በጉጉት የሚጠበቀዉ በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 መታየት የሚጀምረዉ ተከታታይ ድራማ ልጄስ? ክፍል - 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 кві 2024
  • ልብ አንጠልጣይ ድራማ
    ልጄስ? ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ!
    ልጄስ? ተከታታይ ድራማን ለመከታተል የካናል ፕላስ ቤተሰብ ይሁኑ!
    Lijes? every Saturday and Sunday @7:00PM on CANAL+ CINEMA 2
    Subscribe to Canal+ to catch the full episode of Lijes!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Canal_Plus #Canal_Plus_Cinema2 #Lijes? #New_Series #New_Amharic_Series #Amharic#Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የUA-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official UA-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 487

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 місяці тому +89

    በስመ ሥላሴ ሀገሬ እንዴት ነዉ ምታምረዉ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያዬ ❤🇪🇹❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 місяці тому +115

    አላይም ብዬ ነበር ግን አሁን በጣም ይመስጣል በተለይ ቀረጻዉ ሀገሬን አስታወሰኝ #የገጠር_ልጅ_ነኝ እባካችሁ አታቋርጡት ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች እንወዷችኋለን🇪🇹🤗♥️♥️♥️

    • @user-fg5ti5bx6r
      @user-fg5ti5bx6r 2 місяці тому +4

      ቁርጥዎን ይወቁት በአሳዛኝ ሁኔታ ከተወሰነ ክፍል በኋላ በዚህ መለቀቁም ሆነ ከክፍያ ውጪ በሆነ ቲቪ ላይ መቅረቡ ይቋረጥና በካናል ፕላስ ብቻ ነው የሚታየው። 😊 ብዙም አለመመሰጥ ይሻላል።

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 Місяць тому

      @@user-fg5ti5bx6r እዉነት ነዉ የኢትዮ ድራማ በቼም በአግባቡ ተፈጽሞ አያዉቅም

    • @Lavilewi
      @Lavilewi Місяць тому

      ብየሽ ነበር እኮ አያስችልሽም😂

  • @abiygetachew11
    @abiygetachew11 2 місяці тому +84

    ድራማው ተመችቶኛል ግን ገና ሲጀምር የዳሬክተር ችግር አለበት ቀጣዩ ፓርት ላይ እንዳይደገም
    1, አባትዬው ልጁ ደብዳቤ መላክ ካቆመ 3 ወር አልፎታል አለ ስለዚ ከገጠር ወደ ልጁ ወደሚማርበት መንደር መጣ ከዛን መጀመሪያ ማረግ የነበረበት ልጁ ተከራይቶ የሚኖርበት ቤት ሄዶ ነበር ቼክ ማረግ ነበር ከዛ በዃላ ነበር ወደ ፖሊስ ጣቢያ መሄድ ያለበት። ልጁ ይጥፋ አይጥፋ ሳያውቅ ጣቢያ ሄዶ ሪፖርት የሚያረገው ሌላው ነገር ተመችቶኛል ቀጥሉበት አባትዬው ትወናው በጣም አሪፍ ነው👍🔥🔥🔥🔥

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z 2 місяці тому +11

      ጥቆማሽ ጥሩ ነው ግን አባትየው የት ያቀዋል ልጁ የሚኖርበትን?
      ስለ ጠፋ ነውጂ ደብዳቤ ያላከው ባይጠፋማ ደብዳቤው ይደርሰው ነበረ

    • @YosefMulugeta-zc7tn
      @YosefMulugeta-zc7tn 2 місяці тому +7

      lejun Eko Ebet Kerya Felgo Yasegebaw Esu Nw

    • @abiygetachew11
      @abiygetachew11 2 місяці тому +18

      @@user-xg3tw6uv4zየሚማርበት ሳይሆን የሚኖርበት ቤት ነው ያልኩት አባትዬው ነው ቤቱን የተከራየው ስለዚ መጀመሪያ ቤት ነበር መሄድ ያለበት!

    • @burakkaya119
      @burakkaya119 2 місяці тому +2

      👏👏👏👍🤝🤝

    • @tadekaldas1992
      @tadekaldas1992 Місяць тому +3

      ምርጥ እይታ ነው፣ ያው ግን ስቲል ፊልሙ ስለሚያምር አካክሶታል

  • @hanygeremew99
    @hanygeremew99 2 місяці тому +94

    የመላኩ አባት ትወናው ሚገርም ነው እባካቹህ ቀጣዩን ልቀቁልን 🙏🙏🙏

    • @abeytilahun9248
      @abeytilahun9248 2 місяці тому

      ያልተነገረለት ጀግና ነው እኮ ሆኖት እኮ ነው የሚተውነው ❤❤❤

  • @user-vn5ll1pg6e
    @user-vn5ll1pg6e 2 місяці тому +95

    ማነው እደኔ ኮሜት አይቶ የሚጀምር😂😂😂😂😂 ኮሜተሮች የኔ ሱሶች🎉🎉🎉🎉🎉ሙቼ እኮነውየምወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GutaMulatu
    @GutaMulatu Місяць тому +17

    ይህንን መልክት የምታነቡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @bemnet1741
    @bemnet1741 2 місяці тому +95

    Camera 100%
    Audience 100%
    ትወና 100% በዚህ ቀጥሉ አንደኛ 🙏🙏🥰🥰

    • @enatleykun9306
      @enatleykun9306 2 місяці тому +2

      Wow you're right

    • @Natifire
      @Natifire 2 місяці тому +9

      Audience ድምጽ ለማለት ነው ወይስ አድማጭ

    • @tadekaldas1992
      @tadekaldas1992 Місяць тому

      @@Natifire 🤣 እና ከ ገባህ ዝም አትልም

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 Місяць тому

      😂😂😂​@@tadekaldas1992

    • @balagervines4592
      @balagervines4592 Місяць тому

      and also sound

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 2 місяці тому +22

    አይ ትዝታ እኔም ከሐገር ሳልወጣ በፊት እደዚ ጠላና አረቂ ነበር የምሰራው ስራ ክብር ነው 😂😂😂

  • @user-rh2zy2kc4z
    @user-rh2zy2kc4z 2 місяці тому +6

    Wow በጣም ነው ደስ የሚለው እውነትም ድራማ በርቱ ቀጥሉበት ብዙ ታሪክ በውስጡ የያዘ ነው ተምረንበታል

  • @Hanzmariam
    @Hanzmariam Місяць тому +28

    እኔ ብቻ ነኝ ? የሰውየው(የመላኩ አባት) መልክ ግን አቡነ ናትናኤልን በጣም ይመስላቸዋል ድምጹ ሳይቀር። የሚገርም ነው።

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q 2 місяці тому +5

    ዳንኤል አሸናፊ(አቶ ገዛኸኝ) ባየዉህ ቁጥር የአቡነ ናትናኤል መንታ ነዉ የምትመስለኝ😂😂😍😍አድናቂህ አክባሪህና ወዳጅህም ነኝ። ድንቅ ብቃት እያለህ በብዙ አትታይም። ምርጥ ታሪክ ይመስላል ካልተቋረጠ😌

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 2 місяці тому +23

    እሬኛዬን አስታወሰኝ ይሄ ድራማ ኡፍ

    • @amanuelmesfin1732
      @amanuelmesfin1732 2 місяці тому +1

      በጣም ማራኪ ድራማ ነው ቀጥሉበት ያስተምራልም

  • @lakechlobe2188
    @lakechlobe2188 2 місяці тому +17

    what a location, cinemautograhy,story, costume, directing #1

  • @kidusyohans-gf1sx
    @kidusyohans-gf1sx 2 місяці тому +8

    አለምን የሚያነቃንቅ ተዋናይ መሆን እፈልጋለሁ ይሄን ፊልም ካየሁ በኋላ ግን የበለጠ ፍላጎቴ ጨመሯል አመሠግናለሁ ተልተሎ ልቀቁልን😅🙏🙏🙏

  • @neamenkiflom3530
    @neamenkiflom3530 2 місяці тому +34

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በጉጉት ነው የምንጠብቀው ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ❤

  • @natidani5349
    @natidani5349 2 місяці тому +8

    የመላኩ አባት ያስታውቃል ፈጃቸው እንዲ አይነት ሰው ከደረስክበት መልስ መቱ ከባድ ነው ማንም አይመልሰውም

  • @user-fq4mk9re7f
    @user-fq4mk9re7f Місяць тому +3

    ወይኔ ፕሮዳክሽን!!እጃችሁ ይባረክ

  • @ROYAL54383
    @ROYAL54383 2 місяці тому +8

    የቀረፁበት አካባቢ እና ሲኒማቶግራፊው 🔥

  • @abrhamferede2918
    @abrhamferede2918 2 місяці тому +22

    ዋው ጥበብ ወደ ቤቷ ተመልሳለች

    • @Ylmsat
      @Ylmsat Місяць тому +1

      Wow 👌

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 2 місяці тому +17

    የመላኩ አባት ምርጥ አክተር ! !

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Місяць тому +1

      የኣበባዪ አባት ተንኮሎ ደብቋል ያሥ ታዉቃል

  • @Yoniweyanew-zxkp
    @Yoniweyanew-zxkp 2 місяці тому +7

    ከርእሱ የመሰለኝ በጦርነትእ ልጁን ያጣ አባት ነበረ የመሰለኝ😢😢

  • @abrishnigussie2301
    @abrishnigussie2301 2 місяці тому +2

    Good starting, thank you

  • @user-bj6jo1qv5k
    @user-bj6jo1qv5k Місяць тому +4

    ደስ ይላል ፊልሙ ቀጥሉበት 😊😊

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Місяць тому +1

    ቀጣይ ደስ ሲል የመላኩ አባት አንደኛ ነው

  • @yewbdarkassye3020
    @yewbdarkassye3020 2 місяці тому +9

    ከጨረሳቹሁት አሪፍ ነው

  • @Seble67
    @Seble67 2 місяці тому +5

    ድባብ የት ነው?
    በተረፈ ድራማው ያምራል ቀጥሉበት እናመሰግናለን🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @geeztube7593
    @geeztube7593 Місяць тому +4

    ለሙያተኞች የተሰጠዉ የስም አሰጥጥ በጣም ጥሩ ነዉ በተለይ ካሜራ ኦፕሬተር የትኛዉም ድራማና ፊልም ላይ በስትክክል ተፅፎ አያቅም ድምፅ የተባለዉንም ብትቀይሩትም ❤

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu Місяць тому +2

    ዉይ እቺታነብልኛለህ ሢል ልቤተካ ያነበብክለት ሠዉ የተባረክህ ሁን

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 2 місяці тому +3

    ግሩም ስራ እናመሰግናለን 🙏
    casting 👏
    editing 👏
    Camera 📷 👏
    acting 👏
    Tolo tolo yelkekeln🤝

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 2 місяці тому +15

    #ገራሚ ነዉ በሳምን# 2ጊዜ ይለቀቅልን 🇪🇹🇪🇷♥️🌹

  • @TizuMaru-qo3gm
    @TizuMaru-qo3gm 2 місяці тому +45

    5 ክፍል አሳይተው ካናል+ ላይ ቀጥሉ ነው የሚሉን

    • @user-lr4zr2zd7s
      @user-lr4zr2zd7s 2 місяці тому

      ትክክል

    • @akrosiasolomon5807
      @akrosiasolomon5807 Місяць тому +3

      ልክ እነደ አደይ ድራማ 😅😅😅

    • @user-cb6zv1if4m
      @user-cb6zv1if4m Місяць тому +1

      Yihe ma yastezazibenal

    • @muluye333
      @muluye333 Місяць тому

      እኔም እነደሚሉ ገምቻለሁ

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Місяць тому

      ገደልይግቡ አቋርጠዋለሁ ቃናለዘዛለም ይኑር ለዘጠኝ አመትበታማኝነት አገልግሎናል

  • @user-vt5nr8ey3f
    @user-vt5nr8ey3f 2 місяці тому +9

    መቼም አልጨክን ቶሎቶሎ ይለቀቅ

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 12 днів тому +1

    ግን የኢትዮ ፊልም እኮ መነሻ እና መድረሻ አናቀውም አይለይም😅i love you 👉🇹🇷🇹🇷💘

  • @rossross6520
    @rossross6520 2 місяці тому +15

    ልቀቁልን በዚ ምርጥ ፊልም ይመስላል❤❤❤❤

  • @reactor7357
    @reactor7357 Місяць тому

    ምርጥ directing
    ምርጥ cinematographer
    ምርጥ color grading & casting
    በዚህ የፕሮዳክሽን ደረጃ እስካሁን አደይ እና እረኛዬን ነው ያየሁት
    አሪፍ ነወ 😊

  • @genethana1145
    @genethana1145 2 місяці тому +2

    best actors ever .I love you all especially yemlak abbat.

  • @barcotmihret2571
    @barcotmihret2571 Місяць тому +9

    wow አሪፍ ጀማሬ
    1.story ..ጥሩ የ1st act
    *good story line
    *good introduction
    *ecxlenet chrachter buliding and developmnet
    * good incenting incdent
    *good casting
    #good story contradctiom
    #dirctnig wow❤
    *good mesnscne
    #cinmatographer❤💪 ( more shots ...u use simple shot)
    *good compostion
    * good lighting { natutal light and practical light wow ❤}
    * good camera movmet &.size👌👌
    # make up and costume _wow ❤
    #location ❤❤
    #editnig.....
    *good but some scenes they need transation
    *color not bad
    * contuntiy em i saw somthig eror
    ...........keep it up
    as a crew 👏👏👏👏

  • @EyobedAbiy
    @EyobedAbiy Місяць тому +1

    ፊልሙን በጣም ወድጄዋለሁ

  • @Munir--muwar
    @Munir--muwar Місяць тому +2

    ሀገሬ ሰላም አጣሽ እንጂ ውብ እኮ ነሽ አላህ ሰላሙን ያምጣልን🙏🙏

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 2 місяці тому +2

    አጀማመሩ አሪፍ ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቁት

  • @shamabrehe-jx9dp
    @shamabrehe-jx9dp 2 місяці тому +15

    ከእረኛየ ቦሃላ ያየሁት ቆንጆ ፊልም ነው......ኣተቋርጡት❤❤❤❤

    • @hellotube8475
      @hellotube8475 Місяць тому

      Sene ina segno kesu mishal drama bezi time yale aymeslgnm

  • @azebgurmesa8929
    @azebgurmesa8929 2 місяці тому +1

    የመላኩ አባት ትወና በስማም አንደኛ

  • @desalegnlakewu94
    @desalegnlakewu94 Місяць тому +1

    🎉ምርጥ ነው አሪፍ😮

  • @user-vn5jy9zr6b
    @user-vn5jy9zr6b Місяць тому +1

    በጣም አሪፍ ነው እዳታቋርጡት

  • @WendaKilo
    @WendaKilo Місяць тому

    የሚገርም ቀረጻ የሚገርም ትወና የሚገርም ታሪክ አንደኛ ስራ ነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Місяць тому

    በጣም ያምራል አመሰግናለው❤❤

  • @DAN.0.01
    @DAN.0.01 Місяць тому +1

    ምርጥ ይመስላል በርቱ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 місяці тому +13

    ወይኔ በጣም ደስ ይላል በርቱ የሆነ ደስ የሚል አለው ቀረፀው ተመችቶኛል

    • @Sarah-ge2il
      @Sarah-ge2il Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂እኔስ

    • @user-fh8tr3wh9z
      @user-fh8tr3wh9z Місяць тому

      እኔም ስንት ቀኔ 😅😅

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 2 місяці тому +4

    የሚርም ድራማነው ከአጀማመሩይምራል

  • @tedycol
    @tedycol Місяць тому +1

    ገና እየጀመርኩት ነው ግን ምርጥ ፊልም እነደሚሆን እርግጠኛ ነኝ

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 Місяць тому +1

    What a beautiful made series. Ethio films looking very bright.

  • @user-qb1rv3jn3z
    @user-qb1rv3jn3z Місяць тому +2

    ዋዉ አንደኛ ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xe8ee3jx4k
    @user-xe8ee3jx4k 2 місяці тому +6

    አሪፍ ነው ስትባሉ መልቀቅ ታቆማላቹ ስለዚ አሪፍ

    • @user-ss6oj4lh6l
      @user-ss6oj4lh6l Місяць тому

      እኔ የምለዉ አምባር የሚሉትስ??

    • @Hawa-bl7og
      @Hawa-bl7og Місяць тому

      ክክክክ

    • @user-xe8ee3jx4k
      @user-xe8ee3jx4k Місяць тому +1

      @@user-ss6oj4lh6l የኔም ጥያቄ ነው ሁለቱ ሞተው አለቀ ማለት ነው

  • @AminatAbdu-yx1ly
    @AminatAbdu-yx1ly Місяць тому

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @user-gj1fr1ij8j
    @user-gj1fr1ij8j Місяць тому +1

    እይ እናተ መጀመርጂ መጨረስ አታቁም አሁን ታቆርጡት የለ😢😢በተረፈ ደስ ይላል

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 2 місяці тому +5

    በአገራሽን ድራማ መምጣታችሁን አደንቃለሁ በምናውቀ ባሕል ወጋችን መማር ግዜ ማሳለፋችን ደስ ይለናል እዳታቋርጡብን አደራ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 Місяць тому +1

    ምርጥ ስራ🙏🙏🙏

  • @user-wc3bc5ml2l
    @user-wc3bc5ml2l Місяць тому +2

    ye hind film yimeslal gin betam arif new pls proceed

  • @merlu1997
    @merlu1997 2 місяці тому +1

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው🤝🤝

  • @SimonGetaye-gm2xm
    @SimonGetaye-gm2xm Місяць тому +1

    ብዙ ነገሩ ደስ ይላል !!

  • @user-et8dl1pd1b
    @user-et8dl1pd1b 2 місяці тому +3

    Betam arif film new

  • @GanetHailu
    @GanetHailu 2 місяці тому +1

    አሪፍ ነው❤❤❤

  • @user-kw6zz3yo9y
    @user-kw6zz3yo9y Місяць тому +1

    Parti 2

  • @Elhame5544
    @Elhame5544 2 місяці тому +1

    betam arif wedenewal yketl

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465 2 місяці тому +2

    አቦ ምርጥ ነው

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Місяць тому +1

    ኣደይ የሚል ተከታታይ ፊልም ከ 33 ክፍል ያለው ኣጥቸው በጣም ነው የተናደድኩ ይሄም እንደዛ እንዳያደርጉን እየፈራሁ ነው ምጀመረው ያለሁት

  • @danieltola475
    @danieltola475 2 місяці тому

    Wow Canal Plus .....Mn aynet Amazing yehone film nw...

  • @mimigmakoricha4427
    @mimigmakoricha4427 2 місяці тому +1

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው

  • @samsonesaias-wv7vr
    @samsonesaias-wv7vr 2 місяці тому +1

    It's seems like good don't be stop please

  • @caddesignworks1
    @caddesignworks1 2 місяці тому +37

    ከወለድኩ ቀን ጀምሮ ስለ ልጅ ሲነሳ ዉስጤ ይላወስብኛል

  • @henokterefe7434
    @henokterefe7434 Місяць тому +3

    Cinematography 👏👏👏👏👏

  • @AnuwarZakir-tu1cm
    @AnuwarZakir-tu1cm Місяць тому +1

    በጣም አሪፍ 🎉

  • @user-bl7qc3nx2g
    @user-bl7qc3nx2g Місяць тому +4

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ፊልም መቸ መቸ ነው ምተላለፈው

  • @Adoniyas12Guda
    @Adoniyas12Guda Місяць тому +1

    Arife nw becha,aselemedachu melekek enedatakomu

  • @soloashenafi4076
    @soloashenafi4076 2 місяці тому +3

    Great job! The quality of your new movie is breathtaking! 🇪🇹👍

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 2 місяці тому

    “Semagngeta Aycheluhem “ Semeh betam des yelal serahem endezaw new . Enamesegenalen dear

  • @user-bo3lw9oq2w
    @user-bo3lw9oq2w 2 місяці тому +1

    This movie is amazing and bang camera, acting, voice the all things are very nice

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j 2 місяці тому +2

    ሀገሩ ደስ ሲል

  • @danielayalew9880
    @danielayalew9880 Місяць тому

    Let me guess marketing strategy season 1 or 2 alko yekerewin beh canal cheresut letelu nw fogariwochi

  • @BruktawitAlemu-ze1qj
    @BruktawitAlemu-ze1qj 2 місяці тому

    አሪፍ ነው ተሎ ተሎ ይለቀቅ

  • @samrawitfekadu
    @samrawitfekadu 2 місяці тому +4

    በሰመአብ በጣም አሪፍ ድራማ ነው የጀመራችሁት ወድጄዋለሁ ታሪኩም ካሜራውም በጣም አሪፍ ነው በተለይ ከለሩ ወጥ ነው እና ሳወንድ ትራክ አለመብዛቱ ፀጥ ማለቱ ለየት ያደርገዋል በዚሕ ሌቭል ቀጥሉት ኳሊቲው እንዳይወርድ ✌

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Місяць тому

      ትክክክል አቋርጠዉት ካላሣበዱን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 місяці тому +196

    እኔስ አላይም ማነዉ እሚጨነቀዉ ዛሬ ለቀቁ አለቀቁ እያልኩ ልቤ የሚጠለጠለዉ ሆይ እድሜ ለቱርክ አክተሮች በማዳም ቤት ፈታ ያደርጉኛል🇪🇹🇹🇷♥️😂😂

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 2 місяці тому +7

      የቱርክ አክተሮች ፊልማቸው እውነት ነው የሚመስለው እኔማ ግርም ይለኛል

    • @WedaYejo
      @WedaYejo 2 місяці тому +4

      Rjeme edema le turke acteroce😅😂😂

    • @teddtedd9533
      @teddtedd9533 2 місяці тому +27

      ይሄ ከቱርክ የተሻለ እራሳችንን እና ማህበረሰባችንን እምናይበት ፊልም ይመስላል ❤

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete 2 місяці тому +3

      በይ ጀምሪሁ አብረን እንናደዱ

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 2 місяці тому

      @@user-ot1jw3lf8cmsete እሺ ዉዴ🤗♥️♥️

  • @AbduMuhamed-xp9ri
    @AbduMuhamed-xp9ri Місяць тому +1

    አሪፍነወ

  • @salamualamu7678
    @salamualamu7678 2 місяці тому +3

    Well come ❤️❤️

  • @user-ft8wo2er8e
    @user-ft8wo2er8e Місяць тому +1

    what a Movie series👏 good cru

  • @hannazeleke1845
    @hannazeleke1845 Місяць тому +1

    በጣም ያስለቅሳል

  • @user-lt4rv5mc2y
    @user-lt4rv5mc2y 2 місяці тому +3

    ድራማ ብሎ ዝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx2os5qk9n
    @user-vx2os5qk9n Місяць тому

    wow keretsaw gerami nw🥰🥰🥰

  • @user-uj4bt5lv1c
    @user-uj4bt5lv1c Місяць тому

    እውነትሽን ነው

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v 2 місяці тому +1

    በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @danieltadesse2869
    @danieltadesse2869 2 місяці тому +4

    ጥሩ የማስተዋወቃ ዘዴ ነው። ቃና እና ካናል ዘመዳሞች ናችሁ እንዴ?

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f Місяць тому +1

    አባትኮ ወላሂ የኔ ዉድ አባት😢😢😢😢😢እድሜ ለዉድ አባቶቻችን

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman Місяць тому +2

    የብሔራዊ ቲአትር ክሩው ተመችታችሁኛል?በርቱልን 🙏የቱርክ ፊልም ትርጉምን እናንተ እንደምታሳምሩት ብዙ ሰው አያውቅም?አሁን በሚገርም ስራ ነው የመጣችሁት!!!በርቱልን

  • @AskalegizawAgency
    @AskalegizawAgency 2 місяці тому +1

    wow yemer betam new des yemilew betam guaguchalhu

  • @meri24242
    @meri24242 Місяць тому +1

    ከሀገር ውጪ ላለን ሰዎች ባይቋረጥብን እላለው ያው ሙዳችሁን ስለምናውቀው የተወሰነ ክፍል አሳይታቹ ካናል ፕላስ ላይ ቀጥሉ እንዳትሉን እኛ የማዳን ቅመሜች ከየትም አናመጣውም

  • @Habeshaquiz
    @Habeshaquiz Місяць тому

    How to watch in abroad country?

  • @yeabtseganegash5684
    @yeabtseganegash5684 Місяць тому

    i loved it i loved it i loved it , bertu abo

  • @mahi139
    @mahi139 Місяць тому +3

    ስራን ጠንቅቆ ማወቅና መስራት ይህን ይመስላል ! Love it❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Місяць тому

    እንዴት ነው ልሹፈው ደስ ይላል እዴ

  • @Gerar-
    @Gerar- 2 місяці тому +1

    Wow wow wow this is the best drama bext to eregnaye