If you fear that you might not treat the orphans justly, then marry the women that seem good to you: two, or three, or four.4 If you fear that you cannot treat them justly, then marry (only) one, or marry from among those whom your right hands possess. This will make it more likely that you will avoid injustice.
የ መጀመሪያው ፕራንክ
ua-cam.com/video/-lmBArTGCjY/v-deo.html
matti nafi taa mee
ክጀህትጥምጥማአለች
ሡመያእህቴንአደራዘራችንድርብአይወድም
ሱመያ እህቴ ይሄን ኮሜንት ካነበብሽው የምመክርሽ ነገር ቢኖር ይሄ ፕራንክ ሲደጋገም አንድ ቀን አምርሮ እንዳይመጣ ከአሁኑ በትዳርሽ የሚያደርጉትን ቀልድ ቁርጥ ያለ አቋም ይኑርሽ አግባ የሚባል ቀልድ አቁሚ
Ye habesha prank endit endmiyastela eji eji alachu 🤮🤮🤮
እርግጠኛነኝ አንድ ቀን እውነት ይሆነል ይህ ነገር ተደጋገመ
እኮ
ትክክል
በትክክል
ቢቀርሥ ለሁት ታሠበ ይህድ
ክክክክክክክክክ
ሱመያ ተጠቀቂ እህቴ አግባ አግባ አትበይ ይቆጭሻል አንድ ቀን የዘፈን ዳርዳሩ እስክሳ ነው አሉ በትዳርሽ አትቀልጅ
መይኔ ኩሜቴ ብሎ ዝምነዉ kkkkkkkkkk ሱማያመቸም ንደትላይናት
ክክክክክ
የምር አያስቅም እውነቶን ነው ለምን አገባ እደምትል የሁሌ ጥያቄ ነው
@@weynshettesfaye6225 እኔ በባሌ ዲርዲር አላቅም
@@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ እኔ ገና ሣላገባም ወሥኛለሁ እንዳገባ
😂የዘፈን ዳርዳሩ እስክታ ነው አሉ 🎉በቃ ሱመያ ንቂ
ክክክ እውነትነው
ሰላም እንዴት ናችሁ #ሰብስክራይብ # አርጉኝ ቤተሰቦቼ😂😂😁😁
@@rahimarahima1874 ደምሪኝ
ክክክክክክ
😅😅😅
ተው ሠኢዶ ሡመያ እንደ 10 ሤት መሆን ትችላለች በቂ ነች እሧን ብቻ ተንከባከባት
Ede eske arate yechalale teyew enji
በትክክል
ይሄ ነገር አላማረኝም ሁልጊዜ ስለ ጋብቻ ነው 💔💔
እኮ በፕራንክ አይቀርም
አድ፣ቀን፣አግብቶ፣ያሳረፋታል🤣🤣🤣🤣🤣
@@sn-jn3eg 😂😂😂 ትክክል ብለሻል
@@umushudass6865 በቅረቡ፣አይዞሽ፣ለማለት፣እንዘጋጂ🤣🤣🤣🤣🤣
እሱመያ ፈቅደሽ. እርፍ በይ ሆሆሆሆምን አስጨነቀሽ
ምን አሰረየ ላገባ ላገባ ነው ተላታለህ አታሰቃያት ቆንጆ ናት ከአንተ የበለጠ ቆጆ ማግባት ተቸላለች እሽ ልጃችን አታሰቃይብን 😐😐😐
ፕራኩን ተዉትና ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ሴት ልጅ በጣም ነዉ እምወደዉ የመጀመሪያ ልጀን አላህ ሴት ቢያደርግልኝ ደስ ይላኛል
አሏህ ያሠብሽውን ያሣካልሽ
አላህ ሶሊህ ሴት ልጅ ይስጥሽ
ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@@hasatpice9198 amin
@@weekend446 amin
አላህ ሀገርችን ስላም የርግልን ☝️☝️
ሰላም እንዴት ናችሁ #ሰብስክራይብ # አርጉኝ ቤተሰቦቼ👍
በይሖዋ ምስክሮች ጉባኤ ውስጥ የክርስቶስን ደም እና አካል በጌታ ራት አለመቀበልን ይለማመዳሉ!
" ቆም በል፥ እይ፥ አድምጥ፥ ሉቃስ 8:17 የማይገለጥ የተሰወረ የለምና፥ ወደ ፊትም የማይገለጥ ወደ ብርሃንም የማይመጣ የተሰወረ ምንም የለምና።" ኢየሱስ ሥጋውን የሚወክለውን ኅብስት እንዲበሉና ደሙን የሚወክል ወይን እንዲጠጡ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የገባው የአዲሱ ቃል ኪዳን አካል አይደለም፣ የዘላለም ሕይወት እንዴት ታገኛላችሁ? (ሉቃስ 22:19, 20) የእግዚአብሔር ቃል?" 16-“ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17- ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።” ( ዮሐንስ 6፡53-57 ) 53- ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፡- እኔ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም፤ 54 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን እነሣለሁ አላቸው። 55- ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና፤ 56- ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም ከእርሱ ጋር አንድ ነኝ። እኔ የምኖረው ስለ አብ ነው፤ ስለዚህ የሚበላኝ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል፤ መንገድና እውነት ሕይወትም ይኖራል፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ኢየሱስ የተናገረውን አስተውል፡- ማቴዎስ 23:13 “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፣ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፣ ወዮላችሁ! ምክንያቱም መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ዘግተውታል; እናንተ ራሳችሁ አትገቡም ሊገቡም የሚችሉትን አታስገቡምና።” የኢየሱስን መደምደሚያ ተመልከት (ዮሐ. 10:09, 10) 9- በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገቡ ሁሉ ይሆናሉ። 10 - ሌባ ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
የይሖዋ ምሥክሮች ብቸኛው ችግር ኢየሱስ በማስታወሻቸው ያቋቋመውን በጌታ እራት መብላትና መጠጣት የሚለውን ምሳሌ አለመውሰድ ብቻ ነው! እርስዋ ጥምቀት አንዲት የዘላለም ሕይወት ተስፋ ናትና። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4፡4-6 ማስታወሻ 4- በተጠራችሁበትም ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ። 5- አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት; 6- ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት።
አንድ ቀን አይቀርልሽም ውነት መሆኑ። አስቤበት
እውነትነውብየ።።ከሱመያበላይተናድጄነበር😢
ሰላም እንዴት ናችሁ #ሰብስክራይብ # አርጉኝ ቤተሰቦቼ
የሙሥሊም ሤት ልቧ እያረረ አግባ ትላለች ክርሥትያን ያደረከኝ አምላክ ተመሥገን
ኧረባክሽ እኛ እኮ አግባእምንለው በዝሙት እንንዳይጨማለቅነው ያንቺ ወንድ ከሰላሳሴት ሲጨማለቅይኖራል
😂😂😂የናተማአይወራ፡ምድርሰካራም
የናተማ በየሄዱበት ሤቱ ወዱ መጋደም ነው የካፊር ነገር ሣይጋቡ ሦሥት አራት ልጆች ይወልዳሉ
ሱመያ የምር እያናደድሽኝ ነው ማግባቱን አግባ አትበይ የምር ያደርገዉና ማጣፍያው እንዳያጠፋሽ አትቀልጂ እንዲህ አይነት ቀልድ ሲቀልድ አናቱን በይው
ወንዶች ግን ሁለተኛ ሚስት ምን ያስመኛችሆል ከሚስታችሁ ምን አጣችሁ
ባልየው የልብሽን ትርታ እየሰማልሽ ነው ማማዬ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ይባላል።
ወንድ ልጅ በልቡ ያሰበውን ነው የሚያወራው ንቂ ማማየ
ክክክክክክ
- [ ] ውድ የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪🇹🌷
@@lloveethiopa7130 ደምሪኝ እማ እደምርሻለዉ ሁቤ
@@lloveethiopa7130
ወላሂ ሡመያ ሥወዲሽ ማማየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አላህ ይጠብቃች ሁላችሁንም ፕራክ የሚባልነ
በመጀመሪያ ታምራላችሁ ግን ይህ ፕራንክ ደጋገማችሁት አዲቀን እውነት እዳይሆን ፈራሁ
ደሞሩኝ ጀማሪነኝ በሰው ሀገር ልጂ ይዝ እየስራሁ ብሬንም ስልኪንም ቀሞኝ አበረታቱኝ😍😍
ሱመያ የኔ ቆንጆ በንደዚ ነገር አትቀልጂ እኔም ከባሌ እንቀልድ ነበር እና አሁን ትቼ አለሁ እሱ እራሱ እንደዚ ነገር ላይ መቀለድ የለብንም ብሎኛል ይቅርብሽ
ሡመያ ሚስኪን ጥሩ ሚስትናት አትጫወቱ በትዳራችሁ
ሱምያየእኔቁልሜ።እወዲሻለሁ።ልጃችሁንአላህ።ያሳዲግላችሁ።🎉🎉🎉🎉🎉
አንተ ግን ሰይድ አላህን አፈራም እንደ በየስአቱ ላገባነው ላገባነው
እያልክ የምታሰቃያት እንደምወድህ ስለምታቅነው ጡሩ አደለም
ላንተ ያላት አክብሮት ይቀንስብሀል አንቺ ሱምያ ተብዬ
እራስሽን አስከብሪ በየግዜው አግብ ፈቅጃለሁ አትበይ ምን ሆነሻል መውለድነው ትችያለሽ ምንአቶነው ሌላ እዳገባ ምንገድ የምትከፍችለት እሰቢበት አደልደ እህቶች
እደምን ችግር አለዉ ሀላል እኮነዉ በሸሪአዉ ከቻለ
የዚህ ሰው ሚሰት አንድ ምሳሌ ልንገረሸ ..አንደት ሴት ህፃን እባብ ገዝታ ቤቷውስጥ ማሳደግ ጀመረች ከዝያም ትንከባከበው የተለያዩ የዳንስ ትረኢቶችን ታለማምደውና ታሰለጥነው ጀመር አባቡምእያደገ በርዝመትም በውፍረትም ያድግ ነበር የራሱ የመኝታ ቦታ ቢኖረውም የሆነ ግዜግን ከሳዳጊውእልጋ አጠገብ አንዴ በቀመት አንዴ በግርጌ በራስጌ ይተኛ ጀመር አሳዳጊው ሁኔታው ግራ ቢገባትም አይ ሰለወደደኝና ሰለለመደኝነው ማለት ጀመረች ከተወሰነ ግዜ በውሀላ ግን ምግብ መመገብ አቆመ አሳዳጊዋም በቅርብ የዳንስ ትርኢት ፕሮግራም ሰለነበረባቸው በትርኢቱ ላይ ይደክምብኛል ብላ ተጨነቀች ሆስፒታልም ወሰደችው የእንስአሳቱም ዶክተር በተደጋሚ የሚያሳየውን የባህሪ ለውጥና ልምምዱን ጠየቀች እንደተጨነቀችም ነገረችው ዶክተሩም እየዘነ ይሄ ያሳደግሽውና አብረሸው የምትኖሪው አባብ ሊውጥሽ እየተዘጋጀነው ተጠንቂ አላት ግን ሴትየዋ ብዙም አልደነገጠችም አሳድጌው አይውጠኝም ብላ አሰበች ከዝያም ወደዳንስ ትርአቱ ወሰደችው በዙ ህዝብም ባለበት ትርኢቱን በልዩ ሁኔታ ያደርጉ ጀመር ከደቂቃ በውሀላ ህዝቡ በትርአቱ ተደስቶ እየጨበጨበ አየጨሀ አባቡ ድንገት አፍን በልቅጦ ጭንቅላታን ጎረሰው ህዝቡም ከትሪኢቱ አንዱነው ብሎ ፉጨቱንና ጩሀቱን ቀጠለ ህዝቡም አላወቀም ነበር አባብም መላ ሰውነታን ዋጠው ገደላት ይባላል ተከታያችሁ ባልሆንም ሁለቴ እንዲህ ያለነገር አይቻለው ጋብቻ ቅዱስ ነው መኝታውም ንፁህ ነው ብላል እግዚያብሔር በቁምነገራችሁ ላይ አትቀልዱ😔
ድሮም አትመቼኝ ነበር አሁንም ባሠብህ ወላሒ የእናቴ ልጂ ትመስል ስለ ሱመያ በጣም ነው የምቃጠለው😢
ይሄ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው አለ ያገሬ ሰው ሱምያ ተው ይሄ ፕራንክ እውነት ይሆናል እህቴ
ሱመያን የመሰለች ቆንጆ የትም ጥለህ እዳትሄድ እሳ ምርጥ እንስት ነች ቅድም ሰኢድ አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ
የኢትዮጵያ ወንዶች እኮ አሰቸጋሪ ናቼው😂😂😂😂👆
ምስኪን ሱመያ ወሏሂ አሳዘንሽኝ አንድ ቀን እውን ይሆናል እና እራሽን ጠብቂ ኤጭ
የናተ ፕራንክ አያልቅም ሆ ግን በሰው ቪድዮ ስለማሰሩ ዴስ ትሉኛላችሁ ማለት እከሌ ምን ሰራ እከሌ ምን ሰራች ይሄን አረገ ይሄን አረገች ገለመሌ የሚል ዝባዝኬ ነገር አታቁም በዚህ አዴንቃችኋለሁ ግን ከፕራንኩ ወጣ ብላችሁ ሌላ ነገር ብሰሩ ጥሩ ነው
ወይኔ ሱምያ ትግስትሽን ተመኘሁት ኬኩን አስቼ አናቷ ላይ እቆልለው ነበር ምስኪንዋ አላህ ይጨምርልሽ
ክክክክክክ
አግባ ብላዋለች እኮ 🤔
ይፈቅ የለዴ ሀይማኖታችሁ ለምን ትከለክይዋለሽ
የኔ ውድ ሱመያየ እርግት ያልሽ ፀባየ ሰና ደግ ሰው እኮ ነሽ ውድድር😍😍😍😍😍😍 ሳሚያ ልብሽ ጓደኛ እኮ ነሽ
ሱመያ አግባ አትበይ ያገባ ቀን ሁሉ ነገር እንደበፌቱ አይሆንም
አየ ኮሜተረች ከናተራሱ ብዙትምህረት ይወሰዳል ላስተዋለሰዉ💖💖💖
የዘፈን ዳር ዳሩ እስክታ ነው ሲመያ እኔ ብሆን አለቀለት ኬኩን ነበር አንስቼ የምገለብጥበት
እረ እረ ተደጋገመ አድቀን እውነት ያደርግልሻል 😌😌😌😌
ወይኔ ትግስቶ ግን የኔ ቆጆ ልባም ናት
ሰይድ ኧረ ታው ስለምትወድህ ነው እኮ ዝም የምትለው የኔ ውድ ሱመያ በጣም ነዉ የምወድሽ
ወድልጅ ሲወደድ ሌላነዉእሚየዉ የያዘዉን ይንቃል
ሱመያ እች ጠጋጠጋ እቃ ለማሳት ነው አንድ ቀን አይቀርልሸም
ሱመያ እውነትም ሱመያ ነሽ ስርአት ያለሽ
ማሻአላህ ወላሂ ሰዒድ ፈተንካት አረተው
ተላይ ነው ስጦታው የሱመያ ትግስት
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪🇹🌷
@@lloveethiopa7130 አብሽር
Seido tasaketolhale, sumaya yena konjo tagatashale,,jameliay yena marrrrr edge bayelen weddddddddddddd ጀሚላዬ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈tebarke
አረሱሙያ ፍትአታሳይዉ አግባእያልሺ ሰይድደሞ አታግባባት አደራ 💞💞💞💞💞በተረፍ እወዳችሁአለሁ
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪🇹🌷
ሱሜ የኔ አይን ፍጥጥ ይበልልሽ😃😃😃የኔ ጀግና 👍👍👍✍️🙆♀️🙆♀️ሰይድ👊👊🤜🤜🤛🤛🙏🙏
እሽ ማለት አሁን ነው ሱመያ ወይ ጉድ ኧረ ሌላ መቼም አታስቡት።
እኔ የገረመኝ ኮሚቶች ምን አናደዳችሁ አሰርሰቢገባ ከፈቀደችለት ሱመያ ክክክክክባሌ እዳያየዉ
እራሷ ፊት እየሰጠች ስለዚህ ወድልጅ ማውራትካበዛ አድቀንይሄዳል
ሱመየየ የኔ ውድ ተይ አትቀልጅ አንድ ቀን የውነት ሰርፕራይዝ ያረጉሻል
ወላሂ እኔ ብሆን ቀስ ብየ ኬኩን በጀ አቡክቸ አጥበው ነበር በኬኩ ሠይድን
ፈገግ አርግሺኝ
ያ ሱመያ ጎደኘዋ በጣም ጡሩ ነት ሰምያ♥️👍
ሰላም እንዴት ናችሁ #ሰብስክራይብ # አርጉኝ ቤተሰቦቼ😍💓💓💓
መሽአላ ምርጥ ባል አላህ ፈቅራችህን ይጨምርላችህ ግን አግባ አትበይ የምር መስሎኝ ደገጨነበር
ሱመያ ማር ስወድሽ ምረጥ እህት አለችሽ ሳሚያ ሀቢበቲ ስወዳችሁ👍👍❤❤
ሱመያ ስታወቅ አሳዘነችኝ ወላሂ ሁኔታዋ ሚስኪን ነሽ በጣም 💝🥺😂! ግን የምነግርሽ ነገር ቢኖር ጠንቀቅ በይ ! ይሄን የምልሽ በትዳር ሽ ላይ ለመግባት ሳይሆን እንዲሁ የተሰማኝን ነው አሁን የምልሽ👉 አሁን እንዳየዋችሁ ከሆነ ምንም የቀረው የለም !ማለቴ አሁን የእውነተን ቢያገባም አይገርምም ምክንያቱም ማግባቱን እውነት እንደምትፈቅጂለት ሁኔታሽን በፕራንክም መልክ ቢሆን አረጋግጧል !!! የባለቤትሽን ባላውቅም ወንዶች ግን ይሄን ያክል ፊት ካዩ እና የሚስታቸውን ለዘብተኛነት ሲያዩ👉 ድጋሚ ለማግባት የማያስቡበትም ሆነ እርግጠኛ የማያገቡበት ምንም የሚከለክለቸው ነገር እንደሌለ የታወቀ ነው !!! ስለዚ እውነት ከልብሽ እንዳያገባ ከፈለግሽ ይሄ ፕራንክ ይቅርብሽ አሁኑኑ የዚ አይነት ፕራንክ በትዳርሽ ላይ አቁሚ !!! ግን ከልብሽ ከፈቀድሽለት ያ የአንቺ ውሳኔ ነው አላህ ሠላም ያድርጋችሁ ይመቻችሁ !!!
Des ayilim mistihin belela set melewet .qelbik wichi new malet new .lemehono minansobik new 2 mist mitagebaw.
እረ በቃ አስጠላቹ አሁንሥ እናንተ ማላይበት የት ልሒድ😊😊
ምን ችግር አለው ያግባ መብቱ ነው ከቻለ ማግባት
አይ ስምያ ትግሥት ይስጥሽ ከባድ ነው. ፈትኔሻለሁ. አለሽ በይ አስቢበት. ማማየ ጉድ ነው
Wolahu Turu Ayidelm Ache Betam Turuleje Neshi Wolahi Ena Behon Ezaw Afchawun Elwnberi Yamir
Mashaa Allah mashaa Alahaa mashaa Alahaa mashaa Alahaa so beautiful ❤️😘❤️😘❤️😘
Maatii naaf ta'aa pls
ስታሳዝንን ሱመያ እንዴት እንደምታየዉ
ኻላስ ማግባት ከፈለክ ማግባት ነው የምን መደጋገም ነው
ወላሂ ከአሁን አሁን ኬኩን ገለበጠችው ብየ ስጠብቅ ዳነ ኬኩ አይ ሱምያ ክክክ
እኔም እዳቺው
እውነት መስሎኝ ተናድጀነበር ወላሂ
ይመቻችሁ
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪🇹🌷
Wallahii sedo mierx bale nahe mashallah werqe be werqe adrkat
አንበሳ ውድሜ አድናቂህ ነኝ አሪፍ ብራክ ቁጥር አንድ አድርጌሀለሁ ለኔ
አይ ይችነገር ፍራ ጠርጥር አለያገሬሰው አንድቀን እውነት ይሁንና ክክክ እምናይ ያድርገን
ሰይድ ሱመያ መልካም ሴት ነች አንድ ቀን ልቧን ቀጥ እዳታረጋት ሰይድ ተጠንቀቅ ሴት ካገባች በዋላ ቀልድ አታውቅም በትዳር የሱመያ አስተያየት🤔🤔🤔
Muktar kamila bira hin dhabbatiin😥
😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
😁😁😁👈
😁😁😁😁
ሱማያ ሁሌማ ፕረክ ነው ብለሽ አትመኚ ሰይድ አዘገጅቶወል ማለት ነው ምሲኪን ሱመያ
እንደ አንደ ሙስሊም ለፕራንክ ተብሎ ሐጂ ነብይ የሆነች ሴት የሰዉየዉን እጅ መያያዝ ተገቢ ነዉን ?? ለፕራንክ ተብሎ ከዲነል ኢስላም አስተምህሮት እና ህግጋት ተፃራሪ የሆነ የጂል ስራ መስራት ወላሂ በጣም ያሳፍራል 😡😡😡!!
Awon Batam yedabral
እስክ በአላህ የየመን ብር ኢቶ ሰትይሁናል በአላህ መልሱልኝ
ሰይዶ ስልክን ኢፋሊገለሁ
ሱመያዬ የኔማር
ይችንማግባት ደጋገምካትናሠያው በመጨረሻ ግን እውነትይሆናልብየጠረጠርኩ
አላህን ፍራ እንደዚህ አይነት ነገር በሙስሊሙ የተጠላ ነው ላገቡ ሰዎች የምትመክረው የአንዷን ሀቅ ሳትወጣ ለሁለተኛ ለሶስተኛ መሯሯጥ መጀመሪያ የአንዷን ሀቅ ተወጣ ገንዘብ ለማግኘት ብለህ ባትሰራ ይመረጣል
ወላሂ ወላሂ ይህሰው ከአንደየ ሁለተየ ደጋገመው እሶም አግባእያለይ መንገድ ከፈተይለት በኋላ እውነት ስሆን ወላሂ በቅነት ትሞታለይ ይከየልባትል የፈቀደይው አይአይ😋😋😋😋
ይቺ የትዳር ፕራንክ ተደጋገመችና አላማረኝም አሁን ወልዳለች ሱመያ አሁን ሁለተኛሚስትለምን አስፈለገ
ግን በብዙ ነገረ የማደቃት በሥደት የታደልሻት ጓደኛሺ እመቤቴን እደለኛነሺ ሁሉም ዝም ሢል ከጎንሺ ምግዜም
If you fear that you might not treat the orphans justly, then marry the women that seem good to you: two, or three, or four.4 If you fear that you cannot treat them justly, then marry (only) one, or marry from among those whom your right hands possess. This will make it more likely that you will avoid injustice.
ሰው የአፉን ያገኛል የዘራውን ዘር ያጭዳል
ማር ሲበዛ ይመራል
ለትዳርህ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ ቀልዳቹ አያምርም
እእእእ ወላህ ይህ ነገር ለወደፊት እውነት መሆኑ. እንዳይቀር ወንዶች አላህ ፈቅዶላቹሃል በሃራም አትውደቁ እንጂ አግቡ
ሰላም እንዴት ናችሁ #ሰብስክራይብ # አርጉኝ ቤተሰቦቼ👍
ውዴ አድርጌሻለሁ
ምንያረግልሀል ሁለተኛ ሚስት እሷ ብትልም
ይቅርባችሁ በዚህ ፕራክ
አልወልድም ብላ አግባ ብትልህ ላገባ ላገባ ነዉ የምትላት ከወለደች ቦሀላ ንቅንቅ የለም ስይዶ
ሡመያ ወላሂ ሥታሳዝን እዴት እንደምታየዉ ወይ
እኔ የሚገርመኝነገር ከሌ ከጀነቢይ ሴትገር እንደዚህ እየወረ ቢሩ ረሱ ሀለልነዉን የሱበሀነአለህ
አረ ጉድ እኮ ነው እኔም ሁሉም ነው የምለው ከዚ በሃላ አልለውም ትመህርት ነው ለኔ ክክክክክክ የዘፈን ዳረዳሩ እስክካ ነው
ኧረ በአላህ ተዉ አታበሳጫት ሱመያ የኔ ቆጆ እዳትበሳጭለት
3 ኛ ና 4ኛም ለማስተዋወቅ ያብቃክ.......አሜን በል
አይይይይ ይችነገር አላማረችኝ
አስላሙ አይኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱሁ በአላህ ስንክ ቁጥርህን እንደት ላግኝዉ በጣም እፈልገዉ አለሁ
ይኸ ነገር አላማረኝም ሱመያ ተጠቅቂ
ሠይዴ ምርጥባልማሻአላህ ከኡም ጀሚላ ዉጪ ወደዉጪ እደዝ እያልህ አታሥፈራራት
ግን ግን ፍራ ጠርጥር አለኝ ተደጋገመ ተጠንቀቂ
የፍራክ መጨረሻው ውነት እዳይሆን ፈራሁ ሱሙያ የኔውድ❤❤❤ግን አግባ አትበይ በቀልድም ቢሆን ሰይዳ ደግማትለያለህ እዳተያሉ ወዴችን ያብዛልን
Wowo mertochiy ❤️🙏🙏🙏
አላህንፍሩ በትዳርፕራንክ የለም ከሸሂድማሀል ባሌሚሥቴ ፕራንክ አኸይራላይ ፕራንክ እንዳትደረግ ተጠንቀቅ
Hojii kee nyadhuu sa'iidaa
እኔ እኮ የሚገርመኚ ሁሌ የተደጋገመ ነገር ግን ያው እያገኛቹህበት ስለ ሆነ ነው
እረ ወዲያ ይሔ ሰውሔ ምኑም አልጣመኝ ሚስትየዋ ትግሴቱን ይስጥሽ ባልሽ በጣም አስመሳይ ቀጣፊነው ማሬአንችን አላህ ይገዝሽ