ አመሰግንሃለሁ፡
እናመስግናለንንንንን
አሪፍ ነው
Enameseginalen abela
ክቡራን አድማጮቼ ተመልካቾቼ ለሀሳብ አስተያየትና ጥቆማ በዚህ ሊንክ በኢንስታግራም ገፄ ያገኙኛል!
instagram.com/abelbirhanu/?hl=en
Sele merejaw betame amesegenalew. Gen atekakemunem betenegren teru new. Lemesala lezihe besheta endezi biwesed yemilewen.
Abel
ጎበዝ አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት
😍😍😷😷
ሰላምህ ይብዛ
አቤሎ እንደዚህ የምታስብበት አዕምሮህ ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ብሩህ ያድርግልህ፡፡ ለሆዳቸው ብለው ህዝብን አዋካቢና አደናጋሪ ዩቲዩበሮችም ማስተዋል ይስጣቸው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
Dog ffdfff
አብሎ እጅግ በጣም በዘገባህ አድናቅህ ብቻም ሳልሆን በጣም እከታታልሃለሁ አመሰግናለሁ ስለ ዳማ ከሴ ያቀረብከውን በሙሉ ሰምቻለሁ ስለ አጠቃቀሙ ዝርዝር መረጃ ከአቃቀም መጠን ጋር ብታቀርብልን አመሰግናለሁ።
በህይወቴ የማልረሳውመድሀኒት ቢኖር ዳማከሴ ነው እስካሁን ምን አይነት ጣእም እንዳለው አስታውሰዋልሁ ስታሳየን ልጅነቴን አስታወስከኝ ::
Thank you 🙏🏾 for sharing Abel Birhanu be safe
ዋናው የናቶቻችን መዳኒት ነው እናመሰግናለን አቤል
አቤሎ ሁሌም ትክክለኛ መረጃ ወደኛ ስለምታደርስ እናመሰግናለን በርታ
አይይ አቤል በቃ ያለችንን ዳማ ከሴ ልትወደደብን ነው 😊😉
ክክክክ.......
ewnta betam new yesakuta 👍❤
Ewnet kkkkk
ክክክክክ
😃😃😁😁😁😁😁😁😄😄😄😄
ውይ እናቴ በጣም ነበር ልጆች ሲታመሙ ቆርጣ ምት ጨምቅላቸው እስካሁን ድረስ እኔም ከስደት ሒጀ ጨምቃ ሰጠችኝ ጠጣሁት ግን ለግፊት ጥሩ ነው ንገሩኝ ?አረግሬሳም የሚባልም አለ አብሮ ከእሱጋር ይቀቀልእና ማታ ከምኝ ታበፊት ይታጠናል ወደ ጅማ አካባቢ ደግሞ እናት ስትወልድ እነዚህም ሌሎችም ቅጠሎች ተለቅመው በትልቅ ብረድስት ተቀቅሎየገንፎፍ ቀን ማታ ገላዋን ትታጠባለች ወገቧንም ትታሻለች በጣም ጥሩመዳኒት ነው አገራችንስንት የማይታወቁ የባህልመዳኒቶች አሉ ግን ማንተጠቀመበት አሁላይ ቅጠልመቁረጥ ትተው ሰውመቁረጥሆነ ስራቸው እግዚአብሔር ይታረቀን እንጂ
እኛ ቤት በጣም popular ነው ምን ብዬ ልንገራቹ በፍቅር ነው ምንጠቀመው ምንወደው ደማከሴ ባለውለታችን ነው💓💓💓💓
አቤሎ እናመሰግናለን አቤሎ አባቴ እድሜው ስለገፋና ቆራቢም ስለሆነ ኦኘሬሽን ማድረግ አልፈለገም እና የሽንት ቧንቧ መጥበብ ችግር አለበት እንደ እኔም አባት ብዙዎች ይኖራሉና በባህላዊ መንገድ ቲንሽ እንኳን ለውጥ ማምጣት የሚቻልበትን ጥናት ብታጋራን
እናመሰግናለን …ስለ ጊዜዋ ጥቅምና አተቃቀም ብታቀርብልን
አቤሎ አሪፍ ነገር ነው ያሰጨበጥከን መጠኑና የጎንዮሽ ጉዳቱ ቢካተትበት በጣም አሪፍ ነው በተረፈ በርታ❤❤❤ እናመሰግናለን
አቤልዬ አንተ በጣም የምወድህና የማከብርህ ጎበዝ ነህ በርታ ጎበዝ
ጎበዝ የኔ ወድሜ የወለደችህ ትባረክ እናመሰግናለን
አቤሎ ትክክል ነክ ዳማከሴ መዳኒት ብዙ ነገሮች ሀገራችን የተፈጥሮ በቂነው ያለን
አቤል ረጅም እድሜ ከ ጤና ይስጥህ
❤አሜን ❤
አቤሎ ፈጣሪ አይምሮህን ጨምሮ ጨማምሮ ብሩህ ያድርግልህ
አቤላ እስቲ ስለ አለም ታዋቂ ሰዋች ሚስጥራዊ አሟሟት video ስራ
Beteley Ethiopiawian
እናመሠግናለን. ወድምአቤል.
You are the best God bless you
አቤላ በጣም ጥሩ ነው በርታ ❤❤❤
ኡፍፍፍ ሽታው ፈውስ ይሰጣል እኔ ያለዳማከሴ አይሆንልኝም።ፍቱን ባያመኝም እጠቀማለሁ።እግዚአብሔር ይመስገን።
👏👍💯🥇🏆🏅ጎበዝ.
From London
From Ethiopia 🇪🇹 😂😂😂😂
በትክክል 👍
Thanks bro its useful information...go ahead
Thank you Abel🙏 God bless you 🙏👍👍👍
ዳማካሴ ለምች እንጂ ለሌላ ነገር መዳኒት መሆኑን አላውቅም ነበር እድሜ ለአቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ ይሄው ሁሉን በዚህ ቪዲዮ አወኩኝ
በቃጣይ ምን ያህል ዶዝ መውሰድ እንዳለብን ቪዲዮ ብትሰራ አሪፍ ነው 🙏👍
ሽኩረንአብልዬ በጣምአሪፍትምህርትነዉ እኛ ኢትዮጵያዉያልን በገጠርምበከተማም እኖጠቀመዋለን
እናመሰግናለን አቤላ በል በነካ እጅህ ስለ ግዜዋም በዚሁ መልኩ ጥቅሙንና ጉዳቱን አሰናዳልን ???
አቤላ በታም እናመሰግናለን ለመረጃሽ
Good 👍 is very very nice thank you for information abela
❤እውነት ነው ተባረክ
እውነት ብለሀል በመረጀህ ቀጥል አቤልዬ ዉስጤ ነህ በለህበት ሰለምህ ይብዘ
አንደኛ ነው አቤል ብርሃኑ እስኪ በሚያስገመግመው ድመጽህ ስለ እጸልባዊት(mandrake) አቅርብልን
አቤል እናመስግነለን ምርጥ መረጃ
እንዴትና ምን ያህል የሚለውን ጭምር የያዘ ቢሆን መልካም ይመስለኛል።
እናመሰግናለን አቤሎ ተባረክ
Thank you so much Brother 🙏 🙏 🙏
ትክክል ጎበዝ በርታ
wedema abelo keberlegi thanks
በጣም ደስየሚልዜና ነው የማናቀውንም ስላሳወከን እናመሰግናለን
እናመሠግናለን።
በጣም ደስ የሚል ነው መጠኑንም አንደዚሁ ብታሰረዱን ጥሩ ነው
tnx bro
Thanks Abelachn
Wellcome abi bro nice job have a nice work
አዎሳሰዱ እና መጠኑ ቢካተት መልካም ነበር አቤሎ
👏👍💯🥇🏆🏅
From London.
ላለብን የሚያስወግደው አሽቶ በመጣት ነው ወይስ በመቀባት? ለመረጃዉ እናመሰግናለን
Thank u 🙏 Abel god bless you
አምላኬ አገራችንን ሰላም አድርግልን ዳማኬሴ ለምች መድሃኒት ብቻ ይመሰለኝ ነበር እናመሰግናለን የማናውቀውን ስለምታሳውቀን ተባረክ
ተባረክ
አጠቃቀም ብትነግረን ጥሩ ነበር
በስማም ሲገርም ይህንን ሳላውቅ በፍቅር ነው የምወደው ከ ቤተሰብ እንኳን ወዳለሁበት ስደት ሃገር ምን ይምጣልሽ ስባል ደማከሴ አንዱ ነው አቤሎ ስለሰጠኸን መረጃ በጣም አመሰግናለው ለደማከሴ ያለኝ ፍቅር ጨመረ
እህት እንዴት ነው የምትጠቀሚው share with us thanks
Thanks a lot for the information
በጣም እናመሠግናለን
አቤል አወሳሰዱ ብታብራራልን ጥሩ ነበር ማለቴ ጨምቀን ፈሳሹን በመጠጣት ወይስ በመቀባት መጠኑ?
ምርጥ ሰው ነክ
Incredibile information! Ameseginalehu yene wendim 🙏🏽. Subscribed!!
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን !
ሰላም ወንድማችን
አወ ዳማ ከሴ እየተደረገልን ነዉ ያደግነዉ በተለይ ለትኩሳት
እና ከብዙ በሽታ ያድናል
Thanks a lot
እኔ አገሬ እያለው ትልቅ እህቴ ስያመኝ ትሰጠኝ ነበር እኔም በፋቅር ነው የምወደው ።ስትጨምቀው ከጠቆረ አሞሻል ምች ድብን አርጋሻል ትለኝ የበር
Ewinet new sitoker michi metoshal new
አቤል ምርጥ ሰው ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን የኛ ምርጥ ወንድማችን
አንደኛ ነው
Betam enameseginalen Egziabher yibarkih
Abel thanks
سبحان الله يا من خلق النباتات
شكرا جزيلا يا ابيل