Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከዛሬ ጀምሮ አድስ የቴሌ ግራም ቻናል ከፍቻለሁ ሊኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ👉t.me/tofantube
ማሻአላህታምራላችሁ
እዲሜ 23 አልቀርብሸም ምን አሰዋሠሸ
በቴሌ ግራም መጥቻ ነበር በምን ላግኝህ በውስጥ ወንድም ተውፋቅ
ማሻአላህ ወላሂ አይቻችሁ አላቅምነበር ዛሬገናአየሁት ድሥሥሥሥ ሥትሉ
ሊኩአይሰራም ተፊቅ
ወላሂ ነው የምላችሁ ልክ እንደኔና እደባሌ ብቻችንን ነው ቀለበት ያደረግነው አልሃምዱሊላህ 8አመታችን የ6አመትም ልጅ አለን እስኪ እድግ ይበልልሽ በሉኝ የልጅን ፍቅር የሚያቅ ❤❤❤
ይደግልሽሽሽ ማማዬዬዬ
አላህ ያሳድግልሽ
mashallah yedglesh mame demreg
አላህያሳድግላችሁ😘
አላህ ያሳድግላችሁ
አክብርህን እግዶችህ አድርገህ ስላቀርብከን በጣም እናመሰግናለን ብሮ
እንዲ ኣሳምረህ ኣስውበህ ሚዲያ ላይ ታወጣለህ ወንድ ልጅ በሚስቱ ባጠቃላይ በሴት ደዩስ መሆን የለበትም ቅናት ይኑርብህ
ልዩ ስወዳችሁ
ምርጦቼ ዉድድድ
እስኪ ሚስትህን ከወደድክ ሂጃብ አልብሳት ወላሂ ልንገርህ ሂጃብ እስካላለበስካት የዉሸት ፍቅር ነዉ ያለብህ
ማሻአላህናችሁ ግንውደ ሀቂቃ ለባልሽተዋቢ ለቪድዮአትቆነጃጅ ጌታችሁንምአመሥግኑ ያለ ምናምንቴ ውብነሽ
ዚና ከትላልቅ ወንጀሎች አንዱ ነው ስለዚህ ዝሙትን እናወግዛለን እደሀላል ነገር ሙስሊም የሆኑ ሰዎችን ባልሽን እሌላ ሴት ጋር ብታገኝው ምናምን እያላችሁ አጠይቁ🤔🤔🤔🤔🤔🤔
👍👍
ሰህ
ትክክክል ምን የሚሉት ጥያቄ ነው
ትክክል
ሳህ
አደራ የባለጌ ነገረ እዳጠይቁ ሙሥሊሞች ሥጠይቁ ተኛህ ተኛሺ የሚባል ነገረ ይቁም በኛ በሙሥሊሞች አያምረም
ክክክክክ እዉነትሽነዉ ዉደ
😘👍👍👍👍👍👍
ከወን አረ እንፈር ከሙስሊም የማይጠየቅ የሚጠይቁ ያሳዝናሉ ከነሱ የሚገረመው ልጅ ተውፌቅ ጥያቄው ማቅረቡ
ወአለይኩም ሰላም ፍቅር እስከ መቃብርለምትሉ like ግጩኝ
ኑበቅንነት
ትሽ አርፈ ቁጭበል ፍቅር እስከ ጀነት ነው በሙስሊም
Fikr eske genet new eskemekaber muslim ayilm
ለምን እሥከመቃብር እሥከ አኼራ ነውጅ
ያገሬልጂ ነሺ ማሚ
ቱ አሁን በእናተ ቤት ትልቅ ሰዉ አቀረባቹ እስኪ ስለ ዲናቹ ተጨነቁ በህይወቴ ደዩስ የሆነ ወንድ ሚስቱ ተቀባብታ ሶሻል ሚድያ ላይ ስትቀርብ ትንሽ እንኳ እማይሳቀቅ የማይቀና
ሳህ. ይህ ብር ገደልያስገባል እዱና እየሳቀችብን እዴሁ እዳትረሱ ዋ. ነፍሴ
ትክክል ብለሻል እህት አመረብን እያሉ ተጃጃሉ ጭራሺ ባል ተብየውም ፀጉር አቆራረጥ ፋሺን ነው ሃዲስ ሰምተው አያቁም ሱና ቢጠየቁ ምን እንዴሆነ አያቅም።
ሳህየኔዉድ
ትክክል ብለሻል
ይሄኔ እሷ ይወደኛል ብላ ታስብ ይሆናል ወንድ ልጅ ሚስቱን ሂጃብ ኒቃብ ካላለበሰ ከሀጅ ነብዬች ካላገለለ ምኑን ወደደ ኧረ አላህ ልቦና ይስጠን
ግን ምን አለበት የዕውቀት ባለቤቶችን ብታቀርቡልን እና ቢያስተምሩን
ወላህ ትክክል
ሳህ ወላ
አዎ ወላሂ
አሉበት ሂዳቺሁ ለምን አትከታተሉም አፍሪካ ቲቪ ሠሚ የለዉም ሁሉም ኡሥታዛቺ ይቀረባሉ በተራ ፈትዋ ይሠጣል
ያርብ ቀጥተኛውን መንገዲ ምራን የአላህ እኛሴቶች አደጋላይ ነው ያለነው ያርቢ በኒቃብ በጂልባብ የሚያሱብ ለኔብቻ ነው የሚለንን ውምዘዋጂ አላህ ይወፍቃችሁ እህቶቸ እኔካን አላሀምዱሊላ
አሚን፣ያረብብብብ
አሚንንንን ያረበላ አለሚን
ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏
😂😂😂
እነዚህን ምርጥ ጥንዶች የሚወድ ማነዉ😍😍👍👍👍
ነይዉድ
እኔ ወዳቸዋለሁ
Marre betsab inhun
@@alamitube1894 ነይልምጣ
መሬም ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደስ የምሉ ጥንዶች ናቼዉ ያራብ ለኛም ወፍቀን 😍
አታገባም የምን ዳር ዳር ነው ፈርተህ ነው አፍረህ 😉😁
ሙስጠፌ ወደ ሀገር ሳልገባ ቁሜ ልዳርህ ይልቅ ፈጥነክ ምረጥ 😉
ናወድም በቅንነት
አሜንንን 😜
😆😆😆😆
አላህ ሆይ አንደዚህ ተለቅልቆ ሚዲያ ላይ ክመውጣት አንተው ጠብቀኝ ☝
አላህ ይጠብቀን ዉዷ
👍👍👍👍👍👍👍👍
አማን
አትፍረዱባት የጌታዋን ትእዛዝ ትታ ስሜቷን የምትከተል ሴት ነች አሏህ ያስተካክለን
ሰህህህህህህህህህ
አወል ደስ የሚለው ያደገበትን አይረሳም
በጣም
*በቀጣይ አሊና ሰአዳን አቅርብልን ምርጥ ጥንዶች ናቸው ለአሁን ዘመን ትዳር ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው*
ነይበቅንነት
Marr betsab inhun ❤️❤️
ደምሪኝ
😘😘😘
አንቼ በስት አመትሽ ሂደሽ ነው አሁን 22 😄😄😄😄😄 ስምት አመት ነው የሰራሁት አላልሽም ደሙ ለሞሞላቀቅ አትሞክሪ አያምርብሽም ሰው ፋራ የሚሆነው ሌላ ሰው ለመሆን ሴሞክር ነው ብቃ ያገርሽን ቆንቆ አትቀይራ በራስሽ ኩሪ
🇪🇹🇪🇹🖐🖐🖐
ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏🙏
8 ስደት ሰርታ 22 አመቴ ነው አላለችም 😂😂😂😂😂ቢያንስ ቢያንስ በ15 ወጣች እንበል እና 25 እየተጣጋች 22 ብላ እርፍ 😂😂😂
😁😁😁😁😁🤣🤣🤣👍👍👍
ሀሀሀሀረ ሸ ነው በሉልኝ 22አመት ስትል 26አመት ይሆናታል
ያረቢ ለዲኔ እሚጨነቅ ባል እንጂ ለጌጥ እሚጨነቅን እና እዩልኝ እዩልኝ ከሚል ባል አንተ ጠብቀን
አሯ ተዉ ተዉ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ ሚዲያ ላይ ማሰሰም ነዉር ነዉ ለሰዉ አይደለም ፍቅርህን የምትገልጽለት ዘሬ ደሞ ሜከፑን ለቅልቀሽወል አላህ እንፍረ ሰዎች
እግዳሥለሆነችነውክክክኮ
ማን ነው እንዴ እነዚህ ጥንዶች አይቶ ትዳር ሚያምር በላይክ አሰዩኝ👍👍😘
እኔ አምሮኝ ነበር ግን ዛሬ ግዜ ታማኝ ባል የለም ተስንት አንዳንድ ነውጅ
@@rahemt7625 አላህን የሚፈራውን አላህ ይስጠን
እኔክ እሰይ እሰይ ሲባሉ ይጨማለቃሉ ቶባአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልንእድህ ተገላልጨ ከማገኘው ብር በአላህ እጠበቃለሁየወር ደመወዜን አላህ ይባርክልኝከቤታቸው ወጣሁ አኡዙቢላህ
አጂብ አሁን ከነእዚህ ምን እንማር ሱባሀነሏህ ደግሞ በቃ ለሶሻል ሚድያ ይሄን ያህል መዋብ አሏህ ይህድኩም በስ
እደ ሙባረክ አደም ያለ ቅን ሰው አየሁ ጎበዝ ሰው በሚሰቱ ክረ ሲሰጥ ደሰ ይለኘአልኘ አዳዶች ጂላጂል ወዶች ዘለው ሁለትኘአ አገባለሁ ሲሉ ሀቂቃ ደሜ ነው ሚፈላው እሰኪ ከነዚህ ውብ ወዶች ተባሩ አዷን አክብራችውህ ያዘው
የኔ ልዩዎች ሁለቱም ያገሬ ልጆች ናቸው ውደታ እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ
ሙዚቃ ባታዘወትር ደሥ ይለኛል ከቁርአን የበለጠ የለምና ሙዚቃን ብተው ዴሥ ይለኛል
ሠብ አድርጊኝ አስደስችኝ ያገሬ ልጅ
ሆሆ ምነው አባቴ የእውቀት ባለቤቶችን ብታቀርብልን ለኛም ትምህርት የሚሰጠን
ችግሩ የእውቀት ባለቤቶችን ሲቀርቡ ማንም አያየሁም
ነይ እልቅ ያለቦታዉ ጠየቅሽ
@@madinaomar3096 ትክክል
_የውቀት ባለቤት ቢቀረቡ ማን ያይዋል እህት እንድሁ ምናምኑን ነው ተመልካች ያለው_
እኔ አላውቃቸውም ግን ፈትዋ አትስጡ ማለቱ ስህተታቸውን የሚነግሩ እንዳሉ ያመላክታል።እሜ ሙጠዋ አይደለሁም ሃሃሃ አላህ ለአማኝ ሴቶች እንጅ ያለ ከፋፍሎ አልተናገረም።ይህች ከቁረዓን ትዕዛዝ ውጭ ለመስራት የምትጠቀሟት ዘደ ነችነፍሳችሁን እንጅ ማንንም አትሸውዱ
ከላም ሠሂህ ማማየ ሥተታቸው እንዳይነገር ፈትዋ አትሥጡ ሢሉ ይላሉ ኮመቶችም ታዳያ ይጫጫሉ ዝብለው ቁረአን እና ኪታብ ማክተም መሥፈርት አይሆንም ኒቃብ ለመልበሥ ሙሥሊም መሆን በቂ ነው
በሜዳላይ ውጥተሽ እድህ ተውበሽ የመጣው ብር ቤቀርይሻላል ተደብቀሽ እማዳምሽ ዘድ ብትሰረይበልጥብሻል ነገም ለአኼራሽ ያጋድሻል አተም እምትወዳት ተሆነ ከሰው እሜዳላይ አታውጣት
1000% እኔ ሚሥቴን ለማንም አላሣይ ክክክ
@@miftahMekonen እኔም ወድ ቢሸፍፈን ሽፍፍን ነበር እማዳርገው ክክክክ
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ አንቺ ለሡ ብቻ ከተዋብሺለት ሌላ አያይም እንደተሸፈነ ቁጠሪዉ
@@miftahMekonen 👍
ኤ ወላህ ትክክል
የገጠር ልጂ ሆናቹህ አትሞላቀቁ እዲህ መሳሳም ምንም መቀበባት ለብር ብላቹህ ከአላህ ጋር አንጣላ
አስመሳይ ያችን ማን አየለሽ
Mesasam geter yadege ayichilm yaleshi manew halalu nat yisamat yefelegutn yadrgu fikrn be sew fit megltu mnm chigr yelem
@@sadaass7261 እኔ አስመስያ አይደለሁም አለች ሰገጤ የገጠር ልጂ ሲነቃ ልክ ያልፍል ገባሽ አህማራ ለነገሩ እሄ ደዮስ ባልሽ አልሸከፈሽ ገና አርቃናቹህን ትወጣላቹህ
በትክክል
ጀመረ ቅናት 🤪የከተማ የገጠር
እዶ ጉድ እኮ ነዉ እስኪ ባአላህ ሸህ ጧሀ ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ እነ አቡ ሀይደረ ላይክ የላቸዉም እስኪ ኡስታዝ ሣዳት እረ ወዴት ነን እኔ አትዩ አይደለም ግን የሱና እሥታዞች እንከታተል ያጀማ እስኪ ወንድም አ/ራሂም አቅርብልን ታጠቅ የአገር ዉለታ
ሊንኩን ላኪልን የኡስታዞችን ሂክሙ
ከከከከ ለሜካብ የምትሰጠዉ ሰአት አላለም ሳአድየ ወላ ያለ ሜካብ ቆጆ ነሽ ማሚ
ነይ በቅንነት መልሴ ፈጣነዉ
ልጅ፡ተውፊቅ፡ተራወረ፡አላጣንም፡፡እውቀትያላቸውን፡፡አቅርብልን፡ይህንየጠየካቸውንጥያቄ፡ለይቶብር፡ሲሉ፡ይለፈልፊታል
@@hawlethussenyoutube6411 እንዛመድ በታማኝነት ልምጣልሽ ነይ
አወ ግን ለምን እንደምትቀባ አላዉቅም
ኪኪኪኪኪ ወላሂ እኔ ምተስቁኝ ጥየቄ ምትጠይቁ ሰዎች ነቹ ለምን እንደዚ አይነት ሰዉ ሊየቀርቡ ትጠይቃለቹ አላህ ሂደያ ይስጠን በጠም መንገድ እየሳትን ነዉ
አወል ደስ ትለኛለህ ባላውቅህም ።በእይታ ብቻ ምርጥ የገጠር ልጅ መሆንህን አረሳህም so big like
አስቀናችሁኝ ወይኔ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜ ያድርግላችሁውድድድድድድድ በተለይ ስአዲን የኔ አመለ ሸጋ ደርባባየ
ሙስሊም አደብ ሲገዛ ነዉ እሚያምርበት ከሌላ ወድጋ ከሌላ ሴት ጋ ብታገኚዉ ብታገኛት ተብሎ አይጠየቅም አላህ ይስቱር
ማሻ አላህ አይለያችሁ ፍቅርን ይጨምርላችሁለመሆኑ የኔ እድሜ ብቻ ነውዴ ቶሎ ቶሎ የሚሄደዉ😂😂 በስደት ከ7 አመት በላይ እየቆያችሁ እድሜችሁን ከ23በታች የምጠሩ ታስቁኝ አላችሁ 😁😁
ትክክል ነሽ እድሜቻውን መቀነስ ይውዳሉ
ሀሀሀሀሀ
@@ብሌኗነኝየመዳምቅመም ገርገሞኮ ነው በ2ሽ5 ከሀገር ስወጣ ያውም ጩጨ ተብየ በ17 አመቴ ወጣሁ አሁን ካስበው ከዛ እድሜ በታች ሳኡድ የተሰደደ የለምኮ 😅😅😅
@@Tube-xu5jw ውይይይይ እኔም 2005 ነው የውጣሁት ብዙወቻችን እንዳዛ ነው የወጣነው ግን 21 22 ሲሉ አያፍርም. እኮ
ኧረ በሳቅ 22 አላለችም ከባድ ነው ሠው እንደት እድሜዉን ይደብቃል እድሜ ፅጋ ነው ወላሂ
በጣምየምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ነገርግን ሀቢብቲ ይህ ተገላልጦ መውጣት ይቅርብሽ ምክንያቱም ሞት የሚባል ነገር አለ በአላህ ስም አምላለሁ አላህን አያመፅሽ ባለሀብት እና ታዋቂ ከምትሆኝ አላህን ፈርተሽ ደሀ ብትሆኝ ይሻላል ይህን የምመክርሽ በጣም የምወድሽ እህቴ ስለሆንሽ ነው እንደማታዝኒብኝ ተስፋ አደርጋለሁ
22በለውውውውው ታዳ እሡን ከበለጥሽ እሡ ሥንት ሊሆነው ነው 20 የመዳም ቅመሞች ሣቁልኝኝኝኝ ሳኡድ መች መጣሽ በ10አመትሽ ነው ዘሩ ቀለጠ ጭራሽ እበልጠዋለሁ እድሜየ 22" ነው አላለችም
የመዳምልጆችእኮ፣ሸቃሎች፣እድሜቸው፣ሞትቢሆንከሀያ፣አያልፍም፣ክክክክክክክ
ክክክክክክ እኔም ገርሞኛል
@@hayatahmed1170 ከአርቲስቶቹ የሰማነውን ነው አትፍረዱብን
Gibaracewu Tecemado 22Kkkkk Alehamdulilah Allah Besetegi Edimi Alfrbetm Gin Seada Tebyetu Yaleni Sit Yelem Bla Be Wubeta Emtcemaleki Sit Nat
ሴቶቺ እኳ ትክለኛ እድሜ ከምትነገሩ የወር ደመወዝ ብትሠጡ ትመረጣላቺሁ ክክክክ በቅንነት ደምሩኛ
ማሻአላህ አወል ቁረአን ስለቀራህ ደስ ብሎኛል አላህ ይጨምርላችው
አላህ ይስቱር በስ ሴት ልጂ ለባሎ ነው የምትቆነጃጀው አንች ለሚድያው አረግሽው አላህ የሰጠሽን ውበት ያአላ ወድ ቀልብሽ ይመልስሽ በሚስቱ የማይቀና ባል ደዮስ ነው አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራችሁ
መሻአላህ ወድም ተፊቅ አሪፍ ነው ቻናሊን ሸር አድርግልኝ ከይቅርታ ጋር የምግብ አሰራር ብቻ ነው
እኔ ዱአ የማደርግላችሁ አሏህ ሂድያ እድሰጣችሁ ነው ሚስትህ ተኳኩላ ሚድያ ላይ እድቀርብ አደረካት አሏህን አፈሩምዴ ለሀውላ ውላ ቅወተ ኢላ ቢሏህ ሀያእ የሚባል ነገር የለምደ?
ብዙ ግዜ ሳያቸው ፍቅረኛሞች ሳይሆን ታናሺና ታላቅ እህትና ወንዲም ነው የሚመስሉት
ይህን ካሜት የምታነቡ ሁሉ ስደትኛዋ በሚል የትዘጋጀ ሀሪፍ ግጥም ትጋበዙልኝ ኑው ወደቻናሌ ትወዱታላችሁ
እንደመሪ
በርቱ አወል እና ሰአዳ አላህ እስከመጨረሻው ያዋዳችሁ
እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሀቹ ቤተሠብ ሆኛለው💚💛❤👍🇪🇹👌
ነይእኔምጋር እንዛመድ
Masha allah masha allah Awel and seadi baye baye isin jalladhaa baye baredanii wollin umuri dheradhaa nuf jiradhaa seadi sweet I loveyou
ኑንዛመድ
*ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ* *ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ😍😍*ሸቃላ ማለት ይከብደኛል አላለችም አይዞሽ ስማችን ነው 😂😂😂😂
ቀበጥ በያት አያትሽ ምነበር ያሉት ያተረት አጫውቻት ክክክ
😂
እኔ አላፍርበትም አወ ሸቃለ ነኝ 😂✊😉
@@sofia________bintislam8509 ተላቄ የት ጠፈሽብኝ ሰሞኑን ጠፈችሁብኝ😥😥😥
@@ራሚትዩብየዞትርምርጫ-ዐ8ቘ ከከከከከ
ልጅ ቶፊቅ ለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን ጀዛክ አላህ በቀጣይ እሙ ዘይነብ ና አቡ ዘይነብን ጋብዝልን ማለቴ የነ አወል ጓደኛ ሂዲያ ና ባለቤቷን
እንዛመድ
አንች 22 ካልሽ የሱ ስት ሁኖ ነው የምትበልጭው ወይ አርቲስቶችን ይመስል እድሜ መዋሸቱ ለምን አስፈለገከፌትሽ ላይ ያለውን ቀለም ትንሽ ብትቀንሽው ወይም ሜካፕ ተቀብተሽ ባትወጭ ሚዲያ ላይ ጥሩ ነው
12 አመት ነው የመጣሽው 8አመት ስደትላይ ከቆየሽ ጉድ
የናተኳከፋገናዛሬባያችሁእደትአስጠላችሁኝበቲክቶክበዚህምምናለለሠውልጂጡሩነገርብታስተምሩ
አወልእደትሚስትህይሄንሁሉሜካፕተለቅልቃለአለምእደምትጨትበግየቀረበችው
ለዛሬላይክላርጋችሁግንስለድንብታስተምሩሀሪፍነውዱኒያጠፉናትለገዘብብላችሁአትጃጃሉወልዳችሓልየእናንተመዘናቀል😂😂😂😂😂😂
አህለን ልጅ ቶፊቅ በቲቶክ አይቼው ክክክ ፈገግ ያሰኛል ሽኩራን አላህ ፍቅር ይስጠን
አንተ ልጂ ተውፊቅ ደሜን አታፉላው ስንት ቀን ልንገርህ ኢምራቱል ሳሊሀ ሰሚራን አቅርብልልንን አይሰማም እፉ ።
ቀልዱን ትተስነይ የማይሆን ሰዉጋር መቆየት ጊዜ ማባከነዉ
የኔም ጥያቄነው አቅረብልን
@@emanali3777 አወን እውነት እሷ ጎበዝ ብሩህ ቅጭላት ያላት ሴት ነች በተለይ ለኛ ስደት ላይ ላለን እህቶ የልባችን መድሀኒት ናት እውነት እኔ ከሷ ብዙ ነገር ተምሬ እየኖርኩነው አንድም ቀን ቪድዎዋን አምልጦኝ አያውቅም አላህ በቻ ጀዛዋን ይክፈላት ።።እና ብዙ ብጥርቁስቁስ ላይካቸው ስብስክራባቸው እዛ ላይ ነው ምናለ ብታስተዋውቋትና ብታበረቷቷት ።ይሄማ ሰው ይመርጣል ቲሽ ስንት ቀን ነው ባአላህ የምፅፉልህ ።ልሰድብህ ነበር ኮሜቶች ያጥረገርጉኛል ስለዚህ አሁንም አቅርብልን ብዙ ትምህርት ብዙ የህይወይ ተሞክሮ አላት ለው ሰመህት ።
ክክክ
@@bd2971 ነይዉዴ እንዛመድ
ደስ የምትሉ ጥዶች ማሻ አላህ አይለያችሁ ስአድ እርጋታሽን ስወድልሽ
አወል እና ሳአዲ በሉ ለዱኒውም ስታስቡ ለአኸይራችሁም እያሰባችሁ😳
ክክክ ፊጥጥ ሆ ግንትክክል።ነሽ
ማሻ አላህ ደሥ የምትሉ ጥዶች አላህ ይጨምርላቹ ምችት ድልት ይበላቹ እኔ ምኞቴ የቶፊቅ ሚሥት በደዚ አለባበስ እድትቀርብ ምኞቴ ነው
አሠላሙ አለይኩም ሑርልዓይን ትምህርት የምፈልጉ966 5 60 20 71 60
ምንአይነትትምርት
ቃይዳ አስገቢኚ
እኔ እንደው ወላሂ ከባሌ ጋር ሁኘ ምርጥ ምርጥ ትምህርት አዘል ስለድን ስለተውሂድ ወይም በቂር አት በኩል ብናስተምር በምን ደስ ባለኝ እሱም እኔ ሳልታይ ፎቶዬም ሳይወጣ ያረቢ እውቀትን ስጠኝ ኑብዩ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ከናንተ ውስጥ ቁርአንን አውቆ አንድትም ሐርፍ ብትሆን ያሳወቀ በላጭ ነው አሉ የተመቸው ላይክ
አሀለን ወሰሀለን ተፈደሉ 😂እስኪይ ልሹፋችሁ ከማዳም ጥግረራጋ🙋🙋🙋
የልጅ ቶፊቅ እህት ነሽ መሸአላ
ክክክክክ
ፍቅራችሁ ማሻአላህ ነው ግን እደ እስልምናችን ሚድያ ሚስትህን ማቅረብ የለብህም ሁሉም ዱንያ ላይ ቀሪ ነው ከምንጠየቃቸው ጥያቄ ወች አዱ ከአላህ ፊት ወጣትነታችንን በምን አሳለፍነው አተ ቁርአን ከቀራህ እሷን አጠናክረህ በድኖ የናተ ጥሩ መሆን ልጆች ይጠቅማል ውበታችንን መቆጣጠር አለብን ሀያአ ማድረግ አለብን ደስ ትላለችሁ
ሲጀመር ባል ያለህ እያለሽ ከሌላ ከተበሣበሣቹ ቀጥቅጦ መግደል ነው በሸሪአች የተቀመጠው
እህቴ መቀባባቱ ወላህ ነዉየምልሺ ዉበትሺን ደበቀዉ እና አቹኮ ያለመቀባባት ቆጆ ነሺ ማማዬ ደሞ የአላህን ቃል እናስታዉስ ፈቱዋ አዪደለም ምክር ነዉ ዉዴ አላህ ዪጠብቃቹ😊
ነይ በቅንነት
እኔም የማፈቅረውን ስለሰጠኝ አልሃምዱሊላህ በጣም ነው የምታምሩ 😍😍😍😍
ኑእንዛመድ
ቁርአን እዴመቅራትህ ሙዚቃን ታዘወትራለህ
Jezak allah edih lk minegr new yetefaw
እኔ ሰአዳ በጣም ድሰ የምትይኝ ነገር አለበበሰሽ ነዉ ማሻ አላህ ተውፊቅ ሹኩርን
እርጉዝነኝ እስኪ ለልጀስም አዉጡልኝ ኮሜቶች ያላህ
ሤትከሆነች ሀያትወይም ከዉሠር ወድ ከሆነ ቢላል እረያን
@@ኑራቢትአሊየማየናፋቂ እሽኩቲ
ሤት ከሆነች ነዋል ወንድ ከሆነ ያህያ
ሴት ከሆነች ዚክራ እረውዷ ወድ ከሆነ ማሂር ወይም ኸሊድ
ሴት ከሆነች አስማ ወንድ ከሆነ አዩብ
ስአድየ አብሽሪ ውድ አንች ብቻ አይደለችም ውድ ሁላችንም ቡዙ አሳልፈናል ፍቅራችሁን አላህ ያሳምርልሽ
እስኪ የሚስተምሩን መምህሮቻችን ይቅርቡልን አዳዲ ምክሮችን ይለግሱን የምትሉ ላይክ ግጩ ?
Hi
በርታ ምርጥሙያአለህ ሀገርም ብከድ የጅሙያ ይጠቅማል አወል አተንነዉ ሠአድም በርች ሥራክቡርነዉ
ነይእኔንም አበራችኝ
አህለን ወሳህለንጥሎብኝ ጥንዶች ሳይ የግራ ጎኔ ይናፍቀኛል የት ነህ ሀላሌምርጦች መሻ አሏህ ትዳራችሁ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ከዘመኑ ንፋስ ይሰዉራችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በትዳራችሁ የሚገባዉን መቀስ ይቁረጥላችሁ
ይመጣል ጊዜውን ጠብቆ
@@tamraabi1751 ኢንሻ አሏህ
انشاء الله
ወይኔ ያገሬ ልጆች ናችሁ ውጫሌ ውሪጌሳ ስትሉ ደነገኩ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ሀቅ ተናገረች እሷ በደሚያችሁ በኩል እሱ ልጂ ይመሥላል ጎበዝ ሀቅ የሚናገረ ሰዉ እደት ያሥደሥታል
አተደሞየወድአልጫሚስትህንእድህድቄትየላሰችአይጥመስላስትመጣእሚዲያላይታይበላትሲጀመርሶላትምእምሰግድአይመስለኝእህየወድጂልበሩቅ
የውጫሌ ልጅ ነህ ያገሬ ልጅ እሱዋ ደግሞ ጀሜ ትመስላለች ኮምቦልቻ
ዩቱዩብ ልሰራ ብዬ ፈራሁ ሰው በማያገባው እየገባ ሲያማስሉ ውይይይ
ናወድም እንዛመድ
kkkkkk
ትግስት ይኑርህ ግድ ነው😂😂
እንደኔ ክክክ
ማሻ አላህ ቆንጃ ነቺሁ ግን ከተቻለህ ሚሥትህን ተካሜራ አረቃት ካልቻልክ ሸፍነት ጥሩ አይደለም በዚህ የመጣ ብር ገደል ይግባ ሚሥቴን ለማንም አላጋራ ዝሙት የሚባለዉ እኳ በግንኛነት ብቻ አይደለም የአይንም የምላሥም የእጁም የእግረም አለዉ ወንድሜ ፈትዋ ደግሞ አይደለም የወንድምነት ምክር ነዉ በቅንነት ደምሩኛ የአወል ቤተረባቺ ቅንነት ለራሥ ነዉ
ሳህ አዉቆ ጠፍ ሆኗል ጊዜው
ሰው መኖርና አለመኖር ማፊ ፋይዳ ትልቁ እረበና አለሚን እናተጋር ይሁን
ነይሀያቲ
እድሜዋን ይህን ይክል አላሳነስችም 23. ነው ይለችው ሀይምስት ቢሆናት ነው ይህን ይክል አልቀነስችም ገና ልጅ እንደሆነች ፍታ ይስታውቃል
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ደስሲሉኝ ወላሂ ስአዲዬ ስወጅሽኮ የኔ ልዩ አወል ወንድሜ ሰላማቹህ ይብዛ አላህ ይጠብቃቹህ ዉድ የሀገሬ ልጆች
ልጅ ቶፉቅ ምድነው ነገሩ የምትጠይቃቸው ልጆች በሙሉ 2ተኛ ሚሥት ማግባት ትፈልጋለህ ወይ የምትለው አረ ተው። ተው አሁን እሄ አንድ ፍሬ ልጅ 2ተኛ ሚሥት የሚያሥብበት ሣአት ነው ወይይ የጀማአ በል ኑ እንደማመርር
ነይበቅንነት ዛሬኮ ባሌቀረ ባላችነዉ ተቀበይ ሱናነዉ
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር አንዳንድ ጋጠ ወጥ ይሆነ ጥያቄዎች ሲጠየቁ ባልሽ ወይም ሚስትህ ከሌላ ሰውጋ ቢባልግ /ብትባልግ ምን ታደርጋላችሁ ታደርጋለህ እስኪ ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው ይህን ተግባር ይፈፅማል ሰው ባሀላል የሚጣመረው ጥፋት እንዳይፈፅም መስሎኝ እረ ወደት እያመራን ነው ጥያቄ ስንጠይቅ ወደ ራሳችን እንመለስ
ታምራላችሁ ግን ጥናቄ ስታቀርቡ ለይታችሁ አውጡ በኛ በሙሲሊሞች አይፈቅድም ተኛሽ ተኛህ ሹ ሃዳ ከላም ማፊ ኮይስ እትቡ💋💋
ሰ
ክክክክ
ሰአዲ ሜካፕ አትጠቀሚ ዝብለሽ ቆጆ ነሽ በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
እድሜየ 22 ነዉ አላለችም ቀዳዳ 😱😏😏😠
ሱበሀን አላህ ምን ነካችሁ ግን እስኪ ስድቡን ምን አመጣዉ አሁን ሲጀመር አዋልዳችሆል ያለችዉን ብትል መብቶ ነዉ እናተ ምን አገባችሁ?
@@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ ልክነሺ ሆቤ ስድብ ስበሀናላ ቀዳዳ ይባላል ተያት አላህ ኢደያ ስስጣት
Edmawan debkallech
32 ለማለት ፈልጋ ነዉ😂😂😂😂
እስልምና ትክክለኛው ሀይማኖት መሆኑን የሚያሳዩ (ቁርአን የአላህ ሱ.ወደግፋን።ሆኑን የሚያሳዩ)በሳይንስ ከመታወቃቸው በፊት በቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ እውነታዎች profilen በመጫን ማየት ትችላላችሁ።SUBSCRIBE በማረግ ደግፋን።
አራ በአላህ ብያስ አትቀበቡ ሳፊ ልብስ ልባሱ አሻፈረኝ ከለችሁ ማውጣቱን ዲናችን የማይደግፉ ነገር በንሳራ አይሽልም ወይ ?????
ወላሂ አሸሸል
ማሻአአላህ💞
ፈትዋ ፈትዋ አትበሉ ይፈትፍታችሁና የምናውቀውን ላንናገር ነውደ እያየን ዝም እንበል?
የመናገር ግዴታ አለብን የሰማነው እውነት ነው ዲናችን በዚህ ሁኔታ እንድንቀርብ በጭራሽ አይፈቅድም ሀያእ ሊኖረን ይገባል ነብዩ ሰ ዐ ወ መጥፎን ነገር ስታዩ ብትችሉ በጃችሁ አስጥሉ ይህን ካልቻላችሁ በምላሳችሁ ተናገሩ ይህንም ካልቻላችሁ በልባችሁ ጥሉ በቦታውም ላይ አለመገኘት ነው ይህ እንደዚህ ተገላልጠው እሚመጡትን ወደዚህ መጋበዝ ጥሩ አደለም
@@انالدينعنداللهالاسلام-ن1خ እኮ እደዚህ ስንናገር የምናውቀውን ፈትዋ ያላሉ አላህ ሂድያ ይስጠን በስ
ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ፍቅር ፍቅር ነዉ ስለተደገሰዉይም ወላሂ እዳዉም ተአራምነገር እርቃችሆል ሰርግንኮብዝምአይደግፉትምነበር ምክኒያቱም አጅነበይ ስለሚበሳበትነዉ
22 አላለችም ክክክ ሳዉዲ ሆኖበ22 አመቴ ስትሉ አታፍሩም ሳዉዲ ከመጣሸ ነዉ 22 አመትሽ
ወይ ጉድ
@@seidahmed7111 ምነዉ
ዋሸሁ እንደ ?
@@እሙሙሰአብስደተኛ 33 አመቷ ነው ደግሞ በጣም ነብስያ አለባት
@@seidahmed7111 kkkkkk አኪዲ
ያምራል ይመቻችሁ በዚሁ ቀጥሉ ብሎ የሚያጨበጭብ ሁላ ራሱ ጃሂልነት (ቂልነቱ) ነው እንጂማ ዲኑን ያወቀ ክልክል በሆነ ነገር አያበረታታም አልሃምዱሊላህ በሉ ሀላል ከከሠባቹ በቅያችሁ ነው ዱዓ አደርጉ አላህ በሀላል በላባችሁ ሰርታቹ ያገኛችሁት በረካ እንዲያደርግላችሁ ማሻ አላህ የጂብስ ባለሞያ ተሆንክ አሪፍ ነው እሱን ስራ ይህ ስራ አያዋጣህም አወልዋ ሌሎች ሀላል ሪዝቆችንም ያስፋልህ ....በስተመጨረሻም ስኮረክማችሁ ቅር ስለምተሰኙ አውፉ በሉኝ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
የሴት ልጅ ድምፃ እራሱ አውራ ነው አላህን መፍራት አለባችሁ ከሴቷ የባልዬው ሚስትህን ሚድያ ለይ ይዘህ ስትወጣ ሀያእ የለህም? ደሞ ሚድያ ለይ መሳም እረ በጣም ይገርማል
ኧረ ሚስትም ቢሆን ያሳፋራል የአላህ
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በዛላይ በጣም ትመሳሰላላችሁ ባልና ሚስት ካአንድ ወንዝ ይቀዳል
አህሌን ቶፍቅ በቅርቡ ጄሌሴን ህዤ የቤትህ እንግደ እንደምሆን ታስፈ አረገሎ ሰለም ሀገሬ ልጆች እንዴት ነቹልኝ እኔ ደነነኝ ከሀገሬና ከነቴ ነፍቆት በስተቀር
አህለን አሞዬ አብሽሪ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ
ማሻ አሏህ ፍቅራቹን አሏህ እስከ መጨረሻው ያድርግላቹ ስወዳቹ
ዋዉ ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ
ሠውሲዋሽ በፍፁም አይመቼኝም አሁን እሡ ከ25 በታች አደረገችው አችስ እራሡ 22ብቻ ጎመድሽው ኤጭ እድሜ መደበቅ ወደሃላ አያስቀር ዱቄትሽን ለቅልቀሽ
ውይ እኛ ሴቶች ግን እድሜ መቀነስ ስንወድ ምችም የታወቀ ነው የኔ ውድ እኛ ብንደብቀውም ፊታችን በደብ ያስታውቃል አች 26 ባልሽ 24 ይሆናችኋል
ውይ እናተ ጥዶች ግን ስራአታችሁ እርጋታችሁ ፍቅርችሁ ከምንም በላይ ነው የሚመስጠው አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ውዶች።
አህለን ፊኩም ሰአዲ እደህትነት ልምከርሽ መካብ አትቀቢ ፈተዋ ለመስጠት አይደለም
ወይኔ. ማሻአላህ. ስታምሩ. አላህ. ያዝልቅላችሁ. ትዳራችሁን. እኔም. ባሌተይዞብኛል. ዱአአድርጉልኝ. ከተጋባን. ገና. ሳምትነው ያደርንው. በሶስትአመታችን. ተገናኝተን. መጨረሻው. ይሄሆነብኝ. አይ ስደት
ኧረ 22 እዚህ ሰፈርም አለ እንዴ እኔኮ ለአርቲስቶች ብቻ ይመስለኝ ነበር
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ. ውዶች
በእድሜ መበላለጥ ጣጣ የለውም ቁጥርነው አለ አወል ወንዶች ከሱ ተማሩ
ውጫሌ አካባ ቢ ሊም ነው ይልከው
ምንም ችግር የለውም የድሜ መበላ ለጥ
ማሻ አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ
ከዛሬ ጀምሮ አድስ የቴሌ ግራም ቻናል ከፍቻለሁ ሊኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ👉t.me/tofantube
ማሻአላህታምራላችሁ
እዲሜ 23 አልቀርብሸም ምን አሰዋሠሸ
በቴሌ ግራም መጥቻ ነበር በምን ላግኝህ በውስጥ ወንድም ተውፋቅ
ማሻአላህ ወላሂ አይቻችሁ አላቅምነበር ዛሬገናአየሁት ድሥሥሥሥ ሥትሉ
ሊኩአይሰራም ተፊቅ
ወላሂ ነው የምላችሁ ልክ እንደኔና እደባሌ ብቻችንን ነው ቀለበት ያደረግነው አልሃምዱሊላህ 8አመታችን የ6አመትም ልጅ አለን እስኪ እድግ ይበልልሽ በሉኝ የልጅን ፍቅር የሚያቅ ❤❤❤
ይደግልሽሽሽ ማማዬዬዬ
አላህ ያሳድግልሽ
mashallah yedglesh mame demreg
አላህያሳድግላችሁ😘
አላህ ያሳድግላችሁ
አክብርህን እግዶችህ አድርገህ ስላቀርብከን በጣም እናመሰግናለን ብሮ
እንዲ ኣሳምረህ ኣስውበህ ሚዲያ ላይ ታወጣለህ ወንድ ልጅ በሚስቱ ባጠቃላይ በሴት ደዩስ መሆን የለበትም ቅናት ይኑርብህ
ልዩ ስወዳችሁ
ምርጦቼ ዉድድድ
እስኪ ሚስትህን ከወደድክ ሂጃብ አልብሳት ወላሂ ልንገርህ ሂጃብ እስካላለበስካት የዉሸት ፍቅር ነዉ ያለብህ
ማሻአላህናችሁ ግንውደ ሀቂቃ ለባልሽተዋቢ ለቪድዮአትቆነጃጅ ጌታችሁንምአመሥግኑ ያለ ምናምንቴ ውብነሽ
ዚና ከትላልቅ ወንጀሎች አንዱ ነው ስለዚህ ዝሙትን እናወግዛለን
እደሀላል ነገር ሙስሊም የሆኑ ሰዎችን ባልሽን እሌላ ሴት ጋር ብታገኝው ምናምን እያላችሁ አጠይቁ🤔🤔🤔🤔🤔🤔
👍👍
ሰህ
ትክክክል ምን የሚሉት ጥያቄ ነው
ትክክል
ሳህ
አደራ የባለጌ ነገረ እዳጠይቁ ሙሥሊሞች ሥጠይቁ ተኛህ ተኛሺ የሚባል ነገረ ይቁም በኛ በሙሥሊሞች አያምረም
ክክክክክ እዉነትሽነዉ ዉደ
😘👍👍👍👍👍👍
ሳህ
ከወን አረ እንፈር ከሙስሊም የማይጠየቅ የሚጠይቁ ያሳዝናሉ ከነሱ የሚገረመው ልጅ ተውፌቅ ጥያቄው ማቅረቡ
ትክክል
ወአለይኩም ሰላም ፍቅር እስከ መቃብር
ለምትሉ like ግጩኝ
ኑበቅንነት
ትሽ አርፈ ቁጭበል ፍቅር እስከ ጀነት ነው በሙስሊም
Fikr eske genet new eskemekaber muslim ayilm
ለምን እሥከመቃብር እሥከ አኼራ ነውጅ
ያገሬልጂ ነሺ ማሚ
ቱ አሁን በእናተ ቤት ትልቅ ሰዉ አቀረባቹ እስኪ ስለ ዲናቹ ተጨነቁ በህይወቴ ደዩስ የሆነ ወንድ ሚስቱ ተቀባብታ ሶሻል ሚድያ ላይ ስትቀርብ ትንሽ እንኳ እማይሳቀቅ የማይቀና
ሳህ. ይህ ብር ገደልያስገባል እዱና እየሳቀችብን እዴሁ እዳትረሱ ዋ. ነፍሴ
ትክክል ብለሻል እህት አመረብን እያሉ ተጃጃሉ ጭራሺ ባል ተብየውም ፀጉር አቆራረጥ ፋሺን ነው ሃዲስ ሰምተው አያቁም ሱና ቢጠየቁ ምን እንዴሆነ አያቅም።
ሳህየኔዉድ
ትክክል ብለሻል
ይሄኔ እሷ ይወደኛል ብላ ታስብ ይሆናል ወንድ ልጅ ሚስቱን ሂጃብ ኒቃብ ካላለበሰ ከሀጅ ነብዬች ካላገለለ ምኑን ወደደ ኧረ አላህ ልቦና ይስጠን
ግን ምን አለበት የዕውቀት ባለቤቶችን ብታቀርቡልን እና ቢያስተምሩን
ወላህ ትክክል
👍👍
ሳህ ወላ
አዎ ወላሂ
አሉበት ሂዳቺሁ ለምን አትከታተሉም አፍሪካ ቲቪ ሠሚ የለዉም ሁሉም ኡሥታዛቺ ይቀረባሉ በተራ ፈትዋ ይሠጣል
ያርብ ቀጥተኛውን መንገዲ ምራን የአላህ እኛሴቶች አደጋላይ ነው ያለነው ያርቢ በኒቃብ በጂልባብ የሚያሱብ ለኔብቻ ነው የሚለንን ውምዘዋጂ አላህ ይወፍቃችሁ እህቶቸ እኔካን አላሀምዱሊላ
አሚን፣ያረብብብብ
አሚንንንን ያረበላ አለሚን
ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏
😂😂😂
እነዚህን ምርጥ ጥንዶች የሚወድ ማነዉ😍😍👍👍👍
ነይዉድ
እኔ ወዳቸዋለሁ
Marre betsab inhun
@@alamitube1894 ነይልምጣ
መሬም ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደስ የምሉ ጥንዶች ናቼዉ ያራብ ለኛም ወፍቀን 😍
አታገባም የምን ዳር ዳር ነው ፈርተህ ነው አፍረህ 😉😁
ሙስጠፌ ወደ ሀገር ሳልገባ ቁሜ ልዳርህ ይልቅ ፈጥነክ ምረጥ 😉
ናወድም በቅንነት
አሜንንን 😜
😆😆😆😆
አላህ ሆይ አንደዚህ ተለቅልቆ ሚዲያ ላይ ክመውጣት አንተው ጠብቀኝ ☝
አላህ ይጠብቀን ዉዷ
👍👍👍👍👍👍👍👍
አማን
አትፍረዱባት የጌታዋን ትእዛዝ ትታ ስሜቷን የምትከተል ሴት ነች አሏህ ያስተካክለን
ሰህህህህህህህህህ
አወል ደስ የሚለው ያደገበትን አይረሳም
በጣም
ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏
*በቀጣይ አሊና ሰአዳን አቅርብልን ምርጥ ጥንዶች ናቸው ለአሁን ዘመን ትዳር ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው*
ነይበቅንነት
Marr betsab inhun ❤️❤️
በጣም
ደምሪኝ
😘😘😘
አንቼ በስት አመትሽ ሂደሽ ነው አሁን 22 😄😄😄😄😄 ስምት አመት ነው የሰራሁት አላልሽም ደሙ ለሞሞላቀቅ አትሞክሪ አያምርብሽም ሰው ፋራ የሚሆነው ሌላ ሰው ለመሆን ሴሞክር ነው ብቃ ያገርሽን ቆንቆ አትቀይራ በራስሽ ኩሪ
🇪🇹🇪🇹🖐🖐🖐
ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏🙏
8 ስደት ሰርታ 22 አመቴ ነው አላለችም 😂😂😂😂😂ቢያንስ ቢያንስ በ15 ወጣች እንበል እና 25 እየተጣጋች 22 ብላ እርፍ 😂😂😂
😁😁😁😁😁🤣🤣🤣👍👍👍
ሀሀሀሀረ ሸ ነው በሉልኝ 22አመት ስትል 26አመት ይሆናታል
ያረቢ ለዲኔ እሚጨነቅ ባል እንጂ ለጌጥ እሚጨነቅን እና እዩልኝ እዩልኝ ከሚል ባል አንተ ጠብቀን
አሯ ተዉ ተዉ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ ሚዲያ ላይ ማሰሰም ነዉር ነዉ ለሰዉ አይደለም ፍቅርህን የምትገልጽለት ዘሬ ደሞ ሜከፑን ለቅልቀሽወል አላህ እንፍረ ሰዎች
እግዳሥለሆነችነውክክክኮ
ደምሪኝ
ማን ነው እንዴ እነዚህ ጥንዶች አይቶ ትዳር ሚያምር በላይክ አሰዩኝ👍👍😘
እኔ አምሮኝ ነበር ግን ዛሬ ግዜ ታማኝ ባል የለም ተስንት አንዳንድ ነውጅ
@@rahemt7625 አላህን የሚፈራውን አላህ ይስጠን
እኔክ እሰይ እሰይ ሲባሉ ይጨማለቃሉ ቶባ
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
እድህ ተገላልጨ ከማገኘው ብር በአላህ እጠበቃለሁ
የወር ደመወዜን አላህ ይባርክልኝ
ከቤታቸው ወጣሁ አኡዙቢላህ
አጂብ አሁን ከነእዚህ ምን እንማር ሱባሀነሏህ ደግሞ በቃ ለሶሻል ሚድያ ይሄን ያህል መዋብ አሏህ ይህድኩም በስ
እደ ሙባረክ አደም ያለ ቅን ሰው አየሁ ጎበዝ ሰው በሚሰቱ ክረ ሲሰጥ ደሰ ይለኘአልኘ አዳዶች ጂላጂል ወዶች ዘለው ሁለትኘአ አገባለሁ ሲሉ ሀቂቃ ደሜ ነው ሚፈላው
እሰኪ ከነዚህ ውብ ወዶች ተባሩ አዷን አክብራችውህ ያዘው
የኔ ልዩዎች ሁለቱም ያገሬ ልጆች ናቸው ውደታ እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ
ሙዚቃ ባታዘወትር ደሥ ይለኛል ከቁርአን የበለጠ የለምና ሙዚቃን ብተው ዴሥ ይለኛል
ሠብ አድርጊኝ አስደስችኝ ያገሬ ልጅ
ሆሆ ምነው አባቴ የእውቀት ባለቤቶችን ብታቀርብልን ለኛም ትምህርት የሚሰጠን
ችግሩ የእውቀት ባለቤቶችን ሲቀርቡ ማንም አያየሁም
ነይ እልቅ ያለቦታዉ ጠየቅሽ
@@madinaomar3096 ትክክል
_የውቀት ባለቤት ቢቀረቡ ማን ያይዋል እህት እንድሁ ምናምኑን ነው ተመልካች ያለው_
ደምሪኝ
እኔ አላውቃቸውም ግን ፈትዋ አትስጡ ማለቱ ስህተታቸውን የሚነግሩ እንዳሉ ያመላክታል።
እሜ ሙጠዋ አይደለሁም ሃሃሃ አላህ ለአማኝ ሴቶች እንጅ ያለ ከፋፍሎ አልተናገረም።
ይህች ከቁረዓን ትዕዛዝ ውጭ ለመስራት የምትጠቀሟት ዘደ ነች
ነፍሳችሁን እንጅ ማንንም አትሸውዱ
ከላም ሠሂህ ማማየ ሥተታቸው እንዳይነገር ፈትዋ አትሥጡ ሢሉ ይላሉ ኮመቶችም ታዳያ ይጫጫሉ ዝብለው ቁረአን እና ኪታብ ማክተም መሥፈርት አይሆንም ኒቃብ ለመልበሥ ሙሥሊም መሆን በቂ ነው
በሜዳላይ ውጥተሽ እድህ ተውበሽ የመጣው ብር ቤቀርይሻላል ተደብቀሽ እማዳምሽ ዘድ ብትሰረይበልጥብሻል ነገም ለአኼራሽ ያጋድሻል አተም እምትወዳት ተሆነ ከሰው እሜዳላይ አታውጣት
1000% እኔ ሚሥቴን ለማንም አላሣይ ክክክ
@@miftahMekonen እኔም ወድ ቢሸፍፈን ሽፍፍን ነበር እማዳርገው ክክክክ
@@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
አንቺ ለሡ ብቻ ከተዋብሺለት ሌላ አያይም እንደተሸፈነ ቁጠሪዉ
@@miftahMekonen 👍
ኤ ወላህ ትክክል
የገጠር ልጂ ሆናቹህ አትሞላቀቁ እዲህ መሳሳም ምንም መቀበባት ለብር ብላቹህ ከአላህ ጋር አንጣላ
አስመሳይ ያችን ማን አየለሽ
Mesasam geter yadege ayichilm yaleshi manew halalu nat yisamat yefelegutn yadrgu fikrn be sew fit megltu mnm chigr yelem
@@sadaass7261 እኔ አስመስያ አይደለሁም አለች ሰገጤ የገጠር ልጂ ሲነቃ ልክ ያልፍል ገባሽ አህማራ ለነገሩ እሄ ደዮስ ባልሽ አልሸከፈሽ ገና አርቃናቹህን ትወጣላቹህ
በትክክል
ጀመረ ቅናት 🤪የከተማ የገጠር
እዶ ጉድ እኮ ነዉ እስኪ ባአላህ ሸህ ጧሀ
ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ እነ አቡ ሀይደረ ላይክ የላቸዉም እስኪ ኡስታዝ ሣዳት እረ ወዴት ነን እኔ አትዩ አይደለም ግን የሱና እሥታዞች እንከታተል ያጀማ እስኪ ወንድም አ/ራሂም አቅርብልን ታጠቅ የአገር ዉለታ
ሊንኩን ላኪልን የኡስታዞችን ሂክሙ
ትክክል
ከከከከ ለሜካብ የምትሰጠዉ ሰአት አላለም ሳአድየ ወላ ያለ ሜካብ ቆጆ ነሽ ማሚ
ነይ በቅንነት መልሴ ፈጣነዉ
ልጅ፡ተውፊቅ፡ተራወረ፡አላጣንም፡፡እውቀትያላቸውን፡፡አቅርብልን፡ይህንየጠየካቸውንጥያቄ፡ለይቶብር፡ሲሉ፡ይለፈልፊታል
@@hawlethussenyoutube6411 እንዛመድ በታማኝነት ልምጣልሽ ነይ
አወ ግን ለምን እንደምትቀባ አላዉቅም
ኪኪኪኪኪ ወላሂ እኔ ምተስቁኝ ጥየቄ ምትጠይቁ ሰዎች ነቹ ለምን እንደዚ አይነት ሰዉ ሊየቀርቡ ትጠይቃለቹ አላህ ሂደያ ይስጠን በጠም መንገድ እየሳትን ነዉ
አወል ደስ ትለኛለህ ባላውቅህም ።በእይታ ብቻ ምርጥ የገጠር ልጅ መሆንህን አረሳህም so big like
አስቀናችሁኝ ወይኔ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜ ያድርግላችሁ
ውድድድድድድድ
በተለይ ስአዲን የኔ አመለ ሸጋ ደርባባየ
ሙስሊም አደብ ሲገዛ ነዉ እሚያምርበት ከሌላ ወድጋ ከሌላ ሴት ጋ ብታገኚዉ ብታገኛት ተብሎ አይጠየቅም አላህ ይስቱር
ማሻ አላህ አይለያችሁ ፍቅርን ይጨምርላችሁ
ለመሆኑ የኔ እድሜ ብቻ ነውዴ ቶሎ ቶሎ የሚሄደዉ😂😂 በስደት ከ7 አመት በላይ እየቆያችሁ እድሜችሁን ከ23በታች የምጠሩ ታስቁኝ አላችሁ 😁😁
ትክክል ነሽ እድሜቻውን መቀነስ ይውዳሉ
ሀሀሀሀሀ
@@ብሌኗነኝየመዳምቅመም ገርገሞኮ ነው በ2ሽ5 ከሀገር ስወጣ ያውም ጩጨ ተብየ በ17 አመቴ ወጣሁ አሁን ካስበው ከዛ እድሜ በታች ሳኡድ የተሰደደ የለምኮ 😅😅😅
@@Tube-xu5jw ውይይይይ እኔም 2005 ነው የውጣሁት ብዙወቻችን እንዳዛ ነው የወጣነው ግን 21 22 ሲሉ አያፍርም. እኮ
ኧረ በሳቅ 22 አላለችም ከባድ ነው ሠው እንደት እድሜዉን ይደብቃል እድሜ ፅጋ ነው ወላሂ
በጣምየምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ነገርግን ሀቢብቲ ይህ ተገላልጦ መውጣት ይቅርብሽ ምክንያቱም ሞት የሚባል ነገር አለ በአላህ ስም አምላለሁ አላህን አያመፅሽ ባለሀብት እና ታዋቂ ከምትሆኝ አላህን ፈርተሽ ደሀ ብትሆኝ ይሻላል ይህን የምመክርሽ በጣም የምወድሽ እህቴ ስለሆንሽ ነው እንደማታዝኒብኝ ተስፋ አደርጋለሁ
22በለውውውውው ታዳ እሡን ከበለጥሽ እሡ ሥንት ሊሆነው ነው 20 የመዳም ቅመሞች ሣቁልኝኝኝኝ ሳኡድ መች መጣሽ በ10አመትሽ ነው ዘሩ ቀለጠ ጭራሽ እበልጠዋለሁ እድሜየ 22" ነው አላለችም
የመዳምልጆችእኮ፣ሸቃሎች፣እድሜቸው፣ሞትቢሆንከሀያ፣አያልፍም፣ክክክክክክክ
ክክክክክክ እኔም ገርሞኛል
@@hayatahmed1170 ከአርቲስቶቹ የሰማነውን ነው አትፍረዱብን
Gibaracewu Tecemado 22Kkkkk Alehamdulilah Allah Besetegi Edimi Alfrbetm Gin Seada Tebyetu Yaleni Sit Yelem Bla Be Wubeta Emtcemaleki Sit Nat
ሴቶቺ እኳ ትክለኛ እድሜ ከምትነገሩ የወር ደመወዝ ብትሠጡ ትመረጣላቺሁ ክክክክ በቅንነት ደምሩኛ
ማሻአላህ አወል ቁረአን ስለቀራህ ደስ ብሎኛል አላህ ይጨምርላችው
አላህ ይስቱር በስ ሴት ልጂ ለባሎ ነው የምትቆነጃጀው አንች ለሚድያው አረግሽው አላህ የሰጠሽን ውበት ያአላ ወድ ቀልብሽ ይመልስሽ በሚስቱ የማይቀና ባል ደዮስ ነው አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራችሁ
መሻአላህ ወድም ተፊቅ አሪፍ ነው ቻናሊን ሸር አድርግልኝ ከይቅርታ ጋር የምግብ አሰራር ብቻ ነው
እኔ ዱአ የማደርግላችሁ አሏህ ሂድያ እድሰጣችሁ ነው ሚስትህ ተኳኩላ ሚድያ ላይ እድቀርብ አደረካት አሏህን አፈሩምዴ ለሀውላ ውላ ቅወተ ኢላ ቢሏህ ሀያእ የሚባል ነገር የለምደ?
ብዙ ግዜ ሳያቸው ፍቅረኛሞች ሳይሆን ታናሺና ታላቅ እህትና ወንዲም ነው የሚመስሉት
ይህን ካሜት የምታነቡ ሁሉ ስደትኛዋ በሚል የትዘጋጀ ሀሪፍ ግጥም ትጋበዙልኝ ኑው ወደቻናሌ ትወዱታላችሁ
እንደመሪ
በርቱ አወል እና ሰአዳ አላህ እስከመጨረሻው ያዋዳችሁ
እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሀቹ ቤተሠብ ሆኛለው💚💛❤👍🇪🇹👌
ነይእኔምጋር እንዛመድ
Masha allah masha allah Awel and seadi baye baye isin jalladhaa baye baredanii wollin umuri dheradhaa nuf jiradhaa seadi sweet I loveyou
ኑንዛመድ
*ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
*ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ😍😍*
ሸቃላ ማለት ይከብደኛል አላለችም አይዞሽ ስማችን ነው 😂😂😂😂
ቀበጥ በያት አያትሽ ምነበር ያሉት ያተረት አጫውቻት ክክክ
😂
እኔ አላፍርበትም አወ ሸቃለ ነኝ 😂✊😉
@@sofia________bintislam8509 ተላቄ የት ጠፈሽብኝ ሰሞኑን ጠፈችሁብኝ😥😥😥
@@ራሚትዩብየዞትርምርጫ-ዐ8ቘ ከከከከከ
ልጅ ቶፊቅ ለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን ጀዛክ አላህ በቀጣይ እሙ ዘይነብ ና አቡ ዘይነብን ጋብዝልን ማለቴ የነ አወል ጓደኛ ሂዲያ ና ባለቤቷን
እንዛመድ
አንች 22 ካልሽ የሱ ስት ሁኖ ነው የምትበልጭው ወይ አርቲስቶችን ይመስል እድሜ መዋሸቱ ለምን አስፈለገ
ከፌትሽ ላይ ያለውን ቀለም ትንሽ ብትቀንሽው ወይም ሜካፕ ተቀብተሽ ባትወጭ ሚዲያ ላይ ጥሩ ነው
12 አመት ነው የመጣሽው 8አመት ስደትላይ ከቆየሽ ጉድ
የናተኳከፋገናዛሬባያችሁእደትአስጠላችሁኝበቲክቶክበዚህምምናለለሠውልጂጡሩነገርብታስተምሩ
አወልእደትሚስትህይሄንሁሉሜካፕተለቅልቃለአለምእደምትጨትበግየቀረበችው
ለዛሬላይክላርጋችሁግንስለድንብታስተምሩሀሪፍነውዱኒያጠፉናትለገዘብብላችሁአትጃጃሉወልዳችሓልየእናንተመዘናቀል😂😂😂😂😂😂
አህለን ልጅ ቶፊቅ በቲቶክ አይቼው ክክክ ፈገግ ያሰኛል ሽኩራን አላህ ፍቅር ይስጠን
ነይበቅንነት
አንተ ልጂ ተውፊቅ ደሜን አታፉላው ስንት ቀን ልንገርህ ኢምራቱል ሳሊሀ ሰሚራን አቅርብልልንን አይሰማም እፉ ።
ቀልዱን ትተስነይ የማይሆን ሰዉጋር መቆየት ጊዜ ማባከነዉ
የኔም ጥያቄነው አቅረብልን
@@emanali3777 አወን እውነት እሷ ጎበዝ ብሩህ ቅጭላት ያላት ሴት ነች በተለይ ለኛ ስደት ላይ ላለን እህቶ የልባችን መድሀኒት ናት እውነት እኔ ከሷ ብዙ ነገር ተምሬ እየኖርኩነው አንድም ቀን ቪድዎዋን አምልጦኝ አያውቅም አላህ በቻ ጀዛዋን ይክፈላት ።።እና ብዙ ብጥርቁስቁስ ላይካቸው ስብስክራባቸው እዛ ላይ ነው ምናለ ብታስተዋውቋትና ብታበረቷቷት ።ይሄማ ሰው ይመርጣል ቲሽ ስንት ቀን ነው ባአላህ የምፅፉልህ ።ልሰድብህ ነበር ኮሜቶች ያጥረገርጉኛል ስለዚህ አሁንም አቅርብልን ብዙ ትምህርት ብዙ የህይወይ ተሞክሮ አላት ለው ሰመህት ።
ክክክ
@@bd2971 ነይዉዴ እንዛመድ
ደስ የምትሉ ጥዶች ማሻ አላህ አይለያችሁ ስአድ እርጋታሽን ስወድልሽ
አወል እና ሳአዲ በሉ ለዱኒውም ስታስቡ ለአኸይራችሁም እያሰባችሁ😳
ክክክ ፊጥጥ ሆ ግንትክክል።ነሽ
ማሻ አላህ ደሥ የምትሉ ጥዶች አላህ ይጨምርላቹ ምችት ድልት ይበላቹ እኔ ምኞቴ የቶፊቅ ሚሥት በደዚ አለባበስ እድትቀርብ ምኞቴ ነው
አሠላሙ አለይኩም ሑርልዓይን ትምህርት የምፈልጉ966 5 60 20 71 60
ምንአይነትትምርት
ቃይዳ አስገቢኚ
እኔ እንደው ወላሂ ከባሌ ጋር ሁኘ ምርጥ ምርጥ ትምህርት አዘል ስለድን ስለተውሂድ ወይም በቂር አት በኩል ብናስተምር በምን ደስ ባለኝ እሱም እኔ ሳልታይ ፎቶዬም ሳይወጣ ያረቢ እውቀትን ስጠኝ ኑብዩ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ከናንተ ውስጥ ቁርአንን አውቆ አንድትም ሐርፍ ብትሆን ያሳወቀ በላጭ ነው አሉ የተመቸው ላይክ
አሀለን ወሰሀለን ተፈደሉ 😂እስኪይ ልሹፋችሁ ከማዳም ጥግረራጋ🙋🙋🙋
ነይበቅንነት
የልጅ ቶፊቅ እህት ነሽ መሸአላ
ክክክክክ
ፍቅራችሁ ማሻአላህ ነው ግን እደ እስልምናችን ሚድያ ሚስትህን ማቅረብ የለብህም ሁሉም ዱንያ ላይ ቀሪ ነው ከምንጠየቃቸው ጥያቄ ወች አዱ ከአላህ ፊት ወጣትነታችንን በምን አሳለፍነው አተ ቁርአን ከቀራህ እሷን አጠናክረህ በድኖ የናተ ጥሩ መሆን ልጆች ይጠቅማል ውበታችንን መቆጣጠር አለብን ሀያአ ማድረግ አለብን ደስ ትላለችሁ
ሲጀመር ባል ያለህ እያለሽ ከሌላ ከተበሣበሣቹ ቀጥቅጦ መግደል ነው በሸሪአች የተቀመጠው
ደምሪኝ
እህቴ መቀባባቱ ወላህ ነዉየምልሺ ዉበትሺን ደበቀዉ እና አቹኮ ያለመቀባባት ቆጆ ነሺ ማማዬ ደሞ የአላህን ቃል እናስታዉስ ፈቱዋ አዪደለም ምክር ነዉ ዉዴ አላህ ዪጠብቃቹ😊
ነይ በቅንነት
እኔም የማፈቅረውን ስለሰጠኝ አልሃምዱሊላህ በጣም ነው የምታምሩ 😍😍😍😍
ኑእንዛመድ
ቁርአን እዴመቅራትህ ሙዚቃን ታዘወትራለህ
Jezak allah edih lk minegr new yetefaw
እኔ ሰአዳ በጣም ድሰ የምትይኝ ነገር አለበበሰሽ ነዉ ማሻ አላህ ተውፊቅ ሹኩርን
እርጉዝነኝ እስኪ ለልጀስም አዉጡልኝ ኮሜቶች ያላህ
ሤትከሆነች ሀያትወይም ከዉሠር ወድ ከሆነ ቢላል እረያን
@@ኑራቢትአሊየማየናፋቂ እሽኩቲ
ሤት ከሆነች ነዋል ወንድ ከሆነ ያህያ
ሴት ከሆነች ዚክራ እረውዷ ወድ ከሆነ ማሂር ወይም ኸሊድ
ሴት ከሆነች አስማ ወንድ ከሆነ አዩብ
ስአድየ አብሽሪ ውድ አንች ብቻ አይደለችም ውድ ሁላችንም ቡዙ አሳልፈናል ፍቅራችሁን አላህ ያሳምርልሽ
እስኪ የሚስተምሩን መምህሮቻችን ይቅርቡልን አዳዲ ምክሮችን ይለግሱን የምትሉ ላይክ ግጩ ?
Hi
በርታ ምርጥሙያአለህ ሀገርም ብከድ የጅሙያ ይጠቅማል አወል አተንነዉ ሠአድም በርች ሥራክቡርነዉ
ነይእኔንም አበራችኝ
አህለን ወሳህለን
ጥሎብኝ ጥንዶች ሳይ የግራ ጎኔ ይናፍቀኛል የት ነህ ሀላሌ
ምርጦች መሻ አሏህ ትዳራችሁ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ከዘመኑ ንፋስ ይሰዉራችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በትዳራችሁ የሚገባዉን መቀስ ይቁረጥላችሁ
ይመጣል ጊዜውን ጠብቆ
@@tamraabi1751 ኢንሻ አሏህ
انشاء الله
ወይኔ ያገሬ ልጆች ናችሁ ውጫሌ ውሪጌሳ ስትሉ ደነገኩ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ሀቅ ተናገረች እሷ በደሚያችሁ በኩል እሱ ልጂ ይመሥላል ጎበዝ ሀቅ የሚናገረ ሰዉ እደት ያሥደሥታል
አተደሞየወድአልጫሚስትህንእድህድቄትየላሰችአይጥመስላስትመጣእሚዲያላይታይበላትሲጀመርሶላትምእምሰግድአይመስለኝእህየወድጂልበሩቅ
የውጫሌ ልጅ ነህ ያገሬ ልጅ እሱዋ ደግሞ ጀሜ ትመስላለች ኮምቦልቻ
ዩቱዩብ ልሰራ ብዬ ፈራሁ ሰው በማያገባው እየገባ ሲያማስሉ ውይይይ
😂😂😂
ናወድም እንዛመድ
kkkkkk
ትግስት ይኑርህ ግድ ነው😂😂
እንደኔ ክክክ
ማሻ አላህ ቆንጃ ነቺሁ ግን ከተቻለህ ሚሥትህን ተካሜራ አረቃት ካልቻልክ ሸፍነት ጥሩ አይደለም በዚህ የመጣ ብር ገደል ይግባ ሚሥቴን ለማንም አላጋራ ዝሙት የሚባለዉ እኳ በግንኛነት ብቻ አይደለም የአይንም የምላሥም የእጁም የእግረም አለዉ ወንድሜ ፈትዋ ደግሞ አይደለም የወንድምነት ምክር ነዉ በቅንነት ደምሩኛ የአወል ቤተረባቺ ቅንነት ለራሥ ነዉ
ሳህ አዉቆ ጠፍ ሆኗል ጊዜው
ሰው መኖርና አለመኖር ማፊ ፋይዳ ትልቁ እረበና አለሚን እናተጋር ይሁን
ነይሀያቲ
እድሜዋን ይህን ይክል አላሳነስችም 23. ነው ይለችው ሀይምስት ቢሆናት ነው ይህን ይክል አልቀነስችም ገና ልጅ እንደሆነች ፍታ ይስታውቃል
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ደስሲሉኝ ወላሂ ስአዲዬ ስወጅሽኮ የኔ ልዩ አወል ወንድሜ ሰላማቹህ ይብዛ አላህ ይጠብቃቹህ ዉድ የሀገሬ ልጆች
ልጅ ቶፉቅ ምድነው ነገሩ የምትጠይቃቸው ልጆች በሙሉ 2ተኛ ሚሥት ማግባት ትፈልጋለህ ወይ የምትለው አረ ተው። ተው አሁን እሄ አንድ ፍሬ ልጅ 2ተኛ ሚሥት የሚያሥብበት ሣአት ነው ወይይ የጀማአ በል ኑ እንደማመርር
ነይበቅንነት ዛሬኮ ባሌቀረ ባላችነዉ ተቀበይ ሱናነዉ
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር አንዳንድ ጋጠ ወጥ ይሆነ ጥያቄዎች ሲጠየቁ ባልሽ ወይም ሚስትህ ከሌላ ሰውጋ ቢባልግ /ብትባልግ ምን ታደርጋላችሁ ታደርጋለህ እስኪ ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው ይህን ተግባር ይፈፅማል ሰው ባሀላል የሚጣመረው ጥፋት እንዳይፈፅም መስሎኝ እረ ወደት እያመራን ነው ጥያቄ ስንጠይቅ ወደ ራሳችን እንመለስ
ታምራላችሁ ግን ጥናቄ ስታቀርቡ ለይታችሁ አውጡ በኛ በሙሲሊሞች አይፈቅድም ተኛሽ ተኛህ ሹ ሃዳ ከላም ማፊ ኮይስ እትቡ💋💋
ሰ
ክክክክ
ትክክል
ሰአዲ ሜካፕ አትጠቀሚ ዝብለሽ ቆጆ ነሽ በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
እድሜየ 22 ነዉ አላለችም ቀዳዳ 😱😏😏😠
ሱበሀን አላህ ምን ነካችሁ ግን እስኪ ስድቡን ምን አመጣዉ አሁን ሲጀመር አዋልዳችሆል ያለችዉን ብትል መብቶ ነዉ እናተ ምን አገባችሁ?
@@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ ልክነሺ ሆቤ ስድብ ስበሀናላ ቀዳዳ ይባላል ተያት አላህ ኢደያ ስስጣት
Edmawan debkallech
32 ለማለት ፈልጋ ነዉ😂😂😂😂
እስልምና ትክክለኛው ሀይማኖት መሆኑን የሚያሳዩ (ቁርአን የአላህ ሱ.ወደግፋን።ሆኑን የሚያሳዩ)በሳይንስ ከመታወቃቸው በፊት በቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ እውነታዎች profilen በመጫን ማየት ትችላላችሁ።SUBSCRIBE በማረግ ደግፋን።
አራ በአላህ ብያስ አትቀበቡ ሳፊ ልብስ ልባሱ አሻፈረኝ ከለችሁ ማውጣቱን ዲናችን የማይደግፉ ነገር በንሳራ አይሽልም ወይ ?????
ወላሂ አሸሸል
ማሻአአላህ💞
ፈትዋ ፈትዋ አትበሉ ይፈትፍታችሁና የምናውቀውን ላንናገር ነውደ እያየን ዝም እንበል?
የመናገር ግዴታ አለብን የሰማነው እውነት ነው ዲናችን በዚህ ሁኔታ እንድንቀርብ በጭራሽ አይፈቅድም ሀያእ ሊኖረን ይገባል ነብዩ ሰ ዐ ወ መጥፎን ነገር ስታዩ ብትችሉ በጃችሁ አስጥሉ ይህን ካልቻላችሁ በምላሳችሁ ተናገሩ ይህንም ካልቻላችሁ በልባችሁ ጥሉ በቦታውም ላይ አለመገኘት ነው ይህ እንደዚህ ተገላልጠው እሚመጡትን ወደዚህ መጋበዝ ጥሩ አደለም
@@انالدينعنداللهالاسلام-ن1خ እኮ እደዚህ ስንናገር የምናውቀውን ፈትዋ ያላሉ አላህ ሂድያ ይስጠን በስ
ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ ፍቅር ፍቅር ነዉ
ስለተደገሰዉይም ወላሂ እዳዉም ተአራምነገር እርቃችሆል ሰርግንኮብዝምአይደግፉትምነበር ምክኒያቱም
አጅነበይ ስለሚበሳበትነዉ
22 አላለችም ክክክ ሳዉዲ ሆኖበ22 አመቴ ስትሉ አታፍሩም ሳዉዲ ከመጣሸ ነዉ 22 አመትሽ
ወይ ጉድ
@@seidahmed7111 ምነዉ
ዋሸሁ እንደ ?
@@እሙሙሰአብስደተኛ
33 አመቷ ነው ደግሞ በጣም ነብስያ አለባት
@@seidahmed7111 kkkkkk አኪዲ
ያምራል ይመቻችሁ በዚሁ ቀጥሉ ብሎ የሚያጨበጭብ ሁላ ራሱ ጃሂልነት (ቂልነቱ) ነው እንጂማ ዲኑን ያወቀ ክልክል በሆነ ነገር አያበረታታም አልሃምዱሊላህ በሉ ሀላል ከከሠባቹ በቅያችሁ ነው ዱዓ አደርጉ አላህ በሀላል በላባችሁ ሰርታቹ ያገኛችሁት በረካ እንዲያደርግላችሁ ማሻ አላህ የጂብስ ባለሞያ ተሆንክ አሪፍ ነው እሱን ስራ ይህ ስራ አያዋጣህም አወልዋ ሌሎች ሀላል ሪዝቆችንም ያስፋልህ ....
በስተመጨረሻም ስኮረክማችሁ ቅር ስለምተሰኙ አውፉ በሉኝ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን