የሁለት አመት ለውጥ የልጆች ፀጉር ማሳደግያ እንክብካቤ//kids hair growth homemade treatment 

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • #hairgrowth #hair #homemade #viral

КОМЕНТАРІ • 216

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 8 місяців тому +50

    Wowበጣም የሚገርም ነው ናይላ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከህፃንነቷ ጀምሮ ስከታተላት ነበር አሁን አደገች ፀጉሯም አማረ ጀግና እናት ነሽ

    • @Aseraet
      @Aseraet 7 місяців тому

      ❤❤

  • @TsehayeDeleme
    @TsehayeDeleme 8 місяців тому +3

    መሥኪ የናይላን ፀጉር አይቼው ስለነበር በዚህ አይነት የትኛውም ፀጉር ማደግ እንደሚችል በጣም ነው ውሰጤ ተነሳሳ አንቺ ድንቅ ሴት ነሸ በጣምጎበዝ ሴት ሙሉ ቀን ብናዳምጥሽ የማትሰለቺ ነሽ ተባረኪልን እህታችን

  • @ayshaaysha-zs2cl
    @ayshaaysha-zs2cl 4 місяці тому +2

    ማሻ አላህ መስክዬ ጀግና ነሽ የናይላ ፀጉር እንዲ ይሆናል ብዬ ገምቼ አላቅም በዚ ሁኔታ የኔ ፀጉርም ተስፋ አለው

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 8 місяців тому +6

    ወይ መስኪዬ የኔ ጅግና እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ጌታን እንዴት እንደ አማረበት የለይላዬ ፀጉር❤ ጅግና እናት ስወልድ እንዳቺ ምርጥና ጠካራ እናት እሆንላታለሁ ለልጄ❤

  • @MeskeremAnbesse-sy2cg
    @MeskeremAnbesse-sy2cg 8 місяців тому +3

    መስኪ እግዚአብሔር ይባርከሽ በጣም መልካም ሰው ነሽ. ደግሜ ደጋግሜ ነው የማየው ለኔም ለልጄም ጠቅሞናል እንደ ናይላ ትንሽ ልጅ አለችኝ. እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ተባረኪ

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 8 місяців тому +9

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሺ ዋው በጣም ጀግና እናት ነሺ ይገርማል የናይላ ፀጉር ተቀየረ ዋው❤❤

  • @antenehgebremariam788
    @antenehgebremariam788 8 місяців тому +13

    ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 8 місяців тому +5

    መሥኪ እንዴት ነሽ ናይላ አደገች ከተወለደች ጀምሮ አውቃታለሁ እንኳን እንዳንቺ አይነት እናት እግዚአብሔር ሰጣት ተባረኩ ከዚህ በላይ ይደጉልሽና ለቁም ነገር ያብቃልሽ ድካምሽን ይቁጠርልሽ አሜን ❤❤❤❤

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 8 місяців тому +4

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እዉነት ከመጀመሪያ ሰለማዉቀዉ ገርሞኛል አኔም ተስፋ አለኝ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 8 місяців тому +2

    መስኪ አንቺ በጣም ጠንካራና ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @lamritube8297
    @lamritube8297 8 місяців тому +8

    መስኪዬ የኔ ውድ ጎበዝ ነሽ የምር ፀጉሬን ማበጠር ሲደክመኝ የአንቺን ቪዲዮ ነው የማዬው ከዛ ሞራሌ ይመጣል የእውነቴን ነው የማወራው እና ተባረኪ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሣድግልሽ

  • @tityiatube5548
    @tityiatube5548 8 місяців тому +2

    መሲየ የእውነት አለማመስገን ንፉግነት ነው እኔ አችን እየተካተልኩ ይሀው ፀጉሬ አደገ አላሀምዱሊላህ በፊት ፀጉሬ የማደግ ተስፋ ያለው አይመስለኝም ነበር ቁመቱ ከጆሮየ አልፎ የማያውቀው ይሀው ዛሬ ወገቤ መሃል ደረሰልኝ አላህ ምስጋና ይገባው እንችንም አመሰግንሻለው የኔ ውድ አላህ ባለሽበት ይጥብቅሽ❤

    • @SEADA-h4v
      @SEADA-h4v 8 місяців тому

      የትኛውን ተጠቅመሽ ብዙ ነው የሰራችው

    • @fathiashafey9535
      @fathiashafey9535 8 місяців тому

      ድምሪኝ

  • @kokiberhan7843
    @kokiberhan7843 8 місяців тому +4

    Wow ናይላ የምር ጸጉሯ አድጓል በጣም ደስይላል ጎበዝ እናት ነሽ መሰኪ 👏👏👏🥰😘😘

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 7 місяців тому

    በጣም ጎበዝ እናት ከስራ ጋር ልጅ ከማሳደግ ጋር ጀግና ልጆችሽም አደጉልሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 8 місяців тому +13

    ምርጥ እናት መስኪየ ትለያለሺ❤❤ምርጥ ለውጥ ነው

  • @ensratube
    @ensratube 8 місяців тому +4

    ናይላዬ የኔ ጨዋ ምንም አታስቸግርም ስትቀባ ስትታጠብ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር❤❤❤❤

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 7 місяців тому

    በጣም የሚገርም ነው መስኪ ያንቺም የናይላም ፀጉር እያየነው ተለወጠ የእኔ ግን ያድጋል ከዛ ኢትዬጵያ እሄዳለው ይቆርጡታል ቀለም እቀባለው እንደዛ እያለ አለው ተመስገን ግን ለክፉ የሚሰጥ አይደለም ፀጉሬ❤

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 8 місяців тому +1

    ናይላየ ዉድድድድ አደርግሻለሁ መሲኪየ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበቡ ያሳድግልሽ❤

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 8 місяців тому +1

    ማየት ማመን ነው የናይላ ፅጉር💝 👍 በርግጥ በራሴም አይቸዋለሁ እናመሰግናለን መሰኪ🙏

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 4 місяці тому

    በረች እህታችን በጣም ይመቹኛል የምትሠሪያቸው ነገሮች ሁሉ

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ሙዝ ስጠቀም በጣም ይከረድዳል ፀጉሬ

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 8 місяців тому +1

    መስኬ በጣምጎበዝ እናትነሽ አችንአለማድነቅ አይቻልም ሰው ማነንይመስላል ቤሉት ኑሮውን ነው የናይላፀጉር ገርመኝ በርችየሁላችን ብርታትነሽ ❤

  • @ts3909
    @ts3909 8 місяців тому +1

    ተባረኪ መስኪ ስለምትሰጪን ትምህርቶች! የኔ ጥያቄ የልጆቼ ፀጉር ቁመትም ብዛትም አለው ችግሩ በጣም ይያያዛል ኮንድሽነር እንኳን ተጠቅመው ለማፍታታት በጣም ያስቸግራል ጫፉም ቢቆረጥ ለውጥ የለውም ምን ትመክሪኛለሽ

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele7976 8 місяців тому

    ምርጥና ጀግና እናት ነሽ መስኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @woinsetyazew6837
    @woinsetyazew6837 8 місяців тому +1

    በጣም ነው የገረመኝ እድግበዬ አንች በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @leylakemal9531
    @leylakemal9531 5 місяців тому

    መስኪ የናይላዬ የፀጉር ለውጥ የሚገርምነው። በችፌ ለተጎዳው ቆዳስ በተፈጥሮ ማከም የሚቻልበትን ውህድ ስሪልን

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    የእኔ ቆጆ እኔ ሥንት አመቴ ሀ ብለሺ ዩቱብ ሥትጀምሪ ጀምሬ የማቅሺ መሥኪየ ካንች ብዙ ተምሬያሉ አሏህ ይጠብቅሺእሥከቤተሠብሺ የናይላ ፀጉርን አይታችሁ ተጠቀሙ ውዶቼ ተሥፍ ሣትቆርጡ ናይላ እኔ አቀዋለሁ ለውጥ ዋው.. እኔ ብር የለኝም አቡካዶ እናሙዝ ለመጠቀም ሮዝመሬፀይት ልክንዳንች አዘጋጅቼ አበጣጠር ,አሠራር ሁሉ ካንች ነው የተማርኩት በፊትምንችምንች ነበር የማደርገው ወላሒ90% ካንች ተምሬያለሁ ሥለፀጉር ውዴ አመሠግሻለሁ መሥኪየ❤❤❤❤❤❤

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 8 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ወላሂ ጀግና እናት ነሽ መስኪዬ የናይላ ፀጉር ለዚህ መብቃቱ አነቺ ነሽ አላህ ያሳድግልሽ

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 8 місяців тому +1

    ናይላየ እያየናት አደገቺ አላህ ይጠብቅልሺ ልጆቺሺን መስኪየ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 місяців тому

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለይላና ናታን ደናናቸው ወይ መሥክዬ ልጆችሽ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንልሽ ፀጉርዋን አደረገላት እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @atekelteayehu2003
    @atekelteayehu2003 8 місяців тому

    በጣም ይገርማል አደገ በዛ መሲኪዬ በጣም ጀግና እናት ነሺ እኔ ግን በጣም አንችን እተከታተልኩሺ ነበሩ ምጣቀመው በጣም አዲጌልኝ ነበሩ ።ግን አሁን ከወለዲኩ 6ወር በኃላ መንከባከቤን ቀነሳኩ እና አሁን
    ፀጉር ከፊቲ ና ከኃላ ተሰባብሮብኝል እንዴት ልመልሰው

  • @kebronkassa9580
    @kebronkassa9580 8 місяців тому

    ዋው ናይላ ትልቅ ልጅ ሆንሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 8 місяців тому +1

    የኔ ማርርር እድግ በይ ❤❤❤❤🎉🎉በጣም ለውጥ አለው መሲየ የእናቶች አረአያ

  • @lidiatasfay1997
    @lidiatasfay1997 8 місяців тому

    መስኪ እንዴት ነሽ ብዙ ነገር ጠቅሚያለሁ አመሰግናለሁ ለማጠቢያ ከሼን ላይ ኮፊያ ግዥላት በጣም ነው ሚመቸው

  • @HaymanotAbebe-f6e
    @HaymanotAbebe-f6e 8 місяців тому

    መስክይ የላይላይ ፀጉር ስላደግላት ደስ ብሎኛል ጎበዝ እናት ነሽ መሲክይ

  • @abdulselamshamil2482
    @abdulselamshamil2482 8 місяців тому

    ሰላም መስኪዬ ይገርማል ለውጥ ጠፉተሽብኝ ነበር የዛኔ ለናይላ ቻሌንጅ ስጀምሪ አብሬ ጀምሬ ነበር ምርጥ ለውጥ አይቼ ነበር ስጠፊብኝ እንክብካቤውም ተውኩት ወደነበረበት ተመለሰ ።እንኳን አገኘሁሽ

  • @geteneshwmariam9566
    @geteneshwmariam9566 8 місяців тому

    የሚገርም ለውጥ ነው እያየነው ነው ለውጥ ያመጣው መስክዬ ባንቺ ጥረት ነው እድግ ይበሉልሽ እህቴ።

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 13 днів тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DegesewOnelove
    @DegesewOnelove 8 місяців тому

    gobez enat enemi anichin ayiche lijocheni eyasadekulachew betami lewit ayichalewi birtati honeshignail ameseginalew tebarekilgn❤

  • @mulukenshola
    @mulukenshola 4 місяці тому

    ዋው ላይላአደገችልን ተመስገንፀጉሯም አደገ ደስይላል በረቺ

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 8 місяців тому

    መስኪ እኔ እራሱ እንችን እያየሁኝ ጠጎሬ አድጎልኛል አመሰግናለሁኝ እወድሻለሁኝ የኔ ውድ እህት እናትም ስለሆንሽ የኔ ውድ እናት የኔመልካም አላህ ይጠብቅሽ ለኔ የሰጠኝን እስልምና ላንችም ይስጥሽ የኔውድ

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 8 місяців тому

    ከፊት ላለው ጸጉሯ ቀይ ሽንኩርትና ዝንጅብል ፈጭተሽ ውሃውን ከምትቀቢያት ውህድ ጋር ቀላቅለሽ ቀቢያት ቶሎ ያሳድግላታል።

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 8 місяців тому

    meskiye yene gobez lij!!! yene lijoch segur endet endamare endet endebeza endadege teamir new mitiyiw eko. banchi recipe meseret eyeteketelku new mitekemew ena liyu new meskiye

  • @medihntube
    @medihntube 8 місяців тому

    Waoo ናይላ ፀጉሯ እንዴት አደገ የኔ ቆንጆ መስክዬ በጣም ጎበዝ ነሽ 👏👏👏አሜን 🙏🙏🙏

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 8 місяців тому +1

    እኔራሱ ቀለም አበላሽቶብኝ ፀጉሬን ሙዝ እቁላል ሮዝ መሪ ጠቅሞኞል❤

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 8 місяців тому

    በርቺ መሰኪ በጣም ጠንካራ እናት ነሸ::

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 8 місяців тому

    ዋዉ መስኪ የጥረትሽ ዉጤት እንዴት ደስ እንደሚል እዉቀት ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤መስኪዬ ካንቺ ባላዉቅም ማበጠረያዉ ጫፉ ላስቲኩ ቢሆን አይሻልም?

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 8 місяців тому

    She is a cute girl. EGZABHER EY BARKLSH.❤

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew 8 місяців тому +1

    መስኪየ ፀጉሬ ተበጣጥሶ አለቀ ቀለም አበላሽቶት ተቆርጨ ባዲስ እያሳደኩት ነው ግን በጣም ስስ ሆነ ውህድ እቀባለው ግን ብጥስጥስ ነው የሚል ግራ አጋባኝ

  • @alexabel1138
    @alexabel1138 8 місяців тому

    Meskiye endet nesh dear, happy to see you and your little ones again …could you please advise on DIY face mask or oil for pimples and dark spot face please 🙏 just drop me some tips on comment box ..thank you ❤

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 8 місяців тому +1

    ማአሻአላህ እያየናት አደገች ጸጉርዋም ማማሩ ገርሞኛል አላህ ያሳድግልሽ. ❤❤

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    የምትጠቀሚው ቅባት ስሙን ካላስቸገርኩሽ ጻፊልኝ

  • @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
    @ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ 8 місяців тому +10

    እናት እልፍ ዘመን ትኑር 🙏

  • @abebaadem23
    @abebaadem23 8 місяців тому

    Mariyamn yemiyadg almeselegnim neber... Lijishin Egzihabher yasadglesh❤❤❤❤

  • @ZeharaAli-h5u
    @ZeharaAli-h5u 8 місяців тому

    ይሄ ቅባት ገዝቼዉ ድርቅ ያለ ነው
    ማሻአላህ ፀጉሯ አደገ ናሂላ

  • @BelaBela-x9e
    @BelaBela-x9e 8 місяців тому

    መስኪዬ እደምን ነሽ ጨፋሽኮ በጣም ነው የምወድሽ አግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አጠቃቀሙን አውቄ የፀጉሬን ለውጥ ልነግርሽ አልችልም እድሜ ላንቺ ላይክ ሰብስክራይብ አርጉ❤❤❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 8 місяців тому

    ናይላ በጣም ጎበዝ ነች አታስቸግርም

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 8 місяців тому

    ሰላም መስኪዬ ውይይይ ናይላዬ ትልቅ ልጅ ታዛዥ ደሞ ፀጉሯማ አስገራሚ ነው ምርጥ እናት። መስኪዬ የኔልጅ ወንድ ነው እና እንደናቲዬ ፀጉር የለውም ነበር በውነት ከኔ እኩል ተንከባክቤ አሳደኩለት ግን ያልሳቀብኝ ሰው አልነበረም 😅😅😅😅

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 8 місяців тому +1

    መስኪዬ ገጎበዝ ነሽ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 8 місяців тому

    መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ መስየ ከቻልሽ የቡና ቅባት አሰራር ብትሰሪልን የኔመልካም በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 8 місяців тому

    ሳላመሰግንሽ ባልፍ ጥሩም አይደለም ባለፈው አንድ ውህድ የሰራሽውን እየተጠቀምኩ ነው ሮዝ መሪ ቅርፉድ እሩዝ አድርገሽ በጣም በሚገርም ነው ለውጥ ያየሁት አመሰግናለሁ

  • @addisalme6061
    @addisalme6061 8 місяців тому

    ናይላዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እድግበይ

  • @alemgenetabebe8700
    @alemgenetabebe8700 8 місяців тому

    ዋው ናይላዬ ስወድሽ እኮ

  • @lielteyasu7163
    @lielteyasu7163 8 місяців тому

    ዋዉ የምገርም ነዉ!!! ከ 6 ወር ጀምሮ ብንጠቀምስ ምን ትመክሪናለሽ መስኪ

  • @oromogirll5987
    @oromogirll5987 8 місяців тому

    Meskiyye yane sebay sanay ene Anchen Aychenew tsguren makebkeb ye jemarkut Tsagur e btefatro regm neber be ferm na be kelm alko nebar Alaaahaamdulillaah Ahun betam te lewtoal 4 amet be wosdem enamasgenshalen ehetachen

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 8 місяців тому +1

    የልጄን ፀጉር ልላጭ ነበር ስስ ነው እና ተዪው ነው ምትዪኝ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 8 місяців тому

    ❤እንኳንደህናመጣሽ ❤መስክዬ ❤በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @RahwaG.Abraha
    @RahwaG.Abraha 8 місяців тому

    Hi meski betam tru siet nesh adenksh alew le ljoch before 1 year mn aynet hair oil metekem enchlalen ngerign ebakish love u sis

  • @ሮቤልእየህያብናይጎልመሰረ

    አሰይ ናይላይ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @امطالب-ل3ص
    @امطالب-ل3ص 8 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ

  • @addiskidane1034
    @addiskidane1034 8 місяців тому

    Jegna enat meskiye berchi kanchi Ayansim yenayilayem tsegur❤ btm adgul

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t 8 місяців тому

    Wow seyamir enm kanch ayech tsegur adegalch temasgen🙏🙏

  • @slam1281
    @slam1281 8 місяців тому

    ማሪያምን በጣም ጎበዝነሽ ዋው

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 8 місяців тому +1

    ዋው ሲያምር በጣም ለውጥ አለው

  • @frelovefretube
    @frelovefretube 8 місяців тому

    ሰላም መስኪ እውነት ቀን ናፍቀሽኝ ቪዶሽን ሳይ ነበር ❤

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 7 місяців тому

    ጎበዝ ነሽ❤❤❤

  • @hirutcolongo6107
    @hirutcolongo6107 8 місяців тому

    መስኪ ሰላም ናቹ
    የኔ ፀጉር በተፈጥሮ ለስላሳ ነው የበለጠ ስለሚያለሰልስብኝ በሙዝ ፍንታ ሌላ ምን ልጠቀም መስኪዬ🙏🙏🙏

  • @MULUMENIGSTU
    @MULUMENIGSTU 8 місяців тому

    ኸረ መስኪ በናትሽ ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀብኝ ምንላድርገው በማርያም 👏👏👏👏

  • @lamritube7136
    @lamritube7136 8 місяців тому

    መስኪ እዴትነሽ እደው በማሪያም ይሁንብሽ መማሽልኝ ፀጉሬ ለስቅላ ነው ግን ፃፉ ይደርቅብኛል ውህድ እጠቀማለሁ ደግሞ የፀጉረ ዘለላ በጣም ሳሳብኝ እና ምን ልጠቀም

  • @NetsanetMamo-o1k
    @NetsanetMamo-o1k 8 місяців тому

    ናይላዬ ቆንጆ እድግ በይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenahagazi9671
    @amenahagazi9671 8 місяців тому +1

    ማሻ ኣላህ እውነትም ለውጥ ኣለ

  • @alemfiseha7079
    @alemfiseha7079 8 місяців тому

    በጣም የሚገርም ለውጥ ነው መስኪ

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 8 місяців тому

    እናት ለዘላለም ትኑር መሢዬ የኔ ጠንካራ❤❤❤❤❤❤❤

    • @faisalfsail9561
      @faisalfsail9561 8 місяців тому

      ይቅርታ መሢዬ አላርጀክ ማለት ምድነው

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 8 місяців тому

    ውይ የኔ ቆንጆ አደገች ህፃን ሆና ነበር ያየኋት

  • @smerhhsaen1216
    @smerhhsaen1216 8 місяців тому

    የኔ ማር ትግስቷ አላህ ያሳድጋት❤❤❤❤❤

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 8 місяців тому

    ምርጥ እናት❤

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 4 місяці тому

    በጣም ሚገርም ለውጥ😮

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 8 місяців тому

    በጣም ደሰሲል አደገላት የኔማርርርር❤

  • @miyadahajihakemal3609
    @miyadahajihakemal3609 8 місяців тому

    መስኪ ጎበዝ ነሽ

  • @AmanuK10-n4n
    @AmanuK10-n4n 8 місяців тому

    የሩዙ ውሃ እንዴት ነው የሚዘጋጀው

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 7 місяців тому

    መስኪ እኔ ኮንዲሽነር እጠቀማለው እስቲ እንዳንቺ እሱንም አቁሜ እሞክረዋለው ቻሌንጅ ብትጀምሪ ደስ ይለኛል❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 8 місяців тому

    እግዚብሔር ይመሰገን በጣም ለዉጥ አለዉ

  • @betelhemdereje5416
    @betelhemdereje5416 8 місяців тому

    Hi meski enidit neshi lija 3 month nat minm kibat kebichat alawukim min bkebat timekirignaleshi

  • @HermelaSolomon-he8kh
    @HermelaSolomon-he8kh 8 місяців тому

    እናመሠግናለን መስኪዬ

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ 8 місяців тому

    መስኪዬ በእርጥቡ ማበጠር ፀጉር ይጎዳል ይላሉ እውነትነውግን???

  • @rihanaahmad5887
    @rihanaahmad5887 8 місяців тому

    Maseky selame nashi ebakhshne ename yamchrashwa leja eczema albath yasgurune treatment mech lejamerelath ahun 9 warwa nawe ebakhshin maleshlge

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب 8 місяців тому

    ናይላየ አድጋለች ማሻአላህ

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f 8 місяців тому

    የኔ ማር እድግ ብይልኝ ❤❤

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 8 місяців тому

    መስኪ የለይላ ጸጉር ነው ?ይገርማል መላጣ እያለቾ ነው የማቃት

  • @SeadaYimam-ri4th
    @SeadaYimam-ri4th 8 місяців тому

    መስኪዬ ያንችን ቪድዮ ሳይ ሞራሌ ጢም ነው የኔ ፀጉር በጭራሽ አያድግም ከስሩ ቢያድግም ወገቡ ላይ ነው መንታ ያለው እና ይረግፋል እና በጣም ሰልችቶኝ ትቸዋለሁ ምን ትይኛለሽ 🙏🙏🙏