📌ቆጭቶኛል ቀድሜ ብዙ ነገር አለማወቄ …ፀጉር ቆራጭ የቧንቧ ሰራተኛ ሌሎችንም ሞያዎችን ጨምሮ እጥረት አለ ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  2 дні тому +13

    ቪዲዮን 👍 በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን 🙏
    ካልድን ለማግኘት 👇
    Tiktok @khalaboy
    IG @khalamab
    Or UA-cam channel account addis nw post madreg mijamrww ezi ly nw
    www.youtube.com/@khalaboyofficial3733new

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 дні тому +6

    መሻላህ በሚገርም ሁኔታ አብራርቶታል ጀግና የስራ ሠዉ አገላለፁ ያስታዉቃል ትክክል ኪድየ ጥረት ያስፈልጋል እኔ መቸም ቋቋይቱን ለማወቅ እየጣርኩ ነዉ ግዴታ መግባቢያዉ ግድ ነዉ ምክንያቱም አስፈላጊ ነዉቋቋ ወደፈጣሪዉ መቅረብና ዱአ ማድረግማ ግድ ነዉ እኔ ሁል ጊዜ አላህየ እክተርሊ ወላ ትከይርኒ እላለሁ ብዙ ጊዜ ዱአ ሳደርግ እኔ የመረጥኩትን ሳይሆን አተ ምረጥልኝ ለኔ ያልከዉን እላለሁ እናመሠግናለን ወድማቺን

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 2 дні тому +6

    ኪዲዬ አንቺ ትለያለሽ ዘር ማንዘርሽ ይባረክ ለምልሚ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @baye2025
    @baye2025 2 дні тому +3

    Kidi እናመሰግናለን ሁለም ጠቃሚ ሀሳቦችን ስለምታጋርን አንቺ አቅርበሻቸው ፎሎ ማላረገው ሰው የለም ተባረኪ❤

  • @ayaneshume3593
    @ayaneshume3593 2 дні тому +3

    በጣም ነው የማመሰግንሽ ኪዲ ይህንን ጎበዝ ልጀ በማቅረብሽ፣ አብዛኛው ሰው ሥራ የለም እየተባለ በሚወራበት ሰዓት በዚህ ሙያስ ሞክራችኋልወይ ብሎ የወጣ ወጣት ነው። እርግጥ ነው ለግንኙነት ያህል እንግሊዝኛ ያስፈልጋል።

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 2 дні тому +3

    ኪድዬ እናመሰግናለን ልጁም መንፈሰ ጠንካራ ነዉ

  • @YordaLucas-vt6gv
    @YordaLucas-vt6gv 2 дні тому +3

    አስደናቂ ልጅ ነው 🙏🏻አግዝብሔር ያሳድግህ

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 2 дні тому +2

    ኪዲ እናመሰግናለን፣ ካሊድን አውቀዋለሁ በጣም ግሩም የሆነ መልክት ነው ለአዲስ መጪዎች ይህ የሙያው ዘርፍ ስራ በቀዘቀዘበትም ወቅት ቢሆን ሁሌም ስራ አያጣምውም ዋናው ግን ልክ እንደ ካሊድ ሁሉንም አቅጣጫዎች መመልከት ያድፈልጋል።

  • @MebratuMegersa
    @MebratuMegersa 2 дні тому +2

    ትልቅ ትምህርት ነዉ ያቀረብሽልን አመሰግናለዉ ወንድሜ በርታ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 День тому +1

    በጣም መልካም ልጀ ነው እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 2 дні тому +3

    ኪዲ በጣም ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን

  • @JooOza-b4w
    @JooOza-b4w День тому

    ሁሌም ካንቺ program የሆነ አድስ መረጃና አድስ እውቀት ይገኛል እናመሰግናለን🎉

  • @mahibelay8217
    @mahibelay8217 2 дні тому +3

    በጣም ጀግና ነህ ተባረክ

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 2 дні тому +2

    woow በርታ ትምርት ነው እናመሰግናለን ኪዲዬ ሁሌም እንደምለው አንደኛ🙏😍🥰🦁

  • @khalaboyofficial3733
    @khalaboyofficial3733 2 дні тому +5

    Thank you, Kidi, for inviting me and sharing my insights. I’m grateful for the chance to share knowledge about skilled trades in Canada with my fellow Ethiopians. Keep up the great work!🙏🙏

    • @Tusha242
      @Tusha242 2 дні тому

      Yea, thank you so much for the information can I gate ur phone 📱 nbr

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 2 дні тому +4

    ዋው ካሊድ ገራሚ መልክት ተው ክበርልን🙏

  • @tigestfeleke6348
    @tigestfeleke6348 2 дні тому +2

    ዎዎው በጣም አሪፍ ጥሩ መመረረጅ ነው አላርም ነው
    ጎበዝ ሊጅ

  • @takelederesa
    @takelederesa День тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ አስተማሪ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን ❤

  • @cakdrt
    @cakdrt 2 дні тому +4

    ወደካናዳ ፡ መሄድ ፡ እፈልጋለው 😢

  • @rahejean4212
    @rahejean4212 День тому

    ኪዴ ተባረኪ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ 😂

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 2 дні тому +2

    ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ ።

  • @greatj8678
    @greatj8678 2 дні тому +1

    Thank you 🙏

  • @nejwamohammed-nm7fp
    @nejwamohammed-nm7fp 2 дні тому +1

    MashAllah des yilal Thank you Kidyee

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 дні тому +2

    ቤተሠብ 👍👍👍👍👍

  • @Sitra12345
    @Sitra12345 2 дні тому +2

    Betam tru mereja nw

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 День тому

    Kidya enamsegnaln tebarkeln Lelga betsakalte😮😮😮

  • @BogyalewBoge
    @BogyalewBoge 22 години тому

    እኔ ያለሁት ኢትዮጵያ ነው ይሄንን እድል እንዴት ላገኝ እችላለሁ በጋርመንት ዲግሪ አለኝ ወደ ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ መንገዱን አሳዩኝ

  • @emebetmelkie8345
    @emebetmelkie8345 2 дні тому +1

    kidy kejerba yalwe demthe pls qenshew thankyou

  • @ሜሎናዬ
    @ሜሎናዬ 2 дні тому

    ኪዲ እኔ ከመጣው ሁለት ወሬ ነው እና ያለሁት canada ለዚህ ሰው ቅርብ ቦታ ነኝ እና እንዳገኘው እርጂኝ

  • @TamitatTassew
    @TamitatTassew 2 дні тому

    ኪድ እኔ ቧንቧ ስራ ላይ 12 ዓመት ስራ ልምድ አለኝ መብራት ዝርጋታ ሰሪቼሃለሁ እባክሽ ከልጁ ጋር አገኛኝ።

  • @kedussentayew
    @kedussentayew День тому

    ችግሩ እንዴት አንምጣ ነው

  • @tube9821
    @tube9821 День тому

    ከ ኢትዮጵያ እንዴት ነዉ ማመልከት ሚቻለው? ፕለአጼ!

  • @DanielYacob-g7s
    @DanielYacob-g7s 2 дні тому +1

    ኪዱ❤❤

  • @YibeltalMulugeta
    @YibeltalMulugeta 2 дні тому

    እኔም መስራት እፈልጋለው ግን መንገዱን እንዴት ላግኝ ከቻላችሁ አግዙኝ

  • @QalTes
    @QalTes 2 дні тому

    Security License እንዴት ነው ሚገኘው? እራስህ አጥንተህ ነው ምትፈተነው ወይስ ተምረህ?

  • @TamitatTassew
    @TamitatTassew 2 дні тому

    ለእኔ በውሃ ሙያ ላይ ስልጠና አያስፈልግም ቀጥታ ወደ ስራ እገባለሁ ክዲ እባክሽ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሪ

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 22 години тому

    kidye ወደ ከናዳ መምጣት እፈልጋለሁ ፦ የፕሮሴሱን ዉጭ በራሴ እችላለሁ ግን ፕሮሴሱን ከዛ ምያስጨርስልኝን ሰዉ አጠሁ። በራሴ ወጪ ቪዛ እና ትኬት ምልክልኝ ምረዳኝ ሰዉ ባገኝ እመጣ ነበር

  • @nasaradinahmed5
    @nasaradinahmed5 День тому

    i love trade skill habsha they tell y any thing if are new commer

  • @TamitatTassew
    @TamitatTassew 2 дні тому

    አሁን ከኢትዮጵያ ወጥቼ ቻይና ነኝ እነደት መሄድ እችላለሁ።

  • @HirkoTesfaye71428
    @HirkoTesfaye71428 2 дні тому +1

    Kidusha🎉

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 2 дні тому

    ሳትማር ዌልዲንግ ኤሌትሪክ አይቀጥሩም ሰርቲፋይ መሆን አለበት ካናዳ ዝም ብለው አይቀጥሩም እሬዝሚም መንግስት የቀጠራቸው ይሚፅፉ አሉ

  • @Etenesh-j2r
    @Etenesh-j2r 2 дні тому +1

    Kidi..betame.efelegeshalu.ergegn.dewelegn.mamkeresh.gudi.alegn.teru.sew.nesh

  • @merhawidemozdemozmerhawi2301
    @merhawidemozdemozmerhawi2301 2 дні тому +1

    ካልድ የ ሰራ ጋዴኛ

  • @ngsha
    @ngsha 12 годин тому

    Still this is misleading production. You came through a family sponsorship legally, Because of your age, you were able to enrolled job core. It doesn't mean every new entry will get the same chance.