Mesay Birhanu @Kingdom sound worship Night 2023 " Kinen Ekegnalehu " Original Song by Mihret Etefa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 110

  • @dawitassefa3136
    @dawitassefa3136 10 місяців тому +34

    አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
    የእጆቹን ሥራ እያየሁ
    ትርጉም አለው ለእኔ
    አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
    በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
    አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x)
    . (1) የፈጠርካቸውን ፍጥረቶች እያየሁ
    ጌታን ከልብ ሆኜ አመሰግናለሁ (2x)
    አቤት ድንቅ አምላክ ነው ሥራው አይቆጠር
    እዘምራለሁኝ ለጌታዬ ክብር (2x)
    አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
    የእጆቹን ሥራ እያየሁ
    ትርጉም አለው ለእኔ
    አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
    በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
    አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ
    ሁሉንተና አገኘሁ . (2) . በመንፈስህ
    የዓለምን ተራሮች በቃልህ አጸናህ (2x)
    እኔስ እያነስኩ ክብርን እሰጥሃልሁ
    የፍጥረት ፈጣሪ ተባርክ ብያለሁ (2x)
    አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
    የእጆቹን ሥራ እያየሁ
    ትርጉም አለው ለእኔ
    አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
    በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
    አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ
    የሚታየውንም ማይየውንም
    በላይ በሠማይ ቢሆን በታች በምድርም (2x)
    ሁሉን በየስፍራው አስተካክሎ አኖረው
    አቤት አቤት ሥራው እግዚአብሔር ጌታ ነው (2x)
    አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
    የእጆቹን ሥራ እያየሁ
    ትርጉም አለው ለእኔ
    አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
    በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
    አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x)

  • @getahunzenebe1444
    @getahunzenebe1444 10 місяців тому +29

    ነፍሴ በአምላኬ በመድሀኒቴ ረሰረሰች። ተባረኩ።

  • @edilufekede7874
    @edilufekede7874 9 місяців тому +49

    በተለይ ይሄ ልጅ የሆነ ለየት ያለ ነገር አለው ❤❤❤ አሁን ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም እንዴት ይቻላል😢😢😢😢 በእውነት እነደባረካችሁን እና እግዚአብሔር ትውልድ እንዳለው ምስክር ስለሆናችሁ ተባረኩ❤

  • @yaredabzaw
    @yaredabzaw 10 місяців тому +24

    በእግዚአብሄር መንፈስ ረሰርሻለሁ የሰማይ አምላክ አባቴ በበረከቱ ያረስርሳቹ...

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 10 місяців тому +18

    Mesay our fearless worshiper. You are a Blessing. Keep shining Blessings

  • @mihretshim782
    @mihretshim782 10 місяців тому +97

    Wooooooow 😭😭I miss spirit filled worship service like this 😭😭😭 God bless whoever is watching this video ❤️❤️❤️Our Lord is worthy to be Praised🙌🏻 God Bless you kingdom sound ❤️

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 10 місяців тому +34

    Kingdom sound's
    Stay shining🌟

  • @ashenafitofu9093
    @ashenafitofu9093 9 місяців тому +7

    Messiye❤❤❤ You are our blessing! Much love and respect!🙏🙏❤❤

  • @amanytube8919
    @amanytube8919 10 місяців тому +10

    What a beautiful worship with humbled spirit!
    Keep shining brother!
    Expect more from you

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 10 місяців тому +12

    Thank you so much for sharing this beautiful song 🎵 God bless you all 🙏 ❤👏🙌
    Praise the Lord 🙏 !!!

  • @Kaliab.Z
    @Kaliab.Z 10 місяців тому +12

    😭😭I miss spirit filled worship service like this 😭😭😭 God bless whoever is watching this video ❤❤❤Our Lord is worthy to be Praised🙌🏻 God Bless you kingdom sound ❤

  • @serenity5255
    @serenity5255 10 місяців тому +8

    Everyday i am more and more drawn into the humbled worship you guys are portraying
    This group is really redefining the meaning of worship for me
    God bless you all.

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 4 дні тому

    እግዚያብሄርንም የሚያስደስት ሰውንም የሚባርክ አምልኮ በግድ ዝቅ ዝቅ ወደ ላይ ወደ ላይ እየተባለ የማይነገድበት አምልኮ

  • @newchallenge1489
    @newchallenge1489 9 місяців тому +5

    wow ,i bless you in the name of jesus

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 10 місяців тому +8

    Wooow praise you holy spirit for your grace and mercy ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alazuget
    @alazuget 10 місяців тому +7

    Mesiye, Stay with more blessing in Jesus name!!

  • @KidstGirma-vy8xm
    @KidstGirma-vy8xm 8 місяців тому +5

    ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
    የእጆቹን ሥራ እያየሁ
    ትርጉም አለው ለእኔ
    ይሁ የማየውን አሃሃሃ
    በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
    አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x)
    . (1) የፈጠርካቸውን ፍጥረቶች እያየሁ
    ጌታን ከልብ ሆኜ አመሰግናለሁ (2x)
    ድንቅ አምላክ ነው ሥራው አይቆጠር
    እዘምራለሁኝ ለጌታዬ ክብር (2x)
    አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
    የእጆቹን ሥራ እያየሁ
    ትርጉም አለው ለእኔ
    አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
    በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
    አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ
    ሁሉንተና አገኘሁ . (2) . በመንፈስህ
    የዓለምን ተራሮች በቃልህ አጸናህ (2x)
    እኔስ እያነስኩ ክብርን እሰጥሃልሁ
    የፍጥረት ፈጣሪ ተባርክ ብያለሁ (2x)
    አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
    የእጆቹን ሥራ እያየሁ
    ትርጉም አለው ለእኔ
    አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
    በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
    አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ
    የሚታየውንም ማይየውንም
    በላይ በሠማይ ቢሆን በታች በምድርም (2x)
    ሁሉን በየስፍራው አስተካክሎ አኖረው
    አቤት አቤት ሥራው እግዚአብሔር ጌታ ነው (2x)
    አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
    የእጆቹን ሥራ እያየሁ
    ትርጉም አለው ለእኔ
    አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
    በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
    አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x)

    • @atsedekhali4271
      @atsedekhali4271 Місяць тому

      ስንኞቹን የዘማሪዋ የምህረት ኢተፋ መዝሙር ዩቲዩብ ስር ፈልጌ አጥቼው ነበር ።ኮፒ አድርጌ እዚያም ላስቀምጠው አሰብኩ - ብሩክ ቅዱስ ሁኝ

  • @marti1861
    @marti1861 10 місяців тому +4

    እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልል
    የኔ አምላክ ክብር ሁሉ ለታላቅነትህ ይሁን
    ስምህ ለዘላለም ይባረክ ኢየሱስ ሃሌሉያ እልልልልልልልልልል ኦኦኦ ነፍስም አልቀረልኝ❤❤❤❤❤❤ዘመናቹ ይልምልም

  • @Biniman33
    @Biniman33 10 місяців тому +8

    Glory to JESUS ❤️ Just beautiful and wonderful worship 🙌🏻🙌🏻God bless you Mesay for blessing us with this Amazing worship song. You guys are anointed 🔥May God continue to bless you!

  • @mahigashaw7915
    @mahigashaw7915 10 місяців тому +11

    🙌🙌🙌how I love this guy

  • @walelegndesalegn9231
    @walelegndesalegn9231 10 місяців тому +4

    A SOUND FROM OUR KINGDOM!!

  • @bety7853
    @bety7853 10 місяців тому +4

    A Wonderful worship
    thank you Jesus ❤

  • @TsegabKefyalew
    @TsegabKefyalew 13 днів тому +1

    አሜን አባቴ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @bereketademnur1285
    @bereketademnur1285 10 місяців тому +6

    Ameleko tasenafekalachu eyamelekachu eyezemerachu zemenachu yelek❤❤❤❤❤

  • @negashbedasodalecha2753
    @negashbedasodalecha2753 4 місяці тому +2

    Tebarekuliny yene widoch

  • @tessiyedemufire
    @tessiyedemufire 15 годин тому

    geta hiwotachew zemen ybarekachew! ቅኔን እቀኛለሁ

  • @hiwotassefa5352
    @hiwotassefa5352 4 дні тому

    Can't get a word Lord God you are awesome❤❤❤

  • @samsonemiru2869
    @samsonemiru2869 10 місяців тому +2

    ድንቅ አምልኮ wow ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @yeabsraassefa8690
    @yeabsraassefa8690 10 місяців тому +5

    God bless you Mesay 🥰🥰

  • @hannanigatu7086
    @hannanigatu7086 Місяць тому

    መሲዬ❤ ከዚ በላይ ማደግ መጨመር ይሁንልህ !!!!Love kingdom sound🙏

  • @Eshetuportfolio
    @Eshetuportfolio 10 місяців тому +3

    ልብን የሚያረሰርስ አምልኮ

  • @OleraGeleta-r4c
    @OleraGeleta-r4c 9 місяців тому +1

    endew egziyabehr yebarekehe bewenet endt enderesereseku ufff

  • @nahomephrem1310
    @nahomephrem1310 10 місяців тому +5

    This song ... no words

  • @amanuelyegenetfire7288
    @amanuelyegenetfire7288 9 місяців тому +1

    😢😢egzabeher hoy kiber ❤

  • @tikita7332
    @tikita7332 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🙏😔

  • @abdetamengistu2171
    @abdetamengistu2171 7 місяців тому +1

    Wow God bless you more and more

  • @EphremMathewos
    @EphremMathewos 10 місяців тому +5

    Wedemee net tebarekilegn

  • @KalkidanKassa-sr5rb
    @KalkidanKassa-sr5rb 10 місяців тому +1

    እሰይይይይይይይይ እልልልልልልልልል ክብር ለልዑል ይሁን 🥰🥰🥰

  • @MarthaDamto
    @MarthaDamto 10 місяців тому +2

    You guys are blessing

  • @BereketGossaye-t4w
    @BereketGossaye-t4w 24 дні тому

    Wow, that's an amazing worship. God bless you all ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @stivanoshabtamu1079
    @stivanoshabtamu1079 7 місяців тому

    This Song truly invites the presence of the Lord so beautiful worship!!!!! What a privilege to be in his presence glory to Lord ! Messay may God's continued blessings be upon you and your entire choir.

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 7 місяців тому +1

    አሜን ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @BetehaSendeku
    @BetehaSendeku 13 днів тому

    ተባረኩ!ይብዛላችሁ!!

  • @RobelDesalegn-td6ls
    @RobelDesalegn-td6ls 10 місяців тому +3

    wowww,tebarekuu

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 4 місяці тому +1

    አሜንንን፣አሜንን፣አሜንንን

  • @Lamrot401
    @Lamrot401 10 місяців тому +5

    God bless you

  • @paul-lighter
    @paul-lighter 8 місяців тому +1

    so blessing iwenet. geta yibarkachu!!

  • @IsraelErdachew-f2x
    @IsraelErdachew-f2x 10 місяців тому +2

    Wow God bless you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @rachelabraham6393
    @rachelabraham6393 10 місяців тому +2

    stay blessed !

  • @SemuSami-jx3ge
    @SemuSami-jx3ge Місяць тому

    A Wonderful worship🥰😍

  • @emnetgirma6808
    @emnetgirma6808 10 місяців тому +3

    Wow tebarku❤❤❤❤

  • @berekettilahun4615
    @berekettilahun4615 9 місяців тому

    you are blessed brother 😍

  • @marginalupis1828
    @marginalupis1828 5 днів тому

    አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobtoga3820
    @eyobtoga3820 8 місяців тому +2

    Kemkegnte wuchi men amarachi alen des yebelew esu yebarku

  • @merafmeraf9509
    @merafmeraf9509 10 місяців тому +3

    Amen amen ❤

  • @sitotaelias428
    @sitotaelias428 10 місяців тому +1

    May God bless u❤❤

  • @walidave9899
    @walidave9899 10 місяців тому +2

    XM
    May God bless u

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 9 місяців тому

    Egzyabher abzto ybarkahu ❤

  • @kidistgenta255
    @kidistgenta255 10 місяців тому +1

    Ewedachwualwu tebarekulign

  • @kebsodejene2451
    @kebsodejene2451 10 місяців тому

    It sounds heaven ❤️❤️❤️

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 10 місяців тому

    Wooow may lord bless you

  • @bezaabrham6282
    @bezaabrham6282 9 місяців тому

    Mess bless you more ❤

  • @TinsaeWendimu
    @TinsaeWendimu 10 місяців тому

    Tebarekulen ❤❤

  • @holistic9144
    @holistic9144 10 місяців тому

    I love this song❤

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 9 місяців тому

    Ellllllllllll. hallelujah

  • @HelenSake-vd2rj
    @HelenSake-vd2rj 8 місяців тому

    tebariku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZekariasKebede-d2u
    @ZekariasKebede-d2u 2 місяці тому

    God Bless You

  • @BetelhameTesfaye
    @BetelhameTesfaye 10 місяців тому

    😢😢tebrkulin❤❤❤

  • @bereket9829
    @bereket9829 10 місяців тому

    Tebareku

  • @Citythefirst12
    @Citythefirst12 9 місяців тому

    Wow wow❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Ethiopia_the_great
    @Ethiopia_the_great 10 місяців тому

    Amenn🎉🎉

  • @bamafikadu1827
    @bamafikadu1827 10 місяців тому

    ʙʟᴇssᴇᴅ🎉🎉🎉🎉

  • @ABDETAMEKESSA
    @ABDETAMEKESSA 3 місяці тому

    stay blessed

  • @heledanaabiy588
    @heledanaabiy588 10 місяців тому

    ❤❤❤❤አሜን አአአአአሜሜሜሜንንንን🎉

  • @eyobtoga3820
    @eyobtoga3820 8 місяців тому

    Yeh liji genki new wow

  • @AsasashTamrat
    @AsasashTamrat 6 місяців тому

    Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nahomtolosa6088
    @nahomtolosa6088 10 місяців тому +2

    wow

  • @biniamasfaw1991
    @biniamasfaw1991 2 місяці тому

    Hhhaaaalllleeeellluuuuyyyaaa kal yelegnm

  • @yosepha.a2014
    @yosepha.a2014 10 місяців тому

    Bless u Mesi

  • @tekaligndemissie-one7
    @tekaligndemissie-one7 10 місяців тому

    😍😍😍 Blessing

  • @MisganaYohanis-u1n
    @MisganaYohanis-u1n 3 місяці тому

    God belss you

  • @jozzy1186
    @jozzy1186 10 місяців тому

    🙏🙏🙏🙌🙌👏👏🔥🔥🔥🔥👏👏👏

  • @eviewstraining1098
    @eviewstraining1098 Місяць тому

    አዝ፦ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ የእጆቹን ሥራ እያየሁ
    ትርጉም አለው ለእኔ ይሄ ሁሉ የማየውን አሃሃሃ
    ፊቱን ለማየት እጅግ ናፍቄ አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (፪x)
    የፈጠራቸውን ፡ ፍጥረቶች ፡ እያየሁ
    ጌታን ፡ ከልብ ፡ ሆኜ ፡ አመሰግናለሁ ፦ (፪x)
    እንዴት ፡ ድንቅ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ሥራው አይቆጠር
    እዘምራለሁኝ ፡ ለጌታዬ ፡ ክብር ፦ (፪x)
    አዝ፦ቅኔን እቀኛለሁ.....
    የሚታየውንም ፡ ማይታየውንም
    በላይ ፡ ሠማይ ፡ ቢሆን ፡ ፦በታች ፡ በምድርም ፦(፪x)
    ሁሉን በየስፍራው አስተካክሎ አኖረው
    አቤት አቤት ሥራው ፦እግዚአብሔር ጌታ ነው ፦(፪x)
    አዝ፦ቅኔን እቀኛለሁ.....
    ውበትን ፡ አገኙ ፡ ሰማያት ፡ በመንፈስህ
    የዓለምን ፡ ተራሮች ፡ በቃልህ ፡ አጸናህ ፦ (፪x)
    እኔም ፡ ስለነሱ ፡ ክብርን ፡ እሰጥሃልሁ
    የፍጥረት ፡ ፈጣሪ :ተባርክ ፡ ብያለሁ ፦(፪x)
    አዝ፦ቅኔን እቀኛለሁ.....

  • @gechsahile2847
    @gechsahile2847 2 місяці тому

    Wow

  • @TamiratAbule
    @TamiratAbule 9 місяців тому

    Mesi🙏

  • @merontesfu340
    @merontesfu340 8 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elenigetahun3551
    @elenigetahun3551 10 місяців тому

    🙌🙌🙌🙌

  • @ChaltuDawit-uk6zj
    @ChaltuDawit-uk6zj 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @soolankebede3482
    @soolankebede3482 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @wengelzerihun5479
    @wengelzerihun5479 10 місяців тому

    Jesus❤

  • @foziamohammed-5374
    @foziamohammed-5374 9 місяців тому

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 10 місяців тому

    🙌🙌🙏😭

  • @EleniMengistu-s7j
    @EleniMengistu-s7j 10 місяців тому +1

    እልልልልልልል

  • @TesfahunpetrosForsido-te2mz
    @TesfahunpetrosForsido-te2mz 10 місяців тому +2

    እልልልልልል ተበርኲ❤

  • @surafelalemayehu232
    @surafelalemayehu232 10 місяців тому +2

    😢

  • @natnaelnuri
    @natnaelnuri 10 місяців тому

    #Lemlimulegn

  • @metagesalemayehu505
    @metagesalemayehu505 9 місяців тому

    God bless you!

  • @usergirum
    @usergirum 9 місяців тому

    Be blessed ❤❤❤❤