📌ሁኔታው በጣም ያስፈራ ነበር ፖሊስዋ የሆነውን ስትመለከት በጣም ተናደደች …ካልተጠነቀቅን ማንም ላይ ሊደርስ የሚችል ነው ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 125

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  10 днів тому +32

    ቤተሰብ like እያደረጋችሁ 🙏

    • @Didu-y8e
      @Didu-y8e 10 днів тому +1

      ኪድየ like ትያለሽ እኔ ለካ subscript ሳላረግ ነበር የምከታተለው sorry ሌሎቻችሁም እርግጠኛ ሁኑ 😊

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  9 днів тому +3

      ​@@Didu-y8e🙏💕

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 10 днів тому +17

    ማምዬ እግዚአብሔር ፀሎትሽን ሰምቶሻል በርቺ እኔ ግን ቤቴን ማከራየት በገዛ እጄ ሌባ ማስገባት ንው ብዬ ትቼዋለሁ እንኳን እግዚአብሔር ከለለሽ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 10 днів тому +7

    ኪዲ የምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ ደስ ነው የሚሉት ሁሌ ማወቅ ያለብንን ስለምታቀርቢ እናመሰግናለን

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 10 днів тому +25

    እኔም ይሄን ፈርቼ ለሀበሻ ብቻ ዝቅ ባለ ዋጋ ነዉ የማከራየዉ። ለሁሉም ግን በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ። ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ🙏

  • @barok8920
    @barok8920 10 днів тому +10

    ኪዱ ምርጥ ዝግጅት፡በተጨማሪ በአሜሪካና ካናዳ አከራይም ተከራይም ችግር ስላለ በዚህ ጉዳይ ብተሰሪበት መልካም ነው።

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 10 днів тому +5

    እኛም እናመሠግናለን ኪድየ ጥሩ መረጃ ነበር🙏

  • @Tzta1-m9q
    @Tzta1-m9q 3 дні тому

    ንግግርሽ ደስ ሲል ጎበዝ በርቺ👌👌👌

  • @FreyatAmanuel
    @FreyatAmanuel 10 днів тому +3

    ኪዲ ቪዲዮሽ ጥራት የለውም የቆየ ነው ሚመስለ በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ❤

  • @kukutilove
    @kukutilove 10 днів тому +12

    ደፋር !!እንዴት ሌላ ዜጋ ታከራያለሸ?ለዛውም ልጆች ይዘሽ ባል ሳይኖርሽ????እኔ አሜሪካ ካለ አበሻ አከራይቼ አላውቅም አሁን እንዲያውም ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል ብዬ ማከራየቱን ትቻለሁ ጎመን በጤና

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 10 днів тому

      Betikikle

    • @abudesta9076
      @abudesta9076 6 днів тому

      I don’t see anything wrong to rent other people who tell you Habesha we are the beste habesha people same of they don’t pay when you are habasha they’re abusing you

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 3 дні тому

      @@abudesta9076 It’s complicated. YES you’re correct Not all Habeshas are saints, but at least they usually won’t damage your property because they fear legal action. Going through an agency is often better since they can verify the renter’s background and manage everything, though it comes with a commission fee. Ultimately, finding the right renter can sometimes just be a matter of luck.

  • @girmachow3826
    @girmachow3826 4 дні тому +2

    ጀርመን ላይ ተካራይ ከአከራይጋ በtext ካልሆነ ያለቀጠሮ መደወልም መንኳኳትም ያስቀጣል

  • @jecca12341
    @jecca12341 3 дні тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው :: እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @DanielMedhin-p4q
    @DanielMedhin-p4q 9 днів тому +1

    በጣም መልካም አከራይ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @baye2025
    @baye2025 10 днів тому +3

    በጣም ምገርም ነው እና ጥሩ መረጃዎች ናቸው እናመስግናለን

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 10 днів тому +5

    ጥሩ እንዲህ ክፍተት አለምክፈትሽ ጠንካራ ጠንቃቃ መሆን ላንቺም ለሌሎችም ጥሩ ነው

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 10 днів тому +5

    ማሜ ተከታታይሽ ነኝ እናመሰግናለን ስለሰጠሽን ምክር ኪዲዬ ሁሌ እንደምለው u are አንደኛ ነሽ በርቺ

    • @gwarotube
      @gwarotube 10 днів тому

      አመሰግናለው🙏

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 10 днів тому +7

    እስዋ እንደውም ቀላሉ ነው የገጠማት ስንት እንሰማለን

  • @enanutola6486
    @enanutola6486 10 днів тому +2

    ማምዪ ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን ስለመታካፋይ ትምህርት የሚሰጥ ጠቃሚ ውይይት ነውና አቅራቢዋንም እናመስግናለን::

    • @gwarotube
      @gwarotube 9 днів тому

      በጣም አመሰግናለውእናኑዬ🙏

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 10 днів тому +7

    ዉይ ማሜዋ እኳን አላህ አተረፈሺ የኛ የሀበሻ ባህል ተከትሎሺ ካናዳ ገብቷን አብሮሺ በማየት ብቻ ይሄ ጥሩ ሠዉ ነዉ እላለሁ አላልሺም በይ እዳያለመድሺ ቢያስ አድ 6 ወር እስከሚሞላቸዉ በጣም ባቺና በተከራዮቹ ጋብታ ሊኖር ይገባን ከፈጣሪ ሰላምታ ዉጪ ሠላምታዉም አስፈላጊ ካልሆነ ይቅር አላህ ይጠብቅሺ የኔዋ ኪድ ቴኪዉ በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ የኔ ድሪም ሀገር

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 10 днів тому +2

    ደስ የሚል ውይይት ነው ትምህርት ውስጃለሁ

  • @banchigizedegu7108
    @banchigizedegu7108 10 днів тому +1

    Hi kidya thank you you teaching us …!!! ❤❤❤

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 10 днів тому +4

    እንካንም እግዚአብሔርእረዳሽ🙏🏻

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 9 днів тому +3

    ቤት ያመጣል እዳ አለች እናቴ ይሄም አለ ሰውን ሰላም ለማሳጣት ብቻ የተፈጠሩ አሉ አላህ ይዘንልን ወገኖቸ

  • @nunavutmelody6403
    @nunavutmelody6403 10 днів тому +3

    GOOD JOB KIDI 👍
    ETHIOPIAN GUY FROM WINNIPEG ✌️

  • @CellPlus-y8z
    @CellPlus-y8z 4 дні тому

    Kids.God.bless.you.lovely❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 6 днів тому

    I learn a lot of stuff , Thank you very much

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai 10 днів тому +4

    I realy understand you dear!!!!... New York tenants are worst!!.. please in usa even please check back ground.... and please please never give your house for someone who get rent money from government 🙏... those people are worst!!...

    • @shkorinaBowey
      @shkorinaBowey 7 днів тому

      yeah everywhere they are nit good in Australia if you don’t have rental history you can t get rental property unless you go for cash usually migrants people we love cash but, we don’t really know the problem

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 3 дні тому +1

      Don’t be cheap-go through an agency to rent out your place. All you pay is a percentage commission. They’ll handle background checks, assist with any issues, and take action if the renter does anything wrong.

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 3 дні тому

      Don’t discriminate-based on race or people who receive assistance from the government. Everyone deserves to be treated with respect and given a fair opportunity. There are also good people out there who are struggling to get on their feet and receive help from the government. Everyone deserves a chance.

  • @SenaitWoldemariam-m6o
    @SenaitWoldemariam-m6o 10 днів тому +2

    እግዚአብሄር ይወድሻል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 9 днів тому +2

    ቤትና መቃብር ለብቻ ነው ።እንዴት የምትኖሪበት ቤት ውስጥ ሰው ታከራያለሽ።

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 10 днів тому +3

    Kids God bless you your lovely

  • @sdt3004
    @sdt3004 10 днів тому +1

    I appreciate kide thanks I am your follower from Australia.

  • @mkkebede9699
    @mkkebede9699 10 днів тому +5

    ኪዲየ እኔም ከ ሜሪላንድ እንዲሁ የገጠመኝን ተመሳሳይ ችግር በሀበሻ ተከራይ የደረሰብኝን ጉድ እነግርሻለሁ በህግ በኩል ያለው ነገር ሲያልቅ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 3 дні тому

      ትክክል ሀበሻ ሁሉ መልእክ እይደለም ብዙ ሌቦች ምቀኞች እሉ...,

    • @Daniman_LG
      @Daniman_LG 3 дні тому

      እባክሽ ማድረግ ያለብንን ፃፊልኝ።እኔም ቨርጂንያ አዲስ ቤት አከራይ ነኝ።ገና ተከራይ እየፈለኩ ነው።ሀባሻ ነው ማከራየት ያሰብኩትና እባክሽ ማድረግ ያለብኝን ጥንቃቄወችን ፃፊልኝ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @DessalegnGirmaDessalegnGirma
    @DessalegnGirmaDessalegnGirma 9 днів тому

    ኪዲ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰሽ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 10 днів тому +2

    ወይኔ በጣም ያስፈራል::😢

  • @EagleEye4118
    @EagleEye4118 10 днів тому +5

    This is a nightmare

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 10 днів тому +5

    አከራይ እና ተከራይ የራሱ የሆነ ህገ ሊኖረው ይገባል::ሕጋዊ ነዋሪ ከወንጀል ነፃ እና ስራ የሚሰራ ሰው መሆን አለበት ተከራይ::ወረቀት ደግሞ በጣም ጠቃሚ ነው::መፈራረም ግዴታ ነው::ሌላው አከራዩ ጥብቅ ህገ ማውጣት አለበት አንዱ ሌላውን እንዳይረብሽ::በተለይ አጫሽ እና ብዙ ወንድ ወይም ብዙ ሴት የሚያንጋጋ መሆኑን ወይም መሆንዋን ማወቅ በጣም ወሳኝ ነው::ህገ ከሌለው አከራዩም ተከራዩም አደጋ ውስጥ ይገባሉ::ቤት ያላችሁ ቤት ስታከራዩ ጠበቅ ያለ ህገ ማውጣት ግድ ይላል::

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    እነኚ በሄዶበት በቃ አሰቸጋሬዎች ናቸዉ እኔን ትዋን በትዋን አርገዉኝ ወጡ

  • @dasashakale1557
    @dasashakale1557 2 дні тому

    የራሔል እህት ናት ኪዱየ የአባቷን ሰም አላዉቀም አብርን ተምርን ነበር Seattle (Washington ) እናም ሰልኬ ባጋጣሚ ሲጠፋ የሷ ሰልክም ጠፌብኝ ኤርትራውያን ናት ከሆነች ባገኞት ጥሩ ነበር።

  • @misraali9676
    @misraali9676 10 днів тому +3

    in Ontario is very scary to rent our house 🏠

  • @ParentWithWossen
    @ParentWithWossen 10 днів тому +3

    Kidy God bless you sis very informative

  • @addisyifa3610
    @addisyifa3610 4 дні тому +1

    እኔ ቢቸግረኝም ከአበሻ አልከራኝም፣በጣም መጥፎ ናቸው፣በተለይ ለራሳቸው ዜጋ ይከፋሉ ሌሎቹ ዜጎች ይሻላሉ ይህን ስናገር በእርግጠኛ ነው።አከራዬቹ ችግር አለባቸው።

  • @atsedealemayehu1983
    @atsedealemayehu1983 9 днів тому

    Mame you are so smart. I applaud you always go by the book.
    Knowing Canadian Law and regulations is to our benefit.
    Way too go young lady!!!

  • @ፅጌማሪያምቁጭት
    @ፅጌማሪያምቁጭት 10 днів тому +3

    ወይ ጉድ

  • @KifleDamite
    @KifleDamite 10 днів тому +1

    Good idea

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 10 днів тому +1

    እህት አከራይ ነው

  • @dmx3674
    @dmx3674 10 днів тому +4

    ምንም አዲስ ነገር የለም ፣ አንዳንዴም አጣርታችሁ ካስገባችሁ ብሃላ ሰዎቹ ይለወጣሉ ። ስንት ንብረት ወድሞ ፣ ከስሮ አይተናል ።

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 3 дні тому

      For his public historyው የሚጨነቅ ስው ማንነቱ የተጣራ ስው ንብረት የማጥፋት እድሉ ዝቅ ያለ ነው ለማለት ነው እንጂ ሁሉም ጤነኛ ወይም ጥፋተኛ ነው ብሎ መፍረድ ያስቸግራል!

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia 10 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ግን ለምን ሀበሻ አታከራዩም?? እንዴት ያናድዳል ግን የሰው ክፋት

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 3 дні тому

      ሀበሻ ሁሉ መልእክ ነው እንዴ...???😂😂😂

  • @Aberit
    @Aberit 10 днів тому +2

    አንዳንዱ ሰዉ ክፋቱ በኢየሱስ ስም አከራይ መብቱ ነዉ ባዉንደሪ ሚባል ነገር አለ አለማቅረብ መብት ነዉ

  • @dmx3674
    @dmx3674 10 днів тому +4

    ሌላ የምመክርሽ ነገር ፣ መሳሪያ ግዝተሽ ተለማምደሽ መሳሪያሽን በቦርሳሽ ይዘሽ ግቢ ውጪ ። አንድ ቀን ይፈቱታል ፣ ባላሰብሽው ቦታ ሊያጠቃሽ ይችላል ። ሴቶች መሳሪያ ግዙ !

  • @africaninside2363
    @africaninside2363 День тому

    አበሻ ሴቶች ብዙ ጊዜ አከራይ ሲሆኑ ደስ እማይል የእቲዬጽያ የቤት አከራይ ዓይነት ባሀሪ ስለሚያሳዩ ለውጭ ዜጎች አይመቹም ወገኞች ናቸው በጊዜ ግባ ሊሉ ሁሉ ይቃጣቹል ሙጥሙጥ ማለት አያዋጣም የበላይ ሆነው ማሳየቱ እዛው እትዬጽያ አንጂ ውጭ ሀገር ላይ አይሰራም

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 10 днів тому +2

    አገር የቤት ክራ ልዬያገርማልል

  • @solomonteshome1270
    @solomonteshome1270 10 днів тому +3

    እንኳን ከእንደዚህ እይነት ችግር እግዚአብሔር አወጣሽ አንቺ መልካም ሰው ነሽ

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 3 дні тому +1

    ሲጀመር በእለሽበት ሀገር ህግ መስረት ቤትሽን በህጉ መስረት ተገቢውን የሴፍቲ safety standards ሳታማይ ሳታስተካክይ ማከራየት የለብሽም ነበር......ህጉን ሳትከተይ ማከራየት በህጉ መስረት ከባድ ቅጣት ሊያስቀጣሽም ይችላልና... ቀጥሎም እዘሽውም ባይሆን በረዶ ሲጠርግልሽ እንዳንድ ስራዎችን ሲስራልሽ እመስግናለው ብሎ ጭጭ.... የእውሮፖ የስሜን እሜሬካ ስዎች በነፃ የሚስሩት እንዳች ነገር የለምና የዛኔ ነው እንቺ ያጠፋሽው.... ወይ ወዲያውኑ እንደጀመረ በስራው ልክ የኪስ ገንዘብ መስጠት ወይ ተው እትስራ እኔ የመክፈል እቅሙ የለኝም ማለት ነበረብሽ.... እንቺም ብዙ እጥፍተሻል ....

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn День тому

      በጣም ስማርት የሆነ አስተስስብ ነው ትክክል ሰው ያለ ንክንያት አያግዝ ጠጋ ጠ ጋ
      አይሉም የሕን ማስተዋል አንዴት አቃታት ያውም ወንድ ሆኖ ባል ሳይኖራት በቀላሉ ተገላግላለች አንደውም ::

  • @danieltessema4270
    @danieltessema4270 10 днів тому +1

    yes they have a right to stay!

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 10 днів тому +6

    Insurance bet kiray kalesh aykefilum.
    Tekeray kehone ye business Insurance mehon alebet. Betam tiru timirit new.

    • @abay3517
      @abay3517 10 днів тому

      ኢንሹራንሱ የማይከፍለው መከራየቱን ካላሳወቅን ነው እንጂ በአግሪመንቱ ላይ የተከራዩ ክፍሎች ከተካተቱ እና ኢንሹርድ ከሆነ የማይከፍሉበት ምንም ምክንያት የለም ነገርግን ከኢንሹራንስ ደብቀን ያላስመዘገብን ከሆነ ውል ውስጥ ስለሌለ አይመለከተውም ።

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g 10 днів тому +7

    ቤት ስታከራይም ሆነ ስትከራይ የሰውዬውን ባግራዎንድ ከወንጀል ነፃ መሆኑን ኢንካሙን ከዚህ በፊት ከተከራየበት ቦታ ባግባቡ ይከፍል እንደነበር ሁሉ ነገሩ ቼክ ተደርጎ ጥሩ ሆነ ከተገኘ የአንድ ወር አልያም የሁለት ወር የቤቱን ክራይ ዋጋ በዲፖዚት መልክ ይያዛል። ያ ሰው ቤቱን ሲለቅ ቤቱ ሲገባበት በነበረበት ሁኔታ ማስረከብ አለበት ቤቱ ሲለቅ ቤቱ ተከራዩ በራሱ ጥፋት አልያም ቸልተኝነት የተበላሸ ነገር ካለው ቤቱን ማስተካከያ ከዲፖዚቱ ይቆረጥና ይሰራል ቀሪውን ዲፖዚት ለተከራዩ ይመለሳል።

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 10 днів тому

      ይህ እኮ ቤዝመንት ነወ በህገዊ መንገድ የምየከረዩት ስለዝህ በክ ግረዎንድ መጠረት አትችልሞ

  • @targetmulti-media5262
    @targetmulti-media5262 10 днів тому +4

    💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ኢትዮጵያዊ ትቅደም

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 10 днів тому +4

    ኧረ ቤተሠብ 👍👍👍 እያደረጋቺሁ አይታቺሁ ብቻ ለምን ትወጣላቺሁ ባይ ዘዌ አይከፈልበትም👍 ያዉ ጥሩ መረጃ እየቀሠምን ስለሆነ please 👍👍👍🙏

  • @abbimike1874
    @abbimike1874 9 днів тому

    You have to press charge. He will come back so you have to be careful sister normal.

  • @shdj5565
    @shdj5565 10 днів тому +2

    የኔ ውድ ኪድዬ❤

  • @HadiGebregziahair
    @HadiGebregziahair 10 днів тому

    hi kidi i always appreciate your amazing video, please kidiyie try to help betty because at this time she is homeless again, i dont know what happen to her so i know you are better than us, pleeeeeeeease yenee konjo try to help her

  • @Wise-me1
    @Wise-me1 10 днів тому +1

    I tried but couldn't , are you available in other social media?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  10 днів тому +1

      Yes Facebook or Instagram

    • @Wise-me1
      @Wise-me1 10 днів тому

      @kidiethiopia Okay thanks

  • @DavidNegash-k8r
    @DavidNegash-k8r 10 днів тому +2

    What a good lesson. I am almost renting a basement, and now I stop and think. ማከራየቱን አቁሜ ማሰብ ጀምሪአለሁ፡፡ Oh my god , what a good information.

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 10 днів тому +1

      Ketechale, le Ethiopians akerayew. Hegun tebkeh, tenancy agreement teferarmeh. Reasonably, yemetfelgewun conditions in writing asferemeh. Plus, install a Security Camera and Alarm Devices to monitor your property. Neger gen, lella bota yalewun property makerayetu yeshalal! Ye erasehen basement gen makerayetu beker yeshalal! Yekerebeh! It is a bit risky with today's Society! Gomen be tena yellal habesha! 👍😅

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 10 днів тому +2

      *Yekerebeh. Be eraseh property lay, le lella sew atakeray. Separate property kaleh becha akerayew. Bezu chiger selemifeter. Tenancy Law alachew, gen Fered Bet hedom mekerakerum, gize yewesdal. Latashenefem techilaleh. Hegum bezu ayeredahem. Slezih gomen betena bleh, nurohen be Selam Ketel.

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 10 днів тому +1

    Loret Tigaye newe Yalewe.

  • @FasikaHamza
    @FasikaHamza 10 днів тому

    Thankyou ❤ 42:21

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 3 дні тому

    Don’t be cheap-go through an agency to rent out your place. All you pay is a percentage commission. They’ll handle background checks, assist with any issues, and take action if the renter does anything wrong.

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 6 днів тому

    Hmm 😎

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 10 днів тому +1

    Lijoch gar wondim alakerayim

  • @TheYeabsira
    @TheYeabsira 9 днів тому +1

    Man endehabesha enetesasebalen

  • @MeseretBekele-r1f
    @MeseretBekele-r1f 4 дні тому

    kidi kanada lememtat proses jemire lebochi biren belubgni tebedire neber Er jigni

  • @Wise-me1
    @Wise-me1 10 днів тому +1

    Sorry Kidi, hope i am not bothering you. Did you see my response?
    I am asking bc i am not seeing my own response.

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  10 днів тому

      No, I did not sometimes youtube hiding comments automatically 🙄 I don't really know why you can please repost it

    • @Wise-me1
      @Wise-me1 10 днів тому

      @kidiethiopia I tried but, it's not working. Are you available in other social media?

  • @shkorinaBowey
    @shkorinaBowey 7 днів тому

    In Australia the real state agency has responsibility to do the background checks if you have bad history of rent you can’t get house it’s very hard usually I get my people there bad people offer cash cash is good but, you have to know the people

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 9 днів тому

    እዚህ ሲያትል ውስጥ እንደዚህ የሆነሰው ስምቻለሁኝ የዚህ ሀገር ጥቁር ነበረች የ6 ወር አልከፍል አለች አንዳንዴ ሀበሻ ህብሻ እየሸሸ የባሰ ነገር ይገጥማቸዋል

  • @moongirma5590
    @moongirma5590 9 днів тому

    Before you get excited and accept the big money, you should do your homework and investigation . Specially there is a second person involved ( social worker)

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 10 днів тому

    ❤❤❤

  • @danieltessema4270
    @danieltessema4270 10 днів тому

    people from dominican republic, haiti are known for not paying their rent. They're organized and do this in group. most of them live for a year or even more with out paying.

  • @danieltessema4270
    @danieltessema4270 10 днів тому

    Bizu habeshoch higun silemayawqu licence saynorachew yakerayuna chigir wust yigebalu.

  • @tesfaybrihane5969
    @tesfaybrihane5969 День тому

    Leba nat sigara ayfeqebim 😂

  • @teofloszeleke4472
    @teofloszeleke4472 9 днів тому +1

    The person seems to have his own racial issues he struggle with. We are left behind, we are discriminated kind of thoughts and he take it out on the landlord.

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 10 днів тому +2

    ሠብ አድርጌአት ማነዉ እደኔ ግን ማሜን ዩቶብ እዳላት እማያስታዉሠዉ

    • @gwarotube
      @gwarotube 10 днів тому +3

      አመሰግናላው🙏

  • @Wise-me1
    @Wise-me1 10 днів тому

    By the way this is the second time when I ask you this thing.

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  10 днів тому

      I am sorry, what was your question dear?

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 10 днів тому +2

    Im here kidi❤

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 10 днів тому +2

    ለወደፊትሽ የሀገርሽን ልጅ አስገቢ ወይም ሽማግሌዎች

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 9 днів тому

    This your folt

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 9 днів тому

    አይ ህበሻ ልገንዘብ ብላችሁ የምትሞቱ

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 10 днів тому +1

    አከራይ መንግስተ ሰማይ አይገባም በተለይ አሜሪካና ካናዳ ያሉ‼️‼️‼️

    • @abay3517
      @abay3517 10 днів тому +5

      የማይባል አባባል ነው አዲስ የመጣ ተከራይቶ ይኖራል ሀብት ሲይፈራ በተራው ገዝቶ ያከራያል ወላጆቻችንም በኪራይ ያሉ አሉ የበረቱም በሂደት ቤት የገዙም የሰሩም አሉ በደፈናው ግን የመንግስት ሰማያት አስገቢና ከላካይ ሆኖ መናገር አለማወቅ ነው ፍሬን መያዝ ይገባል ለምንናገረው

    • @ፍቅረአብ
      @ፍቅረአብ 10 днів тому +2

      @ አከራይ ነሽ ማለት ነዉ🤣