Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 25 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 25

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 721

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 5 років тому +232

    ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁም ኡፍፍፍፍ

  • @fetiyashfa3101
    @fetiyashfa3101 5 років тому +139

    ከስደት ተገላግሎ ከቤተሰቡ ጋር ይህን የቤተሰብ ድራማ ማየት የናፈቀው 👍

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 5 років тому +1

      ምርጥ የሃገሪልጆች ሥወዳችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እንኮን ደህና መጣችሁ ሠላም ለውዷ ሃገራቸን ይሥጥልን

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 років тому

      የራስሽን ሂወት ከጀመርሽ ቦሀላ እንዴት ቤት ተመልሶ ልጅ መሆን አማረሽ? አረ አስተሳሰብም ይደግ ! ይገረማል ሕዝቤ....

    • @enenegn9662
      @enenegn9662 4 роки тому

      @@tesfaneshsallam5209 ua-cam.com/video/GstkNN7A_a0/v-deo.html

  • @ሳርየዉይኗልጅ
    @ሳርየዉይኗልጅ 5 років тому +167

    ዛሬ የልጀ ልደት ነወ እሰይይይይ 8 አመት ሆነወ መልካም ልደት የኔ ልዩ

    • @ማርታከሸገር
      @ማርታከሸገር 5 років тому +1

      🎂🎂መልካም ልደት እንኳንም ተወለደልሽ መዳኒያለም ያሣድግልሽ የአመቱን እንጠራለን እንዳትረሺኝ

    • @ዛሬምቢሆንማራናታ
      @ዛሬምቢሆንማራናታ 5 років тому +1

      Happy birthday🎂🎂🍡🍨🍨🍓🍍🍎🍍

    • @ሳርየዉይኗልጅ
      @ሳርየዉይኗልጅ 5 років тому

      አሜን አሜን ኧረ አምላክ ለሀገራችን ያቢቃን እንጂ እንጠራራላን አይቀርም

    • @ሳርየዉይኗልጅ
      @ሳርየዉይኗልጅ 5 років тому

      @@ዛሬምቢሆንማራናታ አሜን ወዴ

    • @hggyhh2536
      @hggyhh2536 5 років тому +1

      እንኳን ተወለደልሽ

  • @habtamutemesgen7351
    @habtamutemesgen7351 5 років тому +55

    ዘጠነኛው ሺ ዎች እወዳቺሁዋለሁ እኔንም
    እስኪ like በ like አድርጉኝ እንደኔ የምትከታተሉ

  • @ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ
    @ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ 5 років тому +4

    በግምት የሚገኝ ነገረ በግምት ይጠፋል
    አሰቦ በአምሮ መሰራት ትልቅ ደረጃ ያደረሳል
    ድራመው ተመችቶኛል በረቱ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም በፍቅር ና በደሰታ
    ትኑረ😘😘😘😘😘

  • @sedelinazerawi3686
    @sedelinazerawi3686 4 роки тому +7

    እኔ በጣም ነው የምወደው ይህን ቤተሰብ 😍😍😍😍😍😁😁👍👍👍👍

  • @እኔውነኝ-ጘ4ዠ
    @እኔውነኝ-ጘ4ዠ 5 років тому +45

    ለመሳቅ ሳምንቱ እርቆኝ ነበር መጡልኝ❤
    ጩቢቲ አቡሽ ተመችቶኛል😂

  • @frehiwettadese3368
    @frehiwettadese3368 5 років тому +30

    ሀይ እንዴት ናቹ እህቶቼ ኮመንት ሳነብ ሁላቹም ካገር ውጪ ያላቹ ናቹ የኔ ብቸኞች አገራቹ ገብታቹ ከቤተቦቻቹ ጋር ተቀላቅላቹ ወልዳቹ በደስታ እንድትኖር አምላክ ይርዳቹ እኔ አገሬላይ ሆኜ ብቸኝነቱን አልቻልኩትም

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ወይይይ ኮሜቶች ተዉዉ ግን አትቅደሙኝ ማዳም እዳትቆጣ 😆 እኮን ደህና መጣችሁ ምርጦች ❤😍😍 ባሌ ሰልኩን አጠፋብኝ ላይክ አርጉኝ እባካችሁ በናንተ እኮን ልፅናና😭😭😭

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 5 років тому +11

    This sitcom is the heart and soul of Ethiopian entertainment,let's give'em respect yo..
    ..

  • @ahmedahmed-et2jf
    @ahmedahmed-et2jf 5 років тому +305

    እስኪ የት ናችሁ የዚህ ድራማ ተከታዮች like ግጩኝ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 років тому +2

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ የዚድ ድራማ ለየት የሚደርገዉ ሁሉም ቀዉጢ ነዉ ትወናቸ ጩባ ዋናዉ ነዉ ይመችች ከመዳም ቤት እስከወጣ ድረስ እዳታቆሙት ጩህቶን በናተነዉ የማበርደዉ

  • @tgabaa7168
    @tgabaa7168 5 років тому +7

    ሰላም ውድ የዘጠነኛው ሺህ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ዛሬ በጣም ደስ ብሉኛለ የሰው ደስታ የሚስደስታቹሁ 👍👍ታላቅ እህቴ ዛሬ በሰላም ወለደች ተነገረኝ ፈጣሪ ሁሌም የቤተሰባቻችን ደስታ ያሰማን💞💞 አሜን አሜን.....!!!

  • @እንደቸርነትህ-ገ6ኘ
    @እንደቸርነትህ-ገ6ኘ 5 років тому +7

    የጩባዉእና ያባትየዉ ፍቅር የይኔ ሲያስቀኑ❤😍አባቱን💔እንደኔየሚወድ?

  • @mesinegn4220
    @mesinegn4220 5 років тому +84

    ውይ አንደኛ ነኝ like ግጩኝ አቡዬ የኔ ፍቅር😘

  • @yordanostesfay8725
    @yordanostesfay8725 5 років тому +34

    እናንተ ባትኖር ማን ፈታ ያደረገን ነበር ስደት እንደ እኔ የሰለቸው አለ

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 років тому

      ሥራና ብርስ.... ሰልችቶሻል?

    • @abdufetah5212
      @abdufetah5212 4 роки тому +1

      Molto

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +11

    እንኳ ደህና መጣችሁ መጠመቁ ዮሐንስ የሰላም ሌሊት ያድርግልን መልካም ሳምንት

    • @alam3001
      @alam3001 5 років тому +1

      enat mesfin2017ማርያም እናቴ! Amne amne 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amria9574
    @amria9574 5 років тому +18

    አረ አቡ አሪፍ አረክላት ለቲና ወንድ ልጅ ጀነን ሲል እንዴት ደስ ይላል

  • @musbaumar8411
    @musbaumar8411 5 років тому +2

    ኮመንት ስፅፍ ለመጀመርየ ግዜ ነው ግን ሁሉንም part አይቼዋለው በቃ እንደ ቤቶቹ ተዋናዮች ናቹ ምርጥ ትዋና ነው ። ቤተሰብ ነው የምትመስሉት እናመሰግናለን ።

  • @عمرابوملهم-ظ9ش
    @عمرابوملهم-ظ9ش 5 років тому +13

    አቡ እረዱ ውሮ ብርሄ ጩባው ሁላችሁንም በጣም የምወዳችሁ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 років тому +25

    ያዉ ወረፋ ልያዝ ብዬ ነው አላየሁም
    በሉ ከኋላ ተሰለፉ ተቀድማቹሃል
    መልካም ቆይታ 😍😍😍

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 5 років тому

      ክክክ ወረፍ ለኔም ነዋ የያዝሽው አዲስዬ በነገራችን ላይ ታላቅ እህቴ ስሞ አዲስ ነው

  • @የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው

    44ተኛ ነኝ 44ሰው like እንዲያደርገኝ ፈልጋለው😂😂😂😂😂

    • @hurmajan3786
      @hurmajan3786 5 років тому +1

      ፍርክምግሽ

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 років тому +1

      100😁😁

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 5 років тому

      ጩባዉ ዘፈን ሚክስ 👍👍new mix ua-cam.com/video/I3fhh_ILcTU/v-deo.html

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    እኳን በሰላም መጣችሁ የዘጠነኛ ሺህ አባላት በሙሉ ሰላምና ፍቅር ባላችሁበት ይሁን ጩብቲ & ውሮ & አቡ & ብሬ & ሬዱዬ በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @rayvannyking1845
    @rayvannyking1845 5 років тому +52

    አንደኛ ☺ የ ጩባው አድናቂ የት ናችሁ 😍

  • @משהרבנו-ב4ל
    @משהרבנו-ב4ל 5 років тому +21

    ኧረ ሰወች እዚህ ላይክ ትሽቅላላችኋ የቅብጥርጥርሴ አድናቂ እያላቹህ
    በሉ እኔም ልሸቅል የዘጠነኛው ሽህ አድናቂዎች የታላችሁ 👍

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 5 років тому +2

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን መቻቻል መተሳሰብ ፍቅርን አምላክ ይስጠን በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ በሰላም እና በጤና ለሀገራችን ያብቃን። 💚💛❤

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 5 років тому +2

    በጣም ላነበባችሁ ጥሩ አስተማሪ መጽሐፈ ናችሁ ዘና ብያለሁ በርቱ

  • @ኤፍራታስዩም
    @ኤፍራታስዩም 5 років тому +2

    በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ የዘመናችን አዝናኝና አስተማሪ ድራማ አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ባላችሁበት

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 5 років тому +7

    ጩቢቲ እንደዚህ ንገርልኝ ያርቲስቶችን እድሜ የነማስተዋልን ከ21 እንደገና ወደ 19 የወረደውን በተረፈ ማክሰኞ አልደርስ ነው የሚለኝ

  • @esuhabeshtube2877
    @esuhabeshtube2877 5 років тому +19

    ድራማው እንደኔ ሚመቸው👍 ሰብስክራይብ አርጉ አትከፍሉበት

  • @እማበስምሽልጠራፍጣሪሆይቤ

    ዋውውው በጣም አዝናኝነው እንወዳችኧለን የቤቶች ድራማ ተከታ ነው የሚመስለው ደስይላል

  • @mansour2359
    @mansour2359 5 років тому +3

    አቦ ሲመቹ በጣም ነዉ የሚደሉኝ ስወዳችሁ!!!! 😍😍🤣🤣🤣🤣❤️

  • @abdi_ts
    @abdi_ts 5 років тому

    continuity problem
    00:52 wuro ejua lay samuna ylm
    00:57 wuro samuna yzalch
    01:04 abu be kegn eju lbsun yzoal
    01:05 kegn eju lay lbsu ylm
    01:12 kndun zergtoal ena lbsun be kegn eju yzotal
    01:13 kendun atfo lbsun anteltlotal
    01:38 be kegn yzotal
    01:39 be gra yzotal
    2:15 wuro kena belalech
    2:16 gonbes blalech
    2:22 cubiti huletum eju lbsu lay nw
    2:23 kegn eju wede kis nw
    2:31 abu ejun asdegfoal
    2:32 alaregem ena gena ejun eyasdegefe nw
    3:05 cubiti lbsun be kegn eju yzoal
    3:07 lbsun be gra yzotal
    3:08 wuro lbsun chemekech
    3:24 lela lbs nw
    3:33 endegena lbsun eyechemekech nw
    5:53 redu ejua bederet new
    5:54 ejua bederet aydlm
    6:19 ejua bederet
    6:20 ejuan zergta
    lelam ale gn ybekal lezare
    ybekal beterefe dramaw gn yabede nw ymechachu

  • @ቃልፍቅር-የ3ነ
    @ቃልፍቅር-የ3ነ 5 років тому +65

    ልጅ ናፈቀችኝ በስደት like😓😓😓

  • @hanicohani5658
    @hanicohani5658 5 років тому +11

    ውይ ልምድ ማካበት 😀😀😀😀😀😀 ለካ ለዝህ ነው ባለ ትዳር ሰወች 10 ፍቅረኛ ያላቸው

  • @mekdiyejonyyemacki7625
    @mekdiyejonyyemacki7625 5 років тому +3

    ውሮዬ ከእውቀት ነፃ ነሽ እኮ
    ስወዳቹ ምርጦቼ የሳቄ ምንጮች

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 років тому +5

    ወይኔ ዘጠነኛው ሽ በጣም እኮ ነው የሚያስፈርከኝ ብቻ ጥርሴን ሳልገጥም እጨርሼዋለሁ እምወዱት ላይክ በሉኝ

  • @onlylove8136
    @onlylove8136 5 років тому +13

    አንድ ሰው እርጉዝ ነኝ ነገ ሀገሬን ልገባ ነዉ አንደኛ ነኝ እንዳትሉ ስለ ድራማው ብቻ አራት ነጥብ።

    • @hadramoussa837
      @hadramoussa837 5 років тому

      እኔ ኮመት ማንበብ እጂ መፃፍ አልወዲም ግን አሁን ላይ ሁሉም ስለራሱ ችግር እጂ ስለዲራማው የሚወራ የለም ንገሪልኝ እስኪ

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 3 роки тому

      Kkkkkk

  • @akiluaweno4894
    @akiluaweno4894 5 років тому +3

    ትክክል ዛሬ ትክክለኛ የኢትዮጲያን ህዝብ አስገቡልኝ ክትፎ አርባ ሳንቲም ነበር አምሳ ሳንቲም ገባ አረ ምን ይሻላል ተመስገን ጠፋ

  • @መላኩታደሰኢትዮጵያ
    @መላኩታደሰኢትዮጵያ 5 років тому +174

    ዛሬ አንድ like ካገኘው Nobel prize እንዳገኘው ነው ምቆጥረው

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 5 років тому +3

    😅😂😅😂ሆዴን በጠዋቱ አመመኝ በቀልድ ያለው ቁምነገር ደስ ይላል በርቱ ሱሶቼ😅

  • @ቁረአንንእማዳመጥየሐበሻል

    እንደኔ የክሜዲያን ድራማዎች እሚወድ እኔ በራሴ ውስጤ ነው

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 5 років тому +1

    I swear to God, if this sitcom doesn't ravage all the awards of the year, there must be something wrong with the voting system.
    The chemistry between the family members is in perfection. 👍 👍 👍 👍 👏 👏 👏 👏 👏

    • @tootzytoot9668
      @tootzytoot9668 5 років тому

      @Ynwa 10 YNWA? Are you a Liverpool fan?

  • @selasshibeshi6097
    @selasshibeshi6097 4 роки тому

    Ufffff weroye yanchi keewiket tsidit yalshi silehonshbtemechiteshignal😍😍❤️🤩🤩

  • @fekirhaylu3068
    @fekirhaylu3068 5 років тому +11

    እኔ ምለው ሰው ሁሉ online ነው እንዴ ውሎ እና አዳሩ አንደኛ ለመሆን ስጠብቅ ቀደማችውኛ እኮ

  • @fikryashenfal8689
    @fikryashenfal8689 5 років тому

    mnale hulem ayachu betam eko nw mtnafkugn besamnt 2 ken enkun bihon mitayew.....❤❤❤👍👍👍👍👌👌

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 5 років тому +3

    የተከተራችሁ 9ኛው ሺ ቤተሰቦች ስወዳችሁ
    ሁላችሁም ምርጦች ናቸው የዛሬው ደሞ ያበደ ነው ዋው ይመቻቹ

  • @sariyshawa8263
    @sariyshawa8263 5 років тому +8

    ሱሶቼ እንኳን ደና መጣችሁ 😀😀🥰🥰😍😍

  • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ
    @ራህዋይምሰበልኩእንድየ 5 років тому +23

    እንዴ ይቱብ ላይ ነው እንዴ ምትተኙ እስከ ተረጋጉ ስላም ብያለው ሃገራችንም ስላም ኣንድነት ፍቅር ይስጠን

  • @አለምነሽሮቤል
    @አለምነሽሮቤል 5 років тому

    ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አድነት ይሰጠን ዘንድ እንፀልይ እንለምን ከጌታችን እናተ ደሞ ኑሩልን እደ ዘመኖች እዳትጠፋብን

  • @ኢትዮ-ጨ6ለ
    @ኢትዮ-ጨ6ለ 5 років тому

    በእውነት ጥሩ መልክት ነው የቀረባችሁት። ሰላም ይሻለናል ፍቅር ይስጠን ማሰብ ማመዛዘኑን ለሁላችንም።

  • @tinazein1197
    @tinazein1197 5 років тому +11

    እረ አቡ ተመቸኝ ❤ ያቡ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ 😘😘

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 років тому +18

    ወይኔ ጩባው እደዘመኑ ሴት ያው 21 ነው አልክ ክክክክክክክክ

  • @ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ

    ዉድ ያገሬ ልጆች በፀሎታችሁ እሰቡኝ ከወደ ሊባኖስ ስደት ነኝ በጣም ከፍቶኛል

    • @Hayat-qn7wy
      @Hayat-qn7wy 5 років тому

      ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ እህት

    • @Hayat-qn7wy
      @Hayat-qn7wy 5 років тому

      ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ

    • @Hayat-qn7wy
      @Hayat-qn7wy 5 років тому

      ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ እህት

  • @እማአልቀርምጠብቂኝ
    @እማአልቀርምጠብቂኝ 5 років тому +2

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ማሮች እንዴት እንደሥታዝናኑኝ እኮ ሠሌማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ኦርቶዶክስሳዊያን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለቅዱስ ኤልያስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሣችሁ የቅዱስ ኤልያስ ረድኤት በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን

  • @user-cz1nu7xp8o
    @user-cz1nu7xp8o 5 років тому

    ጩቢቲ ወይኔ አለመተዋወቅ ይሄን ድምፅ ሰርፀ ቢሰማው ዋዉ ዘፈን ስጋ ለብሳ መጣች ነው የሚለው ያልከዉ መቸም አይረሳኝ😂😂😂😂😂እናም ጩቢቲ ዝፈንልኝ ድምፅህ ናፍቆኛል

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 5 років тому

    Era min larigachu yene wdoch
    Zena eko new mitaregugn 👍👍👍👍👍😙😙😙😙😙

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 5 років тому +2

    ክክክክክክክ እግዜዋ ክትፎ 50ሳንቲም ገባ እዉነት ያስቃል በኛግዜ ስንት እደሚሸጥ ቢአዉቁ እግራቸዉን ሰቅለዉ ይንከተከቱ ነበር

  • @hanigaduo6601
    @hanigaduo6601 5 років тому

    አረ አቡዬ ፍቀር ሆደ ቁስል እቲል አሳቀኝ ዘጠነኛው ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 років тому +4

    እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ❤
    ጩባውንን እንደኔ ምትወዱ 😂❤

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የሚወዳችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 років тому +3

    የዬትብ ዘበኞች አተኙም እንዴህ።የሳቅ ምንፆች መጣቹ እንኳን ደህና መጣቹ

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 5 років тому +1

    ሰው ለማንገስ ብለን ራሳችን የስበላን ።ትልቅ መልእክትነው ለገባው ሰው

  • @solomonnmulat518
    @solomonnmulat518 4 роки тому +1

    Wow gerami netanet ena dfret

  • @midenaabidela1194
    @midenaabidela1194 5 років тому +1

    ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ እህት ወንድሞቼ እንደ ምን ከረማቹ ሰላም ለሀገራችን 9ኛ ሺ ሰወዳቹ❤

  • @tsionedie181
    @tsionedie181 5 років тому

    Makesgo eskideres endet endemeguagwa betam new yemewdachw bezihu ketelubet 👍👍👍👍

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 5 років тому

    ይመቻችሁ ክክክክክክክ ብርሄ ውሩየ ጩቢቲ ፣እረድ አቡ ፣የእውነት ወገቤ እስኪቀጠቀጥ ነው የማያችሁ ውድድድድድድድድ

  • @saratadessaratades4699
    @saratadessaratades4699 5 років тому

    ውውውውው ታምራላችሁ የኔ ወዶች ውድድድድድ kkkkkk birey tiztwo በጣም ያምራል kkkkkk hlach ታምራላችሁ 💋💋💋💕😘😘😘🍒💓🙏🙏🙏🙏

  • @ነኢማቢንትሙሀመድ
    @ነኢማቢንትሙሀመድ 5 років тому +1

    እንኳን ሰላም መጣቹ ይሄ ድራማ ስወደው እናተ ትስቃላቹ እኔ ለራሴ ባል አምሮኛል
    አረ እስቲ ዱአ አድርጉልኝ 😢😢

  • @itsmehoney2010
    @itsmehoney2010 5 років тому

    Betammmm wedejawalhu.betammm ye 21 ametua nekora temechetagalech ....abuuuu temchtoooogaleee

  • @rtrt1443
    @rtrt1443 5 років тому

    ተመስገን ነው ዛሬ ውሮ ልብስ አጠበች አቡ ለዚች ልብህ ነው ልትዘርፍ የወጣህው እኔ ግን ግርም የሚለኝ የውሮ ከእውቀት ነፃ መሆኖነው ጋሽ ብሬ ደስ የምትል አባት ነህ ውይ ይሔ ቤተስብ ይመቻቹ ውድድድድ

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    *ኦርቶዶክሳውያን ነገ እኮ ልደታ ለማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን*

  • @ሙናሁሴን
    @ሙናሁሴን 5 років тому

    አቤት ደግሞ ዛሬ ጨዋታ ጨምራችሁል ሞቅ ደመቅ ያለ ድራማ ነው

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 5 років тому +2

    ወይኔ ውስጦቼ መጣቹ

  • @Biruk117
    @Biruk117 4 роки тому +2

    good i aprishet ...

  • @ተስፋንየሰጠየታመነነዉ

    ጭንቀትን ልናስጨንቀዉ ነዉ ይሄን ድራማ ሳይ ድካሜ ሁላ ነዉ የሚጠፋዉ

  • @fetabemartishow6289
    @fetabemartishow6289 5 років тому

    Mirtochee betam silemodachu keld indayalkbachu feraw yene weynoch😍😍😍 abuyee widu durye new fitu

  • @mihretmikias8060
    @mihretmikias8060 5 років тому +25

    እስኪ በኖቤሉ ባቡቹ መሸለም ደስ ያለው የስደት ጓደኞቼ ላይክ አርጉኝ 😎😍🏆🏅

    • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ
      @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ 5 років тому +1

      ያገሬሠላም ነው የናፈቀኝ

    • @mihretmikias8060
      @mihretmikias8060 5 років тому +1

      ከፈጣሪ ጋር ያገራችን ሰላም በቅርቡ ወርዶ ያሳየን ለኛም ሰላም ይስጠን 😥😓😍🙏

    • @masarethalyammahi8582
      @masarethalyammahi8582 5 років тому +1

      🙆🙆👍👍👍😁😁😁😁😁👪👪

    • @mihretmikias8060
      @mihretmikias8060 5 років тому

      @Mulualem Tube አርጌሻለው ውድ 🙄😍

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 5 років тому +1

      የባለፈዉ ነዉ ወይስ አድስ ሁለተኛ ነዉ የተሸለመዉ?

  • @she9977
    @she9977 5 років тому +2

    የሳቅ ምንጮች እንኩዋን ደህና መጣቸሁ በጉጉት ስንጠብቃቹ ነበረ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 5 років тому

    ዋይኔ ስወዳችሁ አደኛየ የሚለውን ሙዝቃ ጋበዝሀችሁ ምርጦች

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому +1

    ጋይስ ክትፎ 50 ሳንቲም ነበር ያውም ተወደደ 10 ሳንቲም ጨመረ ይመቻቹ ቁመቴን አይታ ነው የወደደችኝ 👍👌😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሁላቹም ውድድድድ በርቱ በጣም ኣሪፍ የሚባል ሲት ኮም ነው ።።።።።

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 5 років тому

    መጣችሁልኝ፣ዉዶቸ፣ስጠብቅ፣ያለናተ፣ማን፣ያዝናናኛል፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ሰላም፣ያድርግልን

  • @jemarilyrics7879
    @jemarilyrics7879 5 років тому +5

    wooooww jemre chubiti teddyn metwedut dmo sub argu addisun zefen taegnutalahu likkk

    • @LijMiki27
      @LijMiki27 5 років тому

      subscribe enedrareg?

  • @waanofiioromo9927
    @waanofiioromo9927 5 років тому +5

    ዋው በጣም አሪፍ ክክክክክክክ ወርቁ እና ብሬ በሳቅ ምሽቴን አሳመራቹልኝ አመሰግናለው

  • @-tenaye9660
    @-tenaye9660 5 років тому

    dr. abiy enameseginihalen ke lib enwedihalen..
    wede channel'achin gora yibelu mulu video'wn mayet kefelegu

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 5 років тому +1

    አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል!!
    ገበሬው በአቅራቢያው ያለ ጃምቦ ቤት በቀን አረቄ በጃንቦ ይጨልጣል። አንድ ሌላ የሚያውቀው ሰው ይመጣና ይጠይቀዋል
    " በዚ የስራ እና የምርት ሰዓት ግን እዚ መጠጥ ቤት ምን ታደርጋለህ?" ገበሬው ጭንቅላቱን እያወዛወዘ "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ይላል። ሰውዬው ወንበር ስቦ እየተቀመጠ ገበሬውን ይጠይቀዋል
    "ወዳጄ ምን ሆነህ ነው ንገረኝ፣ሲያወሩት ይቀላል"
    "እሺ ካልክ...!" ብሎ ገበሬው ይጀምራል
    "እሄውልህ ዛሬ ጠዋት ተነስቼ ግብርና በብድር የሰጠንን ነጯን ላም እያለብኩ ነበር። አንድ እቃ እንደሞላው ግራ እግሯን አንስታ የታለበውን በሙሉ ደፋችው"
    "እሺ ግን ይሄ እኮ ታድያ ብዙ አያስከፋም ለዚህ ሁኔታም አይዳርግም "ይላል ሰውየው
    "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ብሎ ገበሬው አሁንም ይተክዛል ...ጭማሪ አረቄም ያዛል።
    "እሺ ከዛስ ምን ሆነ" ሰውየው አለሳልሶ ለማረጋጋት ይጠይቃል ገበሬው እየጠጣ ንግግሩን ይቀጥላል
    " ከዛ ያው ግራ እግሯን ከ አንዱ ቋሚ ጋር አሰርኩት"
    "ከዛስ....?"
    "ከዛማ ድጋሚ ተቀምጬ ማለብ ጀመርኩ....በሌላ እቃ ሞልቼ እንደጨረስኩ ቀኝ እግሯን አንስታ ድጋሚ የሞላውትን እቃ ደፋችው"
    ሰውዬው ከት ብሎ ስቆ "እንዴ ድጋሚ?" ይለዋል ገበሬው አሁንም
    "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል " ይለዋል።
    "ከዛስ ምን አረክ?" ሰውዬው በጉጉት ይጠይቃል።
    "ያው ከዛ በጣም ተማርሬ ቀኝ እግሯንም ከሌላ ቋሚ ጋር አስሬ ማለብ ጀመርኩ...የሚያሳዝነው ይቺ የተረገመች ላም ይሄኛውን በጥንቃቄ እንደጨረስኩ በጭራዋ ደፋችው"
    "ያሳዝናል በእውነቱ "አለ ሰውዬው ጭንቅላቱን እየነቀነቀ።
    "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።" ብሎ ጭንቅላቱን በሃዘኔታ ይነቃንቃል አሁንም ገበሬው
    "ከዛስ?" ሰውዬው የገበሬው ችግር መጨረሻው አጓጉቶታል "ከዛማ ሌላ ገመድ ፈልጌ ስላጣው ቀበቶዬን ፈትቼ ጭራዋን አስሬ እንደጨረስኩ ሱርዬ ወለቀ፣በዝች ቅጽበት ሚስቴም ወደውስጥ እየገባች ነበር"
    "አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት ይከብዳል።"😜
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @charentcharu3657
    @charentcharu3657 5 років тому +2

    መጣችሁ እንኳን በዳና መጣችሁ ስወደቹ 👍😘😘😘

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 років тому +1

    ሀይ ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ ሀገራችን ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 5 років тому

    Abbu wend lijj berta berta 😆😆😅😅😅😅ayi egna setoch

  • @mituyedegelmaryamlij7138
    @mituyedegelmaryamlij7138 5 років тому

    Abu betam temachetogal maryamin wawwww abuy tikikilga mels new yesetkat afkarew😂😂

  • @hassenlove8092
    @hassenlove8092 5 років тому

    Enkuwa Dena Mexachu Arif Naw Bertu

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ

    የኔማሮች ስወዳችሁኮ ውይ እብሬ በሳቅ ገደልከኝ እናቴ ምንህን አይታ ወደደችህ ? ቁመቴን 😂😂😂😂

  • @tadellechseyoum6711
    @tadellechseyoum6711 4 роки тому

    እግዚያብሄር ይባርካችው ቤተሰብን ሰበሰባችሁ

  • @gamekings5240
    @gamekings5240 5 років тому +1

    ጩባዉ አደኛ ነዉ።

  • @etyolove335
    @etyolove335 5 років тому

    Redu ehtan nw emtemseyeg sitchkacheki

  • @lili20009
    @lili20009 5 років тому +4

    Omg this episode is so funny. Ke qededaw senemles lol that was so funny 😁😊

    • @tootzytoot9668
      @tootzytoot9668 5 років тому +1

      Ke kededaw senemeles, taxi eniyaz? 😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @mesietube8261
    @mesietube8261 5 років тому +2

    አይ ውሮ እንዴት አደርጌ ባሳደኩት አላለችም ወይ የብሬ ጉድ

  • @fiyonasamri3590
    @fiyonasamri3590 5 років тому

    yameral
    Adis nay welacom baluy benatachu

  • @martabini7038
    @martabini7038 4 роки тому

    እረዱ አዴ በሎሚ ደረትሽን ብመታው ደስ ይለኘ ነበር እረዱዬ