ወይኔ እህቴ! በዛች በተረገመች ምሽት በመስኮት ዘልዬ አመለጥኩ ባለታሪኳ ሀና። | Ethiopia |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 182

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  3 роки тому +100

    ሰላም ብያለሁ የተከበራችሁ አድማጮች-
    አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ድንገት ግልብጥ ስትል ምን ይባላል? ባለታሪኳ ስታወራ ልብ ትሰብራለች።
    በበኩሌ በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ። ተስፋ አደርጋለሁ ባለቤቷ ከደረሰበት ችግር ተፈዉሶ
    እንደገና እንደምንሰማቸዉ። አለምሰገድም ቃል ገብቷል እስቲ መልካሙን ያሰማን።
    መልካም ጊዜ።

    • @semutimohammed
      @semutimohammed 3 роки тому +1

      አሚን ሳሚዬ መልካም ሰው ❤

    • @fato7a7bb35
      @fato7a7bb35 3 роки тому +2

      አለ ረጂሚ ኢዲሜ ጤነ ዬሲጢኪ ሚርጢ ገዜጠኘ ዘመኒኪ የተበረከ ይሑኒ ኢደዊ ቤቲኪ ሊጆቺኪ አለ ይበርኪሊኪ ኩፉ አይከ።

    • @godislove5271
      @godislove5271 3 роки тому +2

      አሜን እግዚያብሄር ይርዳቸው

    • @lavairis1815
      @lavairis1815 3 роки тому

      @@semutimohammed the pp

    • @ethiopiaethiopia3849
      @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን የሰማይ አምላክ ይደርስለት

  • @meremayimerawolu9381
    @meremayimerawolu9381 2 роки тому +4

    እኔ ምንም አልልም እዉነት በጣም ነው ያሳዘነኝ ሙሉውን ታሪክ ስሰማ እግዚአብሔር አምልክ ይድረስላችሁ አንቺ መልካም ሴትነሽ ባለቤትሽ ተሽሎት መልካም ሂወት እደምትኖሩ ተስፋለኝ

  • @user-qy7il5rn1y
    @user-qy7il5rn1y 3 роки тому +7

    የኔ እናት። ተምሯል የሚባል። ነገር የለም በትክክል። እሱ ታውቆታል። ክፉ መንፍስ እንደሆነ። አንቺም በርቺ ፀበል ፀሎት ነዉ። የሚያሰፍልገው ስው ክፉ ነው።

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d 3 роки тому +4

    ታሪኩን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ቤተሰቦቹ ሊረዱት ይገባል ነበር ባለቤቱ ግን በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ አንች ምንም አይነት ፀፀት ሊሰማሽ አይገባም አሁንም ቢሆን አልረፈደም ደርሰሽበታል ታክሞ ድኖ ወደ እራሱ ተመልሶ የእሱን ድምጽ ለመስማት ያብቃን እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው አይዞሽ የእኔ እናት

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 3 роки тому +20

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዛብሔር ባለቤትሽን ጨርሶ ይማርልሽ ሰይጣን ስራው ይፍረስ መልካምን ነገር መች ይወዳል አይዞሽ

  • @user-cb6lu3ss2q
    @user-cb6lu3ss2q 3 роки тому +14

    ኤሄ ግልፅ ነገር እኮ ነው
    እንደዙህ የሚያድርገው እርኩስ መንፈስ ነው የጓደኛ የመተተ ምንፈስ ነው በትምህርቱ ቀንተው የላኩበት ምንፈስ ነው
    ይህን ደግሞ መፍትሔው መፆም መፀለይ መስገድ እቤትሽ ወስጥ ሱባኤ ጊቢ የባልሽን ይክርስትና ስም በእጀሽ ፀፈሽ ስገጂ እሱንም እንዲሰግድ አድርጊው
    ፀበል እንኳ ብትሄዱ መንፈሱ እቤት ሊቀር ይችላል
    ስለዚህ እቤት ወስጥ የፀሉት ቤት አዘጋጂና ፀልዪ
    ስገጂ አሁን አባታችን መምህር ግርማ የፈውስ አገልግሎት ጀምረዋል እዛ ይዘሺው ሂጂ
    በተጨማሪም ዩቱብ ላያ መምህር ተስፋያ አበራ ብለሽ ጉቢ እዚ ውስጥ የሚያስተምርውን ትምህርት ተግባር ላይ ካዋልሽ ጊዛአዊ መፍትሔ ሳይሆን እስከ መጨርሻው ይችግርሽ መፍቴሔ ታገኛለሽ
    09 13 31 14 51
    በዙህ ደውለሽ መምህርን አግኚው

  • @hannatsegaye6536
    @hannatsegaye6536 3 роки тому +8

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርልሽ የደረሰበት ነዉ የሚያዉቀዉ እህቴ እመብርሃን በዘርፋፋዋ ቀሚስ ትጎብኚልሽ !

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 3 роки тому +10

    የኔ ቆንጆ አንደበተ ርቱዕ አንደበተ ጣፋጭ የበፊቱን ሰላማችሁን አላህ ይመልስላችሁ❤️

  • @user-ep9le2ue3g
    @user-ep9le2ue3g 3 роки тому +13

    እስኪ ልስማው የኛ የሴቶች ጉድ መቸም አያልቅም
    አሏህ ጥንካሬውን ይስጠን እንጅ

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 роки тому +19

    የእኔ አንደበተ መልካም እንኳን በህይወት ኖረ ያሳዝናል ጥሩ መሆናችሁን አንደበትሽ ይናገራል ነገም ታሪካችሁ እንደሚቀየር እርገጠኛ ነኝ ። ሚስኪን በጤናው አይደለለም ። ፀብል ብሎ ያሳያችሁ ትልቅ ምልክት ነው አሁንም የስላሴንም የእመቤታችንን ፀበል አስጠመቁት።

  • @dawitdawit5390
    @dawitdawit5390 3 роки тому +10

    ሠቃይ የሆኑ ተማሪዎች ብዙዎቹ መጨረሻቸው እንደዚህ ነው የኛ ሠው ሁሉም ንፁህ አይደለም። ፀበል እምነት ቅባቅዱሥ አዘውትሪ እህቴ እግዚአብሄር ወደ ቀድሞ ሠላማችሁ ይመልሣችሁ ።ያሳዝናል በጣም😢

  • @alemharar6691
    @alemharar6691 3 роки тому +10

    የኔ እህት አይዞሽ አቦ ጉዳትሽ ህመምሽ ውስጤን ዘልቆ አመመኝ ተሰማኝ እኔም የሁለት ልጆች እናት ነኝ ብቻዬን ያለአባት እያሳደኩ ያለሁ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የልጆችን ጥያቄን መመለስ አለመቻል የልጆችን ፍላጎት አለሞሙላት አለመቻል እንዴት እንደሚሰብር እንዴት እንደሚያጎድል የደረሰበት ያውቀዋል ምክንያቱም እናት የቱንም ያህል ለልጆቿ መልካም ብትሆን እናት እንጂ አባት መሆን አትችልም የእባት ቦታ ሁሌም ክፍት ነው ።ብቻ አይዞሽ ባለቤትሽም ወደቀደመው እሱነቱ ይመለስና ዳግም በፍቅር ከልጆቻችሁ ጋር ቤታቹ ድምቅ ብሎ ትኖራላቹ አምላክ የልብሽን ስብራት ይጠግንልሻል ጠንከር በይ ድምፅሽ የጉዳትሽን ጥልቀት ያሳያል በምህረት ይጎብኝልሽና ወደቤቱ ይመልስልሽ ፣
    እርቅ ማዕዶች ተባረኩል፣ኝ እናንተ አታቁም እንጂ ትምህርት ቤቴ ናቹ እኮ ፣ሀናን ባገኛትና ባወራት ደስ ይለኛል ፍቃደኛ ከሆነች ።

  • @salemsedesa3810
    @salemsedesa3810 3 роки тому +4

    ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው ከአምላካችን ከጌታችን ከመድኃኒታችን የሚበልጥ ኃይል የለም በስሙ ይፍረስ የእርቅ ማዕድ ከእግዚአብሔር ጋር ከጎናቸው እንደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ ይህ ሰው ድኖ መስማት እንፈልጋለን ።

  • @bekab5162
    @bekab5162 3 роки тому +5

    በእውነት በጣም የተባረከ ቤተሰብ ነው ያለሽ
    አንቺም በጣም የምትደነቂ ሰው ነሽ ። አምላክ ይርዳሽ እህቴ ❤

  • @JMGD44
    @JMGD44 3 роки тому +12

    አይ ይህች ሃገር እናቱ ሳይካቴርስት አናግሪ ግን እባክሽ ፀበሉን እና ቅዱስ ቁርባን ላይ አተኩሪ። እግዝያብሄር ይርዳሽ።

    • @JMGD44
      @JMGD44 3 роки тому

      @@bq2128 ?????

  • @user-is9hc3iw9l
    @user-is9hc3iw9l 3 роки тому +16

    የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ እጅግ ልቤን ነክቶታል ፈጣሪ ይማረው ወደ ቀልብ ይመልስው አይዞሽ ሁሉም መልካም ይሆናል ፀልይ

  • @sinduwube6991
    @sinduwube6991 3 роки тому +4

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ወደቀድሞ ህይወታችሁ ይመልሳችሁ። እናንተም ተባረኩ። ሌላ ማለት አልቻልኩም። ብቻ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 3 роки тому +8

    ከባድ ነው ይሄ የአዕምሮ እክል ማንኛውም ሠው ላይ ሊከሰት ይችላል የኔም ታናሽ ወንድሜ እንዲሁ ገጥሞት ነበር የወንድሜን ታሪክ የምታወሪ ነው የመሰለኝ በህክምና ነው የዳነው አሁን የ 2 ልጆች አባት ሆኖልናል በጊዜው ተጨንቀን ነበር በተለይ እናታችን

    • @thaibadawood7418
      @thaibadawood7418 3 роки тому

      አረ እህቴ እኔም ወንዲሜ ታሞብኛል አይምሮዉን

    • @bhlole5835
      @bhlole5835 3 роки тому

      ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 3 роки тому +7

    አይዞሽ የኔ እህት እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል መልካምነታቹን አይቶ ሰይጣን ነው ልቡ ላይ አጉል ነገር የፈጠረው እንኳን አንቺም ላይ ልጆችሽም ላይ ክፋት ሳይደርስ የሱም ነፍስ ሳይጠፋ እግዛብሔር ጠበቃችሁ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 роки тому +7

    መዳኔት አርገዉበት ይሆናል መቼም ስው ሁሉ ክፋ ሆኖል

  • @elinaelina7415
    @elinaelina7415 3 роки тому +5

    አይዞሽ እህቴ ከፈጣሪ በታች አሉ በጎ ኢትዮጵያዊያን ወደቀድሞ እደሚመልሱት አምናለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ 💖👏ምንቴ መልካም ሰዉ ተባረክ💖

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 роки тому +8

    ትዳር ማለት ይህ ነው 🥺 ጠንክሪ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይፈውሰዋል ተስፍ እንዳትቆርጪ 👏

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 роки тому +3

    በጣም ልዩ ሴት ነሽ ከምር የልብሽን
    ንፁ ነት አይቶ እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽፈጣሪ ልጆችሽንም ያሳድግላቹሕ መጨረሻቹሕን መሥማትጓጎው ቸር ያሰማን ፈጣሪ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 роки тому +6

    ባለቤትሽ ድኖ ከዚ ጭንቀትና ፈተና ወጥታችው በዚሁ በእርቅ ማዕድ ለምስጋና የምትበቁ ያድርጋችው እህቴ ከባድ ነው ታግለሻል አይዞሽ ይድናል አላህ ያድንልሽ

  • @ermiandsosi
    @ermiandsosi 3 роки тому +3

    የተባረከች መልካም ሤት ቅን ከነቤተሠብዋ የህቶቿ ባሎች በጠቅላላው የኛ ህዝብ የረዷት ሁሉ የሬዲዬ ፕሮግራም አዘጋጆቹ እግዚአብሔር ከመልካም ነገር አያጉድላችሁ።ኢሄ ነው ኢትዮጵያዊነት።
    እግዚአብሔር ኑሮሽን ያቅናልሽ።

  • @user-rz7zh3qi1l
    @user-rz7zh3qi1l 3 роки тому +4

    አይ ሴትነት!!ሴት ማለት ከፈጣሪ በታች በጣም አዛኝ ናት ።እህታችን ከባድ ነገር ነው ያሳለፈችው ።ወንድ ቢሆን ጥሏት ይሄድ ነበር ።ትዳር ምናህል ክቡርእንደሆነና እስከምን ድረስ መስዕዋትነት መከፈል እንዳለበት ያስተምራል!!

  • @SMS-NewvisionAppointment
    @SMS-NewvisionAppointment Рік тому +1

    አስተዎይ መልካም ሴት በጣም ብዙ ችግሮች ነው ያለፍሽው እሱም በጣም እድለኛ ነው እንዳንቺ አይነት መልካም አስተዋአይ ሴት በማግባቱ። እሱም ወዶ አይመስለኝም ለማንኛውም እግዚአብሔር ባልሽን ይማርልሽ አይዞሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም የለም ሁሉንም ለሱ ለፈጠረን ለቸሩ መድሃኒያለም ጣይው

  • @user-lx9zy7vg7f
    @user-lx9zy7vg7f 3 роки тому +2

    የኔ አባት ዶክተር ግንባሩ ረዥም እድሜ ይስጥውት

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 3 роки тому +8

    ሰው የእግዚአብሔር ጥበቃና ከለላ ከሌለው ሰይጣን ሊያሳስትና የሰዎችን ሕይወት ሊያዘበራርቅ
    ይችላል የተማረ ያልተማረ ብሎ
    አይመርጥም አይፈራምም በማንም ላይ የጠላትነት ስራውን
    ማከናወን ይችላል

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q 3 роки тому +9

    እህቴ አንድ ነገር ልምከርሽ ዩትዩብ ላይ መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አለ እና ገብተሽ አድምጪ ባልሽ በትምህርቱ በስራው በጣም ጎበዝ እና ሰው ሊቀናበት ይችላል ስለዚህ ይህ መንፈስ ነው እህቴ ጹሚ ጸልይ እዉነቱ ውጤቱን ተያልሽ

    • @desalecheabraham2806
      @desalecheabraham2806 3 роки тому

      Yina ehte yilashebate hunata kabade naw gata gene hulme learadashe yichlale ymemakershe hekmenane beyigange yidenale lalaw yitalayilate natata yiwatle

  • @AAa-ww3co
    @AAa-ww3co 3 роки тому +3

    ምስኪንየ አይዞሽ ፈጣሪ አለሽ የፍቅር አምላክ ያድንልሽና ደስታሽን እንስማ አይዞሽ ይድናል ነገ ሌላ ቀን ነው ታገሽ

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ

  • @user-jk6ts5py9v
    @user-jk6ts5py9v 3 роки тому +2

    የኔ አጎትም የእናቴ ታናሽ ወንድም የአእምሮ በሽተኛ ነው ከ15 አመት በላይከታመመ አቤት ቤት ውስጥ ሁሌ ረብሻ ነው ኑ ልምታችሁ ነው ስድብ ነው ብቻ ከባድ ነው

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 3 роки тому +5

    You have a good heart am sure God is with you and will be happy ❤️

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 3 роки тому +3

    እግዚያብሔር ላንቺም ለእሱም ለልጆቻችሁ ይድረስላችሁ እህቶቹ ቢሞት 1አመት ጥቁር ይለብሱና ያዙኝ ልቁኝ ይሉ ይሆናል

  • @user-pz1rb6oj4b
    @user-pz1rb6oj4b 3 місяці тому +1

    አይዞሽ ጥሩ ቦታ ነው የመጣሽው ፀልይ ፀሎት ሁሉን ያስተካክላል ከፈጣሪ በታች እነሱጋ መምጣትሽ ጥሩ ነው

  • @saraanbesso4146
    @saraanbesso4146 3 роки тому +3

    ባክክ እኔም አለኝ እንትናም አላት እንትናም አትበል የምን ባለሙያ ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል ችግርን ከነሰንኮፉ የሚነቅል የቅዱሳን አምላክ እያለ ባክሽ ሕህቴ ባለሙያ ምናምን ብለሽ መድሀኒት እንጂ ሌላ ነገር አይተርፉሽም ወደ ፈጣሪ አልቅሺ ገበናሽን ለሰው ብታወሪው ምንም አታገኝም ለከብት መድሐኒት ሰተው ከሚያደነዝዙብሽ አንድ ፀበል ውሰጂው እና ህይወቱን ታደጊው

  • @user-le5yf8yw6l
    @user-le5yf8yw6l 3 роки тому +4

    የኔእህት አይዞሽ አላህ ጤናውን ይመልስለት ያረብ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 роки тому +3

    የኔ እመቤት አይዞሽ አንቺ የተቻለሽን አርገሻል የልጆችሽን አባት እመ ብርሐን ትፈውስልሽ አሜን😭 ወዶ አይደለም በትዳሩ በስራው የቀና ሳጥናኤል ያደረበት ሰው የሳጥናኤል ስራ አስፈፃሚ ሂወታቹን ቢያጎሳቁለውም አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እና በርቺ ዳግም ትስቃላቹ በእግዚአብሔር ሁሉም ይሆናል ህክምና እንዳለ ሆኖ በፀበሉ በቅብአ ቅዱስ በፀሎቱም በርቺ መጪው የአብይ ፆም እንደ መሆኑ መበርታት አለብሽ
    የሱ ዘመዶች ተያቸው ድሮስ
    የልጆችሽ አባት ማዳን የምትችዪው ከፈጣሪጋ አንቺ ነሽ ሳቃቹ ደስታቹ በቅርብ ያርገው😍😍😍😍😍👨‍👨‍👦‍👦👨‍👨‍👦‍👦👨‍👨‍👦‍👦

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 10 місяців тому

    😢😢የኔ ጌታ ሲያሳዝን በእግዚአብሔር እሄ እኮ መተት ተሰርቶበት ነው መቶ ለመቶ ፀልይ ስገጂ ፀበል ውሰጂው እህቴ ይህ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 роки тому +3

    እግዚብሄር ይማርልሽ ታሳዝኛለሽ በጣም

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому +2

    በጣም ይገርማል ያሳዝናልም እህቴ አንቺ በጣም ጥሩ እናት ሚስትና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለሽ ሰውነሽ እስከመጨረሻው ተስፋ ሳትቆርጪ እንደጀመርሽው መጨረሻውን እንደሚያሳምረው እግዚአብሔርይርዳሽ እመቤታችን ጥላ ትሁንሽ🙏🏾::ባንቺ ታሪክ ላይ እንደደረሰው ሁሉ በትንሽ እህቴላይ ደርሷል አንቺ በባለቤትሽ ጎን ሆነሽ የችግሩ ተካፋይ ነሽ በጣም እድለኛ ነው እህቴ ግን ፀበልም እንውሰድሽ ስንል እምቢያለች በህክምናምበጣም አስቸገረች የምትናገረው ሁሉእውነት ይመስላል ግን የምታወራው ያልሆነ ነግር ነበር ባለቤቷ መቋቋም አልቻለም ፈታት እኔና ወንድሜ ሌላም እህቴ ሆነን ግን እስከመጨረሻ ታገልን አሁን ርሷን ችላ የምትኖርበት ደረጃ ላይ ደርሳ የነበረችበትን ሁኔታ ስናወራትይገርማታል እና ማለት የፈለኩት ተስፋ ቆርጠሽ እንዳተይው ትግስት ያስፈልጋል ::
    As I said you are the best mother and wife just pray and be strong for your children and your husband GOD bless your family and be safe

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 Рік тому +1

    እኔ ባለቤቱን በጣም የማደንቃት ነች እግዚአብሔር ይርዳሽ ።
    ወንድማችንን እግዚአብሔር ይማርልን ።

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አለምእዬ ምርጥ ሰው ክፉ አይንካህ

  • @wintab9571
    @wintab9571 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እህት

  • @GrandPrime-mt9px
    @GrandPrime-mt9px 3 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያስዝናል ተርኩ በእውነት እኔኝ ሥራተኞች /ጎዴኞችሁ በትምህርት ጎበዝ ስለሆነ የሆነ ነገር አድርጉት እግዚአብሔር አምላክ ይማራው እውነቱን የምያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ወንድማችን እግዚአብሔር ይድራስልህ

  • @ZZz-uq7gz
    @ZZz-uq7gz 3 роки тому +1

    ወይኔ አላህ ይዳቺሁ ሙሉ ቤተሰብ እንም ጤናውን አላህ ይመልስለት እህቴ ጠካራ መሆን አለብሽ ለባለቤትሽ ለልጆቺሽ ሰላሙን ያምጣላቺሁ

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ጤናውን ይመልስለት

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +2

    በጣም ያሳዘናል እግዚአብሔር ይማርልሽ አንቺም መልካም ሴት ነሽ የሰማይ አምላክ ይማርልሽ

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 3 роки тому +1

    የኔቆንጆ. አይዞሽ. እኔም. ስቃይ. ላይ ነኝ. ፈጣሪ. ከኛ ጋር ይሁን. እህቴ

  • @ayishaa8396
    @ayishaa8396 Рік тому +1

    አላህ ጤናውን ይመልስለት አላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @pathipathi956
    @pathipathi956 3 роки тому +3

    አላህ. ይርዳች እህቴ

  • @abimama7293
    @abimama7293 3 роки тому +2

    እመቤቴ ከጭንቀት ታውጣሽ አህቴ

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 3 роки тому +3

    መምህር ግርማጋር ውሰጂው ይዲናል

  • @user-uz5ph2ch8m
    @user-uz5ph2ch8m 11 місяців тому

    በጣም እርግጠኛ ነኝ ህክምናውን ከጀመረ ፈፅሞ ይድናል። mark my word

  • @Ama-xi4ow
    @Ama-xi4ow 3 роки тому +3

    በጣም ያሳዝናል አምላክ ዬማረው የልጆች አባት

  • @wagayemekuria1516
    @wagayemekuria1516 3 роки тому +2

    ወይኔ እግዚአብሔር አንተማሀሪነህ በመህረተ ጎብኘዉ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር በምህርቱ ይጉብኘው

  • @ADwaMoviesandMusicsproduction
    @ADwaMoviesandMusicsproduction 3 роки тому

    እኔ ወንድሜ ተመሳሳይ ታሪክ ሆኗል፤ ህክምናም ተከታትሎ ግን መጨረሻው መጥፎ ነበር፤ በኋላ ግን ስረዳ መንፈስ ነበር፤ ከቻልሽ መምህር ግርማ ጋ ውሰጂው፤ ጸበልም አብሬው እሄድ ነበር፤ ምልክቱም ሰው መጠራጠር ምናምን ያልሽው በሙሉ ነበር፤ ሳይረፍድ ጸበል ውሰጂው ይሄንን ኮሜንት ማየት ከቻልሽ

  • @tigistjemaltigisetjemal7793
    @tigistjemaltigisetjemal7793 3 роки тому +3

    እመ ብርሃን ትርዳሽ በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ

  • @user-uo4ve8tf7v
    @user-uo4ve8tf7v Місяць тому

    እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኚዉ ግን አድላይ ብትሆኑ መልካም ነዉ ነገ ሲሻለዉ ተለየሽኚ እዳይልሽ

  • @user-cw9vn6xh9n
    @user-cw9vn6xh9n 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይማረው አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በጸሎት ጠንክሪ

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 3 роки тому +3

    ኢኔ ደሞ የሑሊ ጊዜ ሚኞቲ አቴ ገዜጠኘ ሰዮኒ መጊሲቲ ቢቶኒ ኢለዊ ወይኔ በተለይ. ለሴቲ ሊጂ የለ ኪቢር አለ የኪቢርኪ ።ኢኔሚ አገር ሲገበ ሚኪር አገሊጊሎቲ የሲፈሊገኘሊ።

    • @user-qg7jk5zt1l
      @user-qg7jk5zt1l 3 роки тому +2

      ምነኛነው 🤔🤔🤔😳

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 3 роки тому

      @@user-qg7jk5zt1l 🤣🤣🤣🤣🤣yenem tiyake nw

    • @asiyaendris1610
      @asiyaendris1610 3 роки тому

      👊👊👊👊👊🤬🤬😒😒

    • @senimikiru7376
      @senimikiru7376 3 роки тому

      ይመስለኛል አማርኛ 3ቁዋንቋሽ ነው አደል?

    • @hiwotkassa2558
      @hiwotkassa2558 3 роки тому +6

      በምትችለው አማርኛ ነው የፃፈቸው "ጌዜጠኛው ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል እኔም ሀገር ስገባ የምክር አገልግሎት ያስፈልገኛል "ነው ያለች

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 3 роки тому

    እረ እንደዚህ ነገር በጥም መጥፎ ነው እናቴ እንደዚህ ዓይንት አስተሳሰብ ድንገት አድሮባት እኛ ደግሞ ልጆች ስለነበር ምንም ልንረዳት አልቻልንም አባቴ ከጎኑዋ አልተለያትም ነበር ግን ወደ ስይኬይትርስቲ መሄድ ነበረባት ግን ያችን ዬመሰለች እናት ምናምን ተደርጎልኝ ብላ በፍራት አልጋ ቁራኛ ሆና እኔ በስደ እያለሁኝ ከዚህ አለም ተለዬች ያ ድንቅ ቤት ዬፍቅር ቤት ዬሳቅ ቤት ዬነበረውን ሁሌ እሱዋን እስዋንስዋን እያዬ ብሀዘን ተዉጦ ነበር አሁኑ ስንረዳው ወደ ህክምና ምውስድ ነብረ ጠበል ናምን ምንም አይጠቅምም ልነዚህ አይነት በሽታና ወደ ሳይካርስት መውሰድ አለባቹ pls አሁንም አልመሽም ቶሎ እርምጃ ውሰዱት

  • @ayeshaaysha7820
    @ayeshaaysha7820 3 роки тому +1

    ኣላህ እፊያ ያድርግልሽ

  • @user-rq4ym7ci3p
    @user-rq4ym7ci3p 3 роки тому

    እውቀት እንጅ እምነት ስለ ሌላን በቀላሉ ሰይጣን ይቆጣጠራናል ባሁን ሰአት ሰው እራሱ ሰይጣን ሆኖዋል ጎአደኛም ክፋት ብቻ ማሰብ ሆነዋል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መሃሪ ነዉ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 роки тому +10

    Guwadegha metifo new bakishin beleten bilew yehone neger argewebet new

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 роки тому +1

    በጣም ያስዝናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 3 роки тому +1

    ወይፍልስፍና ሰውየው ተይዧል እናንተ ደሞ እንዴት ሆኖ ድንገት የአእምሮ እክል ይገጥማል በሚል ጉንጭ አልፋ ትቀባጥራላችሁ ።
    ሰው ከንቱ የት እንዴት በምን ሁኔታ በህይወቱ መሰናክል እንደሚያሰናክለው የህይወት አቅጣጫው አፈርከድሜ እንደሚበላ ቢታቀቅ እማ ኖሮ አስቀድሞ መፍትሄውን አልያም ከዛችግር ማምለጫውን ያዘጋጅ ነበር ።
    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው
    እህት ቤትሽን ትዳርሽን ህያውእግዚያብሄር በምህረት ይጎብኝልሽ !
    ፈጣሪ የሰላም አምካክ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ !
    እግዚያብሄር መንከራተትሽን መውደቅ መነሳትሽን በቃይበልሽ !

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 3 роки тому

    ሚስቱ ምን ነካት እንዴ መኪና እንዲያሽከረክር እንዴት ትፈቅዳለች ጭራሽ ልጇን ይዛ ትገባለች እራሷም ፀበል ያስፈልጋታል ጤነኛ እንዳልሆነ በደንብ ያሳያል ምንድነው ቤት ውስጥ የምታስቀምጠው

  • @kelemuayilma3008
    @kelemuayilma3008 2 роки тому

    እመቤቴ ትፈውስልሽ የኔእናት

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 роки тому

    ውይይይይይ እንዴት ልብ ይነካል እባክሽ በመንፈሳዊ ህይወቱ በርትታችሁ ይቀጥል ይሄ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው የተማረ ያልተማረ አይመርጥም ።በጣም ጎበዝ ሚስት ናት ያላትን የተቻላትን አድርጋለች የሐይምሮ ህመም በተፈጥሮ ሊአጋጥም ይችላል እንደዚህ አይነቱ ግን የሰይጣን ስራ ነው በመድሀኒት እንዳታደነዝዙት
    ትልቁ ችግር ሀገራችን የስነ ልቦና ህክምና ሰው ሲሄድ ፈጥነው መድኃኒት ነው ሚሰጡ
    ትእግስት፣ እድሜአለም ፣ሰኒ የመሳሰሉትን ትክክለኛ ባለሙያ ካልተገኝ ችግር ነው ።
    እግዚአብሔር በቤትሽ ይግባ እህቴ አይዞሽ
    አንዳንድ ቤተሰብ ግን ትገርማላችሁ ልክ ልጆቻቸውን እናንተ የምታሳድጉ ይመስል ቶሎ ብላችሁ ለማፋታት መሮጥ እህትየው የተናገረችውን ቃል አልወደድሁትም ።
    እናመሰግናለን አለምዬ፣ ሣሚ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 роки тому +1

    እባካችው ባለታሪኮቹ ሲያወሩ ጣልቃ አትግቡባቸው ቀጥታ ሲያወሩ ግልፅም ይሆናል ለአዳማጩ ቅደም ተከተሉንም ጠብቀው ያወራሉ በመሀል በሚጠየቁበት ጊዜ ሊያወሩ የፈለጉት ሁሉ ይጠፋባቸዋል ኢንተርቪ አድራጊው ዝም በል ባለታሪክ ያውራ

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 3 роки тому

    እህቴ አንቺ ክርስቲያን ነሽ ብዙ በጋደኛ መተት ብዙ ሰዎች ችግርውስጥ ገብተው ሲፈወሱ መቼም ታያለሽ እውነት ልጅ ችግር ውስጥ ነው ፀብል ደረስ መለስ አይደለም ቶሎ ፍጠኝ የአይማኖት አባቶች አማክሪ

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 3 роки тому

    አይዞሽ እህቴ ሁሉ በህሱ ይሆናል። ግን በእኔ ግምት የእምነት ፅናት ቢታከልበት ማለቴ ይህ በቅናትና የሴጣን ስራ ነው ይህ ወንድማችን በገንዘብ ማጥፋትና በትምህርቱ ጉብዝናና በኑሮአችሁ መሳካት ብዙ ጊዜ ሴይጣን ማበላሸትና ኖሮን በማመሳቀል ይደሰታል መምህር ግርማንና እንጦጦ ማርያም ፈውስ ቢያገኝ ሴይጣንን ማሳፈር ይቻላል። እዚህ ነገር ላይ ትኩረት አላደረግሺም የፀሎት ቦታ ፆም ስግደት ያስፈልጋል ብቻ የእዝህ አይነት ታሪክ ብዙ ትሰሚያለሺ። የመምህር ግርማ ፍሬዎች የሚል በዩቱብ ስትመለከቺ ሁሉ ግልፅ ይሆንለሰሻል አይዞሽ እህቴ ሁሉም ይስተካከላል ቱቱ ከእስራኤል ብትደውይልኝ ደስ ባለኝ ደውይልኝ እህቴ ልቢን ነው የነካኝ ስሰማ ደውይልኝ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 роки тому

    እኔ እኮ የሚገርመኘ ክፋ ሰዉች ክፋ አያገኛቸዉም ለምን ?የሚሞቱትም ክፋ የሚደርሰባቸዉ ጥሩ ሰዉች ናቸዉ

  • @sadajaber7839
    @sadajaber7839 Рік тому

    የኔም ፍቅረ በእንደዚህአይነት ሁኔታነው በተጋባን በ15ቀናችን ጥይት ጠጥቶ እራሱንአጠፍ በጣምሰቃይ ተማሪነበረ

    • @hulenafekote4230
      @hulenafekote4230 3 місяці тому

      እግዚአብሔር ያፅናሽ ውዴ!

  • @sademas
    @sademas 3 роки тому

    He needs to see a specialist and get treatment. May God be with you on this difficult journey.

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 3 роки тому

    ብዙ ተማርን እምንል ሰዎች እምነትን እንደአላዋቂነት ስለምንቆጥር ወደ ሳይንሱ ነው እምናዘንብለው ግን ትርፉ ልፋት ብቻ ነው ፣ልጁ የመንፈስ ችግር እንዳለበት ግልፅ ነው በተለይ ስለመንፈስ እሚያውቅ ሰው ይገባል ሚስቱ ደግሞ ግራ ገብቷታል ፀብል መሄዱን እንዳታቋርጭ ፣በተለይ የመምህር ግርማን ትምህርቶች እና የመምህር ተስፈየን ፣ገጠመኝ ዩቲብ ላይ ብትሰሚ ለአንቺም ለቤተሰብሽም ፈውስን ታመጫለሽ በትዳራችሁ መሀል የቆመው ዲያብሎስን ቅዱስ ስላሴ ይሰሩላችሁ ፣ የፀሎት ቤት አዘጋጂ እና ፀሎት ጀምሪ አብራችሁ ስገዱ ፣በመቁጠሪያ እራስሽን ምቺው እመኝኝ በአጭር ግዜ ሁሉንም ታስተካክይዋለሽ በእግዚአብሔር ሀይል !!

  • @ebenezerabaka9740
    @ebenezerabaka9740 3 роки тому

    Yene ehet fetare yerdash... yehenen yemeyadamet ademach bemulu beye hayemanotu tselot yaderegelet 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 amlakachen hayal new.

  • @maryammary8722
    @maryammary8722 3 роки тому

    በትክክክል ተደሩጋበታል የኔጌታ

  • @betimame2312
    @betimame2312 2 роки тому

    ቶሎጸበል መሄድ አለበት አይዞሽ እህቴ

  • @azebeasefa1437
    @azebeasefa1437 3 роки тому

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 3 роки тому

    Egeziyabher amelak ale fetari chersu yemarew wed kedemo fiker yemlesachu

  • @miliyenlife7759
    @miliyenlife7759 3 роки тому

    አላህ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት።

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 3 роки тому

      በጣም ይሚአሳዝን ነው ግን እኔ የምልሽ ጠንክረሽ ታገይ ታማ ስለሆነ ህክምና ያስፍልገዋል ትማአል መተው የለብሽም ችግር አለበት መርዳት አለብሽ

  • @soliyanaenat7876
    @soliyanaenat7876 3 роки тому +1

    sebel asitemekiw yehe metet adirgewibet new gubezi temari silehon

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 3 роки тому

    Egziabhier.yierdaw.

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom550 3 роки тому

    Egziabeher yerdashe ayzoshe

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 3 роки тому

    ወይ ሰው ስንት የረዳው ሰው እያለ ዛሬ እንዲ ሲሆን ሁሉም ሽሽት

  • @sarafisshaye859
    @sarafisshaye859 3 роки тому

    eበመጀመሪያ እግዚሐብሔር አምላክ በቆሰለው እጁ። ይዳብስልሽ ይማርልሽ

  • @kut3827
    @kut3827 3 роки тому

    በአላህ አረድኝ የኔሚባል አድዘህአይነትምለከትይሰየነ

  • @seblewolde844
    @seblewolde844 3 роки тому +1

    Memihir Girma ga wesejie

  • @user-lx9zy7vg7f
    @user-lx9zy7vg7f 3 роки тому

    አላህ አፍያ ያድርግልሽ ከአንድ ላይ ለመሆን ያብቃችሁ

  • @user-ym9xi2ds9u
    @user-ym9xi2ds9u 3 роки тому +1

    መንፈስ ነው የሚመስለኝ

  • @user-yh9ly9bm7y
    @user-yh9ly9bm7y 3 роки тому

    እርሱን ክርስቶስ ይማረው አንቺ ግን ስህተት ሰርተሻል አእምሮው እንደተነካ እያወቅሽ ልትረጂው አልቻልሽም

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 2 роки тому

    ምንቴ ዉንድሜ እንዴዜህ ሆኖል ግራ ገባን

  • @mimisami2090
    @mimisami2090 2 роки тому

    Samiya endat neh yeha lege endat hona tashalew

  • @selamawitselma9116
    @selamawitselma9116 3 роки тому

    💔💔fetari yerdash betam gobez set nesh.

  • @leleyohannes1301
    @leleyohannes1301 3 роки тому

    Ehetane weyee ega setoche aberdare laye yalbene fetena Amlake yerdash

  • @selam7747
    @selam7747 2 роки тому

    አንች ግን ጥለሽው መውጣት የለብሽም ነበር እስከመጨረሻው ሰአት እብረሽው መዝለቅ ነበረብሽ