🛑ሱመያ አመሊያ ካላረጋቹኝ አለች ሀዋ ፌንት ሰራችብን ሱመያ ሳትወልድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 361

  • @SBABabba
    @SBABabba  3 місяці тому +14

    የገንፎ ቀን ቪዲዮ
    ua-cam.com/video/VWx45x-mPwQ/v-deo.html

  • @busyline1119
    @busyline1119 3 місяці тому +42

    😂😂ይቅርታ እኔ ያሳቀኝ የ አብዲ ወሬነው ሱመያ እህቴ አላህ በሰላም ሁለት

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 3 місяці тому +20

    ቱ😂😂😂😂😂 አብድ የግድ አሣከኝ ለማናቸውም አላህ በሰላም ሁለት ያርጋት እኔም 7 ጨረስኩ ደሞ ጠካራ ሠው ያሥፈልጋል ከጎኗ ሚሥኪን ሀዋ😢😢😢😢 እኔሥ ሠውም የለኝ ዘድሮ😭😭😭 ብቸኛ ነኝ ከ3 አመት በፊት የአክሥቴ ልጂ ነበርች አሁን እሷም ከናዳ ገብታ የ8 ወር ነብሰጡር ነች በሰላም ወልደን የምንሥም ያርገን ያረገዝነው በሙሉ ልጂ ለምፈልጉ አላህ ይሥጣችሁ😍😍😍😍

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 місяці тому +17

    የአላህ እስካሁን አልወለደችምደ የሴት ልጅ ስቃይ😭 አላህ ኸይሩን ያሰማን

  • @Mathina-fw7dp
    @Mathina-fw7dp 3 місяці тому +13

    ያረቢ በሰላም ሁለት ያርግሽ የኔዉዲ😢😢😢 የሚቅ ያቀዋል

  • @meditube226
    @meditube226 3 місяці тому +9

    ክክክክ እኔ የዚህ ልጅ ንግግር እያሳቀኝ ነው
    ግን የሱመያ ነገር አስጨንቆኛል አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ

  • @vuf2117
    @vuf2117 3 місяці тому +45

    ሰማይ እናምድሩን የዘረጋውጌታ የአርሹባለቤት ያአላህ በሰላምይፈርጀት❤

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል

    ፈረጃዉን ቅርብ ያድርግላት ሡመያዬን🤲ሐዊ ደሞ ፌንት መሥራቷ ያጋጥማል ምጥ ምን ያክል ከባድ ሥቃይ እደሖነ ሲታይ ፌት አዳዴ ያጋጥማል።✍️

  • @እሙአማር-ረ2ጰ
    @እሙአማር-ረ2ጰ 3 місяці тому +7

    አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ አብዲ እና አማረኛ ያሰላም በሰኢድ ቤት ስላየሁህ ደስብሎኛል

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 3 місяці тому +5

    እንደው ሳልወድ በግድ ነው አብዲ ያሳከኝ መሳቄ እስኪያሳቅቀኝ ድረስ ሡመያ አይግዞ 😂
    ያ አላህ አንተ የሰማይና የምድሩ ባለቤት የሆከው ጌታዬ ሆይ በሰላም ልጇን ወልዳ ለማቀፍ አብቃት

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 3 місяці тому +5

    ሳታራግዝ ልትወልድ ነው አብዲ ጉድ አመጣ 😳😳ዋዴት ዋዴት ነው
    ፈጣሪ በሰላም ያገላገልሺ እውነተኛ እርጉዞህ Sumaya 🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @eumelahami
      @eumelahami 3 місяці тому

      ክክክክክክክ

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 місяці тому +12

    አብዲ ግን መቼ ነዉ አማረኛ የሚችለዉ በደንብ ስንትና ስንት አመቱ አፉ ሲጣፍጥ ሱመያ አርግዞ ስላረገዘ ምጡ መጣ ሀዋ ምጥ መጣ ኧረ አማረኛ ነፈርኩ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 місяці тому +9

    እመቤቴ ትዳብስሽ ሱምዬ የኔ ምርጥ

    • @iftuuabdi3039
      @iftuuabdi3039 3 місяці тому +2

      Imabet demo manat hulun adragi chay Allah bicha nw imabetishim ye Allah bahriya yetekeberech fitur nat bemn akimuwa yemtidabisat

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 3 місяці тому

      ​@@iftuuabdi3039እሡ ሁሉም ሠው በራሡ ሀይማኖት ዱቃ ፀሎት ማረግ ይችላል 😢😢😢😢😢 ቆይ አሁን ሠአቱ ነው ሠው መንቀፊያው ብቻ አላህ በሰላም ሁለት ያርጋት በሰው ቤት አትከራከሪ

    • @maseretadsi8836
      @maseretadsi8836 3 місяці тому

      ስንት ዝርክርክ ሰው አለ በእምነቷ ነው የፀለየችላት ምድረ ዝምባም ምንም እማታቁ እዚህ ስትመጡ አዎቅን ባዮት የኮመት ሙሁር ትሆኛለሽ ሃ ሲሉሽ ለ የማትይ አገር ቤት

    • @iftuuabdi3039
      @iftuuabdi3039 3 місяці тому

      Anchim altebalshim yezinboch ayermarefiya ye alem zinboch anchi lay aydel miyarfut yegna awaki awkesh moteshal ashikabach hula ine iwnetun nw yetenagerkut iwnet yimeral indemnm wachiw sidib mefte ayhonm

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 3 місяці тому +10

    አማረኛው ያሣቃችሁ😂😂😂

  • @moasd1923
    @moasd1923 3 місяці тому +4

    አላህ በሰላም ይገላግላት ያረብ እኛሴቶች ስትችግርአለብን

  • @Sony-d4u
    @Sony-d4u 26 днів тому

    በሰላምዉለጅሱመያየዉድ እኔምወልጃለሁሰባትወሬተወለድኩባመልያነዉ አሁንጭንቅያለኝገርመላኩነዉበዱአአግዙኝ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 3 місяці тому +3

    ሀዋ ፀጉርሺ ሱመያ አሏህ በሰላም ይገላግልሺ ጂሚ ቆጆ❤

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy 3 місяці тому +3

    አላህ በሰላም ይፈረጃት ያረብ ጀሙየ የኔ ማረ እድግበይ❤❤❤

  • @zedzed7590
    @zedzed7590 3 місяці тому +1

    አብዲ ተው አታሳስተን😂😂😂
    ሱመያዬ በስላም ሁለት ያድርግሽ 😍😍😍

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 3 місяці тому +1

    የአብዲ ንግግር ያሳቀዉ ማነዉ እንዴኔ ላይክ ግጩኝ ሱመያየ እህቴ አላህ ይድረስልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emanSeid-be8yo
    @emanSeid-be8yo 3 місяці тому +1

    አላህ ይፈረጂሺ ሱመያ የኔእህት ሀዋ የኔ ሚስኪን እኔም ብሆን አልችልም ወለደችን መባል እንስማ ያረብ እኔም ከወለዲኩ 4ወር ነዉ አልሀምዱሊላህ ብቻ አዉቀዋለሁ እመሙን 😢😢😢

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l 3 місяці тому +6

    ኧረ ተው ሁሉም ነገር በሚድአ ተጨማለቃችሁ
    እናቶቻችን ሀኪም ሳያገኙ ነው የወለዱን
    በላሂ እኔ ሰኞ ጀምሮኝ ጁመአ ነው የወለድኩት
    ይህ ለእኛ የተሰጠን ፀጋ ነው

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 3 місяці тому

      ማርየ እናቶቻችን ጠካሮች ናቼዉ የዛሬ አረገዝን ባዬች ምን እደምል አላዉቅም አችዉ

    • @Saadaendris-w1l
      @Saadaendris-w1l 3 місяці тому

      @@user-dw3bm2wn2j ለቂቃ ሁሉም በሚድአ ይደብራል
      ይህኮ ለእኛ ልዩ ፀጋ ነው

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 3 місяці тому +8

    ሳታረግዝ ምጥ ያዛት አለ አፎ ሲጥም 😂😂😂😂

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 3 місяці тому +5

    አላህ በሰላም ይገላግልሸ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @husnatu2023
    @husnatu2023 3 місяці тому +2

    ሱመያ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
    አብዲ ግን ወሬህን😂

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md 3 місяці тому +4

    አላህ በሠላም ይገላግልሺ የአብድወሬ ሢያሥቅ

  • @Mariam-ht2xb
    @Mariam-ht2xb 3 місяці тому +1

    ያርቢ የኔናት እስታሁን አልወለደችም አላህ በሠላም ለሁትያርግሽ እህቴ የሤትልጂመከራብዙነው😢😢

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 3 місяці тому +1

    አላህ ይፈርጂሽ ሱመያ እህቴ አብዱየ የወሬ ጥማት ዝብለህ አትኮላተፍ ደሞ ጠፍተሀል በነሠይድ ቻናል እጠብቅሀለን ባተማ እዳው የምትለውን አላቀው ኦሮሞኛህ ለኛ ባማረኛ አውራ ሀዊየ አይዞሽ አችም እደኔ ተጎድተሻል እራስሽን ተከባከቢ ትንሽ ነገር እኳ አንቋቋምም

  • @ኡሙመሪየም
    @ኡሙመሪየም 3 місяці тому +1

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሱመኛ።ምጥን የቀመሰው ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar 3 місяці тому +1

    አቤት ዓብድ ሱመያዋ አሏህ በሰላም ለሁለት ያድርግሺ የእኔ ቅመም

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 3 місяці тому

    ወይኔ። አብዲ እስካሑን ደጋግሜ አየዎለሑ። ሳታርግዝ ምጧ መጣ 😂😂😂😂😂። ወይኔ አማረኛክ በጣም ያስቀኛል ሱሱየ አላሕ ያሳድግልሽ ወዳው እንደተለቀቀ አይቸዎለሑ። ግን አሑንም የአብድ ወሬ ስለሚገርመኝ ደጋግሜ አይዎለሑ። እወዳችኋለሑ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀሙ የኔው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rk6hf6tc5v
    @user-rk6hf6tc5v 3 місяці тому +1

    ሱመያ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
    ግን ሳምያ የት ሂዳ ነው ???

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 3 місяці тому

    እረ እኔ 2 አመት ከ6ወር ሆነኝ ከወለድኩ ግደታ አመልያ መሆን አለብሽ ብለው ነበረ ግን ትላንት ከቤት ወለድኩኝ አልሃምዱሊላህ አላህ ያቅልልሽ ጥሩ ዜና ያሰማን ያረብ

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 3 місяці тому +4

    ሡሡ አላህ በሠላምይገላግልሺ 😂😂😂ምጥመጣው

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 3 місяці тому +1

    ሱምያ አርግዞ😂😂😂 አይአብድ የሳቅምጭነህ 😂😂 ሱምያ አላህ በሰላም ይገላግላትያረብ ምድርና ሰማንይን የፍጠረው አላህ ይድረስላት❤❤❤❤

  • @Zenitadem
    @Zenitadem 3 місяці тому +1

    ሱምያ ከሁለት አመት ከተወለደች አላለም ክክክክ ሱምየየ አላህ በሰላም ሁለት ያርግብሽ አብዲ ግን አፍህ ሲጣፍጥ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 3 місяці тому +6

    ፀጉሩዋ ክፍት እረ ተዉ አደብ ግዙ

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 3 місяці тому +1

    አላህበሰላምትውለድእህቴሱመያ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 3 місяці тому +3

    አላህ በሰላም ይገላግላት. አብዲ😂😂😂😂😂

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 3 місяці тому +1

    አይ አብዲ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት በአመልያ ሱመያ ተወለደች አሁን ልትወልድ ነው 😅😅😅

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 місяці тому

    አብዲ በጣም ጠፍተህ ነበር❤❤ጨዋታው እኮ አይጠገብም😂👍አይ ሀዋ አብዲ በደንብነው የገለፀሺ😂እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ የኔመልካም ሴት ጀሙ አደግሺ❤❤

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 3 місяці тому

    አይዞሽ የኔናት አላህ በሰላም ወልደሽ እቀፊ አብሽሪ የኔህት አላህ አዛኙ እረሂሙ ጌታ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ አብሽሪ እሱ የቋጠረውን እሱ ይፍታልሽ አብሽሪ

  • @Yasminoumer
    @Yasminoumer 3 місяці тому +3

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 3 місяці тому

    ❤❤❤😢😢 አላህ በሰላም ይገላግላት እህህህህ የኔ እናት አይዞሽሽሽ አይሴትነት ግን ፈተናችን ብዛቱ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 місяці тому

    የኔእህትአላህ ይፈርጅሽ እህ እንደት ይጨንቃል አላህ ኸይርያሰማን አይአብድ ያወራሀውወሬ ቢያስቅም ዛሬግንአያስቅም ጨንቆናል

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 3 місяці тому

    ካየኀችቀየሁ የሠየሰድ ራሥ ፀጉር የትሄዴ። ማሽኘሏህሱመያ እኔ ባሉም ጠፍቶል 1ሣልወልድሳላገባሱማያ ማሽአሏህ

  • @dinashemsu2835
    @dinashemsu2835 3 місяці тому +1

    ሱሚያ አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 3 місяці тому +1

    አይ አብዲ ያተ አማረኛኮ እደት ፈታ እደሚረገኝ ግን ሁለየ ና ሱማያ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ሃዋ ፌት እምትበላው ይጨቃል ምሽተሽፋ ማዋለጃ ክፍል ማየት

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 місяці тому +2

    አላህበሰላም እሁለት ሁኚ ያረብ😢😢

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 3 місяці тому

    አስታማሚ ነው እሚጎዳው ብታውቁ አትይዛትም አገድፍፉትም እዴ አብርሃ ገብተህ ያማጠች ነው ከምትል ደምሲያዩ ይደውካሉ አዳዶች

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 3 місяці тому +1

    ሱመያየ አላህበስላምይፈርጂሺ የአብዲ አማርኛ በሳቅገደለኝክክክክክ

  • @seadaalisissay1290
    @seadaalisissay1290 3 місяці тому

    የአላህ እስካሁን አልወለዴችም አላህ ይድረስላት እኔመቼም አላህ በሚያውቅብኝ ለሱመያ እየተጨነኩ ነው አላህ በሰላም ይገልግላት

  • @moiajwwymoiajwey6320
    @moiajwwymoiajwey6320 3 місяці тому

    ሱመዬ አለሀ በሰለሚ ሁለት የሪግሸ የኔ መሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jr4vf9cr1k
    @user-jr4vf9cr1k 3 місяці тому +1

    ያርቢ አላህፈርጀውንያቅርብልሽሱመያየ አላህ

  • @hazratansari7975
    @hazratansari7975 3 місяці тому +3

    አራ አብዲ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 місяці тому +2

    ሱመያ አርግዞ እዚ ሊወልድ 😹😹😹😂 ውይ አብዲዬ

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 3 місяці тому +1

    _😂😂😂😂😂😂 ወይኔ አብድ በሳቅ ገደለኝ ሱመያ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ_

  • @أول-ذ8م
    @أول-ذ8م 3 місяці тому

    እኔ መጤይመጣው የውግብመጥይሚባልውነው. ውግቤነበርያስቃየኝ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 3 місяці тому +2

    እኔም ወላሂ ያሳቀኝ ያብዲ ወሬነዉ ሱመያ አብሸራ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @makkamohomed6326
    @makkamohomed6326 3 місяці тому +2

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህት❤❤

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 3 місяці тому

    አልሀምዱሊላ ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሡመያ እህቴ እንኳ በሰላም ተገላገልሽ❤❤❤❤

  • @hawasied1840
    @hawasied1840 3 місяці тому +2

    ሱያ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
    አብዱ በጣም ያሳቀኚ
    ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @fatiyatube9629
    @fatiyatube9629 3 місяці тому

    አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ❤️😍❤️

  • @22toyiba
    @22toyiba 3 місяці тому +1

    አላህ በሰላም ይገልግላት ያርብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    😂😂አረ አብዱ ሀዋ ምጦመጣ አላለም
    ሰመያ እህታችን አላህ በሰላምይገልግላት
    ያአላህ ወይ ሴትልጁ ስቃይ

  • @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
    @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 3 місяці тому +1

    አላህበሰላምይገላግልሽሱመያ

  • @Biruk997
    @Biruk997 3 місяці тому +1

    ያረብ አላህ መሰላም ይገላግልሽ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 3 місяці тому +2

    አይ አብዲ ፈታ እኮ ነው የምታደርገን

    • @essy5906
      @essy5906 3 місяці тому

      በጣም ነዉ ያሳቀኝ አብዲ ሲያወራ 😁

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j 3 місяці тому

    ያልተያዘሰው ግልግልአያውቅም ምፅንያላየው አይገባውምስሜቱ የሴትልጅ ፈተና በድኒያይ ምፅነው አልሀምዱሊላህ በሰላም ወልደሽ ተመለሽ ❤ ሀዋ ሚስኪን ያስፈራል ጪቀቱ

  • @tube7770
    @tube7770 3 місяці тому

    ያብዲ አማረኛ ሲጥምኮ አብዲየ ሁሌ ባማረኛ ናልኝ😂😂😂
    ሱመያየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህቴ የሳኩት ባብዲ ነው

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል

    አይአብዱ እደወሬህእኮአላህሁለትያድርጋት እረእደዝህእየተሰቃየችበቃት እደ አላህሁለትያድርጋት

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 3 місяці тому

    እኔ የሳኩት በአብድ ነው ሱሱ አላህ በሰላም ተገላገላ እንይው

  • @hayatali4979
    @hayatali4979 3 місяці тому

    አላህ በሰላም ሁለት ያረጋት ያርቢ ጥሩ ሰው ናቸው

  • @Orkia2023
    @Orkia2023 3 місяці тому

    እመቤት በሰላም ትገላግልሽ❤😢😢

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 3 місяці тому +1

    እማምላክ በሰላም ትገላግላት

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 3 місяці тому +3

    ያአብዱ አማረኛ ኧረ በሳቅ ሳታረግዝ ምጥ መጣ ሀዋ

  • @መርየምነኝየአላህባርያ

    አላህ በሰላምሁለት ያርግሽ ሱመያየ

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry 3 місяці тому

    አይ አብዲ ፈታኮ ነዉ የምታረገዉ ወሬህ አላህ በሰላም ይገላግልሸ ሱሙየ

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1 3 місяці тому +3

    ምስኪን ሀዋ እንደ እኔ ሆና ነዉ የሞተ ሰዉ ሳይ የቆሰሉ ሳይ መርፌ ስወጋም እኔ ፌንት እወድቃለሁ ወላሂ😂😂😂

    • @user-zl5cu4id3t
      @user-zl5cu4id3t 3 місяці тому

      እኔም ዴም የቆሰለ የሞተ ወይም መርፌ ካየሁ አበቃ ያለሁበትንአላውቅምግን እየጨነቀኝነው ታድያ እኔሳርግዝ ማንአምጦእሚወልድልኝ

    • @user-rt7uj7fy1
      @user-rt7uj7fy1 3 місяці тому

      @@user-zl5cu4id3t አይዞን አላህ ይህንን በሺታ ያጦፋልን

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 3 місяці тому

    ሱማያ አላህ በሰላም ይገልግልሽ አብዲ አሳከኝ እንደ ወላሂ በሳገደልከኝ😅😅😅

  • @tamrehasan6511
    @tamrehasan6511 3 місяці тому

    አላህ በሠላም እሁለት ያርጋት ያረብ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 3 місяці тому

    ቀበቶ ፍታ እንዳታሥር በለዉ 😂😂😂😂 ሡመያ አላህ በጎንሽ ያሥተኛሽ በጣም ያሣቀን የልጁንግግር ነዉ። ሣታረግዝ ምጥ ያዛት ብሎ

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 3 місяці тому +2

    መገን አብዲ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 3 місяці тому

    አላህ ሁለት ያረግሽ የኔ እህት ኡፍፍ😢😢😢😢

  • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
    @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 3 місяці тому +1

    ያአላህ አተ በሰላም ገልግላት

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂 ውይኔ አተ ልጂ እግዚአብሔር ሁለት ያድርግሺ እህታችን

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q 3 місяці тому

    ሱመያ እህቴ አላህ በስላም ሁለት ያድርግሽ. አብዲ ግን ባስቅ😂😂😂😂😂😂

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 місяці тому

    ሱማያ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ማሪያም ትቅረብሽ ሀዋ ፈጣሪ ይማርሽ ክክክክክክክክክክ ማሪኛህ ገዳይ ነዉ

  • @bizayhuashare3200
    @bizayhuashare3200 3 місяці тому +2

    አብዲየሳቄምጭ ስወድክ ለምድነዉ ቶሎ ቶሎእማመጣዉ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 3 місяці тому

      ሰወደውእካአብድን።አብድ።ሲጃለዳ

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 3 місяці тому

    😅😅😅😅 አብዲ የስራህን ሳልፈልግ አሳከኝ ያረቢ ሱመያ አላህ ይፈርጅሽ ስንት ቀንሽ አረ ልጁ እዳይታፈን 😢😢

  • @hawasied1840
    @hawasied1840 3 місяці тому +1

    ተጨንቃ ነዉ
    ሱመያ እና ሐዋ ይዋደዳሉ
    ምስኪን ሐዋ

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris3492 3 місяці тому

    ሱሚ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    አላህይገላግላትበሠላም ያረብ 🤲🤲

  • @ZedoAba41Tube
    @ZedoAba41Tube 3 місяці тому +1

    አለህ በሰለም ይገለግለት

  • @kerima194
    @kerima194 3 місяці тому

    ፀጉራችሁንና አንገታችሁን እንኳ ሸፍኑ😢 ሌላው ቢቀር ሱመያ አሏህ ይፈርጅሽ

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 3 місяці тому

    ሳልፈልግ ከልቤ አሳቀኝ ወላሂ ሱመያ አያስጨነቀቺኝ የሱንግግርአሳቀኝ😂😂😂

  • @Ferenjur3y
    @Ferenjur3y 3 місяці тому +1

    እመቤቴ ትዳብስሽ ሱም

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x 3 місяці тому

    ሱማያ አለህ በሰለም ዉለት ያድርጋሺ❤❤❤❤❤

  • @user-fs7hi2tb5h
    @user-fs7hi2tb5h 3 місяці тому +1

    አላህ በሰላም ይገላግላት ግን አብዲ 😂😂😂😂

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 місяці тому

    ፀጉራ አትሽፍንም ሀዋ ምትባለዋ