ወንድማችን ትዝታው እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን ለህዝብ እንድትገልጽ ስለረዳህ እግዚአብሔር ይባርክ ከሃይማኖት ማነቆ የሚወጡት ይድናሉ አንተ ግን በእግዚአብሔር መንግስት እንደ ከዋክብት ትደምቃለህ [And the wise will be cleared like the sky, and many people who will turn to righteousness will be heard forever like the stars ] ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 12 ቁጥር 3 ጥበበኞችም እንደሰማይ ጸዳል ብዙ ሰዎች ወደ ጽድቅ የሚመልሱ እንደከዋክብት ለዘላለም ይደምቃሉ
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
ከዝህ ሁሉ ጉድና ተረት ያወጣን ጌታ ክብር ይሁንለት❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ጀግናው ለዘለዓለም ብቻው ከፍ ይበል
ምህረት ያርግላቸው አይናቸውን ያብራላቸው ምን ይባላል
ይህ መንፈስ ከሀገሬ የፈረሰ ይሁን
❤❤❤ትዙ ዘለአለምህ የለመለመ ይሁን ፀጋው ይጨምርልህ
ከዚህ ርኩሰት ያስመለጠኝ እና ብርሀን የሆነኝ ጌታ እየሱስ ለእነሱም የእውነት ብርሀን ይግለጥላቸው😢😢
አቤት የእስራኤል ቅዱስ አምላክ እባክህ ይቅር በላቸው የኔንም አይን ያበራህ የመረጥኩህ ሳይሆን የመረጥከኝ ጌታ እየሱስ ተመስገን እልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለአንተ ብቻ ይሁን ወገኖቼ ላልዳኑ ወገኖቻችን በርትተን መፀለይ ይሁንልን በእየሱስ ስም 🙏🙏🙏🙏
ጌታ ክብሩን ይውሰደ❤❤
ኦኦኦኦኦኦ አባ እባክህን በኢየሱስ ስም የውስጥ አይኖቻቸውን አብራ
ወንድሜ ትዝታው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
ንሰሀ ካልገቡ በሚተበትቡት ትብታብ እራሳቼው ተተብትበው ወደ ሲኦል ይወርዳሉ ተባረክ ወንድማችን ትዜ🙏❤
ትዙ የክርስቶስ ወዳጅ የዘመናችን ሀዋሪያው ጳውሎስ
ትዜ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ የዳቢሎስ ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣን ሰጣቸው በተሠጠን የልጅነት ስልጣን የዳቢሎስን ስራ እናፈርሳለን ትዜ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
የአሁኒታዋ ኢትዮጽያን ሳስባት የዚህ ሁሉ የእርሰ በእርስ መተላለቅ እንደ ቃሉ ሥመዝነዉ ከበተ ክህነት ከአባይ ግድብ አባቶቻችን ያለማመዱት የእርድ ግብር የየተናጥል የየአድባር ዛፎች ወ ዘ ተ ዲያቢሎስ ሥለቀረበት ግብሩ ና ያልተገባዉ አምልኮ ስለቀረበት ነዉ ብዮ አምኜ ደምድሚያለሁኝ ።ታዲያ ኢትዮጽያዉያን ሰዉ ሁሉ በንሰሐ ተመልሶ በዳግም በመወለድ በእምነት የሚረዳዉን ቅዱስን የእግዚአብሔርን መንፈስ በመቀበል በሥልጣን በጸሎት ቢተጋ ሠይጣንን ከቀጣይ ትዉልድ ላይ ሁሉ ይጠርገዋል ወደ በረከት ብልጵግናና ፍቅር ይሆናል አሜን።በዚህ ርእስ ላይ እዉነተኛይቱ ቤተክርሰቲያን የሆንን የመንፈሱ ማደሪያዎች ከጠላት ላይ እንናጠቅ።የዚህ ባለ ጰጋ የተቀባ ሰዉ አግኝተናል ሁል ጊዜ አያዳመጥኩኝ ደሥ ይለኛል።የጊዜዉ ሐዋሪያዉ ጸዉሎስን ይመስለኛል በእርግጠኝነትም የተሰጠን ነዉ።
አሜንንንንንንንንን
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
ትዜ እግዚአብሔር ይባርከ በእንተ ዘአስሐቀኒ ወዘገበርከ ሊተ ሠናያተ፡፡
አሜን አመለጡ እደሱስ ያድናል የአጋንት ሰራ ፈረሰ አሜንንንን
ታበረክ እድሜ ዘመንህን አጠጣቸዉ ጌታ የግዝህ
ፓስተር ጌታየሱስ ዘመንህን ይባርክ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወንድማችን ትዜ
Ameeen.tabaraak
እውነት ለመናገር የክርስትና እምነት መረዳቴ ዕለት ዕለት እያደገ ያለው በአንተ ትምህርት ነው።ጠቅመኸኛል።በብዙ ተባረክ።ዘመንህ ይለምልም አማኝ ነኝ ለሚለ ግን በብዙ ትብታብ ለፈዘዘ የኢትዮጵያ ክርስቲያን ነኝ ባይ ሕዝብ ትጠቅመናለህና ኑርልን
❤✅ተባረክ እዉነትን በጨለማ ላሉት አብርተሀልና ወንጌል ብርሃን ነዉ ። በጨለማ ያሉትን ነጻ ያወጣቸዋል ።
👉የሚሰማ ጆሮ ያለዉ ይስማ ❗️ያምልጥ ኢየሱስን መከተል ብቻ ይበጃል ሌላ መንገድ የለም ።
ጌታ ተባረክ ። ያቺ ጌታን ያወቅኩባት ቀን እንዴት የተባረከች ቀን ናት ከዚህ ኩፍ አጋንንታዊ አሰራር ስርዓት ነጻ ያወጣሀኝ ጌታ እዮሱስ ተባረክ። ❤❤❤
ፓ/ር ጌታ ይባርክ ድንቅ ምስክርነት ገና የጨለማው መንግስት ይፈርሳል።
ፓ/ር ትዝታው አንተህ የእግ/ር አብረን እናገልግል ስልክህን ላክልኝ
ጌታ ይበርክህ ወድ ወንድሜ በርታልኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አቅም ይስጥህ Tizitaw my bro and My Hero
በጌታ ወንድሜ የሆንከው ተዝታው ብዙዎችን አይናቸውን ከፍተው እንዲያዩ ስለምታረግ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያበዛልህ!
አኛን የረዳ ከጨለማም ያወጣን ጌታ አነሱንም ይርዳቸው::
ማምለጥ የሚቻለው በኢየሱስ ብቻ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ፓ/ር ጌታ በዘመንህ ይባርክ።
ወንድማችን እግዚአብሔርን እየታዘዝህ የዲያቢሎስን ሥራ እየገለጥክ፣ ደግሞም እውነተኛውን የክርስቶስን ወንጌል እያስተማርክ ነውና እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ዘርህ ሁሉ የተባረከ ይሁን!
Tebark geta yibarki
Ameeen.ameeen..tabarak.....❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ስለዳኑት ነፍሳት ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ጌታ ይባርክህ የጌታ ባሪያ
ፈጣሪ ከዚህ ከተደገመባቸው የፍርሀት መንፈስ ይገላግላቸው፣ ጌታ በፀጋው ያበርታቸው ለውሳኔ ያብቃቸው፣ ፓስተር አንተንም ጌታ ያግዝህ!!!
ይሄንን ጠማማ ትምህርት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይንቀልላቸው
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ።
አሜን እልልልልልልልል ለጌታ ክብር ይሁን ወገኖቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤
ልብ ያለው ልብ ይበል, አዋጅ አዋጅ! መዳን በሌላ በማንም የለም :: አንድ አዳኝ እየሱስ, አንድ ጌታ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሃሌሉያ.
ወንድምና ፓስተር ትዜ ጌታ ዘመንህን ይባርከው፤ ቤቱ የፀሎት ቤት ይባል ዘንድ እራሱ ባለቤቱ ያፀዳዋል፤ አንተ ግን በርታ ለምልምልን፡፡
ቁዋንቋቸው ይደበላለቅ አሁንም እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
አሜንንን
ከጨለማ ያወጣኅኝ ጌታ ስምህ ይባረክ:: ትዜ ተባረክ
egziabeher ybarkh ene ortodox negn sle dhnet astemregn enene
ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው
ጌታ እየሱስ ይባርክህ እውነትን ስለገለጥከው
እግዝአቤሄር አይነቾውን ያብረለቾው
እግዚአብሔር እናተን ይበትን የተረገማቹ የትውልድ እንቅፋቶች ትዜው ተባረክ
አንተ የተባረክ ፓስተር በጣም ነው የምባረክብክ እርግጠኛ ነኝ ጌታዬን አምነዋለው በዚህ ቻናል ብዙዎች ከሐይማኖታዊ ትብታብ ያመልጣሉ
ከሲኦል ማምለጫ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻው ያድናል መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የዘላለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን
ወገኖቼን ከእናንተ ድግምት በእየሱስ ስም እና ስልጣን ነፃ ይዉጡ
አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ጨለማውን በብርሀን እየገለጥክ አዋርደው።
ተረትረት.የላበረት.አባገበሪ.ያቁም..ትዠዬ.ፀጋ.ይብዛልሕ❤❤❤
May the Loard bless you
እግዚአብሔር ይመስገን፣ አሁንም ያጋልጣቸው! አጋንንቶች እርስ በእርሳቸው እየተነካከሱ ይለቁ አድራሻቸው የጥልቁ የእሳት ባህር ይሁን!
አንገታቸው ላይ እጃቸው ላይ፣ ግድግዳቸው ላይ አንጠልጥሉ እያሉ ህዝቡን ሁሉ አፍዝዘው አደንዝዘው እግዚአብሔርን መፍራትን እንዲተው፣ እርስ በእርስ እንዲገዳደሉ፣ ደማቸውን እየጠጣ የሚኖር አጋንንትን ቤተሰቦቻችን ከህፃናት እስከ አዋቂዎች ተቆጣጥሮአቸው፣ እውነትን ከመስማት አንገታችንን እንሰጣለን የሚሉ ሆነዋል! በራሴ ዘመዶች የደረሰባቸውና የሚያሳዝነኝ😢
ኢየሱስ ብቻሁን ይባቃል ያድናል ጆሮ የለ ሁሉ ይስማ የመደን ቃን አሁኖ ኢየሱስ ያድናል
ወንድሜ ትዝ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ
እግዚአብሔር አግልግሎትህና ሚንስትርህን ያብዛው ተባረክ በጎንህ ነን ።
Gieta abzihu ybarkka tzie hawna ❤❤❤🎉🎉
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ገና ጌታ ታሪክ ይለውጣል ተባረክ
በጌታ በኢየሱስ ስም ስረቾ ይፍርስ. ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል ወንድሜ. ትዜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ❤❤❤
Thank you very much Pastor !👍
ስለ እኔ የተገረፈው ኢየሱስ እያለ ምንቦጣኝ እና ነው እራሴን የምደበድበው ጌታ መስተዋሉን ይስጠችሁ
አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ፀጋ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እልልልልልልልልልልል🎺🤲🥰🎤🤲🎺🎤🎧🎸❤🤲🥰🥁🎷
እግዚአብሔር ይመስገን ደብተራዎችና አስማተኞች ስራቸው ገልጦ ሊያርዳቸው ጌዜው ስለሆነ እንደዚህ እርስበርሳቸው ቃንቃቸው ይደባልቃል
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
ተባረክ ትዜ
Geta Eyesuse abezeto yebarekeh❤❤🙏❤
እየሱስ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን!
ትዜ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ስላቀረብከው መረጃ ተባረክ ይህንን ሁሉ መረጃ እያዩ ልባቸው በእልከኝነት ውስጥ ይኖራል!!!!
ከዚህ ሁሉ ጉድ ያወጣኧን ጌታ ኢየሱስ ስም ይባረክ እርፍ በኢየሱስ
amennn tebarek tizee🙏🙏🙏
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሕን ይባርክ ትልቅ ሚስጥር ነው እየወጣና እየተማርን ያለነው። በተለይ ኦርቶዶክሳውያን ተጠቀሙበትና አምልጡ ፣ወደ ጌታ እየሱስ ኑ ዳኑ የዘለአለምን ሕይወትና ሰላምን አግኙ።
መንገደ እውነት ሕይወት ኢየሱስ ብቻ❤❤ ተባረክ ወንድማችን መግበሐያችን ኢየሱስ ሃሌሉያያያያያ❤
ከዚህ ጨለማ የታደገን ጌታ ይባረክ
Tizita Geeta yi baarki!
tsegawn yabzalih pastor
ዘመንህሁሉይባርክየሚርምታምርነው
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ 😂ገብሬ ባለጭራ ትዜዬ ተባረክልን ኑርልን
ፓስተር ለደግ ነገር በሰራልህ እግዚያብሔር ምንም አይልም በማለት ለትምህርት ለንግድ ለስራ ለሌላም ለሌላም ተብሎ ለማንኛውም ምእመን ድግምት ይሰራል።
Stay blessed our brother 🙏
ትዘ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በ ኢየሱሲ ደም ተሸፈን ተባረክ
Tiza...ye...wengal...tegadayi...gata..abzeto...yibarkih ❤🙏
ገላትያ 1÷8 ነገር ግን እኛ ብነሆን ከሰማይ መልአክ ከሰበክንላችሁ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን ።አሜን
God bless man of God bereta
God bless you pater
ስለዚህ እንደዚህ ያለውን ነው መንፈስ ቅዱስ ሚያግዘው አቤት ጌታ ሆይ
AMEN AMEN AMEN AMEN.
ትዜ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ !
ገና የኣጋንንት ስራ ይፈርሳል !
ጌተችን እየሱስክርስቶስ ህይወትም መንገድም እኔነኝ የሚለውስ ወገን???ንቁ ንቁ
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ የጌታ ባሪያ
Pastor Tizita may Lord bless 🙏 you are really man off God
ይህን ይመስላል እራስን መግረፍ አለፍ ሲል። ይህ ፍፁም አጋንንታዊ ነው። እግዚአብሔር የሰጠንን ገላ ምድር እንኴ የዋጠችውን በክብር ትመልሳለች እንኴን እኛ😢😢
Megbiyawu Eyesus Bichanew Beru Inengni Yalew🙏
እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው
ጌታ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይገባም::
ወንድማችን ትዝታው እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን ለህዝብ እንድትገልጽ ስለረዳህ እግዚአብሔር ይባርክ ከሃይማኖት ማነቆ የሚወጡት ይድናሉ አንተ ግን በእግዚአብሔር መንግስት እንደ ከዋክብት ትደምቃለህ
[And the wise will be cleared like the sky, and many people who will turn to righteousness will be heard forever like the stars ] ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 12 ቁጥር 3 ጥበበኞችም እንደሰማይ ጸዳል ብዙ ሰዎች ወደ ጽድቅ የሚመልሱ እንደከዋክብት ለዘላለም ይደምቃሉ
እግዚአብሔር ይባርክህ።እውነት፣ነው። እግዚአብሔር ፣ይበቀላቸው።የጨለማውን፣ስራ፣ትገልጥ፣ዘንድ፣ጌታ፣አንተን፣የመስለ፣ባለእራሄ፣ሰጠን። ጌታ፣ጸጋህን፣ያለምልመው።ራሄ፣ይጨመርልህ።ሼር፣አረጋለሁ።እሺ።
Wey LeTwldu Entsely glts yehone wshet tnkola yeaganntdmts new.Egziabher ygestsew.Tztaw Tebarek. GETA limeta slehone eyetewaredu NRW.amen Tebarek. ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
I thank God. I wasn't part of their teaching. I ask God to open the people to their hearts and minds.
Pastor Geta abezeto ybarķeh
ቤል ተዋረደ🎉
thank you
God bless you
Tebarek pastor
እግዞ
Mecham ante elet elet mistirachewn adebabay awetahlachew Geta EYESUS abzito yibarkeh yezemenu poul neh .EGZIABHER AMLAK abatachen beagerachen lay yetenserafawn yesytan sera beliju beyesus sem yeferesena yetewarede yihun. EGZIABHER abatachen aderasetehu 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
Abet ye geta tigistu ... tadea min yigermal Ethiopia wuste selam bitefa! Era wogen tolo wede kiristos na....amlit...Teze geta zemenehn ybark